ለመጀመሪያ ጊዜ ቤቱንና ኑሮውን አሳየን! የፖለቲካ አቋሙን ግልፅ አድርጓል!

  Рет қаралды 1,012,904

Maraki Weg

Maraki Weg

Ай бұрын

Ethiopian motivational speaker and cunsultant Dr wedajeneh Meharene life style and home with journalist Gizachew Ashagrie on maraki weg.politics,power,love,money ,bank,finance

Пікірлер: 3 200
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Ай бұрын
ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን!
@teferaseifu8464
@teferaseifu8464 Ай бұрын
አመሰግናለሁ ዶር
@tsehayarega848
@tsehayarega848 Ай бұрын
I like him
@elsageremew6233
@elsageremew6233 Ай бұрын
How can I get access to his counseling ? I live outside the country
@jemilsharif9750
@jemilsharif9750 Ай бұрын
ሶፍያ ሽባባው ነዋ የምትወደው😂
@kalkal1691
@kalkal1691 Ай бұрын
ግዝሽ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏 መንፈስ የሚስደስት ውሎ ያረጋቹ የልጅ አዋቂ አስተዋይነህ ለእግዶችህ የምታቀርብላቸው ጥያቄዎች በሳል ና አስተማሪ ናቸው አነተ አድማጪ ነህ እግዶችህን አታዋክብ በርታ አይቀይርህ 👌🙏
@mengistumin6247
@mengistumin6247 Ай бұрын
ይሄ ሰው ትዳሩ እንዲመለስ ምትመኙ like ገጩ
@KibralemLisanwork
@KibralemLisanwork Ай бұрын
አህያ ይግጭህ አቦ
@shebreshebre2952
@shebreshebre2952 Ай бұрын
😅😅
@blessings2335
@blessings2335 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-jy8ow7tq1p
@user-jy8ow7tq1p Ай бұрын
ቆለጥ፣አጨብጫቢ
@sew1391
@sew1391 Ай бұрын
tdaru yegil gudayu new bemaymeleketen bangeba melkam new...
@meazahaile4588
@meazahaile4588 Ай бұрын
በአጭር ቃል ስገልፀው የመወደድ ፀጋ የተሰጠው ምርጥ ኢትዮጵያዊ.
@abemolla5124
@abemolla5124 Ай бұрын
አሁን ያለው ኢትዮጵያዊ ነገር የማይገባው ከንቱ ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ምስጥ ማለት ነው፡፡ ወዳጀነህ በጀርብ የአብይ አህመድ ቀኝ እጅ ነው፡፡ ወዳጀነህ መነፍቅ ሆኖ እያለ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ለማጥፋት እየሰራ ያለ አደገኛ መርዝ ሰው ነው፡፡ ወዳጀነህ አክሱም ጺዮንን በመውደድ ሳይሆን ሊያጠፋ የፈለገውን እንደወዳጁ አብይ አህመድ ጠጋ በማለት አጥንቶ ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ለአክሱም ጺዮን አንዳችም መልካም ነገር የለውም፡፡ የወዳጀነህ ጺዮን ማርያም “ሊበሏት ያሰቧትን አሞራ ጅግራ ናት ይሏታል" ነው ነገሩ፡፡ ሌላው ወዳጄነህ መልካም ወጣት እያለ ወጣቱን በለሰለሰ መርዛም አፉ እየገደለ ያለ መናፍቅ ነው፡፡ አብይ አህመድ አሊ ለወዳጄነህ የሰጠው ስራ (!) አክሱም ጺዮንን የት እንዳለችና እንዴት ማግኜት እንደሚቻል ማጥናት (2) እራሱን አለሳልሶ በመርዛማ አፉ በመልካም ወጣት ስም ወጣቱን ከንቱ ማድረግ ናቸው፡፡ በአጠቃላይ ወዳጄነህ የአገር ነቀርሳ ተኩላ ነው፡፡ አብይ አህመድ ያታለለን አልበቃ ብሎ አሁንም ማንም እየመጣ በአፉ ሲደልለን የምንታለል ከሆነ ከንቱዎቹ እኛው ነን፡፡ ወዳጀነህ በተግባር ለአገሩ ምን የሚጠቅም ነገር ሰራ? አንዳችም የሰራው ነገር የለም፡፡ የዚህን ሰው መርዛም አፍ ማዘጋት የሁላችንም ኃላፊነት ነው፡፡ ወዳጀነህ ትክክለኛ ሰው ቢሆን በመጀመሪያ መናገር ያለበት አገርን ለማዳን ምን እናርግ ? የተፈናቀሉትን እንርዳ? የተቸገሩትን እንርዳ? ወዘተ በማለት አገርን፤ ህዝብን ይጠቅም ነበር፡፡ ወዳጀኔህ ብቻ ሳይሆን ሌሎች አገርን ለማጥፋት እራሳቸውን መልካም በማስመሰል ከወዳጄነህ ጋር የሚሰሩ ብዙ አሉ፡፡ እነሱንም ለይቶ ማወቅና በአደባባይ ማውጣት አገርን የማዳን አንዱ ስራ ይሆናል፡፡ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያርግልን፡፡ አሜን፡፡
@abemolla5124
@abemolla5124 Ай бұрын
ወገኖቼ አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ሲመጣ ኦርቶዶክስ አገር ናት ይል ነበር፡፡ ሁለት የነበረውንም ጨርሶ ሊያጠፋው አንድ አደረገው፡፡ ይህ ማለት የወዳጄነህ ነገር 100% ተመሳሳይ ነው፡፡ አክሱም ጺዮንን በማጋነንና እሷ ብቻ ትክክል ናት በማለት፡ አክሱም ጺዮንን በማሰረቅ ሌላውን ታቦት ትክክል አይደልም ለማለትና ኦርቶዶክስን ለማፍረስ በእጅጉ እየሰራ ያለ ክፉ መርዛም ግለሰብ ነው፡፡ ይህ መናፍቅ የሆነ ሰው ከአክሱም ጺዮን ጋር ምን አጣበቀው ብትሉ ለማጥፋት ያለው አላማ ነው፡፡ ይህን ክፉ ሴራው ከአብይ አህመድ የተሰጠው ነው፡፡ የተሰጠውን እራሱም ፍላጎት ስላለውና ኦርቶዶክስን በዘዴ ተመሳስሎ ማጥፍት በሚል ሴራቸው አንዱ አካል ጺዮን ማርያምን ማጥፋት ነው፡፡ ወገኖቼ አባታቶች ጀግኖች ናቸው፡፡ እግዚአብሔርም በራዕይ ስለሚነግራቸው ብዙ ታቦታትን ወደ አልታወቀ እግዚአብሔር በሚመራቸው ቦታ ያስቀምጣሉ፡፡ ወዳጄነህ የመሰለ የአብይ አህመድ የውስ ለውስጥ ወዳጅ ወደ ቤተክርስቲያን ጠጋ ብሎ ታቦቱ የት እንዳለ ለማወቅና ለአብይ አህመድ በመናገር እንዲዘረፍ ማስደረግ ነው፡፡ እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋና መቼውንም ሰይጣን ይህን ፈጽሞ አያገኜውም፡፡ ነገር ግን የልናውቅ የሚገባን ወዳጄነህ ሴራ ይህ ነው፡፡
@DemlieAyalew-yl5cp
@DemlieAyalew-yl5cp Ай бұрын
Best Ethiopian entelectual person
@user-lh8hq7iw2t
@user-lh8hq7iw2t Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Miinaa1-
@Miinaa1- 27 күн бұрын
​@@abemolla5124 yehen hulu telacha sehuf le messaf yewsdbhen energy minale le raseh teru nager betadegbet
@mekdesassefa6368
@mekdesassefa6368 Ай бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህን መስማት ብትሰማው የማይሰለች ለሁላችንም ትምህርት የሚሰጥ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ🙏🙏🙏
@DEREJESEYIFU-es5yy
@DEREJESEYIFU-es5yy 29 күн бұрын
በትክክል
@YeromnsheKadir
@YeromnsheKadir Ай бұрын
ዶክተር ወዳጄነሕ እርጋታሕ የሰዉ አክብሮትሕ ትሕትናሕ አንተን የወለደች ማሕፀን ትባረክ ፣፣
@yaredenayared8873
@yaredenayared8873 Ай бұрын
ግሩም የኢትዮጵያ ልጅ ብሰማው ባየው የማይሰለቸኝ የትህትና ምሳሌ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
@seifukebede9824
@seifukebede9824 Ай бұрын
አማራ ነው👍🙏🙏🙏👍❤❤❤❤
@annatikuye9603
@annatikuye9603 Ай бұрын
@@seifukebede9824 He is Ethiopian 💚💛❤️
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt Ай бұрын
ውስጡን ለቄስ አስመሳይ የሚያወራውና የሚናገረው የማዬገናኝ ሰው ነው
@seifukebede9824
@seifukebede9824 Ай бұрын
@@MesiMesi-jy2rt 🤣🤣🤣ተቃጠል እንግዲህ ምን ታደርገዋለህ??? አዬ ምቀኛ😛😛😛
@yaredenayared8873
@yaredenayared8873 Ай бұрын
እኔ የማውቀው ከልቡ ሰው መሆኑን ነው
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Ай бұрын
ለዛሬው ቃለመጠይቅ ስንት ግዜ ነው ላይክ👍👍👍👍👍👍 መስጠት የሚቻለው??
@astesamuel3504
@astesamuel3504 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abemolla5124
@abemolla5124 Ай бұрын
አሁን ያለው ኢትዮጵያዊ ነገር የማይገባው ከንቱ ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ምስጥ ማለት ነው፡፡ ወዳጀነህ በጀርብ የአብይ አህመድ ቀኝ እጅ ነው፡፡ ወዳጀነህ መነፍቅ ሆኖ እያለ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ለማጥፋት እየሰራ ያለ አደገኛ መርዝ ሰው ነው፡፡ ወዳጀነህ አክሱም ጺዮንን በመውደድ ሳይሆን ሊያጠፋ የፈለገውን እንደወዳጁ አብይ አህመድ ጠጋ በማለት አጥንቶ ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ለአክሱም ጺዮን አንዳችም መልካም ነገር የለውም፡፡ የወዳጀነህ ጺዮን ማርያም “ሊበሏት ያሰቧትን አሞራ ጅግራ ናት ይሏታል" ነው ነገሩ፡፡ ሌላው ወዳጄነህ መልካም ወጣት እያለ ወጣቱን በለሰለሰ መርዛም አፉ እየገደለ ያለ መናፍቅ ነው፡፡ አብይ አህመድ አሊ ለወዳጄነህ የሰጠው ስራ (!) አክሱም ጺዮንን የት እንዳለችና እንዴት ማግኜት እንደሚቻል ማጥናት (2) እራሱን አለሳልሶ በመርዛማ አፉ በመልካም ወጣት ስም ወጣቱን ከንቱ ማድረግ ናቸው፡፡ በአጠቃላይ ወዳጄነህ የአገር ነቀርሳ ተኩላ ነው፡፡ አብይ አህመድ ያታለለን አልበቃ ብሎ አሁንም ማንም እየመጣ በአፉ ሲደልለን የምንታለል ከሆነ ከንቱዎቹ እኛው ነን፡፡ ወዳጀነህ በተግባር ለአገሩ ምን የሚጠቅም ነገር ሰራ? አንዳችም የሰራው ነገር የለም፡፡ የዚህን ሰው መርዛም አፍ ማዘጋት የሁላችንም ኃላፊነት ነው፡፡ ወዳጀነህ ትክክለኛ ሰው ቢሆን በመጀመሪያ መናገር ያለበት አገርን ለማዳን ምን እናርግ ? የተፈናቀሉትን እንርዳ? የተቸገሩትን እንርዳ? ወዘተ በማለት አገርን፤ ህዝብን ይጠቅም ነበር፡፡ ወዳጀኔህ ብቻ ሳይሆን ሌሎች አገርን ለማጥፋት እራሳቸውን መልካም በማስመሰል ከወዳጄነህ ጋር የሚሰሩ ብዙ አሉ፡፡ እነሱንም ለይቶ ማወቅና በአደባባይ ማውጣት አገርን የማዳን አንዱ ስራ ይሆናል፡፡ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያርግልን፡፡ አሜን፡፡
@FasikakassawKassaw
@FasikakassawKassaw 23 күн бұрын
አረ ወንድሜ ተረጋጋ(ተረጋጊ)አምላክ እንኳን ከታሰበ ከተወረወረ ያድናል እውነት አንተ(አንች)እንዳሰብሽው ከሆነ እግዚአብሔር የጎልያድን ጠጠር አንዱ እንዲወረውራት ያደርጋል ።ስለዚህ እንፀልይ እንጅ በአፋችን መርዝ አንትፋ
@SelamPhone
@SelamPhone Ай бұрын
ይህን ሰው ለምግለፅ ቃል የለኝም በህወቴ ብዙ ለውጥ አግኝቻለው ከንግግሮቹ እድሜ ይስጥልኝ ❤️
@dirshademam4298
@dirshademam4298 28 күн бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ የእናትህ ወዳጅ ብቻ ሳትሆን የብዙዎቻችን ወዳጅ ነህና በውነት ከልብ እንወድሀለን። በአንተ ላይ የሚታየውን እጅግ ግሩም ሰብዓዊ ስብዕና ብዙዎችን የሚያስደምም ነው። ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ!!! ፈጣሪ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያንን ይጠብቅ!!!
@user-wp3tz3jb9o
@user-wp3tz3jb9o 13 күн бұрын
Not mine!
@hayatmohammed2255
@hayatmohammed2255 Ай бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ዶክተር ወዳጄነህ በጣም የማከብረው የምወደው ብሎም ንግግሮቹን በጣም የምከታተል በህይወቴ ብዙ ያመለካከት ለውጥ አምጥቻለሁ::አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ!
