No video

ለዳኞች ባዶ ሰሃን አቀረቡ ..."የማዳም ቅመም መባላችን አይከፋንም" ከአረብ ሀገር የመጡ ተወዳዳሪዎች /ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር/

  Рет қаралды 152,139

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS
#Mirtu_Gebeta

Пікірлер: 448
@haymanotaweke9248
@haymanotaweke9248 Жыл бұрын
ወይ እሩዝ ከማዳም ቅመሞች በላይ ማን ያቃት ይሆን የማዳም ቅመሞች ሰማችን በጣም እየወጣ ነዉ እዉነት ጀግኞች ነን ክብር ለኛ 👍👍👍👍👍
@medinawellogoha165
@medinawellogoha165 Жыл бұрын
ወላሂ ጀግና ያንሠናል ሌላም ቃል ባገኝ የመዳም ቅመምን የሚገልፅ እስኪ ላይክ
@haymanotaweke9248
@haymanotaweke9248 Жыл бұрын
@@medinawellogoha165 😍😍😍😍
@hawahawa7709
@hawahawa7709 Жыл бұрын
@@medinawellogoha165 ሌላም ቃል ልንገርሽ የዩቱበሮች የገቢ ምንጮች ነን ።ከከከከ እኛ ከሌለን ላይክ የለ እኛ ከሌለን ሰብስክራይብ የለ ወዘተ
@medinawellogoha165
@medinawellogoha165 Жыл бұрын
ወላሂ እውነት የሁሉም የገቢ ምንጭ ነን. ውድ እኮ ነን. ሠው ግን የአረብ ሀገር ሸቃላ ይሉናል ለእነሱ የገቢ ምንጫቸው መሆናቺንን አያስታውሱም
@user-kr3eb3hx6t
@user-kr3eb3hx6t Жыл бұрын
የዛሬ ዓመት እንወዳደራለን ያበናት
@pdodkfjfjpfkcjdhhf5455
@pdodkfjfjpfkcjdhhf5455 Жыл бұрын
የመዳም ቅመም የሚል አይቺ ስሮጥ ተደፍቼ ነበር የአዩኒ የት ናችሁ የመዳም ታክሲዎች አለን በሉኝ የች ናችሁሁሁሁሁሁሁ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 እደኔ ማማዬ የማዳምን ልብስ አለማቃጠሌ እየተኮስኩ ነበር አለን የማዳም ታክሲዮች
@Helen-nq7ti
@Helen-nq7ti Жыл бұрын
ኣለን😂😂😂
@hayuweloyewtube542
@hayuweloyewtube542 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@hayuweloyewtube542
@hayuweloyewtube542 Жыл бұрын
@@user-ri9xq2or8r ደምሪኝ የኔወድ
@hayuweloyewtube542
@hayuweloyewtube542 Жыл бұрын
@@Helen-nq7ti የኔውድ ደምሪኝ
@emumiftah2467
@emumiftah2467 Жыл бұрын
እባካችሁ ኢቢኤሶች የማዳም ቅመም ብሎ ከዚያ የአረብ ሀገር ሴት ከሚል አስቀያሚ ስም የቀየረልንን ወጣት አብዱ ወሎን በክብር ጠርታችሁ አመስግኑልን ፣እናንተም ክበሩልን።!!!
