No video

ለበቀል ብሎ ጩቤ ይዞ መጣ. ለእህቱ ይህ ይገባታል?

  Рет қаралды 155,006

Addis Radar

Addis Radar

Күн бұрын

ለበቀል ብሎ ጩቤ ይዞ መጣ. ለእህቱ ይህ ይገባታል?

Пікірлер: 2 100
@-swtube5575
@-swtube5575 7 ай бұрын
አንተ ግን አንድ ቀን ሰው ይገሉብሀል ለምን አትፈትሽም😢😢😢 ይፈትሽ የምትሉ👍👍👍👍😭
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 7 ай бұрын
በባለፈው አሲድ በተደፋ ግዜ ብዙ ሰው ፈትሽ ብሎት ነበር ግን ኮመንት እያነበበ አይመስለኝም!
@zinazina853
@zinazina853 7 ай бұрын
በቃ ልጁን መጥቀሚያ አረጉት እሱም አይማርም እኛም መክረናል እምብ አለን ሰው እንዳይ ሞት ብቻ አደራ 🙏
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 7 ай бұрын
Yes you should do that!
@mulualem9988
@mulualem9988 7 ай бұрын
👌👌👌👌👌👌👌👌
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 7 ай бұрын
Ebakeh feteseh new magenaget. Alfteshem kalu atagenagachew .
@zamzammohammed9789
@zamzammohammed9789 7 ай бұрын
ማነው ለዚህ ልጅ ህወት የሚሳሳለት😢😢😢😢ወላሂ ኣላህ ይጠብቅህ❤
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 7 ай бұрын
ወላሂ እንዴት እንደምጨነቅለትትት ኡፍፍፍፍፍፍ
@seadaederis3946
@seadaederis3946 7 ай бұрын
አከላቴ ነውየነኮተው። ቢላዋውንስያይ
@user-zu4bi7kq8s
@user-zu4bi7kq8s 7 ай бұрын
ሰራዎቹ ሁሉ መከራ እና ስቃይ የሉብት ናችው
@seh5056
@seh5056 7 ай бұрын
ወላሂ እኔም በጣም ነው ምሳሳለት
@FatimaF-df1st
@FatimaF-df1st 7 ай бұрын
አላህህህህህህህይጠብቅህ
@Uif-ss1wi
@Uif-ss1wi 4 ай бұрын
ማነው እደኔ የሚወዳው ይሄን ልጂ ከጀግንነቱ ጋራ ዋዋ እራስህን ጠብቅ ውድሜ እመቤት ትከተልህ አደኛ ነህ ከምናያቸው ሁሉ❤❤❤❤❤😊
@edenfessehaye2598
@edenfessehaye2598 7 ай бұрын
አንተ ልጅ ከመገናኘትህ በፉት ፈትሻቸው አንተን እየተጠቀሙብህ ነው ፈትሻቸው ፈትሻቸው 10000000 ጊዜ ከአሁን በኻላ ካልፈተሽካቸው አንተም ተባባሪ። ነህ ማለት ነው ፈትሻቸው። ጌታ ይባረክ ለዘልአለም ይኑር ሃለሉያ አሜን። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yemmhiwe3246
@yemmhiwe3246 7 ай бұрын
ሁሉ ግዜ ይፈተሹ ምትብሉ ❤❤❤
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 7 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ❤❤
@mabri6377
@mabri6377 7 ай бұрын
👌👌👍👍👍
@user-rk4nv9fd8l
@user-rk4nv9fd8l 7 ай бұрын
ይፈተሹ ኡኡኡ
@alemhaile625
@alemhaile625 7 ай бұрын
ጋዜጠኛው ጀግነትህን በቃላት መግልፅ አልችልም ግን አባክህ እራስህ እየጠበክ ውንድማለም❤❤
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 7 ай бұрын
ፈትሺ ከግር እከ ራስ እሺ ጨነቀኝ
@user-le4eh2mb7j
@user-le4eh2mb7j 7 ай бұрын
ምድነዉ ጀግንነቱ የደንበኛዉን ማንነት ሳያጣራ የሰዉን ህይወት አደጋላይ እኮነዉ እየጣላ ያለዉ እደት በደንብ ሳያጠና ከሰዉ ቤት ዘዉ ብሎ ገብቶ የሰዉ ቤት ያሳያን. ያመጣዉ ሰዉየ ወንጀለኛ ነዉ አስራ አምስት አመት ታስሮ ያልታረመ አሁን እኮ የእነዚህ ሰወች ህይወት አደጋላይ ነዉ የዛሬዉ ህግ ዝምብሎነዉ አምልጦ ቀጥታ ከእነዚህ ሰወች ቤት ወይልጆቻቸዉን የሆነነገር ቢያረግስ. ሁሌ በስጋት እኮነዉ እሚኖሩት አሁን
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 7 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ❤
@melestesfay5687
@melestesfay5687 7 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነው ግን እንዲህ አይነት ስራ ቢቀርበትስ ሽጉጥ አቀባብሎ መጥቶ ቢሆንስ ?
