ለ3 ቀን ለ40 ቀን እያሉ ዳዕዋ መውጣት ይቻላልን? እና ሌሎች የፈታዋ ጥያቄና መልሶች በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || ለጥያቄዎ || Sunnah Multimedia

  Рет қаралды 162,505

Sunnah Multimedia

Sunnah Multimedia

4 жыл бұрын

ይገናኙን!
_____________________
KZfaq:- / sunnahmultimedia
Telegram:- telegram.me/SunnahMultimedia
Facebook:- Sunnah Multimedia

“ጉዟችንን ከስንቅ ጋር!”
•ሱና መልቲሚዲያ•

Пікірлер: 317
@peaceandpeaceful4538
@peaceandpeaceful4538 4 жыл бұрын
ኡስታዛችን ሼኽ ሙሐመድ ሐሚዲን ... አሏህ ይጠብቅህ ፣ አሏህ ይጨምርልህ ፣ አሏህ ዕሜህን ያርዝመው ፣ ...
@user-hq7iz9yx5h
@user-hq7iz9yx5h 4 жыл бұрын
ደምርኝ ማር
@sositt4090
@sositt4090 5 ай бұрын
ሰልካቸው አለ
@user-tm9oq6ne4d
@user-tm9oq6ne4d 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@fafinegnyehaikwa5933
@fafinegnyehaikwa5933 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍ እንደዉ ኡዝታዞቻችን አላህ አፊያ ይስጣችሁ ወላሒ ምነዉ እንደዚህ ፐያሉ ኡዝታዞች በገጠሩ ክፍል ደአዋ ቢሰጡልን አልሀምዱሊላሒ እኔ አረብ ሀገር ነዉ ስለዲኔ በደንብ ያወኩት
@user-fs1mq6mf4p
@user-fs1mq6mf4p 4 жыл бұрын
ትክክልእህት ወደወሎ ደአዉቢሰጡጥሩነበር
@user-or6bk8cj9x
@user-or6bk8cj9x 4 ай бұрын
ወላሂ አወእኔ እራሱ ምኞቴ ነበር ​@@user-fs1mq6mf4p
@yusufatugar7812
@yusufatugar7812 2 жыл бұрын
አቦ እኚህን አሊም እድሜያቸውን አላህ ያርዝምልን እኛንም የሚሉትነም በተገቢ ሁኔታ የምንረዳው አላህ ያድርገን
@FufuFufu-wg4cp
@FufuFufu-wg4cp Ай бұрын
ነኝ ዚና
@abdulmalikadem7794
@abdulmalikadem7794 2 жыл бұрын
