አስቴር በዳኔ እና ዶ/ር ወዳጄነህ ተፋጠጡ | የ ዶ/ር ወዳጄነህ ማርያም ታማልዳለች ወይስ አታማልድም? | Haleta tv

  Рет қаралды 436,192

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

11 ай бұрын

#ethiopia #haletatv#Rebunimedia

Пікірлер: 4 700
@haletatv
@haletatv 11 ай бұрын
የሀሌታ ቲቪ አጋር ሚዲያ የሆነውን ረቡኒ ሚዲያን ሰብስክራይብ አድርገዋል? 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 kzfaq.info/get/bejne/mNyhnqxn2d2tl4E.html
@meletsega6255
@meletsega6255 11 ай бұрын
I did
@romanbetew9232
@romanbetew9232 11 ай бұрын
በጣም ጥሩ ግዚ ነበር ክብር ይስጥልን🙏🏽
@proud_Orthodox27
@proud_Orthodox27 11 ай бұрын
አስቴር እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ። ሌላ ቃል የለኝም።
@tigistfiseha2087
@tigistfiseha2087 11 ай бұрын
አይ አስቱ ለካ ጴንጤ ነሽ አትመስይኝም ነበር ግን ሁለታችውም ጥሩ ውይይት ነው ያደረጋችውት
@godsplan3262
@godsplan3262 11 ай бұрын
አስቴር ቲፒካል እና አሰልቺ የሆኑ የፕሮቴስታንት ተከታዮች ጥቅሶችን "መዳን በማንም የለም"ን በማንሳት ኦርቶዶክሳዊያን እንደማያምኑባቸው አድርጋ አቅርባለች ይሔ ሊታረም ይገባል የክርስቶስን ማዳን የሚተካ የለም የቅዱሳኑን ማዳን አውቆ ከክርስቶስ ማዳን ጋር እያምታቱ ማቅረብ ሊታሰብበት ይገባል
@yacob_tube
@yacob_tube 11 ай бұрын
የእመብርሃንን ፍቅር ስትቀምሱት ደግሞ ከዚህ በላይ ነው የምታለቅሱት እመብርሃንን ፍቅራን የቀመሰ ውሌታዋ ያለበት እስኪ እመብርን እያላችሁ ምስክርነታችሁን ግለፁላት❤❤❤❤❤
@Myen0912
@Myen0912 11 ай бұрын
ማርያም ምንም አይነት ፍቅር ሆነ ጥላቻ ለሰው ልጅ መስጠት አትችልም።
@Mantegibosh2016
@Mantegibosh2016 11 ай бұрын
ለመቅመስም መመረጥ ያስፈልጋል
@Mantegibosh2016
@Mantegibosh2016 11 ай бұрын
​@@Myen0912ማን ነበር ያ ፓስተራችሁ በኢየሱስ ብሎ አስክሬን ቆፍሮ አውጥቶ ነፍስ እዘራበታለሁ እያለ ያዙኝ ልቀቁኝ ሲል የነበረው ተሳክቶለት ይሆን?? 😂😂
@mekalihtigray8627
@mekalihtigray8627 11 ай бұрын
​@@Myen0912ዑዕ ህሊና ቢስ
@DawitAsmerom1
@DawitAsmerom1 11 ай бұрын
Dngl Mariyam Motalech behiwet yelechim.
@yenenehejigu255
@yenenehejigu255 11 ай бұрын
ገና እስከ ዓለም ፍፃሜ ድረስ ተከራከራላቹ. ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ , ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ እናት ለድንግል ማርያም .