@user-yj7wb6dv7d
@user-yj7wb6dv7d 7 ай бұрын
ምነዉ፡ይህ፡ሥራ፡ብትተዉ
@user-pz3oj4hs7t
@user-pz3oj4hs7t 5 ай бұрын
ጀግናው ያንተ ህይወት ያሳስባል የሰው ልጅ በረከሰበት ዘመን በሃገራችን ጠንቀቅ በል እራስ እየጠበቅክ ስራ
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 7 ай бұрын
ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍንህ ጀግና ነህ በርታ ጎበዝ ጋዜጠኛ
@NuuraHiwet-gz2vb
@NuuraHiwet-gz2vb 7 ай бұрын
Amen 🙏
@khyriasaleh43
@khyriasaleh43 7 ай бұрын
አንተ ልጀ እራሰህን ጠብቅ ሲቀጠል ሰውቸን ለመበቀል ሲፍልጉ አንተ መክኙያት እያደረጉ አንተን መጠቀሚያ አትሁን ደሞ ቤታቸውን አታሳይባቸው ሌላ ቦታ አገናኛቸው ቤታቸውን አታሳይባቸው ሁሌ በሰቀቀን መኖረ የለባቸውም ለውደፊት የሆነ ካፌ አገናኛቸው ከተገናኙ በሃላ ከቤታቸው ይውሰድት ❤❤❤ይህ ኩመት ከተመቸቹህ ላይክ አድረጉ
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 7 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤❤
@werkiyetefera8035
@werkiyetefera8035 7 ай бұрын
Betikikil 👍👍
@atkletatklet3498
@atkletatklet3498 7 ай бұрын
እኔ ም❤
@user-nf8qc1rq3y
@user-nf8qc1rq3y 7 ай бұрын
ትክክል❤
@user-bz8nn5nh4f
@user-bz8nn5nh4f 6 ай бұрын
አወልክ ነሽ
@hawahawa9874
@hawahawa9874 7 ай бұрын
በጣም አሰደነገጠኝ ኡፍፍ አረ አተ ልጅ እራስህን ጠብቅ ወይኔ በሰጋት አለቅን ማነዉ እደኔ ለዚህ ልጅ የሚጨነቅልት 😢😢😢😢😢ላይክ
@PanaJgs-kk9cf
@PanaJgs-kk9cf 7 ай бұрын
እኔ በጣም ነው ምፈራ በዚ ልጅ🙏😢እግዚአብሔር ይጠብቆው እንጂ🙏🥺
@hawahawa9874
@hawahawa9874 7 ай бұрын
@@PanaJgs-kk9cf አሜን አሜን አላህ ይጠብቀዉ እህህህህ ሁሌየነዉ የምደነግጥ
@eses9533
@eses9533 7 ай бұрын
Wlh enem 😢😢😢😢
@samsontemsgne-dp7xn
@samsontemsgne-dp7xn 7 ай бұрын
አትጃጃሉ ላታምኑኝ ትችላላቹ ነገር ግን ምንም ሳልጠራጠር በእርግጠኛነት እምነግራቹ ትወና ነው።
@merryyosef9727
@merryyosef9727 7 ай бұрын
ሚገጥመው ሁሉ ችግር ብቻ ነው😢😢
@Sarasunrise-dq9nv
@Sarasunrise-dq9nv 2 ай бұрын
ለአንተ ወይም ለበቀል ለሚፈለገው ሰው ከባድ ነው እና እባክህን ከእዚህ ተምረክ ስለማንነታቸው አጥንተህ ወይም ከፈተሽክ በኋላ አገናኛቸው እንደዚህ አይነቱ ሰዎች ለሰው ህይወት ጠር ናቸው ። አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅህ
@GenetGenethaileHaile
@GenetGenethaileHaile 7 ай бұрын
የኔ ወንድም አንተ ስትኖር ነው ስራ ምሳራው ስለዚ አንተጋ የምመጡትን መጀመሪያ በደንብ ይፈትሽ ምክንያቱም አንተንም ልጎዱ ስለምችል ከምንም በላይ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፈንህ❤❤❤😢😢😢😢
@user-cq2ku2ph2r
@user-cq2ku2ph2r 7 ай бұрын
ሁሌም አንተ ጋር የሚመጡት ሰይጣኖች ናቸዉ ከአሚሪካ የመጣዉ ልጂ ብቻ ነዉ መልካም ሰዉ
@asefashabebe2933
@asefashabebe2933 7 ай бұрын
That's true!🎉
@alemtsehay279
@alemtsehay279 7 ай бұрын
አዎ የምር እሱ ጨዋ ነዉ።
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 7 ай бұрын
ደምሪኝ ጋይስ
@zed8332
@zed8332 7 ай бұрын
ኦዉነት ነዉ❤❤
@abuahmed6265
@abuahmed6265 7 ай бұрын
አዋ አንድ አይንት ስይጣን ናቸው የአማርካው ፍቅርኛው ጓደኛው ያገባበት ወፍራሙ ስውየ ጥር ነው ስው
@seni_21
@seni_21 7 ай бұрын
በማርያም እራስህን ጠብቀ እመቤታችንን ድንግል ማርያም ትጠብቃለህ 🙏
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 7 ай бұрын
ደምርኝ❤
@BetiGech
@BetiGech 4 ай бұрын
የኔ ጀግና የቧህ እና ጀግና ሥለሆንከ ነው አንተን የሚጠቀሙብህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ተሣቅቄ ልሞት ነው
@TamiAbaba-zu8rx
@TamiAbaba-zu8rx 5 ай бұрын
ሌላዉ ጋዜጠኛ ቢሆን ተዉ ተዉ እያለነዉ ዝም የሚሉ የምር ይህ ልጅ ግን ልዩ ነዉ የኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ወንድም አድናቂህ ነኝ
