የምፀፀትበት ነገር ስራ ስራ እያልኩ ለቤተሰቦቼ ጊዜ አለመስጠቴ ነው...የንዋይ ደበበ የቀድሞ ባለቤት አይዳ ታሪክ በዶክመንተሪ ተሰራ |Seifu on EBS

  Рет қаралды 337,429

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Ай бұрын

ዶክመንተሪ ሰርተው ሰርፕራይዝ አደረጉኝ እንዴት ብዬ እንደማመሰግን አላውቅም
/ @ditaayda1541
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 901
@tigistbirara4501
@tigistbirara4501 Ай бұрын
አብርሀሙ ስላሴ በየቤቱ ለተጨነቃቺሁ ሁሉ ከክፉ ነገር ይጠብቃቺሁ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg Ай бұрын
Amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@Ellsa-qu6dx
@Ellsa-qu6dx Ай бұрын
አሜን
@Ellsa-qu6dx
@Ellsa-qu6dx Ай бұрын
አሜን
@user-lc7tk2yw7t
@user-lc7tk2yw7t Ай бұрын
Amen 🙏
@ageraasmer1921
@ageraasmer1921 Ай бұрын
ሥላሴን ስትጽፍ እንደዚህ ነው ምዕመናን 🙏
@frehiwotzewde3618
@frehiwotzewde3618 Ай бұрын
አይዳ በጣም የምትገርም ኢትዮጵያዊት ሴት ጠንካራ ፣ጨዋ ፣ ትሁት መልካም ሴት እንዳንቺ ያሉትን ያብዛልን !
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 Ай бұрын
የኔ ደርባባ የማያርጅ ውበት በየሳምቱ አቅርብልን ይችን ቅን ሴት ጋሽ ሰይፉ ፋንታሁን አከብርሀለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sebleeabay3570
@sebleeabay3570 Ай бұрын
የኔ ውድ ጆግና ነሽ።ወንዶች ግን ጀግና ሴት አይወዱም።ነፍስ ነሽ❤
@eshetuman32
@eshetuman32 Ай бұрын
Betame 🙏🙏🙏🙏🙏😍
@tigistihabtemariam9562
@tigistihabtemariam9562 Ай бұрын
Ya tekekeal 🙏
@genetasefa8364
@genetasefa8364 Ай бұрын
I feel like that ንዋይ gonna regretting that what he did after he’s married and cheating on her and c has a baby that unacceptable !! She is Very strong 💪🏾 woman and gave her life for her children God be with her always 🙏👏🏽👏🏽👍 ኣይዳ you are beautiful 🤩 inside and out side stay strong 💪🏾👏🏽👏🏽👍
@love62076
@love62076 Ай бұрын
አይዳዪ የመጀመሪያውን ኢንተርቪው ስለኔ የምታወሪ እስከሚመስለኝ : እንዳንቺ ብዙ አመታት ባንኖርም በጣም የምወደው ባለቤቴ ኢትዮጵያ ገብቶ ልጆች ወልዶ ይኖራል: እኔም እንዳንቺ ሁሉን ትቼ ይቅር ብዬ እየኖርኩኝ ነው:: አንቺ እኮ ጀግና እናት ነሽ: ላንቺ ከአሜሪካ ኢትዮጵያ በክብር መኖር ትችይ ነበር ግን ለልጆችሽ የከፈልሽው ዋጋ እንደሆነ ግልፅ ነው: Lupus ብዙ እንክብካቤ የሚያስፈልገው ስለሆነ ልጅሽን ጥለሽ ላለመሔድ ትዳርሽን መስዋዕት ያደረግሽ ምርጥ እናት ነሽ: ዘመንሽን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልሽ : በልጆችሽ በጤና በደስታ በብዙ መልካማቸውን እየሰማሽ ደስተኛ ሆነሽ ኑሪልን: : መውለድሽ መልካም ነው ለነሱ ስትይ ጠንካራ ሆነሻል : በርቺ እግዚአብሔር ሁልጊዜም ካንቺ ጋር ይሁን የኔ እህት🙏
@eyoab700
@eyoab700 Ай бұрын
አዎ እናትነትን ያሳየች ጀግና ናት
@simretekebede7712
@simretekebede7712 Ай бұрын
በጣም ስርአት ያለሽ ሴት ነሽ እ ልጅሽንም ጨርሶ ይማርሽ ከክፋ ሁሉ ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር
@Zeyede_Siyum
@Zeyede_Siyum Ай бұрын
ሥርዓት እንዲህ ነው የሚጻፍ እህቴ ።
@addisalemfentahun7772
@addisalemfentahun7772 Ай бұрын
አሜን ፈጣሪ ይማረው
@economicsbyhabtamu
@economicsbyhabtamu Ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/asBmnMhj1ZjWcps.htmlsi=nh4SQPm92vKnA1VO
@marthahidego7902
@marthahidego7902 Ай бұрын
በጣም ጥሩ ልብ ነው ያለሸ በልጆችሸ ነው የምትከፈይው ልጆችሸ ይክሱሻል ጠንካራ እናት ነሸ
@GetanehDemeke-ym5mz
@GetanehDemeke-ym5mz Ай бұрын
አይዳ ዋው ! አንቺ ክስተትም ምኞትም ነሽ:: በሴቶች የተጎዱ ወንዶች ሴትንም ከመውቀስ አልፎ ከፈጣሪ ያችን ጋር እስከ መጋጨት ይደርሳሉ ነገር ግን አይዳ ተስፋም፣ ወደ ውስጥ መመልከቻ ፣ ብሎም እግዚአብሔርን ማመስገኛ ጀግና ሴት ነች:: የ21ኛ ክፍለ ዘመን ዳይኖሰሯዋ ሴት!!!ረዥም ዕድሜና ጤና ተመኘሁ ! ሰላምሽ ይብዛ❤❤🎉🎉🎉
@eshetuman32
@eshetuman32 Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@economicsbyhabtamu
@economicsbyhabtamu Ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/asBmnMhj1ZjWcps.htmlsi=nh4SQPm92vKnA1VO
@rahelkiflaybahta3264
@rahelkiflaybahta3264 Ай бұрын
የተባረክሽ ሴት ነሽ ፈጣሪ ልጆችሽን ይባርክልሽ ልብሽ ጥሩ ስለሆነ ሂወትሽ ሁሉ ፈጣሪ ይባርክሽ
@emebetwoji4385
@emebetwoji4385 Ай бұрын
የእውነት እውነት የሆንሽ ሴት ነሽ ምርጥ 👍 ፈጣሪ ልጅሽን ይማርልሽ ላንቺም ረጅምእድሜናጤና ይስጥሽ🙏 ተባረኪ ፍቅርየሆንሽነሽ❤❤❤
@Nora_I_am_nice
@Nora_I_am_nice Ай бұрын
የተረጋጋች ሴት ንዋይ ቀረችብህ ይህችን የመሰለች ሴት.