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
ሳህ እኔም የሁልግዜ ህልሜነው
@duhrhidjdjdj2304
@duhrhidjdjdj2304 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው እኔ ራሱ እድሉ ቢገጥመኝና የሱን ስም ጠርቼ ባስመሰግነው ብየ አስብ ነበር ደረሳው አብዲ አላህ ይጠብቀው
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
በትክክል ወላሒ ከምንም በላይ
@user-vf5lb4ru5h
@user-vf5lb4ru5h Жыл бұрын
ዉዉዉዉ በትክክክልልል ማጥረት ይገበል ለደረሳዉ አብዲ🎓🎓🎓🎓🎓
@kokitube6925
@kokitube6925 Жыл бұрын
Demirugn
@ArA-pi7dn
@ArA-pi7dn Жыл бұрын
የስደት ኑሮ ቢቀር ደስይለኛል ስትል የተሰማኝስሜት😢😢😢😢😢👍የኔ ስደተኞች ያልፍል ኢሻአሏህ አብሽሩልኝ😢😢😢😢🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰የምርጡገበታን ባለቤቶች ሳላመሰግን አላልፍም አላህ እድሜያችሁን ያርዝምልን ተሳታፊዎችንም አለማድነቅ አይቻልም👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-pl2wn4eo2n
@user-pl2wn4eo2n Жыл бұрын
እኔዲፍትልበልልሽእንደትደስእንደሚሉእኝምላገራችአላህላገራችንይብቃን
@ArA-pi7dn
@ArA-pi7dn Жыл бұрын
@@user-pl2wn4eo2n አሚን ማርየ
@hawahawa7709
@hawahawa7709 Жыл бұрын
ግን አብዛሀኛው ሰው ያልተረዳው ነገር ቢኖር አረብ ሀገር የኖረ ሁሉ ምግብ የሚሰራ ይመስላቸዋል።አብዛሀኛው ፅዳት ነው የሚሰራው እወቁት
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v Жыл бұрын
ትክክል የልቤን አገኘሽዉ አብዛኛዉ ፅዳት ነዉ ሁሉም ምግብ ሰሪ አይደለም ገዲሞች ናቸዉ በብዛት የሚሰሩት
@shemimamusa6709
@shemimamusa6709 Жыл бұрын
Tikikil enem mgb alseram neber ahun gen men ale beseraw noro elalew ahun le nuroye yekmegn neber
@emunebel2877
@emunebel2877 Жыл бұрын
ሳኡዱ አረቢያ ያሉ የመዳም ቅመሞች በተለይ ፅዳትም ምግብም ነው የሚሰሩት
@fuff9372
@fuff9372 Жыл бұрын
ትክክል ነው
@SaSa-bi4tp
@SaSa-bi4tp 11 ай бұрын
ችሎታሽ እዳለ ሁኖ አትጎሪ ጎራሽ ካናት በላይ ነዉ ካቻብ ከዲንች ጋ ብቻ አይደለም የሚበላዉ ነጪእሮዝና ጥብስ ጋ እራሱን ችሎ እደ ሶስ ይቀርባል አረብ አገር አይቸም በልቸም አላቅ ማለት ትችያለሽ አታሽቃብጪ ሰአት አልፎ ነዉ የመጣዉ ያች እሩዝየነሱም ያችን እሩዝ ያህል ሳአት ቢያገኝ ኑሮ ያማረ ይሆን ነበር
@HAMER_1
@HAMER_1 Жыл бұрын
ይችን ኮሚንት የምታነቡ በመሉ አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የመዳም ቅመሞች በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ 😍😍😍💚💚💛💛♥♥
@hayuweloyewtube542
@hayuweloyewtube542 Жыл бұрын
ደምሪኝ የኔ ውድ
@user-vf5lb4ru5h
@user-vf5lb4ru5h Жыл бұрын
አምንንን
@user-vf5lb4ru5h
@user-vf5lb4ru5h Жыл бұрын
አምንንንን አምንንንንን አምንንንን ያራብ🚲🚲🚲🎓🎓🎓
@user-hl9ts9rh8v
@user-hl9ts9rh8v Жыл бұрын
አሜን
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
አሜን ❤🙏❤
@user-hg8ff5ht3l
@user-hg8ff5ht3l Жыл бұрын
ስናሳዝን ወዛቸዉ ሁሉ ምጥጥ ብሏል አየ ስደት መልካችንን ልጅነታችንን እድሜችንን ሁሉ ነገራችንን ምጥጥ አርገን አልሀምዱሊላህ አለኩሊ ሀል