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 7 ай бұрын
የአንተ ነገር ዘግናኝ ነው ደግሞ ጀግና ነህ በርታ ጎበዝ ጋዜጠኛ
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 7 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ❤
@zeedhussen9218
@zeedhussen9218 7 ай бұрын
በደብ ሳጣሩአትቀበሉ እሳአላጣራይም የዋህያውምበዚህ ዘመን
@eyerusbiraraeyerusbirara9763
@eyerusbiraraeyerusbirara9763 7 ай бұрын
አንተ ልጅ ግን እራስክን ጠብቅ😌 አሁን ላይ ታማኝ ሠዉ የለም😢
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 7 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ❤❤
@MahletGiday
@MahletGiday 7 ай бұрын
አረ በፈጣሪ አንተ ልጅ እሄን ስራ መተው ወይም አፋልገኝ ሚሉህን ሰዎች መፈተሽ አለብህ ሰውም ጨምር አንተ ጋር ሚሰራ ነፍስህን ህይወትህን አትፈልግም ለእናትህ ስትል ኑርላቸው ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን ወንድም
@Wesen-my8ss
@Wesen-my8ss 7 ай бұрын
አንተ ልጅ እባክህ የአሲድ ግዜ እራሱ ጌታ ነው ያተረፈህ እባክህ እራስህን ጠብቅ❤❤❤❤❤
@AsAs-kv3lq
@AsAs-kv3lq 7 ай бұрын
መጀመሪ ሰትገኛኙ እባካቹ ፈትሹ ለራሳቹ ደህንነት ነው ❤
@user-jo2td8mq8e
@user-jo2td8mq8e 7 ай бұрын
awon❤❤
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 7 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ❤
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 7 ай бұрын
እባክህ ወንድሜ በቅዱስ ገብርኤል ብየህ አለሁ ሁለተኛ ስው አገናኝ አፍልገኝ የሚልህን ስው በትሸህ በጥበቃ በጋርድ ነው ማስገባት ያለብህ በድንግል ማርያምን😢😢😢😢😢
@TamiAbaba-zu8rx
@TamiAbaba-zu8rx 5 ай бұрын
እባክህ አንተን መጠቀሚያ አድርገዉ ይጎዳዳሉ ከቤት አትዉሰድ ቤት አታሳይ ሌላ ቦታ ማገናኘት ይሻላል የኛ ጀግና
@endrisslamlethiopia1181
@endrisslamlethiopia1181 7 ай бұрын
እኔን የገረመኝ የዚህ ልጅ ልብ ምንድነው ነብር ውጧል ፈጣረ ይጠብቅህ እኔ ላንተ የምሳሳልህን ያህል አንተ ለራስህ የምትሳሳ አይመስለኝም ክፉህን አያሰማኝ ጀግናዬ👍
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 7 ай бұрын
ይሄ ልጅ ለተበዳይ ሲል አንድ ቀን ችግር ላይ ይወድቃል እባክክ ወንድማችን እራስክን ጠብቅ
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn 7 ай бұрын
ኢሻአላህ አሏህ ከሸረኞች ይጠብቀዉ
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 7 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ❤❤
@zainabxx7382
@zainabxx7382 7 ай бұрын
@@foziamohammad-pq8nn ሚስትየው ይሄን ሁሉ ነገር ባልየው እያወራ ሊበቀለኝ ነው እያላት ይምጣ ብላ መድረቋ ገረመኝ ደደብ
@zainabxx7382
@zainabxx7382 7 ай бұрын
የልጁ ገገማ ውሸታምነት ያስቃል አሜሪካ ስለሄድክ ሳይሆን አገርህም ላይ እንግሊዝኛ ትማራለህ እንግሊዘኛ ለማውራት ወይም ለማወቅ ከ ኢትዮጵያ መውጣት አይጠበቅብህም አገርህ ላይ መማር ትችላለህ ጅል አይሙት እንዲያጫውት አሉ
@Arsiema97
@Arsiema97 7 ай бұрын
እንደ ወንድሜ ነው የምጨነቅልህ😢 ፈጣሪ ሁሌ ካንተ ጋ ይሁን❤🥰
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 7 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤
@annatikuye9603
@annatikuye9603 7 ай бұрын
@@user-qt6vc9wx9o Me too 🙏
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 7 ай бұрын
ወንድማችን ጀግችን እኛ ስላንተ እንጨነቃለን እባክህ አስፈትሽ መጀመሪያ በእነሱ በቀል አንተ ችግር ላይ እንድትወድቅ አንፈልግም 🙏🙏💗💗 ጌታ ይጠብቅህ
@MssMedina
@MssMedina 7 ай бұрын
ወንድሜ ብእግዚአብሔር ስም ራስህን ጠብቅ ሰዎች ሲጠሩህም ተጠንቀቅ ምንም እንደደበቁም ፈትሻቸው ኣብሮህ የሚሰሩ የሚሮድህም ከጎንህ ኣሰልፍ ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ወንድም 👏👏
@tyyety2490
@tyyety2490 7 ай бұрын
