"አለም ላይ ጣሪያ የነካውን ቴክኖሎጂ ይዤ ነው የመጣሁት"ኢክራም ኢድሪስ የአቶሞቲቭ ባለሙያ

  Рет қаралды 55,134

ebstv worldwide

ebstv worldwide

4 жыл бұрын

Kedame Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @3:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV
Subscribe to EBS worldwide
Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
Telegram Channel: t.me/ebstvworldwide
Facebook: / ebstv
Watch EBS TV on NILESAT / EUTELSAT
Frequency: 11511, 11512, 11513, 11514
Symbol rate: 27500
Polarization: vertical
FEC: 5/6
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1choice

Пікірлер: 144
@dawittsigeofficialchannel3565
@dawittsigeofficialchannel3565 4 жыл бұрын
ጀግና ሴቶች ይብዙልን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም አርጎልን በስደት ያሉትም ሀገራቸው ገብተው ለማየት ያብቃን፡፡ በዚህ አጋጣሚ በዩትይብ መጥቻለው ሰብስክራይብ አርጉና ቤተሰብ እንሁን፡፡እወዳችኋለው😍
@khadejaabdullah95
@khadejaabdullah95 4 жыл бұрын
አሚን
@tube3715
@tube3715 3 жыл бұрын
አሚን
@hirutmengstu9753
@hirutmengstu9753 4 жыл бұрын
ጀግና ሴቶች ይብዙልን በርቺ ኢክረሜዬ👍💪❤
@islamicmessage777
@islamicmessage777 4 жыл бұрын
ኢድኩም ሙባረክ ሀባይቢ ማሻአላህ እህቴ የኛ ጀግና አድናቂሽ ነኝ እንዲህ ጀግና ሴቶችን ማቅረብ ይልመድባችሁ ኢትዮጵያ የብዙሃን ጀግኖች እናት ናት ያረብ በስደት ያሉ እህቶቻችንም ለሀገራቸው በቅተው እውቀታቸውን የሚያካፍሉበት ተጠቅመው የሚጠቅሙበት ሀገር የምታድግበት ትውልድ የሚታነፅበትን ዘመን ያድርግልን🙏🙏🙏😍😍😍
@user-nt9vc5ob3f
@user-nt9vc5ob3f 4 жыл бұрын
ኢክራምየ ያክሥቴልጂ ሥወድሽ ተካራ እህቴ ጀግናዋ አላህ ካችጋ ይሁን
@abyelove9263
@abyelove9263 4 жыл бұрын
ሙያሽን በጣም አደንቀዋለሁ። ጎበዝ ነሽ። ኢትዮጲያ ውስጥ መኪና ያለው በጣም ጥቂት ሰው ነው። አብዛኛው የታክሲ እና የአውቶቡስ ተጠቃሚ ከመሆኑ አንጻር ሌላ ማሒበረሰቡን ሊያስተምር የሚችል ስለ ሰላም፣ አብሮነት፣ ሥራ ፈጠራን ወዘተ በተመለከተ ጊዜውን ብትጠቀሙበት ሸጋ ነው ብዬ አምናለሁ።
@eiieii3674
@eiieii3674 4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ እክሩ በርቺ አቅረብዎቹም ጀዘኩሙላህ እንደ እክሩ ጠንከረ እህቶች ሁሌም አቅርቡ
@zuzuyabatelij5592
@zuzuyabatelij5592 4 жыл бұрын
እዴ ኢክሩ በጣም ባለሞያነሽ ጎበዝ ማሻአላህ በርቺ አላህ ይጠብቅሽ
@user-mj7gd5yo5n
@user-mj7gd5yo5n 4 жыл бұрын
ጎሽ እደዚሕ ጀግና ሤቶችን አምጡልን እህታችን በርች
@Tube-oy7ml
@Tube-oy7ml 4 жыл бұрын
Subscribe Argign baqininnat pirofailen bamacan tagagnialesh
@user-ci2ye5jk4b
@user-ci2ye5jk4b 4 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ውድ ኢትዮጵያውያን
@user-lc3gg5gz3l
@user-lc3gg5gz3l 4 жыл бұрын