ሼኽ ለሰጡት ፈትዋ ጀዘኩም አላህ ኸይረን አላህ እድሜዎትን ከመልካም ስራ ጋር ያርዝምልን ። ነገር ግን በሰጡት ፈትዋ የታዘብኩት ነገር ፦ ሀቅን ፍንትው አድርጎ ከማብራራት ወደ ኋላ ማለትን ነው ። ለምን እንደሆነ አለገባኝ። ለምሳሌ ፦ 1, መውሊድ ቢድዓ መሆኑን ካረጋገጣችሁና ደጋፊ እንዳልሆናችሁ ከገለፃችሁ በኋላ ተመልሳችሁ አክባሪዎችን እንደ ማትነቅፉና ቢያከብሩም ብዙም ችግር እንደሌለው ነገር አድርጋቹ ለማንፀባረቅ ሞከራቹ ። ሁሉም ቢደዓ ጥመት ከሆነ ፤መውሊድ ደሞ ቢደዓ ከሆነ ስለዚህ መውሊድ ጥመት ነው ማለት ነው ።ታዲያ ሰዎችን ከጥመት ማስጠንቀቅ ሲገባዎት አዘናግተዎት አለፋ። 2, ስለ ለ3 እና ለ40 ቀን መውጣት ስትጠየቁ የተብሊጎችን አዲስ ያመጡት የደዕዋ ፕሮግራም መሆኑንም ታውቃላቹ ። ትላልቅ ዑለማዎችም ብይኑ ምን እደሆነ አብራርተዋል እርግጠኛ ነኝ እርሶም ያውቃሉ ግን ስትጠየቁ የሰውን ቀልብ ላለመስበር ይመስለኛ አለባብሳቹት አለፋቹ ። በመጨረሻ፦ ሸይኻችን አደራ አደራ አደራ ሀቅን በሀቅነቱ አላህ ባሳወቃቹ ያህል ፍንትው አድርጋቹ አስተላልፋ መቀበል አለመቀበል የአባቱ ነው።ጊዚያዊ ወቀሳን አትፍሩ የወቀሳችሁ ተመልሶ ያወድሳቹሃል። ከተዳፈርኩኝ አፍወን ስለምወዳቹ ነው።
@user-yi6sp9mu3e
@user-yi6sp9mu3e 5 ай бұрын
Tad ante ftwa sta gahil
@tube8696
@tube8696 4 жыл бұрын
ጀዛኩምአላህ ኸይር አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ሼኻችን አሚን
@user-jj1oq4op1m
@user-jj1oq4op1m 4 жыл бұрын
የጠያቂው ድምፅ በጣም ገልፅ እዲሆን ማይኩን ትንሽ ራቅ አርገው የልጆች ድምፅ መቀነስ ከተቻለ ጀርቡ ሽኩረን ለኩም
@user-ri4jv4gz7n
@user-ri4jv4gz7n 3 ай бұрын
ሰለላሁ አለሂ ወሰለም❤❤ሰለላሁ አለሂ ወሰለም❤❤ሰለላሁ አለሂ ወሰለም❤❤ሰለላሁ አለሂ ወሰለም❤❤ሰለላሁ አለሂ ወሰለም❤❤ሰለላሁ አለሂ ወሰለም❤❤ሰለላሁ አለሂ ወሰለም❤❤ሰለላሁ አለሂ ወሰለም❤❤ሰለላሁ አለሂ ወሰለም❤❤ሰለላሁ አለሂ ወሰለም❤❤ጀዛኩምሏህኸይረን
@user-qr2cz4rb8c
@user-qr2cz4rb8c 4 жыл бұрын
ጀዛኩመላህ ኽይር ሸሁና. እድሜ ጤና ይስጠወ. ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቀወት
@kameelasaeed3809
@kameelasaeed3809 4 жыл бұрын
ጀዛኪላኸይረን ኡስታዛችን አላህኸይርስራህንይቀበልህ እርሜህን እረዘምያርግልን ያረብ አሚን
@user-lz4bl3nm8n
@user-lz4bl3nm8n 4 жыл бұрын
አሏኋአክበር ኡሥታዙና ጄዛክ አሏሁ ኽይርን የኛ ጀግና
@rahmaabdu9876
@rahmaabdu9876 2 жыл бұрын
May Allah bless you greatly. We are very grateful to have you.
