ለአዲስ ኮምፓስ የደረሰው አነጋጋሪ መረጃ

  Рет қаралды 24,159

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ

Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ

Ай бұрын

ለአዲስ ኮምፓስ የደረሰው አነጋጋሪ መረጃ
Join this channel to get access to perks:
/ @addiscompassmedia

Пікірлер: 204
@shegawabie-pt8kw
@shegawabie-pt8kw Ай бұрын
ጠቃሚ ምክር ልምከርህ አማራ ክልል ግባና ዘመነ ካሴን ተዋገው ኤርሚያስ ነገሰ
@gragnabiy1823
@gragnabiy1823 Ай бұрын
የዋቅጅራ ልጅ አበደ!!! ድል ለአማራ ህዝብ!!!
@user-id9lf6ry4e
@user-id9lf6ry4e Ай бұрын
እዚ ያለ ኮሜንት ሁሉ ኣይቸዉ , ሁሉ ትምክህት እና ጉራ "በሽታዉን ደባቂዉ መድሀኒቱን ኣያገኝም " የፖለቲካ ስልት zerooo
@amenentertainment9431
@amenentertainment9431 Ай бұрын
አማራ ተራራው አማራ ቤርሙዳው 💪💪💪💪
@benai5241
@benai5241 Ай бұрын
ነገሩ ቀላል ነው በመንግስት በኩል ቶክስ ማቆም ነው!አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መንግስት ተቃዋሚዎችን ለመምታት የሚጠቀምበት ስልት ነው !ፋኖ ከኦላ ከTplf ጋር መነጋገር መጀመር አለበት ! ያኔ ትግሉ ፍጻሜ ያገኛል . . አጠቃላይ dialogue በማድረግ አገርን ማደን ይቻላል !
@Abichusam4444
@Abichusam4444 Ай бұрын
ምስክርነት በጠላት አንደበት ቺሆን ደስ ይላል ፋኖን ማንም ማሽነፍ አይችልም ብሏል
@aregahailu2487
@aregahailu2487 Ай бұрын
የአማራን አሰተዳደር ለፋኖ ይሰጥ. ፋኖ ትክክለኛ የአማራ ተወካይ ነዉ
@yonayona4692
@yonayona4692 Ай бұрын
በጣም ተመቸኸኝ አባይን መሻገር የሚቻል አይመስለኝም ስለ ሀገሪቱ አሁናዊ ሁኔታን አለመረዳት ነው ሕዝብ የታጠቀ አካልን ምንም አይልም ያሳልፈዋል የሚለው አስተሳሰብ የማይሞከር ነው
@hm9029
@hm9029 Ай бұрын
ኤርሚ ምነው የፕሬዝደንት ሽመልስን ነገር ፍተሻ አላደረክም? ሁሌ የአማራ ሃይሎች ብቻ ላይ ማተኮር ትንሽ ፍታዊነት ይጎድለዋል! የየሻለቃ ዳዊትን አንዴት አንዸረከው አይተን ስልጣን ላይ ያለ ሰው አንዲህ አለ ሲባል ጎርጉለህ አውጥተህ ሰውየው ይቅርታ አንዲጠይቅ ማድረግ ይገባል
@alemubeka70
@alemubeka70 Ай бұрын
አይዞሽ ገለቴ ኤርምያስ፣ ነገሮች አንቺ እንዳልሽው አይደለም። አይንሽ እያየ ጲጲ ይወድቃል። ያኔ ምን ትያለሽ።
@user-dq6ow1ki8g
@user-dq6ow1ki8g Ай бұрын
One and only solutions a traditional government
@biruwele4506
@biruwele4506 Ай бұрын
አትናደድ ጋሽ ደርምሳቸው:: we will do everything to topple Abiy . We don’t care about the infrastructure, we care about the future of the Amhara
@user-qv3uv2cr4q
@user-qv3uv2cr4q Ай бұрын
Nice analysis and best solution for the people of Amhara in particular and Ethiopia in general but it is bud news for the grumblers . and I Agree with you Idea Ato Ermiyas. Thanks.