@user-uq4zn1tl1s
@user-uq4zn1tl1s 11 ай бұрын
ክብር የሚገባው የሰማይና የምድር ፈጣሪ እግዚአብሔር ብቻ ነው
@ssss-ko9ed
@ssss-ko9ed 10 ай бұрын
​@@user-uq4zn1tl1sክቡር አብይ አህመድ እያልክ ትሰግድ አይደል እንዴ ይሄ ምን አስገረመህ😂
@user-zj5oz2jh2q
@user-zj5oz2jh2q 10 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@mordecai4675
@mordecai4675 10 ай бұрын
👉 ባጭሩ ወዳጄነህ እያመቻመቸና እያጭበረበረ ነው❗ እውነትን መናገር አልፈለግም❗ማወናበድ ጥሩ አይደለም❗ወዳጄነህ አስመሳይ ነው❗
@user-yz5zm6mm4k
@user-yz5zm6mm4k 10 ай бұрын
@@user-uq4zn1tl1s "....በፃድቅ ስም ቀዝቃዛ ውሃ እንኳን ያጠጣ የፃድቁን ብረክት(ዋጋ) ይቀበላል! ቅድስት ድንግል ማርያም ከፃድቃንም በላይ ናት ብለን እናምናለን:: አሜን!
@user-bi6hm6vr5e
@user-bi6hm6vr5e 9 ай бұрын
ክብር ለእመቤታቺን ከልጅዋ የተነሳ በሁሉም ከመቅፅበት ትገኛለች ታማልዳለች እወድሻለው እመቤቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kassufekadu2422
@kassufekadu2422 10 ай бұрын
ድንግል ማርያም ዛሬም ነገም ትናንትም አማላጅ ነች ድንግልዬ❤❤❤❤❤
@abemolla5124
@abemolla5124 7 ай бұрын
እነዚህ ህዝብን በሽንግልና የሚያደነዝዙ ክፉዎች አቅሬዎች ናቸው፡፡ ወዳጀኔህ እጅግ ክፉ ስው ነው፡፡ ስለኦርቶዶክስ የሚያወራው ውሸቱን ነው፡፡ በዋናነት በጀርባ እየሰራ ያለው ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ክፉ የውስ ለውስጥ መርዝ ስው ነው፡፡ አለሳልሶ የሚቀብር አደገኛ የሰው ክፉ ማለት ወዳጀነህ ነው፡፡
@mussiemihretab59
@mussiemihretab59 6 ай бұрын
❤❤❤
@user-hd7hr9dw6i
@user-hd7hr9dw6i Ай бұрын
❤❤❤❤
@user-rb6kh7kl9e
@user-rb6kh7kl9e 27 күн бұрын
♥♥♥♥♥
@uriel2216
@uriel2216 11 ай бұрын
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም እወዳታለሁ ለዘላለም አከብርለታለሁ ፀጋን የተመላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ እላታለሁ አወድስሻለሁ🙏
@Zurieshwork
@Zurieshwork 11 ай бұрын
Amen Amen Amen dess yebelesh ❤❤❤❤
@user-cw8bu2eq7b
@user-cw8bu2eq7b 11 ай бұрын
ልክ አንቺ ያልሽውን አስቴርም ብለዋለች እንደውም እያለቀሰች,ታዲያ እግዚአብሄርን ያዕቆብ,የአብርሀም ,የ ይሰሀቅ አምላክ ካልን,እሳ ከሁሉም ትበልጣለች ካለች ለምን የጌታ ዬ እናት ስንል ፀልይልን ስንል ማርሽ ያዘች.ደ/ ር ተናገረ እኮ ፻ አመት ነው,ልብ ያለው ልብ ይበል ቅዱሳን ክብር አግኝተው ክብር የተሰጣቸው ናቸው,እሱ ያከበረውን እኛ ማቅለ ል አንችልም ብናቀል እኛ ነን የሚቀርብን.
