ለሀሰተኞች ጥብቅና መቆም | abel abuna | ermias abebe | aman shalom | dagi tilahun | faithline | ኤል ቃል tube

  Рет қаралды 12,028

Faithline

Faithline

7 ай бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @faithline7
#faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
faithline
to contact 👇
Ermias Abebe : 🤙 +64 2 1100 6367
Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
Aman shalom: t.me/Biblos336
Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
Kidus : 🤙 +251926228639
Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
ለሀሰተኞች ጥብቅና መቆም | abel abuna | ermias abebe | aman shalom | dagi tilahun | faithline | ኤል ቃል tube
ለሀሰተኞች ጥብቅና መቆም | abel abuna | ermias abebe | aman shalom | dagi tilahun | faithline | ኤል ቃል tube
ለሀሰተኞች ጥብቅና መቆም | abel abuna | ermias abebe | aman shalom | dagi tilahun | faithline | ኤል ቃል tube
faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

Пікірлер: 230
@million1075
@million1075 7 ай бұрын
Dagi you can be eyu’s friend but what aman said is he doesn’t stand same stage with false prophet or teachers. Mewegez eyalek atewezageb
@tensaegetachew9833
@tensaegetachew9833 7 ай бұрын
ኤርሚ አትሳሳት ዳጊ 100 ፐርሰት የሃሰተኞች ደጋፊ ነው I agree with beka
@dagidagy4244
@dagidagy4244 7 ай бұрын
ማንንም ወግኜ አይደለም ግን ዳጊ እንደዘመርክ ብቻ ባውቅህ ይሻለኝ ነበር። ኧረ አንዳንድ ሰውስ አያውራ
@AmyLemma-ic3fi
@AmyLemma-ic3fi 7 ай бұрын
ትክክል im very confused ምን ሆኖ ነው እንደዚህ አይነት ነገር በደላላ የሆነው ?
@delayttsebuk403
@delayttsebuk403 7 ай бұрын
Dag 😭😭
@judysahilu9845
@judysahilu9845 7 ай бұрын
በጣም 100%
@gashdegefu4749
@gashdegefu4749 7 ай бұрын
Abel Abuna is always doing his best. God bless!
@amennetsanet7492
@amennetsanet7492 7 ай бұрын
አማን አቡና በርቱ።
@mehalettesema
@mehalettesema 7 ай бұрын
ዳጊ እራሱን የቻለ ትእቢተኛ ነው እንዲህ አይነት ነገረኛ እንደሆነ አናውቅም 😢😢
@fillm9289
@fillm9289 7 ай бұрын
thats your own suggestion
@eskuassefa2889
@eskuassefa2889 7 ай бұрын
I respect you abuna
@MeseretGetachew-sg7nc
@MeseretGetachew-sg7nc 7 ай бұрын
