ሕልምና ፍቺያቸው

  Рет қаралды 127,886

ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube

ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube

8 ай бұрын

Пікірлер: 602
@elias0829
@elias0829 7 ай бұрын
እኔ ልጅ ሆኜ እመቤታችንን አይቻታለሁ እዉነት! በዛ በልጅነት እድሜዬ ለእናቴ ስነግራት በይ ዝም በይ ብላ አስደነገጠችኝ ዝም አል በቃ አድጌ ሀረብ ሀገር ስሔድ ለአሰሪዬ ነገርኳት በጣም ገረማት እድለኛ ነሽ አለችን! ይሐዉ ለ ሶስተኛ ግዜ ዛሬ ተናገርኩ🙏 ልጅ ነበርኩ አቤት የቀሚሷ ማማር እስካሁን ዉስጤ አለ😍😘❤🙏
@TigistAgune-ou4rg
@TigistAgune-ou4rg 7 ай бұрын
እኔም አይቻታለሁ ነጭ እረጅም ቀሚስ ለብሳ ሰማያዊ መደረብያ ደርባ ወደኔ መጥታ በስነ ስረአት አናግራኝ እራሴን ዳብሳኝ ስትሄድ አይቻለሁ። እዚህ አረብ ሐገር ነው ሆኜ ያየኋት ነገር ግን ለጓደኞቼ ስነግራቸው በጣም ሳቁብኝ ከዛን ወዲህ ለማንም አልናገርም ግን ሁሌም በልቤ የተናገረችኝን አስበዋለሁ ደግሞም ያለችኝን አድርጋልኛለች። እወዳታለሁ
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 7 ай бұрын
እኔም አይቻት እኔ ግን ጀሩየን አሞኝ ደም እየፈሰሰ አኪም ቤት አለደም ብይ ያማኑኤል ጠብል ስጠመቅ ነው እና በጣም ተጨንቄ ነበር መጣ አይዙሽ እኔ አለሁሽ አለችኝ እኔም ተፈውሽ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን
@Nnn-vd6uv
@Nnn-vd6uv 7 ай бұрын
Kkkkk tert teeth
@user-wx6gh9sx5c
@user-wx6gh9sx5c 7 ай бұрын
በረከትሺ ይድረሰኝ እዴት መታደልነዉ❤
@user-fg5xf9bg8c
@user-fg5xf9bg8c 7 ай бұрын
በጣም የሚያሳስበኝ የግዛብሄር መልእክት የሚመስለኝ ህልም ኣይቼ ነበር እሳካሁን ያሳስበኛል
@Aiyda2023
@Aiyda2023 8 ай бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ቸሩ እግዚአብሔር ይባርክልክ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አትለይክ አሜን
@user-yemaryam
@user-yemaryam 16 күн бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን ወንድማችን በእዉነት የመንፈሳዊ ሕልም ፍቺ ብቻ ሳይሆን ትልቅ ትምህርት እና ምክር ጭምር ነዉ ድንግል ትባርክህ❤❤❤❤❤
@lilitsegaye3856
@lilitsegaye3856 12 күн бұрын
😊😊 aa😊
@hanagobeze1969
@hanagobeze1969 8 ай бұрын
በህልሜ ቤተክርስትያን አውደ ምህረት ላይ አንድ ሰው ዳቦ ሰጥቶኝ በላሁኝ ቀጥሎ ልክ እንደ ግብፅ ጳጳሳት የለበሱ ነጭ ዝም ያላቸው ፈረንጅ የሚመስሉ አባት ከዋንጫ ውስጥ የሚጣፍጥ መጠጥ በማንኪያ አጠጡኝ ከዛ ምንድነው ስላቸው ቅዱስ ደሙ ነው ይሉኛል ከዛ ደንግጬ እግራቸው ስር እወድቅና እኔ ሀጥያተኛ ነኝ ሳልዘጋጅ ነው የተቀበልኩት ወየው ጉዴ እያልኩ ሳለቅስ አይዞሽ ስለተፈቀደልሽ ነው የሰጠሁሽ በቸርነቱና በምህረቱ እንጂ ማንም በራሱ ተገብቶት የሚቀበል የለም አይዞሽ ተፈቅዶልሻል አሉኝ እና ባነንኩኝ
@bayushkasaye3527
@bayushkasaye3527 7 ай бұрын
እና ዝም አልሽው እህቴ ይሄ እኮ ግልፅ ነው የተነገረሽ ነሰሀ ገብተሽ ስጋና ደሙን ውሰጂ ለነፍስ አባትሽም ንገራያቸው 😢
@hiritikifle8449
@hiritikifle8449 7 ай бұрын
Yene hilm, Yene eqa eyefelegku sihed and satwa metech min eyefeleki nesh alechin ene demo yene eqa alkuna ezi bat feligi alechin ene demo And alga wesedku endegena yelbs sanduqu wesedku mecheresha yene mezgeb alagenehun hulu bota eyefeleku hedku gin minim alagenehun
@EmbamerinaSaint-gw5il
@EmbamerinaSaint-gw5il 7 ай бұрын
Alga tsega new shiner new Sanduq demo lij new Lalagegeshiw tselyi subae yazibet
@Abi-kc6kk
@Abi-kc6kk 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Nolawi1221
@Nolawi1221 2 ай бұрын
Edlegna neh
@samsungphone4079
@samsungphone4079 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእዉነት ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ጠጋዉን እግዚአብሔር ያብዛልሕ በርታ እ
@Tesgabrhanaregwi
@Tesgabrhanaregwi 8 ай бұрын
የሴፍ ወንደሜ የትንሸ ትልቅ ፀጋውን ያብዛልሕ❤❤❤⛪💒🙏🌾
@mulufetene6844
@mulufetene6844 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማች ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የኛ እንቁ ወንድም እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ፀጋውንያብዛልህ❤❤❤