@yegaramedia1466
@yegaramedia1466 Ай бұрын
አጭበርባሪ ነው
@lopisoasalifew4230
@lopisoasalifew4230 Ай бұрын
እንዴት እኔ ሙስሊም ነኝ ማለት ለምን አስፈለገ Dr ወደጅነህማ የክርስቲያን ፓስተር ወይም ቄስ አይደለም ይህ ባልሆነበት እኔ ሙስሊም ነኝ ማለት አያስፈልግም።
@hanutube1921
@hanutube1921 Ай бұрын
የረሱልን (ሰዐወ) ሀዲስ ተከታተይ በሂወትሽ ለዉጥ ለማምጣት ቁርአንን እና ሀዲስ ላይ ጊዜሽን ስጭ
@hanutube1921
@hanutube1921 Ай бұрын
​@@lopisoasalifew4230ቤተክርስቲያን አስተምራለሁ እያለ ነው ብዙ የሚታወቀውም ፓስተር እንደሆነ ነው
@abemolla5124
@abemolla5124 Ай бұрын
አሁን ያለው ኢትዮጵያዊ ነገር የማይገባው ከንቱ ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ምስጥ ማለት ነው፡፡ ወዳጀነህ በጀርብ የአብይ አህመድ ቀኝ እጅ ነው፡፡ ወዳጀነህ መነፍቅ ሆኖ እያለ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ለማጥፋት እየሰራ ያለ አደገኛ መርዝ ሰው ነው፡፡ ወዳጀነህ አክሱም ጺዮንን በመውደድ ሳይሆን ሊያጠፋ የፈለገውን እንደወዳጁ አብይ አህመድ ጠጋ በማለት አጥንቶ ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ለአክሱም ጺዮን አንዳችም መልካም ነገር የለውም፡፡ የወዳጀነህ ጺዮን ማርያም “ሊበሏት ያሰቧትን አሞራ ጅግራ ናት ይሏታል" ነው ነገሩ፡፡ ሌላው ወዳጄነህ መልካም ወጣት እያለ ወጣቱን በለሰለሰ መርዛም አፉ እየገደለ ያለ መናፍቅ ነው፡፡ አብይ አህመድ አሊ ለወዳጄነህ የሰጠው ስራ (!) አክሱም ጺዮንን የት እንዳለችና እንዴት ማግኜት እንደሚቻል ማጥናት (2) እራሱን አለሳልሶ በመርዛማ አፉ በመልካም ወጣት ስም ወጣቱን ከንቱ ማድረግ ናቸው፡፡ በአጠቃላይ ወዳጄነህ የአገር ነቀርሳ ተኩላ ነው፡፡ አብይ አህመድ ያታለለን አልበቃ ብሎ አሁንም ማንም እየመጣ በአፉ ሲደልለን የምንታለል ከሆነ ከንቱዎቹ እኛው ነን፡፡ ወዳጀነህ በተግባር ለአገሩ ምን የሚጠቅም ነገር ሰራ? አንዳችም የሰራው ነገር የለም፡፡ የዚህን ሰው መርዛም አፍ ማዘጋት የሁላችንም ኃላፊነት ነው፡፡ ወዳጀነህ ትክክለኛ ሰው ቢሆን በመጀመሪያ መናገር ያለበት አገርን ለማዳን ምን እናርግ ? የተፈናቀሉትን እንርዳ? የተቸገሩትን እንርዳ? ወዘተ በማለት አገርን፤ ህዝብን ይጠቅም ነበር፡፡ ወዳጀኔህ ብቻ ሳይሆን ሌሎች አገርን ለማጥፋት እራሳቸውን መልካም በማስመሰል ከወዳጄነህ ጋር የሚሰሩ ብዙ አሉ፡፡ እነሱንም ለይቶ ማወቅና በአደባባይ ማውጣት አገርን የማዳን አንዱ ስራ ይሆናል፡፡ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያርግልን፡፡ አሜን፡፡
@Lovejoy955
@Lovejoy955 Ай бұрын
ዶር ወዳጄ በጣም ሚወደው ሰው ነው ❤እንደኔ ምትወዱት እስቲ በላይክ👍
@user-eb5td6wd9h
@user-eb5td6wd9h 18 күн бұрын
Doctor Wedajeneh, amesegenalehu, ewedehalehu! Ante legna ye Egziabeher setota neh! Yemetenagerewin degageme besemaw enkuwan ayselechegnem! Kante bizu temarku! You are extraordinary!!!
@yosephzewdu7243
@yosephzewdu7243 Ай бұрын
ዶ/ር መልካም ሰው ነህ እንዳንተ መሆን እኔ ሁሌም እመኛለሁ፡፡ረጅም እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥህ፡፡
@asmeretfessha6102
@asmeretfessha6102 Ай бұрын
ሲናገር ውሎ ቢያድር የማይሰለች ምርጥ ሰው ዶ/ር ወዳጄነህ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ🙏 ተባረክ
@abemolla5124
@abemolla5124 Ай бұрын
አሁን ያለው ኢትዮጵያዊ ነገር የማይገባው ከንቱ ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ምስጥ ማለት ነው፡፡ ወዳጀነህ በጀርብ የአብይ አህመድ ቀኝ እጅ ነው፡፡ ወዳጀነህ መነፍቅ ሆኖ እያለ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ለማጥፋት እየሰራ ያለ አደገኛ መርዝ ሰው ነው፡፡ ወዳጀነህ አክሱም ጺዮንን በመውደድ ሳይሆን ሊያጠፋ የፈለገውን እንደወዳጁ አብይ አህመድ ጠጋ በማለት አጥንቶ ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ለአክሱም ጺዮን አንዳችም መልካም ነገር የለውም፡፡ የወዳጀነህ ጺዮን ማርያም “ሊበሏት ያሰቧትን አሞራ ጅግራ ናት ይሏታል" ነው ነገሩ፡፡ ሌላው ወዳጄነህ መልካም ወጣት እያለ ወጣቱን በለሰለሰ መርዛም አፉ እየገደለ ያለ መናፍቅ ነው፡፡ አብይ አህመድ አሊ ለወዳጄነህ የሰጠው ስራ (!) አክሱም ጺዮንን የት እንዳለችና እንዴት ማግኜት እንደሚቻል ማጥናት (2) እራሱን አለሳልሶ በመርዛማ አፉ በመልካም ወጣት ስም ወጣቱን ከንቱ ማድረግ ናቸው፡፡ በአጠቃላይ ወዳጄነህ የአገር ነቀርሳ ተኩላ ነው፡፡ አብይ አህመድ ያታለለን አልበቃ ብሎ አሁንም ማንም እየመጣ በአፉ ሲደልለን የምንታለል ከሆነ ከንቱዎቹ እኛው ነን፡፡ ወዳጀነህ በተግባር ለአገሩ ምን የሚጠቅም ነገር ሰራ? አንዳችም የሰራው ነገር የለም፡፡ የዚህን ሰው መርዛም አፍ ማዘጋት የሁላችንም ኃላፊነት ነው፡፡ ወዳጀነህ ትክክለኛ ሰው ቢሆን በመጀመሪያ መናገር ያለበት አገርን ለማዳን ምን እናርግ ? የተፈናቀሉትን እንርዳ? የተቸገሩትን እንርዳ? ወዘተ በማለት አገርን፤ ህዝብን ይጠቅም ነበር፡፡ ወዳጀኔህ ብቻ ሳይሆን ሌሎች አገርን ለማጥፋት እራሳቸውን መልካም በማስመሰል ከወዳጄነህ ጋር የሚሰሩ ብዙ አሉ፡፡ እነሱንም ለይቶ ማወቅና በአደባባይ ማውጣት አገርን የማዳን አንዱ ስራ ይሆናል፡፡ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያርግልን፡፡ አሜን፡፡
@seada9327
@seada9327 Ай бұрын
ወይኔ ማነዉ ግን እንደኔ 𝙙𝙧 ወዳጀነህን የሚወድ????👍👍
@abayabat9960
@abayabat9960 Ай бұрын
Enam ewedewalehu
@meseretberihun9047
@meseretberihun9047 Ай бұрын
እኔ
@Nejat197
@Nejat197 Ай бұрын
𝙢𝙚❤
@user-hq1tz4vf9j
@user-hq1tz4vf9j Ай бұрын
እዮብ እኔም
@user-hw4kf4wx3y
@user-hw4kf4wx3y Ай бұрын
እኔም በጣም❤
@saronabi1387
@saronabi1387 24 күн бұрын
ይቺ አባባል ተመቸችኝ "ሰው ያለውን ነውየሚሰጠው ይሳደብ " መልካም ሰው dr Wedajeneh ❤❤❤❤❤
@gelilamussie7856
@gelilamussie7856 Ай бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህን መሥማት አይምሮን ያድሣል : ረጅም እድሜን ከመልካም ጤና ጋር እመኝልሀለው❤
@henokTsige-bw3uq
@henokTsige-bw3uq Ай бұрын
ሰዎችን መለወጥ የሚችል ከ አንደበቱ ታላቅ ሀይል የሚወጣ እድሜ ይስጥልን ዶክተር!
@abemolla5124
@abemolla5124 Ай бұрын
አሁን ያለው ኢትዮጵያዊ ነገር የማይገባው ከንቱ ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ምስጥ ማለት ነው፡፡ ወዳጀነህ በጀርብ የአብይ አህመድ ቀኝ እጅ ነው፡፡ ወዳጀነህ መነፍቅ ሆኖ እያለ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ለማጥፋት እየሰራ ያለ አደገኛ መርዝ ሰው ነው፡፡ ወዳጀነህ አክሱም ጺዮንን በመውደድ ሳይሆን ሊያጠፋ የፈለገውን እንደወዳጁ አብይ አህመድ ጠጋ በማለት አጥንቶ ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ለአክሱም ጺዮን አንዳችም መልካም ነገር የለውም፡፡ የወዳጀነህ ጺዮን ማርያም “ሊበሏት ያሰቧትን አሞራ ጅግራ ናት ይሏታል" ነው ነገሩ፡፡ ሌላው ወዳጄነህ መልካም ወጣት እያለ ወጣቱን በለሰለሰ መርዛም አፉ እየገደለ ያለ መናፍቅ ነው፡፡ አብይ አህመድ አሊ ለወዳጄነህ የሰጠው ስራ (!) አክሱም ጺዮንን የት እንዳለችና እንዴት ማግኜት እንደሚቻል ማጥናት (2) እራሱን አለሳልሶ በመርዛማ አፉ በመልካም ወጣት ስም ወጣቱን ከንቱ ማድረግ ናቸው፡፡ በአጠቃላይ ወዳጄነህ የአገር ነቀርሳ ተኩላ ነው፡፡ አብይ አህመድ ያታለለን አልበቃ ብሎ አሁንም ማንም እየመጣ በአፉ ሲደልለን የምንታለል ከሆነ ከንቱዎቹ እኛው ነን፡፡ ወዳጀነህ በተግባር ለአገሩ ምን የሚጠቅም ነገር ሰራ? አንዳችም የሰራው ነገር የለም፡፡ የዚህን ሰው መርዛም አፍ ማዘጋት የሁላችንም ኃላፊነት ነው፡፡ ወዳጀነህ ትክክለኛ ሰው ቢሆን በመጀመሪያ መናገር ያለበት አገርን ለማዳን ምን እናርግ ? የተፈናቀሉትን እንርዳ? የተቸገሩትን እንርዳ? ወዘተ በማለት አገርን፤ ህዝብን ይጠቅም ነበር፡፡ ወዳጀኔህ ብቻ ሳይሆን ሌሎች አገርን ለማጥፋት እራሳቸውን መልካም በማስመሰል ከወዳጄነህ ጋር የሚሰሩ ብዙ አሉ፡፡ እነሱንም ለይቶ ማወቅና በአደባባይ ማውጣት አገርን የማዳን አንዱ ስራ ይሆናል፡፡ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያርግልን፡፡ አሜን፡፡
@eteneshsisay3238
@eteneshsisay3238 Ай бұрын
@@abemolla5124ante/anchi manek /manesh masreja Apache ine minim alawkim
@asratandarghe2938
@asratandarghe2938 Ай бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ የህይወት ሚሥጥር የተገለፅልህና በተረዳህው መጠን የምትኖር የሐገረ ኢትዮጵያ በረከት ነህ፣እግአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ።
@abemolla5124
@abemolla5124 Ай бұрын