@hayubintmama264
@hayubintmama264 Жыл бұрын
ርእሱን አይቶ የሮጠ ክክክ ስማችን ያብዱ ወሎ ስጦታችን የመዳም ቅመሞችየ. የትናችሁ
@user-nc9ki1hp9l
@user-nc9ki1hp9l Жыл бұрын
አዎ እሱ ነው ይችን ስም የሰጠን
@user-hl9ts9rh8v
@user-hl9ts9rh8v Жыл бұрын
አለን
@makamaka3019
@makamaka3019 Жыл бұрын
አቡዱ ወሎኮ ባለዉለታችን ነዉ ሆ የመዳም ቅመሞች ብሎ ያወጣልን
@almazmekaneselam
@almazmekaneselam Жыл бұрын
እኔው ነኝ
@Fafifafi-uv6os
@Fafifafi-uv6os Жыл бұрын
😂😂 እኔ
@duhrhidjdjdj2304
@duhrhidjdjdj2304 Жыл бұрын
ከምንም በላይ የመዳም ቅመም የሚለውን ስም ላወጣው ለደረሳው አብዲ ላቅ ያለ ክብርና ምስጋና ይገባዋል የሀረብ አገር ሴት ከሚል ስያሜ ስላወጣን🥰
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u Жыл бұрын
እውነት እኛ የምዳም ቅመሞች ክብር ይገባናል ሌት ቀን ስራ ላይ ነው ምንውለው የረፍተኝ እጀራ አላህ በቅርብ ያድርግልን እኔ በተለይ መቆም አልቻልኩም እግሬ እያመመኝ ነው ግድ ሆኖብኝ ነው እንጂ ምሰራው 😥😥 ዳኞች ክበሩልን ብርታታችን ናችሁ
@madimahmde1215
@madimahmde1215 Жыл бұрын
አብሽሪ መሬ የልፈል
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
አይዞሽ ማማዬ ካልሆነ ወደ ሀገርሽ ጊቢ
@semiradesalegnyoutube1904
@semiradesalegnyoutube1904 Жыл бұрын
እኔ ኢትዮጵያ ስሄድ ሰላሳ ሺህ ብሯ እበላታለው ኢንሻ አላህ ☝️☝️☝️
@user-yu1gj5zj8z
@user-yu1gj5zj8z Жыл бұрын
ከቲክቶክ አይቶ የመጣ እንደኔ ክብር የማዳም ቅመሞች❤❤❤❤
@mametassew8676
@mametassew8676 Жыл бұрын
አብዱ ወሎ ዮቱብ ነው የአረብ ሀገር ሴት ሸቃላ የሚባሉትን ስም የቀየረላቸው የመዳም ቅመም ብሎ ይሄን ልጅ በ EBS ይቅረብልን እንደት ሊቀይረ እሰበው ጥያቄ ጠይቁልን የምትሉ ላይክ ላይክ ላይክ
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt Жыл бұрын
እናመሰግናለን የማዳም ቅመሞችን ስላቀረቡልን
@ruhamatube1595
@ruhamatube1595 Жыл бұрын
እድሜያችሁን ተጠቀሙ አለች እኔ አንደኛ ስደት እድሜየን የጨረስኩት
@kamplcimporter2520
@kamplcimporter2520 Жыл бұрын
ኡኡኡ ሼፍ ካብራክ እግዚአብሔር ይስጥህ ያችን ጨዋ ሴት ለማስተማር ቃል ስለገባህ ሼፍ ዮሃንስም ተባረክ ያችን ልጅ ስለቀጠርካት ይሄ ነው ስራ ፈጠራ እና መረዳዳት ኢትዮጵያዊ ባህላችን ይደግ ይመንደግ የማዳም ቅመም ስላሸነፈች ደስ ብሎናል በዚያ ላይ ከዚህ በኋላ የራሷ ቅመም ናት ስደት ይብቃ ዳኝነቱ በጣም አሪፍ ነበር ሁላችሁም ተባረኩ፡፡
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
ሼፍ ጆኒ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏 የሰውን እንጀራ/እድል መንገድ መክፈት ትልቅ እገዛ ነው። ያንተም ሥራ ይባረክልህ፣ ሀብታም ሁን!💚💛❤
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
ዋው የዛሬው ይለያል ቅመሞች የት ናችሁ የቅመም አድናቂዎች በሙሉ 👍😘🇪🇹
@user-fu6ob8iv7b
@user-fu6ob8iv7b Жыл бұрын
ማሻአላህ
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
ውይ ስደት እኮ የማይበላው ነገር የለም እድሜ ጤና በቃ ሁሉ ነገራችን😭😭😭እውነት ክብር አረብ ሀገር ላሉ /ን
@kokitube6925
@kokitube6925 Жыл бұрын
ደምሩኝ ውዶች
