ለመጀመሪያ ጊዜ በረከት ገበሬዋ እዉነቱን አጋለጠች | Rich Man Miko Ethiopia

  Рет қаралды 137,004

Rich Man Miko

Rich Man Miko

9 ай бұрын

This video is presented to announce the launch of a big project to make poverty history in Ethiopia in the coming 365 days. 365 days with Miko Mikee | Yene Sew for Social Development
#mikomikee #richmanmiko #365daysmiko #ethiopia #news #surprise #yonatanaklilu #mikovsyoni #ethiopiahabeshamikomikee #ethiopianmusic #ethiopiannews
##Birketgebrewa #habeshaberket gebrewa #MikoMikee #Dailynews #intrview

Пікірлер: 322
@kasechkasech6292
@kasechkasech6292 9 ай бұрын
ሚኪዬ ተባረክ ጌታ እየሱስ ይባርክ ወንድሜ የስኬት ዘመን ይሁንለህ
@munatadesse479
@munatadesse479 9 ай бұрын
አንቺ በእውነት ጀግና ነሽ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ ከነልጆችና ከነባለቤትሽ ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ በእውነት ቃላት የለኝም ተባረኪ
@faladinSK
@faladinSK 9 ай бұрын
She is my hero! ከወሬ ይልቅ እንድህ ኣይነት ተግባርና ስብዕና ያስፈልገናል::
@mulunehayele434
@mulunehayele434 9 ай бұрын
የቃላት ህጸጽ እውነቱ ተጋለጠ ሳይሆን እውነቱ ተገለጠ ነው ፤እሚባለው እሷ ገላጭ ክሆነች እውነቱን አሳወቀች ቢባል ይመረጣል
@befair2029
@befair2029 9 ай бұрын
Kelal Hero, she is also so strong !
@sofisofi4510
@sofisofi4510 9 ай бұрын
ይችን ጎበዝ ጠንካራ ሴት አለማመስገን እራሱን የቻለ ሃጢያት ነው በርችልኝ እሕቴ አኮራሽኝ እግዚአብሔር አሁንም ሥራሽን ይባርክልሽ ረጅም እድሜ ይስጥሽ
@abdullahalsubaihi9169
@abdullahalsubaihi9169 9 ай бұрын
ሠይጣን አማኝን የሉሲቨርን አምላኪን ማመስገን ራሱን የቻለ ሀጢያት ነዉ
@Hkim185
@Hkim185 9 ай бұрын
​@@abdullahalsubaihi9169 ታድያ ለምን ታያታለህ ሴጣን ከሆነች
@sofisofi4510
@sofisofi4510 9 ай бұрын
@@abdullahalsubaihi9169 ስለ እምነትዋ ሳይሆን ሰለ ምትሰራው ድንቅ ስራ ነው እያወራን ያለነው ምድረ ሰነፍ ሁሉ ዝም ብላችሁ በማያገባችሁ አትንጫጬ
@tizekifle7570
@tizekifle7570 9 ай бұрын
መኪ በጣም ነበር የማከብርህ እነዚ ጰንጤ የሚባሉት ወሰድህ በል መቀመጫህን ተጠንቅ ባሀላ ያጠራቀምከው በዳይፐር መግዠ እዳያልቅ ደሞ ሙሰሊሞቸን ትጠራለህ አንተም ከገባህበት ውጣ ጠላሁህ
@user-uv5nr7xb1q
@user-uv5nr7xb1q 9 ай бұрын
​@@abdullahalsubaihi9169እኮ
@HibretuYemru-xd3ig
@HibretuYemru-xd3ig 8 ай бұрын
ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ
@ffa66.96
@ffa66.96 9 ай бұрын
በእውነት ጀግና ነሽ እህቴ በርችልን❤
@berhanugeramu8883
@berhanugeramu8883 8 ай бұрын
በረከት ገበሬ በቃ ለእኛ የሚያስፈልገው የአንቺ አይነት የተግባር ሰዉ ነዉ። ሌሎች አዉርቶ አደር አንዳሸን ነን። በአገሪቱ ትልቅ ባጀትና መወቅር ያለው በየግብርና መ/ቤት አንድ ዘፍ የማይታይበት ከቀበሌ FTC ጀምሮ ፈራርሶና በዶዉን የቆመ ቦታና ሠፋፊ ጊቢዎች ምሣሌ ነሽ ተመሥገኝ። በዉሸት ሪፖርት በዶ ሆዳችንን የሚሞሉ ተሰርቶ ማዉረትን ከአንቺ ይማሩ !!!!!