ወንድም ስትጠፍ ታስጨንቃለህ እግዝያብሆር ይጠብቅህ ግን በመሀልም እየመጣህ ደህናነትህን ብትነግረን ደስይለል በተረፍ እግዚያብሄር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 7 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤
@njatnjat3281
@njatnjat3281 7 ай бұрын
ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍንህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jo2td8mq8e
@user-jo2td8mq8e 7 ай бұрын
Amen❤❤❤
@Betiye
@Betiye 7 ай бұрын
አሜን
@ganatkasawru9985
@ganatkasawru9985 7 ай бұрын
Amen Amen❤❤❤❤❤
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 7 ай бұрын
አሜን ፫ ይሸፍነው❤❤❤❤
@zed8332
@zed8332 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@zewdumesele5845
@zewdumesele5845 3 ай бұрын
ምን አይነት የተባረከ ልጅ ነው። እግዝአብሔር ይጠብቅህ።
@SalamSalam-vw1nr
@SalamSalam-vw1nr 7 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይጠብቅ የክርስቶስ እየሱስ ጀግና ብርቱ ኃያል የእግዚአብሔር ሰው በርታ ተጠንቀቅ❤❤❤❤❤❤❤😢
@mekyamekya
@mekyamekya 7 ай бұрын
ትልቅ ጥፋትትትትትትት ሰውችን ቦታ ይዘክ ተቀበል በየቤታቸው አታሳይ😢😢😢😢😢😢😢
@yabseraashagre9539
@yabseraashagre9539 7 ай бұрын
እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ እራስህን ጠብቅ እባክህ
@genetteshome3906
@genetteshome3906 7 ай бұрын
ደምሪኙ ያብስራዬ
@yabseraashagre9539
@yabseraashagre9539 7 ай бұрын
@@genetteshome3906 ከምኑ?
@desta.21.27
@desta.21.27 7 ай бұрын
ማርያምን ወንድሜ እራስህን ጠበቅ ሰዉ እዳይገለህ በስሚት 😢
@saramulugeta8127
@saramulugeta8127 6 ай бұрын
በጣም ልዩ ድንቅ ወጣት ነህ !!! ምናልባት እንደ ቅድመጥንቃቄ የየጉዳዮቹ ትክክለኛው ውጤት እስከሚታወቅ የባለጉዳዮች ቋሚ አድራሻ ግልፅ ባይደረግስ ??? በርታ ፣ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ !!!
@maymoona2094
@maymoona2094 7 ай бұрын
ይህ ልጂ ዶቆሮ ነው ስንቴ ተጨንቀን ፍትሺ የወንዶቹን ኪስ የሴቶቹን ፀጉር ፖርሳ ያምሀልዴ አንተም ብትመታ እናሱን ቢመቷችው ጥፋተኛናህ ባለፍው አሲዲ የዴፋችበት ልጂ አንቸ ነህ ጥፋተኛ
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 7 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤
@marifazw7969
@marifazw7969 7 ай бұрын
አይሠማም ቲያናድ ባተ ምክኒያት አድ ሠው ቢሞት አተ ነህ ወጀለኛው መጀመሪያ ምን እደያዙ በደብ በርብረህ አገላኝጂ ወድሜ ምነው ተጃጃልክ ኤጭ አበዛሀው አሁንስ አትሟዘዝ ነገ አተኑ ይገሉሀል ተጂል ነው የቆጠሩህ የምትለቀውን እያዮ ነው አፋልገን እያሉ አውቀው
@selmayoitbechannel4323
@selmayoitbechannel4323 7 ай бұрын
ፈጣረ ወጥቶ ከመቅርት ይጠብቀን👏
@GgGg-xc5
@GgGg-xc5 7 ай бұрын
👏😢
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 7 ай бұрын
ሰላምየ ደምርኝ❤
@user-md8mk1sm3o
@user-md8mk1sm3o 7 ай бұрын
አሜን ❤❤
@ZufanAyanaw
@ZufanAyanaw 7 ай бұрын
አረ እናቴ ድንግል ማርያም ከፊትህ ትቅደም እባክህ ከእግዚአብሔር በታች እራስህን ጠብቅ😢😢😢😢😢😢
@BrehanuAdmasu
@BrehanuAdmasu 5 ай бұрын
አባቴ እንዴት ነው ጩቤውን የተረከብከው ጀግና ከካሜራ ጀርባ ደህና አርገህ እንደምታሸው እርግጠኛ ነኝ
@tesfaneshkebede9309
@tesfaneshkebede9309 7 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ወንድሜ እኔ የሚፈራው ላንተ ነው ሁሉም ሰው አይታመንም እኮ ባንተ ተጠቅሞ ሌላ ጉዳቱ ውስጥ ያስገባሉ ብዬ እፈራለሁ እንደዚህ አይነት ከክፉ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቀን😢😢😢😢😢
@rabia4266
@rabia4266 7 ай бұрын
አሚን እኔም የፈራሁት ይኸንኑ ነዉ😢😢
@user-uk4ol8qw9z
@user-uk4ol8qw9z 7 ай бұрын
አረ እኔ ለአንተ ቅስሜ ተሰብሮ አለቃ የኔ ወድም !! ድግል ማሪያም ከክፋ ሁሉ ትጠብቅህ🙏❤