@user-bp6tz9zc1y
@user-bp6tz9zc1y Жыл бұрын
ገቢ ን መግስት የአረብ አገር ሰርተን የገዛነው ቤት እያፈረሰነው ህጋውልንገዛ ምሰራበት ደሞዝ አይበቃም ፍትህየመዳም ቅመ ሞች
@raadiyaamohamed7617
@raadiyaamohamed7617 Жыл бұрын
Liknash wly
@hasethussain6002
@hasethussain6002 Жыл бұрын
219ኮሜንት የማዳም ቅመሞች ናችሁ ሁላችንም ለአገራችን ያብቃን እኔም የማዳም ኩሽና ነው የምሰራው አገሬ ስገባ የራሴ እሬስቶራት እንዲኖረኝ ነው የምፈልገው እስቲ ያርግልሽ በሉኝ
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
አላህ ያሣካልሽ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያድርግልሽ
@shemimamusa6709
@shemimamusa6709 Жыл бұрын
allah yasakalsh
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳ ካልሽ
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
ያርግልሽ ቅመሜ❤🙏❤
@user-we4zk9lh4f
@user-we4zk9lh4f Жыл бұрын
ኧረ እሩዝ በስጋ ሰላሳ ደቂቃ አይበቃም ብያንስ አንድ ስአት መሆን አለበት ለማንኛውም ግን የመዳም ቅመሞችየ ለውድድር ስለቀረባችሁልን በጣም ደስ ብሎናል❤❤
@zeinabshemse8860
@zeinabshemse8860 Жыл бұрын
አላህዬ እኛንም ላገራችን አብቃን ያረቢ 😥😥🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️
@sosoyoutube4537
@sosoyoutube4537 Жыл бұрын
Amin
@rabiatube1167
@rabiatube1167 Жыл бұрын
ክብር ለመዳም ቅመሞች ያላቸውን ሙያ ስላካፈሉን በሉ እኔንም አስመዝግቡኝ እውነት ማወቅ ለሚፈልጉ ትብብር የሚያደርጉ መልካም ሰዎች በጣም እናመሰግናለን ሼፍ ካብራክ
@ethiolove630
@ethiolove630 Жыл бұрын
የመዳም ቅመም የሚለዉን አይቸ ነዉ የመጣሁት😍😘😍😍
@keyayene3325
@keyayene3325 Жыл бұрын
ክብር ለመዳም ቅመሞች ክብር ለሚገባ ክብር እንሰጣለን🙏🙏🙏🙏መዳም ተአሊ ሹሹፊ☝️☝️✊️👊🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️
@hawahawa7709
@hawahawa7709 Жыл бұрын
ከከከከከከከከ
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
😁🥰
@hawaseidyesuf
@hawaseidyesuf Жыл бұрын
ክብር ለመደም ቅመሞች ደከመኝ ብትል ማንም የማይርደት ውድ ያገሮች ልጆች በያላችሁበት የአላህ ሰላምታ አይለያችሁ
@hayuweloyewtube542
@hayuweloyewtube542 Жыл бұрын
ውድ የስዴት እሄቶች አላህ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
@sus2475
@sus2475 Жыл бұрын
ማሻ አላህ እንኳን ለዚህ ያበቃን የመዳም ቅመሞች
@wesgsgsg35
@wesgsgsg35 Жыл бұрын
የመዳምቅመም እኮ ልዩ ነን 🥰🥰
@hayattube8821
@hayattube8821 Жыл бұрын
ጠንካራ ሴት ስትሆኚ አንቺን ማንም ሊያሸንፍሽ አይችልም ተፈላጊ እንጂ ፈላጊ አትሆኚም ማንም ቢሄድ ማንም ቢመጣ አትጎጂም። በሰወች ቅንጣት ተስፋ ካላደረግሽ ሙሉ በሙሉ ተስፋሽ በአሏህ እስከሆነ ድረስ ሠው ቀረበሽ ራቀሽ ደንታ አይሰጥሽም ዋናው ተስፋ በአሏህ ማድረግና ጥንካሬ ፕሩፍይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ ጠቃሚ ደአዋች ይማሩበታል🌹👈
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
እረ እሩዝና ስጋው ጊዜ ይፈልጋል 30ደቂቃ በቂ አደለም።እሩዝ ታጥቦ መዘፍዘፍ አለበት ስጋ በደንብ መብሰል አለበት። ሼፍ ካብራክ👏👏👏👏👏👏👏