አሁን ያለው ኢትዮጵያዊ ነገር የማይገባው ከንቱ ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ምስጥ ማለት ነው፡፡ ወዳጀነህ በጀርብ የአብይ አህመድ ቀኝ እጅ ነው፡፡ ወዳጀነህ መነፍቅ ሆኖ እያለ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ለማጥፋት እየሰራ ያለ አደገኛ መርዝ ሰው ነው፡፡ ወዳጀነህ አክሱም ጺዮንን በመውደድ ሳይሆን ሊያጠፋ የፈለገውን እንደወዳጁ አብይ አህመድ ጠጋ በማለት አጥንቶ ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ለአክሱም ጺዮን አንዳችም መልካም ነገር የለውም፡፡ የወዳጀነህ ጺዮን ማርያም “ሊበሏት ያሰቧትን አሞራ ጅግራ ናት ይሏታል" ነው ነገሩ፡፡ ሌላው ወዳጄነህ መልካም ወጣት እያለ ወጣቱን በለሰለሰ መርዛም አፉ እየገደለ ያለ መናፍቅ ነው፡፡ አብይ አህመድ አሊ ለወዳጄነህ የሰጠው ስራ (!) አክሱም ጺዮንን የት እንዳለችና እንዴት ማግኜት እንደሚቻል ማጥናት (2) እራሱን አለሳልሶ በመርዛማ አፉ በመልካም ወጣት ስም ወጣቱን ከንቱ ማድረግ ናቸው፡፡ በአጠቃላይ ወዳጄነህ የአገር ነቀርሳ ተኩላ ነው፡፡ አብይ አህመድ ያታለለን አልበቃ ብሎ አሁንም ማንም እየመጣ በአፉ ሲደልለን የምንታለል ከሆነ ከንቱዎቹ እኛው ነን፡፡ ወዳጀነህ በተግባር ለአገሩ ምን የሚጠቅም ነገር ሰራ? አንዳችም የሰራው ነገር የለም፡፡ የዚህን ሰው መርዛም አፍ ማዘጋት የሁላችንም ኃላፊነት ነው፡፡ ወዳጀነህ ትክክለኛ ሰው ቢሆን በመጀመሪያ መናገር ያለበት አገርን ለማዳን ምን እናርግ ? የተፈናቀሉትን እንርዳ? የተቸገሩትን እንርዳ? ወዘተ በማለት አገርን፤ ህዝብን ይጠቅም ነበር፡፡ ወዳጀኔህ ብቻ ሳይሆን ሌሎች አገርን ለማጥፋት እራሳቸውን መልካም በማስመሰል ከወዳጄነህ ጋር የሚሰሩ ብዙ አሉ፡፡ እነሱንም ለይቶ ማወቅና በአደባባይ ማውጣት አገርን የማዳን አንዱ ስራ ይሆናል፡፡ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያርግልን፡፡ አሜን፡፡
@abemolla5124
@abemolla5124 Ай бұрын
ወገኖቼ አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ሲመጣ ኦርቶዶክስ አገር ናት ይል ነበር፡፡ ሁለት የነበረውንም ጨርሶ ሊያጠፋው አንድ አደረገው፡፡ ይህ ማለት የወዳጄነህ ነገር 100% ተመሳሳይ ነው፡፡ አክሱም ጺዮንን በማጋነንና እሷ ብቻ ትክክል ናት በማለት፡ አክሱም ጺዮንን በማሰረቅ ሌላውን ታቦት ትክክል አይደልም ለማለትና ኦርቶዶክስን ለማፍረስ በእጅጉ እየሰራ ያለ ክፉ መርዛም ግለሰብ ነው፡፡ ይህ መናፍቅ የሆነ ሰው ከአክሱም ጺዮን ጋር ምን አጣበቀው ብትሉ ለማጥፋት ያለው አላማ ነው፡፡ ይህን ክፉ ሴራው ከአብይ አህመድ የተሰጠው ነው፡፡ የተሰጠውን እራሱም ፍላጎት ስላለውና ኦርቶዶክስን በዘዴ ተመሳስሎ ማጥፍት በሚል ሴራቸው አንዱ አካል ጺዮን ማርያምን ማጥፋት ነው፡፡ ወገኖቼ አባታቶች ጀግኖች ናቸው፡፡ እግዚአብሔርም በራዕይ ስለሚነግራቸው ብዙ ታቦታትን ወደ አልታወቀ እግዚአብሔር በሚመራቸው ቦታ ያስቀምጣሉ፡፡ ወዳጄነህ የመሰለ የአብይ አህመድ የውስ ለውስጥ ወዳጅ ወደ ቤተክርስቲያን ጠጋ ብሎ ታቦቱ የት እንዳለ ለማወቅና ለአብይ አህመድ በመናገር እንዲዘረፍ ማስደረግ ነው፡፡ እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋና መቼውንም ሰይጣን ይህን ፈጽሞ አያገኜውም፡፡ ነገር ግን የልናውቅ የሚገባን ወዳጄነህ ሴራ ይህ ነው፡፡
@mulawkebede3996
@mulawkebede3996 Ай бұрын
"ማራኪ ወግ" አልፎ አልፎ እከታተለው ነበር:: ብዙም አድናቂ አልነበርኩም:: ዛሬ ወዳጀነህን ያደረከውን መጠይቅ እስከመጨረሻ ተከታተልኩት:: ወዳጀኔህን ብዙ ጊዜ በተለያዩ ጠያቂዎች አዳምጨዋለሁ:: በማሪኪ ወግ የቀረበው ግን እፁብ ድንቅ ነው:: ያደነኩት ዶ/ር ወዳጀኔህ በሰጠው መልስ ሳይሆን በማራኪ ወግ የጠያቂ ችሎታ ነው:: እግዚአብሔር ይባርክልኝ ወንድሜ:: የልብ አውቃ ጠያቂ ነህና አደነኩህ!!! "ምልዑ ዘኩሉየ" Genius Brilliant Man!!! Thank you buddy!!!
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 28 күн бұрын
ካተ ብዙ ተምሬያለሁ ትትናን እራስን ዝቅ ማድረግን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ
@user-ny9gx9bu3w
@user-ny9gx9bu3w Ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ዶክተር ወዳጄነህን በጣም እወደዋለሁ አደንቀውማለሁ ስለ ክርስቶስ ሲያስረዳ ሁሌም አለቅሳለሁ ተባረክ የተባረክህም ነህ ወንድሜ ያንተን ጠንካራ መንፈስ ለእኔም ፈጣሪ ይስጠኝ. አሜን
@yelemsetketemayegebreallg4927
@yelemsetketemayegebreallg4927 Ай бұрын
ምንድነው እምነቱ እኔ ራሱ ኦርቶዶክስ ይመስለኛል ስለ ምስጢራተ ቤተ ክርስቲያን ሲያብራራ
@hirutbekele7003
@hirutbekele7003 Ай бұрын
እሱም እኮ ኦርቶዶክስ ነው
@user-fv8qi8hj5t
@user-fv8qi8hj5t Ай бұрын
እረ አይደለም ቤንጤ ነው
@user-jo7qy9rg9r
@user-jo7qy9rg9r Ай бұрын
​@yelemsetketemayegebreallg4927 እኛ ውስጥ አደለም ግን ስለሀይማኖትና ስለ ቤተ ክርሲቲያን አልፎም ስለ ድንግል ማርያም ተናግሮ አይጠግብም በእውነት አስራት በራሡ የሚሰጥ አክሰም ማርያም ነው በጣም ነው የማደቀው የምወደው የማከብረውም በስማም አንደበተ እርቱ ነው🤲❤️🤲
@Fell2fast1learn11
@Fell2fast1learn11 Ай бұрын
Sax orthodox bthogi mn endza asbalsh
@mululegesse165
@mululegesse165 Ай бұрын
በጣም የምንወደውን እንግዳ ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን ሁለታችሁም የጌታዬ እናት ከክፉ ትጠብቃችሁ
@abemolla5124
@abemolla5124 Ай бұрын
አሁን ያለው ኢትዮጵያዊ ነገር የማይገባው ከንቱ ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ምስጥ ማለት ነው፡፡ ወዳጀነህ በጀርብ የአብይ አህመድ ቀኝ እጅ ነው፡፡ ወዳጀነህ መነፍቅ ሆኖ እያለ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ለማጥፋት እየሰራ ያለ አደገኛ መርዝ ሰው ነው፡፡ ወዳጀነህ አክሱም ጺዮንን በመውደድ ሳይሆን ሊያጠፋ የፈለገውን እንደወዳጁ አብይ አህመድ ጠጋ በማለት አጥንቶ ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ለአክሱም ጺዮን አንዳችም መልካም ነገር የለውም፡፡ የወዳጀነህ ጺዮን ማርያም “ሊበሏት ያሰቧትን አሞራ ጅግራ ናት ይሏታል" ነው ነገሩ፡፡ ሌላው ወዳጄነህ መልካም ወጣት እያለ ወጣቱን በለሰለሰ መርዛም አፉ እየገደለ ያለ መናፍቅ ነው፡፡ አብይ አህመድ አሊ ለወዳጄነህ የሰጠው ስራ (!) አክሱም ጺዮንን የት እንዳለችና እንዴት ማግኜት እንደሚቻል ማጥናት (2) እራሱን አለሳልሶ በመርዛማ አፉ በመልካም ወጣት ስም ወጣቱን ከንቱ ማድረግ ናቸው፡፡ በአጠቃላይ ወዳጄነህ የአገር ነቀርሳ ተኩላ ነው፡፡ አብይ አህመድ ያታለለን አልበቃ ብሎ አሁንም ማንም እየመጣ በአፉ ሲደልለን የምንታለል ከሆነ ከንቱዎቹ እኛው ነን፡፡ ወዳጀነህ በተግባር ለአገሩ ምን የሚጠቅም ነገር ሰራ? አንዳችም የሰራው ነገር የለም፡፡ የዚህን ሰው መርዛም አፍ ማዘጋት የሁላችንም ኃላፊነት ነው፡፡ ወዳጀነህ ትክክለኛ ሰው ቢሆን በመጀመሪያ መናገር ያለበት አገርን ለማዳን ምን እናርግ ? የተፈናቀሉትን እንርዳ? የተቸገሩትን እንርዳ? ወዘተ በማለት አገርን፤ ህዝብን ይጠቅም ነበር፡፡ ወዳጀኔህ ብቻ ሳይሆን ሌሎች አገርን ለማጥፋት እራሳቸውን መልካም በማስመሰል ከወዳጄነህ ጋር የሚሰሩ ብዙ አሉ፡፡ እነሱንም ለይቶ ማወቅና በአደባባይ ማውጣት አገርን የማዳን አንዱ ስራ ይሆናል፡፡ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያርግልን፡፡ አሜን፡፡
@abemolla5124
@abemolla5124 Ай бұрын
ወገኖቼ አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ሲመጣ ኦርቶዶክስ አገር ናት ይል ነበር፡፡ ሁለት የነበረውንም ጨርሶ ሊያጠፋው አንድ አደረገው፡፡ ይህ ማለት የወዳጄነህ ነገር 100% ተመሳሳይ ነው፡፡ አክሱም ጺዮንን በማጋነንና እሷ ብቻ ትክክል ናት በማለት፡ አክሱም ጺዮንን በማሰረቅ ሌላውን ታቦት ትክክል አይደልም ለማለትና ኦርቶዶክስን ለማፍረስ በእጅጉ እየሰራ ያለ ክፉ መርዛም ግለሰብ ነው፡፡ ይህ መናፍቅ የሆነ ሰው ከአክሱም ጺዮን ጋር ምን አጣበቀው ብትሉ ለማጥፋት ያለው አላማ ነው፡፡ ይህን ክፉ ሴራው ከአብይ አህመድ የተሰጠው ነው፡፡ የተሰጠውን እራሱም ፍላጎት ስላለውና ኦርቶዶክስን በዘዴ ተመሳስሎ ማጥፍት በሚል ሴራቸው አንዱ አካል ጺዮን ማርያምን ማጥፋት ነው፡፡ ወገኖቼ አባታቶች ጀግኖች ናቸው፡፡ እግዚአብሔርም በራዕይ ስለሚነግራቸው ብዙ ታቦታትን ወደ አልታወቀ እግዚአብሔር በሚመራቸው ቦታ ያስቀምጣሉ፡፡ ወዳጄነህ የመሰለ የአብይ አህመድ የውስ ለውስጥ ወዳጅ ወደ ቤተክርስቲያን ጠጋ ብሎ ታቦቱ የት እንዳለ ለማወቅና ለአብይ አህመድ በመናገር እንዲዘረፍ ማስደረግ ነው፡፡ እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋና መቼውንም ሰይጣን ይህን ፈጽሞ አያገኜውም፡፡ ነገር ግን የልናውቅ የሚገባን ወዳጄነህ ሴራ ይህ ነው፡፡
@user-dr1qj6dh4t
@user-dr1qj6dh4t Ай бұрын
አኔ ኦርቶዶክስ ነኝ D/r በጣም ነው የምወድህ የማክብርህ ይ ሄን ቃለ መጠይቅ ያየ ደሞ ይበልጥ ይወደዋል አንደዚህ አይነት ሰዎች ፈጣሪ ያብዛልን 🙏🙏🙏አሜን
@NetsanetAle-zr5jo
@NetsanetAle-zr5jo 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ሁሌ ደጋግሜ መልእክቶችህን እየሰማሁ ብዙ አትርፊያለሁ እንዴት ጌታ እየሰራብህ እንደሆነ ሳይ ደስ ይለኛል ሁለ ገብ ጨዋ አዋቂ ለዛ ያለህ አንደበተ ጥኡም ሰው ነህ ለዚህ መከራ ለበዛበት ህዝብ መጽናናትን መበርታት ስላደረገህ ክብር ለጌታ ይሁን የእውቀት ሁሉ ራስ የሆነው ጌታ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ።