@Master_ofElements
@Master_ofElements 11 ай бұрын
አሜን አሜን እሰይ
@user-fh8iw8ir4t
@user-fh8iw8ir4t 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@messya7125
@messya7125 11 ай бұрын
የጌታችን እናት ክብር ይገባታል ዉይይታችሁ ጥሩ ነዉ ዶክተር ወዳጄነህ ትምህርትህን እንወደዋለን❤
@ethiopiahagera2488
@ethiopiahagera2488 10 ай бұрын
አስቱ መንፈስ ቅዱስ ስለእመቤታችን አስለቀሰሽ እኮ ገና ስለእባሽ ብላ ከቅፏ ታስገባሽ ። ወዳጄነህ ውዱ የሀገራችን ብርቅዬ እና ድንቅ ስጦታ እድሜህን ያርዝምልን እንወድሀለን ውይ እንዴት እንደምንሳሳልህ !!! አስቱ ስለጋበሽል አንቺንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ። ማርያም ታማልዳለች እምነቴ እንዳቺ ነበረ ኦርቶዶክስም ሆኜ ማለቴ ነው ከለታት ባንዱ ቀን ግን ከጤና ባለሙያ የተነገረኝ መዉለድ ያለመቻልውጤት ፡ ቀርቤ በተሰበረልብ እነድጠይቅ አደረገኝ ከሶስት አመት ደጅ ፅናት በሓላ ግሸን ማሪያም /ግማደ መስቀሉ / ንግስት እሌኒ አሳርፋበታለች ተብሎ ከሚታመንበት ቦታ በየአመቱ ከጉዞ ማሀበርተኞች ጋር እንሄድ ነበር ፡ከዚያም በሶስተኛው ጉዞአችን ፡ከዛው ስፍራ ቆሜ በፍፁም እምነት በተሰበረ ልብ ስለእናትሽ ስለሀና ብለሽ ስለአባትሽ ስለያቄብ ብለሽ ፡ ማሀንነትን እነሱ ያውቁታልና ፡ ልጅሽ ስለኔ ስለተቀበለውም መከራብለሽ ፡እባክሽ ፡በልጅ እባረክ ዘንድ ከልጅሽ ከወዳጅሽ አሳስቢልኝ የቃና ዘገሊላን ወይን ጊዜው ገናነው እዳለው አልሆነብኝም ፡ እንባዬ በአራት መንታ ይፈስ ነበር ።እዛው እቅልፍእቅልፍ አለኝ በጥፍሬ ቁጢጥ ብዬ እንባዬን እጠራረኩ ጉልበቴ ላይ ደፋ አልኩኝ ። ፍራሽ ላይ የተኛሁ ያህል ሀይለኛ እንቅልፍ ወሰደኝ ከዚያም መጣች አየሗት በጣም ከባድ ነበር ባካል ካገኘሁሽ እነግርሻለሁ መሀሉ አይነገርም አደል የለው ባጭሩ መበስከረም 21 ራይ አየሁ ግንቦት 29 ሴት ልጄን አቀፍኩ አሁን የሁለትሴትናየአንድ ወንድ በድምሩ የ3ልጆች እናት ነኝ። ክብሩን የድንግልጅ ይውሰድ ። እናቴ እኔን የሰማች ሁሉንም ትስማ አሳምናኛለች ።አስቱ ከቻልሽ እንደቱሪስትም ቢሆን እናትና ልጁ የተሰደዱባቸውን ገዳማት ጠይቂና ሂጂ የኔ ይገለጥልሻል ታሪክሁሉአይነገርም ብለሻል እውነት ብለሻል ፍኩ
@fitsum8100
@fitsum8100 10 ай бұрын
ዶክተርዬ አንተ ስለእመቤታችን ምስክርነት አንድ ቀን እንደምትሰጥ በጣም እርግጠኛ ነበርኩ ማርያምን አይነውሀህ የማርያም ልጅ እንደሆንክ ያስታውቃል❤❤❤
@user-kk8mz4kg4h
@user-kk8mz4kg4h 11 ай бұрын