@happyhappy6544
@happyhappy6544 Ай бұрын
የፈለገችው እሷ ተናገረ እኮ 10አመት ቆየን በሰው ሀገር በቃን ጠቅልለን እንግባ ስላት እንቢ አለች ከዛ ተነጋግረን ተለያየን አለ እሷ መኖር አትፈልግም ሀገር እሱ ደሞ ሀገር የሚፈልገው
@Helloperson
@Helloperson Ай бұрын
thats is not the case he is a liar
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s Ай бұрын
ከዚህ በፊት ኢንተርቪውያቸው ላይ እራሷ ባለችበት ተናግሯል እሷ አጠብቀኝ አግባ አ.አ ቆንጆ ሞልቷል እንዳለችው ምን ማረግ ነበረበት አይባልም ሁሉቱም የራሳቸው ውበት አላቸው።
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Ай бұрын
አሟልቶ የሰጠሽ ሁሉንም አሟልቶ ውበት እና ፀባይ መኖር ባለው ፀንቶ ሩህሩህ አስተዋይ ቀና አመለካከት አይዳ ልዮ ሴት ነሽ ልናገር በእውነት ከነቤተሰብሽ ጤና እድሜ ይስጣችሁ እግዚአብሔር ቀንም ሌት ሁሌ ይጠብቃችሁ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@economicsbyhabtamu
@economicsbyhabtamu Ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/asBmnMhj1ZjWcps.htmlsi=nh4SQPm92vKnA1VO
@De-iu7gg
@De-iu7gg Ай бұрын
ሰላም እንዴት ናቹህ ይቺ አለም ከሀቅሜ በላይ ሆናለች ፈተናየን አበዛቺዉ ሁሉም ነገር ከሀቅሜ በላይ ሆኗል አንዳንዴ አምላክ ለምን እንደፈጠረኝ እራሱ ግራ ይገበኛል ብዙ አላማ አለኝ ግን እየደከመኝ ነው አልቻልኩም እባካቹህ በምትችሉት ሁሉ እርዱኝ ቢያንስ ፀልዩልኝ አይዞህ በሉኝ በጣም ደክሞኛል
@merongetu9594
@merongetu9594 Ай бұрын
Ayzoh wendme
@konjorasta9799
@konjorasta9799 Ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ያልፋል ነገ ሌላ አዲስ ቀን ናትና ጤናህን ብቻ ጠብቅ ።ሌላው ሁሉ ትርፍ ነው ❤
@eveali6794
@eveali6794 Ай бұрын
አላህ ይገድፈሽ አብሽረ
@bmshrassist5566
@bmshrassist5566 Ай бұрын
God be with you
@6E9-iy7ug
@6E9-iy7ug Ай бұрын
God bless you, I hope God will lift your burden.
@wintagaming3641
@wintagaming3641 Ай бұрын
ንዋይ ታዋቂ ስለሆነ ነው ሌላ ሚስቴ አግብቶ ከመውለድ ከ አይዳ አና ልጆህ ጋር ምከፈለ ውን መስዋትነት ትከፍል ነበር...... አራሰ ወዳድ ነህ!!!