@kamplcimporter2520
@kamplcimporter2520 Жыл бұрын
lekebariw aredut enedayihonibish sistu
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
በጣም ቢያስ አንድ ሰአት ይፈጃል
@seadas732
@seadas732 Жыл бұрын
እሩዙ ሳይሆን ስጋውን ግዜ ይፈልጋል ደሞ መዘፍዘፍ ያልሽው የመችቡስ ለመራት መዘፍዘፍ አያስፈልገውም
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
የዩቱበር አድማቂዎች የሀረብ ሀገር ልጆች የማዳም ቅመሞች ሀገራችን ስላም ያድርግልን
@user-hg8ff5ht3l
@user-hg8ff5ht3l Жыл бұрын
እዝህ ወታችሁ የምሰሩ ጎበዝ ናቸዉ ማሻ አሏህ እኔ እኮ ፈሪ ነዉ እደዝህ ደቂቃዉ ሲሮጥ እቃዉን ሁሉ ሰብሬ ነዉ የምጨርሰዉ ስደናበር
@ababutu903
@ababutu903 Жыл бұрын
እኔም ነኝ ክክክ ሰአት እወስዳለሁ ምግብ ስሰራ
@samrawitsamrawit4661
@samrawitsamrawit4661 Жыл бұрын
በጣም ነዉ ደሰ እሚል ኘሮግራም መሻላህ
@Rehmah_
@Rehmah_ Жыл бұрын
ፋጡማ እንኳን ደስ አለ የመዳም ቅመሞች ስለሆኑ ብቻ ሁሉም ምግብ አይሰሩም ችሎቻ ይጠይቃል
@TAS27483
@TAS27483 Жыл бұрын
መልካም እድል የማዳም ቅመሞች ኢቢዬሶች ቀጥሉበት
@sabelaadana8797
@sabelaadana8797 Жыл бұрын
የማዳም ቅመሞችን ለማየት ስሮጥ ተደፍቼ ነበረ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂እውነት ደስ ይላሉ
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 Жыл бұрын
የት ናቹ የመዳም ቅመሞች እኛንም ለሀገራችን አፈር ያብቃን🙏
@madeenamadeena6234
@madeenamadeena6234 Жыл бұрын
የአረብ ለአገራችን ያብቃን
@ramefkerramefker9581
@ramefkerramefker9581 Жыл бұрын
ሩዝ በስጋ ትክክለኛ ጠአም ለማምጣት በፍጹም ሰላሳ ደቂቃ አይደረግም ገፋቢል 40_1ሰአት ይወስዳል
@rewdamudesir5924
@rewdamudesir5924 Жыл бұрын
1 ሣአት እራሡ ያንሰዋል ስጋው ብቻ አንድ ሳአት እቀቅለዋለሁ እኔ
@sus2475
@sus2475 Жыл бұрын
ስንታየሁ የኔ ቀልጣፋ በጣም የምወዳት በጣም ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነች
@tgagelgel9784
@tgagelgel9784 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@zuzuahmde5318
@zuzuahmde5318 Жыл бұрын
ምርጥ መልክት እናዳምጥ የመዳም ቅመሞች
@user-tr4uh1mh3s
@user-tr4uh1mh3s Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞችኮ እንለያለን ስዴት ሁሉነገር ከትግስት ጀምሮ እስከ ሰምቶ ማሳለፍ ሌላዉ ቀለምና ደብተር ከጨረስኩበት ትምህርት ስዴት ሙያም የድን እዉቀቴን ተምሬበታለሁ አልሃምዱሊላ
@user-dp6fr4we8r
@user-dp6fr4we8r Жыл бұрын
እኛምለሀገራችንያብቃነያረብ🤲🤲🤲
@medinawellogoha165
@medinawellogoha165 Жыл бұрын
መሻ አላህ እኔም መወዳደር እፈልጋለሁ የ10 አመት የአረብ ሀገር ቺፍ ወይም ጠባክ ነኝ ታየኝ የምሠራው ሩዝ አቤት ግን ውድ እህት ወንድሞቸ በቅንነት ቤተሠብ ይሁኑ ከእኔ ጋር ላይክ አድርጉኝ
@user-xt9ef3pz8d
@user-xt9ef3pz8d Жыл бұрын
የስደት መጨረሻዉ በሽታ / ተስፍ መቁረጥ ነዉ መጨረሻዉ ሀገራሀንን ሰላም አድረጎልን በሀገራችን እድንለወጥ ይረዳን🙏🙌
@HdhdhHdud-nf2or