አቤላ አይዞህ ይህ የወንጌል ውበቱ ነው ፀጋ ይብዛልህ
@taduaweke7495
@taduaweke7495 7 ай бұрын
Dagi, you need absolutely time with God. Please let these brothers to do God's work
@natyzike5726
@natyzike5726 7 ай бұрын
Defiantly he is child dish
@roziroza3655
@roziroza3655 7 ай бұрын
አቤላዬን አትናገሩብን እሱ በእውነት መንፈስ እግዚአብሔርን እያገለገለ ነው ያለው ምን አርግ ነው የምትሉት? ዳጊ ደግሞ ከሁሉ ጋር ተስማማ የምን ሃሰተኛ ነብይን መደገፍ ነው ሲጀመር እዩ ጩፋ ባይወገዝም ቅሉ ሃሰተኛ ነብይ ነው አራት ነጥብ: : አቤላዬ ፀጋዉን ያብዛልህ ሁላቹም ተባረኩ ❤❤❤
@tensaegetachew9833
@tensaegetachew9833 7 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድሜ ግርምሽ ተባረክ እውነት አርነት ያወጣል ዳጊ የሚባለው ከመጣ በኃላ ነው ወሬ የበዛው
@user-ur1rt5on1v
@user-ur1rt5on1v 7 ай бұрын
Ewenet new
@user-nf1gr5bv4h
@user-nf1gr5bv4h 7 ай бұрын
ዳጊ ወንድማችን ጌታ ኢየሱስ ምህረት ያድርግልህ መንፈስ ቅዱስ የተናገረው ሰው እንዲህ ነው? በጣም ግትር ሰው ነህ ምንም ቅንነት አይታይብህም ጥላቻ በልብህ ነግሷል ተመለስ።ይቅር ለማለት እንደዝህ ጣር ይይዝሀል በእውነት ልቤ ተሰብሯል። ለወንድሞች እንቅፋት አትሁን እነሱ ወንጌልን ይስሩበት። አንተ ጸጋህ መዘመር ነው በዚህም ተባርከናል በስፍራህ ላይ ሁን አፍ ሆነህ አይን ነኝ አትበል።ወንጌሉን ለወንጌል አገልጋዬች ተውላቸው። ይህ የእህትነት ምክሬ ነው ተባረክ እንወድሀለን❤
@tamirumathewos5
@tamirumathewos5 7 ай бұрын
ለራሱ በውስጥ መሰመር ለክ
@yainymarsha1435
@yainymarsha1435 7 ай бұрын
አቤልዬ ወድሞ አለሞ አይዞክ በጣም ብዙ ሳትናገር ቅዱሡ መንፈሱ የሚመሰክር ብዙዎች አለን መገለልክ ለበጓ ነው አይዞክ ጌታ መልካም ነው 😭😭
@Taredan77
@Taredan77 7 ай бұрын
ዘማሪ ዳጊ የእነዚህ ወንድሞች ወደ ሚዲያ መጥተው ማገልገላቸው ምነው አብከነከነህ ሲተውህ የማተዋቸው ሲረሱህ የማረሳቸው እብሪተኛ እንደ አንዳንድ ሴቶች አሽሙረኛ የሆንከው ምን ሆነህ ነው ፃድቅ ፃድቅ አትጫወት ሁላችንም በጌታ ምህረት ነው የቆምነው አረ ተዋቸው ወንጌል ይስሩበት ጌታ ምህረት ያርግልህ 🙏
@bassemkhanfar9166
@bassemkhanfar9166 7 ай бұрын
አቤላ የኔ ቅን ወንድምነት እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ በርታ የወንጌል አርበኛ አቤላዬ❤❤❤❤❤እወድሀለን ሌባ ሌባ ነዉ አለቀ ዳጊ😤😤😤
@taduaweke7495
@taduaweke7495 7 ай бұрын
Abuna God bless you.
@lifetoutos1216
@lifetoutos1216 7 ай бұрын
ዳጊ ምነው ክብሬን መልሱሉኝ አልክ? ይቅርታ በሉኝ ፌመስ ነኝ እኮ አልክሳ?
@MeseretGetachew-sg7nc
@MeseretGetachew-sg7nc 7 ай бұрын
ዳጊ ወንድሜ በጌታ ፊት ሆነህ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር እየተነጋገርክ ቢሆን ስንቶች የሚፅናኑበትናየሚድኑበት ዝማሬ ተቀብለህ ነበር እባክህን ተመለስ ሁሉ እንደተሰጠው ያገልግል ጌታን ስማ