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 7 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤
@user-uk4ol8qw9z
@user-uk4ol8qw9z 7 ай бұрын
@@user-qt6vc9wx9o እሽ እማየ#ደምሬሻለሁ
@reemahmad3374
@reemahmad3374 7 ай бұрын
እኔ ግን ቪዲዮ በለቀቀ ሳአት የኔ መሳቀቅ ወንድሜ እራስህን ጠብቅ የሰውን ህይወት ለማዳን እያልክ የራስክን ህይወት አደጋ ላይ እየጣልክ ነው ቢያንስ በደንብ ተሸፈን ያረብ አንተ ጠብቀው አሏህ ይጠብቅህ
@hayatiaha1876
@hayatiaha1876 7 ай бұрын
ወንድሜ ጀግና ነህ ግን እራስህን እየጠበክ ፍትሽ ሴትንም ወንድንም ገና ወጣት ነህ በርታ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ እንደወንድሜ ነው የማስብልህ በርታ
@samiaha6007
@samiaha6007 7 ай бұрын
ማዓረይ አነስ ጋዘጠኛኡ አሕዙኑን ጅግና❤❤❤😢😢
@KedanKedan-hq3zv
@KedanKedan-hq3zv 7 ай бұрын
ኣነስ ሓወይ እየ ተመሲሉ ዝስመዐኒ ❤
@ismaelahmed5048
@ismaelahmed5048 7 ай бұрын
እራስህን ጠብቅ እባክህን እባክህን አሳቀቅከን ፈጣሬ ይጠብቅህ
@saadahhasan9776
@saadahhasan9776 7 ай бұрын
አተ ጀግና አላህ ይጠብቅህ የእንደዚህ አይነት ስራ ቢቀረብህ ነዉ የምልህ 😘❤️🦁😥😥
@misha-er7eo
@misha-er7eo 7 ай бұрын
የኔ ወንድም የእግዚአብሔር እንኳን አዳነኝ አፋልጉን ይበቃል የኔ ወንድም እኛ አንተን እንፈልጋለን በእናቱ ተወኝ
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 7 ай бұрын
አንት ግን ምን ሲፈጠር ነው የምትማረው ?ቢያንስ አፋልገኝ ብለው ሲመጡ ና ለማገናኘት ስትሄድ አንድ ህግ ይኑርህ ፈትሽ ላንተም ለሌላውም ደህንነት ስትል ቢያንስ አሲድ የደፋችው ሴት ትልቅ ትምህርት ትሆንህ ነበር ።በዚህ ስሜት ከ 100 % 10% ነው በንፁህ ፍቅር የሚፈላለገው ሌላው በውርስ ለመገዳደል ነውና እባክህ ተጠንቀቅ ❤
@asdpeh3842
@asdpeh3842 7 ай бұрын
ሰው እስኪሞት 😔
@SxB-gz3mt
@SxB-gz3mt 7 ай бұрын
የባለፈዉን ሠዉየ ተደህና በቱ ወስዶ አይንን ያህል ነገር አቃጥሎ አይማርምደ 😢😢😢
@Samriye10-10
@Samriye10-10 7 ай бұрын
እንዴት እንደሚያቃጥለኝ በባለፈው ተወኝ እያለ ኣይኑ ያጠፋው በዚ ሰበብ ነው😢😢
@SxB-gz3mt
@SxB-gz3mt 7 ай бұрын
@@Samriye10-10 ቀጣም ወላሂ ወስዶ እሳት ከተተዉጅ ሣያረጋግጥ
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu 7 ай бұрын
እረ እኛ ተመልካችወችህ ተሣቀን ሞትን እራስክን ጠብቅ ወድሜ😢😢😢😢💔💔💔💔💔👍
@bizualemesuendale9710
@bizualemesuendale9710 5 ай бұрын
ይሄ ስራህ ትልቅ ጥንቃቄ ይፈልጋል እና ፍታሻ ማድረግ አለብህ ወንድም አለም እባክህ ተጠንቀቅ❤❤❤❤❤
@user-fm2id2ni8r
@user-fm2id2ni8r 6 ай бұрын
አንተ በጣም ጥሩ ሰው ነህ እና ቃለመጠይቅ ከመጀመርህ በፊት ፈትሽ
@ZewditeTafese
@ZewditeTafese 16 күн бұрын
❤አንተጀግናበማሪምራሰህንጠብቅ
@WeyzerWeyzer
@WeyzerWeyzer 7 ай бұрын
ይገርማል ይህ ልጅ እግዛብሄር ይጠብቀዉ እጅ የሚያጋጥመዉ ከባድ ነገር ነዉ ሁልጊዜየ😢😢😢
@uthg7338
@uthg7338 7 ай бұрын
በጣም😢😢😢እኔስለሱ ተጨንቂሞትኩ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢በጣምነውየምሳሳለትየምወድው😢
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 7 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ❤❤
@uthg7338
@uthg7338 7 ай бұрын
@@user-qt6vc9wx9o እሽየኔውድ
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 7 ай бұрын
ቤተሰብ ፍለጋ የሚባለውን ስራ አቁም በአሁንሠዓት ሀቅይዞ የሚቀርብሰው የለም ። ከፈለጉ ኢቤየስ ላይ ያፈላልጉ። በባለፈው አሲድ የተደፈበትልጂ እረሱ እሪስኩ ላንተ ከባድነው።
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 7 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤
@hawasamanin1762
@hawasamanin1762 7 ай бұрын
ሣህ
@zainasied615
@zainasied615 7 ай бұрын
በትክክል
@user-iv1lw8go1e
@user-iv1lw8go1e 7 ай бұрын
ወድሚ ጉፋኑ መላ የለውም ሊላ ነገር እዳያ ከትልብክ በጣም እያፈነክ ነው❤❤❤❤