@nubiyashenafi2894
@nubiyashenafi2894 Ай бұрын
ዶክተር ወዳጀነህ ታዋቂ ብቻ ሳይሆን አዋቂ ስለሆነ በጣም ነው ማከብረው እስከመጨረሻው ሳይሰለቸኝ ያየሁት ያዳመጥኩት ኢንተርቪው
@selamisare5466
@selamisare5466 Ай бұрын
ሲናገር ውሎ ቢያድር የማይሰለች ምርጥ ሰው ዶ/ር ወዳጄነህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ተባረክ🙏❤❤❤
@ccu3907
@ccu3907 Ай бұрын
ትክክል
@mitikualemishet-qm7tf
@mitikualemishet-qm7tf Ай бұрын
ዘመንህ ህይወትህ ይባርክ፤ድንቅ እና አስተማሪ ፕሮግራም ነው፤ድንቅ ምስክር፤
@user-yx8wq6ov6u
@user-yx8wq6ov6u 29 күн бұрын
አቤቱ ቅዱስ አባት እግዚአብሔር ሆይ ስላንተ ሲወራ መስማት ምንኛ ደስ ይላል ተመስገን ዶክተርዬ ፈካ ቀለል ያለዉ ቤትህና አኗኗርህ ግሩም ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ሰዉ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Dagi-man
@Dagi-man Ай бұрын
የፕሮፌሰር አስራት ወ/እየሱስ ፍሬ ነህ ለካ እንደዚህ ጨዋና አስተዋይ ኢትዮጵያዊ እንድትሆን የእሷቸው እጅ አለበት🙏
@user-oj1qk8sw1p
@user-oj1qk8sw1p Ай бұрын
Professor blh astekakl yesew mareg atabelash ante
@Dagi-man
@Dagi-man Ай бұрын
@@user-oj1qk8sw1p 🙏
@asmarech591
@asmarech591 Ай бұрын
በሒወቴ ባገኝው ብየ የምመኝው ሰው ዶክተር ወዳጀነህ በጣም ነው የምወድህ
@woine123
@woine123 Ай бұрын
እውነት ነው :: ዘመኑም የጨዋ ነበር::
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ ፦ Ojqkswp ​@@user-oj1qk8sw1p
@tenagng8956
@tenagng8956 Ай бұрын
የትትና ምሳሌ አዋቂ ምጡቅ እግዚአብሄርን የሚፈራ ሰው ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 5 сағат бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህን በቅንነት የተሞላ ጥሩ ደግ ይመስለኛል ካወኩት ጀምሮ ሢያወራ እራሱ ደስ የሚል አስተዋይ ነው ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጠው።
@SolomonDessalgn
@SolomonDessalgn 27 күн бұрын
ዶ/ር እጅግ በጣም የተከበርክ እና የምትወደድ ነህ ታሪክህ አስተማሪ እና የአነጋገር ዘይቤህ እርካታ የሚሰጥ እና እንዲደመጥ የሚያደርግ ንግግር በመሆኑ ኮርቼብሃለሁ እውቀትህም ኢትዮጵያዊ በመሆንህ አኩርቶኛል ::
@user-wm9lj5oz6f
@user-wm9lj5oz6f Ай бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ዶ/ር ወዳጄነህን በጣም ነው ምወደው የማከብረው። እጂግ ትሁት ሰው አክባሪ ሰው ነህ እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@ephteshe8706
@ephteshe8706 Ай бұрын
ሰውን ለመውደድ ሰው መሆን ብቻ ነው ሙስሊም መሆንህ አደለም
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 Ай бұрын
@@ephteshe8706 Ahunma zernabhaymanot meglets telemede ene hulem yegermenal lemen endemyasefeleg .kemanenawem sew yemetekemenene bemewesed amenalhu
@abemolla5124
@abemolla5124 Ай бұрын
አሁን ያለው ኢትዮጵያዊ ነገር የማይገባው ከንቱ ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ምስጥ ማለት ነው፡፡ ወዳጀነህ በጀርብ የአብይ አህመድ ቀኝ እጅ ነው፡፡ ወዳጀነህ መነፍቅ ሆኖ እያለ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ለማጥፋት እየሰራ ያለ አደገኛ መርዝ ሰው ነው፡፡ ወዳጀነህ አክሱም ጺዮንን በመውደድ ሳይሆን ሊያጠፋ የፈለገውን እንደወዳጁ አብይ አህመድ ጠጋ በማለት አጥንቶ ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ለአክሱም ጺዮን አንዳችም መልካም ነገር የለውም፡፡ የወዳጀነህ ጺዮን ማርያም “ሊበሏት ያሰቧትን አሞራ ጅግራ ናት ይሏታል" ነው ነገሩ፡፡ ሌላው ወዳጄነህ መልካም ወጣት እያለ ወጣቱን በለሰለሰ መርዛም አፉ እየገደለ ያለ መናፍቅ ነው፡፡ አብይ አህመድ አሊ ለወዳጄነህ የሰጠው ስራ (!) አክሱም ጺዮንን የት እንዳለችና እንዴት ማግኜት እንደሚቻል ማጥናት (2) እራሱን አለሳልሶ በመርዛማ አፉ በመልካም ወጣት ስም ወጣቱን ከንቱ ማድረግ ናቸው፡፡ በአጠቃላይ ወዳጄነህ የአገር ነቀርሳ ተኩላ ነው፡፡ አብይ አህመድ ያታለለን አልበቃ ብሎ አሁንም ማንም እየመጣ በአፉ ሲደልለን የምንታለል ከሆነ ከንቱዎቹ እኛው ነን፡፡ ወዳጀነህ በተግባር ለአገሩ ምን የሚጠቅም ነገር ሰራ? አንዳችም የሰራው ነገር የለም፡፡ የዚህን ሰው መርዛም አፍ ማዘጋት የሁላችንም ኃላፊነት ነው፡፡ ወዳጀነህ ትክክለኛ ሰው ቢሆን በመጀመሪያ መናገር ያለበት አገርን ለማዳን ምን እናርግ ? የተፈናቀሉትን እንርዳ? የተቸገሩትን እንርዳ? ወዘተ በማለት አገርን፤ ህዝብን ይጠቅም ነበር፡፡ ወዳጀኔህ ብቻ ሳይሆን ሌሎች አገርን ለማጥፋት እራሳቸውን መልካም በማስመሰል ከወዳጄነህ ጋር የሚሰሩ ብዙ አሉ፡፡ እነሱንም ለይቶ ማወቅና በአደባባይ ማውጣት አገርን የማዳን አንዱ ስራ ይሆናል፡፡ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያርግልን፡፡ አሜን፡፡
@abemolla5124
@abemolla5124 Ай бұрын
ወገኖቼ አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ሲመጣ ኦርቶዶክስ አገር ናት ይል ነበር፡፡ ሁለት የነበረውንም ጨርሶ ሊያጠፋው አንድ አደረገው፡፡ ይህ ማለት የወዳጄነህ ነገር 100% ተመሳሳይ ነው፡፡ አክሱም ጺዮንን በማጋነንና እሷ ብቻ ትክክል ናት በማለት፡ አክሱም ጺዮንን በማሰረቅ ሌላውን ታቦት ትክክል አይደልም ለማለትና ኦርቶዶክስን ለማፍረስ በእጅጉ እየሰራ ያለ ክፉ መርዛም ግለሰብ ነው፡፡ ይህ መናፍቅ የሆነ ሰው ከአክሱም ጺዮን ጋር ምን አጣበቀው ብትሉ ለማጥፋት ያለው አላማ ነው፡፡ ይህን ክፉ ሴራው ከአብይ አህመድ የተሰጠው ነው፡፡ የተሰጠውን እራሱም ፍላጎት ስላለውና ኦርቶዶክስን በዘዴ ተመሳስሎ ማጥፍት በሚል ሴራቸው አንዱ አካል ጺዮን ማርያምን ማጥፋት ነው፡፡ ወገኖቼ አባታቶች ጀግኖች ናቸው፡፡ እግዚአብሔርም በራዕይ ስለሚነግራቸው ብዙ ታቦታትን ወደ አልታወቀ እግዚአብሔር በሚመራቸው ቦታ ያስቀምጣሉ፡፡ ወዳጄነህ የመሰለ የአብይ አህመድ የውስ ለውስጥ ወዳጅ ወደ ቤተክርስቲያን ጠጋ ብሎ ታቦቱ የት እንዳለ ለማወቅና ለአብይ አህመድ በመናገር እንዲዘረፍ ማስደረግ ነው፡፡ እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋና መቼውንም ሰይጣን ይህን ፈጽሞ አያገኜውም፡፡ ነገር ግን የልናውቅ የሚገባን ወዳጄነህ ሴራ ይህ ነው፡፡
@fevengola1987
@fevengola1987 Ай бұрын
Amen
@user-tgiye
@user-tgiye Ай бұрын
dr ወፋጀነህ እጅግ እጅግ በጣም ራሱን የቻለ ቤተ መፅሐፍት ነው, እሱን ማድመጥ ያን ሁሉ መፅሐፍ ማንበብ ነው
@KemeriaAman-yb4ej
@KemeriaAman-yb4ej 28 күн бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ ለኢትዮጲያ ባለህ አመለካከት አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ይስጥልኝ። እንዳንተ መልካም ኢትዮጲያኖች ወደፊት እንዲወጡ ምኞቴ ነው።
@EnanaGashe
@EnanaGashe Ай бұрын
ዶክተርዬ ያንተ አይነት የጨዋነት ፣የእውቀት፣ የአእምሮ ጥልቀት የቀናነት ጥግ የታለና! የኢትዮጵያዬ ብርቅ ሰው!
@seifukebede9824
@seifukebede9824 Ай бұрын
አማራ ነው🙏🙏👍👍❤❤
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w Ай бұрын
​@seifuk🙈🙈🙈🙈ebede9824
@tutubevan932
@tutubevan932 Ай бұрын
​@@seifukebede9824you need a doctor
@naodbeba6277
@naodbeba6277 Ай бұрын
ኢትዮጵያ አለኝ ከምትላቸው ምርጥ ስዎች አንዱ ነህ ዶክተር እናመስግናለን❤
@seifukebede9824
@seifukebede9824 Ай бұрын
አማራ ነው ዋው🙏🙏👍👍👍❤❤❤
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt Ай бұрын
እድሜልኩን እንዳስመሰለ የሚኖር ሰው
@FjRu-ci5bm
@FjRu-ci5bm Ай бұрын
እ​@@MesiMesi-jy2rt
@seifukebede9824
@seifukebede9824 Ай бұрын
@@MesiMesi-jy2rt ቆሻሻ ምቀኛ በበታችነት ስሜት የምትሰቃይ መለኩሴ ደፋሪ ትግሬ👹👹👿👿👿👹🤣🤣🤣😛😛😛🤮🤮🤮🤮
@ketselazelalem1646
@ketselazelalem1646 Ай бұрын
በማስመሰል የተዋጣለት ሰው ነው
@user-vx5on9de1b
@user-vx5on9de1b 21 күн бұрын
እኔ በጡረታ የምተዳደር ስለሆነ በነፃ የዶ/ር የወዳጄነህ ቢሮ እኔ ባፀዳለት ደስ ይለለኛል። ጠዋት ቢሮውን አፅድቼ አይዞሽ ተብዬ ወደቤቴ ፣ ወደቤተክርስቲያን ፣ ስራዬ ብሔድ ደስ ይለኝ ነበረ። አብራው መጀመሪያ ትሰራ ከነበረችው ልጅ ፍቅር ደጋግሜ ብደውልላት ፈቃደኛ ሳትሆን በመቅረቷ ምክንያት ሳላገኘው ኖርኩኝ
@user-zl1fh6un3n