@fireheart2986
@fireheart2986 Ай бұрын
I am happy for her. She is strong 💪 woman has wonderful family. May GOD bless you more and more. ❤
@mustefayassin6100
@mustefayassin6100 Ай бұрын
እናመሰግናለን miko እባክህ በረከት ወደ ኢትዮጲያ ገብታ ወደ ልማት የገባችበትን ምክኒያት ሰምተናል ።ካመረተችው ምርት ላይ ለፊላንድ made in ethiopia ብላ ኢትዮጲያም ምን ያህል ችግረኛ ሀገር እንዳልሆነች አሳይልን።god bless u.sister
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 9 ай бұрын
Wow beki i have no word keep going your amezing job ,and we proud of you , we really have good country we have to use it in the good way like bereket , she is role model for our yang people , beki and miko thank you for what you doing 🙏may God bless you all of you ,respect 🙏 free from 🇩🇪
@mycreativelinks
@mycreativelinks 9 ай бұрын
🎉
@mycreativelinks
@mycreativelinks 9 ай бұрын
😊😊😊
@yetenayethmikael571
@yetenayethmikael571 9 ай бұрын
ጎበዝ ጎበዝ ጀግና ጀግና እሩጪ አሩጪ ማንም አየቀድምሽ የድነግል ማርያም ይርዳሽ እናቴ አግዚያብሄር ይርዳሽ
@user-qi2cd1pp4s
@user-qi2cd1pp4s 9 ай бұрын
We are proud of you, Beki. You are our modern heroine.
@user-ne4bm5uy3g
@user-ne4bm5uy3g 9 ай бұрын
Yen jagen 1 gna ❤Nash konje yest jegena wube Ethiopia 🇪🇹♥️♥️🤝
@malefiya2837
@malefiya2837 9 ай бұрын
I respect you my sister good job
@Hkim185
@Hkim185 9 ай бұрын
በጣም ደሰ የሚል ቆይታ ነበር አሰተያየት ለመሰጠት የጭቃ መንገዱን Waterproof ለማድረግ ኬሚካል polymer አለ እንደ ድንጋይ የሚያጠጥረዉ ግን ለግዜዉ በዋጋ ቀላሉን በሀገራችን የሚገኝ ምርትን ለመጠቀም ካሰፈለገ ሲሚንቶና ጭቃዉ ሲደባለቅ ይጠጥራል ዉሃ አያዝልም ። ሲሚንቶዉ 10% ብቻ ነዉ የሚያሰፈልገዉ ሲሚንቶ ወድ ከሆነ ደግሞ ሲሚንቶዉን በኖራ መቀየር,እንችላለን መንገዱን ግን 28 ቀን ፀሐይ ያሰፈልገናል እንዲጠነክር ወናዉ ነገር በ50 ሜትር ግማሹን በሲሚንቶ ግማሹን በኖራ ሰርታቹህ ሞክሩት መጃመርያ በማረሻ በደንብ መንገዱን ታርሱታላቹህ ከዚያ ኖራቹሁን ትጭምሩና በመነሰነሰ ከዚያ ደጋሜ እንዲደባለቅ ታርሱታላቹህ ከዚያ በዳምጦ መዳመጥ ነዉ በጣም በትንሸዬ የብረት ባልዲ የተቃጠለ ዘይት ቀቢዊዉና አፈርና በ10%ሲሚንቶን አደባልቀሸ ትንሸዬ ዉሃ ጨምረሸ ከባካ በኃላ እንደእንጀራ ሊጥ ሳይሆን እንደቂጣ ሊጥ ደረቅ ብሎ ቦክቶ በልዲወሰጥ ጭቃዉን ከተሸ በደንብ አርጎ መጠቅጠቅ ነዉ ፠ መጠቅጠቁ ላይ ነዉ ሚሰጥሩ ያለዉ በደንብ መጠቅጠቅ አለበት ነዚያ፩ከባልዲ ወጥቶ ለ28 ቀን ጥላ ቦታ ትንሸዬ ዉሃ እየጠጣ ማቆየት አሁን waterproof መከራ ማድረግ ይቻላል ። ወጤቱ ጥሩ ከሆነ የኖራ አፈር ወሕዲንም ሞክሬ ጥሩ ዉጤት ካመጣ መንገዱን መሰራት ነዉ ። ከቀኝና ከግራም ባይ የወሃ መወረጃ መሰራት የመንገዱን ዕድሜ ያረዝማል እኔ በበኩሌ ሶላርሸን ብናይልሸ ደሰ ይለኝ ነበር ለምን ብትይ አዲሳበባ በሙሉ በጀነሬተር ነዉ መብራት የሚያበራዉ አንቺ ጋ ያንቺን ቤት በሙሉ እንደሚያንቀሳቅሰ ካወቁ ወደ ሶላር ይገባሉ ሶላር የሸጡልሸም ገበያ ያገኛሉ በተለይ ኮንዶሚኒዬች ሆሰፕታሎች በሙሉ ሶላር ያሰፈልጋቸዋል ከሰሙሸ አንድ ቪድዬ ሰሪ በጀነሬተር, ትጠቀሚ ከነበር ሰንት ነዳጅ እንደሚያሰወጣሸ ጩኸቱን በሙሉ ታሰረጅናለሸ ንብ አረባለሁ ያልሸ መሰለኝ ካላረባሸ ግን ትልቅ ለዉጥ ያመጣሉ በምርትሸ ጥራትና ብዛት ላይ,ለምን ንቦቹ እንድም አበባ አይሰቱም ሁሏንም ያዳቅላሉ ሌላዉ ደግሞ አንድ ብር ዉጪ እንድታወጪ አልፈልግም ለምሳሌ ወተትሸን እንቁላልሸን ከጎሮሸ ማግኘት አለብሸ የላም ከብቶች ትርፍ ሰራ አይደሉም ከእርሻ ጋራ የሚሄድ ነዉ ፓፓዬን ዉንዱ አያፈራም ወይ ፓፓዬ አይሰጥም ሲል ሲሰቅ ለምን ፓፓዬ ካልሰጠ ተተከለ ብሎ እንዳሰበ ግብቶኝ ፈግግ አርጎኛል በሬ አይወልድም ታድያ ምን ይሰራል እንደማለት ነዉ የለበሬዉ ሴቷ አትወልድም ፓፓዬም ያለዉነዴ አታፈራም ይህ የሚሆነዉ በንፋሰ ግንኙነት ሲፈፅሙ ነዉ ግን ይህ ሁሌ አይሆንምና ንቦች ያሰፈልጋሉ እያንዳንዶ ፓፓዬን ያዳቅላሉ ሌላዉ ላሞችን አርቢ የምልሸ ከላሞቹ ባዬጋዝ ታመርቻለሸ እንጀራ መጋገርያና ምግብ መሰሪያ ይሆናል ዉሃም ለገላ ያሞቃል greenhouse ሸንም ሙቀት ይሰጥልሻል ሰራተኞችንም ዶሮ እንቁላልና ወተት መሰጠት ትችያለሸ ከብቶቹም የእርሻዉን ትራፊ በልተዉ ቆንጆ የመሬት ማዳበርያ ይሰጥሻል ይህንን ሁሉ የግብርና ሚኒሰተሮች ያቃሉ አ
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE 9 ай бұрын
በርች የሴት ጀግና እናትሺግን ታርቂ
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 9 ай бұрын
Good Job My dear Barekat! Gebarewa❤
@behailuchimdessa8495
@behailuchimdessa8495 9 ай бұрын
Wow Amazing!!! She is very hardworking!!!
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 9 ай бұрын
ጅግና ሴት ነሸ ኢትዮጵያ ሀገሬ ብዙ ወረኝ ጥቃት ሰራተኝ ልጆች ነው ያሏት አንቼ ጅግና ልጆ ነሽ በረቼ ፈጣሪ ቢረዳኝ አኔም መሬት ባገኝ ከሐረብ ሀገር ቆይታ ሰመለሰ አሰራለዉ ፈጣሪ ይረዳሸ በሎኝ
@GH-vg8se
@GH-vg8se 9 ай бұрын
You are the best, I proud of you!!
@HayatAdugna
@HayatAdugna 7 ай бұрын
Thank you you are the best. I appreciate you. You are very hard worker ❤ you have a beautiful children too. And I will respect your husband. He’s a good guy.
@yordi4366
@yordi4366 9 ай бұрын
ይህን በጎ ስራ ስላሳየህን እናመሰግንሀለን ገበሮዋ በርቺ
@pupemichael8732
@pupemichael8732 8 ай бұрын
እራሴን ነው የታዘብኩት ።በጣም ጀግና ሴት ነሽ ❤🎉
@chicago9458
@chicago9458 2 ай бұрын
I love this woman! God bless you and your commitment
@aseayseuf9242
@aseayseuf9242 Ай бұрын
በርች አድራሻ ልቀወቁ
@alazartadesse949
@alazartadesse949 Ай бұрын
You're role model and hero Ethiopian citizen. We need more people like you than tikitokers and talkative people
@hudaawamleh4668
@hudaawamleh4668 9 ай бұрын
Masha Allah habibtii barche
@hananhanihanan4465
@hananhanihanan4465 9 ай бұрын
የኔ ማር አላህ ይጨምርልሽ ጀግና ነሽ 1ኛ ነሽ
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 9 ай бұрын
አሁንም እግዚአብሄር ይርዳሽ አድናቂሽ ነኝ በርች
@tekleababera1965
@tekleababera1965 9 ай бұрын
1000000% Big Respect to በ ረ ከ ት ገ በ ሬ 👍👍 God bless her 👍👍
@sintayehubeyene6463
@sintayehubeyene6463 9 ай бұрын
የገንዘቡ ምንጭ ባይታወቅም የምትሠሪው ሥራ በጣም ትግል የሚስፈልገው ስለሆነ ጎበዝነሽ። ሌላው የፕሮግራሙ አቅራቢ የምን አውነት ነው ያጋለጥከው ?
@FattqqeMqwee
@FattqqeMqwee 17 күн бұрын
ባሏ ሀበሻ አይደለም እኮ
@mohamedabdulwahab5912
@mohamedabdulwahab5912 9 ай бұрын
ስራሽን በጣም አደነቁት:: በርቺ:: ካንቺ ብዙ መማር አቺላለሁ:: እድሉን አግኝቼ እርሻውን ብጎበኝ በጣም ደስ ይለኛል:: ጠያቂዎቹ የእርሻ background ቢኖራቸው ጥሩ ነበር :: I really appreciate your effort. I hope I will get a chance to talk to you. Keep it up.
@redagizaw7187
@redagizaw7187 9 ай бұрын
Best young woman God bless you
@Habesha_RandomVibes
@Habesha_RandomVibes 9 ай бұрын
Very strong woman proud of you. Don’t listen the lazy people who gossip about you.
@oromoohits4921
@oromoohits4921 9 ай бұрын
We proud of you intalo😮
@Desale-vc4hd
@Desale-vc4hd Ай бұрын
የእዉነት ጀግና ነች ማይኮ እናመሰግናለን
@eshetusenay7786
@eshetusenay7786 9 ай бұрын
የሥራ ሰው ❤❤❤❤ፍቅር ነው!!!
@meronabraha8545
@meronabraha8545 7 ай бұрын
Betam Gobez set nesh 💪🏼🙏🙏 Egzaber betesebshin yibarklish
@alemneshassela1646
@alemneshassela1646 9 ай бұрын
❤❤❤ ጀግናችን በርቺ አይምሮም ይቀነጭራል ተመቸሽኝ ::
@solomonfekere9196
@solomonfekere9196 9 ай бұрын
Mi baxamii dinki video now Barekati God bless you all The time
@sarayayi6928
@sarayayi6928 Ай бұрын
berket.jegenawa.berchi.sew.slwet.ayewedm..anchi.becha.berchii💪💪💪💚💚💚👏👏
@abebemekonnen4789
@abebemekonnen4789 Ай бұрын
ቤኪ ጀግናችን ነሽ
@fuadjemal9413
@fuadjemal9413 9 ай бұрын
Berkt geberyawa eko yesyat jegna nat habesha gobezn ayaberetatam enji ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yordibekele6990
@yordibekele6990 9 ай бұрын
በርቼ የእኔ ጀግና
@henockak1
@henockak1 Ай бұрын
wow...God bless this wise woman.
@betysweetamennn6456
@betysweetamennn6456 9 ай бұрын
ጎብዝ በርቺ እኛ ሀገር የሚሰራን ማመስገን ሳይሆን መኮርኮም ልማድ ሆኗል
@zerituzed8531
@zerituzed8531 7 ай бұрын
የኔ ጀግና በሪቺልን እግዚአብሔር ይእሪዳሺ
@user-if7ij6wc1q
@user-if7ij6wc1q 9 ай бұрын
ምቀኛ እያሳጣኝ ነው በርቺ🌹🍀🌹👏🏽💪🏾
@getutolla4312
@getutolla4312 9 ай бұрын
ብላቴን ስልጠና መጥቼ አይቼዋለሁ አጅግ ከባድ ባዶ በረሃ ነበረ በጣም ያምራል
@UpgradeMotivation-pb9jl
@UpgradeMotivation-pb9jl 6 ай бұрын
እኔም መሰልጠን እፈልጋለው እንዴት ላገኛት እነችላለው ብትነግሪኝ
@hanhn7623
@hanhn7623 5 ай бұрын
በረከት..ተባረኪ
@helenh6930
@helenh6930 Ай бұрын
ጎበዝ በርቺ እጅግ የምትደነቂ ነሽ
@getutolla4312
@getutolla4312 9 ай бұрын
ሳያዩ መፍረድ ግን ያሳዝናል ለሃገርም ጠንቅ ነው ሚኮ ጎበዝ ነህ
@kiduelu2437
@kiduelu2437 9 ай бұрын
Gena nes❤️❤️👍👍👍
@lemlemsiyom4437
@lemlemsiyom4437 7 ай бұрын
በርከት ገበሬዋ በጉበዝ አደኛ እግዚያብሄር ይጠብቅሽ
@sebeleasrat2028
@sebeleasrat2028 6 ай бұрын
U are much better taan the government...of eth. God Bless U
@tadessetiruneh1916
@tadessetiruneh1916 Ай бұрын
እግዚአብሔር የሰጨምርልሽ በርቺ
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s 9 ай бұрын
ዋዉ በረከትየ በጣም አድናቂሽ ነኝ ❤❤❤
@user-th8md4jl3c
@user-th8md4jl3c 7 ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ ሴት አትችልም ለሚሉ ሴት ልጅ እዴት መስራት እደምችል ማሳያ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤
@nardoslema5024
@nardoslema5024 9 ай бұрын
❤❤ጎበዝ
@temesganyohannes
@temesganyohannes 3 ай бұрын
wow ደስ ይለል እኔንም ለሀገሬ የብቃኝ እግዚአብሔር ሀገሬን ሰላሙን ያብዛልን መይኮ እግዚአብሔር ይባርክህ