@user-qd5tc2iv4v
@user-qd5tc2iv4v Ай бұрын
ኤርሚያስ ዝም ብለህ የብጽግና ኣሸርጋድነኝ ተከፍለብሎኛል ብለህ ንጹህ ደጋፍነኝ ብለህ ኣውጅ ዳርዳር ኣትሂድ ባክህ
@teddygirma5135
@teddygirma5135 Ай бұрын
ከዘር ከቤሄር ነፃ የሆንክ ምርጥ እዉነተኛ ሰዉ !!! ኤርሚ በርታ
@user-hw8dv8yw3d
@user-hw8dv8yw3d Ай бұрын
ኤርሚያስ በትክክል ተረድተሀዋል፣ሀሳብህን እጋራለሁ
@gemechuwolde7226
@gemechuwolde7226 Ай бұрын
ትንበያህም ትንተናህም በጣም ትክክለኛ : የሚደነቅ ነው :: ከዚህም በላይ ድፍረትህ አስገራሚ ነው:: በዚሁ ቀጥልበት እናደንቅሀለን🎉🎉
@omerahmed318
@omerahmed318 Ай бұрын
እባካችሁ ጉራ አቁሙ! የሚያሸንፈው በቂና አሳማኝ ሀሳብ ያለው ነው፡
@Abdul-qj7yw
@Abdul-qj7yw Ай бұрын
ኤርሚ የጋዘጠኞች የፖሎቲካ ትንታኔ እንተን ያክል የለም የሚያቅ ያደንቅሀል ቅል እራስ የሆነ ካለ ምክንያት ስም እየሰጠ ይሰድብሀል አ ንተ በከፍታ መንገድ ላይ ያለህ ምርጥ ፕሮግራም እያቀረብክ ነው
@Amnen-ly3rh
@Amnen-ly3rh Ай бұрын
Eskendir y Ethiopian tinsaye endysayew mignote nw.
@AyalewYimam
@AyalewYimam Ай бұрын
We need solution
@user-wl7vw1tu7l
@user-wl7vw1tu7l 14 күн бұрын
Best man hewent new
@MohamadIbrahim-yd2iv
@MohamadIbrahim-yd2iv Ай бұрын
KEDADA
@user-jh9xs7pd4r
@user-jh9xs7pd4r Ай бұрын
ትክክል መንግስትም ፋኖም መሸናነፍ ኣይችሉም !!!
@abebayhualula8711
@abebayhualula8711 Ай бұрын
አቶ ኤርሚያስ ኘሮግራምህ አቀራረም በዕውቀትና በበቂ ምክንያት ላይ የተመሮከዘ በብዙዎች የምስማማኝ ነው! ሌላው በድፍረት ዕውነትን ማስቀመጥህ "መዶሻን መዶሻ ነው ማለት አለብን " ያልከው አገርንና ብሔራዊ ጥቅን ሚዛን የአደረገን ዕውነታ በትክክል ማስቀመጥህ ከስሜት የፀዳ እጅግ አርቆ አስተዋይነት የተሞላበት ነው፣ ሰመነ ስለደነፋው ሩቁን አሻሮ ያላየ አገዛዙን ቀብረነዋል ቅዠት በጥሩ አስቀምጠኃል! በዝኛው ኘሮግራም የአማራ ክልል ቀውስ በሰላም ካልተፈታ ከአማራ ክልል ሳይሻገር እንደ ሕወኃት ጦርነት ዓመቱን እነሆ ጨርሶ ወደ ሦስት ዓመት በዒልቂትና ውድመት መቀጠሉ አይቀሬ ነው! ዝም ብለው ብለው በለው በለው በማለት የአማራ ክልል ቀውስ መውጫ እንዲያጣ የሚንጫጫው መዳረሻው የገባው አይደለም፣ When I get time will join membership .
@voiceforthevoicelesspeople8667
@voiceforthevoicelesspeople8667 Ай бұрын
Awurto ader
@omerahmed318
@omerahmed318 Ай бұрын
እስክንድር ሀገሩ መች ኣራ ሆነና ነው ሀገር መጥራት የሚችለው?