🥀 ሶላት 🥀 ✅✅✅✅✅✅✅✅✅ ✅✅✅✅ ሁለተኛውማ ሶላት መስገድ ነው ስርዓቱን አሟልቱ እንደሚገባው። ☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪ 🌸አምስቱን ሶላቶች በተራ መስገድ🌸 ፈርድ ነው ግድ ነው አይደለም የውድ መግሪብ ኢሻእ ሱብሂና ዙሁር አምስተኛው ደሞ ይባላል አሱር ። ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️ 🥀 መስገዱ ግድ ነው እኒህን አምስት 🥀 ፣ ሐብታም ቢሆን ድሐ ወንድም ቢሆን ሴት፣ ሸርጡን እያሟሉ በስነ ስርዓት ፣ ግድ ነው መስገዱ ካሉ በህይወት ። ⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛ 🌾 ማንም አያድንም ሶላት ለማይሰገድ 🌾 ፣ አባትም እናትም ዘመድም አዝማድ ፣ መልአክም ወልይም ሴትም ቢሆን ወንድ የዛች የቂያምለት ሲቀርብ አላህ ዘንድ። 🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐 በህይወት እያለ እሱ ካልሰገደው ፣ ማንም አያልፍለት ለሚያወናብደው፣ ማነም አያድነው ከጌታች ቁጣ፣ አጥብቆ መስገድ ነው ሳያበዙ ጣጣ፣ የመጨረሻ ቀን ማምለጥ አይችልም፣ ሶላት ካልሰገደ በዝችው ዓለም፣ 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 የሶላት ወንበዴ ሞልቷል በየዘርፋ፣ እሰግድልሐለሁ እያሉ እሚቀጥፋ፣ አንተ እኛን ካድመን ሶላቱ የኛ ነው፣ ብለው ያሞኙታል እሱም ተላላ ነው፣ እንኳን ለሰው ሊሆን የነሱ ሶላት፣ እስኪ ለነፍሳቸው ጉዱን ይወጡት፣ እንዲህ ያሉን ሰዎች ምን እንበላቸው፣ የእስላም ካባ ለብሰው የዲን ጠላት ናቸው። ☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪ ይሄ ሶላት ማለት የእስላም ምልክት ነው፣ ሶላት የማይሰግድን ምንም ሰው አትበለው፣ እርኩስ ነው እርጉም ነው ጠማማ ወልጋዳ፣ ጉዱን ያገኘዋል ጀሀነም ሲነዳ፣ በጀሐነም ጉድጓድ ገብቶ ሲቀቀል፣ ስራውን ያገኛል ምን ቢውደለደል። ⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛ የመንደር ወንበዴ ትልቁ አመፀኛ፣ በራሱ ያዘለ የወንጀል ቁራኛ፣ የሸይጣን ጓደኛ የወንጀል ወጠጤ፣ የጥፋት መነሻ የአዛቡ ሐጤ ፣ የሐጢአት ከተማ የተንኮል ጉድጓድ፣ የእብሊስ ባለ ሟል አለው ብዙ ጉድ። ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅ በረካ የሌለው በድሜውም በርዚቅ፣ ወራዳ ቀላል ሰው የጠላ ኸሊቅ፣ የገማ ሚያስጠላ የሚሰራው ሁሉ የወንበዴ አለቃ ጠማማው ወደሉ፣ ከራማው ተገፎ ባዶውን የቀረው፣ የተንኮል መፍለቂያ የጠላው ፈጣሪው። ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️ ግዴታ መሆኑን ሶላትን የካዱ፣ እስላም አይባልም ተወስኗል ፍርዱ፣ ለትክትና ብለው የማይሰግዱትማ፣ ሶስት መዝሀብ አለ ልንገርህ ብትሰማ፣ 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 ሻፊእና ማሊክ ሞት ፈርደውበታል፣ አንድ ሶላት ቢተው ቅጣት ወስነዋል፣ አህመድና ደሞ ሌሎቹ ፈርደዋል፣ እስላም አይባልም ከእስልምና ወጥቷል፣ አቡ ሐኒፋማ ያሳለፋት ፍርድ ወህኒ ቤት መኖር ነው ሶላት እስኪሰግድ። ☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪ ለሶስቱም መዝሀቦች ማስረጃ አላችው፣ አጥንተህ እወቀው እንደሚገባው፣ ሶላት ወንበዴ ጉዱን አንዘልቀውም፣ ዝም ነው ዝም ነው አያስለፈልፍም። ⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛ ☪በሐጅ ሙሐመድ ወሌ አሕመድ ☪ ✍ አቡ ማሂ ሙሀመድ ⚛ ابو ماحي محمد اسلفي⚛kzfaq.info/get/bejne/f7qai92asZqppJs.html
@edunitessleman8120
@edunitessleman8120 4 жыл бұрын
ማሻአላህ እህት ኢክራም በርች 👏👏 ebs እናመሠግናለን🙏
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 4 жыл бұрын
እንኳን ደናመጣችሁ ጀግና ነሽ ብራቦ
@hosniyamohamed853
@hosniyamohamed853 4 жыл бұрын
Masha Allah good for you sis May Allah protect u from evil eyes.
