🔴 "ልደት ማክበር የአህዛብ ጸባይ ነው!" | የምዕራፍ 4 ጥያቄዎች ምላሽ |

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 37,358

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

7 ай бұрын

ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪ ዲ/ን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ ቻናል ሲሆን በዚህ የዩቲዩብ ቻናል ላይ በተለያዩ የአገልግሎት ዓውደ ምሕረቶች ላይ የማቀርባቸው መዝሙሮች እና በአገልግሎት ወቅት ካገኘዋቸው የቤተክርስቲያን ትምህርቶችን እና ስብከቶችን የማስተላልፍበት የዩቱዩብ ዓውደ ምሕረቴ መሆኑን በአክብሮት እገልጻለሁ ።

Пікірлер: 258
@user-yp7mt8mr5p
@user-yp7mt8mr5p 7 ай бұрын
በእውነቱ ብዙ ትረዱናላችሁ እንዳትጠፉ በልማድ እያጠፋን ነውና
@the_elsabet_family
@the_elsabet_family 7 ай бұрын
እውነት ነው
@user-ck7ml6dy7s
@user-ck7ml6dy7s 25 күн бұрын
ትክክል ❤❤❤
@BelgaMoges
@BelgaMoges 17 күн бұрын
ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን አባታችን❤😍🙏
@tsegazeab8868
@tsegazeab8868 7 ай бұрын
በክርስቲያኖች ዘንድ እየተስፋፋ ስለመጣው ቤቢ ሻዎር ትምህርት ቢሰጡበት መምህራችን ፀጋውን ያብዛልዎ።
@Ureal22
@Ureal22 3 ай бұрын
አዎ እባካችሁን
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 4 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤
@almaze214
@almaze214 4 ай бұрын
እኔማ ሱስ ሁላ ነው የሆነብኝ ማርያምን ብዙ ነገር ነው በልማድና ክርስትና የተማርኩት እግዚአብሔር ይመስገን በርቱልኝ ፀጋውን ያብዛላቹ
@እመንእንጅአትፍራ
@እመንእንጅአትፍራ Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@MILLIONMULUGETA-lj9vx
@MILLIONMULUGETA-lj9vx 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልን
@Maron-ry5ui
@Maron-ry5ui Ай бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሃይልና ብርታት ይሁናቹ😊😊😊😊❤❤❤❤❤
@user-ck7ml6dy7s
@user-ck7ml6dy7s 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕሬ እግዝብሔር ፀጋውን ያብዛላችሑ በርቱልን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@AmareBelayGebrehiwot
@AmareBelayGebrehiwot 7 ай бұрын
የልምድ ከርስትና በእናንተ ቀረ።እናመሰግናለንመምህር
@user-dj7fz5go9l
@user-dj7fz5go9l 4 ай бұрын
ቃልህወት ያሰማልን
@FjTh-kw1th
@FjTh-kw1th 7 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ብዙ ተምሪያለሁ በስደት ነዉ እምኖረዉ እና ያገሬልጅ ነዉ እና የፍቅር ጥያቄ አቅርቦልኝ እሽ ብየዉ ነበር እና ቤተሰብ አስጠይቆልኝ ልጁ ግን አለማዊ ነዉ እኔ መፈሳዊይ ነኝ ማለቴ አደለም እኔ ሀጢያተኛ ነኝ ግን እሱ እዚህ እንጋባ ይለኛን እኔ ደግሞ በለቱ እሽ ብየ በቅዱስ ሚካኤል ተገባባን ቃል ስንገባባ ወደመፈሳዊ እደሚመጣ ይነግረኝ ስለነበር አሁን ሰለመፈሳዊ ሳወራ ሌላ ነገር ነዉ እሚመስለዉ እኔ ደግሞ ሀገር ገብተን በተክሊል ካልሆነ አላገባህም አልኩት ምክኒያቱም እደማይፈቅድ አቃለሁ ባህዛብ ሀገር ይቀየራን ብየ ነበር እሽ ያልኩት በጣም እድመለስ ደከምኩ ጭራሽ እኮን ሊመለስ ባሰበት እኔም ደከመኝ ልተወዉ ነበር ቃል የገባሁትን ሳስብ እደት ብየ እላለሁ ምን ላድርግ እስኪ እኔ በተክሊል ካልሆነ አላገባም ። እና ምን ላድርክ በመላኩ ሚካኤል ቃል ገብቻለሁ😢 ቀ 8:43 8:45