@melesenega1194
@melesenega1194 Ай бұрын
ቲቸር ለምን ትበሳጫለህ ኢ/ያን አዳክመህ አሁን ድምጽ ለአማራ አሳቢ አትምስል የህዝብን ትግል አታጣጥል ምነው እንዲህ አይነት ጭፍን ጥላቻ ብሽሽቅ አንተን አይመጥንም አዝናለሁ።
@melesenega1194
@melesenega1194 Ай бұрын
በል በአስቸካይ ወደ ጠበል ወንድሜ ምነው ጤናህ እንዲህ ከሚናጋ አርፍህ ብትቀመጥ
@user-lj2dr5hc3b
@user-lj2dr5hc3b Ай бұрын
የኢትዮጵያ ሕዝብ የተከፋፈለ ሕዝብ ነው ገና መከራ ስቃዩ ይቀጥላል።
@user-hi6nz4lr4y
@user-hi6nz4lr4y Ай бұрын
ያንተ ሀሳብ ምን እንደሆነ ነዉ ግራ ምያጋባዉ ለ pp በጣም ስስ ልብ ነዉ ያለክ ዝምብለህ ሚስትህ አቅፈህ መተኛት አትችልም
@Kenerie
@Kenerie Ай бұрын
የኦሮሞ ሚሊሻ 10 ሚሊዮን ሁኖ ቢመጣ ምንም የሚለወጥ ነገር የለም። አገዛዙ የሚያሸንፍ ከሆነ አንድም አማራ ወንድ ከቤት አይቀመጥም ፤ እንዋጋለን!
@berhanebairu4439
@berhanebairu4439 Ай бұрын
What about hie region and forming government, Erimas.
@AwalGoobe-jc4kx
@AwalGoobe-jc4kx Ай бұрын
Keep it up ❤
@-recent-developments2024
@-recent-developments2024 Ай бұрын
ዛሬ ገና ከፍተኛ ሐቅ ተናገርክ
@danieltilahun2556
@danieltilahun2556 Ай бұрын
አሁን ያለው ብልፅግና በጭራሽ የአማራን ጥያቄ መመለስ በጥርነት ማሸነፍ ፈፅሞ አይችልም፣ አይችልም ። ምርጫው መላው የአማራ ህዝብ ከፋኖ ጋር ሆኖ የመጨረሻውን ወይ በአማራ ማሸነፍ። በዚህ ሒደት አገርሊፈርስ ይችላሌ ባፈርስ አማራ ላይ ብቻ ከዚህ በላይ የሚደርስበት ነገር በጭራሽ የለም።
@girmanegussie6177
@girmanegussie6177 Ай бұрын
ሽብርተኝነት አዋጅ ድል ለማድረግ አንዱ tool እንጂ በራሱ ብቻውን ማሽነፊያ አይሆንም። የአማጽያኑ ነጻ እንቅስቃሴ ይገድባል፤ ሌሎች ለአማጽያኑ ነጻ ድጋፍ እንዳያደርጉ ይገድባል፤ በተቃራኒው ለመንግስት በአንዳንድ የሰባዊ መብቶችም ቢሆን ሳይገደብ እንዲቆጣጠር ያግዘዋል።
@TekaMezgebe-bh6se
@TekaMezgebe-bh6se Ай бұрын
The ENDF must out of regional state of 3
@omerahmed318
@omerahmed318 Ай бұрын
እኔ በአመዛኙ እንደገባኝ አብዛኛው ጫካ የገባው ታጣቂ ቢያንስ ባይገድል እንኬን ከጎረቤቱ/ከሰፈሩ/ አንድ ሰው ጋር የተጣላ እንደሆነ ነው፡፡ ታዲያ ሰላም ፈጥሮ የት ይሄዳል?
@abebakebede1270
@abebakebede1270 Ай бұрын
ጠላትን አሳንሶ ማየት ስህተት ነው።ፋኖ የተነሳበት እኩው ስትራተጂው ግን ድል አያሰጠውም በጥዋት አበላሽቶታል ነገር ግን በሓገሪቱ ላይ ሰላም ጨርሶ አይገኝም ሁሉም በተንኮልና በስስት በእብሪት መሬት ለመውረር እንጂ መንግሥት ነኝ ከሚለው ጀምሮ ለህዝብ አስቦ ዓላማ ኖሮአቸው አያውቅም ለዚህ ነው ውጤት የማይኖረው።
@abebekegne128
@abebekegne128 Ай бұрын
አልቅሶ አደር ዋቅጂራ
@romankebede6548
@romankebede6548 Ай бұрын
Well said Ermiyas
@abelabayneh916
@abelabayneh916 Ай бұрын
Fano can only takeover amhara region .absolutely right
@mesfinabraham6412
@mesfinabraham6412 Ай бұрын
ፋኖ ለመሆኑ ማን ነው የወከለው ? ውክልና የሌለው ታጣቂ ሽፍታ ብቻ ነው ❗️
@abebemisganaw4497
@abebemisganaw4497 Ай бұрын
ሲያልብው ጥሎ ይወጣል!!!
@endashawhabtamu3379
@endashawhabtamu3379 Ай бұрын
Eremias kersammmm, yehonk telelaki betam semtawent ena gotegha sew neh
@meseretgebremariam8078
@meseretgebremariam8078 Ай бұрын
ልክ ያገባቸዋል አብይ ስትል አልነበር የሆንክ እስስት !!
@fikrumamo6682
@fikrumamo6682 Ай бұрын
ፋኖ በሽብርተኝነት ከተፈረጀ፣ ድርድር የለም ማለት ነው
@abrehamkebede7556
@abrehamkebede7556 Ай бұрын
ኤርሚያስ ስሜታዊ አትሁን!
@aberaalemu9456
@aberaalemu9456 Ай бұрын
የህዋሀት ቅምጥ ኣሮሞ ነኝ ብለሀል ምእን አገባህ በአማራው ትግል
@tomwie3253
@tomwie3253 Ай бұрын
Sew malet mn yakl jil teftro indehone beante new yayehut. Maferia hodam
@user-bh8hl8uw9p
@user-bh8hl8uw9p Ай бұрын
እሳኩሁን አሸባሬ አደለም መንግሰት ክልሉን ለቆ ይውጣ
@Gtlprrpeek
@Gtlprrpeek Ай бұрын
30 ዓመት ወደ ኋላየሄደ በኦህዲድ ነው
@Ethiodocumentary310
@Ethiodocumentary310 Ай бұрын
Shimaglew abdehal, dedeb! yenchik lij, nana tewaga ye wakjira lij!
@paulgora9190
@paulgora9190 Ай бұрын
What should he do if Oromuma put him in the narrow corner?
@genetmekuria2538
@genetmekuria2538 Ай бұрын
😮
@Meazawteshome-el3sf
@Meazawteshome-el3sf Ай бұрын
ኤርሚያስ ተመቸኸኝ!!
@Amnen-ly3rh
@Amnen-ly3rh Ай бұрын
Why u are certain about fano?
@danezana1148
@danezana1148 Ай бұрын
You can’t denied that you said 1 Amhara special force = 100 Oromo special forces , Banda
@mekonnenmengesha9677
@mekonnenmengesha9677 Ай бұрын
Mekega hula hagere endiaxege afefelgume
@WuduAbitu-re4ug
@WuduAbitu-re4ug Ай бұрын
አማራን ለቀቅ አደርግ እንጂ አይመለከትህም።ምን ያህል በዘር ጠል እንዳበድክ የራስህን ንግግር የዛሬውን ተመለከተው።ሌላው አዲስ አበባ እሚለውን ተው እሱን ጊዜው ሲደርስ እንየው።በተረፈ ብልፅግና እሚባለዉ የጉግ ማንጉግ ስብስብ ሀገር አይደለም ቀበሌ ማስተዳደር አይችልም ።አማራ ያሸንፋል !
@abateayalew8884
@abateayalew8884 Ай бұрын
But, once I heard you that PP wont be defeated if all factions are added.
@melakwodaje832
@melakwodaje832 Ай бұрын
ermiase semtaw athone fano ferthwal
@danezana1148
@danezana1148 Ай бұрын
Mr Negative 😢😢😢
@Sol-cy3ig
@Sol-cy3ig Ай бұрын
አቦ ኤርሚ ወንድ ነህ
@WubedleWorku
@WubedleWorku Ай бұрын
ጨነቀህ አደል 😄😄
@amenentertainment9431
@amenentertainment9431 Ай бұрын
አይ አብይ አህመድን አንግሰን አማራ ሁሌ እየሞተ ሀገሪቱ ትቀጥል ደነዝ ....አገሪቱ ለምን አራት እግሯን አትበላም ትበታተን እሳቱን ሁሉም እንዲሞቀው እናደርጋለን ...