@gebratsadikfekert4998
@gebratsadikfekert4998 7 ай бұрын
ዳጊ የእግዚአብሔር ቃል እዉቀት እንዲኖርህ ፀልይ እየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው አስተውል
@sisayshariff6102
@sisayshariff6102 7 ай бұрын
ዘመናቹ ይባረክ አቡና
@honeyb4984
@honeyb4984 7 ай бұрын
ዳጊ ከዚህ ቲክቶክ መንደር ባትገኝ ጥሩ ነዉ ደግሞም የወደፊት በሀሰተኛ ነብያት መድረክ ላይ ለመገኘት መንገድ እየጠረግ ይመስላል እንደገና ካዉንስሉ ራሱ የሀሰተኛ ነብያት ጥርቅም አይደል እንዴ በነእነሱ ካልተወገዙ እሄዳለሁ ትላለህ? በቃሉ እንጂ በካዉንስሉ አይደለም የምትመዝነዉ ዳጊ
@hirutkidanemariam9535
@hirutkidanemariam9535 7 ай бұрын
እማና አቡን ጌታ ከናንተ ጋር በርቱ
@user-ye4oe9lu3m
@user-ye4oe9lu3m 7 ай бұрын
አማን ትክክል ነው❤
@hirutkidanemariam9535
@hirutkidanemariam9535 7 ай бұрын
አማን ጌታ ይባርክህ የልጅ አዋቁ ነህ ጌታ ይባርክህ
@kidilove1715
@kidilove1715 7 ай бұрын
የዳጊ ጥላቻ ለነዚህ ወንድሞች ያለው ያለልክ ነው እግዚአብሔር ይፈውሰው 😢
@jesusislord1454
@jesusislord1454 7 ай бұрын
ዳግማዉ እኔ አንድ ነገር ልንገርህ መንፈሰ ቅድሰ አልተናገረህም መንፈሰ ቅድሰ ቢናገርህ ወየሁ ጠፋሁ ብለህ ንሰሃ ትገባ ነበር ነገር ግን በመንፈሰ ቅድሰ ሰም አለኝ አትበል እሱ የተናገረዉ ሰዉ አሰመሳይ አይደለምበጣም ሲበዛ አሰመሳይ ነህ እኔ የሚመሰለኝ ዝማሬ አለቀ ለምን መቼቁጭ ብለህ ቃሉን አንብበህ መዝሙር የምትፅፈዉ ? ሌላዉ አንተ ወንጌላዊ ፓሰተረ አሰተማሪ አይደለህም በቃ ቁጭ ብለህ አንብብ ፃፍ ይሄ ሰለተወሰደብህ እባክህ ተዋቸዉ እነአቤላ አማን ተዋቸዉ ይሰሩበትሀሰተኛን ሀሰተኛ ይላሉ አቋማቸዉ እንዳልከዉ ነገ ከእዪ ጭፋ ጋር ቀጠሮ የላቸዉንከሱ ጋር ቀጠሮ ሰላለህ እነዚ የዋሆችን ኤርሚን ዳኒን ፓሰተርን ተጠቅመህ ወንድሞችን ለመክስ አንተ ማነህ ዋሸተሃል ይቅርታጠይቅ እኔ እኔ የምትለዉ ይልቅ መንፈሰ ቅድሰ ይልቅ አሁን እየተናገረህ ነዉ በፊት አልተናገረህም ቁጭ ብህ አድምጥ ኮሜንት ይዘጋ እኔ አላነብም ካላነብክ ለምን ይዘጋ ትላለህ ለአሸሙር እና ነገ ከአሰተኞች ጋር ላለህ ቀጠሮ ለማምለጠ በመንፈሰ ቅድሰ ሰም ወንድሞችን ነቆራ ገባህ አሁን ተዋቸዉ ዉጣ ከዚ ጉሩፕ ሂድ ከመንፈሰ ቅድሰ ጋር ተሰማማ ዝማሬህን ተቀበል ምነዉ ዘማሪ አንተ ብቻነህ እንዴ ሌሎቹን ተዉ አረ ዶ/ር ላሊ ሊሊ አሉ እዚህ ቦታ የሉም መንገዳቸውን እየጠበጠቡ ነዉ በአጠቃላይ ነገር አታቀሳሰር ዉጣ በቃ ሳታዉቀዉ ሰዉ ሳይሆን እራሰህ ዐጋህን አትጣ በጣም አሸሙረኞ ነሀ ቃላት ታጣምማለህ ኤርሚ ለምንእሱየሚዉለዉ የት እንደሚዉል ከንግግሩ ማወቅ ትችላለህ ኤርሚ ዳጊ በጣም መሰሪ ነዉ እየተጠቀመብህ ነዉ
@yainymarsha1435
@yainymarsha1435 7 ай бұрын
አርሚ እምነት ለመንገር ዳጊ ለአቤልና ለአማን ያለውን ንቀትና ጥላቻ በጣም እንዴት እንደሚሰማኝ ልነግርሽ አልችልም ይህንን ነገር ጌታ ካልቀየረዉ መቼም ሚድያዉ
@tesfahunbadebo5682
@tesfahunbadebo5682 7 ай бұрын
Aman God bless you !!