@user-zl1fh6un3n 24 күн бұрын
ዶክተርዬ የኢትዮጵያን እንቁ ዕድሜና ጤናውንን ያድልልን 🥰🙏
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Ай бұрын
ወዳጅነህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰውነው በጣም የምንወድ ፈጣሪ ከነቤተሰብ ይባርከው❤❤❤
@seifukebede9824
@seifukebede9824 Ай бұрын
አማራ ነው🙏🙏👍👍❤❤❤
@meazaampera3245
@meazaampera3245 Ай бұрын
ግሩም ኢትዬጲያዊ ነዉ
@seifukebede9824
@seifukebede9824 Ай бұрын
@@meazaampera3245 🤣🤣🤣🤣🤣🤣ድሮ ቀረ🤣🤣🤣🤣
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Ай бұрын
@@seifukebede9824 የሞሽነሽ ማን ዘርጠየቀሽ።😭😭መፀሀፍ ዘር ለዘርነው የተበለው እወቄ⁉️⁉️
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w Ай бұрын
🙏❤️🇪🇷​@@Warknish-kz3gf
@Helen78978
@Helen78978 Ай бұрын
አቤት ስነስርአት አቤት ትትና ይታደሉታልጂ አይታገሉትም እድሜና ጤና ይስጥህ ዶ/ክ ወዳጄነህ ❤❤❤ግዛቼዉ ስላቀረብህልን እናመሰግናለን።
@abemolla5124
@abemolla5124 Ай бұрын
ወገኖቼ አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ሲመጣ ኦርቶዶክስ አገር ናት ይል ነበር፡፡ ሁለት የነበረውንም ጨርሶ ሊያጠፋው አንድ አደረገው፡፡ ይህ ማለት የወዳጄነህ ነገር 100% ተመሳሳይ ነው፡፡ አክሱም ጺዮንን በማጋነንና እሷ ብቻ ትክክል ናት በማለት፡ አክሱም ጺዮንን በማሰረቅ ሌላውን ታቦት ትክክል አይደልም ለማለትና ኦርቶዶክስን ለማፍረስ በእጅጉ እየሰራ ያለ ክፉ መርዛም ግለሰብ ነው፡፡ ይህ መናፍቅ የሆነ ሰው ከአክሱም ጺዮን ጋር ምን አጣበቀው ብትሉ ለማጥፋት ያለው አላማ ነው፡፡ ይህን ክፉ ሴራው ከአብይ አህመድ የተሰጠው ነው፡፡ የተሰጠውን እራሱም ፍላጎት ስላለውና ኦርቶዶክስን በዘዴ ተመሳስሎ ማጥፍት በሚል ሴራቸው አንዱ አካል ጺዮን ማርያምን ማጥፋት ነው፡፡ ወገኖቼ አባታቶች ጀግኖች ናቸው፡፡ እግዚአብሔርም በራዕይ ስለሚነግራቸው ብዙ ታቦታትን ወደ አልታወቀ እግዚአብሔር በሚመራቸው ቦታ ያስቀምጣሉ፡፡ ወዳጄነህ የመሰለ የአብይ አህመድ የውስ ለውስጥ ወዳጅ ወደ ቤተክርስቲያን ጠጋ ብሎ ታቦቱ የት እንዳለ ለማወቅና ለአብይ አህመድ በመናገር እንዲዘረፍ ማስደረግ ነው፡፡ እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋና መቼውንም ሰይጣን ይህን ፈጽሞ አያገኜውም፡፡ ነገር ግን የልናውቅ የሚገባን ወዳጄነህ ሴራ ይህ ነው፡፡
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 29 күн бұрын
መማር ማወቅ እንደ ዶክተር ወዳጀነህ ነው ሰው አክባሪ ነው ፍሪአ እግዚአብሔር አለው ለሰው ክብር አለው ግዞ❤ ምርጥ ፕሮግራም ነው
@user-bn2yz1me4x
@user-bn2yz1me4x 29 күн бұрын
በእውነት ዶክተር ወዳጀነህ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም የማከብርህ ሰው ነህ እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 Ай бұрын
ዶር ወዳጄነህ ሁሌም ከሚዲያ እትጥፋብን እንወድሀለን እናከብርሀለን የኢትዮጵያ እንቁ ነህ እድሜና ጤን እብዝቶ ይስጥህ 🙏🏾❤️❤️❤️
@abemolla5124
@abemolla5124 Ай бұрын
አሁን ያለው ኢትዮጵያዊ ነገር የማይገባው ከንቱ ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ምስጥ ማለት ነው፡፡ ወዳጀነህ በጀርብ የአብይ አህመድ ቀኝ እጅ ነው፡፡ ወዳጀነህ መነፍቅ ሆኖ እያለ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ለማጥፋት እየሰራ ያለ አደገኛ መርዝ ሰው ነው፡፡ ወዳጀነህ አክሱም ጺዮንን በመውደድ ሳይሆን ሊያጠፋ የፈለገውን እንደወዳጁ አብይ አህመድ ጠጋ በማለት አጥንቶ ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ለአክሱም ጺዮን አንዳችም መልካም ነገር የለውም፡፡ የወዳጀነህ ጺዮን ማርያም “ሊበሏት ያሰቧትን አሞራ ጅግራ ናት ይሏታል" ነው ነገሩ፡፡ ሌላው ወዳጄነህ መልካም ወጣት እያለ ወጣቱን በለሰለሰ መርዛም አፉ እየገደለ ያለ መናፍቅ ነው፡፡ አብይ አህመድ አሊ ለወዳጄነህ የሰጠው ስራ (!) አክሱም ጺዮንን የት እንዳለችና እንዴት ማግኜት እንደሚቻል ማጥናት (2) እራሱን አለሳልሶ በመርዛማ አፉ በመልካም ወጣት ስም ወጣቱን ከንቱ ማድረግ ናቸው፡፡ በአጠቃላይ ወዳጄነህ የአገር ነቀርሳ ተኩላ ነው፡፡ አብይ አህመድ ያታለለን አልበቃ ብሎ አሁንም ማንም እየመጣ በአፉ ሲደልለን የምንታለል ከሆነ ከንቱዎቹ እኛው ነን፡፡ ወዳጀነህ በተግባር ለአገሩ ምን የሚጠቅም ነገር ሰራ? አንዳችም የሰራው ነገር የለም፡፡ የዚህን ሰው መርዛም አፍ ማዘጋት የሁላችንም ኃላፊነት ነው፡፡ ወዳጀነህ ትክክለኛ ሰው ቢሆን በመጀመሪያ መናገር ያለበት አገርን ለማዳን ምን እናርግ ? የተፈናቀሉትን እንርዳ? የተቸገሩትን እንርዳ? ወዘተ በማለት አገርን፤ ህዝብን ይጠቅም ነበር፡፡ ወዳጀኔህ ብቻ ሳይሆን ሌሎች አገርን ለማጥፋት እራሳቸውን መልካም በማስመሰል ከወዳጄነህ ጋር የሚሰሩ ብዙ አሉ፡፡ እነሱንም ለይቶ ማወቅና በአደባባይ ማውጣት አገርን የማዳን አንዱ ስራ ይሆናል፡፡ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያርግልን፡፡ አሜን፡፡
@abemolla5124
@abemolla5124 Ай бұрын
ወገኖቼ አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ሲመጣ ኦርቶዶክስ አገር ናት ይል ነበር፡፡ ሁለት የነበረውንም ጨርሶ ሊያጠፋው አንድ አደረገው፡፡ ይህ ማለት የወዳጄነህ ነገር 100% ተመሳሳይ ነው፡፡ አክሱም ጺዮንን በማጋነንና እሷ ብቻ ትክክል ናት በማለት፡ አክሱም ጺዮንን በማሰረቅ ሌላውን ታቦት ትክክል አይደልም ለማለትና ኦርቶዶክስን ለማፍረስ በእጅጉ እየሰራ ያለ ክፉ መርዛም ግለሰብ ነው፡፡ ይህ መናፍቅ የሆነ ሰው ከአክሱም ጺዮን ጋር ምን አጣበቀው ብትሉ ለማጥፋት ያለው አላማ ነው፡፡ ይህን ክፉ ሴራው ከአብይ አህመድ የተሰጠው ነው፡፡ የተሰጠውን እራሱም ፍላጎት ስላለውና ኦርቶዶክስን በዘዴ ተመሳስሎ ማጥፍት በሚል ሴራቸው አንዱ አካል ጺዮን ማርያምን ማጥፋት ነው፡፡ ወገኖቼ አባታቶች ጀግኖች ናቸው፡፡ እግዚአብሔርም በራዕይ ስለሚነግራቸው ብዙ ታቦታትን ወደ አልታወቀ እግዚአብሔር በሚመራቸው ቦታ ያስቀምጣሉ፡፡ ወዳጄነህ የመሰለ የአብይ አህመድ የውስ ለውስጥ ወዳጅ ወደ ቤተክርስቲያን ጠጋ ብሎ ታቦቱ የት እንዳለ ለማወቅና ለአብይ አህመድ በመናገር እንዲዘረፍ ማስደረግ ነው፡፡ እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋና መቼውንም ሰይጣን ይህን ፈጽሞ አያገኜውም፡፡ ነገር ግን የልናውቅ የሚገባን ወዳጄነህ ሴራ ይህ ነው፡፡
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 Ай бұрын
@@abemolla5124 ሁሉንም እርቅቅ እድርጎ እንደመስታወት የሚያይ እምላክ እንድሰው እይቸኩልም ሚስጥሩ እረቂቅ ስለሆነ የመድህኒእለም በወሰነው ጊዜ ይፈርዳል ከእሱ ፍርድ ማንም እውቅልሃለሁ የኔ ትክክል ነው ተከተሉኝ የሚል ሁሉ ጊዜውን ጠብቆ ይፈረድበታል !!እሁን ሆነ ወደፊት የምትለው ነገር እውነት ከሆነ ሁሉ ነገር በእግዚአብሔር እጅ ነውና ለእሱ እንተወው ...!!! እሁን ባለኝ እቋም ትምህርቱ ትህትናውን እክብሮቱን በጣም እደንቃለሁ እወድዋለሁ ብዙ እውቀት እግንቼበታለሁና እኔማን ፈራጅ እደረገኝ ??.... ትህትና ክእግዚእብሄር የሚሰጥ ስጦታ ስለሆነ ባለው ሰዋዊነትና በኢትዮጵያዊነቱ እውቀቱን ሼር በማድረጉ እከብርዋለሁ ::
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 Ай бұрын
@@abemolla5124 እንተ ነገር ከገባህጥሩ ነው እንድ ኢትዮጵያዊ ተገኘ ሌላው ሁሉ ስለማይገባው 😂
@sebleleakemariam5212
@sebleleakemariam5212 Ай бұрын
አንተ ውብና ድንቅ ንፁህ ሰው ነህ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤
@abemolla5124
@abemolla5124 Ай бұрын
ወገኖቼ አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ሲመጣ ኦርቶዶክስ አገር ናት ይል ነበር፡፡ ሁለት የነበረውንም ጨርሶ ሊያጠፋው አንድ አደረገው፡፡ ይህ ማለት የወዳጄነህ ነገር 100% ተመሳሳይ ነው፡፡ አክሱም ጺዮንን በማጋነንና እሷ ብቻ ትክክል ናት በማለት፡ አክሱም ጺዮንን በማሰረቅ ሌላውን ታቦት ትክክል አይደልም ለማለትና ኦርቶዶክስን ለማፍረስ በእጅጉ እየሰራ ያለ ክፉ መርዛም ግለሰብ ነው፡፡ ይህ መናፍቅ የሆነ ሰው ከአክሱም ጺዮን ጋር ምን አጣበቀው ብትሉ ለማጥፋት ያለው አላማ ነው፡፡ ይህን ክፉ ሴራው ከአብይ አህመድ የተሰጠው ነው፡፡ የተሰጠውን እራሱም ፍላጎት ስላለውና ኦርቶዶክስን በዘዴ ተመሳስሎ ማጥፍት በሚል ሴራቸው አንዱ አካል ጺዮን ማርያምን ማጥፋት ነው፡፡ ወገኖቼ አባታቶች ጀግኖች ናቸው፡፡ እግዚአብሔርም በራዕይ ስለሚነግራቸው ብዙ ታቦታትን ወደ አልታወቀ እግዚአብሔር በሚመራቸው ቦታ ያስቀምጣሉ፡፡ ወዳጄነህ የመሰለ የአብይ አህመድ የውስ ለውስጥ ወዳጅ ወደ ቤተክርስቲያን ጠጋ ብሎ ታቦቱ የት እንዳለ ለማወቅና ለአብይ አህመድ በመናገር እንዲዘረፍ ማስደረግ ነው፡፡ እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋና መቼውንም ሰይጣን ይህን ፈጽሞ አያገኜውም፡፡ ነገር ግን የልናውቅ የሚገባን ወዳጄነህ ሴራ ይህ ነው፡፡
@hirutkebede1319
@hirutkebede1319 Ай бұрын
መልካም የኾነ ቃለ ምልልስ ነው ። ማራኪ ወግ እናመሰግናለን። ሌሎችንም እየጋበዝክ አስኮምክመን። እናመሰግናለን!!!