@user-qj5ph7fn7p
@user-qj5ph7fn7p Ай бұрын
ገባህሆይ ዶር ጋብቻቸውን አነደማይወስኑ ?እራስህ ባመጣሀው መረጃ ፣
@Abudi-ib7ej
@Abudi-ib7ej Ай бұрын
መንግስት ልያጠፈቻው ይችላል ነገር ግን ትንሽ ወፍሮ ለጥይት አለማ እንድሆኑ ነው የጠበቃቻው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@binialex7376
@binialex7376 Ай бұрын
ጅል።
@AaBy388
@AaBy388 Ай бұрын
😢የኛ ሀገር ብሄረተኝነት ክፉ ነው ።ሌላ ምንም መስፈርት፤ ብቃት ሳትጠየቅ፤ ሳይኖርህ ወይም ማሟላት ሳይጠበቅብህ የዚያን ብሄር ቋንቋ በመናገርህ ብቻ primordial መሪ ትሆናለህ።😮 ቁልፍ የሆነ ቦታ ትቀመጣለህ።የዚያ ህዝብ አክትቪስት ሆነህ በሶሻል ሚዲያ ትመጣለህ ። 😮 ቀጥሎ ካለው ብሄርምጨእንዲሁ ይሆናል።😢 ከዚያስ ??? 😮ከዚያማ አሁን እኛ ሀገር እየሆነ ያለው ነገር ይሆናል።
@ManyazewalTuge
@ManyazewalTuge Ай бұрын
መጨረሻህ እንዲህ ሆኖ ይቅር
@asfaw_70
@asfaw_70 Ай бұрын
ኤርሚያስ ኮሜንት አታንብብ ምክንያቱም ኮሜንት አንብበህ ስትበሳጭ አይተንሃል!
@user-ic3ce1vs9y
@user-ic3ce1vs9y Ай бұрын
alekaksek betam
@wendmful
@wendmful Ай бұрын
Bente bet mekefafelih new. Betam fertehal
@papyjetu
@papyjetu Ай бұрын
@ቲዬ ሰላም
@hailunigussie4177
@hailunigussie4177 Ай бұрын
አቶ ኤርሚያስ! አንተ እኮ ነወያኔ ቸክል፣ ኢትዮጵያን የማታዊቅ፣ ጊዜ አንስቶ፣ ጊዘ የጣለህ፣ የበሐር ላይ ኩበት ነህ። አቋም እንደዋዠቀ፣ እናታገር አልባ ሁነህ፣ በስደት ትጠፋለህ። ትላንት ከነበርክበት ደግመህ የማትገኝ ፣ የዓለም ስደተኛ ነህ። እግዜር ይሜርህ።
@Omer-uv4hv
@Omer-uv4hv Ай бұрын
አዲስ አትገቡም ያልከውን ይቆይና ስለ እስክንድር ላልከው 👍
@user-io8kb2ds3b
@user-io8kb2ds3b Ай бұрын
ፋኖ የአማራን ህዝብ ችግር ወደ ማጥ ከመውሰድ ባለፈ ምን ትርጉም የለውም ። የሚወጣ እንጅራ ከምጣዱ ያስታውቃል😂😂😂😂
@binialex7376
@binialex7376 Ай бұрын
ጅል አይሙት እንዲያጫውት።
@Abudi-ib7ej
@Abudi-ib7ej Ай бұрын
መንግስት ይችላል ነገር ግን አውቆ ነው ዝም የለቻው😂😂😂😂😂
@user-hi6nz4lr4y
@user-hi6nz4lr4y Ай бұрын
እሺ ምን ይሁን ነዉ ምትለው?
@yohannesmenilik1217
@yohannesmenilik1217 Ай бұрын
አጋር መፈጠር ብቻ ወደ አራት ኪሎ
@abasfaw1143
@abasfaw1143 Ай бұрын
ፔንደለም መጨዋትህን አቁም የሚሰማህ ስለሌለ 👿😹👿
@enochk8788
@enochk8788 Ай бұрын
Ermias logic is like undermining Fano, so his Oromo people at least getting relax
@ezze3156
@ezze3156 Ай бұрын
Ermias how much you get paid by pp
@salmanabdo1079
@salmanabdo1079 Ай бұрын
ቄሮ እያለ ፋኖ እንዴት አድርጎ ነው ኦሮሚያን የሚረግጠው?