አስቱ እባክሽን ዶክተር መምህር ዘበነንም ጋብዢ እና እንደዚሁ ሰላማዊ ፍቅር እና አክብሮት የተሞላበት ውይይት እንድታደርጊ በእግዚአብሔር ስም እጠይቅሻለው🙏🏽🙏🏽
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 11 ай бұрын
የዘበነን ተረተረት ሰምተን ጨርሰናል።
@user-ei4rb8sg9y
@user-ei4rb8sg9y 11 ай бұрын
​@@habtamudehne8502 መፅሀፍ ቅድስን በደንብ ስላላነበብህ መረዳት አትችልም መምህር ዘበነን የነተ ፓስተሮች ነቸው አይደል ትክክል የሞተ እነስነሳለን እያሉ በያዳራሱ የሚዘሉት እግዚአብሔር በቅንነት በፁሎት ጠይቁት እውነተኛውን መንገድ ይመራቹሀል
@MahiletbelayAbebe-zl5qt
@MahiletbelayAbebe-zl5qt 11 ай бұрын
Ewunet btgabezwu dess yilegn neber bedenb yigebat neber
@abrilotrading1238
@abrilotrading1238 11 ай бұрын
​@@habtamudehne8502ለሰይጣን አዎ ተረት ነው።
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 11 ай бұрын
Memhir Dr. Zebene Lemma is knowledgeable. He's teaching you the truth with evidence. It's sad to see comments from those who don't know about bible. The Almighty God will protect our Orthodox Tewahido church & our blessed country!!!
@tezeramekonnen5393
@tezeramekonnen5393 11 ай бұрын
ድንግል ማርያም ወደድሽም ጠላሽም አለቀሽም አላለቀሽም እመቤቴ ዛሬም ዘወትርም አማላጅ ነች
@Barseyvlogs
@Barseyvlogs 11 ай бұрын
ውደድክም ጠላህም እየሱስ ነው አማላጅህ የሞተልህ የተነሳው በ አብ ቀኝ ያለው ደግሞም ስላንተ የሚማልደው ነው አማላጅህ!!!!!! ማርያም እንደምታማልድህ ከየትኛው መፅሀፍ ቅዱስ ክፍል ነው ያገኘከው???? ከሚገባት ክብር በላይ አትስጣት ማርያም የምትማልድልን ከሆነ እኮ ቀድሞውንም እየሱስ መምጣት አያስፈልገውም ነበር::
@CHERNETAYELE-io5re
@CHERNETAYELE-io5re 11 ай бұрын
እናትህን፣ አባትህን ውይም የሆነ ሰው ጽልዩልኝ ብለህ አታውቅም??????ማርያም የምትማልድልን ከሆነ እኮ ቀድሞውንም እየሱስ መምጣት አያስፈልገውም ነበር::ፍጣሪ ለሰራው አንተ ምን ወሳኝ አደረገህ ????
@meletsega6255
@meletsega6255 11 ай бұрын
እንዴት አወቅክ ? መጽሀፍ ቅዱስ ላይ ተጽፍዋል ?
