No video

🛑ለፀሎት መልስ የምናገኝባቸው መንገዶች🛑 ፀሎት ስትጀምሩ ፈተና ለፀናባችሁ እና ሌሎች አስተማሪ ቪዲዮዎች

  Рет қаралды 1,284

ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube

ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube

4 ай бұрын

ወደማህበራችን ለመቀላቀል ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ t.me/getemegn12

Пікірлер: 36
@beza4660
@beza4660 4 ай бұрын
ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን ድመቷ የተማመነችበት ነገር አለ ተረጋግታ መቀመጧ እኛ ደግሞ በፈጣሪያችን ከተማመን ወደሱ ከቀረብን በዙሪያችን ያሉ ክፉ መናፍስቶችን እንደዚህ መስታውት ይከላከልናል በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ወንድማችን 🙏🌺
@user-bz2jd2mq2v
@user-bz2jd2mq2v 4 ай бұрын
ድመቷን በራሴ መሰልኳት መስታወቱ የእግዚአብሔር ጥበቃ ጭልፊቷ በዙሪያዬ ያደፈጡ ጠላቶቼ ናቸው 🙏🙏🙏
@KalkidanGetahun-sc8cj
@KalkidanGetahun-sc8cj 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ❤❤❤
@asasasas3309
@asasasas3309 4 ай бұрын
ቃለ ህይዉት ያሰማልን ፀጋዉ ያብዛልቹህ ወድሞቼ እግዚአብሔር ❤❤❤❤
@mendayemeko3604
@mendayemeko3604 4 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን እህታችን የጠየቀቺው ጥያቄ የኔም ችግር ነበር ብቸኝነት ይሰማኝ ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ውስጤ ሰላም ነው እዲህ አይነት ችግር ያለባችሁ በርቱ ጠንክሩ
@user-wb7is3uu2m
@user-wb7is3uu2m 4 ай бұрын
በርታ ወድም አለሜ
@MemeBerhan-rb7ir
@MemeBerhan-rb7ir 4 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሠማልን ወንድማችን ብዙ ትምህርት ተምሬበታለሁ እናመሠግናለን
@Hiwet3589
@Hiwet3589 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በርታልን እናመሰግናለን
@yosef_welde_hawareyat
@yosef_welde_hawareyat 4 ай бұрын
ወደማህበራችን ለመቀላቀል ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ t.me/getemegn12
@user-jj7yi3qq9w
@user-jj7yi3qq9w 4 ай бұрын
ህልም ኣይቼ እረሰዋለው ቡዙም ኣላይም እንደ ሌላ ስው ቀን የሰራሁት ነው ማታም የሚታየን እባክህ በእግዚአብሔር የሆነ ነገር በለኝ ምን ማድረግ ነው ያለብኝ
@yashyash6266
@yashyash6266 Ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን
@user-bz2jd2mq2v
@user-bz2jd2mq2v 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 4 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ በርታ
@mitikiemunye
@mitikiemunye 4 ай бұрын
እኔ እራሱ መቁጠራ መስገድ ስጀምር መዳሜ ልትበላኝ ደርስቺ እኔም መቁጠሬዉን ተዉኩት ስግደቱንም ተዉኩት ያምልኮ ብቻ ነዉ የምስግድ ይገርማል
@mehretmekonn6756
@mehretmekonn6756 4 ай бұрын
ሰዎችሽኮ አይደሉም አቺላይ ያለዉ ወደነሱ ሄዶ ነዉ እንዳትቀጥቅጪ ሰዎቼላይ የሄድክ መንፈስ ታሰር በይዉ አሷላይ ያለዉ ሰሜት ያየሽዉ የጠላትሽነዉ አንቺም እንደሱ ተነሺበት ስራሽን ሰዎችሽን ለእግዚአብሔር አሳልፈሽ ስጭ አባ መጨረሻላይ የተናገሩትን አዳምጠሽ ተግብሪዉ
@samerasamera2893
@samerasamera2893 4 ай бұрын
እኔስ መዳሜ አበረረችኝ ከቆሚ ስራዬ😢
@samerasamera2893
@samerasamera2893 4 ай бұрын
እቁ ወንድማችን በርታልን❤❤❤
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx 4 ай бұрын
እናመሰግን አለን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 4 ай бұрын
በጣም በርቱ እግዚአብሔር ከእያንተ ጋር ይሁን❤❤❤
@mehretmekonn6756
@mehretmekonn6756 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ከአሞራዉና ከድመቶ የተማርኩት ድመቶ አኔ ሆኜ ጠላቴደግሞ አሞራዉ ቢሆን ፊለፊቴ ነዉ ያለዉ ግን ያ በመስታወቱ ምትክ እግዚአብሔር እንደሁ እየጠበቀኝ እንዳለ ተምሬለሁ በዛዉም መፍራት እንደሌለብኝ በአምላኬ መታመን❤
@user-em9xb1ds1k
@user-em9xb1ds1k 4 ай бұрын
ወይኔ ቃለ ሄወት ያሰማልን እኔም መልስ አገኝሁበት ❤
@user-rq1wn6yu5s
@user-rq1wn6yu5s Ай бұрын
እሜን
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx 4 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይውት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋወን ያብዛልክ
@MichaelAD91
@MichaelAD91 4 ай бұрын
ድመትዋ ጠንካራ ክርስትያን መስተዋቱ ጠባቂ መላእክት ወይም መንፈስ ቅዱስ አሞራው ሰይጣን ዲያቢሎስ ናቸው በስጋ ወደሙ ከታተምን ሁሉን በሚችል አምላክ አሸናፊዎች ነን።
@demeweztasfaee3496
@demeweztasfaee3496 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤😊😊😊😊
@mehretmekonn6756
@mehretmekonn6756 4 ай бұрын
አዎን ልክነዉ እኔብርቱ ባልሆንም ልሞክር ብዬነዉ ከተረዳሁት
@HirutHailay
@HirutHailay 3 ай бұрын
Kale hiwetn yasemaln betam temrebetalew
@user-di7ug6rq5u
@user-di7ug6rq5u 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-ie3mz9tf6r
@user-ie3mz9tf6r 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@meazgela6274
@meazgela6274 3 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@gjgbjryihu9656
@gjgbjryihu9656 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@emanuvalemanuval7142
@emanuvalemanuval7142 2 ай бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🏻🤲🏻💚💛❤
@demeweztasfaee3496
@demeweztasfaee3496 4 ай бұрын
እኔ መቁጠሪያ መጠቀም ብቻ ነው የተቸገርኩት😢😢
@samerasamera2893
@samerasamera2893 4 ай бұрын
እኔም
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 4 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 29 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 31 МЛН
ሕልምና ፍቺያቸው #ሕልም #ሕልሜችን መቼ ተፈፃሚ ይሆናል
47:13
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 148 М.
🛑የጮቤ መንፈስ ምንድነው እና ሌሎች አስተማሪ አጫጭር ቪዲዮዎች
28:43
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 1,1 М.
🛑የድፍረት ሐጢያት ምንድነው ? እንዴት እናስወግዳቸው @Tegbarawi_kerestena
1:12:32
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 2,1 М.