@fatumaseid57
@fatumaseid57 4 жыл бұрын
ያሸይኸ ወላሂ ለአላህ ብየ እወደዎታለሁ አለህ ይጠብቀዎት
@ivbivb7557
@ivbivb7557 4 жыл бұрын
መሸለህ መሸለህ አለህ ይጨምርሎት እኛም ሰምታን ያምንጠቃም ያርጋን
@user-zk8xd6ju2c
@user-zk8xd6ju2c 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቆት ሼሀችን ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካት
@user-kz1tg5nq9e
@user-kz1tg5nq9e 3 жыл бұрын
አላኽ በዱንያም ባሄራም ያስደስታቹ ያሼኽ
@user-mg5ru7il8g
@user-mg5ru7il8g 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ አሊሞቻችን
@haleematsayed9157
@haleematsayed9157 4 жыл бұрын
መሻአላህ ውድ የተከበሩት ሸሀችን አላህ እረጂም እድሜ እና ጤና ይሥጥልን
@user-bu8xb7lz2t
@user-bu8xb7lz2t 5 ай бұрын
ዶክተር እድሜና ጤና አላህ ይስጥዎት
@meki8539
@meki8539 4 жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይረን ሸሀችን አላህ ኸረጅም እድሜና ከሙሉ አፊያ ይስጣቹ አላህ ይጠብቃቹ
@user-sf2eu4gu1w
@user-sf2eu4gu1w 4 жыл бұрын
*ጀዛከላሁ ኽይረን ያሸኽ አላህ ይጠውል አምርክ*
@user-he3sq5yk3l
@user-he3sq5yk3l 4 жыл бұрын
A
@amazeza936
@amazeza936 4 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን አሏህ ይጠብቅልን የኛ ሸኽ ሙሀመድ ሀሚድን
@user-rm4qr2qg4q
@user-rm4qr2qg4q 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ያሸይኽ ጀዛከላህ ኸይር ወላ ሥለመዉሊድ የተናገራችሁት ሀቂቃ በጣም ደሥ አሥብሎኛል እንደዚህ እዉነትን ተናግሮ ከመሸበት ማደር አላህ ይጠብቃችሁ
@yaseenumar389
@yaseenumar389 3 жыл бұрын
جزاك لله خير ياشيخ محمد احميدن والله اني احبك في لله الهم بارك لنا في عمره ورزقهم الصحة والعافية يارب العالمين اللهم صل وسلم وبارك علي محمد وعلى اله وصحبه اجمعين
@galscience6269
@galscience6269 4 жыл бұрын
Mashallah jezakumullah kheyr allah yhfezachu shekh mahamd hamdin
@zeharaali8035
@zeharaali8035 4 жыл бұрын
ሀያት ይሥጥልን ኡሥታዛችን ጀዛአኩም ላሄይር
@user-nd4jp1sb5h
@user-nd4jp1sb5h 2 ай бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ዑስታዛችን
@SeidAmanu
@SeidAmanu 3 ай бұрын
አላህ እርሜያቸውን ያሥረዝምልን
@saadasaadi7885
@saadasaadi7885 4 жыл бұрын
ጀዛአካአላህ ኡሥታዛችን እንወዶታለን
@myloveumi8095
@myloveumi8095 4 жыл бұрын
Jezak Allah heyren Allah ytebkachihu
@nonee1420
@nonee1420 4 жыл бұрын
ጀዛኩምላ ኸይር ኡሥታዞቻችንን አላህ ይጠብቅልን
@NanoUruma
@NanoUruma 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Basher-gb8je
@Basher-gb8je 3 ай бұрын
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወስታዜ በሰማነውእምንጠቀምያረገንያረብ እናተንም መጨረሻቺሁንየኛንም አላህያሳምርልንወስታዜ
@zbebozenab9586
@zbebozenab9586 2 жыл бұрын
