ለባለሀብቱ በቦሌ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን በአባቶች የተደረገለት ምንድን ነው?

  Рет қаралды 1,458

Semayat Media

Semayat Media

4 ай бұрын

Пікірлер: 7
@user-xs2qq5ql4z
@user-xs2qq5ql4z 4 ай бұрын
አሜኔ 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አባታችን እግዚአብሔር + ይመስገን ቃለሂዉትን ያስማልን አሜን 🙏⛪️✝️❤🛐🛐🛐❤✝️⛪️🙏💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹🅰️🆗✅
@yesamimerejatube
@yesamimerejatube 4 ай бұрын
አቶ ሳሙኤል ከነ ባለቤታቸው ወ/ሮ ፈትለወርቅ በእውነት በርካታ ቤተክርስቲያን በገጠርም በከተማም አሳንጸዋል። በለተይ በብዙ ሚሊየን ብር የአረጋውያን መርጃ እና ማደርያ ማዕከል በመገንባት ለብዙ ሺህ ምስኪኖች እረፍት ሰጥቸዋል። በእውነት እግዚአብሔር እርሳቸውን እና ቤተሰቦቻቸውን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
@derejekassahun3537
@derejekassahun3537 4 ай бұрын
ሴጣን ካህን ነበር በክፉ ስራዉ ይወገዛል ሲኖዶሱ ከሴጣን በላይ ግፈኞች ስለሆኑ ሊወገዙ ይገባል!!!እነዚህ የኢየሱስ ተቃዋሚዎች!!!ገንዘብ ስለሰጡ መመስገን ጥሩ ነዉ :ካህናቱ ግን ገንዘቡን ፈልገዉ ነዉ።
@user-dy4bq2it8k
@user-dy4bq2it8k 4 ай бұрын
Lesete egzabiher yistow
@eyasuabere7422
@eyasuabere7422 4 ай бұрын
አቶ ሳሙኤል ታፈሰ በልጃቸው ዮናስ ሳሙኤል አማካኝነት princ በሚል የሰንሻየን እህት ኩባንያ በመክፈት የስሚንቶ ኢጀንት በመሆንእና ባጃጅ በቅናሽ እናስመጣለን በማለት ከባንክ እና ከግለሰብ ተበድሮ እለወጣለሁ በማለት ሰውየው ሃይማኖተኛ ነው ታዋቂ ባለሀብት ነው በማለት ጥሪቱን ከፍሎ ድሃው ገንዘቡን ይቀማሉ ለሽፋን ቤተ ክርስቲያን ያሰራሉ የድሃ ብር ከ 500ሚልየን በላይ በመሰብሰብ ቤተ ክርስትያን የሚያሰሩ ለፅድቅ ሳይሆን ለሽፋን ነው ክርስቶስ የድሃ እንባ ያያል ዝም ብሎ አይቀርም!አሁን ቢሆን መጀመሪያ ገንዘባች መለሱ ንስሃ ግቡ
@yesamimerejatube
@yesamimerejatube 4 ай бұрын
ትክክለኛ መረጃ ነው ወይስ የመልካም ነገር ተቃዋሚ ወይም ስም ማጥፋት ነው? እስቲ መረጃ በዚህ ሚዲያ በኩል ላክና እኔ ቀጥታ እጠይቅልሀለው?
@user-xs2qq5ql4z
@user-xs2qq5ql4z 4 ай бұрын
ትክልነው አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏⛪️✝️❤🛐🛐🛐❤✝️⛪️🙏Ⓜ️🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪️✝️🅰️🆗✅
የበዓለ ወልድ ንግስ በአራት ኪሎ
18:45
Semayat Media
Рет қаралды 407
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 31 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 34 МЛН
♦️ተወኝ በቃ ልሙትበት ! (0920715050) አርቲስት ንብረት እና አቡነ ተ/ሃይማኖት
38:15
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН