አለማችሁ ያለው ውስጣችሁ ነው || Your World Is Inside You - Part 1

  Рет қаралды 42,758

Impact Seminars

Impact Seminars

7 ай бұрын

ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
Facebook: / impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RippleImpact
Tiktok: .www.tiktok.com/@impactseminarsofficial
Instagram: / impactseminars
Podcaster: podcasters.spotify.com/pod/sh...
Join our Discord community: / discord
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
Also Featured on
ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
- • የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
ለበለጠ መረጃ: +251988068511 #selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia

Пікірлер: 83
@natiw.mariam7880
@natiw.mariam7880 7 ай бұрын
Matthew 16 (አማ) - ማቴዎስ 24: በዚያን ጊዜ ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አለ፦ እኔን መከተል የሚወድ ቢኖር፥ ራሱን ይካድ መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ። አቶ አሼ ከላይ የተጠቀምኩት የመፅሐፍ ቃል ነው ትዝ ያለኝ ራስን ስለመካድ ወይም በድሮ ማንነት አዲሱን ሰው መሆን አንችልም እንደማለት ....እኔ ለዚህ ስልጠና ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ብያለሁ!!!! ኑርልን!!!!
@MULE_AZD
@MULE_AZD 7 ай бұрын
አሼ አንተን አለማድነቅ ከባድ ነው፡በዚህ ሰወች ሰው መሆናቸዉን በረሱበት ዘመን እንዳንተ አይነት አርቆ የሚያይ ሰው ና ሰዉን የሚሰራ እጅግ ያስፈልገናል በርታ ትልቅ ዉጤት እያመጣህ ነው።
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 7 ай бұрын
Haki ❤
@user-gj1jy1fw8g
@user-gj1jy1fw8g 7 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን !! የኔ ችግር አዳዴ ሰወች ላይ እጀን እቀስራለሁ ለመለወጥ እሰራለሁ ክበርልን🙏
@natnael-fi1pw
@natnael-fi1pw 7 ай бұрын
Ashe my best teachers🥰🥰
@betty7138
@betty7138 7 ай бұрын
የወጭቱን ዉስጡን እጠቡት ውጩም ይጠራል ጌታ ለፈሪሳውያን የነገራቸው ነው ውጩ ላይ በጣም ይሰራሉ ሀይማኖተኞች ነገር ግን ዉጤት የሚያመጣዉ ዉስጡላይ መስራት ነው
@user-bs2gp5lv7k
@user-bs2gp5lv7k 7 ай бұрын
ጋሽ አሸ ኑርልን አባታችን ❤❤❤
@EsubeBim
@EsubeBim 6 ай бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ፈጣሪ ያድልልን
@tinsaekebede4527
@tinsaekebede4527 7 ай бұрын
Enamesegnalen ashe kiberln
@sileshiashkoo4784
@sileshiashkoo4784 7 ай бұрын
Excellent Excellent advisor for me,God bless you .🙏
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 7 ай бұрын
Ash yelibe NEW EMADENK❤❤❤ EGZIABHER YMESGEN SELAM SELAM LANTE KE ERITREA 🇪🇷
@hayuyemekdelawa
@hayuyemekdelawa 7 ай бұрын
ብዙ ከማሰብ በኋላ ታድያ ወደኋላም መመለስ ወደፊትም ያለውን ለማወቅ ከባድ ሲሆን ምን ቢደረግ የተሻለ ነው መልክቱ በጣም ስለኔ ሁኔታ ይገልፃል ቀኑን የሚጠቅም ነገር በማየት በማንበብ እንዲሁም በማሰብ ነው የማሳልፈው ለመጀመር ወይም አንድ ነገር ላይ ለመወሰን ስመጣ ግን ያወኩት የመሰለኝ ነገር ሁሉ በጂምር እንዳለ ይሰማኛል አሁን ነፍሴ ልክ እንደተንጠለጠለ ነገር ሁናለች
@eyerusalemsemahegh8327
@eyerusalemsemahegh8327 9 күн бұрын
አቶ አሽ የምሰጠን ትምት ሂወትን ይቀይራል ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jv4cw1fx6k
@user-jv4cw1fx6k 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ አሼ
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 7 ай бұрын
Zemenek Hulu Yebarek Ato Ashe Temeheretik Lib Weset New Gebeto New Quch Yemelew Betam Enamesegenalen!!!❤❤❤❤🎉🎉🎉
@YhlashtTsfaye
@YhlashtTsfaye 5 ай бұрын
You are perfect person for ethiopian peoples
@tewhidzenu3351
@tewhidzenu3351 7 ай бұрын
I think your are the pioneer personal development in Ethiopia
@yamtube8790
@yamtube8790 7 ай бұрын
እውነት ነው በትክክል ሰው እራሱን መሆን እና እንቅቃሴውን በሚገባ ቢገነዘብ ወይም ቢያስገነዝ አይስትም ።
@birukadmasu4701
@birukadmasu4701 7 ай бұрын
You are giving birth to the future Ethiopia! Good bless you Ashe!
@gadisdefere4489
@gadisdefere4489 4 ай бұрын
ይብዛልህ አባት አሸ ; ያኑርልን
@asteralemuakele
@asteralemuakele 3 ай бұрын
አንተን ሳዳምጥ የሆነ ትልቅ ኢነርጂ በውስጤ ይፈጠራል የምፈልጋቸውን ነገሮች በጊዜአቸው አሳካቸዋለሁ። አሸናፊ እናመሰክናለን❤
@enanygetahun6547
@enanygetahun6547 5 ай бұрын
Hello teacher!!! Thank you for teaching me what I know. In fact, I live like this, I do what I like most, I enjoy my entire life. but you have taught me another way of doing certain experiences. just thank you and God bless you 🙏🏽
@mulkenworku6964
@mulkenworku6964 7 ай бұрын
በረከታችን ነህ!
@omrmobile2678
@omrmobile2678 6 ай бұрын
አተን ከመስማት ቦዝኔ ወደ መዋለል ላዘነብል ስል ትዝ አልከኝና መጣሁ ኑርል በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ሁሌም ይቀጥልልልልል በጣም እናመሰግናለን
@ethiopia9431
@ethiopia9431 7 ай бұрын
first 🎉🎉🎉🎉
@kefalegemeda-cp7os
@kefalegemeda-cp7os 3 ай бұрын
I enjoyed your service it lights invisible fundamentals.
@mathiastesfaalebel718
@mathiastesfaalebel718 7 ай бұрын
May God bless you Ashe ❤ Thank you !!
@lishangebeyaehu790
@lishangebeyaehu790 7 ай бұрын
l am sure all we anderstud your wisdomfull teaching ,we can chenged ourseves and brougt posetive impact for Ethiopians people in this Genaration. you saw as the perpose we are created clearly .God bless you and your Family.
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f 6 ай бұрын
Tebarek ❤❤❤❤❤
@gima871
@gima871 7 ай бұрын
thank you for your advise
@tilomotivetube9565
@tilomotivetube9565 7 ай бұрын
በርቱልኝ የኔ አባት እግዚአብሄር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥዎ!!!!!!!!1
@user-tx7ys7pl3q
@user-tx7ys7pl3q 7 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ለወጣቶች አባት ነህ ።
@kelbessaedeti1884
@kelbessaedeti1884 Ай бұрын
God bless you.
@demozedefee
@demozedefee 3 ай бұрын
Thanks mr.ashe
@bereketmelese9628
@bereketmelese9628 5 ай бұрын
ashe betam lyu sew neh amesegnhalegu❤
@Eyutihableslase
@Eyutihableslase 6 ай бұрын
You are a great teacher I could ever have in my life.
@MehariTeka-nh5sk
@MehariTeka-nh5sk 7 ай бұрын
ክቡር መምህርና ኣሸናፊ ታየ ብጣዕሚ ይፎትየካ የኽብረካ ኣምላክ ምስ ስድራቤትኻ ይሓልኻ
@henocktube
@henocktube 7 ай бұрын
Wow just say God bless you
@davegov8258
@davegov8258 7 ай бұрын
Great
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ🎉
@Kiduyotor-em2bm
@Kiduyotor-em2bm 4 ай бұрын
እናመሠግናለን
@user-dy8dj3gy8i
@user-dy8dj3gy8i 7 ай бұрын
Thank you
@TrhasHayle
@TrhasHayle 7 ай бұрын
❤❤❤
@bereketfanta5410
@bereketfanta5410 7 ай бұрын
Ashe, you are the best. I have been watching almost all your seminar and it is amazing, but it is almost the the same. I can't see any difference. Hulum yimesaselal Ashe tinish leyet malet alebet baye negn
@adamuamharicvideo3472
@adamuamharicvideo3472 7 ай бұрын
keep it up the good work
@ethiopia9431
@ethiopia9431 7 ай бұрын
አረ አትቆዩብን❤
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 7 ай бұрын
👍
@jemalbedru8006
@jemalbedru8006 7 ай бұрын
አሼ እናመሰግናለን
@getnetboge7286