@WyrgeWyfhj
@WyrgeWyfhj 17 күн бұрын
አሜን❤አሜን❤አሜን❤ቃለህይወትያሰማልን❤
@yihenewyilkal2424
@yihenewyilkal2424 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መምህር።
@Etsegenetkefyalew
@Etsegenetkefyalew 12 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ያንተን ትምህርት ሁሌም ብሰማው አይሰለቸኝም በልጅነቴ አሰላ መድሐኒያለም ቤተክርስቲያን አንተ መተህ የቀረሁበት ጉባኤ የለም እኔ ቄዳር ላይ አስተያየት ለመስጠት ነው እኔ ባለሁበት አካባቢ አንድ ገዳም ብቻ ነው ቄዳር የሚሰጠው እዛም ንሰሀ ስትገባ ቄዳር ካህኑ ያስፈልግሀል ካሉ ይሰጡሀል ግን ሰትጠመቅ 100 ብር ትከፍላለህ በስነስራአት መዝገብ ላይ ተመዝግበህ ነው የምትከፍለው ግዴታ ነው ይሄን ሀገረስብከቱም በደንብ ያወቀዋል የትም ደብር ንሰሃ ብትገባ ቄዳር እንድትጠመቅ እዛ ገዳም እንድትሄድ ነው የምትደረገው ልጅነትን እንዴት በገንዘብ እናስመልሳለን ሁሌም ጥያቄ ይሆንብኛል
@user-qc2lk7vj2o
@user-qc2lk7vj2o 4 ай бұрын
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በዉነት በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ ሳልጠይቅ ጥያቄዎቼ ሁሉ እየተመለሱልኝ ነዉ ማወቅ የምፈልገዉን ሁሉ አግንቻለሁ እሰካሁን ባለመከታተሌ በጣም ተቆጨሁ በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ መምህር🙏
@ribkamelky6225
@ribkamelky6225 7 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር በዚህ በተደነባበረ አለም ውስጥ ጊዜአችሁን ሰውታችሁ ስለምታስተምሩን የልፋታችሁን ዋጋ ይክፈላችሁ ልማድና ክርስትና ለእኔ የተጀመረ እስኪመስለኝ ድረስ ብዙ ተምሪበታለሁ ለማለት ነው በልምድ ሌሎች ሰወችን አይቸ ብቻ የምተገብራቸው ነገሮችን እንድተው ጠቆሞኛል በግሌ አመሰግነለሁ በርቱልን❤❤
@BayuAna-ld9zt
@BayuAna-ld9zt 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህር❤❤❤
@TigistHabetamu
@TigistHabetamu 3 ай бұрын
ቃል የለኝም በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@TeketeleLerago
@TeketeleLerago 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን❤
@user-kn9mj3ub9z
@user-kn9mj3ub9z 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት መ/ር, ስሜ ወልደ ሰንበት እባላለሁ:: አንድ ጥያቄ ነበረኝ እርሱም ስለ መንፈሳዊ ስዕላት ትርጉም ምንነት ት/ት ፣ ማብራሪያ ቢሰጡበት ም/ቱም ሰዎች ያለ ትርጉም ከገበያ እየገዙ ይገኛሉ እና በተለይ የእመቤታችን፤፣ የቅዱስ ሚካኤልን ካቶሊክ የሚጠቀሙበትን ነው የሚገዙት ከትርጓሜ ጋርም አብሮ አይሄድም::
@cristinayemichael12
@cristinayemichael12 3 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት ❤
@የኝ
@የኝ Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hennaballat4489
@hennaballat4489 7 ай бұрын
መምህሮቻችን በረቱ ባይቋርጥ ብዙ ተምሬበታለሁ ፀጋዉን ያብዛላችሑ
@tigistmelse9655
@tigistmelse9655 3 ай бұрын
እግዛብሔር ይባርካቹ❤❤❤ መልሳቹ ልብን ያጠግባል❤❤❤
@SamSam-hv7yj
@SamSam-hv7yj 7 ай бұрын