@eyoab700
@eyoab700 Ай бұрын
በጣም የበዛ እራስ ወዳድ እና በልጆቹም ህይወት ጠባሳ የተወው ሊገተባው ሊጸጽተው ይገባል። ምን ችግር አለው ወንድ ከስር ይተካል እሷ ልጅነቷን ጨረሰች።ንዋይም ሆነ ማንም የልጅ ልጅ ማየት ነው መመኘት ያለበት።እንደ አመጣጣችን እንኑር።ልጆቹ ማግባት መውለድ በሚገባቸው ጊዜ እሱ በ60/30 ልጅ ያሳድጋል።የልጆቹን ህይወት ይሻማል።ለአይዳ ፈጣሪ ልጆቿን በሰላም በጤና ጠብቆ ሺ ያድርግላት።አሜን።
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e Ай бұрын
ደስ የምትል ሰው ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ🙏ድል ለጀግኖች ፋኖ💪💪
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Ай бұрын
የህልም ምኞት ድል ለፋኖ ሳይሆን ልብ ይሰጠው ለፋኖ ለቤተሰቡ ለሀገሩ ሀሳቢ ያድርገው በል
@Hanag-ot1jq
@Hanag-ot1jq Ай бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤
@economicsbyhabtamu
@economicsbyhabtamu Ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/asBmnMhj1ZjWcps.htmlsi=nh4SQPm92vKnA1VO
@derejezergaw617
@derejezergaw617 Ай бұрын
የቀድሞ የአርቲስት ንዋይ ደበበ ባለቤት አይዳ እጅግ የተለየሽና እግዚያብሔር ፍፁም አስተዋይና ለብዙዎች ያልተሰጠ ፀጋ አምላክ መርጦ የሰጠሽ እጅግ ሲበዛ የቅኖች ቅንና የዋህ እንዲሁም የደግነት መገለጫ መጨረሻ አንቺ ነሽ አይዳ ❤❤❤❤❤❤ አይዳ እባክሽን ምድራችን እንዳንቺ ያለች አስተዋይና ቅን ሰው የጠፋበት ሰዓትና ግዜ ላይ ነውና ያለችው በተለይ ኢትዮጵያችን ውስጥ አንችን ማግኘት በራሱ የእግዚያብሔር ፍቃድ ነውና እባክሽን እንዳንቺ ያለ ስብዕና ያላት ኢትዮጵያዊ አይደለም በባትሪ በፓውዛም ተፈልጎ ማግኘት አይቻልምና አገር ውስጥ ላሉት ሴት እህቶቻችን በተለያየ ሚዲያ ላይ እየቀረብሽ ልምድሽንና ተመክሮሽን አካፍይ ። አ ይ ዳ አንቺ የቤተሰቦችሽ ጀግና ብቻ ሳትሆኚ የመላዊ ኢትዮጵያውያን ጀግናችን ነሽ ! 👉 አ ይ ዳ : --> " ያልተዘመረላት የአገራችን ጀግናዋ እንስት" ! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tesfahunwubetu
@tesfahunwubetu Ай бұрын
መልካም ሰው ማለት መልካም ነገር ማድረግ ብቻ ሳይሆን ክፉ ነገርን በጭራሽ አለማድረግን ይጨምራል። ምሳሌ ነሽ!
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Ай бұрын
ጎበዝናት አለባበሧም በሡሪተወጣጥረው የሚወጡት ሤትልጅ አለባበሱ የሴትሢሆንያምራል
@user-rx1lc6nq2t
@user-rx1lc6nq2t Ай бұрын
መልካም ሰው ማለት መልካም ነገር ማድረግ ብቻ ሳይሆን ከፉ ነገርን በጭራሸ አለማድረግን ይጨምራል። ምሳሌ ነሽ
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 Ай бұрын
Ayda Tarik is obviously lying. Are you okay?
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 Ай бұрын
@@hshhehsge7113 She is 100% lying. I am willing to be cursed by the most heaviest curse, if she is not.
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 Ай бұрын
@@user-rx1lc6nq2t She is a parasite. Just her face is enough to tell that. Makeup tells even that much when putted by choosing from all types.
@seada9327
@seada9327 Ай бұрын
አቤት አምላኬ ዉበት ከፀባይ ከዚህ ማስተዋል ጋር እንደት ነው ያደለሽ ፈጣሪየ❤❤
@jojolove791
@jojolove791 Ай бұрын
ህይወት እደገባኝ መልካም ልብ ያለዉ ሰዉ እግዝያብሄር በብዙ ይፈትነዋል መልካምነትሽ አይወሰድብሽ ለብዙዎች ያተርፍሽ❤🙏
@ageraasmer1921
@ageraasmer1921 Ай бұрын
አይዳዬ ድጋሚ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ጀግና እናት♥️♥️♥️ ፍቅር መልካምነት ጥንካሬ የውስጥ የውጭ ውበት ♥️♥️♥️
@BeStrongAndHaveHope
@BeStrongAndHaveHope Ай бұрын
She is genuine, strong, and positive. She is a true role model for all of us.
@gigialemu18
@gigialemu18 Ай бұрын
አይዳዬ እኔ ተራ ሰው ነኝ ግን በወቅቱ ተገኝቼ ብመሰክርልሽ ደስ ባለኝ ነበር የሰጠሽን ትእግስት ለሁሉም ይስጠው 🙏🏼
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN Ай бұрын
ነዋይ ምርጥ እና ጨዋ ወንድ ባይሆን አይዳ ይሄን ያህል ክብርና ፍቅር ለነዋይ አይኖራትም ነበር!!!እረጅም እድሜ እና ጤና ለጨዋ እና ክብራቸውን ለሚጠብቁ ወንዶች ይስጥልን።
@eyoab700
@eyoab700 Ай бұрын
ንዋይ አጥፍቷል እኮ ለልጆቹ ዋጋ መክፈል ላይ
@titibibi
@titibibi Ай бұрын
Really. Even when he abandoned his family and boldly establish a new one you still praising him ! You must be sick like him !