@user-sp5rv9op9h
@user-sp5rv9op9h 8 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእውነት በጣም ድንቅ የሕልም ፍቺ ነው በርታ ወንድማችን
@AsAs-ry6xz
@AsAs-ry6xz 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤❤❤
@AasfZxc
@AasfZxc 2 күн бұрын
ቃለሂወት.ያሠማልን.ወንድማችን❤❤❤🎉🎉
@Keyehulum
@Keyehulum 8 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ማቱን በምህረቱ ያሳልፍልን
@Ethio.selam27
@Ethio.selam27 Ай бұрын
አሜን
@weleteslase21
@weleteslase21 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ወንድማችን ጸጋዉን ያብዛልህ
@ababakasep5707
@ababakasep5707 8 ай бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤
@mametube793
@mametube793 8 ай бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ዮሴፍ ወልደሐዋርያት ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን ሚገርመው ከዚህ ውስጥ የህልሞቼን ፍች አገኝሁባቸው አመሰግናለሁ ወንድሜ❤❤❤
@beza4660
@beza4660 8 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የእውነት ብዙ በተሳሳተ መንገድ የምንፈታውንና የማናውቀውን ነው ያሳወከን እግዚአብሔር በቤቱ ከዚህ የበለጠ አፅንቱ ያቆይህ እናመሰግናለን በክፉ የሚአነሱህን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው በርታልን የኛ እንቁ 🌺🌺🤲🤲🤲
@genetzewdu6084
@genetzewdu6084 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እኔም የህልሜን ፍች አወኩኝ።እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ነገር ይጠብቀን
@user-mf6qd1vh1d
@user-mf6qd1vh1d 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕወት ቃለበረከት ያሠማልን ወድማችን እናመሠግናለን ጸጋውን ከዚሕም በላይ ጥበቡን ይግለጽልህ 🌻🤲🤗
@Guyhh-fk3vb
@Guyhh-fk3vb 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ ክፉውን ነገር ያርቅልን አሜን❤
@user-oe5kj2rt8e
@user-oe5kj2rt8e 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን 🤲✝️❤️❤️🙏
@user-sq5ni5fv3v
@user-sq5ni5fv3v 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን🤲🌹 እመብርሃን ታስብህ አይዞህ🤲 ግማሹ በህይወቴ ያየሁት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ወለተ ማርያም በፆሎታችሁ አስቡኝ🤲
@KASAYEKasaye-xo4lv
@KASAYEKasaye-xo4lv 5 сағат бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏🙏
@saragetahun7648
@saragetahun7648 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን አብሮ አደረስን ቃለ እይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@ZeroA-yp8pp
@ZeroA-yp8pp 6 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ፀጋዊን ያብዛልህ በዙ ለውጥ አይቻልሁ እድሜ ጤና አብዝቶውይስጥልን ውድማችን❤
@Ra7ilRa7il-gt4jx
@Ra7ilRa7il-gt4jx 8 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ እናመሰግናለን❤❤
@hodyeyilma6183
@hodyeyilma6183 8 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያስማልን ወንድሜ ዮሴፍ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ
@tigistasefa7510
@tigistasefa7510 8 ай бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን የብዙልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን በእውነት ጥሩ ነው የሕልም ፋቻ ማውቅ ጥሩ ነው እኔ ብዙ ፋቻ የለማወቅ ብዙ ተጉደቸለው እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለማይነገር ሰጣታው አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያሰብክ ወንድማችን በረታልን
@user-uh8tg4fu7r
@user-uh8tg4fu7r 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ቃለበረከት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@weyni2816
@weyni2816 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን
@user-zo7mb6nn3y
@user-zo7mb6nn3y 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን ደህና መጣህልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ ❤❤❤❤
@user-hb5gf6yp2t
@user-hb5gf6yp2t 8 ай бұрын
የኛ እንቁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🎉
@walethanwesen1164
@walethanwesen1164 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን ጠላትህን እግዚአብሔር ከግርህ ስር ይጣልልህ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx 8 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይውት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋወን ያብዛልክ አብዛኛው እኔ የማየው እህልም ነው
@ttyy6198
@ttyy6198 8 ай бұрын
በእውነት ወድማችን ቃልህወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-ie3mz9tf6r
@user-ie3mz9tf6r 8 ай бұрын
በእውነት ወድማችን ቃልህወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት ያግልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ እናመሰግናለን በርታ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@rebkatageze9632
@rebkatageze9632 7 ай бұрын
አሜን 🙏ቃል ህይወት ያሰማልን ወንደማችን❤️
@user-nh9bc3xk8i
@user-nh9bc3xk8i 8 ай бұрын
በእዉነት ወንድማችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ❤💚💞💖💘
@Hiwet-pq6lj
@Hiwet-pq6lj 8 ай бұрын
ወንድማችን ዮሴፍ ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር ያስብህ ጥላታችንን እመብርሀን አዛኚቷ ከግራችን ስር ትጣልልን አይዞህ በርታ አንሸነፍም 🙏🙏🙏
@nooreth6602
@nooreth6602 3 ай бұрын
በእውነት ወንድማችን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤
@user-xu7wn4nv2o
@user-xu7wn4nv2o 27 күн бұрын
Amen amen amen ezgabher ymesgen 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@ft787
@ft787 18 күн бұрын
አሜን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ውድ ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልክ🙏
@asnkchtsgy5015
@asnkchtsgy5015 7 ай бұрын
እግዝሐቤሔ ይመስገን እደሜዉን እግዝሐቤሔር ጨምሮ ያኑርህ
@user-mf6qd1vh1d
@user-mf6qd1vh1d 8 ай бұрын
አሜ አሜን አሜን ቃለሕወት ያሠማልን ወንድማችን
@TsegaChannel21
@TsegaChannel21 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ወልደሃዋርያት እንኳን ደና መጣህ በርታ🙏🙏🙏🍀
@asde301
@asde301 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህልን🌺🌺🌺
@yezenahabtam9156
@yezenahabtam9156 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ
@MonaLisa-mn7ex
@MonaLisa-mn7ex 8 ай бұрын
አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ውንድማችን ጸጋውን ይብዛልህ
@asde301
@asde301 8 ай бұрын
ቃለሂወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ እናመሰግናለን
@MekdesHaile-sg5vu
@MekdesHaile-sg5vu 7 ай бұрын
እኔም ሁለም ህጻንን ተሸክሜ ስሮጥ ስሸሽ ነው የማየው ሁለ ...ግን ይሄን ህልም በየሁበት መግስት ሁለ ፈተና ይገጥመኛል በ እዉነታዉ🙏🙏🙏❤❤❤
@Ethiopia750
@Ethiopia750 7 ай бұрын
Ewnt new liji meshekem
@fasilbaytkus8583
@fasilbaytkus8583 7 ай бұрын
ወድማችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ወድሜየ❤❤❤
@hapashisara5897
@hapashisara5897 8 ай бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሠማልን ወንድማችን
@user-su5kx7lv3c
@user-su5kx7lv3c 7 ай бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን
@amarechyiferu5214
@amarechyiferu5214 8 ай бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ በርታልን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meazitadassemeazi4286