@abelwuon6397
@abelwuon6397 8 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ያውቃል
@edlemlemma463
@edlemlemma463 Ай бұрын
አንበሳ።ድንቅ ነሽ።ስራሽ ይባረክ።
@HelenSarhe-oc1tw
@HelenSarhe-oc1tw Ай бұрын
ምህረት የኔ ጀጎና በርቺ አንድ ቀን እግዚአብሔር ፎቃድ ሲሆን እንጎበኞሻለን።
@alazartadesse949
@alazartadesse949 Ай бұрын
በረከት
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 9 ай бұрын
ጎበዝ ጀግና ሴት እግዚአብሔር ይባረክሽ ❤❤❤❤😍😍😍😍😍
@Haragash-cj9bf
@Haragash-cj9bf 9 ай бұрын
በጣም ጎበዝ እና ጠንካራ ሴት ነሽ በእውነት ❤ለወረኞች ቦታ እንዳሰጪ ሀበሻ አመሉ ነው ወሬና ሀሜት አንቺ የደረሽበት ስኬት ላይ መድረስ ሲያቅተው ወደ ሀሜት ይገባል ንቀሽ ተያቸው ጀግና ሴት ነሽ አድናቂሽ ነኝ🙌ሚኮም ወድሀለው ❤
@henokmehari7488
@henokmehari7488 9 ай бұрын
የምን ወሬ እራስዋ ሉሲፈር አባቴ ብላን አይደል እንዴ
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 9 ай бұрын
ጀግናነሽ የምር
@alemayehutesfaye9319
@alemayehutesfaye9319 7 ай бұрын
Miko yedengel Marryam legee abezeto zemenhen yebarkelehe thankyou bro!!!!!!!
@dawitdessu4953
@dawitdessu4953 7 ай бұрын
ኧረ ይች ልጅ አንበሳ ነች የጀግና ሴት ጥግ ነች በርቺ እግዜር ከበሽታም ከመጥፎ አሳቢ ጠላት ይጠብቅሽ
@user-ev7vq6kw6y
@user-ev7vq6kw6y 8 ай бұрын
Amazing one
@tamratbiru2377
@tamratbiru2377 8 ай бұрын
በጣም የሚያንፅ ነገር ነዉ ሚኪሾ የምታሳየኝ እኔ በስደት እንግሊዝ ሀገር ነዉ የምኖረዉ ሃገር ላይ እንደዚ በትጋት መስራት ትልቅ ድል ነዉ የገመቺሰ እና የበረከት ታሪክ በጣም ደስ ይላል ተባረክ ❤❤❤🎉🎉🎉
@aaaffff1698
@aaaffff1698 Ай бұрын
አረ እንግሊዝ የምትኖሩ አገራችሁን አለሙ እባካችሁ
@mihertgebre8222
@mihertgebre8222 9 ай бұрын
Tebarek ❤❤
@LaveWonde-on5fx
@LaveWonde-on5fx 9 ай бұрын
Tankyou
@haytomer9818
@haytomer9818 7 ай бұрын
ጀግና መብራት ከሌለበት ከከተማ ወጥታ አሰቸጋሪ ነገር ተጋፍጣ ነዉ ለዚህ የበቃችዉ
@user-fs3qm6nd9t
@user-fs3qm6nd9t 4 ай бұрын
በረከት ገበሬ ጎበዝ በአፋር ክልል ሰፊ የእርሻ መሬት ስላሌ ብትሞክር ሁኔታውን ማመቻቸት ይቻላል
@chalew2022
@chalew2022 Ай бұрын
She is hero, and model female farmer.
@Dior768
@Dior768 9 ай бұрын
❤❤❤፡የጀግና፡ጥግ፡ብዬሻለሁ።ክፍ፡አያግኝሽ።ማይኮ፡አንተማ፡እንደሁሌው፡አንደኛ።አብሮዋችሁ፡ያለውንም፡አደንቃለሁ❤
@ethiobesttv8490
@ethiobesttv8490 8 ай бұрын
Thanks 🎉
@joeldejene7621
@joeldejene7621 9 ай бұрын
እቺ ልጅኮ ጀግና ናት። ኢትዮጵያዊ መቼም የተሳካለትን ሰው ከሚያይ .... ይሻለዋል።
@user-ul5cf8ru6j
@user-ul5cf8ru6j 9 ай бұрын
Bekey anch jegenet set nesh berch maninim atseme wedefit becha❤
@zebibendale2107
@zebibendale2107 9 ай бұрын
Betam gobez berchi!!!! Yemiyawera yawera teyachew.
