🔴ለሄሉ ስጦታ ሰጠሁት❤|Helu tube|Nahi tube|Donkey tube

  Рет қаралды 124,846

Natty Tube

Natty Tube

Жыл бұрын

ለሄሉ ስጦታ ሰጠሁት#funny #entertainment #prank #ethiopian #love #ethiopian #ሰብስክራይብ #live

Пікірлер: 859
@haimah7386
@haimah7386 Жыл бұрын
ለምን ቀለበት አታስሬላትም እስቲ ለሄሉ ቀለበት ይሰሬላት የምትሉ እጃችሁን አውጡ
@khadijaha9428
@khadijaha9428 Жыл бұрын
ህዝቡኮ ሞኝ ነው እውነት ፍቅረኛ መስለዋችሁ ነው አይደሉም ዩቱባቸውን የሚያሳድጉበት መንገድ ነው ለነግድ የተሠራ ድራማ ነው ነገ ጠብቁ ፕራንክ እያሉ ሲመጡ😏
@hiwothiwot2956
@hiwothiwot2956 Жыл бұрын
እኔ
@haregewoinworkineh273
@haregewoinworkineh273 Жыл бұрын
Me too ❤❤❤❤
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Жыл бұрын
@@khadijaha9428 ትክክል እኔ ራሱ እዳዛናው ያሳብኩት
@zenebugebrekidan
@zenebugebrekidan Жыл бұрын
@@khadijaha9428 👌👌👌👌
@genetdeug6172
@genetdeug6172 Жыл бұрын
አይለያቹ ግን ከትዳር በፍት ምንም አይነት ግንኙነት ማረግ አይቻልም እምነታችንም አይፈቅድም ሰከን እያላቹ😍😍🙄🙄🙄
@user-pi4st6rz8w
@user-pi4st6rz8w Жыл бұрын
ያልበላቹን አትከኩ ሲያረጉ አየሽ
@hayimetube
@hayimetube Жыл бұрын
ገንዬ አህያ ስጋ ጭነሽው ለጅብ ሸኘው እንዴት ትይዋለሽ? ወይስ ቀልድሽ ነው
@Dani-hw7wo
@Dani-hw7wo Жыл бұрын
በትክክል
@betelhemtube1655
@betelhemtube1655 Жыл бұрын
@@user-pi4st6rz8w እሯ እንዲህ አዘጋጅቶ ሊለቅ ነው ተው አታስቁኝ
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын
ድብቁስ ተለምዷል የነሱስ ባደባባይ አቤት ይቅረ ይበለን
@masart9631
@masart9631 Жыл бұрын
አይ ጊዜ በእኛ ሰዓት ስልክ እንኳን ለመንሰት እንፈረ ነበር አይደለም እንደዚህ ገና ሰይገቡ በአንድ አልጋ ላይ መታየት ቀርቶ🙆🙈🤔😂
@etiopiantube5302
@etiopiantube5302 Жыл бұрын
አይተኙበትም እኮ ሊያሳዩን ነው
@masart9631
@masart9631 Жыл бұрын
እና ፎቶ ለመሰያት ሩም የምይዙ ይመስልሻል ሆ🤔
@user-gu5iv4ju1l
@user-gu5iv4ju1l Жыл бұрын
@@etiopiantube5302 አደል 🤪🤪🥴🤣🤣
@Fatma-tk7dk
@Fatma-tk7dk Жыл бұрын
እኔም ገርሞኛል ወላሂ
@masart9631
@masart9631 Жыл бұрын
@@Fatma-tk7dk በጣም ውድ
@user-gh8ox7gp8w
@user-gh8ox7gp8w Жыл бұрын
አረ ናሆም ድረስ ሄሉ ሌላ ታሪክ ወስጥ ገብታለች🙄😁😁
@yabyab5036
@yabyab5036 Жыл бұрын
ናሆምማ ትቷል
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h Жыл бұрын
ኧረ ሄሉ ቢያንስ ለቤተሰቡሽ ክብር ይኑርሽ ካጠፋሁ ይቅርታ🌹🌹🌹😎
@munaasrat6713
@munaasrat6713 Жыл бұрын
እረምንም አላጠፋሽም ልክ ነሽ አልጋ ይዞ ባደባባይ በጣም ይገርማል
@munaasrat6713
@munaasrat6713 Жыл бұрын
ቤተሰቦቻን ነው ምታሳዝነው በጣም ሴት አሰዳቢ
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h Жыл бұрын
@@munaasrat6713 ወላሂ የግልሂወቷን በግልበጨረስ ጡሩነዉ ለቤተሰብክብር 😥😥😥
@user-vp8ln3ds2b
@user-vp8ln3ds2b Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Жыл бұрын
እውነት ነው እኔ ለሷ ተሳቀቅኩኝ በጣም ስለምትወደው ምን እንደምታደርግ እንኳን አታውቅም ብቻ መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው ምን ይባላል
@officialkallyy8547
@officialkallyy8547 Жыл бұрын
አረ ተው ሳትጋቡ አልጋ አታብዙ 🤨ሴጣን ሹክ ብሏውቹ በዛው.... ብዬ ነው 🥺🤣🤣
@yuotub1624
@yuotub1624 Жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ እዉነት ነዉ
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
👍👍👍🙋
@MbmaeMhmew
@MbmaeMhmew Жыл бұрын
ያስደስተኛል ብሏልኮ 😂😂😂😜😜
@fatymashamin278
@fatymashamin278 Жыл бұрын
ለሁለት ቀን አንድ ክፍል ሲያድሩ ምንም አይፈጠርም ማለት ከባድ ነው
@bizubizu3202
@bizubizu3202 Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@user-sg1wj6jy6z
@user-sg1wj6jy6z Жыл бұрын
ናቲ ግን ሄሉን እዳትጎዳት አደራ አደራ እጅግ በጣም የዋህ እና ንፁህ አፍቃሪ ናት የኔማር
@safiaeth5758
@safiaeth5758 Жыл бұрын
ሄሉ ቀሚሰሸ እዴት ያምራል ቀምሰ ይምርብሻል ናቲ ሄሉን በደንብ ጠበቅ አርጋት ታምራላቹ😍😍
@zeditub110
@zeditub110 Жыл бұрын
የኔ ተከታታይ ድራሞቼ😍😍😍💞💞💞እኔ እኮ እረኛዬን እንኳን እንደእናንቴ አልጠበኩም ነበሬ 💞💞💞
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
እረ እኔም ሱሶቼናቸው
@phoneiphone4843
@phoneiphone4843 Жыл бұрын
ክክክክክ
@tigistdinbru2249
@tigistdinbru2249 Жыл бұрын
Amen 🙏
@haiyhaim6436
@haiyhaim6436 Жыл бұрын
ደምሩኝ
@zeditub110
@zeditub110 Жыл бұрын
@@haiyhaim6436 እሺ
@yordanos3444
@yordanos3444 Жыл бұрын
እረ ሰከን በሉ ወይ ተጋቡ ከጋብቻ በፊት አልጋ ምናምን ደስ አይልም በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛልኝ 👌👌👌👌💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-gt4xf6ci9h
@user-gt4xf6ci9h Жыл бұрын
እር በእግዚአብሔር የመኝታ ነገር በካሜራ አታድርጉ ሌላው ነገሮች ተጠቀሙበት እንዴ የኢትዮጵያ ወጣቶች ወዴት እየሄዱ ነው ከእናንተ ነው ሕፃናት የምን እየተማሩ ነው?? አሁንስ በዛ ናቲ እና ሆሎ አሁን ምን ማለት ነው አልጋ ላይ ሆኖ ካሜራ ላይ መታየት ዝም ብሎ ነው ማህተብ አንገት ላይ የታሰረው
@user-vp8ln3ds2b
@user-vp8ln3ds2b Жыл бұрын
ሴቶችዬ የቤተሰብ ሞራልና ክብር ን ጠብቁ እባካችሁ ሁሉም ነገር በትእግስት ይደርስበታል የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል አደል ተረቱ..!