@Mesdes1977
@Mesdes1977 11 ай бұрын
​@@Barseyvlogsከማነው የሚያማልድህ እኛ የምናውቀው ክርስቶስ አንድ ነው
@muke614
@muke614 11 ай бұрын
​@@Barseyvlogsእስኪ የልቡና ዓይንሽን ክፈቺ ያለቀሰችበትን ነጥብ እንደገና አድምጪ።ማሪያም ታማልዳለች አላለችም መቸም አትልም ስለማታማልድ።
@misraknegash499
@misraknegash499 10 ай бұрын
ዶክተር ወዳጄነህን በጣም ስለምወደው ነው ይሄንን ፕሮግራም የሰማሁት እንጂ አንድም ቀን ይሄንን ፕሮግራም አይቼ አላውቅም:: እመቤቴ ድንግል ማርያምን ውድድድ ነው የምናደርጋት ያለድንግል ማርያም የኛ የኦርቶዶክሶች ህይወት ህይወት አይደለም ልክ ከውሃ እንደወጣ ዓሣ ነን::
@zoziZozi-uo3hn
@zoziZozi-uo3hn 6 ай бұрын
ክብር ለእናታችን ለመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም ምሥጋና ይገባታል❤🙏🙏
@metasebyasintayehu9466
@metasebyasintayehu9466 10 ай бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ ጌታዬና አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ዘመንህን ይባርከው እመብረሐን በህይወትህ ዘመን ሁሉ ጥላ ትሁንህ አሜን 🙏🙏🙏
@hailachin7104
@hailachin7104 10 ай бұрын
የኦርቶዶክስ ማርያም የሰይጣን ተረት ናት፤አማላጅነት ከተራ ሰው ጋር አይገናኝም፤ማንኛውም ንፁህ ክርስቲያን ከማርያም እኩል ክርስቲያን እንደሆነ የማያውቅ ሰው ከኢስላም አይሻልም።
@seblewongel9369
@seblewongel9369 10 ай бұрын
ኢየሱስ
@kdstteklu8409
@kdstteklu8409 10 ай бұрын
ሲጀመር መጽሐፍ ቅዱስ ከማን ነው ያገኛችሁት ???
@nathnaelll
@nathnaelll 10 ай бұрын
​@@hailachin7104ክደሀታል እና ለክብሯ ትሰግዳለክ፤ ይሀው ልጇንም እሷንም ምስክር አሬጊያለሁ
@mordecai4675
@mordecai4675 10 ай бұрын
👉 ባጭሩ ወዳጄነህ እያመቻመቸና እያጭበረበረ ነው❗ እውነትን መናገር አልፈለግም❗ማወናበድ ጥሩ አይደለም❗ወዳጄነህ አስመሳይ ነው❗
@yibekalbelachew637
@yibekalbelachew637 11 ай бұрын
አንተ የተባረክ ሰው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እመቤቴ ቀሪ ዘመንህን ሁሉ ትባርክልህ !!
@meseretmengistu6492
@meseretmengistu6492 10 ай бұрын
ኧረ የጠራውን መንገድ ይግለጥልህ በሉት።
@abemolla5124
@abemolla5124 7 ай бұрын
እነዚህ ህዝብን በሽንግልና የሚያደነዝዙ ክፉዎች አቅሬዎች ናቸው፡፡ ወዳጀኔህ እጅግ ክፉ ስው ነው፡፡ ስለኦርቶዶክስ የሚያወራው ውሸቱን ነው፡፡ በዋናነት በጀርባ እየሰራ ያለው ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ክፉ የውስ ለውስጥ መርዝ ስው ነው፡፡ አለሳልሶ የሚቀብር አደገኛ የሰው ክፉ ማለት ወዳጀነህ ነው፡፡
@tersitasrat6748
@tersitasrat6748 6 ай бұрын
I don’t understand. Did this guy forget his preaching calling Virgin Mary the Mother of our Lord, (Yetilkua nigist) comparing her to jazabel. He is very indecisive.
@dmhub21
@dmhub21 10 ай бұрын
Dr. Wedajeneh, you are really intelligent. the way, you are trying to express your idea, understand others...OMG!, it's absolutely professional and positive. It's my prayer to have a 1000x Dr. Ethiopian Wedajenehs. I also appreciate Aster on the way she called virgin momy.
@esayasthaye2252
@esayasthaye2252 7 ай бұрын
ዶከተር ወዳጆ በዚዝህ ሓጥያተኛ እና ደካማ አእምሮዬን ስለ እመቤታችን በመናገርህ መጋቤ ምስጥር ብየሓለሁኝ እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ አከብራለሁ
@sosetg1
@sosetg1 11 ай бұрын
እመቤታችን ቅድስትድንግል ማርያም ከመውለድዋ በፊት ድንግል ከወለደች በሃላ ድንግል ናት .ክብር ምስጋና ለመድሃኒአለም ይሁን .