@HdhdhHdud-nf2or Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች የኔ ዉዶች እኳንም ደሥ አላችሁ እኛም ለሀገራችን አብቅቶን የምንደሠት ያድርገን
@famitube6801
@famitube6801 Жыл бұрын
ማሻአላህ የመዳም ቅመሞች ጀግኖች ነን
@zahraalmdori108
@zahraalmdori108 Жыл бұрын
እኛም,,,ላገራችን,,,ያብቃን
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t Жыл бұрын
ኢቢኤሶች እባካችሁ እባካችሁ የመዳም ቅመሞች ብሎ ስም ያወጣልን አብዲ ወሎን አቅርቡት 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@zenabmohamd3588
@zenabmohamd3588 Жыл бұрын
Btkkel
@emu6713
@emu6713 Жыл бұрын
ክብር ለመዳም ቅመሞች እንደሻማ ቀልጠው ለቤተሰባቸው ለሚኖሩ
@shewayebekele9708
@shewayebekele9708 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁላችንን ለሀገራችን ያብቃን
@tube4631
@tube4631 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ምርጡ ገበታ መኖራችንን ስላስታወሳችሁን የማዳም ቅመሞች የባባ ፓናዶሎች ኑ እንያችሁ
@maryammohammad841
@maryammohammad841 Жыл бұрын
Was very simple in shaa Allah whan I come to Ethiopia 🇪🇹 I have to
@tueb489
@tueb489 Жыл бұрын
#ከአምስት_ነገሮች_በፊት_አምስት_ነገሮች ረሱል (ﷺ ) እንዲህ ብለዋል፦ “አምስት ነገሮች ወዳንተ ከመምጣታቸው በፊት በአምስት ነገሮች ቅደማቸው። ወጣትነትህን እርጅና ከመምጣቱ በፊት፣ ጤንነትህን በሽታ ከመምጣቱ በፊት፣ ሀብትህን ድህነት ከመምጣቱ በፊት፣ ትርፍ ግዜህን ትርፍ ግዜ ከማጣትህ በፊት፣ ህይወትህን ሞት ከመምጣቱ በፊት።”
@rahmatofeeq9427
@rahmatofeeq9427 Жыл бұрын
ደቂቃው አጭርነው የአረብ ሀገር ምግብ ሰዓት ይፈልጋል
@Christiano3245
@Christiano3245 Жыл бұрын
Yes Ethiopia 🇪🇹 is the land of 🥇 GOLD I LIKE THIS PROGRAM KEEP IT UP
@user-vf5lb4ru5h
@user-vf5lb4ru5h Жыл бұрын
እሽ አላህ እኔም ከስግደት ቦኃላ በእብኤስ ምርጡ ገበታ መስረት ምኞቴ ነዉ አላህ ያሰከልኝ ባሉ ያኔ ፍልቅልቆች🚲🚲🚲🎓🎓🎓🎓🎓
@hollhooll1713
@hollhooll1713 Жыл бұрын
እኛም መች ይሁን የማዳም ቅመምች ሀገራችን ገበተንመስራት ያበቃን
@mariamebrahim5500
@mariamebrahim5500 Жыл бұрын
ውድ አህቶቻችን አኛን ወክላቹ ሰልትውዳድራቹ አናመሰግናልን
@user-ud2xe6ox1z
@user-ud2xe6ox1z Жыл бұрын
ዋዉ ስጠብቅ ነበር ክበሩልን ክብር ለእኛ ጀግኖች እህቶቸ
@almazabdo1106
@almazabdo1106 Жыл бұрын
ያመዳም ቅማሞች ፈጡማ ኡንካን ዳስ አላሽ ጎባዝ
@LastMoon-yc7oi
@LastMoon-yc7oi Ай бұрын
መሩብክፋጡማ❤❤❤❤❤❤
@user-iz8xo4ip4k
@user-iz8xo4ip4k Ай бұрын
መሻላህ❤❤❤❤❤መብረክ❤
@weiynshetdemta
@weiynshetdemta 9 ай бұрын
እኛ የመዳም ቅመሞች እንችላለን ሁላችንም ይብቃን እንግባ
@hayamhomad44
@hayamhomad44 Жыл бұрын
ማነው እደኔ የማዳም ቀሞች የሚለውን አይቶ የመጣው እኔ በሩጫ ነው የመጣሁት እኔ ሀገር በቅርቡ እገባለሁ እናም ኢንሻአላህ እወዳደራለሁ 🥰🥰😋✌️
@zabeebazabeeba4932
@zabeebazabeeba4932 Жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጣቹ የመዳም ቅመሙች ያልታሠብ እንጀራ ይሥጣቹ
@sameraasefea2162
@sameraasefea2162 11 ай бұрын