@add.bihone3838
@add.bihone3838 Ай бұрын
እቺን ጀግና እንደት እንደሚያመሰግናት ቃላት የለኝም :: እግዚአብሔር ይባርክሽ
@SebleHailemichel-yz4vl
@SebleHailemichel-yz4vl Ай бұрын
አይዳ ልጅ ናት ንዋይ እንደ አባት ይበልጣታል የልጅ አዋቂ ናት
@solomontenaw9455
@solomontenaw9455 Ай бұрын
ጥሩ ውይይት ነበር። አይዳ ስለ ጥንካሬዋ በጣም ልትደነቅ ይገባታል። የማይገባኝ ነገር ቢኖር አንዳንድ የተፋቱ ጥንዶች ምንም እንዳልተፈጠረ "አሁንም በጣም እንዋደዳለን" የሚሉት የሽንገላ ንግግር ነው። ይቅር መባባል ሌላ መዋደድ ሌላ። ሚዲያ ላይ የሚወጡት አንድም ሕዝብን ለማስተማር ስለሆነ እውነቱን ቢናገሩ ብዙዎች ሊማሩበት ይችላሉ ። ዛሬ አይዳ ከሞላ ጎደል እውነቱን ስለነገርሽን እናከብርሻለን። በርቺ።
@eyoab700
@eyoab700 Ай бұрын
የሚቀራት ነገር እንዃን አለ ምንም ሳትጎዳ ሳትበሳጭ እዚህ የተረጋጋ ስሜት ላይ አትደርስም።መንገዷን ብታወራን ጥሩ ነበር የተጋነነ ነገር አ።
@user-dv8eb8mb3r
@user-dv8eb8mb3r Ай бұрын
አይዳዬ እግዜአብሄር ሀሳብሽን ያሳካልሽ እግዜአብሄር ዘመንሽን ይባርክ ።
@shitureshad9861
@shitureshad9861 Ай бұрын
የሚገርመው,ነዋይ እና አይዳ ይመሳሰላሉ የምር 🌻🌻
@user-po7pu7yu1l
@user-po7pu7yu1l Ай бұрын
እጅግ በጣም እህትና ወንድም ይመስላሉ❤
@user-eg8ez7mb1c
@user-eg8ez7mb1c Ай бұрын
በጣም የሚዋደዱ ባልና ሚስት እያደር መልካቸው ይመሳሰላል ይላል ሳይንሱ!!!!!!!
@AsaiaMoma
@AsaiaMoma Ай бұрын
አይዳ በዉበትም በአሰተዋይነትመሰ በቅንነትም አሞልቱ ነዉ የሰጣት እኔም ከባሌ ብለያይ ጥሮ ጓደኛዉ እህቱ እሆነዋለሆ ቅንነትሺን አደበትሺን አላህ አይቀይረብሺ ልጂሺንም አላህ ጨረሱ ያሺረልሺ አሰተማሪዬ ነሺ ሰይፎ ግነ መሰሉነ ይቅረታ ጠይቃት የዛን ቀን ለማሸማቀቅ ሞክረሀል ለዛዉም በልጇ ፊት መሰሉ ለልጁቿ ሰትል ነዉ እረሧን ያረከሰቸዉ ,so,ይቅረታ ጠይቃት አቅርብና ከዛን ቀን ወዲያ ሆዴን እያባባችዉ ነዉ ወላሂ😢
@genayal4277
@genayal4277 Ай бұрын
የተረጋጋች ሴት ንዋይ ቀረችብህ ይህችን የመሰለች ሴት
@kidusefrem896
@kidusefrem896 Ай бұрын
መልክ አይደለም ትዳር አብረዉ ሲኖኑ ያለዉን ችግር የሚያዉቁት እነሱ ናቸዉ ነዋይ ወጣት ሚስት አግብቷል
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 Ай бұрын
set lij alegalay gobeze kalehonech konjo betehone lene zero new👈
@zuzulove9763
@zuzulove9763 Ай бұрын
​@@kidusefrem896ክክክ ውይ ወጣት እናውቃታለን ማን እንዴ አይድያ ግን ችግራቼውን አናውቅም
@clickcell4333
@clickcell4333 Ай бұрын
​@@alexmekonen5116አልጋክ ይሰበር ባይመቻቹ እንዴት ወለዱ?
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 Ай бұрын
@@clickcell4333 yeberete Alega silalegn lisebere ayechelem..bemeketel esa yetenagerechewn simyy lesiray new gize yemesetew alech kegebash..wond lij demo gize kaleseteshiw bizu mekoyet ayechelem
@kamellaseid6508
@kamellaseid6508 Ай бұрын
አንችና አሚና እዮሀ ሚዳያላይ የገረበችው እህት በጣም ጠንካራና ልዮናችሁ የሁለታችው አድናቂ እስኪ ልያችሁ 💪እደው ጠንካራና ደግሰው እደት እደምውድ 💕💕
@henokkinfe6846
@henokkinfe6846 Ай бұрын
ሰዉ መሆን ማለት እንደ አንቺ ነዉ! ፈጣሪ በልጆችሽ አብዝቶ ይባርክሽ !
@abduyusuf7729
@abduyusuf7729 Ай бұрын
አላህ አንቺንም ቤተሰብሽንም ይባርክልሽ! አላሁመ አሚን!