@roziroza3655
@roziroza3655 11 ай бұрын
ብትወልድስ ምን ችግር አለበት እግዚአብሔር ይችላል ስለቻለ ደሞ ልጆች አሏት ፍጡር እኮ ናት ሰው እኮ ነት
@cellmany8160
@cellmany8160 11 ай бұрын
Awo wndme enem yemaryam lij negn😃
@Mantegibosh2016
@Mantegibosh2016 11 ай бұрын
​@@roziroza3655አውሬው አፍን ሲከፍት በዚህ ልክ ነው ። ያለ ድንግል ማርያም አማላጅነት አለም አይድንም ። ቢመራችሁም ዋጥ
@DawitAsmerom1
@DawitAsmerom1 11 ай бұрын
​@@roziroza3655ewnet new
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 11 ай бұрын
​@@Mantegibosh2016❤❤❤
@senetebebhabtemariam8038
@senetebebhabtemariam8038 11 ай бұрын
ውይ ዶክተርዬ እድሜህን ሙሉ ስለራስህ ስታስረዳ መኖርህ ይግርማል እኔ ላንተ ደከመኝ እባካችሁ ተፋቱት ትምህርቱን ያስተምርበት ጊዜውን አትሻሙት የአርቡን ትምህርት በጉጉት እንጠብቃለን
@user-bx5ls7nt7z
@user-bx5ls7nt7z 11 ай бұрын
I swear you exactly said it well my dear. He Truly tired 🥱
@Spurgeo
@Spurgeo 11 ай бұрын
He himself love media...😅😅😅
@mercy9108
@mercy9108 11 ай бұрын
አስቴር መንፈሳዊ መረዳት ጀምረሻል ጥሩ ነው ነገርግን መንፈሳዊ ዕድገት ግን ያስፈልግሻል ። የእግዚአብሔር ን ሀይል እና አሰራር እንደ መንፈስ ቅዱስ መረዳት ሳይሆን እንደ ሰው ጥበብ እና ዓይምሮ ነው ያለሽ እይታ። ዳሩ ሁሉ በእንዴ አይገኝም እለት በእለት በማደግ እንጁ ። " ሰው ከሰማይ ካልተሰጠው አንዳች ሊቀበል አይችልም " ስለሚል ፈጣሪ ይፈቅድልሽ ምኞቴ ነው በርቺ እህቴ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 11 ай бұрын
በጣም እኮ የሚገርም ነው፣ ደርሰው ልፅደቅልህ በዚህ ሁን በዚያ ሁን ማለት ተገቢ አይደለም። እንኳንስ ዶክተርን ቀርቶ በወለድናቸው ልጆች ሀይማኖት አያገባንም በተለይ ለአቅመ-አዳም ከደረሱ በኃላ ምርጫው የግላቸው ነው። እውነት ለመናገር በዚህ ዘመን ይሄ ሰው መልካም ስብእናው ብቻ በምድር ላይ በጣም ጥቂት ከሚባሉት ሰዎች መሀል አንዱ ነው። ለዚህም ነው ዱላው የበዛበት። እግዚአብሔር ይጠብቀው🙏🏾
@EthioUtube20
@EthioUtube20 11 ай бұрын
በትክክል
@yantam2939
@yantam2939 6 ай бұрын
ዶከተር ቃለምልልሱን ዘግይቼ ያየሁ ቢሆንም በድንግል ማርያም ዙርያ ሁለታችሁም ያላችሁት አቀባበል ደስ ብሎኛል።ዶክ በድንግልናዋ ጉዳይ ስለዮሳ የተናገርከው አንዳለ ሆኖ መጀመሪያም ድንግል ከወለደችም በኋላ ድንግል ለመሆንዋ =ህዝቄል 44 ከቁጥር 1_2 ላይ በግልፅ ተቀምጧል።
@user-pv9tg8on6j
@user-pv9tg8on6j 10 ай бұрын
እመቤታችን ከቃላት በላይ ነች በኛ በሀጢያተኞች አንደበት የምትገለፅ አይደለችም ኤልሳቤጥ እንኳ የጌታዬ እናት ወደኔ ትመጪ ዘንድ እንዴት ይሆንልኛል !!!!እሳተ መለኮትን የተሸከመች ዓለምን ያደነ እየሱስን በጀርባያ የዘለች አለምን የመገበ ክርስቶስ ጡቶቹዋን ያጠባች የኛም የሁላችን እናት ናት ታማልደናለች
@user-zz7zf6be7x
@user-zz7zf6be7x 11 ай бұрын
እውነትም ጣፋጭ ወግ ሁሉም እንደናንተ ቢሆን ጋዜኞች በሙሉ እንዳናንተ ቢስማሙ ኢትዮጵያ ትድን ነበር።አመሰግናለሁ ተባረኩ❤
@user-yg7wf4xl8e
@user-yg7wf4xl8e 11 ай бұрын
እባካቹህ ይሄን መልካም ሰው ተውት !!