@bahirdartube-525
@bahirdartube-525 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ እደዚህ ጉበዝ እህቹችን ያብዛልን
@munabintweliyou937
@munabintweliyou937 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@nothing64367
@nothing64367 4 жыл бұрын
Masha Allah Eid Mubarak good on you sister
@nesryutub5941
@nesryutub5941 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ashash9382
@ashash9382 4 жыл бұрын
EDE.MUBARKI FOR Al Muslim 🙏😍
@mohamedshagarai1370
@mohamedshagarai1370 4 жыл бұрын
EID MUBARAK very good intersting program
@user-xm8lb7rx8s
@user-xm8lb7rx8s 3 жыл бұрын
እደዚ አይነት ነው ኢትዮጲያችን የሚያስፈልጋት ኢክራም ማርዬ ስራሽ የተባረከ ይሁን ጣይቱ ብለንሻል። 😍😍
@mekdesyosef6366
@mekdesyosef6366 4 жыл бұрын
ጀግና ሴቶች ይብዙልን
@user-dc1us5ct5s
@user-dc1us5ct5s 4 жыл бұрын
ጀግናሴትወድአበጀሽየኔቆጆማሸአላህ👍
@httm3608
@httm3608 4 жыл бұрын
Mashallah gobezi ihitachin Allah yichemirlish
@bintyusuf5783
@bintyusuf5783 4 жыл бұрын
የሴት ጀግና በርቺ አላህ ያግዝሽ ማማዬ
@zubyedachala3556
@zubyedachala3556 4 жыл бұрын
ማሻአላ አላ ይጨምርልሽ
@abyssiniaautomotive
@abyssiniaautomotive 4 жыл бұрын
I have big respect!
@umuabuketube5554
@umuabuketube5554 4 жыл бұрын
ኡኳን አብሮ አደረሰን
@lubie31
@lubie31 4 жыл бұрын
Mashaalah wolahi 🙏gobez nesh ehitachin
@fg1489
@fg1489 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮው አደርሰን
@elizabethmersha2994
@elizabethmersha2994 4 жыл бұрын
I am proud of you ikram.
@susulovetube1360
@susulovetube1360 4 жыл бұрын
መሻ አሏህ ጎበዝ
@aminathassentube4775
@aminathassentube4775 4 жыл бұрын
ማሽ አላህ በርችልን እናት አገራችንን ሰላም ያርግልን
@keditube7954
@keditube7954 4 жыл бұрын
Mashaa allhaa bareche ehete
@fatemaali7508
@fatemaali7508 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@menotmenot3557
@menotmenot3557 4 жыл бұрын
ማሽአላህ.
@user-lh3tc1gg9h
@user-lh3tc1gg9h 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀግና በርች !!
@user-iw9bl8oo3e
@user-iw9bl8oo3e 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀግና ሴቶን አላህ ያብዛልን
@httm3608
@httm3608 4 жыл бұрын
Amin 🤲🤲❤
@salehahmedhussin7179
@salehahmedhussin7179 4 жыл бұрын
በጣም፣ጥሩ፡ስራ፡ነዉ።
@glaxiglaxi8507
@glaxiglaxi8507 4 жыл бұрын
Mashalhe
@enaya0481
@enaya0481 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ 👍😍
@zaharlovemamatube5810
@zaharlovemamatube5810 4 жыл бұрын
ጀግና ሴቶች ይብዙልን ማሻአላህ
@Tube-oy7ml
@Tube-oy7ml 4 жыл бұрын
Subscribe Adirgeshallau inenim Argegn ba qininnat
@sadamohammad7266
@sadamohammad7266 4 жыл бұрын
ማሻአላህ እህት ኢክራም በረቺ
@user-tt7bl8xj7x
@user-tt7bl8xj7x 4 жыл бұрын
ማሻአላህ
@rahmatsaid1721
@rahmatsaid1721 4 жыл бұрын
መሻ አለህ
@muhammadabas7211
@muhammadabas7211 4 жыл бұрын
መሸአለሀ።ጀጊንሺ
@user-fr6km1kt6t
@user-fr6km1kt6t Жыл бұрын
Anbesa betam adnakish negn yene mar betam new yemwedsh yene jegna allah ytebksh amin ,,,,, ,🤲🤲🤲👍♥️♥️💔
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 4 жыл бұрын
ጀግና ሴት በርች👍👍👍👌
@AhunmTetalen-2
@AhunmTetalen-2 4 жыл бұрын
ከዚህ አርእስት ጋር ግንኙነት ላይኖረው ይችላል፡ ዮናስ ፕሮግራሙን ትንሽ ነፍስ ዘራሕበት፡ ካንተ በፊት የነበረው አቅራቢ ሁል ጊዜ ቁንን ይል ነበር! ቀልድ ወይ ጨዋታ አያቅም!! እንተ በማንኛውም አርእስት ነፍስ ትዘራበታለህ! ቀጥልበት።
@Tube-oy7ml
@Tube-oy7ml 4 жыл бұрын
Wale bahunat inndassu qaldagna oooo
@halemhmohammed6094
@halemhmohammed6094 4 жыл бұрын
በርች በግኒት
@marasisi8287
@marasisi8287 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ውዴ አላህ ይጨምርልሽ
@ummbilal8686
@ummbilal8686 4 жыл бұрын
ማሻአላህ በርች እህታችን
@hamh3998
@hamh3998 4 жыл бұрын
ፓ ጀግና ነሽ እውነት። ትክክክክክክክክክክል ነው የተናገርሽው። ምንም የለምንም። ግን ካሉት ጋር ግንባር መፍጠር አለብሽ። አቦ ተመቸሽኝ ። ኢክራምኬ ክረሚልኝ አንቺ ወንድ ነሽ ቼክ አርጊው
@bederyaseid9747
@bederyaseid9747 4 жыл бұрын
ጀግናነሽአቦ
@naomibeyene9742
@naomibeyene9742 4 жыл бұрын
ኤክረምዬ:በጣም:ደሰ:ይላል:ታኮርያለሸ:: ማክዳ:ነኝ::
@user-pw4qg2ro3v
@user-pw4qg2ro3v 4 жыл бұрын
አወ እንዲህ ሴቶችን አበረታቱልን ማሻአላህ
@Tube-oy7ml
@Tube-oy7ml 4 жыл бұрын
Subscribe Argign baqininnat fire yenenesh yemilaun ye KZfaq chanele nau
@nothing64367
@nothing64367 4 жыл бұрын
❤❤
@user-jv1gs5up7y
@user-jv1gs5up7y 4 жыл бұрын
ገበዝ ነሽ በርቺ
@semutimohammed
@semutimohammed 4 жыл бұрын
ጉበዝ ኢክሩዬ
@zuzuzuzu6414
@zuzuzuzu6414 4 жыл бұрын
ቅዳሜ ነው እዴ ዛሬ 🤔🤔🤔 እክሩ ጎበዝ
@hamh3998
@hamh3998 4 жыл бұрын
ሀሀሀ ቅዳሜ ሳይሆን ነገ ነው አንቺን ይዘን ነው እምንሻገረው
@halamehammed6823
@halamehammed6823 4 жыл бұрын
ኢክራምን ማግኝት እፈልጋለው አድራሻዋን ወይም ስልኮን የምታውቁ ተባበሩኝ እባካችሁ !!