በውነት ብዙ ትምህርት ነው ያገኘንበት ❤❤❤ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@mekedesteka7439
@mekedesteka7439 7 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@almaz7677
@almaz7677 7 ай бұрын
❤እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤🌻አሜን🌻 አሜን 🌻አሜን 🌻አሜን🌻 አሜን🌻 አሜን 🌻አሜን 🌻አሜን 🌻አሜን🌻 አሜን 🌻አሜን🌻 አሜን🌻 አሜን🌻
@achutube1688
@achutube1688 7 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልንንን
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ቀዳሚ ፀጋ በርታልን ወንድማችን ከይቅርታ መመለስ የሚቻል ከሆነ ብዙ ጊዜ ሚዲያ ላይ የሚያነታርከን መንፈሳዊ የሆኑ ሰዎች ምዕመናንም ሆኑ መምህራን እንዲሁም ዲ/ን በሰርጋቸው ወቅት ሚስቶች በተክሊልም በቁርባንም ከተሞሸሩ በኋላ በቬሎ ጥፍር ቀለም ተቀብተው ወይም የሚተከል ጠፍር ተክለው አጠቃላይ የሴት መዋቢያዎችን ፀጉርም አርቴ ቀጥለው የምናየው ልክ ነው ወይ?
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
በተረፈ ግን በጣም በርቱልን በልማድና ክርስትና በደንብ መሰራት አለበት በጉጉትና በደስታ ነው የምንጠብቃቹ❤
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 7 ай бұрын
ጥሩ ጥያቄ ነው ከትናት በፊት ኢቲ አርት ላይ ተመልሷል መልሱ አንች የጠየቅሽው አይፈቀድም እኛ ስጋዊ ፉላጎት ስለሚያሸንፈን ማስተዋል ስለተሳነን ነው ❤
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህሮቻችን እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን የአገልግሎት ዘመናቹ ይባርክልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
@Abel377
@Abel377 7 ай бұрын
እንጀራ ላይ ልጅን ማስተኛት የማይጠቅም ባሕል ነው። ይልቁንም ለእንጀራ ክብር አለመስጠት ሁሉ ይመስለኛል። ልጅ በእንጀራ ስለተኛ ባለሀብት አይሆንም። በተረፈ ሌላው ቆንጆ ነው በርቱ።
@kisuhishs90
@kisuhishs90 Ай бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን እኔ በጣም የሚረብሽኝ ነገር ላካፍላቹ መመለስ የሚቻል ከሆነ ቸላ ኣትበሉኝ ከመጀመርያ ስጀምር እናት እና ኣባቴ ሃይማኖት የላቸውም ማለትም ኣባቴ ካቶሊክ እናቴ ኦርቶዶክስ ናት ኣሁን ኣባቴም እናቴም ምንም ቃል ኪዳን የላቸውም ቤተ ክርስቲያን ኣይፈቀድላቸውም እኛ ልጆች ግን የተጠመቅነው ካቶሊክ ነው እኔ ከኣያቴ ከእናቴ ቤተሰብ ጋ ስላደግኩ በኦርቶዶክስ ቤቴ ክርስቲያን እየሄድኩ ቅዳስ እየሰማው ፆምምከእነሱ ጋ እየፆምኩ ነው ያደኩት ከዛ ስደት ስወጣ ስብከት መስማት ጀመርኩ ስብከቱም መዝሙርም መንፈሳዊ ነገር የሚማረውም የሚሰማውም የኦርቶዶክስ ነው እኔ ኣሁን ካቶሊክ ሃይማኖት ኣይመስለኝም እና ደሞ እግዚአብሔር ብፈቅድ ሃገሬ ገብቼ እንደዲስ እጠመቃለው ብየ ኣስባለው በስደት ኣገር ኣንድ ልጅ ተዋዊቄ የትዳር ኣጋር ይሆነኛል ብየ እሱ ደሞ ካቶሊክ ነው ኦርቶዶክስ ኣይወድም ኣሁን እኔ ኦርቶዶክስ እሆናለው ስለው ኣበደ ኣልፈልግም ኣለ እኔ የእናት እና ኣባቴን ሂወት መድገም ኣልፈልግም እባካቹ ለወላጆቼም ለኔም ምክር ለግሱኝ ግራ ገባኝ🙏🤲
@user-ni7zy5dl5w
@user-ni7zy5dl5w 7 ай бұрын
እየተማርንበት ያለውን መንፈሳዊ ትምህርት ቀጥሉበት። እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት:ያሰማልን:ረጅምእድሜ:ይስጣችሁ:ለቤቱአዲስነኝ:ግን1ወር ውስጥ:ብዙተምሬአለሁ:መምርዬ:አደራ:በፀሎትአስበኝ:ወደተኪዳንነኝ:በስደት:እየተገላታሁነው:ላይሞላ😢😢😢