@haregewoinworkineh273
@haregewoinworkineh273 Жыл бұрын
😂😂😂😂❤❤❤❤
@samritube645
@samritube645 Жыл бұрын
*ሄሉ በቃላችን መሰረት ቀሚስ እየለበስሽ ስለሆነ ደስ ይለኛል ተመልካች መስተዋት ነው የሚነገራችሁን ቶሎ ማስተካከል ትልቅነት ነው በመቀጠል ናቲ በጣም ጎበዝ ሰአሊ ነህ በርሃ ቀጥልበት ነገርግን ተጋቡ ከጋብቻ በፊት የሚደረጉ ስህተቶች ዋጋ ያስከፍላሉ እና ተጠንቀቁ*
@wawawiwi3809
@wawawiwi3809 Жыл бұрын
ፍሬሽ ፍቅርኮ አያድርስ ነው እግሩን ተከትለሽ ትዞራለሽ አይደል ሄሉ 🥺🥺😂😂
@mdeenaadab4253
@mdeenaadab4253 Жыл бұрын
ክክ
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u Жыл бұрын
ናቲ ሁል ጌዜም ስነስረአትህን እደምወድልህ እነግረሀለሁ ሁል ጌዜም አብሮህ ይሁን ማኛዉ አላህ አገራችንን አላህ ይጠብቅልን
@ARITi01
@ARITi01 Жыл бұрын
ወድ የሀግሬ ልጆች በሰደት አለም ላይ ያለችሁ አላህ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
@edomanbese3810
@edomanbese3810 Жыл бұрын
ሄሉዬ ቀሚስ በጣም ነው የሚያምርብሽ
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Жыл бұрын
ዋዉ አሪፍ ስጦታ ማሰቡ እራሱ ክክክክክ ያልጋው ነገር ወደት እየ ሄደ ነው በጥፊ የተጀመርው ፍቅር አልጋላይ ደረሰ ክክክክክ
@rosemess2331
@rosemess2331 Жыл бұрын
ቀላል 😀😀😀
@tigist6595
@tigist6595 Жыл бұрын
ክክክክክ አልጋው ወዴት እየሄደ ነው ።
@tube8934
@tube8934 Жыл бұрын
ክክክክክክ ኡነትሽነው ዘዲሮስ ወዶቺ ለስሜት ብቸነ ብር ብቸነው ምፈልጉት ትደር ቀረ ዱሮ በአበት እነት ለይ የሚራል
@legsentekle5083
@legsentekle5083 Жыл бұрын
😁😁😁
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Жыл бұрын
@@tube8934 ትክክል እህት
@fatuma1828
@fatuma1828 Жыл бұрын
😁😀😀😀😀😀ፂም አለኝ ወይ አትልም ቅጥል የምትይዉ ነገር ያስቀኛል
@wawawiwi3809
@wawawiwi3809 Жыл бұрын
አቤት ሄለን የቅናት ጥግሽ ለስራ ልሄድ ነው ቢልሽ ተከትለሽ መጣሽ 😂😂😂
@bazzoncell7633
@bazzoncell7633 Жыл бұрын
ክክክክክ
@habibatube1887
@habibatube1887 Жыл бұрын
ክክክክክ
@wawawiwi3809
@wawawiwi3809 Жыл бұрын
@@bazzoncell7633 ፍሬሽ ፍቅር እኮ አይጣል ነው 😂😂😂😂
@zebibajemal115
@zebibajemal115 Жыл бұрын
የቅናት ጥቅ ሳይሆን የፍቅር ጥግ ነው
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Жыл бұрын
ቅናቷ ኩርፊዬዋ እንኳን ወንድ ቤተሰቦቿም አይችሉዋትም
@salamontube
@salamontube Жыл бұрын
ታምራላችሁ ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 🥰🥰🥰🥰🥰
@seadaeshetu3966
@seadaeshetu3966 Жыл бұрын
እናተን መጠበቅ ሥራየ ሆነ ሥወዳችሁ እኮ ፍቅራችሁ ይጨምርላችሁ ውቦች💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@yeberuknafaki1222
@yeberuknafaki1222 Жыл бұрын
ግን የእውነት ነው እንዴ ግንኙነታቸው እኔ እኮ እስካሁን አላመንኩም አብሮ ያኑራቹ ደስ ትላላቹ
@superhero3455