@MeseretGetachew-sg7nc
@MeseretGetachew-sg7nc 7 ай бұрын
ዳጊ ጌታ አይናችህን ይክፈት
@mimit4032
@mimit4032 7 ай бұрын
You are blessed Abel❤
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 7 ай бұрын
ዳጊ ዝማሬ ነው ስጦታህ።
@nafkotedana5363
@nafkotedana5363 7 ай бұрын
ባክህ ዲያብሎስም መዘመር ይችላል
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 7 ай бұрын
@@nafkotedana5363 ድያብሎስ ይዘፍናል አጋንንትም አ ት ሳ ት ።
@user-qq7np6vd3n
@user-qq7np6vd3n 7 ай бұрын
አማንዬ ተባረክ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን
@isrealbekele7396
@isrealbekele7396 7 ай бұрын
ደግሜ ልናገር ዳጊ ምንም ለመናገር ሞራል የለውም ሀሜት ብቻ ነው ወሬው፣ ሲጀመር የእግዚአብሔር ቃል እውቀት እንዲኖርህ በእግዚአብሔር ፊት ሁን ዳጊ ንስሀ ይግባ ሲጀመር እዚህ ቤት በፍጽም መኖር የለበት ዳጊ አሁንመ እላለሁ ንስሀ ግባ።
@godisgoodblessed9357
@godisgoodblessed9357 7 ай бұрын
ኽረ ሰዎች በፅድቅ ጌታን የምታገለግሉ በእውነት ጌታን የምትወዱ የዳጊን መንፈስ ይግባችሁ አላማው ወንድሞችን ማብላት በብዙ ሞከረ አሁን ደግሞ ወንጌል እንደማገልገል መስሎ ተገልጥዋል ንቁበት ወንጌል እንቅፋት ነው ያለበት መንፈስ ነው ጌታ አዋርዶታል እራሳችሁን ጠብቁ ወንድሞች ቀጥሉ
@mimik1569
@mimik1569 7 ай бұрын
ትክክል ነው
@user-lp9sz4ct2z
@user-lp9sz4ct2z Ай бұрын
እግዚብሔር ምህረት ያድርግላቹ አንደዚህ አይነት መከፋፈል
@yainymarsha1435
@yainymarsha1435 7 ай бұрын
ዳጊ እዉነት ለመናገር የእግዚአብሄር መንፈስ ወቀሠኝ ካልክ ያለ ሞንሞ ቅድመ ሁኔታ ነዉ ከኔ ይለፍ ብለክ ይቅርታ ማለት ያለብክ:: ነገር ግን ይቅርታን ሞክንያት አድርገህ ብዙ ህዝብ ሢሰበሠብ አማንና አቤልን ለማዋረድ ፕላን አድርገክ አደሞትመጣ ያሣብቅብካል ከዚ በፊትሞ ይቅርታ ብለክ ወተክ ስትነቁራቸዉ ነበር ስለዚ ተዉ ዳግማዊ ተመለስ ሞክንያቱሞ በጣሞ በጣሞ የእግዚአብሔር ህዝብን ልብ እየሠበርክ ነዉ አንተ መንገዳቸው ላይ አትቁሙ ተዋቸዉ ትዉልድ በሐሠተኛ ነብያት ተጠሞደዉ ከዳኑበት እዉነት ሸሽተዉ ቢጠፋ ሞንሞ አይመስልም ሞክንያቱሞ አንተ ኪስክ ሞልተዋል ጌታ ይቅር ይበልክ በጣሞ ግን የማዝነዉ በአንተ የተነሣ ቤተሠቦችክን በሂደት ታሶቅሣለክ አስተውል :: አንተ ሣትመጣ በፊት ወንድሞች እንዴት እያገለገሉ እንደነበር መቼሞ ሠሞተሐል አይተካል አንተና ኤፍሬሞ ባለጊዜዉ የሚባል ከእዉቀት ነፃ የሆነ ከመጣችሁ ነዉ ጣቢያውን ቀላቀላችሁት በጣሞ በጣሞ ያሣዝናል
@tsegayemekasha-cp5oe
@tsegayemekasha-cp5oe 7 ай бұрын
ስላም ዳጊ መቼም እንደዚህ አይነት ሽንጋይ መንፈስ በጣም ከባድ ነው ተዋችው ወንጌልን ዪስበኩበት መቼም በዳጊ ላይ ያለውን መንፈስ ብዙ መናገር አያስፈልግም ግልፅ ነው መንፈሱን ለይታችሁ እወቁ በወንድሞች መካከል ፅብ አትስሪ ጌታ ያዝንብሀል ተዋችው አመጥንህም
@Tihtena-Getachewbg7zw3nh8w
@Tihtena-Getachewbg7zw3nh8w 7 ай бұрын
ኤርምዬ ወንደሜ የዉነት አንደክድሞ አንዝሀን ወጣቶች የመያዝ ሀልፊነት አለብህ ከግዛብሄር የተስቱህ ናቸው ብዬ አሰባለው
@mimmim4291
@mimmim4291 7 ай бұрын
ዳጊ በጣም አሽሙርኛ ነክ ጌታይረዳክ የበላከው ጉቦ አላስችል አለክ ህይውትክ ምስክርነት የለውም አሁን ደሞ የሀሰተኞች ጠበቃ በጣም ነው የጰረድከው
@hallegmail
@hallegmail 7 ай бұрын
ፓስተር ተባረክ ትልቅ ሰው
@gebratsadikfekert4998
@gebratsadikfekert4998 7 ай бұрын