@CetyCety-fs4vu
@CetyCety-fs4vu 4 ай бұрын
በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን
@Selamselam-tp4vq
@Selamselam-tp4vq 13 күн бұрын
Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 7 ай бұрын
በእውነት ለሁላታችሁም ቃለህይወት ያሰማል ን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን አሜን
@user-je1oh6xt9y
@user-je1oh6xt9y 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ገረ እዚ ሆን ብለው ነው ሚረጩት DUBAI በተሌ ሠረት አርገውታል መርጨት
@Eyo...user-vt7em8io2e
@Eyo...user-vt7em8io2e 7 ай бұрын
በእውነት መምህራችን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን ርስቱን መንግሥቱን ያውርስልን አሜን ወንድማችን ዘማሪ ቀዳሜ ጸጋ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን በርታልን እኛም እየተማርን የማናውቃቸውን እያወቅን ነው ብሎም በልማድ የያዝናቸው ነገር ግን ጎጅ ሁነው ስለአገኘናቸው እንድንጥል ስለረዳችሁን እናመሰግናለን ዋጋችሁ ቸሩ መድኃኒዓለም ይክፈላችሁ አሜን እኔ ጥያቄያን ሳቀርብ በልዑል እግዚአብሔር ስም በትህትና ነው የእኔ ጥያቄ ወንድሜ በመተት ወይንም በድግምት ተይዟል ታዲያ ቤተ ሰቡ ለሁለት ተከፍሏል ግመሹ ብር ከፍለን እናስፈታው ይላል የተጠየቀው ዋጋም እነሱ ባሳሰሩበት እጥፍ ነው ነገር ግን የገንዘቡ ብዛት ሳይሆን የግማሹ ቤተ ሰብ አቋም ብር ከፍሎ ማስፈታት ኃጢአት ነው እሚል ነው ። እባካችሁ አሁን ለልጁ እሚጠቅመውን እና ከእግዚአብሔር መንገድ እማይለየውን መፍትሄ ንገሩን እባካችሁ ባጭር ጊዜ መልሱልን ? #ብር_ከፍሎ_ማስፈታቱ_ኃጢአት_ይሆንን ?
@selamselam8139
@selamselam8139 4 ай бұрын
ለምን አይፆምሞ አይሰግድም የእግዚአብሔር ማዳን በነፃ እያለ ? የመምህር ተስፋየ አበራን ገጠመኞችን አዳምጭ ለወንድምሽ መፍትሄ ታገኛለሽ ሲስ እንጅ በጭራሽ ገንዘብ ከፍቶ እንዳያስፈታ ንስሀ ይግባ ይፁም ይስገድ ቅዱስ ቁርባን ይውሰድ ቅባ ቅዱስ ይቀባ 🙏
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ። እኔ በግሌ በጣም እየተጠቀምኩበት ነው ቀጥልበት ቀዳሜ ጸጋ ወንድማችን መምህራችን ❤🎉
@meronkidane8661
@meronkidane8661 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል መምህር ቄደር ጥምቀት ለምን ለምን ያስፈልጋል
@user-lo5yb4vn3x
@user-lo5yb4vn3x 5 ай бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን መምሕር እና ዲያቆን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@user-te3dr8ki6y
@user-te3dr8ki6y 7 ай бұрын
ቃል ሂወት ቃል በረከት ያሰማልን መምህሮቻችን🤲
@user-kw6in5ns5h
@user-kw6in5ns5h 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር እድሁም ወድማችን ፀጋ በረከቱን ያድላችሁ ግሩም ነዉ በርቱል
@tigistwondimagegn6371
@tigistwondimagegn6371 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ትምህርት እድታስተምሩ የፈቀደላቸው እጅግ ብዙ ነገርን እየተማርን ነው በተለይ ውጭ አገር ለምንንኖር ቀጥሉበት መድኃኒዓለም ፍጥረቹን በእናንተ ውስጥ ሆኖ እያስተማረ ነው ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 7 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር!!!