@wubittekelu4068
@wubittekelu4068 Ай бұрын
አንደበት ጉልበት እንዳለው የምረዳብህ ውድ ወንድማችን፡፡ እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ ባለህበት ሰላም ሁን፡፡
@abemolla5124
@abemolla5124 Ай бұрын
አሁን ያለው ኢትዮጵያዊ ነገር የማይገባው ከንቱ ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ምስጥ ማለት ነው፡፡ ወዳጀነህ በጀርብ የአብይ አህመድ ቀኝ እጅ ነው፡፡ ወዳጀነህ መነፍቅ ሆኖ እያለ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ለማጥፋት እየሰራ ያለ አደገኛ መርዝ ሰው ነው፡፡ ወዳጀነህ አክሱም ጺዮንን በመውደድ ሳይሆን ሊያጠፋ የፈለገውን እንደወዳጁ አብይ አህመድ ጠጋ በማለት አጥንቶ ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ለአክሱም ጺዮን አንዳችም መልካም ነገር የለውም፡፡ የወዳጀነህ ጺዮን ማርያም “ሊበሏት ያሰቧትን አሞራ ጅግራ ናት ይሏታል" ነው ነገሩ፡፡ ሌላው ወዳጄነህ መልካም ወጣት እያለ ወጣቱን በለሰለሰ መርዛም አፉ እየገደለ ያለ መናፍቅ ነው፡፡ አብይ አህመድ አሊ ለወዳጄነህ የሰጠው ስራ (!) አክሱም ጺዮንን የት እንዳለችና እንዴት ማግኜት እንደሚቻል ማጥናት (2) እራሱን አለሳልሶ በመርዛማ አፉ በመልካም ወጣት ስም ወጣቱን ከንቱ ማድረግ ናቸው፡፡ በአጠቃላይ ወዳጄነህ የአገር ነቀርሳ ተኩላ ነው፡፡ አብይ አህመድ ያታለለን አልበቃ ብሎ አሁንም ማንም እየመጣ በአፉ ሲደልለን የምንታለል ከሆነ ከንቱዎቹ እኛው ነን፡፡ ወዳጀነህ በተግባር ለአገሩ ምን የሚጠቅም ነገር ሰራ? አንዳችም የሰራው ነገር የለም፡፡ የዚህን ሰው መርዛም አፍ ማዘጋት የሁላችንም ኃላፊነት ነው፡፡ ወዳጀነህ ትክክለኛ ሰው ቢሆን በመጀመሪያ መናገር ያለበት አገርን ለማዳን ምን እናርግ ? የተፈናቀሉትን እንርዳ? የተቸገሩትን እንርዳ? ወዘተ በማለት አገርን፤ ህዝብን ይጠቅም ነበር፡፡ ወዳጀኔህ ብቻ ሳይሆን ሌሎች አገርን ለማጥፋት እራሳቸውን መልካም በማስመሰል ከወዳጄነህ ጋር የሚሰሩ ብዙ አሉ፡፡ እነሱንም ለይቶ ማወቅና በአደባባይ ማውጣት አገርን የማዳን አንዱ ስራ ይሆናል፡፡ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያርግልን፡፡ አሜን፡፡
@roseawk6631
@roseawk6631 Ай бұрын
እውነት እውነት እውነት እላችኋለሁ የተሰጠውን የእግዚአብሔር ጥበብ ፥ዕድሜና ዕድል በአግባቡ የተጠቀመ፥ባለምጡቅ አእምሮ ፥አስተዋይ፥ባለብዙ ሙያ፥አንደበተ-ርቱዕ፥ፈገግታ ከፊቱ የማይጠፋ፥ብልሕ፥...... ዕድለኛ ትልቅ ከዘመናችን ስጦታዎቻችን ሰዎች መካከል አንዱ ምርጥ እና ታላቅ ሰው!!!🙏💐✝️ ✝️💐🙏 እናም እግዚአብሔር ይመስገን የእኛ ዘመን ሰው አድርጎሕ ካለሕ የዕውቀት ፥የሕይወት ተሞክሮ ካንተ ለመማር ያደለን አምላካችን እርሱ ይክበር ይመስገን!!! ዕድሜ ከጤና ያድልልን!!!ያንተን አይነት ሚሊዮኖችን ይስጠን!!!🙏✝️
@abemolla5124
@abemolla5124 Ай бұрын
አሁን ያለው ኢትዮጵያዊ ነገር የማይገባው ከንቱ ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ምስጥ ማለት ነው፡፡ ወዳጀነህ በጀርብ የአብይ አህመድ ቀኝ እጅ ነው፡፡ ወዳጀነህ መነፍቅ ሆኖ እያለ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ለማጥፋት እየሰራ ያለ አደገኛ መርዝ ሰው ነው፡፡ ወዳጀነህ አክሱም ጺዮንን በመውደድ ሳይሆን ሊያጠፋ የፈለገውን እንደወዳጁ አብይ አህመድ ጠጋ በማለት አጥንቶ ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ለአክሱም ጺዮን አንዳችም መልካም ነገር የለውም፡፡ የወዳጀነህ ጺዮን ማርያም “ሊበሏት ያሰቧትን አሞራ ጅግራ ናት ይሏታል" ነው ነገሩ፡፡ ሌላው ወዳጄነህ መልካም ወጣት እያለ ወጣቱን በለሰለሰ መርዛም አፉ እየገደለ ያለ መናፍቅ ነው፡፡ አብይ አህመድ አሊ ለወዳጄነህ የሰጠው ስራ (!) አክሱም ጺዮንን የት እንዳለችና እንዴት ማግኜት እንደሚቻል ማጥናት (2) እራሱን አለሳልሶ በመርዛማ አፉ በመልካም ወጣት ስም ወጣቱን ከንቱ ማድረግ ናቸው፡፡ በአጠቃላይ ወዳጄነህ የአገር ነቀርሳ ተኩላ ነው፡፡ አብይ አህመድ ያታለለን አልበቃ ብሎ አሁንም ማንም እየመጣ በአፉ ሲደልለን የምንታለል ከሆነ ከንቱዎቹ እኛው ነን፡፡ ወዳጀነህ በተግባር ለአገሩ ምን የሚጠቅም ነገር ሰራ? አንዳችም የሰራው ነገር የለም፡፡ የዚህን ሰው መርዛም አፍ ማዘጋት የሁላችንም ኃላፊነት ነው፡፡ ወዳጀነህ ትክክለኛ ሰው ቢሆን በመጀመሪያ መናገር ያለበት አገርን ለማዳን ምን እናርግ ? የተፈናቀሉትን እንርዳ? የተቸገሩትን እንርዳ? ወዘተ በማለት አገርን፤ ህዝብን ይጠቅም ነበር፡፡ ወዳጀኔህ ብቻ ሳይሆን ሌሎች አገርን ለማጥፋት እራሳቸውን መልካም በማስመሰል ከወዳጄነህ ጋር የሚሰሩ ብዙ አሉ፡፡ እነሱንም ለይቶ ማወቅና በአደባባይ ማውጣት አገርን የማዳን አንዱ ስራ ይሆናል፡፡ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያርግልን፡፡ አሜን፡፡
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t Ай бұрын
በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ዶር ወዳጀነህ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ❤
@abemolla5124
@abemolla5124 Ай бұрын
ወገኖቼ አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ሲመጣ ኦርቶዶክስ አገር ናት ይል ነበር፡፡ ሁለት የነበረውንም ጨርሶ ሊያጠፋው አንድ አደረገው፡፡ ይህ ማለት የወዳጄነህ ነገር 100% ተመሳሳይ ነው፡፡ አክሱም ጺዮንን በማጋነንና እሷ ብቻ ትክክል ናት በማለት፡ አክሱም ጺዮንን በማሰረቅ ሌላውን ታቦት ትክክል አይደልም ለማለትና ኦርቶዶክስን ለማፍረስ በእጅጉ እየሰራ ያለ ክፉ መርዛም ግለሰብ ነው፡፡ ይህ መናፍቅ የሆነ ሰው ከአክሱም ጺዮን ጋር ምን አጣበቀው ብትሉ ለማጥፋት ያለው አላማ ነው፡፡ ይህን ክፉ ሴራው ከአብይ አህመድ የተሰጠው ነው፡፡ የተሰጠውን እራሱም ፍላጎት ስላለውና ኦርቶዶክስን በዘዴ ተመሳስሎ ማጥፍት በሚል ሴራቸው አንዱ አካል ጺዮን ማርያምን ማጥፋት ነው፡፡ ወገኖቼ አባታቶች ጀግኖች ናቸው፡፡ እግዚአብሔርም በራዕይ ስለሚነግራቸው ብዙ ታቦታትን ወደ አልታወቀ እግዚአብሔር በሚመራቸው ቦታ ያስቀምጣሉ፡፡ ወዳጄነህ የመሰለ የአብይ አህመድ የውስ ለውስጥ ወዳጅ ወደ ቤተክርስቲያን ጠጋ ብሎ ታቦቱ የት እንዳለ ለማወቅና ለአብይ አህመድ በመናገር እንዲዘረፍ ማስደረግ ነው፡፡ እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋና መቼውንም ሰይጣን ይህን ፈጽሞ አያገኜውም፡፡ ነገር ግን የልናውቅ የሚገባን ወዳጄነህ ሴራ ይህ ነው፡፡
@frewtiro8657
@frewtiro8657 Күн бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ እጅግ የማከብረው ታላቅ ሰው ነው። አኗኗሩ ደግሞ የሚደንቅ ነው። ይድረስ ለአግበስባሾች! የልጆቹ የቀን ኦፍስ እና የማታ አዳሪ ቦታን በተመለከተ ያለው ነገር ግሩም ነው።
@user-fh3zw8mf5i
@user-fh3zw8mf5i Ай бұрын
ዶ/ር አንደበተ ርዕቱ ይብዛልህ ተባረክ!!! አቅራቢው በብዙ ተባረክ!
@user-iy7js3gb7x
@user-iy7js3gb7x Ай бұрын
የኔ አባት ዶ/ር ወዳጄ ነህ የአምላክ እናት ከነ ልጇ, እረጅም እድሜ 'ና ጤና ትስጥህ!።🙏 ሐገሬ ዉስጥ ካሉ ነፍሴ ሰስታ ከምትወዳቸዉ ሰወች የመጀመሪያዉ አንተ ነህ! በጣም ነዉ የምወድህ! አንተ ስታወራ አዳምጥሃለሁ ,ሰዉ መሆን , ምን እንደሆነ በደንብ ታሳዬናለህ! በመኖርህም ዉስጥ ተገልጦ ይታያል!።
@eshetud210
@eshetud210 Ай бұрын
እናቱ እድሜና ጤና መስጠት አትችልም አምላክ ብቻ ነው ይህን የሚያደርገው
@user-gg2jc4hi8f
@user-gg2jc4hi8f Ай бұрын
​@@eshetud210 seytan asikeyami zim bitls mn tihonaleh
@eshetud210
@eshetud210 Ай бұрын
@@user-gg2jc4hi8f እሺ ዝም እላለሁ🤫 ግን አስቀያሚ መሆኔን እንዴት አወቅሽ? ጠንቋይ ነሽ እንዴ?🤔
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 Ай бұрын
​@@eshetud210😂😂😂
@abemolla5124
@abemolla5124 Ай бұрын
ወገኖቼ አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ሲመጣ ኦርቶዶክስ አገር ናት ይል ነበር፡፡ ሁለት የነበረውንም ጨርሶ ሊያጠፋው አንድ አደረገው፡፡ ይህ ማለት የወዳጄነህ ነገር 100% ተመሳሳይ ነው፡፡ አክሱም ጺዮንን በማጋነንና እሷ ብቻ ትክክል ናት በማለት፡ አክሱም ጺዮንን በማሰረቅ ሌላውን ታቦት ትክክል አይደልም ለማለትና ኦርቶዶክስን ለማፍረስ በእጅጉ እየሰራ ያለ ክፉ መርዛም ግለሰብ ነው፡፡ ይህ መናፍቅ የሆነ ሰው ከአክሱም ጺዮን ጋር ምን አጣበቀው ብትሉ ለማጥፋት ያለው አላማ ነው፡፡ ይህን ክፉ ሴራው ከአብይ አህመድ የተሰጠው ነው፡፡ የተሰጠውን እራሱም ፍላጎት ስላለውና ኦርቶዶክስን በዘዴ ተመሳስሎ ማጥፍት በሚል ሴራቸው አንዱ አካል ጺዮን ማርያምን ማጥፋት ነው፡፡ ወገኖቼ አባታቶች ጀግኖች ናቸው፡፡ እግዚአብሔርም በራዕይ ስለሚነግራቸው ብዙ ታቦታትን ወደ አልታወቀ እግዚአብሔር በሚመራቸው ቦታ ያስቀምጣሉ፡፡ ወዳጄነህ የመሰለ የአብይ አህመድ የውስ ለውስጥ ወዳጅ ወደ ቤተክርስቲያን ጠጋ ብሎ ታቦቱ የት እንዳለ ለማወቅና ለአብይ አህመድ በመናገር እንዲዘረፍ ማስደረግ ነው፡፡ እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋና መቼውንም ሰይጣን ይህን ፈጽሞ አያገኜውም፡፡ ነገር ግን የልናውቅ የሚገባን ወዳጄነህ ሴራ ይህ ነው፡፡
@mahletmergia9741
@mahletmergia9741 Ай бұрын
I never get bored if I listen Dr. Wodajeneh for 24 hours. He is so matured, humble personality with full of knowledge.stay blessed🙏
@SaleamlakMisganaw
@SaleamlakMisganaw Ай бұрын
Wow tiru asitway neh
@samcon1984g
@samcon1984g 4 күн бұрын
Thanks Maraki Weg, Thanks Dr. Wedajeneh M.❤, One day I will sit in front of you just to listen your precious & true words. Thanks Dr. Wedajeneh❤
@nejatsiraj5922
@nejatsiraj5922 4 күн бұрын
Dr big respect 🥰 thanks 🙏
@selam9871
@selam9871 Ай бұрын
ድሮውም ከጭዋ ቤተሰብ መጠህ ነው እንዲህ ያለ ስብእና ያለህ ሰው የምትበድሉ ሰወች ተማሩ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ::
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Ай бұрын
ከሚዲያ በመጥፋትህ ትንሽ ቅር ብሰኝም ከብዙ ጊዜ በህዋላ ስላየሁህ ግን እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል የምወድህ የማከብርህ ዶ/ር ወዳጄ❤ አንተን ባየሁ ቁጥር በወጣትነቴ ዘመን በ ወንጌል ብርሃን ቤተ ክርስቲያን ከአንተ እና ከ ፓስተር ዳንኤል መኮንን የተማርኳቸዉን የወንጌል ትምህርቶች እና የሳለፍኳቸዉን ከባድ ጊዜያቶች በጣም ያስታዉሰኛል!! እድሜህ ይርዘም ወዳጅዬ ፀጋ ይብዛልህ ዘመንህ ይባረክ ይለምልም!! መልካም የትንሳኤ በዓል ከመላዉ ቤተሰብህ ይሁንልህ❤❤❤
@user-sf4rh2or2z
@user-sf4rh2or2z Ай бұрын
MELEKAM yeEthiopia Lej tebarek yene Lej layehe betam eshalehu yeget Fekade yehun!!!
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ ፦ Sfrhorz @@user-sf4rh2or2z
@SaleamlakMisganaw
@SaleamlakMisganaw Ай бұрын
Tiru sew nesh
@NegashTeshoma
@NegashTeshoma Ай бұрын
?
@user-fj1cq8fd2d
@user-fj1cq8fd2d Ай бұрын
❤❤❤
@blainebelete7153
@blainebelete7153 Ай бұрын
You don't know how I am calm when I'm always listening to you.
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Ай бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ በጣም እስተዋይና በእውቀት የተሞላህ ትሁት ነህ በዚህ ምክንያት ተወዳጅ ነህ
@selamselam3065
@selamselam3065 Ай бұрын
So respectful person.. ሁሌም ካንተ አዳዲስ ነገር እማራለሁ። ❤ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ❤ ማርያምን።።።። አከብርሀለሁ❤ ዘመንክ ሁሉ የተባረከ ይሁን።❤
@hilinasete6941
@hilinasete6941 Ай бұрын
Dr. የአንተ መልካምነት ለልጆችህ ነው የሚቀመጠው የታደሉ ልጆች ናቸው ልጆችህ
@kidistbelay8669
@kidistbelay8669 27 күн бұрын
እውነትም ማራኪ ወግ! እንዴት ልብ የሚገዛ ወግ ነው፣ ዶ/ር ወዳጄነነህን በተለያዩ መድረኮች ያካበተውን ሰፊ የዕውቀት እና የሕይወት ተሞክሮውን አለስስት ለወገኖቹ ሲያጋራ አየዋለሁ፣ በአካል አላውቀውም ። የኢትዮጵያ Icon የሆነ ግሩም Personality ያለው ሰው ነው። እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ይጠብቃችሁ ወገኖቼ! ይህን የመሰለ ደርዝ ያለው ቃለ ምልልስ ስለአቀረበክልን አዘጋጁን በእጅጉ ላመሰግን እወዳለሁ፣ በርታ ወንድሜ!