ዳጊ ምነው ቢቀርብህ ብዙዎቹን ወደ እየሱስ የሚያመጡትን የምትመታቸው ተጠንቀቅ ጌታ ያያል አማንዬ አቡናዬ ቅዱስዬ ጆንዬ ሌሎቹም በርቱ በርቱ በርቱ በእናንተ የተጀመረው የወንጌል እሳት አይጠፋም እየሱስ ጌታ ነው
@genetalemui4539
@genetalemui4539 7 ай бұрын
ይሄ ዳጊ ፀልዩለት የቅናት እና የአሽሙር መንፈስ አለበት, በጣም አሰልቺ ንግግር ነው የሚናገረው ጌታ ይፍታህ
@heluethiopia5482
@heluethiopia5482 7 ай бұрын
አቤ አቤ ጌታ ሆይ ማረን ፈውሰን እነሱ በተነጋገሩበት ግሩፐኛ ወገንተኛ አድሎ በሰጠንበት በተሳደቡት በወቀሱት ቅዱሳን ጌታ ሆይ እባክህ ማረን እኛ ፈራጅ ሆንን ኮሜን ሰትፅፉ እየሱሰን አሰቡት ለምንናገረው ሁሉ በጌታ ፊት ተጠያቂ ነን እባካችሁ ቅዱሳን እኛ አጥብቀን እንፀልይ የወንድሞችን ቋንቋ የሚያደባልቅ ድግምት ሟርት በፀሎታችን እናፍርሰ እንጂ ፈራጅ አንሁን
@hassetbezabih5211
@hassetbezabih5211 7 ай бұрын
ዳጊ ግን ምን ሆነህ ነዉ? እረ ተረጋጋ
@DawitAsmerom-rp3th
@DawitAsmerom-rp3th 7 ай бұрын
Ay dagi tasaznaleh
@tesfahunbadebo5682
@tesfahunbadebo5682 7 ай бұрын
Ermye Geta zemanihen yibarike betam ewunetegna ye Geta agalgaye .
@yordanostadesse6291
@yordanostadesse6291 7 ай бұрын
አማን ወንድሜ ተባረክ ጥሩ አገላለፅ ነው ❤
@samcook9137
@samcook9137 7 ай бұрын
Aman እግዚአብሔር ይባርክ....I am so blessed your word
@mengistu9600
@mengistu9600 7 ай бұрын
አማን አምነ መታመን መገኘትን አሳየ በርታ ወንድሜ ውጣ ተስማራ
@dibooraa129
@dibooraa129 7 ай бұрын
ወንድሞቼ ሆይ በዝ ግዜ አንድነት እሻለል ጌታ በማከካለቸው የይሁን እንዎደቹዋሌን❤❤❤❤❤❤❤❤ ወንጌል የሻንፋል
@Yonasalemayehu-ez1or
@Yonasalemayehu-ez1or 7 ай бұрын
ዋው ፓስተር ተባረክ
@bassemkhanfar9166
@bassemkhanfar9166 7 ай бұрын
ዛሬ በጣም አፍርናል ዳጊ 😢😢😢😢ለሀሰተኛ ጠበቃ ሆንክ እንጂ ወንድሞችን የምትሳደብ😡😡😡😡
@aboneshayalnesh8408
@aboneshayalnesh8408 7 ай бұрын
Dagi seqwar lemedowale beka le 2 geta ategezu yemilew kale alegebawem😂
@tea4298
@tea4298 7 ай бұрын
Dagi dagi tewedaje sewe tebarek Aman tebarek Abuna tebark hulacheme wendemamachuhe nachewe
@msganayonatan7348
@msganayonatan7348 7 ай бұрын
ዳጊ ዳጊ ወደ ድሮ ቦታህ ተመለስ የእውነት መንፈስ ቅዱስ ተናግሮህ ከሆነ አንተ ግ ቲክ ቶክ መንደሩ ጭር አለብህ በስራ ስለተጠመዱ ወሬ ስለ ቀረ ጭር አለብህ እና ተዋቸው ያገልግሉበት አንተም ወደ ዝማሬህ ተመለስ 🥰🥰
@blenlema2437
@blenlema2437 7 ай бұрын
ዳጊ ነገ ለሚሰራው ጥፋት ዛሬመንገድ ይጠርጋል
@birtukanabarra9044
@birtukanabarra9044 7 ай бұрын
Yene wandimoch❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ tabarakuling hulachihum iyesus kiristos yadinal wangel yashanifal ❤❤❤❤❤
@eteneshkassa2558
@eteneshkassa2558 7 ай бұрын
ውይ ድመት ትወዳለ ደስ ይላል እኔም በጣም እወዳለው በተረፈ ሰላም እንደምትፈጥሩ ተስፉ አደርጋለው ተባረኩ
@seyoumasefa8818
@seyoumasefa8818 7 ай бұрын