@superhero3455 Жыл бұрын
የኔ ጥየቄ ማልሱ ለምን አትገቡም 👍👍👍
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Жыл бұрын
ድስ ትላላቹ ፍቅራቹን በጥበብና በእምነት ያዙት እግዚአብሄር መጨረሻቹን ያሳምረው
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር እህቴ
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Жыл бұрын
@@TubeTube-vf4yb እሺ ደሞ ለመደመር ከፈለግሽ አባዛሻለው
@sosiagetachew263
@sosiagetachew263 Жыл бұрын
ሔሉ ስጦታ አይናቅም ዉዷ ታምራላችሁ
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
አይለያችሁ ደስ ስትሉ እውነት በስደት ላላችሁ እህቶቼ መልካም ትዳር ይስጣችሁ😍
@Kal8454kal
@Kal8454kal Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏
@yetariksew8491
@yetariksew8491 Жыл бұрын
እነ ሻቃልት ላገባ ልሄድ ነው ጸልዩልኝ የማዳም ቅመሞች እስክ
@phoneiphone4843
@phoneiphone4843 Жыл бұрын
አሜን
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n Жыл бұрын
አሜን፫
@sadayf482
@sadayf482 Жыл бұрын
አሚሚማንንንንን
@helentadelle4362
@helentadelle4362 Жыл бұрын
አይደረግም እሺ ለፈን ይሆናል እኮ ቀልድ አይገባሸም እዴ በራሥሸ ኮፊደሥ ይኑርሸ
@habibashizir5271
@habibashizir5271 Жыл бұрын
.የዋህች ናቹህ ግን እደ እህት ተጋቡ ወይም ሰማኒያቹሁን ነዉ ሚባለዉ ይቅረታ እሰሩና ተፈራረማቹህ እደፈለጋቹሁ ሁኑ ጥሩ አደለም ቤተሰብን አክብሩ አልጋቤት መያዝ ተገቢአደለም ስለምወዳቹህ እኔ ሙስሊሞ እህታቹህ ነኝ እሽ
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z Жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት ናቲ ❤ሄሉ እህታችን ሄሉ በጣም አምሮብሻል በራስሺ ውበት ሄሉ ግን የሰው ወሬ አትስሚ ሚዲያ ጠቃሚምነው ጎጅም ነው ቅስምሺ እንዳይሰበር አደራ እህቴ እኔም እዳችነኝ ቀጭነኝ ደሞ ዛሬ በጣም አምሮብሻል❤❤❤
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ ውዴ
@eledaneyasuseledan6771
@eledaneyasuseledan6771 Жыл бұрын
ግን ጥያቄ አለኝ አልጋ ምትይዙት ለምንድነው?
@Ethiopiamusic2016
@Ethiopiamusic2016 Жыл бұрын
የናተ ነገር ይገርማ ምን እደህ አረጋችሁ ትናት ተገናይታችሁ ጉድ እኮነዉ። ባለፈዉ አደል እደ ገና እሽ ያልሽዉ
@tigesttemsegen8856
@tigesttemsegen8856 Жыл бұрын
ምርጦቸ ዛሬ ደግሞ እንዴት እደምታምሪ ዉቦች ኮመታትሮች ደግሞ አትቀባጥሩ የሰዉን ሞራል ለማዳከም አትቸኩሉ ጥሩ ነገርን ተናገሩ በተረፈ ሄሉ ና ናቲ ፍቅራችሁ ብዝት ብዝትዝት ይበል
@salamasa3794
@salamasa3794 Жыл бұрын
ደስ ሥትሉ የኔ ማሮች😍😍😍😘😘
@yeneMB
@yeneMB Жыл бұрын
Yehi esmarti yehone ideai fikir yechemirsl .keep it
@user-jb2go8ud7q
@user-jb2go8ud7q Жыл бұрын
አችልጀ ግን ተርጋጊ እደዚህ ሁሌም ና ልቀፍህ ና ልሳምህ እሱጋር ስትሆኒ ስሚትሽን ለመቆጣጠር ሞክሪ እናቱ
@user-xc5et1br7r
@user-xc5et1br7r Жыл бұрын