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 4 жыл бұрын
☝☝☝👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@aminabenateumor4408
@aminabenateumor4408 4 жыл бұрын
Masha Allah 😍💖💖💖
@nbvvbbvfnnnnghh6943
@nbvvbbvfnnnnghh6943 4 жыл бұрын
እኔንን ቅጠሪኝ በሉአት እስኪ ተመርቄ የመዳም ሽቃላ ሆንኩ አይ እድል
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 жыл бұрын
በርቺ ማለት እወዳለሁ ግን ጣሪያ የነካ ቴክኖሎጂ አይደለም አታካብጅ የራስሽን ስራ ለማድነቅ ብለሽ የሌሎቹን ስራ አታጣጥይ
@siredtodamonsalvatore9491
@siredtodamonsalvatore9491 3 жыл бұрын
It is bro
@zahara122w8
@zahara122w8 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ባአዋይኔ አለባበስሽን አደነኩት ሲያምርብሽ
@zuzu6583
@zuzu6583 3 жыл бұрын
እኔ ይህ መቀመጫ አላማርኝም
@hayatethiopia3669
@hayatethiopia3669 4 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ ደሞ ኢሳም ሀበሻ እዳያገኝሽ
@zuzuzuzu6414
@zuzuzuzu6414 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@user-em4lr1lu8f
@user-em4lr1lu8f 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ ከመጣ በቦክሥ ትበለው
@user-ro9ph9xx9d
@user-ro9ph9xx9d 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@e0854
@e0854 4 жыл бұрын
😂😂
@foziamangistu9805
@foziamangistu9805 4 жыл бұрын
Kkkkkkk Ahe Araj
@asgedommaregu7917
@asgedommaregu7917 4 жыл бұрын
ስራው በመስራትዋ አደንቃታለሁ ነገር ግን ጨዋታዋላይ ቅድምያ የመኪና ስፔር ሻጭ ነበረች ከባለቤትዋ ጋር እንጂ የመካኒክ ባለሞያ አልነበረችም ሞያ በትምህርት፣ በስራ ልምድ ይገኛል ስለዚህ ኢክራም በምን አይነት ነው ስራውን ልትጠበብበ የቻለችው ግልፅ አደለም ቃለመጠይቁ?
@user-we4wf1iw5q
@user-we4wf1iw5q 4 жыл бұрын
wuchi ager temire metahu alechi.... gin gurega bite timesilalechi
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 4 жыл бұрын
love tube ፍቅር ቱዩብ ሰብስክራይብ አርጊኝ እኔ 8ኛ ደምሬሻለው
@user-we4wf1iw5q
@user-we4wf1iw5q 4 жыл бұрын
@@PeacefromJesus esh
@asgedommaregu7917
@asgedommaregu7917 4 жыл бұрын
@@user-we4wf1iw5q ለተሰጠኝ መልስ አመሰግናለሁ ጉራው ትንሽ አይገልፀውም።
@asgedommaregu7917
@asgedommaregu7917 4 жыл бұрын
@@user-we4wf1iw5q አመሰግናለሁ ጉራውማ ኪኪኪ----ኪኪ ምንትንሽ ብቻ?
@viber907
@viber907 4 жыл бұрын
Enede akemachewu eyeseru newu
@azimu1974
@azimu1974 4 жыл бұрын
Setuwa gne tenshe fegegeta. Yasatale
@mesfintube
@mesfintube 4 жыл бұрын
ይህን ስራ ጀርመን ውስጥ በBMW አውቶ ሞቢል ውስጥ ለ5 አመት ስርቸዋለሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ብክፍትና ስራ ብንጀምር ያዋጣኛል ?