አላህ ሀያቶትን ያቆይልን ጀዛክ.... የኡስታዝን ፎቶ ግን ባትጠቀሙ ረሱል ሰለላ አልይ ወሰለም የቂያማቀን ቅጣት ሚበዛባቸው ፎቶ አንሺ እና ቀራጮች ናቸው ብለዋል የነሱን ፎቶ ካየን ከነሱ ምን እንማራለን ፎቶ ሀራም ነው ስንል ኡስታዝም እያረጉ ነው ይላሉ ስማቸውን ብቻ ከተፃፈ በቂ ነው
@user-nu2vm3gl8c
@user-nu2vm3gl8c 4 жыл бұрын
ጀዛከላሁም ህይርውስታዝወቻችን
@jamiilahusen3494
@jamiilahusen3494 4 жыл бұрын
Jezakumullahu keyran sheeka keenya jaallatamaaf kabajamoo😍😍😍😍😍
@user-pp7ne7ib2x
@user-pp7ne7ib2x 4 жыл бұрын
Watch "አላሁአክበር. በሀገራችን 34. ,ሰወች ከመፅሀፍቅዱስ ቁዱስቁርአንይበልጣልብለው ወደእስልምና ገቡ" on KZfaq kzfaq.info/get/bejne/i86AmpaWtbi6aKM.html
@user-bi2nr8hl1d
@user-bi2nr8hl1d 4 жыл бұрын
ማሻአላህ
@user-pp7ne7ib2x
@user-pp7ne7ib2x 4 жыл бұрын
@@user-bi2nr8hl1d ጉራበል ማሜ ወደፊዳክቤተሰብ
@user-qy7fv4lf1m
@user-qy7fv4lf1m 4 жыл бұрын
አላሁአክበረ
@user-cs5jq2mv9l
@user-cs5jq2mv9l 4 жыл бұрын
@@user-bi2nr8hl1d አላሁ አክበር
@samsongredsh284
@samsongredsh284 4 жыл бұрын
ማሻአሌላህ
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 4 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኽይርን ያሽኽ
@createhawaarega8739
@createhawaarega8739 4 жыл бұрын
ጀዘከላህይርንኡስታዞቻችን አላህይጠውልእምርክ
@user-jh4hf7hv5o
@user-jh4hf7hv5o 4 жыл бұрын
ጀዛሁም አላህ ኸይርን ኡስታዝ እድሜነ ጤና ይስጥልን
@zednanyyerasulwadjimoni81
@zednanyyerasulwadjimoni81 4 жыл бұрын
Allah yitbqachuh ustazoch yarbi
@user-xp6wp6fc6h
@user-xp6wp6fc6h 2 жыл бұрын
جزاكم الله خير🍀
@djgd8626
@djgd8626 4 жыл бұрын
ጀዛኳላህ ኸይረን ኡስታዝ
@user-mc7qq5gd1c
@user-mc7qq5gd1c 2 ай бұрын
ጃዘከለህ ኡስታዜ
@FatmaFatma-ky1xz
@FatmaFatma-ky1xz 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ከይር ኡስታዝ
@user-js2zy8dg7p
@user-js2zy8dg7p 2 жыл бұрын
جزاك الله خيرا أستاذه
@smerayimam837
@smerayimam837 4 жыл бұрын
ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ጀዛ ያሸህ ና አላህ ይጨምርለዋት ያረብ
@AbdelaabdoAbdela
@AbdelaabdoAbdela 4 ай бұрын
Jazakallah barkallah
@onelove809
@onelove809 4 жыл бұрын
JzakumAllha yashek
@user-ov7jt7rj2w
@user-ov7jt7rj2w 4 жыл бұрын
አለህ ይጠብቃችህ ኢንሻ አለህ
@ahimefnaziif990
@ahimefnaziif990 4 жыл бұрын
አላሕይጨምር ላችሑ እኛንም ላገራችንያብቃን
@ayesharayan7439
@ayesharayan7439 4 жыл бұрын
Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiinyrb
@rabbiirhamhumakamarabbayan7246
@rabbiirhamhumakamarabbayan7246 2 жыл бұрын
Walaikum assalam waramtullahi wabarakatuh Sallallahu alahi wasallam Jazakum allah khair ustaz