@beautifullily767
@beautifullily767 7 ай бұрын
በጣም የምታቀርበው አለሳልሰህ ነው እውነትም ታወጣለህ ግን መጨረሻላይ ግን አንድ ቀንጉዳት እንዳይደርስብህ ሰጋት አለኝ ኪዳነምህረት ሁሌም ትጠብቅህ ፀሎቴ ነው
@kakajqj1215
@kakajqj1215 7 ай бұрын
የምር ለጋዜጠኞቻችን ትልቅ ክብር አለኝ ለነሱ በማሰብ ልሞት ነው የምር😢😢 እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 7 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ❤❤
@user-wy3zn8hw3q
@user-wy3zn8hw3q 7 ай бұрын
ውይ በጣም❤❤❤
@yimerbikis2020
@yimerbikis2020 7 ай бұрын
ለአንተ የሚደርስህ መጥፎመጥፎው ሰው ነው በናትህ ይቅርብህ ይህ ስራ 😢😢😢
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 7 ай бұрын
Yekrebh sayhon ayesema aytenekek wey sew yagadelal wey esu yetfal .aysemam
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 7 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤❤
@user-xd4kb7sh5j
@user-xd4kb7sh5j 7 ай бұрын
​@@ambawyeshi1157😢
@sjsi6754
@sjsi6754 7 ай бұрын
በስመ አብ ወንድሜ ራስክን ጠብቅ በእውነት ጊዜው ከባድ ነው ጀግነነትህን በቃላት መግለፅ አልቻለም😢😢
@febanlove2876
@febanlove2876 7 ай бұрын
ፈጣሪ እየጠበቀህ እዚህ ደረስክ አተ እኮ ፈጣሪ መለአኩን ቅዱስ ገብርኤል አናናያን አዛሪያን እንደሚሳኤል. ነው ከሞት የሚታደግህ አሁኑም ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ
@user-ul9pw4un5m
@user-ul9pw4un5m 7 ай бұрын
❤እሱ ፈጣሪ ይጠብቅልን
@SeBintBaba
@SeBintBaba 7 ай бұрын
አንተ ጋ የሚመጡት ለመበቀል ነው ደስ የሚለው ጀግንነትን ድፍረትን ስቶኃል ሰዎቹን ብቻ ሳይሆን እራስህንም ጠብቅ አባ !"
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 7 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤
@rabia4266
@rabia4266 7 ай бұрын
ለአደጋ እየተጋለጡ ነዉ የእነዚህ ሰዎች ህይወት ያሰጋኛል😢😢
@Hundumak
@Hundumak 7 ай бұрын
ሰዎችን ስታገናኝ ታርኩን በደንብ በብዙ አንግል መርምረው ። ሰዎቹ ጉዳት የሚያደርስ ነገር አለመያዛቸውን አረጋግጥ። በለፈው ጊዜ አሲድ ያስደፋህበት ሰውዬ በአንተ ጋዜጠኛው ጥፋት ነው። ዝም ብለህ በየዋህነት ሁሉንም የሚተርኩልህን ታርክ አትመን።
@worekeyemareyamleji3305
@worekeyemareyamleji3305 7 ай бұрын
እመብርሀን ትጠብቅህ ወንድሜ❤
@zenagirma8230
@zenagirma8230 7 ай бұрын
አንተ ልጅ ጅግና ነህ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን❤❤❤ ሰውየው ለህግ ይቅረብ😢😢😢😢😢
@user-nb6rh6zr1i
@user-nb6rh6zr1i 7 ай бұрын
ወይኔ ይሄልጅ ሁሌም ተንኮለኛ ሰዉ ነዉ ማጋጥመዉ እግዚአብሔር ይጠብቅክ ወንድሜ
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m 7 ай бұрын
በጣም😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@genetteshome3906
@genetteshome3906 7 ай бұрын
በጣም ፈጣሪ ይጠብቀው ደምራኙ እህቴ
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 7 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ❤❤
@tube-wg6jm
@tube-wg6jm 7 ай бұрын
ጀግናችን አትጥፋ ትጠፋ እንጨነቃለን ፍጣሪ ይጠብቅህ በዛም ላይ ተጠቀቅ
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 7 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤
@tube-wg6jm
@tube-wg6jm 7 ай бұрын
@@user-qt6vc9wx9o መደመር አላቅም እኔንም ደምሪምኝ
@ggfcff6131
@ggfcff6131 7 ай бұрын
እቤታቸው ሰው አትውሠድ ውጭውጭ አገናኝ አሁን አድራሻ ስላየ ያጠቃቸዋል ለሌላውግዜ
@helulove8941
@helulove8941 7 ай бұрын
አሁን ላይ ስራክ ጥሩ ነዉ ፎቶ ማሳየትክ በተረፈ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 7 ай бұрын