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Ай бұрын
ሴፉሻ ኮሜንት ላይ የሷን ዩቱዩብ ቻናል ፒን አድርገህ ብታስቀምጥ ጥሩ ነው ሰርች አድረረገው ማግኘት ለማይችሉት ዲታ አይዳ ልበ ቀና መልካም ሴት በጎ አድራጎቶች ላይ እምነት ሳትለይ ለሁሉ ደራሽ ሰው ናት ጀግና ረጅም እድሜና ጤናን ያድልሽ❤❤❤❤❤
@user-po7pu7yu1l
@user-po7pu7yu1l Ай бұрын
እኔም እያሰብኩኝ ነበር❤
@mandefrogebeyehu3998
@mandefrogebeyehu3998 Ай бұрын
ዋው......የዘመናችን የክርስቶስ ተምሳሌት ረዥም እድሜ እና ጤና ❤
@Hayat-wz1bd
@Hayat-wz1bd Ай бұрын
የፈጠራችሁ እና ሠዉ ማማሠሠል አይገብድም
@eshetuademe5107
@eshetuademe5107 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ምንም ቢሆን እናት ነሽ እድሜ ከጤና ይስጥሽ።
@fayroz7658
@fayroz7658 Ай бұрын
እሷ ጥፋተኛ አይደለችም እሱ ቢወዳት ሄዶ አብሯት መኖር ይችል ነበር ሌላ ማግባት ለምን አስፈለገ ወንዶች እንዲህ ናቸው መንታ ልብ ነው ያላቸው😡
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt Ай бұрын
ከማግባቱ በፌትም እዚሀገር ከህፃናት ጋር የሚወድቅ ድርየ ራስወዳድ ነው
@Fre-gi2hy
@Fre-gi2hy 25 күн бұрын
He is idiot ,she’s amazing woman fighting for her children living for them God bless you
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Ай бұрын
ውዷ እህቴ ማሻ አላህ እናት ማለት ምንም ቃል የላትም አላህ እኛንም እናት ያርገን እናቶችንም አሏህ ይጠብቀልን ግን በሂጃብ ብትሆኒ በጣም አሪፍ ነው
@siammsiamm6051
@siammsiamm6051 Ай бұрын
ሙስሊም ናት እንዲ?
@addisoukikenfela6060
@addisoukikenfela6060 Ай бұрын
ሀይማኖት ወዴት ነው ወሳኙን እሱ አላህን ፍሪው ሁሉም ያልፋል ለማይቀረው ሞት ተዘጋጂ አንብቢ ዱአ አድርጊ
@user-ll3hr6xv1c
@user-ll3hr6xv1c Ай бұрын
😭😭😭🤲🏽🤲🏽☝️👍✌❤
@user-zb9ps6dh1x
@user-zb9ps6dh1x Ай бұрын
ታድለሸ ፈጣሪ ትልቅ ፀጋ ሰጥቶሻል ተበረኪ ልጆችን ለቁም ነገር ያብቃልሽ
@aberafeyissa2388
@aberafeyissa2388 Ай бұрын
ድንቅ የተወደድሽ የተከበርሽ ሴት እድሜና ጤና ይስጥሽ ሰይፋ እናመሰግናለን።
@user-ek9se9cl2v
@user-ek9se9cl2v Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል መልስ ሰለምትወጂው ንዌይ የምትሰጪው መልስ አኔም እንዳንቺው አስብለታለው ግን ተለያይተናል እወደዋለው አፈቅረዋለው ስለተለያየን የምጠለው ከወነ መጀመሪያውም አልወደውም ማለት ነው ወነትሽ ነው ስለምትወጂው ሰው ጥሩ ጥሩ ነገሩ ብቻ ማሰብ ትክክል።
@eyoab700
@eyoab700 Ай бұрын
ልብ አይመረመርም
@akalseifu6686
@akalseifu6686 Ай бұрын
አይዲቲ በጣም አመሸግናለሁ ህይወትሽ አስተምረሽኛል
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Ай бұрын
አይዳዬ የሴቶች ተምሳሌት ነሽ ፈጣሪ ልጆችሽን በሞገስ ያቆይልሽ እድሜና ጤናውን ሰቶሽ ለልጆችሽ ያቆይሽ🎉
@user-kj5kn4ic9i
@user-kj5kn4ic9i Ай бұрын
አይድዬ በጣም በጣም በጣም ነው የምወድሽ ለኔ ታላቅ ምሳሌ ነሽ እግዚአብሔር እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን 🙏🙏🙏
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 Ай бұрын
ታድለሽ እባክሽ ይህን ስጦታሽን አብዝተሽ በትምህርት ስጭን የኔ ውድ መታደል ነው እንዳንች አይነት እውነት መስጠትሽ በጣም ነው ደስ የምትይው እንደምወድሽ እንዴት ከቂም እራሴን እንዳርቅ እንደረዳሽኝ መግለፅ እወዳለሁ 💚💛❤🌺💕🙏🌷
@user-xf6rt6ju5l
@user-xf6rt6ju5l Ай бұрын
አይዳ በጣም ጠካራ ጀግና እሴትነሸ እግዚአብሔር አድሜ ከጤና ጋር ይሰጥሸ
@user-em2rb5vh2y
@user-em2rb5vh2y Ай бұрын
በጣም መልካም ሰዉ አይድዬ በእግዚያብሄር ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ
@abdurezakgeresu705
@abdurezakgeresu705 Ай бұрын
እጅግ ድንቅ ሰው ረጅም እድሜ እና ጤኔ እመኝልሻለው አይዳዬ🙏🥰የሰው ልጅ በሂወት እያለ እንደዚህ ሲመሰገን ክብር ሲሰጠው ደስ ይላል ተባረኩ የሀገሬ ሰዎች 🙏❤️‍🩹
@solianacool3791
@solianacool3791 Ай бұрын
You are my inspiration proud of you sis 👏 💓
@genetbekele515
@genetbekele515 Ай бұрын
በጣም የምትደነቂ ሴት ነሽ የተባረከ እይምሮ በዛ ላይ ግልፅ ልጄ depression ያጠቃታል ብሎ በኛ society መሀልመናገር
@eyoab700
@eyoab700 Ай бұрын
ተገተቢ አልነተበረም አይደል?