እኔኮ ባሌንም አፍረዋለሀ ከምር kkkkkkkkkkk
@susuhabeshawit
@susuhabeshawit Жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@munaasrat6713
@munaasrat6713 Жыл бұрын
አራዳ መሰለችሽ እዴ ፋራናት ሁሉን ይታወቅልኝ አለች ባለጌ ባደባባይ አልጋ ይዛ ስድ
@elizabethfromethiopia1476
@elizabethfromethiopia1476 Жыл бұрын
አትንጫጩ የማዳሞች ቅመሞች የኩሽና ህይወት የመረረው እንዲህ ይፅፋል
@gigidubai8039
@gigidubai8039 Жыл бұрын
ኤሉ በልቤ ተስለሀል አላላችም የምትጋብት ግን መች ነው መችም በዚህ አልጋ መቼም አትላቀቁም ሁለት እሳት አንድ ላይ በርቱ
@haregewoinworkineh273
@haregewoinworkineh273 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@safiaeth5758
@safiaeth5758 Жыл бұрын
እኳን በሰላም መጣቹ ፍቅራቹ ይብዛልን
@user-or5jm2zi8i
@user-or5jm2zi8i Жыл бұрын
ካሜራ ደቅናው መሞደሞድ
@HannaH-fz5lm
@HannaH-fz5lm Жыл бұрын
አይለያችሁ የኔ ማሮች
@user-vq7uv9nb4u
@user-vq7uv9nb4u Жыл бұрын
የምር ቆጨኝ የገፋሁህ አፍቃሪያ ማርኝ አልልነገር ኡፍፍፍፍፍ
@habhabshi1493
@habhabshi1493 Жыл бұрын
ሚሥጊን አይዞሽ ፈጣሪ ከዚያ የበለጠ ባል ይሥጥሽ
@user-iq7bp1qf2q
@user-iq7bp1qf2q Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላለች ፍቅራቹን እግዚአብሔር ያብዛላችሁ 😘😘😘😘❤
@hanna5596
@hanna5596 Жыл бұрын
ናት ግን ሀበሻ ወንድ አይመለኝም ምክንያቱም በዝህ ዘመን ውንዶች ፍቅር ምባሌ ነገር አያዉቁም ውንዶችየ ኑና ከናት ቴማሩ 👈👈👈
@user-od5kq3dk3o
@user-od5kq3dk3o Жыл бұрын
የዩቱብ ብር ሽቀላ በነፃ ብር እየሰጠ አስክሯቸው ነው እኛ ማዳም ቤት ደቼ በልተን ነው የነሱ ብራክ እያሉ ሰከሩ
@tringotri6479
@tringotri6479 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ💝💞
@burtukanalamo9307
@burtukanalamo9307 Жыл бұрын
🙈🙈😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😘😘😘😘😘😘
@gantiasafa8837
@gantiasafa8837 Жыл бұрын
Bagata..baye.susem..tebarkuu👍👍👍
@lidudxb8764
@lidudxb8764 Жыл бұрын
ናት እግዚአብሔር ይይልህ በጣም ለማየት ቸኩዬ
@ethiopiawitkonjooyoutube2252
@ethiopiawitkonjooyoutube2252 Жыл бұрын
Welcome Back Mirtochiye ❤❤❤
@tigistbayana8541
@tigistbayana8541 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም የሚወዳቸው የአገሬ ልጆች በጣም ታምራላችሁ ይቅርታ ያረጋቸው ከመጋባት በፊት ምንም ግንኙነት አይደረግም ስለዚህ እናንተም ባታደርጉ ደስ ይለኛል ደግሞ በመጽሐፍ ቅዱስ አይፈቅድም ይህንን ስናገር አስቀይሜ ከሆነ ይቅርታ ይደረግልኝ💓💓💞💕
@Bukashe
@Bukashe Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 motkugne besak!!! Natty, you know you are so funny! Please make video with your friend too. Betam new yemetasekugne!!!