@meazitadassemeazi4286 8 ай бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌼🌼🌼🌻🕊💚💛❤🕊🕊
@user-bo5kd1mg1b
@user-bo5kd1mg1b 8 ай бұрын
ቃል ህወት ያሰማልን ወንድማችን በጣም እናመስግናለን
@user-yi2bn5yt6b
@user-yi2bn5yt6b 4 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድሜ 🙏🙏🙏
@user-xx1rw4ch9i
@user-xx1rw4ch9i 8 ай бұрын
አሜን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ያገልግሎትህ ዘመንክን ይባርክልን በርታልን እመብርሃን ሃይርል ብርታት ትሁን ታስብክ ሁላችንንም ታስበን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gw2tw6rc7h
@user-gw2tw6rc7h 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@guzguzmolaa328
@guzguzmolaa328 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለህ ይወት ያሰማልን❤❤❤💖🤲
@hayatdababu5822
@hayatdababu5822 8 ай бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-vj6qx5ey7h
@user-vj6qx5ey7h Ай бұрын
አሜንአሜን አሜን
@SamirawitChuma
@SamirawitChuma 11 күн бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@adanuabebaw
@adanuabebaw 4 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ ወንድም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@meserettadeleababora5782
@meserettadeleababora5782 8 ай бұрын
አናመሰግናለን ወንድማችን ግልፅ እና ቀለል ያለ ሁለም በሚረዳው መልክ ያላቀረብከው
@user-ue4pl4ii9u
@user-ue4pl4ii9u 8 ай бұрын
ወንድማችን ቃለሂወትን ያስማልን በአድሜና በጤና ያኑርልን አሜን
@classicphone5908
@classicphone5908 7 ай бұрын
ወንደማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሌር ይባርክህ❤❤❤🙏
@bandaralharbi630
@bandaralharbi630 8 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገንአሜን ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@Esraleaserat
@Esraleaserat 8 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ከምመጠብህ ፈተናም እማ ፍቅር ድንግል ማርያም ጥላ ከለለ ትሁንልህ በርታልን ወንድማችን ፈተና ያጠነክራል እንጅ ተስፋ የምያስቆርጥ ልሆን አይገባምበእረሴ ስለ አየሁኝ ነው ❤ አንተ የምትመግባን የነፍስ ህብስት ነው እናም ወንድማች ተስፋ መቁረጥ ውስጥ መቼም እንደትገባ
@Sameera-fk3ho
@Sameera-fk3ho 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት የስመዐልና ወንድማችን ❤❤
@dawitdave8774
@dawitdave8774 8 ай бұрын
እግዝኣብሄር ጠላትህን የሚቃዎምህን ያርቅልህ
@ddff8473
@ddff8473 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያሰብህ
@hffgtt9869
@hffgtt9869 7 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያስማልን ወንድማችን በርታ 🎉🎉🎉
@ehtemariyamhayleslase1811
@ehtemariyamhayleslase1811 8 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን ወንድማችን
@MekdesHaile-sg5vu
@MekdesHaile-sg5vu 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏ጸጋዉን በረከቱን ያብዛልን🤲🤲🤲
@ZeroA-yp8pp
@ZeroA-yp8pp 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-mg7fo7tr9i
@user-mg7fo7tr9i 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይመሰገን
@WubeSira
@WubeSira Күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@BeletuAesefa-un3mr
@BeletuAesefa-un3mr 8 ай бұрын
ቃለሒወት ያሠማልን ወድማችን ጸጋዉን ያብዛልህ❤🎉🎉🥀✨
@hiwotwossen3097
@hiwotwossen3097 7 ай бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማል
@yashyash6266
@yashyash6266 7 ай бұрын
አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
@Abinat.Ababeea
@Abinat.Ababeea 10 күн бұрын
Amen ❤❤🙏🙏🙏🙏
@user-ek9rr5bq7q
@user-ek9rr5bq7q 8 ай бұрын