@user-ot9fh6wq4u
@user-ot9fh6wq4u Ай бұрын
ermi,you are confused,please open your eye
@Abay_Mado
@Abay_Mado Ай бұрын
ድንጋይ እንደዚህ አይባልም ደርሶ ራሱን ነብይ ማድረግ ድፍረት ነው ሌላው አብይ ይሄ የሚበጠረቀው ነው
@QirubXihhun_
@QirubXihhun_ Ай бұрын
የፋኖ ጎዞ ፌደራል መንግስቱን እንጂ ኦሮሚያን ሊወር አልተነሳም፣ ብዙሀኑ የኦሮሞ ህዝብ ብልትግናን አይፈልግም። እስክንድርም ዘመነም አንድ ናቸዉ፣ አስተላልፍ የተባልከዉን እየትናገርክ ነዉ፣ አታምታታ፣
@orionasnakewoldekidan2511
@orionasnakewoldekidan2511 Ай бұрын
ፊልድ ማርሻል ኤርሚያስ ጁላ
@abebekegne128
@abebekegne128 Ай бұрын
ሰባተኛ ተወልደህ እንደሰው ስታወራ አታፍርም ዋቅጂራ
@MmMm-uy9do
@MmMm-uy9do Ай бұрын
TULTULA
@asnakeraya4181
@asnakeraya4181 Ай бұрын
አይ ኤርምያስ በቃ ትንታኔህ እንዲህ ሆነ እድሜ ይስጥህና በእስክንድርካቢኔ ም/ዴታንአታጣም።
@binialex7376
@binialex7376 Ай бұрын
እሺ በቃ አ.አ አይገቡም?🤣🤣🤣🤣 ስለ ክረምቱ ተመቸኝ።🤣🤣🤣🤣
@danieltilahun2556
@danieltilahun2556 Ай бұрын
አየር መንገዱ መመታት አለበት ። አማራ ምርጫው ማሸነፍ ብቻ ነው የመጨረሻው ኢትዮጵያ ትፈርሳለች እርግጠኛው ነገር አማራን በጦርነት የሚያሸንፈው ምድራዊ ሀይል የለም ። ከአማራ ህልውና የሚበልጥ አገር የለም በጭራሽ በምንም አይነት።ድል ለአማራ ህልውና ታጋዮች ፋኖ።
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd Ай бұрын
Abiy Ahmed fighting Orthodox Church and if he destroys orthodox churches amara destroyed
@samuela.7383
@samuela.7383 Ай бұрын
Ermi... i domt think you get good information like you used to get. Dere news,Mesay or 360 get very important information. Check your Info again.
@workub7229
@workub7229 Ай бұрын
ዘመነን የምተችበት ሞራል የለህም አፍህን አትክፈት አቀዝቅዘው
@teferiwondemu
@teferiwondemu Ай бұрын
You are whrite Ermy
@solomonsolomonn9133
@solomonsolomonn9133 Ай бұрын
የአማራን ትግል ለማዳከም ከተመረጡት አንዱ አንተነህ። ማለትም ከሲሳይ አጌና ጋር።
@yelekaltesfaye4339
@yelekaltesfaye4339 Ай бұрын
...አይ ኤርሚያስ ለፉኖ/ለአማራ ያለህ ጨለምተኛ አመለካከት ሠማይ የደረሰ ነው። ....ታድያ ጥሻ ለጥሻ ከሆነ ለምን ብልፅግና አላሸነፉም??? .... የዘረኝነት እና የከፋፋይነትህን ሀሳብ ብዘጋ መልካም ነው። ....በአንድ ሁለት ምላስ ነህህህ
@danezana1148
@danezana1148 Ай бұрын
OLF is. ፈሳም , ignore it
@nuryahya4223
@nuryahya4223 Ай бұрын
አረ ተው አንተ ሰው !
ዘመነ ካሴ በእስክንድር ነጋ ላይ ያወጣበት የጦርነት አዋጅ!
1:10:58
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 18 М.
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 74 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 38 МЛН
"አራቱን ረሽነዋቸዋል?"፣ "አብይ እና እስክንድርን እጅ ከፍንጅ.."
2:23:10
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 44 М.
የፋኖ አሰግድ መኮንን መያዝ በፋኖ እንቅስቃሴ ላይ ምን ይፈጥራል?
1:18:37
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 23 М.
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 74 МЛН