@alemneshhadi5315
@alemneshhadi5315 4 ай бұрын
Egezyabhir yebarkachew kale Hiwet yasemalen
@user-ft5yi9zz4y
@user-ft5yi9zz4y 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
በዚህ አጋጣሚ መምህር የኔ ልጅ በልደት ቀኗ ትቆርባለች ብለው ስለነገሩን ከልብ እናመሰግናለን ኢሄን ሌሎቻችንም ቆም ብለን አስበንት እንድናደርግ ስለሚረዳ በጥበብና በሞገስ ትደግሎት❤ ቲክቶክ ግን የራሳቹ ቢኖርና እናንተው እዛም ብታስተላልፉ በጣም ጥሩ ነበር ሌሎች ጥያቄዎችንም ለማየት ስለሚረዳ❤️🙏
@meronabebe9655
@meronabebe9655 7 ай бұрын
Enem betam new yetegeremekut men ayenet mebareke new bedeme betsega yetebekachehu❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
@@meronabebe9655 እንዴት ደስ እንደሚል በዚህ መቅናት መንፈሳዊ ቅናት ነው እኛም እንድንተገብረው መድኃኔዓለም ይርዳን
@mimokh9491
@mimokh9491 7 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ብዝዝዝት ያድርግላችሁ
@fdg761
@fdg761 3 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልኝ ዘመናቹ ይባረክ❤❤❤
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት አግቻለሁ ✝️✝️✝️
@user-qu8cw9cy4n
@user-qu8cw9cy4n Ай бұрын
Amen.3kalywet.yasemaln.xega.yabzln.eigzhbr.bledtu.kan.lelwn.amelko.teto.segana.demn.mewesd.melkam.new.bertu.hayl.yestchw
@fggh6526
@fggh6526 3 ай бұрын
በእዉነቱ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@uaeuae9553
@uaeuae9553 3 ай бұрын
አሜን፫በኡነት መምህራችንቃለሒወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@genet-jy7nf
@genet-jy7nf 2 ай бұрын
ቃልዮትን ያሰማልን መምህር🙏🥰 የኔ ጥያቄ አንድ ልጅ ክርስትና ከአነሳዉ ቃጣይ የሚወለዱ ልጆች በሙሉ እኔ ከኔሌላ ልያነሳ አይችልም አሉኝ ቤተሰብ ማሌቴ ወንድም ኦነ ይሄ ምንትላላቹ ይቅርታ ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል🥰
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 7 ай бұрын
Amen Amen Amen kale hiwotn yesemaln🤲🤲🤲🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-rm7nd6nd7s
@user-rm7nd6nd7s 3 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የምል ት/ቲ ነው ጸጋውን ያብዛላቹ እግዚአብሔር አምላክ👏👏👏
@wudeayano8662
@wudeayano8662 2 ай бұрын
በታም ደስ የሚል ትምህርት ነው ለካ ማዳመት የሚያስተላን ያልሆነነገር እያስተማሩንነው ይሄ እኮ እያዳመትኩት ሲያልቅ ከመቼው አልቀ ነው የምለው ይሄ ምግብ ነው እንጂ ትምህርት አይደለም እድሜዎት ያብዛልን መምህር ምትኩ
@almaztsfaye9889