@getnetboge7286 3 ай бұрын
እውነት ነው በትክክል ሰው እራሱን መሆን አለበት ፡፡
@behailuberhanu4576
@behailuberhanu4576 7 ай бұрын
Big boss
@berekettesfay5014
@berekettesfay5014 7 ай бұрын
This is what i was expecting for
@eminetbegeta4743
@eminetbegeta4743 3 ай бұрын
ጋሽ አሼ 'እንደምን ዋላችሁ !' ብሎ ወዲያው ወደገደለው የሚገባውስ ነገር? lol 💯🙏🏾🙌 Keep it flow አይለቅብህ አቦ❤
@alraeecelle399
@alraeecelle399 7 ай бұрын
♥️♥️♥️🙏🙏🙏
@sebsibesebsibe7822
@sebsibesebsibe7822 7 ай бұрын
Freedom
@gantgant6451
@gantgant6451 7 ай бұрын
አሽ😢❤❤❤❤❤
@Jhonfeta
@Jhonfeta 7 ай бұрын
Spatially about Superhuman full movie.
@Jhonfeta
@Jhonfeta 7 ай бұрын
Can you say same thing about Caroline cory ashuye we love you.❤❤❤❤
@SaraBekele-lz6ir
@SaraBekele-lz6ir 7 ай бұрын
ይድኔ ሀገር ገብቶ ነው
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን
@zinayewude6556
@zinayewude6556 6 ай бұрын
Ashe I can you list the best book to read about this topic-" the world is inside you"
@AlemuMelkieAdmas
@AlemuMelkieAdmas 7 ай бұрын
ashe kelb new yemamesegnh
@samrawitlemma6708
@samrawitlemma6708 7 ай бұрын
አዎ ወደ አለማወቅ መመለስ የፈለኩባቸው ጊዜያት ነበሩ አሽይ አንቅተህ ስላልተውከን ደስ ብሎኛል ለነገሩ መፅሀፍ ቅዱስ አለልኝ የሚመራኝ። ፈዝዤ የኖርኩበት ዘመንም ችግር አለበት ነቅቶ መቸገር ይሻላል ስራ በዛብኝ እንጂ
@samrawitlemma6708
@samrawitlemma6708 7 ай бұрын
1 ተሰሎንቄ 5 - 10: የምንነቃም ብንሆን፥ የምናንቀላፋም ብንሆን፥ ከእርሱ ጋር አብረን በሕይወት እንኖር ዘንድ ስለ እኛ ሞተ።
@mulualem2158
@mulualem2158 7 ай бұрын
factun enkad ende ?
@MisgoodTube
@MisgoodTube 7 ай бұрын
🌎🌏🌍🌓🌔
@TadiyosYikummengst
@TadiyosYikummengst 3 ай бұрын
አንተን እንዴት ነው ማግኘት የምንችለው እርዳኝ
@user-bl6bf3vc2j
@user-bl6bf3vc2j 7 ай бұрын
Wey bewnet yihn ttihmerthn ahun le poltical cadrewech neber mastemar
@joeldejene7621
@joeldejene7621 7 ай бұрын
አሼ የአንተ ትምህርት ተመሳሳይነት አለው። የምንፈልገውን ለማግኘት ከውጪ ሳይሆን ከውስጣችን መፍጠር እንዳለብን ነው። እውነት ነው አንተ ግን ለምን እንደምንኖር እንዴት ልንለይ እንደምንችል አስተምረን አደራ
@user-em3ce7de1v
@user-em3ce7de1v 7 ай бұрын
ገራሚ ነህ
@KalebMesfin-ts1cf
@KalebMesfin-ts1cf 4 ай бұрын
KIBERLN YE EWUKET ABATACHN EREJM EDME TEMEGNGEHULK GENA BIZU EMARALEHU KANTE
@tumitube2549
@tumitube2549 7 ай бұрын
ከሰሞኑ ኢትዮጵያ በፈረመችው ስምምነት ላይ ያለህን አቋምና ድምጽህን ብታሰማ ደስ ይለኛል አሼ። ምክንያቱም ይሄ አሁን አንተ እየሰራህ ባለህበት ህብረተሰብ ላይም የሚመጣና ህብረተሰቡን የሚጎዳ ስለሆነ አንተንም ደግሞ ሚከተሉ እና ሚያምኑህ ሰዎችም ብዙ ስለሆኑ ነው።
@amlakietemesgen
@amlakietemesgen 7 ай бұрын
አወ በጣም አሸ በተቃውሞ ለሌሎች ምሳሌ መሆን አለበት
@bubu5510
@bubu5510 7 ай бұрын
በመቃወም ክፉን፣ጨለማን ማሸነፍ አይቻልም፣ ከአለም ወጥቶ ወይ ተለይቶ መኖር አይቻልም የግሌ አቋም መቋቆም ማሸነፍ የሚቻለው መሀበረሰብን በማንቃት ንቃተ ህሊናው በሚጠቅመው ነገር ላይ እንዲነቃ ማስተማር ነው፣እየለመኑ እፈርማለሁ አልፈርምም ማለት አዬቻልም❤
@tumitube2549
@tumitube2549 7 ай бұрын
@@bubu5510 እየለመኑ እግዚአብሔርን ማስደሰት ይሻላል ወይስ በልፅጎ እግዚአብሔርን ማሳዘን?
@QuantumStulmy21
@QuantumStulmy21 6 ай бұрын
​​​@@bubu5510...መጀመርያ አንተ ራስሆ እግዚአብሔር እንደሚፈልገው ኑር..ሲቀጥል እግዚአብሔር ጥራት እንጂ ብዛትን አያይም...መፅሐፍ ቅዱስ ከመሸምደድ ይልቅ አንድምታውንም እየተረጎምክ በህይወትም እየኖርክ ተማርበት...!
@QuantumStulmy21
@QuantumStulmy21 6 ай бұрын
መጀመርያ የራስህን አቋም እግዚአብሔር እንደተቀበለው በፀሎት አረጋግጥ !
@AlayeeAlay-gl4rx
@AlayeeAlay-gl4rx 2 ай бұрын
ደሰተኛ
@user-iu4zh6qp3x
@user-iu4zh6qp3x 7 ай бұрын
❤❤❤
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 10 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 28 МЛН