@itagitag2026
@itagitag2026 Жыл бұрын
Setamiruu tebrakuu 😍😍yene meretoche
@hgh8912
@hgh8912 Жыл бұрын
ስወዳች ምርጦችየ ❤️❤️❤️❤️
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j Жыл бұрын
የራሴን ሀፂያት ትቸ በሰው መፍረድ አይሁንብኝና ሰው ሳይጋባ ባንድ መሆን ይቻላልደ??በዛላይ የነብያት/የገና ፆም/ እረ ወገኖቸ እናስተውል ምንም ያህል ብትጠነቀቁ ስሜት ያሳስታችጏል😢😢😢 በውጭ መገናኘቱ ይበቃችሁ ነበር ካጠፋሁ ይቅርታ🙏🙏🙏🙏
@user-nk2fj6np9t
@user-nk2fj6np9t Жыл бұрын
Ayileyachu wedoche geta yibarekachu
@nitshtiweldamarim7860
@nitshtiweldamarim7860 Жыл бұрын
Wawawww Natty great job 👏 I love you guys 👦 ❤ 🇪🇷 🇪🇷
@heywotsiyoum5016
@heywotsiyoum5016 Жыл бұрын
Gobeze nattye ambesa heluye sergacho nafekiegen❤❤❤
@ashaenders8314
@ashaenders8314 Жыл бұрын
ስታምሩ።ስትባሉ።የሚስጠላባቺሁንእንካንማውቅተሳናቺሁ
@misganashibiru
@misganashibiru Жыл бұрын
ወድምሽ ግን ያውቃል ???
@wargnashbagala3575
@wargnashbagala3575 Жыл бұрын
ማየቱ አይቀር😂😂😂
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Жыл бұрын
ሚዳያላን እያነ እዴትአያውቅም
@nooral1963
@nooral1963 Жыл бұрын
ናቲየ ምን ልበልክ የኡነት እዳተ አይነት ሰው ማግኘተ ከባድነው በዚህ ዘመን አቦ ይመችክ
@azutube6342
@azutube6342 Жыл бұрын
ዋውውውውውውውውው እጅህ ይባረክ ናቲ ፍቅራችሁን ፈጣሪ ይጠብቅላችሁ👌❤❤❤❤❤❤❤
@Netsi574
@Netsi574 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ።በጣም ደስ ይላል ግን ናቲ ብታስተካክሉ የምለው ሮም ውስጥ ባይሆን መልካም ነው ።ካፊ ወይም መናፈሻ ቢሆን በይበልጥ ደስ ይላል ።በተፈ በርቱ
@user-ls1wg4ih9j
@user-ls1wg4ih9j Жыл бұрын
ወይኔ ደሥ ሥትሉ 🥰🥰
@seadiyalbkowa8835
@seadiyalbkowa8835 Жыл бұрын
ይገርመል ግን በኛ እስልምና ኒካ ሳይተሰር ምንም ግኑኙነት አይፈቀድ እኳን አልጋ ቤት በናተ አላቅም ግን ብትጋቡ👍
@asmayimam5081
@asmayimam5081 Жыл бұрын
ዋውውው ናቲሻ ቁጭ አድርገህ ነው የሳልካት ጎበዝ ናቲ ባለፈው አስለቅሰሃት ክፍት ብሎኝ ነበር ውድድድድ አደርግችሃለሁ አይለያችሁ😍😍😍😍🍫🍫🍫🍫
@hvrdb3877
@hvrdb3877 Жыл бұрын
እኔ ፅም አለኝ የኔ ማርርር ወይኔ በሳቅ😁😁😁😁😁😂😂😂 ይመቻቹ💓💓💓
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 Жыл бұрын
በጣም ታምረላቺህ ገን ብትጋቡ ጡሩ ነዉ
@BanchiYetewahidoLiji
@BanchiYetewahidoLiji Жыл бұрын
ሄሉዬ የኔ ሞጥማጣ💕😂😃 የስጦታ ትንሽ የለውም ሞራል የምባል ነገር አለ እኮ😌
@aberuaberu2584
@aberuaberu2584 Жыл бұрын
እኮ
@eexx9411
@eexx9411 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rb3yn6st1e
@user-rb3yn6st1e Жыл бұрын
ክክክ እኔኮ ግርም የምትሉኝ የመዳም ቅመሞች ዳኛ እምኮኑት ነገር ተጋቡ ቀለበት እሠሩ ግንኙነት እዳታረጉ ወዘተረፈክክክ
@tibltyitay5898