@fasikamisganaw2687
@fasikamisganaw2687 4 жыл бұрын
Enyan demo teketergialeh
@hamh3998
@hamh3998 4 жыл бұрын
ወይ ሰርቬር በቃ ትችያለሽ ኢክራም
@eliasairedin6690
@eliasairedin6690 4 жыл бұрын
የታለ ጣርያ የነካው ቴክኖሎጂ? ሳንዲግ እና ፖሊሺንግ ማሽን ነው ጣርያ የነካው?
@ykersse
@ykersse 4 жыл бұрын
ስንት ባለሙያ ባለበት አገር የራስዋል ለማዋደድ የሌላውን ሙያ አፈር አበላችው
@ummbilal8686
@ummbilal8686 4 жыл бұрын
ሰው ስራ ሰርቶ ከምታደንቁ እናንተ ፈሳችሁን ፈስታችሁ ብትደነቁ ይሻላችኋል ቲሽ ምቀኞች
@dawiteberhane1304
@dawiteberhane1304 4 жыл бұрын
Bergeder general yadetene amesgenu esathwe agaby seleneberu
@kyreahmad4572
@kyreahmad4572 4 жыл бұрын
ለምን ቀድመክ እምነቱወን ትነገረለህ?ስለ ስም ከተነገረ ይበቀል
@YAFBEZE.
@YAFBEZE. 4 жыл бұрын
ቪድዮ ኤዲቲንግ የምትወዱ የኔን ቻናል መመልከት ትችላላቹ
@ummabdlla9535
@ummabdlla9535 4 жыл бұрын
Surah Al_Ahzaba (59) O prophet Tell your wives and your daughter and the woman of the believer to draw their cloaked (veiles) all over their bodies (I. e screen themselves completely except the eyes or one known (as free respectable women) so as not to be annoyed. And Allah is Ever Oft-forgiving, Most Merciful. My advice to those who clam Allah is my lord then fear HIM.
@sifanshow2024
@sifanshow2024 4 жыл бұрын
በኢትዮጵያዊነቱ ማይደራደር ብቻ ደምሩኝ በሞቴ
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 4 жыл бұрын
እኔምጋር ነይ
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 4 жыл бұрын
እኔ17 ደምሬሻለው
@hamh3998
@hamh3998 4 жыл бұрын
ጣትሽ ላይ ያለው ዳይመንድ ነው??? ከሆነ ግን አቦ አግቢኝ ወይ አሳድጊኝ??? እንኩዋን አደረሳን
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 жыл бұрын
አቡሽዬ ታሳድግህ ያ ነው የሚሻልህ
@hamh3998
@hamh3998 4 жыл бұрын
@@user-tq9tl2fe6o አዎ ምን ጣጣ አለው
@hannaamare1755
@hannaamare1755 4 жыл бұрын
Le Qeerroo Sera sehew Mared Megedel mezereref Ediyakom>>>!!!!!!