@Yelif
@Yelif Ай бұрын
ውይ እግዛብሄር የባረከሽ ልጆችሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ
@tigistghebrehiwot1250
@tigistghebrehiwot1250 Ай бұрын
በእውነት አስተዋይ ሴት ነሺ ልጆችን እግዚአብሔር ይባርክ ልብ ተባረኪ
@mekitkasahun6168
@mekitkasahun6168 Ай бұрын
ፍቅርና ሰላም ይብዛልን ሀይዳ ለሁሉም ትምህርት የምትውኝ ምርጥ እናት እና እህት መልካሙን ሁሉ ተመኝው።
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Ай бұрын
ልጆችሽ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ፀበል ቢጠመቁ ልጆችሽ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ በልጆችሽ ተደሰች ክፋ አይካቸው
@GNegasi
@GNegasi Ай бұрын
You are a role model of Being a Mother good work compassion strength and beauty. How come someone born with such amazing qualities? God bless you and your loved ones!
@fk3365
@fk3365 Ай бұрын
ዓይዳ ልዩ ሴት ነሽ ተባረኪ ። ዓይዳ መለየትን ቀለል አደረገችው እንጂ በልጆቿም በራሷም በጣም እየተፈተነች ግን ቻይና አሥተዋይ በሣል ድንቅ ሴት ናት በሁሉም ብርታትን ፅናትን ከፍፁም ጨዋነትሽ ጋራ ፈጣሪ ዕድሜ ይሥጥሽ ። እንዳንቺ ዓይነት ቅመም ሴት ማጣት ግን እራሱ ጉዳት ይመሥለኛል ።
@user-uc9sq5du8k
@user-uc9sq5du8k Ай бұрын
ዋዉዉዉዉ ከዛሬ ጀምሮ ዳቦ እነፓስታ ቻው አልበላም ለካ ውፋሬ ለሴት ልጅ ጠላት ነው ምሳሌ ትሆኛለሽ ሰው ወደ ልጅነት የሚመለስ ውበት አንቺ ላይ አይው ለመጀመሪያ ጊዜ በዛላይ የተለየሽ እንቁ አስተሳሰብ ያለሽ ሴት ነሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የኔ ውብ❤❤❤❤❤❤
@melakuabate9358
@melakuabate9358 Ай бұрын
ፍቅር በአካል አየሁ አይዳን እድሜ ከጤና እመኛለሁ
@user-ux7mc3nz6y
@user-ux7mc3nz6y Ай бұрын
😂
@tnsucenter4574
@tnsucenter4574 Ай бұрын
እዴት ነው ፍቅር በአካል ሃሃሃ አይገባኝም ባልን ሌላ ሴት መዳር??
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 Ай бұрын
የእውነት ድንቅ ሴት ነሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ😍❤🙏
@abelbelete8003
@abelbelete8003 Ай бұрын
No word, You are so special and unique woman, Mother, Lover, and take giver. God bless you.
@kecomekel2000
@kecomekel2000 Ай бұрын
ይገርማል አይዳ ጌታ ይባርክሽ
@kisanet4715
@kisanet4715 Ай бұрын
አምላክ ከ ልጆችሽና ካንች ጋ ይሁም ልጆሽን ይማርልሽ 🙏🏾❤
@newharg5548
@newharg5548 Ай бұрын
አይዳየ እንደአንች ቆንጆ የሚወድሽ የሚረዳሽ ባል አግቢ እግዚአብሔር ይስጥሽ !!!!!! ግን የሚገርመኝ ስትስቂ ከነዋይ ጋር ትመሳሰላላችሁ
@user-ul7sh2sj3g
@user-ul7sh2sj3g Ай бұрын
ጎበዝ የኔ እህት እምነትሽ አጠንክሮሻል አምነሽ ትእዛዙን መፈፀም በመቻልሽ ተወዳጅ ነሽ❤❤❤❤❤
@gedam626
@gedam626 Ай бұрын
ልዬ እናት ነሽ ወላዲት አምላክ ትጠብቃሽ❤❤❤❤❤
@genetpejama3111
@genetpejama3111 Ай бұрын
እግዝያብሄር እድሜ ይስጥሽ በጣም ልባም ሴት ነሽ
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 Ай бұрын
የዘመናችን ኣርኣያ ምርጥ እናት ነሽ ምርጥ ነሽ በዉነት የልጆችሽ 🙏🙏🙏 ሁሉም ደጉ ያሳይሽ እናት ነኝና ❤🎉
@user-ct1wr5fh7l
@user-ct1wr5fh7l Ай бұрын
በጣም ቆንጆ መልካም ልብ ያለሽ ሴት እድሜና ጤናችን አብዝቶ ይስጥሽ እዳንችም አስተዋይ ሴቶች ያድርገን
@user-bq6fz3iz4c
@user-bq6fz3iz4c Ай бұрын
ቅን ሰዉ ነሽ። እግዛአብሔር ይጠብቅሽ ።
@meseretmekonnen2607
@meseretmekonnen2607 Ай бұрын
እውነቱን ነው ንዋይ እያደር ወደድኩሽ ያለው ይገባሽል ለብዙዎች ሮል ሞዴል የምትሆኝ ሴት ነሽ
@habtish100
@habtish100 Ай бұрын
You are a strong mom, your kids are lucky to have you! Going through what you went through and still manage all means something only few may understand!