@mizanhaileslasie7023
@mizanhaileslasie7023 14 сағат бұрын
ኣንደበትህ እውቀትህ እንደ ማር ጠብታ ሁሉ ነገር ኣማልቶ የሰጠህ እ/ር እድሜና ይስጥህ
@addisabebayehu9918
@addisabebayehu9918 Ай бұрын
በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው።ሰላምና መረጋጋት መልክ ቢኖረው ዶ/ር ወዳጄነህን ይመስላል። እያንዳንዷ ቃላት አስተማሪ ነበረች እናመሰግናለን! አቅራቢው ግዛቸው ልብህ ንፁህ ነው ያለህን አስተያየት እኔም እጋራለሁ! በርታ ህይወትን በሰላምና በእርጋታ የሚኖሩ ሰዎችን እየመረጥክ ጋብዝልን! ስለ ዛሬው እናመሰግናለን.
@abemolla5124
@abemolla5124 Ай бұрын
አሁን ያለው ኢትዮጵያዊ ነገር የማይገባው ከንቱ ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ምስጥ ማለት ነው፡፡ ወዳጀነህ በጀርብ የአብይ አህመድ ቀኝ እጅ ነው፡፡ ወዳጀነህ መነፍቅ ሆኖ እያለ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ለማጥፋት እየሰራ ያለ አደገኛ መርዝ ሰው ነው፡፡ ወዳጀነህ አክሱም ጺዮንን በመውደድ ሳይሆን ሊያጠፋ የፈለገውን እንደወዳጁ አብይ አህመድ ጠጋ በማለት አጥንቶ ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ለአክሱም ጺዮን አንዳችም መልካም ነገር የለውም፡፡ የወዳጀነህ ጺዮን ማርያም “ሊበሏት ያሰቧትን አሞራ ጅግራ ናት ይሏታል" ነው ነገሩ፡፡ ሌላው ወዳጄነህ መልካም ወጣት እያለ ወጣቱን በለሰለሰ መርዛም አፉ እየገደለ ያለ መናፍቅ ነው፡፡ አብይ አህመድ አሊ ለወዳጄነህ የሰጠው ስራ (!) አክሱም ጺዮንን የት እንዳለችና እንዴት ማግኜት እንደሚቻል ማጥናት (2) እራሱን አለሳልሶ በመርዛማ አፉ በመልካም ወጣት ስም ወጣቱን ከንቱ ማድረግ ናቸው፡፡ በአጠቃላይ ወዳጄነህ የአገር ነቀርሳ ተኩላ ነው፡፡ አብይ አህመድ ያታለለን አልበቃ ብሎ አሁንም ማንም እየመጣ በአፉ ሲደልለን የምንታለል ከሆነ ከንቱዎቹ እኛው ነን፡፡ ወዳጀነህ በተግባር ለአገሩ ምን የሚጠቅም ነገር ሰራ? አንዳችም የሰራው ነገር የለም፡፡ የዚህን ሰው መርዛም አፍ ማዘጋት የሁላችንም ኃላፊነት ነው፡፡ ወዳጀነህ ትክክለኛ ሰው ቢሆን በመጀመሪያ መናገር ያለበት አገርን ለማዳን ምን እናርግ ? የተፈናቀሉትን እንርዳ? የተቸገሩትን እንርዳ? ወዘተ በማለት አገርን፤ ህዝብን ይጠቅም ነበር፡፡ ወዳጀኔህ ብቻ ሳይሆን ሌሎች አገርን ለማጥፋት እራሳቸውን መልካም በማስመሰል ከወዳጄነህ ጋር የሚሰሩ ብዙ አሉ፡፡ እነሱንም ለይቶ ማወቅና በአደባባይ ማውጣት አገርን የማዳን አንዱ ስራ ይሆናል፡፡ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያርግልን፡፡ አሜን፡፡
@melaku6264
@melaku6264 Ай бұрын
Ye "Kebting" comment😂😂😂😂
@user-jr9gp5lp6l
@user-jr9gp5lp6l Ай бұрын
🙌ምን አለበት ቅድስት ድንግል ማርያም እመ ቤታችን እመ አምላክ እመ ብርሃን 💖 የእናትና ልጅ አገልጋይ አድርጋ ወደ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ብትመለስህ ጥሩ ነበር አንተ ደግና ርህሩህ ሰው ውዱ ወንድማችን ዶክተር ወዳጄነህ እንዴት እንደምወድህ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏 🙏 🙏
@mesfinlemma5209
@mesfinlemma5209 Ай бұрын
የሚገለገለው እግዚአብሔር ብቻ እንደሆነ ማርያምም ወዳጄነህም እኛም እናውቃለን እንድተውቁ አንብቡ መፅሀፍ ቅዱስ
@enathagertube4619
@enathagertube4619 Ай бұрын
@@mesfinlemma5209ምነው መስፍን ክርድቶስ እንኳን እመቤታችንን አገልግሏት እንዳደገ መዘንጋትህ ለምን ይሆን? እሷን ማምለኩ ነው እንዴ? እናቱ ስለሆነች ብቻ እኮ ነው በትእቢት የሚወረስ መንግስተ ሰማያት የለም አንተ አንብብ ይልቅ
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 Ай бұрын
እግዚአብሔርን ብቻ ለማገልገል ነዉ የተፈጠርነዉ ለምንድን ነዉ ማሪያምን ? ኸረ ሰማይና ምድርን የፈጠረ አምላክ እያለ?
@roseawk6631
@roseawk6631 Ай бұрын
✝️ኣ ኣ! የእግዚአብሔር አምላካችን የኢየሱስ ክርስቶስ አገልጋይ፥ልክ እንደእናቱ፥እንደድንግል ቅድስት እናታችን ፥በቅድስት ቤክርስቲያን ቤቱ!!! እምብርሐን የእግዚአብሔር አምላካችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፥የሶስቱ ስላሴዎች አገልጋይ ናት፥ቅዱሳን መልኣክታቱንና ቅዱሳን ሰማዕታቱም እንዲሑ!!!✝️ እኛንም እንደድንግል ማርያም የእርሱ አገልጋይ ያድርገን!✝️💐🌿 የአለመረዳታችን ልክ ፥አጅሬው ጥንት ጠላታችን፥አንድ ክርስቲያን ሆነን ሳለን እርሱ በደካማ ጎናችን እየገባ የክርስትያን በየዓይነቱ የፈለሰፈልን፥እንድንለያይ ተግቶ ስለሚሰራ ነው። እናም እግዚአብሔር አምላካችን ይክበር ይመስገን እና እንዲሕ አይነት ድንቅ አእምሮ ባለቤቶችንም ጨልፎ አሳስቶ ወስዷል፥እናም ወደ ቀድሞዋ ቀጥተኛይቱ ቅድስት ቤተክርስቲያን ቤታቸው የሳቱትን ሑሉ ይመልሰን፥እንዳንስት፥እንዳንሳሳት እኛንም ሌሎቹንም የድንግል ማርያም አስራት ልጆችን ይጠቀን፤ይጠብቅልን!✝️🌿🙏
@AynalemAlemayehu
@AynalemAlemayehu Ай бұрын
ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ከመመስከር ከዚበላይ ምን አለ
@user-yp6rg4vi6c
@user-yp6rg4vi6c Ай бұрын
ዶክተር ወዳጀነህ ለህዝቡንና ለሐገሩ ባካበተው እውቀቱንና የህይወት ተሞክሮውን በማካፈል አእምሮን በእውቀት አድማስ አስፊና ያላወቅነውን እንድናውቅ ያልሰማነውን እንድንሰማ እንዲሁም ከቤተሰብ ያልተቀበልነውን የህይወት ተሞክሮ አስተማሪ ወገኖንና ሐገሮን ባህሉን የሚወድ በኢትዩጵያዊነቱና በአፍሪካዊነቱ የሚኮራ ፍራ እግዜያብሄር ያለው ውድ ትሁት ሰውን አክባሪ እግዜያብሄር የመረጠው ሰው ነው!!🙏
@gdeyfkr8926
@gdeyfkr8926 Ай бұрын
Dr wedajeneh በጣም አከብርሃለሁ። ሺ አመት ኑር ኣባታችን🎉🎉🎉🎉እንወድሃለን
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix Ай бұрын
የአመቱ ምርጥ እንግዳ ቡርቅዬው ትሁቱ ዶክተር ሰላየሁህ በጣም ደሰ ብሎኛል ኑርልን እንወድሃለን ❤
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 Ай бұрын
አየኸዉ ተማሪ ምኑን ይመስላል እነዛ ደጋግ ስነምግባር ያላቸዉ ሰዎች ስላስተማሩህ ዉጤትህ እንዴት እንዳማረ። ተባረክ
@fifilove2515
@fifilove2515 Ай бұрын
ድክተርዬ ጠፍተሕብናል ስላየሁክ ደስ ብሎኛል አትጥፋብን እባክሕ
@SisayneshGabe
@SisayneshGabe 23 күн бұрын
Dr ወዳጂነህ ዘርማንዘርህን እግዚአብሔር ይባርክልህ እኔ እንተ በምታስተምረው ትምህርት በጣም ተጠቃሚ ሆኛለሁኝ ተባረክ!!!❤
@seniwelde9626
@seniwelde9626 Ай бұрын
የሀገራችን መሪ በሆነ ብዬ ተመኘሁ ኢትዮጵያ በአንተ አይነት መልካም ሰው ብትመራ ሁሉም በደስታ የምንኖር ይመስለኞል ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
@Rmban121
@Rmban121 Ай бұрын
😂😂😂😂 Abby Ahmedim endezi neber wede zufan siweta. Anchekul ehtie !!!
@helenbayu981
@helenbayu981 10 күн бұрын
Mingotish tiru gin hulu ezib eshi bilo yitazeziletal wey?
@Dandibor1216
@Dandibor1216 Ай бұрын
ሳዳምጠው ብውል ፍጹም አይስለችኝም እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛል
@anketsa7255
@anketsa7255 Ай бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ ብዙ ነገር ሳዳምጥ በሂወቴላይ መማር ያለብኝን ነገር አዳምጫለሁ ተሞክሮ ብዙነገር ካንተ አግቻለሁ እድሜና ጤና ይሰጥህ
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 6 күн бұрын
ዶክተር በጣም አድናቂህ ነኝ ግን ትህትናህ እንዳለ ሁኖ እናቴ እመቤቴን ቅድስት ድንግል ማርያምን ስለምትወዳትና ስለምታከብራት ቅድስት ቤተክርስቲያኔን ስለምትደድና ስለምታከብር በኔ ልብ ላይ ከፍ ያለ ቦታ ሰጥቸሀለሁ አንድ ቀን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ሁነህ አይሀለሁ ተጠምቀህ እንድሁ ሳይህ የምትሆን ይመስለኛል እንድሁ ሳይህ በርታልኝ ጀግናችን ትምህርት ቤቴ ነህ ጥንካሬህ ለኔ ማራኪ ዛሬ ትልቅዬ ሰው ይዘህ ከች አልክልን እናመሰግናለን ወንድም በርታልን ግዜ ❤
@belayk.8924
@belayk.8924 Ай бұрын
ታዋቂዎች ሁሉ አዋቂዎች አይደሉም ግን ይህ ሰው በጣም ሁሉ ነገር ያለው ሙሉ ሰው ነው። እግዚአብሔር ይባርክህ።
@Emanuel1990
@Emanuel1990 Ай бұрын
ምንም አያውቅም።
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 Ай бұрын
@@Emanuel1990😂ያዉቃል አትቅና
@esayastefera9304
@esayastefera9304 Ай бұрын
Emanuel, I don't know you, but your statement describes you who you are, that's how small-minded people talk. May God heal you.