@fakiyajamal3627
@fakiyajamal3627 4 жыл бұрын
😂😂
@viber907
@viber907 4 жыл бұрын
Yanchin tenageri
@Illustrationsbybecca
@Illustrationsbybecca 4 жыл бұрын
ኑ ሰብስክራይብ እንደራረግ
@user-ci2ye5jk4b
@user-ci2ye5jk4b 4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅንነት ውዶቸ
@Tube-oy7ml
@Tube-oy7ml 4 жыл бұрын
Hite subscribe Argign baqininnat pirofailen bamacan tagagnialesh
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 4 жыл бұрын
እኔ 95 sub አርጌሻለው አንቺም ደምሪኝ
@bebatec4075
@bebatec4075 4 жыл бұрын
አስተማሪ video ለማየት ሊንኩን ይጫኑ 👇👇👇👇 kzfaq.info/get/bejne/qLGfrL2ftLHad5c.html
@damartsstudio7115
@damartsstudio7115 4 жыл бұрын
President ሳህለወርቅ ዘውዴ እንዲ ተስለዋል link down below kzfaq.info/get/bejne/jtZiibN9utuoe2w.html
@girumzewdie1045
@girumzewdie1045 4 жыл бұрын
ኢቢኤስ ቅዳሜን ከሰዓት አዘጋጆች " የአውቶሜቲቭ ባለሙያ " ያላችሁት ምን ማለት ነው? እያስተዋላችሁ ቢሆን መልካም ነው። በተለይ ዮናስ ለቋንቋ እና ለሀገር እሴቶች ግድ ለምትሰጥ እንደዚህ አይነት ስህተት ከአንተ አይጠበቅም።
@ummbilal8686
@ummbilal8686 4 жыл бұрын
የሃገር እሴት ሳይሆን ሰላም ነው የጠፋብን
@aminathassentube4775
@aminathassentube4775 4 жыл бұрын
kzfaq.info/love/Niy7dfaaVBYw8_zPIAYfTQ ኑ እንደመር አመት አስቀምጡ
@yibeltalbelayneh4860
@yibeltalbelayneh4860 4 жыл бұрын
ይህን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ አዳዲስ መረጃዎች ያግኙ kzfaq.info/get/bejne/q8CGlJV9zbuaXWw.html
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 4 жыл бұрын
ሰላም ኑ በቅንነት ሰብስክራይብ እንደራረግ ውድ ያገሬ ልጆች በርቱ
@user-mt1he5dx1u
@user-mt1he5dx1u 4 жыл бұрын
እረስሽን ከፍ ከፍ አታድርጊያ ምነው
@ashash9382
@ashash9382 4 жыл бұрын
Zimi bali Nafixenya 🔥👈
@user-mt1he5dx1u
@user-mt1he5dx1u 4 жыл бұрын
@@ashash9382 ኪኪኪኪኪኪ በጣም
@chuchudessalegn7677
@chuchudessalegn7677 4 жыл бұрын
በ ቴዲ አፍሮ አምላክ በ ሀይለስላሴ አምላክ በ ቴወድሮስ አምላክ በ ሚኒሊክ አምላክ በ መንግስቱ አምላክ በ ጌታቸው ረዳ አፍ በ አብይ አምላክ በ ጃዋር ሰይጣን በ ህውሀት መቃብር በ ሚገደበው አባይ ይዣችሁአለሁ : : Subscribe አርጉኝ
@faafiiwalloo8210
@faafiiwalloo8210 4 жыл бұрын
ቱቱ
@susulovetube1360
@susulovetube1360 4 жыл бұрын
በሆን ሰይጠኑ አችይ ነሽ ምክነቱም ሰዉን የመሰላ ፉጥር ሰይጠን ትየላሽ መኑም ተለስቶ የወደ ዳዉን ቁድስ የልወደዳዉን ሰጠን መለት አችልም 0000000000000 ዜሮ መሆንሽን የሰያል
@user-kf2jk8tf4g
@user-kf2jk8tf4g 4 жыл бұрын
አች አመዳም ማን ሰብሥክራይብ ያረገኛል ብለሺ ነዉ የሆሺ ሰይጣን ነገረ ነሺ ⭕⭕⭕⭕⭕⭕⭕⭕⭕⭕⭕⭕⭕⭕⭕⭕⭕⭕⭕⭕⭕⭕⭕⭕⭕⭕⭕⭕⭕⭕⭕⭕⭕⭕⭕አች ዜሮ እራሥ
@user-in8io2ps9q
@user-in8io2ps9q 4 жыл бұрын
አንች የሰይጣን ቁራጭ ቆሻሻ አተላ ነገር ነሽ ያጥፋሽ
@user-uc3ow4fl1k
@user-uc3ow4fl1k 4 жыл бұрын
ለማኝ የሰካራም እንጨት ነጭ ሰው አምላኪ. ቆሻሻ መሆንሽን ግልፅ አደረግሽ
@allhisone3171
@allhisone3171 4 жыл бұрын
ማሻአላህ
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 31 МЛН
November 29, 2020
17:47
Ikram Automotive show
Рет қаралды 16 М.
Spot The Fake Animal For $10,000
0:40
MrBeast
Рет қаралды 45 МЛН