Bzu gize semawachu afrebachewalehu ende God of word new sew mestekakel alebin enji enate yemtlachew abatoch ena Church bemin mesfert new sew yemitagedew! Eyayen yalenew midrekonagn tesebsbachu yemtaweru neberachu zare yezerachutn mached honobachewal degmo asafari new Sayachu ye sefer ye gobez aleka nachu! Ermiyas ena Dagi kezih wetu yalachubet leenate ayhonm 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@yainymarsha1435
@yainymarsha1435 7 ай бұрын
ዳጊ ግን በደናክ ነዉ ያተስ ከፋ ሐሠተኛ ነብያትን ለመሸፈን ብዙ እርቀት መሄድ ለሞን አስፈለገ ልጆቹን ተዋቸዉ ያገልግሉበት አንተ መጀመርያ ልጆችክን ሠብስበክ አሣድግ ወሬኛ 2023 ሙሉ አመቱን ፍሬ ፈርስኪህን ስትለቅ አመቱ አለቀ በጣሞ ያሣፍራል
@user-jy5gt3xp8z
@user-jy5gt3xp8z 7 ай бұрын
አቤል ወይኔ ተባረክ ፈጣሪ ይባርክክ ውይይ የእግዚያብሔር ልጀ እኛም እኮ ኦርቶዶክሳውያን ያልነው ይሄንኑ ነው ያልነው፡፡
@Tihtena-Getachewbg7zw3nh8w
@Tihtena-Getachewbg7zw3nh8w 7 ай бұрын
አማንዬ ወንድሜ አንተ ጠንካራ ነህ ፀጋ ይብዛለህ
@habdololankamo5685
@habdololankamo5685 7 ай бұрын
Dagi በየመድረኩ ስለዘለለና አልበም ስላለው ወንጌል ሰባኪ የሆነ መስሎታል፣ ቴዲ አፍሮም መዝሙር አለው።
@user-vr9lf1mz6x
@user-vr9lf1mz6x 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤wawuuuu wondimoche tebarekilin tsegawun yabizalachu
@GG-ny8ic
@GG-ny8ic 7 ай бұрын
Dagi, why are you against your brother Abel? Please think about it. GOD IS GOOD!
@Hyahu123
@Hyahu123 7 ай бұрын
እኔ ምገርመኝ የ አቤል እና የ አማን gift ብቻ ለምን መነጋገርያ ሆነ የሌሎቹ gift ስም ቀይራል እንዴ ዳግ ግን ጥላቻ ይታይብሀል
@user-gk6yc6wt2c
@user-gk6yc6wt2c 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤shimglinaw dess bilognal fekirum tegsatsum yigebachewal (gin ende Wendem andu Le lelaw meraratachewin masayet kebedachu dagi sew yikerta kaleh yiker malet kebedeh kis ketelk
@BONANZ321
@BONANZ321 7 ай бұрын
ዳጊ ነግሩ እንዲከር ነው የሚፈልግው ምን አይነት ዘመን ነው ምናለ ችግራችሁን እዛው ብትጨርሱት ማን ሊታነጽበት ነው?
@seyoumasefa8818
@seyoumasefa8818 7 ай бұрын
Ewnet lemenager ye hulachum mereja alegn yalkew agelgay yhe betam asafari new yhe yeseytan mereja new gize tebkeh wendmochn lematkat askemtehal befelkew gize ltawetaw yhe ye geta hasab ymeslehal aydelem yemtnagerew lela yemitasbew lela slezih antem niseha gebteh merejawn talew beaucse kibr ayhonlhim Konagnoch nachu wede ewnetegna wengel temelesu be kifu mesarya atasferaru Beteley anete mereja alegn yalk sew asafari new
@tsegeatesfaye3365
@tsegeatesfaye3365 7 ай бұрын
Hi,Dagi.I wish you only do the sgospl song ,live them alone, when you join them , and the problem start showing .please do that everything will be OK.