@abemolla5124
@abemolla5124 Ай бұрын
አሁን ያለው ኢትዮጵያዊ ነገር የማይገባው ከንቱ ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ምስጥ ማለት ነው፡፡ ወዳጀነህ በጀርብ የአብይ አህመድ ቀኝ እጅ ነው፡፡ ወዳጀነህ መነፍቅ ሆኖ እያለ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ለማጥፋት እየሰራ ያለ አደገኛ መርዝ ሰው ነው፡፡ ወዳጀነህ አክሱም ጺዮንን በመውደድ ሳይሆን ሊያጠፋ የፈለገውን እንደወዳጁ አብይ አህመድ ጠጋ በማለት አጥንቶ ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ለአክሱም ጺዮን አንዳችም መልካም ነገር የለውም፡፡ የወዳጀነህ ጺዮን ማርያም “ሊበሏት ያሰቧትን አሞራ ጅግራ ናት ይሏታል" ነው ነገሩ፡፡ ሌላው ወዳጄነህ መልካም ወጣት እያለ ወጣቱን በለሰለሰ መርዛም አፉ እየገደለ ያለ መናፍቅ ነው፡፡ አብይ አህመድ አሊ ለወዳጄነህ የሰጠው ስራ (!) አክሱም ጺዮንን የት እንዳለችና እንዴት ማግኜት እንደሚቻል ማጥናት (2) እራሱን አለሳልሶ በመርዛማ አፉ በመልካም ወጣት ስም ወጣቱን ከንቱ ማድረግ ናቸው፡፡ በአጠቃላይ ወዳጄነህ የአገር ነቀርሳ ተኩላ ነው፡፡ አብይ አህመድ ያታለለን አልበቃ ብሎ አሁንም ማንም እየመጣ በአፉ ሲደልለን የምንታለል ከሆነ ከንቱዎቹ እኛው ነን፡፡ ወዳጀነህ በተግባር ለአገሩ ምን የሚጠቅም ነገር ሰራ? አንዳችም የሰራው ነገር የለም፡፡ የዚህን ሰው መርዛም አፍ ማዘጋት የሁላችንም ኃላፊነት ነው፡፡ ወዳጀነህ ትክክለኛ ሰው ቢሆን በመጀመሪያ መናገር ያለበት አገርን ለማዳን ምን እናርግ ? የተፈናቀሉትን እንርዳ? የተቸገሩትን እንርዳ? ወዘተ በማለት አገርን፤ ህዝብን ይጠቅም ነበር፡፡ ወዳጀኔህ ብቻ ሳይሆን ሌሎች አገርን ለማጥፋት እራሳቸውን መልካም በማስመሰል ከወዳጄነህ ጋር የሚሰሩ ብዙ አሉ፡፡ እነሱንም ለይቶ ማወቅና በአደባባይ ማውጣት አገርን የማዳን አንዱ ስራ ይሆናል፡፡ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያርግልን፡፡ አሜን፡፡
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 Ай бұрын
@@abemolla5124 ጥላቻ መናፋቅ ሰለሁን ነወ ግዜ ወሰደ ይህን ሁሉ ምትፀፋ
@Tzetatzeta
@Tzetatzeta Ай бұрын
እደኔ ግን የሚወደው👍 አለ ዶከተር ወዳጄነህን ቃል ያጣሁለት 😍
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Ай бұрын
ማይወደው ሰው ካለ ወይ የአምሮ ችግር አለበት or የጥላቻ መንፈስ ::
@abemolla5124
@abemolla5124 Ай бұрын
ወገኖቼ አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ሲመጣ ኦርቶዶክስ አገር ናት ይል ነበር፡፡ ሁለት የነበረውንም ጨርሶ ሊያጠፋው አንድ አደረገው፡፡ ይህ ማለት የወዳጄነህ ነገር 100% ተመሳሳይ ነው፡፡ አክሱም ጺዮንን በማጋነንና እሷ ብቻ ትክክል ናት በማለት፡ አክሱም ጺዮንን በማሰረቅ ሌላውን ታቦት ትክክል አይደልም ለማለትና ኦርቶዶክስን ለማፍረስ በእጅጉ እየሰራ ያለ ክፉ መርዛም ግለሰብ ነው፡፡ ይህ መናፍቅ የሆነ ሰው ከአክሱም ጺዮን ጋር ምን አጣበቀው ብትሉ ለማጥፋት ያለው አላማ ነው፡፡ ይህን ክፉ ሴራው ከአብይ አህመድ የተሰጠው ነው፡፡ የተሰጠውን እራሱም ፍላጎት ስላለውና ኦርቶዶክስን በዘዴ ተመሳስሎ ማጥፍት በሚል ሴራቸው አንዱ አካል ጺዮን ማርያምን ማጥፋት ነው፡፡ ወገኖቼ አባታቶች ጀግኖች ናቸው፡፡ እግዚአብሔርም በራዕይ ስለሚነግራቸው ብዙ ታቦታትን ወደ አልታወቀ እግዚአብሔር በሚመራቸው ቦታ ያስቀምጣሉ፡፡ ወዳጄነህ የመሰለ የአብይ አህመድ የውስ ለውስጥ ወዳጅ ወደ ቤተክርስቲያን ጠጋ ብሎ ታቦቱ የት እንዳለ ለማወቅና ለአብይ አህመድ በመናገር እንዲዘረፍ ማስደረግ ነው፡፡ እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋና መቼውንም ሰይጣን ይህን ፈጽሞ አያገኜውም፡፡ ነገር ግን የልናውቅ የሚገባን ወዳጄነህ ሴራ ይህ ነው፡፡
@aynitashu4609
@aynitashu4609 3 күн бұрын
በእውነት እንግዳህ ስላደረከው አመሰግናለሁ 🙏🙏 ብዙ ቁምነገርና ትምህርት አጊንቼበታለሁ!
@user-xx5jd2mc5q
@user-xx5jd2mc5q Ай бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ በጣም መልካም ሰው እና አስተማሪ ለብዙ ሰው አርአያ የሚሆን ነው እድሜና ጤና ይስጥልን
@Imfano2122
@Imfano2122 Ай бұрын
በስመአብ እንዴት ደስ እንዳለኝ አጠይቀኝ ቪድዮውን ሳላይ ነው ኮሜንት መፃፍ የጀመርኩት ዶር ወዳጄነህዬ እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ከዚህ ቃል በላይ አጣሁ አተን ለመግለፅ እንዴት እንደምወድህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የስንቱን ህይወት እንደቀየርክ እኮ የወለድካቸው ልጆችህ ይባረኩልህ በሄድክበት ሁሉ እግዚአብሄር ከፊትም ከሆላም ይቅደምልህ ❤❤❤❤❤❤❤ ዶር ወዳጄነህን ስላቀረብክልን እግዚአብሄር ይስጥህ አመሰግናለሁ በጣም።
@MeronAb7271
@MeronAb7271 Ай бұрын
መማር ደስ የሚለው ዶ/ር ወዳጄነህን🍀 ሳይ ነው በሆነ አጋጣሚ ባገኝህ ብየ እመኛለሁ ለትንሽ ደቂቃ ባዋራህ ብዙ የማማክርህ ጉዳይ አለኝ እናመሰግናለን ማራኪዬ✨
@mebe935
@mebe935 Ай бұрын
Every time I hear his interviews, I learn a lot. What a great guy!
@haymanotefekadesellase3653
@haymanotefekadesellase3653 28 күн бұрын
ዶ/ር በጣም ደስ የሚል ነው አኗኗርህ በተለይም ደግሞ ለልጆችህ የምታደርገው በጣም የሚገርም ነው ምክንያቱም ብዙ ጊዜ አባትና እናት ሲለያዩ ልጆች እንዳይገናኙ ነው የሚያደርጉት የእናንተ ግን በጣም ደስ ይላል ለብዙዎች አስተማሪ ነው፡፡
@user-nt8mp6gn8j
@user-nt8mp6gn8j Ай бұрын
እግዚአብሔር ነው ሚያቀው የልቤን በጣም አክባራህ ና ወዳጅህ ነኝ ካንተ ብዙ ተምራለው ዶክተር ❤️❤️❤️ እግዚአብሔር ብራሀን በልብህ ይብራ አሜን 🙏🙏🙏🙏
@user-bj7uu3qu9t
@user-bj7uu3qu9t Ай бұрын
ዶክተር ወዳጅ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ I'm sure 100 % እመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም አንድ ቀን የስዋ ልጅና አገልጋይ እንደምታደርግክ ዕድሜ ከጤና ያድልክ ከምታደንቅክና ምትወድክ ኤረትራዊትዋ እህትክ ❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@yrgalemandom5365
@yrgalemandom5365 Ай бұрын
Woww Simplicity , humility, dignity, purity Love this concept
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r Ай бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ በእውነት አንተ ብሩክ ሰው አንደበተ ርቱእ ክቡር በእውነት ከአፍህ የሚወጣውን ቅዱስ ቃላቶች እንናፍቃለን እናከብርሀለን እንወድሀለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንመኛለን :: ስላካፈላችሁን እናመሰግናለን ::🙏
@abemolla5124
@abemolla5124 Ай бұрын
ወገኖቼ አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ሲመጣ ኦርቶዶክስ አገር ናት ይል ነበር፡፡ ሁለት የነበረውንም ጨርሶ ሊያጠፋው አንድ አደረገው፡፡ ይህ ማለት የወዳጄነህ ነገር 100% ተመሳሳይ ነው፡፡ አክሱም ጺዮንን በማጋነንና እሷ ብቻ ትክክል ናት በማለት፡ አክሱም ጺዮንን በማሰረቅ ሌላውን ታቦት ትክክል አይደልም ለማለትና ኦርቶዶክስን ለማፍረስ በእጅጉ እየሰራ ያለ ክፉ መርዛም ግለሰብ ነው፡፡ ይህ መናፍቅ የሆነ ሰው ከአክሱም ጺዮን ጋር ምን አጣበቀው ብትሉ ለማጥፋት ያለው አላማ ነው፡፡ ይህን ክፉ ሴራው ከአብይ አህመድ የተሰጠው ነው፡፡ የተሰጠውን እራሱም ፍላጎት ስላለውና ኦርቶዶክስን በዘዴ ተመሳስሎ ማጥፍት በሚል ሴራቸው አንዱ አካል ጺዮን ማርያምን ማጥፋት ነው፡፡ ወገኖቼ አባታቶች ጀግኖች ናቸው፡፡ እግዚአብሔርም በራዕይ ስለሚነግራቸው ብዙ ታቦታትን ወደ አልታወቀ እግዚአብሔር በሚመራቸው ቦታ ያስቀምጣሉ፡፡ ወዳጄነህ የመሰለ የአብይ አህመድ የውስ ለውስጥ ወዳጅ ወደ ቤተክርስቲያን ጠጋ ብሎ ታቦቱ የት እንዳለ ለማወቅና ለአብይ አህመድ በመናገር እንዲዘረፍ ማስደረግ ነው፡፡ እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋና መቼውንም ሰይጣን ይህን ፈጽሞ አያገኜውም፡፡ ነገር ግን የልናውቅ የሚገባን ወዳጄነህ ሴራ ይህ ነው፡፡
@DailyLife833
@DailyLife833 Ай бұрын
Dr. Wedajeneh- You are so talented, kind and humble. Appreciate!!
@hanagetachew3523
@hanagetachew3523 12 күн бұрын
❤❤ስያወራ እርጋታው ዋው ደስ ሲል ተባረክልን ክበርልን
@YoniYoni-mj7rz
@YoniYoni-mj7rz 24 күн бұрын
እሁሁሁ በጣም የምወድህ ሰው ዶክ እንቁ ኢትዮጲያዊ የምታምነው የድንግል ልጅ አንድየው ይጠብቅህ እድሜና ጤናውን ይስጥህ!! የትሁት እና የእውቀት አባት
@sophiamengesha2928
@sophiamengesha2928 Ай бұрын
ዶ/ ወዳጁ ስለ ምስቱ የሰጣቸው አስታየት በጣም አስተማሪና ለብዙዎች ተምሳሌት ነው ክብር ላንተ ይሁን
@solomontadesse2028
@solomontadesse2028 Ай бұрын
ዶ/ር ሰልፍሽ ነህ አትበለኝ ና ሠዎችን ሁሉ ለሚያድነዉ ወንጌል ሚሽን ብትሰጥ በሠማይ ትልቅ ብድራት ይጠብቅሃል 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
@sofiyajemal8981
@sofiyajemal8981 Ай бұрын
Menew kenah mkegna
@user-mh3nu5si4g
@user-mh3nu5si4g 28 күн бұрын
ክልሷ ሳይኪ የሚለዉን መፅሀፍ .D. r ወዳጄነህን ሳላቀው ነበር ያነበብኩት! ድንቅና ጎበዝ ሰዉ :እድሜና ጤና ይስጥልን!!!
@samrawitasefaKRF
@samrawitasefaKRF 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ዶክተር 🙏 A man of integrity
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu Ай бұрын
እርግጠኛ ነኘ ማንም እንደ እኔ ዶ/ር ወዳጄነህን የሚወደዉ የለም 100% ዶ/ር ወዳጄነህ አባቴን ነዉ የሚመስለኝ እፁብ ድንቅ አድርጐ የፈጠረህ ❤ ኑርልኝ አባ ❤
@switzerland7463
@switzerland7463 Ай бұрын
እንዴ እኔስ? ማንም እንደኔ የሚወደው ሆ አለ ቻይና ለልጁ ስም ሲያወጣ
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Ай бұрын
@@switzerland7463😂😂😂😂😂 crazy
@almazyilma1007
@almazyilma1007 Ай бұрын
ደ/ር ወዳጄነህ አጅግ በጣም ከሚያደንቁ ሰሆች አንዳነኝ ከእግዚያብሔር በታች የማከብር ንፁ ግልፅ ሰው ነህ እራሰህን የማትኮፍሰ አገርህን የምትሆድ በመሆንህ ልትመሰገን ይገባአል መድአኒያለም የወለድካችውን ልጆችህን ይባርክልህ ዘመናችውን በእግዛያብኤር ቤት የድርግላችው ከዚህ በበለጠ ተባረክ
@mlml4052
@mlml4052 11 күн бұрын
ደ/ር ወዳጄ በጣም ማከብርህና ምወድህ ሰው ነህ፡፡ ትውልድ በመቅረፅ ጥሩ ስራ እየሰራህ ያለህ ውድ እትዬጵያዊ በመሆንህ ምክርህ አይለየን ረዥም እድሜ ከጤና እግዛብሄር ይስጥህ፡፡
@mulukenyibeletal2498
@mulukenyibeletal2498 13 күн бұрын
ዶ.ር ወዳጄነህ በጣም ነው የማከብርህ።እግዚአብሔር በአንተ ላይ ያሳደረውን ሞገስ አያለሁ።አክባሪ ነህ
@EminaSoderstrom
@EminaSoderstrom Ай бұрын
❤❤❤An eloquent speaker! እርስዎ ማንም ሰው ሊያየው የሚችሉት የብሩህ ሰው ሁለንተናዊ ፅንሰ-ሀሳብ ነዎት! ምናልባትም ሁሉም የሚስማሙበት ሰው! ሊደነቅ የሚገባው ነው። Thank you my precious Dr.Wodajeneh.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.39 "የየኔ እናት መጣች"
33:39
ebstv worldwide
Рет қаралды 91 М.
WHY IS A CAR MORE EXPENSIVE THAN A GIRL?
00:37
Levsob
Рет қаралды 20 МЛН
小女孩把路人当成离世的妈妈,太感人了.#short #angel #clown
00:53
Как быстро замутить ЭлектроСамокат
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 13 МЛН
Они убрались очень быстро!
00:40
Аришнев
Рет қаралды 2,8 МЛН
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 176 М.