@walisatsultan3171
@walisatsultan3171 4 жыл бұрын
ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩሙላሁ ከይር የሼክ አላህ የህፈዝኩም ያረብ
@nagatahmed7840
@nagatahmed7840 2 жыл бұрын
እድሜ።ይርዘም።ያርብብብብ
@user-mg2wr4bi8b
@user-mg2wr4bi8b 4 жыл бұрын
ማሻአ አላህሸይኹናጀዛኩምአላህኸይርአላህይጠብቃችሁ
@zuzutube5271
@zuzutube5271 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር ሼይኸና
@user-ir4oz1zf4h
@user-ir4oz1zf4h 4 жыл бұрын
Ebakachihu Esiki yenezihn merte Alime Ezustaz kutrachiwu yalachihu yajemea fetehua nebery lemeteyek felegi newu jazah Allah hiyer weselame walikume werahmutu welahi webereketu
@user-gs7ni5kb6l48
@user-gs7ni5kb6l48 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር ያሸህ አላህ ይጠውል አምረክ
@kedirdilgeba5662
@kedirdilgeba5662 4 жыл бұрын
አለህ።ዩጠቢቅ ኡስተዝ
@ibrostube3488
@ibrostube3488 4 жыл бұрын
jazakallahu keyran dimts gin tirit ayilim video tinish bitastekakilu
@FufuFufu-wg4cp
@FufuFufu-wg4cp Ай бұрын
የለምም ተራውው ቀኑ መሀኖኖ ተብሎ እእየተሰደበ አይሆንም ወጣት አለቀእዴይህንያሀል የተሠጠኝን ሳላውቅ ቀረብብብኝ ዝም አለለ
@anwarmohammedyimam7334
@anwarmohammedyimam7334 4 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏሕ ሸይኸነል ጀሊል
@maymunacoce9559
@maymunacoce9559 4 жыл бұрын
Masha alahe usetaz alahe yichmerlot
@jamjam5308
@jamjam5308 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ የሼኽ መሀመድ ሀሚድ
@saiednureah6713
@saiednureah6713 4 жыл бұрын
jezakum Alahukeir macha Alah
@jahfarmohd7209
@jahfarmohd7209 4 жыл бұрын
jezakumullah Shekuna
@ruqiiyaaahmed2310
@ruqiiyaaahmed2310 2 жыл бұрын
As.wr.wb ustaza.kena.kabajamoo.jalatamoo.jazakalawu.keeraan.mashaa llaa
@Hasentube19
@Hasentube19 4 жыл бұрын
Mashealh silyahut das bilognal allh eragim edma
@user-ol7id1jv1o
@user-ol7id1jv1o 4 жыл бұрын
ጄዛኩም ኣላህ ሀየር ባረክላሁ ፊኩም
@sbrnmedia4525
@sbrnmedia4525 4 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ያ ሼይክ
@hanane4204
@hanane4204 4 жыл бұрын
Jezakellahe kyree
@sacadamohammed828
@sacadamohammed828 4 жыл бұрын
W wr wbr,jazaakumullaahu kheyran
@sofiasofi7347
@sofiasofi7347 4 жыл бұрын
ኡስታዜ. አላህ. በእዝነቱ. ይጠብቃቹህህህህ ለአላህ. ብዮ. እወድቹሀለሁ
@worldwidechemistry.8651
@worldwidechemistry.8651 4 жыл бұрын
setoch kifel weyem hetsanatoch lemendenew minchachut hadimoch zim masbal alebachem! wellahu allem. mashallah sheh ewedotalew le allah beye!