@almaztsfaye9889 7 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ጥያቄነበር እኔ ተወልጀ ባደኩበት ክርስትና ከተነሳን በሆላ ክርስትና እናቶቻችን የቡሄ ባእል ዳቦና ልብስ ይዘውልን ይመጣሉ በአመት አንድ ግዚ ብቻ ለዛውም እስከ ሶስት አመት ድር ከዛውጭ ለራሱ አናቀቸውም ስናገብ ጠይቀው ሞሰብ ይዘው ይመጣሉ ይህ ነገር ትክክል ነው ግን ሲጀመር አይጠይቁና እኛም አናቃቸው ግንኙነታችን የተራራቀነው
@Kami-nq8my
@Kami-nq8my 5 ай бұрын
ልክ ነሽ እኔም እንዳንቺው ነኝ አላውቃትም ሁላ የክርስትና እናቴን
@merrydese4889
@merrydese4889 3 ай бұрын
Kale hiwot yasemalen🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Mihiret855
@Mihiret855 7 ай бұрын
Please መልሱልኝ መምህር ከሰሞኑ እግዚያብሄር ረድቶኝ ለንሰሀ በቅቼ ነበር እናም ቀኖናዬን ጨርሼም ነበር ።አሁን ልጠይቅ የፈለኩት ከሀጽያቴ አንዱ የነበረዉ በሀዠይማኖት ከማይመስለኝ ከአህዛብ ጋር ጾታዊ ግንኙነት ነበረኝ እሱንም ተጸጽቼበት ንስሀ ገባሁ እናም ለዚህ ሀጽያት ደግሞ ቄደር ጥምቀት እንደሚያስፈልግ ሰምቼ ነበር የኔ ንሰሀ አባት ግን ቀኖናዬን ከጨረስኩ በኋላ የሚካኤል እለት ቤት መተዉ ድርሳን ደግመዉ ጸበል እረጭተዉነኝ በቃሽ አሉኝ።ስጠይቃቸዉ አንቺ በንሰሀ ስላጠብሽዉ ቄደር አያስፈልግሽም አሉኝ። ይሄ ነገር እንዴት ታዩታላችሁ? እኔ ያጎደልኩት ነገር ያለ እየመሰለኝ ልቤ አላርፍ አለኝ እባካችሁ መልሱልኝ መምህር። እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@selinadressmaker
@selinadressmaker 7 ай бұрын
እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
@kasechkasech6651
@kasechkasech6651 7 ай бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ዘማሪ ቀዳሚፀጋ በጣም ነዉ የምወድህን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልክ ልጆችህ ይባርክልህ 🙏🙏🙏
@user-uf8eu3lp5v
@user-uf8eu3lp5v 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ ይህ ፖሮግራማችሁ ለብዙ ወጣት የት ሂደን እጠይቅ ይሎ ለሚጨነቅ ትልቅ መፍትሄ ነዉ በርቱ ❤❤❤
@user-tv7df8vv9t
@user-tv7df8vv9t 3 ай бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችዉ🎉🎉🎉🎉
@ermiasbirhanu7005
@ermiasbirhanu7005 7 ай бұрын
kale hiwot yasemaln 🥰🥰🥰
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያሠማልን
@meriyosef5639
@meriyosef5639 7 ай бұрын
Qalehiwet yasemaln
@user-yw7su9zj6c
@user-yw7su9zj6c 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችኹ❤❤❤
@user-tg9mp8zx5f
@user-tg9mp8zx5f 6 ай бұрын
ቃል ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ በህይወት ይጠብቅልን መምህሮቻችን
@meazatefra6336
@meazatefra6336 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን
@MaMa-zr1ry
@MaMa-zr1ry 3 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!!