@tibltyitay5898 Жыл бұрын
yene wudochi Enkuwan Beslam Metachu N&H 💞💝💝
@meseretdeboch1649
@meseretdeboch1649 Жыл бұрын
ናቲ ያ ታገቢኛለሽ ቀለበት የት ሄደ መጀመሪያ ኦሱ ይቅደም
@user-di5fl5xo7y
@user-di5fl5xo7y Жыл бұрын
ወጉ እደይቀር ነወ ይ ታገቢኛለሽ የሚላት እየኖሩ ነው አይይይ ጊዜ ሴት ልጅ ከወድጋ ተያይዛ አልጋ ቤት ጉድ
@haregewoinworkineh273
@haregewoinworkineh273 Жыл бұрын
Yes ❤❤❤❤
@misrakesundale8203
@misrakesundale8203 Жыл бұрын
Wow setameru ayelaychwe nati mert serprazi nw
@hanakzjjx723
@hanakzjjx723 Жыл бұрын
ወይኔ ቅጥነትሽ ስወድልሽ ታድለሽ
@ahmadalmhifer7599
@ahmadalmhifer7599 Жыл бұрын
ዋዉ እንኳን በሰላም መጣችሁ
@mohdjameel7148
@mohdjameel7148 Жыл бұрын
ናትየ ምርጥ ልጅ እርጋታህ
@sinteyemariyamliji3588
@sinteyemariyamliji3588 Жыл бұрын
Egizabeher Ayileyachu💕🙏💕
@alemesoratube9648
@alemesoratube9648 Жыл бұрын
Egzaber fekerachune yabezalachu❤💜💓💓💕😘😘🙏🙏
@bruktibrukti7521
@bruktibrukti7521 Жыл бұрын
ይቶብ ያምገበው እነታን ለመያት ብቻ አቧ ምችት ይበሀቹ ስወደቹ ፍቅራች ይበራክት 🥰🥰🥰♥️
@mbet1840
@mbet1840 Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ መልካም የፍቅር ጊዜ ይሁንላችሁ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@user-bg4om4uk6q
@user-bg4om4uk6q Жыл бұрын
ሄሉየ እና ናቲየ በጣም ነው ምታምሩት ❤በተረፈ ቆንጆ ስእል ነው 😘😘👍
@econnecknn8487
@econnecknn8487 Жыл бұрын
የምር ተጋቡ በየ አልጋ ቤት አትሽከርከሩ በአንድ ቤት ተሰብስቡ
@phonetastic1510
@phonetastic1510 Жыл бұрын
የክርስቶስ እየሱስ ሰላም ይብዛላችሁ ውዶች
@salmeabrha6562
@salmeabrha6562 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@yoditgoitom550
@yoditgoitom550 Жыл бұрын
Mertocheye sewedachu 🥰🥰🥰heluye and nattye enjoy your lovely time ❤❤❤❤❤🍾🥂👫👫👫♥️♥️♥️🥰🥰
@aklilaklil3882
@aklilaklil3882 Жыл бұрын
Wow Naty Gobez Neh
@askelagabisa400
@askelagabisa400 Жыл бұрын
በእውነት እዴት ደስ ስትሉ ግን ለምድነዉ ናቲ ቀለበት የማታስርላት መጀመሪያ መቅደም ያለበትን ከዛ በዃላ ምንም ችግር የለም እኔ ምክሬ ነው
@haregewoinworkineh273
@haregewoinworkineh273 Жыл бұрын
❤❤❤❤me too
@agereaddis1762
@agereaddis1762 Жыл бұрын
እናተ ኧረ ተረጋጉ ምድነዉ ሁሌ አልጋ ላይ ሆናችሁ የምታሳዩን ወግ ማረግ የቤተሰብ ክብር አለኮ
@munatahi3386
@munatahi3386 Жыл бұрын
Wowww 💞😍
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
ደስስትሉ ሁሌ በጉጉትእኮነው ምጠበቃቹ ሄሉ ቀሚሱ ፀጉርሽ ያምራል ከናቲጋርሆነሽ ደግሞ በይበጥ ውበት ደፋባቹ አይለያቹ ውስስስስስጤናቹበቃ😘😘😘😘
@weniyttelila3162