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛኩሙላህ ኸይር አላህ ይጠብቃችሁ
@user-ef8qp8iq3c
@user-ef8qp8iq3c 2 жыл бұрын
جزاكم الله خير
@amudtube5301
@amudtube5301 4 жыл бұрын
الله يحفظك فضلة الشيخ شيخنا
@alhaalha4468
@alhaalha4468 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር ያ ኡስታዝ
@kasemhussain4611
@kasemhussain4611 2 жыл бұрын
ኣላህይጠበቀወት
@llhd9816
@llhd9816 4 жыл бұрын
ጀዛኩምሏሁኸይረን ውስታዝና
@user-ow5vk6lz3d
@user-ow5vk6lz3d 4 жыл бұрын
jezakumlaw keyren
@laelamusa1277
@laelamusa1277 4 жыл бұрын
አለህ ይጠብቃቹህ
@amenhha1449
@amenhha1449 4 жыл бұрын
Jezaku lah keyr
@hayathahamad164
@hayathahamad164 11 ай бұрын
ሸህአችን አላህእዲሜእና ጤና ይስጣችሁ
@zewditumolla2706
@zewditumolla2706 4 жыл бұрын
masaalahe ausetaze Alheyecmerelwte Alahe kmtefongre yetbeqwte
@kadijajuwhar7104
@kadijajuwhar7104 9 ай бұрын
አልሀምድሊላህ ጄዛኩም አላህ ኸይረን ኡስታዝ ወባረከላህ ፊኩም ማሸአላህ🎉
@user-on8xo6xn4j
@user-on8xo6xn4j 4 жыл бұрын
ሰለላአው አለይ ወሰለም ጀዛአኩም አላህ ከይረን አላህ ይጠብቃችሁ
@rudhgvd1494
@rudhgvd1494 2 жыл бұрын
Jezakumellah hyir
@AsdAsd-lc4pi
@AsdAsd-lc4pi 4 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጠብቃችሁ
@judellahfarisabdellah9648
@judellahfarisabdellah9648 6 ай бұрын
جزيت خيرا يا شيخ الحبيب ❤
@user-us5ht6fe8i
@user-us5ht6fe8i 4 жыл бұрын
ጀዛኩሙላኸይረንኡሥታዝና
@samera1239
@samera1239 6 ай бұрын
Masha allah
@darfetaeliso719
@darfetaeliso719 Жыл бұрын
አለህ እድሜዎትን ያስረዝምልን ።
@user-wy1cu4lh1r
@user-wy1cu4lh1r 11 ай бұрын
ጀዛከላህ ኸዪር የኛ የሙስሊሞ ጀግና
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 3 жыл бұрын
Mashallhe jazakalahyer
@aminayoutubeaminayoutube1124
@aminayoutubeaminayoutube1124 4 жыл бұрын
وعليكوم السلام وراحمته الله وبركاتة حبيبي شيخنا الله يسعدك ويحفظك
@murida4715
@murida4715 2 жыл бұрын
እንተዋወቅ አሚናዬ
@FufuFufu-wg4cp
@FufuFufu-wg4cp Ай бұрын
አየን እነ ቆርጦቀጥል ሁሉም በእጂሽ ነዉ
@semusemu875
@semusemu875 2 жыл бұрын
jazkume allhe heyer
@zeynedarsebo6736
@zeynedarsebo6736 4 жыл бұрын
ጀዘኩም አላህ ኸይራም
@saadabedru7440
@saadabedru7440 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቆት!!!👍👍👍❤
@user-oq5gv8pu6h
@user-oq5gv8pu6h 3 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኽይር ያሽኽ
@zwollotube2927
@zwollotube2927 4 жыл бұрын
Jzk allah heyr she
@AaAa-mo3fx
@AaAa-mo3fx 3 жыл бұрын
ጀዛኩመላኸ ኸይር
@kenzaemohamed6857
@kenzaemohamed6857 4 жыл бұрын
Wow great !!
@hayatali7263
@hayatali7263 2 жыл бұрын
እድሜህይርዘምሸህናእኛንምተጠቃሚያድርገንያረብ
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
የዓለም ፋፃሜ || በዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
1:42:40
Sheikh Mohammed Hamiddin official ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
Рет қаралды 70 М.
የሙስሊሞች ፈተና || በዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
45:44
Sheikh Mohammed Hamiddin official ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
Рет қаралды 41 М.
Oi Oi Oi & E E Ei Meme Looking For a Girlfriend
0:26
Mischief time
Рет қаралды 44 МЛН
Спас пса от гибели🥲
0:52
Следы времени
Рет қаралды 1,5 МЛН
Bed pool 😂 #prank #pool #bed
0:19
SKITS
Рет қаралды 6 МЛН