@netsanetgirma1037
@netsanetgirma1037 7 ай бұрын
tebareku wondimoch dagi tew wondime tewachew be fikr agelgilu
@DeGe-mj7zz
@DeGe-mj7zz 7 ай бұрын
🎉❤🎉❤🎉
@jesusislord1454
@jesusislord1454 7 ай бұрын
ሰሙት ትልቅ ሰዉ ይቅርታ ይጠይቃል ትልቅ ሰዉ ከዚይ ነገር ሲቆሰቅሰ ሰሙትይሄሰዉነገር ሲጭር በጣምታሳዝናለህአማኖ በጣም ትልቅ ሰዉ በፍትም አከብራለሁ አሁንም አከበርኩ ጎበዝ99ትክክል ነገር አላንዛዛህም ጎበዝ ማን ምንድንነው የሚለዉአማኖ ለማወቅ ኮሜኖት ለምናነብ ተዉልን ደግሞም ቁጭ ብሎሰለሚያነብዳግማዊ
@natyzike5726
@natyzike5726 7 ай бұрын
የሚገርመኝ ዳጊ ስለገንዘብ መውደድ እንዴት ያወራል ?
@kidilove1715
@kidilove1715 7 ай бұрын
ዳጊ ከሚዲያ እርፍ በልና ወደ እግዚአብሔር ተመለስ
@almezelke7020
@almezelke7020 7 ай бұрын
አሜን አብሌ
@libonabedilu3110
@libonabedilu3110 7 ай бұрын
Paster Girma tsega yibzalh ye ewnet gestsehal odensochachun akbru fikr kegodelachu 2 sew live lay atagegnum
@isrealisreal1146
@isrealisreal1146 7 ай бұрын
Ene gen dagi geta enderdahk eslyalhu betam 💔mnm yemyaz nger eko yelkem
@birtukanabarra9044
@birtukanabarra9044 7 ай бұрын
Yes 🥰🥰🥰🥰 girmishiyee ❤❤❤❤❤ unat nw❤❤❤
@emperormanaseh2388
@emperormanaseh2388 7 ай бұрын
ማገልገልና ጎደኝነት ይለያያል ዳጊ አስተውል
@user-om3pi8si5u
@user-om3pi8si5u 7 ай бұрын
የመስገን
@user-om3pi8si5u
@user-om3pi8si5u 7 ай бұрын
ተመስገን
@GG-ny8ic
@GG-ny8ic 7 ай бұрын
Ermi please go get rest 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉God bless you 🙏 ❤️ ♥️ 💖 💙 💕
@shimelestsige1993
@shimelestsige1993 7 ай бұрын
ዳጊ ቃላቶችህ በሙሉ የሚያንፁ አደሉም ፤ ትንሽ መንደሬ ነገር ሆነብኝ በጣም ያሳዝናል ።
@yesaketadesse5871
@yesaketadesse5871 7 ай бұрын
ዳጊ ሴታሴት ነገር ነዌ አሽሙር የግሉ ነው
@aberashgebiso1895
@aberashgebiso1895 7 ай бұрын
Dadi zimaren ke Lily new yetekebelkew enji menfesawi shitam yelem akababik layyy, betam tasafralek 😢😢
@SenayitNega-wh2jr
@SenayitNega-wh2jr 7 ай бұрын
በእዉነት ትልቅ ሰዉ ነህ አማን በርታ
@loveyou7562
@loveyou7562 7 ай бұрын
ሰውን ስታስደስቱና ስታባብሉ ጥፋትን ስትደብቁ እርስበርስ ስትተሻሹ ብዙዎቻችን ታዘብናችሁ የእግዚአብሔርንቃል እርስበርስ ልትወጋጉበትታነሱታላችሁእንጂ ለማፅናናትና ለመታነፅሐመማቅናትሲሆንአላየሁም የእግዚአብሔርን መንፈስአታታልሉም ሁላችንምእራሳችንም ኤንይ አረተውው......