@zemzemali6439
@zemzemali6439 Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ትህትናሽን አይቶ ሰላንች መናገር በቂ ነዉ በጣም ነዉ የምኖድሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@amenpipi2013
@amenpipi2013 Ай бұрын
ስነ ስርዓት ያለሽ ስትናገሪ ንግግርሽ ማር ማር የሚል ኡፍፍፍ እንዴት ደስ የምትል ናት ፈጣሪ ልጆችሽን ጨርሶ ይማርልሽ
@user-po7pu7yu1l
@user-po7pu7yu1l Ай бұрын
አላህ ይርዳኝ ነው ያለችው ማሻአላህ የቤተሰቦቿን ሀይማኖት ይዛለች ማለት ነው ያረቢ አላህ ይመልሳት❤
@smd7650
@smd7650 Ай бұрын
አሽቄ
@zenebechbabeta970
@zenebechbabeta970 Ай бұрын
ጅል
@user-po7pu7yu1l
@user-po7pu7yu1l Ай бұрын
@@zenebechbabeta970 ለሀውላውወለቅወተኢላቢላህ ምን ባጠፋሁ ይሄ ስድብ ይደርስብኛል አላህ ከዟሊሞች ይጠብቀን ያረብ አትወናጀሉ ፈጣሪን ፍሩ በተሳደባችሁ ቁጥር ወንጀላችሁ ብዛቱ እኔ በራሴ ብትሰድቢኝም(በኝም)አፉ ብያለሁ
@negasheshetu5627
@negasheshetu5627 Ай бұрын
አይዳ የዘመናችን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን
@genetrede484
@genetrede484 Ай бұрын
You are my inspiration!! Stay blessed!!
@thestar2137
@thestar2137 Ай бұрын
አንቺ ሴት ግን ምን አይነት ሴት ነሽ ምንድነው አፈጣጠርሽ ዝም ብለሽ መልካም ደግ ሩህሩህ ውብ መሆን ይቻላል ? ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርከው
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Ай бұрын
She is hero person❤❤❤❤❤❤
@user-ld9gn9om4c
@user-ld9gn9om4c Ай бұрын
የኔ መልካም እህት እውነት በምን ቃል እደምገልፅሽ አላውቅም የሴት አለቃ ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ የት አግኝቼሽ እግርሽን ስሜ እደማመስግንሽ አላውቅም ብዙአቻችን በመልካችን በገንዘባችን እንኮራለን አንቺ ግን ዝቅ ብለሽ ለሰው የምትኖሪ ጀግና ነሽ ልጅሽን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠው ክፉ አይንካብሽ ሁሌም ፀሎቴ ነው ለአንችም እድሜና ጤና ይስጥሽ አብዞቶ እወድሻለሁ እህቴ ሰደተኛዋ የአረብ ሀገር የማዳም ቅመም ነኝ
@user-lm7mi8iw2f
@user-lm7mi8iw2f Ай бұрын
በስመአም ምትገርሚ የፍቅር ሠው ነሽ ክብር በይልኝ የኔ ልእልት 😢
@AshagriaTekle
@AshagriaTekle Ай бұрын
ወይ መታደል ምን አይነት ምርጥ ልጅ ነች አይዳዬ ነብስ ነሽ በርግጠኝነት ንዋይን በሌላ ነገር እንደማትመኝው ግን የወለድሽለትን የምትወጅው ንዋይ የተሻለ እንዲያጋጥመው ጥሩ እንድኖር የምትመኝ ምርጥ ዜጋ ነሽ ለሁሉ አስተማሪ
@user-ow5ou5rw5h
@user-ow5ou5rw5h Ай бұрын
ታድለሽ ምንም ነገርን እንደ አመጣጡ መቀበል የተረጋጋ ሰው መሆን መቻል መታደል ነው❤❤
@eyoab700
@eyoab700 Ай бұрын
ለመቀበል የተማረ ጭንቅላት ጋር እራስን የሚያቆም ገቢ ያስፈልጋል።ሞራሏ ያልወደቀው ከተፈጥሮ መልካምነቷ ጋር በርትታ የሰራች መሰረቷም ጀርባዋ ከጥሩ መሆኑ ነው። አሁንም ሁለተኛ ትዳሩን ....
@user-ow5ou5rw5h
@user-ow5ou5rw5h Ай бұрын
@@eyoab700 አይ ገቢም መማርም ከዚህ የተፈጥሮ እድል ጋር ምንም አያገናኘውም መታደሏ ነው ለምን ካልክ ባሏ ሀገር ገብቶ ከሌላ ሲወልድባት ታማሚ ልጅ ይዛ እንዴትም ብታስበው አንድ ሴት በዚህ ልክ አትችለውም እሷ ቀለል አድርጋ ስለተናገረችው ነው ሰው ቦታ ያልሰጠው እንጂ ይሄንኑ ንግግር እያለቀሰች ብትነግረን አለም ነዋይ ላይ የስድብ መአት ያወርድበት ነበር ጭራሽ ሴቷ ልጇ እናቷን እንደማገዝ ከአባቷ ጋር መሆን ፈለገች ኡኡ ከባድ ነው የሷ ከላይ ነው ስልህ👏👏
@user-vp8rm8mc7i
@user-vp8rm8mc7i Ай бұрын
You are so special , I learn alot ,
@fidel_tube1
@fidel_tube1 Ай бұрын
አይዳ...ደስ የምትል ሰው ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ!!!