በእግዚአብሔር ስም ራስህክን ጠብቅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባንተ ላይ ጋርድ ያስፈልጋል ብቻክህ ቤት ለቤት አትህድ ❤😢
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 7 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤
@tayuba1015
@tayuba1015 7 ай бұрын
ጋዜጠኛው የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 7 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤
@tayuba1015
@tayuba1015 7 ай бұрын
​@@user-qt6vc9wx9oእሽ እህቴ ❤❤❤
@NatnaelBele
@NatnaelBele 7 ай бұрын
ስህተት አትድገም እባክህ ክፍተት ሲኖር ጥብቅ ፍተሻ እባክህ እባክሀ እንደሰውየው please እንዳልቀላቅል ብዬ ነው
@kelemuwabebe8329
@kelemuwabebe8329 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀን ❤❤❤
@user-pe3fg7oo4y
@user-pe3fg7oo4y 7 ай бұрын
ኧር ይሄ ልጅ ከባድ ፈተና ነው የምገጥመው አንቴ ልጅ እራስህን ጠብቅ እባክህ በፈጠርክ በቃ አታስጨንቀን በጣም ተጨነኩ ለዝህ ልጅ ስው ማመን ይከብዳል አትፈትሸም ፈትሽ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሽፍንህ ክፉ አይንካህ ወንድሜ እንወድሀለን እናከብርሀለን ብቻ ኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@LekeTafiri
@LekeTafiri 7 ай бұрын
አንተ ግን ለሂወትህ አትፈራም ሳይህ ሁሌም አለቅሳለሁ ምክናቱም ከባድ ስራ ነው የምሰራው ሁሌም ለመስራት ስታስብ መፈተሽ አለብህ የኔ ጌታ ጀግና ነህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 7 ай бұрын
እባክህ እባክህ ወንድማለም !!! ሞኝ ስው ከ ስው ይማራል !!! ብልጥ ስው ከ እራሱ ይማራል ይባላል !!! እባክህ እባክህ አንዳንዴም ለ አድናቂዎችህ ጆሮህን ስጠን እሚጠቅምህን ተቀበል እማይጠቅምህን ጋርቤጅ ክተት :: እራስህን ጠብቅ ከፈጣሪ በታች :: እባክህህህህህህ 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@user-lc3cr4cw6c
@user-lc3cr4cw6c 7 ай бұрын
ኸረ ፈትሽ ቢያንስ አንተ ልጅ ስንቴ ነዉ የምትቀጣዉ የሠዉ ነብስ ተጠፍፋቶ አንተም ተጠያቂ እንዳትሆን እባክህ 🙏
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 7 ай бұрын
ወድሜ በፍጠርህ ልልመንህ ሰው ለማስተዋወቅ ፈትሸህ አስተዋውቃቸው ቤታቸውንም እዳያቁት እሌላጋ አድርግ ወድሜ
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 7 ай бұрын
አረ ወንድሜ በራስህ ላይ አደጋ እንዳይደርስብህ ተጠንቀቀ😭😢 ደግሞ እስኪ ስታስገባቸው ፈትሻቸው ስንቴ ነው ምንነግርህ የኛ ጀግና
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 7 ай бұрын
😢😢😢እባክህ ወንድሜ የምንነግርህን ስማ በጣም እንወድሀለን እናከብርሀለን ግን ለምን የምትነገረውን አትሰማም ሰዎችን ስታገናኝ ፈትሸህ ለምን አታገናኝም እኛ ላንተ ህይወት ተሳቀን ሞትን ምን ይሻለናል ኡፍ አሁንስ ምናለ የምትነገረውን ብትሰማ 😢😢😢😢
@yoditjesus4679
@yoditjesus4679 2 ай бұрын
እባክህ ስትወስዳቸው ፈትሻቸው እኛ እኮ ተሳቀቅን ጌታ ይርዳህ ወንድሜ ተጠቀቅ
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 7 ай бұрын
አንተ ልጅ እኛን አታሳቀን ጥንቃቂ አድርግ
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 7 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤❤
@samerabb1026
@samerabb1026 7 ай бұрын
ሰላምህ ይብዛልን ወድ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቃህ ❤❤❤መልካም ዘመን ፈጣሪ የማጠልኝ😢😢
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 7 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤❤
@Shwati308
@Shwati308 7 ай бұрын
ከእግዚአብሔር ጋር ኣንተም ትልቅ ጥንቃቄ ብታድርግ ይሻላሃል ❤
@mimochahin1335
@mimochahin1335 6 ай бұрын
አተ ጋዜጠኛው በጣም ነው የማደንቅህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን ራስህን ጠብቅ ግን እቤት ስትወስዳቸው መፈተሽ አለብህ ምክንያቱም አሲድ ይደፋል ሽቁጥ ይተኮሳል ስለዚ መፈተሽ አለብህህህ😢😢😢