ይገርማል እየሰማሁት የኖሬኩት ተቃራኒ ነው ምሳሌ በጭቃ መቆሸሽ ሲሳይ ነው ህጻን ልጅ ማቀፍ በሽታ ነው እግዚአብሔር ይመስገን መሰንበት መልካም ነው
@user-wf1yl9he1e
@user-wf1yl9he1e 6 ай бұрын
በጭቃ መቆሸሽ ሲሳይ ነው ይገርማል. ቆሻሻ መቼ ነው ሲሳይ የሆነው ክክክክ😂😂😂😂
@user-ze7ti3vr7b
@user-ze7ti3vr7b 21 күн бұрын
እኔም ጭቃ ሲሳይ ነው እሚባለው ልጅ ማቀፍ በሽታ ነው
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 20 күн бұрын
​@@user-ze7ti3vr7bልጅ ማቀፍ በሽታ ነዉዴ😅
@ZeroA-yp8pp
@ZeroA-yp8pp 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ውድማችን በእድሜ በፀጋ ያኖርልን
@tirufikiryigezu2298
@tirufikiryigezu2298 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🙏አሜን🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤🕌
@user-mn4zi1gs5t
@user-mn4zi1gs5t 7 ай бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@Alem163
@Alem163 7 ай бұрын
በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን 🙏🥰🥰🥰
@feregebremeden8835
@feregebremeden8835 7 ай бұрын
አግዛብሔር እረጀም እድሜ ይሰጥልን እናማሰግናለን በርታ አሜን
@hanaa588
@hanaa588 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን
@wubeteadugnaw9735
@wubeteadugnaw9735 7 ай бұрын
ድምጽህ በጣም ያምራል ወይንም የአነባበብ ፣የትረካ ዘዴህ ደስ ይላል
@user-mc6gc4oz5d
@user-mc6gc4oz5d 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤
@user-oz3ql3dv1y
@user-oz3ql3dv1y 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🙏🙏🙏
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 7 ай бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ ይህን ብንችል መጽሐፉን ገዝተን ብናነብ ለትውልድም የሚተርፍ ነው ካልቻልን ብንፅፈው ቀሲስ ሄኖክን ያገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክ ያርዝምልን❤
@SalamSalama-kn9qo
@SalamSalama-kn9qo 4 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@TizebnAlene
@TizebnAlene Ай бұрын
ልጆችን እና ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ አሜን። እኔ ትምህርት ቤት ፈተና ላይ ተቀምጨ ፈተና አልፈተንም አሊያም ጀምሬ አልጨርሰውም አንዳንዴም ትምህርት ቤት ሳልሄድ እቀራለሁ። እባክህ ንገረኝ!!!
@FhDg-jx9nk
@FhDg-jx9nk 3 күн бұрын
ቃለህወትያሰማልን
@zahrahabash6433
@zahrahabash6433 8 ай бұрын
አሜን ኤግዚአብሔር አገልግልትሕን ያርዝምልን የኛብርቱ ወድም🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meweddefeteweke1163
@meweddefeteweke1163 8 ай бұрын
በአውነት ቃለህወት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤
@heymiTadele-xk5fc
@heymiTadele-xk5fc 8 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን❤❤
@nibretinigatu3920
@nibretinigatu3920 7 ай бұрын
Bertaa wendimacha Amen Egziyabher ymasegen
@user-zh1tu3up1h
@user-zh1tu3up1h 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን🙏🙏🙏
@ggggggfg9183
@ggggggfg9183 5 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር ወንድማችን❤❤❤
ሕልምና አስገራሚ ጉዳዩ ዓይነቱና ፍቺው (ክፍል 1)
54:35
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 510 М.
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 13 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 21 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 25 МЛН
መፍትሔ 5፦ የዝሙት መንፈስን ለመዋጋትና ለማሸነፍ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
20:05
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 55 М.
ህልም ፍቺ **  ሰው ወይም አውሬ ሲያባርረን
8:38
YaYa Tube ያያ ቲዩብ
Рет қаралды 63 М.
Inside Out Team VS God Team #shorts #insideout #god
0:13
SG Highlight
Рет қаралды 8 МЛН