@weniyttelila3162 Жыл бұрын
Bexam dasi yematilu ximadochi nachu ayilayachu❤❤❤
@mkedes8948
@mkedes8948 Жыл бұрын
ስወዳችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበልላችሁ
@tigistshiferaw8912
@tigistshiferaw8912 Жыл бұрын
ክክክክክ ፈታ አረጋችሁኝ 😍
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 Жыл бұрын
ሄሉዬ ስትበሳጭ እንዴት ደስ እንደምትለኝ
@hiweotyoutube5200
@hiweotyoutube5200 Жыл бұрын
አይላያቹ👍👍👍👍👍
@user-gs8ld7rc2c
@user-gs8ld7rc2c Жыл бұрын
ሱሶቼ የኔ ልዩዎች
@birtukangashaw7192
@birtukangashaw7192 Жыл бұрын
Betam tamralachihu egziyabher ayleyachihu wudoch
@rahelayele2578
@rahelayele2578 Жыл бұрын
She is pretty
@Tig12342
@Tig12342 Жыл бұрын
እውነቱን ነው የሌለውን ኬት ያምጣ አጥቦ ነው የሰደበሽ ወንድ ትመሳለሽ እያለሽ ነው ቅሌታም ያላገባሽው ወንድ ተከትዬ ሄዳለው ማለት ይበልሽ
@tekabechademasu7962
@tekabechademasu7962 Жыл бұрын
አይለያቹ ሰታምሩ ተባረኩ
@user-xp3zz4ce5h
@user-xp3zz4ce5h Жыл бұрын
አረ😂የሊገዉነገሪ፧አሪገጉቲ
@mhretkiflehans5786
@mhretkiflehans5786 Жыл бұрын
Xsbukat mukurat helu and natty 😍 🥰 😍 🥰 🇪🇷
@workneshnesh8252
@workneshnesh8252 Жыл бұрын
ፍትህ ለሲንግሎች ወይኔ ጉዳችን ተቃጠልን እኮ ክክክክክክክክክ እኔ ግን ምንም ላይፍ ሳላሳልፍ በስደት ወጣትነቴ አለቀ አለመታደል
@meri5519
@meri5519 Жыл бұрын
እኔም እንዳቺ
@workneshnesh8252
@workneshnesh8252 Жыл бұрын
አይዞን እህቴ ከስደት መልካም የሆነ የትዳር አጋር ፈጣሪ ይስጠን
@tigistdinbru2249
@tigistdinbru2249 Жыл бұрын
Ayzon anem
@habhabshi1493
@habhabshi1493 Жыл бұрын
እኔም ነኝ አይይይይይይይይይ ላይፍን ሣላይ ፍቅረኛ አልዝ
@mekids7842
@mekids7842 Жыл бұрын
እነሸጋ በጣም ነው የምወዳችሁ ፍቅራችሁ እግዛብሔር ይባርክላችሁ እነ ማኛ በጣም ታምራላችሁ ውድድድድድድድድድድድድድድ
@waganshimalis9626
@waganshimalis9626 Жыл бұрын
Baxam new yemiwedachu 😍😍😍😍😍😍
ሄሉ ና እህቴ ተጣሉ 😱|Helu tube|Nahi tube|adey
16:41
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 71 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 10 МЛН
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
መክሊት ትፈልገኛለች ሄሉ ጠረጠረችኝ
23:56
ሮቤል  ያየውን ማመን አቃተው አለቀሰ
29:50
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 65 М.
Radmiru small or big? 🤔 #shorts
0:18
radmiru
Рет қаралды 14 МЛН
POR QUEEE DIVERTIDA MENTE 2 !!! #SHORTS
0:15
Figuritalo
Рет қаралды 45 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
0:18
MrBeast
Рет қаралды 135 МЛН