@user-nl2fs2cc2l
@user-nl2fs2cc2l 5 ай бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን
@TigisttLakew
@TigisttLakew 7 ай бұрын
Kale hiwet yasemalin
@brhanabi3755
@brhanabi3755 7 ай бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን
@user-hu2qc2fx3r
@user-hu2qc2fx3r 7 ай бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁልን መምህር ዲ/ን
@Ethio-kitchen
@Ethio-kitchen 7 ай бұрын
Kale hiywet yasemaln betam hywet yehone timihirt new emtastelalfut
@user-sp7rp6nr7h
@user-sp7rp6nr7h 7 ай бұрын
ቃል ሕይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያጠበቅል በእውነት በሰምንው ቃል የ30&60የምንፋርቀት ያድርልን
@user-jv6ki6ht6q
@user-jv6ki6ht6q 7 ай бұрын
ቃለ ህየወት ያሰማሌን መህር እድሜና ጤና ይሰጠወት❤
@user-wb8ib7xv8j
@user-wb8ib7xv8j 7 ай бұрын
ቃለ ሒወትን ያሠማልኔ❤
@bekiman7358
@bekiman7358 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥያቄ ነበረኝ ወጣት የፋትወት መንፈስን እንዴት መቋቋም ይቻላል 2 የሌላ እምነት ምግብ መብላት ላይ በራሳችን እምነት ባርከን ብንበላው ችግር የለው ሚበባል ሀሳብ ስላለ ነው 3 ሰንበት ትምህርት ቤት አገል ጋይ ሆነን አገልግሎት እያልን ላንሳለም ሁላ እንችላለን ማለት ቤቱውስጥ ያለን መስሎን የጠፍን ሰዎች አለን ቢመልሱልኝ
@HappyEagle-xo4bh
@HappyEagle-xo4bh 3 ай бұрын
ቃለህይዎት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆዩልን
@tiztafantaw6478
@tiztafantaw6478 7 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
@genitmasersaha3632
@genitmasersaha3632 5 ай бұрын
ዊ በጣም እርፍ ነው መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤
@user-gz7sz2qi4y
@user-gz7sz2qi4y 3 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ውዴ መምህራችን በድሜ በፀጋ ያኑርልን ክብርን ያድልልን የኔ ጥያቄ የቆረበች ወጣት ሴት የቆረበ ወንድ ማግባት ነው ያለባት ወይስ በጋቢቻቸው ቀን አብረው ይቆርባሉ በቂ ነው ??? ❤❤🎉🎉ለምለም እባላለው ብዙ ጊዜ ስማቹ አስተካክላቹ አስቀምጡ ስላላቹ ነው መልካም ሳምት የተዋሕዶ ልጆች ሁላቹም በክርስቶስ ፍቅር እወዳቹአለው!!!
@makdessming8187
@makdessming8187 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ምመሕር 🙏
@meazagenet4428
@meazagenet4428 6 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን🙏🙏🙏
@CetyCety-fs4vu
@CetyCety-fs4vu 4 ай бұрын
ሰላም የክርሰቶሰ ሰላም ይብዛላቹህ ወንድሞቸ እግአብሔር ይባርክላቹህ
@haimanotbelete4943
@haimanotbelete4943 6 ай бұрын
እናመሰግናለን : በርቱ
@mesiaw8299
@mesiaw8299 4 ай бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ❤❤ yiketelilen
@EtsubSraw
@EtsubSraw 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ የኔ ጥያቄ ባለትዳሮች ለቃላቱ ይቅርታ ከተራክቦ በሗላ ለ3ቀን ወደ ቤተክርስቲያን እንደበባይገባ ተምረናል ግን ፀበል እና እምነትስ መንካት ይቻላል ።
@fisehaberhe3055
@fisehaberhe3055 7 ай бұрын
Kalehewitin yasemaln
@slamslam4473
@slamslam4473 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ደስየምል ትምህርት ነዉ
@sarahalia7921
@sarahalia7921 6 ай бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን በእዉነት፣በረከታችሁ ይደርብን
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን
@melketsadikkhan2224
@melketsadikkhan2224 7 ай бұрын
ጥሩ የሐሳብ እና የአባቶችን ክርስትያኖች ትውፊት እና ሚስጥራዊ ትርጉማ ለመረዳት ይረዳናል❤❤❤ ተባረኩልን
@saruyenatuwa3247
@saruyenatuwa3247 7 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን በጣም በጉጉት እምጠብቀው ፕሮግራም ነው እግዚአብሔር ያበርታችኹ በርቱልን
@HannaHelwa
@HannaHelwa 7 ай бұрын
Amen kale hiwot yasemaln
Survival Skills: Amazing Basket for Extreme Conditions. #survival #camping #bushcraft #lifehacks
00:26
Sergio Outdoors
Рет қаралды 83 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 32 МЛН
35M Subscriber Moment Almost Here🎉❤️ Supported by Korean creators🇰🇷🤝🇯🇵
00:32
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 83 МЛН