@Tihtena-Getachewbg7zw3nh8w
@Tihtena-Getachewbg7zw3nh8w 7 ай бұрын
አቤላ የዉነት በንገገርህ ተድንክያለው ዘማሪው አኛን ለማናደድ ሰባኪ መሆን የለበትም ተባርክ አኔም አስቀድሜ ይሄነን አኮ ነው ያልኩት
@asterhaile8256
@asterhaile8256 7 ай бұрын
Dagiiiiii besallllll sw❤❤❤❤❤
@gdhxdh8108
@gdhxdh8108 7 ай бұрын
ዳግም በጣም ንቀት አለብህ ሲቀጥል የአንተ እይታ ፍሬ ቢስ ነው አንተ ልክ ሌላ ነገር እንደተፈጠረ በመጀመርያ እራሳቸውን ያንፅ ስለ ስው ከማውራታቸው በፊት ምናምን ብለህ በራስህ አካውንት ልክ እንደ ሴት አሽሙር ነበር የምትለጥፈው የምታወራው አንተ ምን በቂ ነገር የለህም እነሱን ለመክስስ ገንዘብ ስትል የነበረ ልክ ዘራፊ ያለ አስመስለህ ስታጮህ ከረምክ ግን ምክንያት ስንስማ ለምን ስፕስክራይብ ጠየክ ምናምን እዚህ ግባ የማይባል ወሬ ከንቱ ነገር ቀባጠርክ በአጠቃላይ አንተ እራስህን ወረድ በል ይቅርታ ይጠይቁ ብለህ የምትለው ለአንተ ይቅርታ የምትባለው አንተ ማነህ ከንቱ ወሬ ነው ለማንኛውም ለነብያት የምትቀባጥረው ድግስ ያለ ፖስታ ብር እንዲስጥህ ስለፈለክ ነው ሀጥያት ይቅርታ ንስሀ ብለህ የምትቀበጣጥረው ለነገሩ እህት መታ ኤርሚያስ ቤት ስላገለገለች አንተም ብቻ አትጨቃጨቅ
@tesmen3278
@tesmen3278 7 ай бұрын
Dagi be mesmur bcha btagelegl yshalal
@tesfayemumicha3326
@tesfayemumicha3326 7 ай бұрын
ደካማ ባልሆን ዳጊ ብዙ ባልኩህ ነበር ነገር ግን ምህረት የበዛለት ሰው ስለሆንኩኝ ከፈሬን በአንተ ላይ ላላቅ አልችልም:: ዳጊ የወንድሞች ከሳሽ አንሁን
@hirutkidanemariam9535
@hirutkidanemariam9535 7 ай бұрын
ዳጊ ምን ሆንክ በጣም የግል ጥላቻ ይመስላል ጌታ ይውር ይበልህ
@almaztezera9823
@almaztezera9823 7 ай бұрын
ወንድሞቻችንንም አይደለም ጠላቶቻችንን እንወዳለን ነገር ግን የሐሰተኞች ትምህርት ሌሎች ሲመገቡት ስለሚገላቸው ትምህርቱ የእግዚአብሔርን ስም ስለሚያሰድብም ነው ለወንጌል ያልታመኑ ስለሆኑ ስለሚሸቅጡ ፍቅር በአመፃ አንዳችም ደስ ስለማይሰኝ ከቃሉ ውጭ መሆን አንችለም የምንታዘዘው የምንሰማው ጌታን ነው እርስ በርስ ከፍቅር በቀር መወጋጋት ግን ጥሩ ስለማይሆን የእውነት በንሰሐ ለጥቅማችን መመለስ የሻላል ተባረኩ
@hallegmail
@hallegmail 7 ай бұрын
አማን ተባክ አሁንም ሀሰትን ግለጠው
@taduaweke7495
@taduaweke7495 7 ай бұрын
Dagi , stop bleming Abuna. Let him do God's mission
@seyoumasefa8818
@seyoumasefa8818 7 ай бұрын
Ermiye ke enezih mehal bitweta yshalal ante tilk akim aleh
@kidilove1715
@kidilove1715 7 ай бұрын
ዳጊ በወንድሞች መሃል በመግባት ጠብ ፈጣሪ ነክ
@biniyamfekadu435
@biniyamfekadu435 7 ай бұрын
እረረረ በጌታ ስም ዳጊ ሚባለው ሰውዬ ምንድነው ሚያወራው....ይቅርታ በሉኝ ብሎ ሊሞት ነው እረረረ ሼም ነው አላማችንን አንዘንጋ....
@tsegayefantahun654
@tsegayefantahun654 7 ай бұрын
ዳጌ መንፊሣዊ ነገር በህዝብ ቁጥር ብዛት አይመዘንም ይህንን እንኳን አለመለየትህ መንፈሳዊ ህይወትህን ያሳብቃል መፅሐፍ ቅድስን ብታነብ ይሻላል
@HM-lz1sm
@HM-lz1sm 7 ай бұрын
Aman and Dagi, please just forgive each other and move on. Remember that Christ died fo you!!
@HM-lz1sm
@HM-lz1sm 7 ай бұрын
* Christ died for you both!!!
@user-ye4oe9lu3m
@user-ye4oe9lu3m 7 ай бұрын
Dagi leave them away ❤
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 37 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,3 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 65 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 73 МЛН
የዮሐንስ ራዕይ ጥናት ምዕራፍ 1:1-8 ክፍል አንድ
1:50:40
Aman Shalom - አማን ሻሎም
Рет қаралды 6 М.
え、、、!
0:11
美好秋人
Рет қаралды 17 МЛН
Собака не хотела чтобы так вышло...❤️
0:24
He understood the assignment 💯 slide with caution x2
0:20
Carlwinz_Official
Рет қаралды 21 МЛН