ሁላችንም ለሀገራችን ያብቃን የመዳም ቅመሞች
@mehbubamehbuba1330
@mehbubamehbuba1330 Жыл бұрын
እር አረብ አገር ሚመጣ ሁሉም ምግብ አይሰራም እኮ እኛ ስንሄድ እስቤሻሊ የመዳም ቅመሞች እናሳያቹሀአለን ኢንሽአላህ እኔግን አሳያቹሀከለሁ ጠብቁኛ ምርጥ የመዳም ቅመም
@zainabkebede8442
@zainabkebede8442 Жыл бұрын
እስኪ ለመዳም ቅመሞች ላይክ
@saraass1202
@saraass1202 Жыл бұрын
እኔ ለራሱ ኢንሻ አላህ ለርፍት ልሄድ ነው እናም ፈጣሬ ካለ እዚህ ቦታ እቀርባለሁኝ
@user-qp4rl4mh1m
@user-qp4rl4mh1m Жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ ውዴ
@medinaadem1644
@medinaadem1644 Жыл бұрын
ኢንሻአላህቁጥራቸዉንስጡኝ
@saraass1202
@saraass1202 Жыл бұрын
@@medinaadem1644 አብርን እንሄድና ቁጥሩን እንፈልግክክክ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
እውነት ነው የመዳም ቅመምች ክብር ይገባንል
@hayuweloyewtube542
@hayuweloyewtube542 Жыл бұрын
የኔውድ ደምሪኝ
@tigitu8570
@tigitu8570 Жыл бұрын
La minu nawe kibir yamigabachehu ayane eko
@user-lc5gi5ku7k
@user-lc5gi5ku7k Жыл бұрын
ኢሻአላህበአላህፍቃድእዚህመስራትእፈልግአለሁ
@dasashdas4308
@dasashdas4308 Жыл бұрын
አረ እሩዝ በጣም የምወደዉ ምግብ ነዉ እና ያዋጠልኛል ግን መወዳደር እፈልጋለሁ ፈራቴን ላጥፍና እወዳደራለሁ ብያ ተስፍ አረጋለሁ ዳኞቹ ምርጥ ናችሁ አደኛ
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt Жыл бұрын
የበግ ስጋ ያቆያል ሰአት የፈጃል በካተም ከሆነ 30ደቂቃ ይበቃዋል
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx Жыл бұрын
እንዳሰራሩ ነው በስሱ ተቆራርጦ ከተጠበሰ ይደርሳል ሩዙም ይደርሳል
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy Жыл бұрын
እናመሰግናችሁ አለን Ebs❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
ሰላም ችሁ ይብዛ ውድ ኢትዮጵያን ዋውውው የመዳም ቅመሞች በመቅረባችሁ ደስ ብሎኛል ብዞቻችን ስደትን መጥፎ ጎኑን እንጂ መልካም ነገሩን ሲናገሩ ሰምቼ አላውቅም ለኔ ስደት መምህሬ ነው እራሴን ያገኘሁበት ነው እስኪ አረብ ገርም ሆንን የትም ሰርተን እህት ወንድሙን ያላስተማረ ለራሱ የተሻለ ከትናት ማንንቱ በትንሹም ከፍ ያላለ ሰው የለም ለተቸገሩ ወገኖቻችን እንኳን የሚደርሱት ታገር ውስጥ ሳይሆን ውጪ ያሉት ናቸውወስለዚህ መልካም ጎኑንንም መመልከት አለብን በርግጥ ነፃነትን ተነፍጎ ነው የምሰራው እንደፈለግን ላንሆን ይችላል ነገር ግን ጣፋጩን ለማግኘት መራራውን መቅመስ ግድ ነው ከፍ ለማለት ዝቅ ብሎ መስራት አስፈራጊ ነው ብዬ ነው የማስበው በርግጥ ብዞቻችን በፍቅር በበተሰብ በሌላም ሆነ በራሳችንን ስተት የጠፋው ገንዘብ ይህ ነው ለውድቀት የሚዳርገን ግዛችንን እንደት መጠቀም እና ማቀድ እንዳለብን ተገባን እንለወጥበታለን ባንስ መሰረት ነገር መያዣ ይሆነናል በተረፈ በያላችሁበት ሰላመችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ❤💛💚🙏
@najato8808
@najato8808 Жыл бұрын
በርቱልኝ የመዳም ቅመሞች!አብዱ ወሎ/ ደረሳዉ/ እናመሰግንሀለን አላህ ከክፉ ይጠብቅህ ወንድማችን
@emebet591
@emebet591 Жыл бұрын
ሼፎቹሁ እኮ ልዩዩ ትምሕርት ነው የምስጡት በእውነት የመደም ቅመሞች በደንብ ተምሩ ሁሉን ነገር
@mekdemekde3301