@tinawa56
@tinawa56 9 ай бұрын
በርቺ የኔ ውድ የሰው አፍ ከባድ ነው
@ibrahimali-iu1jz
@ibrahimali-iu1jz 7 ай бұрын
Amazing
@user-do1jv5vz4e
@user-do1jv5vz4e 3 ай бұрын
may God bless u
@semutikokok
@semutikokok 9 ай бұрын
ጎበዝ ሴት ❤
@gurfa2658
@gurfa2658 Ай бұрын
Yemhre adnakeshe nign ❤❤❤❤❤egzyabahre kanchi ywune betchi bake
@hanonyohannes3565
@hanonyohannes3565 9 ай бұрын
ከወንድም በላይ ጀግና ሴት ከልጅነት ጀምራ ያዳበረችው ልምድ አባትዋ በኖሩና ባዩላት❤
@rahelestif2112
@rahelestif2112 9 ай бұрын
OMG!የምር የጀግና ጀግና ሴት ናት።ብቸኛዋ የሴት ጀግና ብትባል ያንሳታል።
@famlyeYTYB
@famlyeYTYB 23 күн бұрын
መጨረሻላይ ምን ይሁን ያለዉ
@KB-ij8ic
@KB-ij8ic 9 ай бұрын
እውነትም በረከት ..ባርኮልሻል
@sebleabebe7100
@sebleabebe7100 9 ай бұрын
አንተ ልጅ ግን እንዲህ በለሀብት ጋር እያሎቀለክ ምን ይሻልሃል፡፡በረከት አከበርኩሽ ጀግና ነሽ ከእናትሽ ጋር ግን ታረቂ እናት አንድ ናት መተኪያ የላትም
@user-ui2th6kx5j
@user-ui2th6kx5j 6 ай бұрын
ጎቦዝ❤❤❤
@abysiniatimes8197
@abysiniatimes8197 7 ай бұрын
wooooooooooooooow i appritiate it
@selamselam805
@selamselam805 9 ай бұрын
Wow genaset
@user-fs3qm6nd9t
@user-fs3qm6nd9t 4 ай бұрын
በርች
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 9 ай бұрын
ግን በ ከምታርሰው ላይ ትንሽ ለምን ለእናቷ አትቆነጥርላትም በርሀብ ከምትሞት እናትሽን ከርሀብ ያላዳነ ግብርና ባፍንጫሽ ይውጣ
@firiiyoutube6721
@firiiyoutube6721 5 ай бұрын
Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf Yaa bayatuu bagaa nagaan dhuftee qalii koo jajabadhuu itti fufi yaddaa garidhaa heduu Namaati tolaa dhugaa shashaa jene wawo so beautiful
@danileteffra3573
@danileteffra3573 9 ай бұрын
ጀግና ነሽ
@abrhambirhanu2591
@abrhambirhanu2591 Ай бұрын
ወንጌላችን ገና ድል ያደርጋል
@hgh8912
@hgh8912 9 ай бұрын
እኔ አድናቂሽ ነኝ ብርቱ ሴት ሚኪ ❤❤❤❤
@user-pq7si2gw7c
@user-pq7si2gw7c 4 ай бұрын
ኢየሱስ ይጠብቃችሁ
I Need Your Help..
00:33
Stokes Twins
Рет қаралды 135 МЛН
La final estuvo difícil
00:34
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 27 МЛН
ONE MORE SUBSCRIBER FOR 6 MILLION!
00:38
Horror Skunx
Рет қаралды 13 МЛН
Don’t take steroids ! 🙏🙏
00:16
Tibo InShape
Рет қаралды 98 МЛН
When the floor is ACTUALLY lava 😱🔥 @BrandonA7
0:26
Nick Pro
Рет қаралды 14 МЛН
Сделали ам ам
0:11
ROFL
Рет қаралды 4,5 МЛН
100❤️ #shorts #construction #mizumayuuki
0:18
MY💝No War🤝
Рет қаралды 20 МЛН
路飞的心都被小女孩融化了#海贼王  #路飞
0:32
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 15 МЛН