@etalem3581
@etalem3581 Ай бұрын
ቢታይ የኔ ደግ የኔ የዋህ የኔ ምርጥ የኔ መልካም እረጅም እድሜ ይሰጥልኝኝኝ አንቺ እኮ ከላይ ብቻአደለም ዉበትሽ ከወሰጥም ነው ዉበትሽ እኔ ሰላንቺ ምን ብይ እደምናገር አላወቅም ግን በጣም ነው የምወድሽ እረግጠኝ ነኝ ይሄን ኮሜት እደምታይ እኔ አለም ወይም እታለም ( የዘኪያ)
@zeritutube
@zeritutube Ай бұрын
የኔ ዉብ ታድለሽ ከዉጭም ከዉስጥም ዉብ❤ ባይለያዩ እደት ደስ ይልነበር❤ሰብስክራይብ እናረጋለን ንግስታ❤
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix Ай бұрын
ውበትሸ ፍቅር ነሸ እድሜና ጤና ለነልጆችሸ ይሰጥሸ ❤
@user-rp8fh1fq7n
@user-rp8fh1fq7n Ай бұрын
የምትገርም ድንቅ ሴት ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤
@dagnemitiku7708
@dagnemitiku7708 Ай бұрын
SHE SO INCREDIBLY BEAUTIFUL & FROM OUTSIDE & INSIDE
@hanechohanecho7063
@hanechohanecho7063 Ай бұрын
ነዋይ አለሌ ክብሩን ያጣ ነው ትዳር ክቡር ነው ተቻችሎ መኖር ቤተሰቡን መሰብሰብ ነበረበት
@kisanet4715
@kisanet4715 Ай бұрын
👍👍👍👍💯💯💯💯
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Ай бұрын
ያውም ከእሷ በምንም ከማትመጣጠን ሴት ጋር😢 አይይ ከባድ ነው
@eyoab700
@eyoab700 Ай бұрын
የተባረከ ትክክለኛ አስተያየት።
@selomaadeunga5220
@selomaadeunga5220 Ай бұрын
ምን አይነት ሴትነት ነው በስማም ድንቅ ሴት ነሽ ስወድሽ ለብዙ ሴት ምሳሌ ነሽ ❤❤❤❤❤
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 Ай бұрын
አይዳ መልካም ሰው ናት ከእስዋ ብዙ እንማራለን ለልጆችዋ ያኑራት ረዥም ዕድሜ ን ተመኘሁላት ለልጆችዋ ታስፈልጋቸዋለች እናት ለልጆችዋ ትኑር ክብር ለአይዳ ይሁን
@aleazarsolomon71
@aleazarsolomon71 Ай бұрын
አይዳ ውስጧም ውጯም አንፀባራቂ ፈርጥ ነች፡፡
@nothing_00071
@nothing_00071 Ай бұрын
አርቲስት ንዋይ ደበበ እባክህን የእግር እሳት እንዳያንገበግብህ ተቀበላት 🙏
@SalamHamad-xj3lt
@SalamHamad-xj3lt Ай бұрын
WOW, አይዳዬ ልጅሽ ሞክሼዬ ነዉ በጣም ደስ ነዉ ያለኝ አከብርሻለው በጣም በእዉነት
@ETHIO1800
@ETHIO1800 Ай бұрын
❤የእናት እና ያባቶቻችን ፀሎት የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅሽ❤ አንቺ እጅግ በጣም እና እጅግ በጣም ሲበዛ ቅን እና መልካም ሰው ነሽ ኑሪልን ዐይዳዬ
@switzerland7463
@switzerland7463 Ай бұрын
አይዳዬ ፍቅር እኮነሽ
@azebtamene5177
@azebtamene5177 Ай бұрын
ልጅሽን እግዚአብሔር ይማርልሽ የኔ ቆንጆ ስታምሪ
@attygetachewchinweoba4008
@attygetachewchinweoba4008 Ай бұрын
You are an amazing person!! God bless you and your family ❤
@MeseretFantaye
@MeseretFantaye Ай бұрын
በእውነት አንዳች ያለች ሴት በጣም አስተዋይ ተባረክ
Did you find it?! 🤔✨✍️ #funnyart
00:11
Artistomg
Рет қаралды 113 МЛН
У мамы в машине все найдется
00:38
Даша Боровик
Рет қаралды 3 МЛН
Glow Stick Secret 😱 #shorts
00:37
Mr DegrEE
Рет қаралды 133 МЛН
Maya Media Production's Office Opening Event
10:38
Maya Media
Рет қаралды 259 М.
HOW WE GOT MOM BACK IN HER BOX #shorts
0:52
The McCartys
Рет қаралды 12 МЛН
Хирург - Алдараспан 2024 | Жаңа бағдарлама 🔥🔥🔥
33:53
Алдараспан театры-Нуржан Толендиев
Рет қаралды 276 М.
小路飞越变越大#海贼王  #路飞
0:16
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 7 МЛН
Mom vs Sebastian. Round ✌️😎😂
0:30
AnnaTwinsies
Рет қаралды 22 МЛН