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 7 ай бұрын
የኛ ኢትዮጵያ ጉድ መቸ ነው ማልቀው ፈጣሪ ሆይ ልቦና ስጠን ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@tewuhehehdre9470
@tewuhehehdre9470 7 ай бұрын
ወድሜእባክህን እራስህንጠብቅ🎉
@JamelaJamela-ti5yv
@JamelaJamela-ti5yv 3 ай бұрын
ይህ ጋዜጠኛ ፋኖ ቢገባ አስባቹታል የባዳ መዳኔት እናትህ ደግማ ትውለድ አቦ❤❤❤❤❤
@AjmanKarama-sl9zb
@AjmanKarama-sl9zb 7 ай бұрын
አንተልጅ ፍለጋ ተወ ዉ አታሰጨንቀኝ ለራሴ ብዙ ጭንቀት አለብኝ እሳሳልሀለሁ እኮ ገና ወጣት ነህ
@AlmAlamm-cm2ny
@AlmAlamm-cm2ny 7 ай бұрын
አተልጅ ፈራሁልክ እደዚአይነት ሥራይቅርብክ 😮
@samerabb1026
@samerabb1026 7 ай бұрын
በደግም እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ግን በመሀል እየመጣህ ደህነትህን ብትነግረን ደሰ ይይለል ❤❤❤
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 7 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ❤❤
@makyamd6204
@makyamd6204 7 ай бұрын
የኒጀግነ በረታ አላህየጠብቅህ የኒቅን አተለጥሪሰተሰራ የሚመጡትሁሉ መጥፈነቸው
@hawahawa7248
@hawahawa7248 7 ай бұрын
ሁልግዜ ፍትህ አገናኝ ቃላትያጥረኛለጀግንነትህ በርታ ወንድማችን
@user-gz9um7kn3d
@user-gz9um7kn3d 7 ай бұрын
አተልጅ ላተ ተጨንቄ መሞቴነው ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅህ🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@user-rl3nt9tf9q
@user-rl3nt9tf9q 7 ай бұрын
ወንድሜ እራስህን ጠብቅ ስታገናኛቸው ፈትሻቸው ቀድመህ እባክህን ብዙ ሰወች እየተጠቀሙብህ ነው
@hawkonjoohawi6270
@hawkonjoohawi6270 7 ай бұрын
ራስህን ጠብቅ ወንድሜ እባክህ በዚያም ላይፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤ስራዎቹህ ሁሉ በጣም ጥሩናቸው ❤❤❤❤❤
@tigist6729
@tigist6729 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጉልበትህ ይባርክልህ ወንድሜ
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 7 ай бұрын
ይሄ ስራ ይቅርብህ ብትባልም አልሰማ ብለሃል የሰው ህይወት እንዳይጠፋ ፈርቻለሁ ተጠንቀቅ እኛንም አታሳቀን
@mrsfatema9947
@mrsfatema9947 7 ай бұрын
ትክክልል።
@user-cq2ku2ph2r
@user-cq2ku2ph2r 7 ай бұрын
በጣም
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 7 ай бұрын
በጣም
@WeynshetTekle-rm1yp
@WeynshetTekle-rm1yp 7 ай бұрын
መኩሪያ ነህ ሰው ራሱን መጠበቅ አይችልም ጠባቂያችን እግዚአብሔር ነው ልጄ እሱ ይጠብቅህ !!!
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 7 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤❤
@ygyygh6610
@ygyygh6610 7 ай бұрын
ማነዉ ለዚህ ልጅ ህይወት የሚሳሳለት ወላሂ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ😢😢
@user-fi5hs5lr8s
@user-fi5hs5lr8s 7 ай бұрын
እኔብታይተ ተሳቅቄሞኩበሱ አሁንታሁን አድነገር ገጠመውብየ😢😢
@JdMd-s1v
@JdMd-s1v Ай бұрын
የኔአባትኸረተረዳኝተው ራስህንጠብቅቅቅቅ በስጋትሞትኩብህ አላህይጠብቅህ❤❤❤❤❤
@user-sp3mt8uj2x
@user-sp3mt8uj2x 7 ай бұрын
ጀግናው እረስህን ጠብቅ የኛ ህዝብ እደሁ ተጨካክኑል ❤❤❤
@user-qt6vc9wx9o
@user-qt6vc9wx9o 7 ай бұрын
ደምርኝ ውድ❤❤
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 13 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 18 МЛН
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 3,4 МЛН
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 11 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 23)
30:49
ለዛ
Рет қаралды 519 М.
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 13 МЛН