@mekdemekde3301 Жыл бұрын
ስአት አነሳቸው ጎበዞች ❤❤
@zahraadem6153
@zahraadem6153 Жыл бұрын
thanks ebs
@rahmatube6886
@rahmatube6886 Жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የምወደው ምግብ ማዘጋጀት በሰላም ወደ ሀገር ስመለስ እዎዳደራለሁ
@ekram6889
@ekram6889 Жыл бұрын
ኢንሻአላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እህቶቸ ትክክል በላችኋል የስደት ኑሮ እድሜ ጨራሽ ሀሳብ አመንጪ ነው አንዱ ሲያልቅ ሌላ ሀሳብ ኢቢኤስ የምርጦች ምርጥ
@Tube-iz3xj
@Tube-iz3xj Жыл бұрын
ስጋ እኮ ሰአት ይፈልጋል ዶሮ ነው 30 ደቂቃ በርቱ የመዳም ባጃጆች
@user-pm1vm8ch5o
@user-pm1vm8ch5o Жыл бұрын
ኢሻ አላህ አገሬ ገብቸ ብወዳደር ደስ ይለኝ ነበር
@werkneshnasir3246
@werkneshnasir3246 Жыл бұрын
ማሻአላህ ተወዳዳሪዎች ግን ሥጋ እንኳን በግማሽ ሣአት በአንድ ሣአትም አይበሥልም
@Tiyyaatubefamily5423
@Tiyyaatubefamily5423 Жыл бұрын
በኢቢኤስ መወዳደር እፈልጋለሁ የምግብ አሰራር እወዳለሁ እባካችሁ ይህንን እድል ከፈጣሪ ዘንድ እንደምትሰጡኝ ተስፋ አደርጋለሁ ሁል ጊዜ ተከተሉኝ እና እግዚአብሔር ለሀገሬ ሰላም ያድርግልኝ
@user-tx9od9lc5m
@user-tx9od9lc5m Жыл бұрын
እኛ የማዳም ቅመሞች እንለያለን እኮ አላህይጠብቃችሁ የማዳም ቅመሞች
@user-ph5te9cl6w
@user-ph5te9cl6w Жыл бұрын
ዋውውውው እኔም ስመጣ እቀርባለሁ ኢሻአላህ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
የማዳም ቅመም አንድኛ ነን እግዚአብሔር ሆይ ለአገሬ አብቃኝ
@Tube-zt5tc
@Tube-zt5tc Жыл бұрын
አለን የመዳም ቅመሞች
@AdilaOsman-hv2gu
@AdilaOsman-hv2gu 2 ай бұрын
ቆንጆ ምግብ የለቀረብሺው አንቺ ሰይሆን ሰአቱ ነው
@eyea7297
@eyea7297 Жыл бұрын
ስንታየሁ ምንም ሳትሰሪ ምላስሽ ግን ዋዉዉዉ መቅለብለብሽን ቀንሺ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
አይ ኮመት ብሎ ዝም ነው አይ እኛ ክክክክ
@user-wm6bc2ye1v
@user-wm6bc2ye1v Жыл бұрын
Abshiru bertu
@user-so2jb9ec5m
@user-so2jb9ec5m Жыл бұрын
አስተያትቴ ነው ምግብ በሚሰሩቡት ሰአት ቨፎች ካጠጋባቸው እየሄዳችሁ እምታወሯቸውን ተውት ምክኒያቱም ለነሱ ሰአትን በጣም ይገድልባቸዋል ወይም ይደናገራቸዋል በትርፍ በርቱ
@shukryamohammed2133
@shukryamohammed2133 Жыл бұрын
ስላም
@fatumamohammed2414
@fatumamohammed2414 Жыл бұрын
መብሩክ ፋጡማ።💓💕💕💕💕💕💕
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ስማችን ተጠራ ልበል ማሻ አላህ መልካም እድል
@ethiolove2517
@ethiolove2517 Жыл бұрын
ለሀጋሬ የብቀኝ ተየላቹ የፋለገቹም አቅርብ እሰረለቹአሎ እድሜ ለመደሜ ሁሉም እሰረሎ😘
Yum 😋 cotton candy 🍭
00:18
Nadir Show
Рет қаралды 7 МЛН
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 2,3 МЛН
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 83 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 318 М.
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 381 М.
Yum 😋 cotton candy 🍭
00:18
Nadir Show
Рет қаралды 7 МЛН