@ntsuhmandefro3896
@ntsuhmandefro3896 11 ай бұрын
መልካም ሰው እና ትክክለኛ ሰው መሆን በጣም የተለያዩ ናቸው መልካም ሰው ማለት ሰወችን እያስደሰተና በሰውች እየተጨበጨበለለት በሰወሽ ዘንድ እውቅና ያለው ግን ፈጣሪውን የሚያሳዝን ከንቱ እና የከንቱ ከንቱ ነው
@16Titi
@16Titi 11 ай бұрын
​@@ntsuhmandefro3896እየነገራቹ እያስረዳቹም የማይገባቹ ፍጥረቶች ለምን እኔን አልሆነም ብላቹ ድድብናችሁን ታሳያላቹ
@James-oj8kq
@James-oj8kq 10 ай бұрын
@@ntsuhmandefro3896just like you😅
@user-hr8oy1it5w
@user-hr8oy1it5w 6 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ የምወደው ሰው ዶክተር ወዳጄነህ ምርጥ ሰው ።
@AgimasSisay
@AgimasSisay 2 ай бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ ማህረነ እጅግ በጣም ጥልቅ እውቀት ያለህ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ሰውነህ።እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ!ግንያለእውቀትየሚጮሁብህ ሁሉከንቱናቸው።እናም አንተ በጣም መልካም እውነትን የምትፈልግ እና ክርስቶስ ለከበረ ውድ እቃውክርስቶስያስቀመጠህሰውነህ። ካንተየተሻልኩነኝ ብላ የምትጠይቅህ ሰውግን አላዋቂነቷን ጥሩ አድርገህ አስተምረሃታል።
@sofiaengida6534
@sofiaengida6534 11 ай бұрын
አስቱ እኛ ኦርቶዶክሶች ከጌታ ትበልጣለች አንልም እመብርሀን እንደ ደ/ር ትገለፅልሽ ።ዶ/ር ስወድህ እንደው አንድ ቀን ከልጄቼ ጋር ለአንድ ሰዓት ባገኝህ ህልም ነው በጣም ምልከታህን እወደዋለሁ፣ንግግርህ ያረካኛል። እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@user-km1dm2hf9y
@user-km1dm2hf9y 11 ай бұрын
ተምታቶብሻል አስቱዬ ማርያም እንዴት አሳዘነችሽ የምታሳዝኝውስ አንቺ እመቤተ እሷ ትዘንልሽና ቃሉ ይገለጥልሽ። የነ ዲያቆን ሄኖክን ትምህርት ተከታተይ
@DawitAsmerom1
@DawitAsmerom1 11 ай бұрын
ትምርት ክክክክ ተረት ኣይሻልሽም
@user-ck2pe5jg2u
@user-ck2pe5jg2u 11 ай бұрын
Yhenok temret men yaregal METSHAF KEDUS eyale
@user-ck2pe5jg2u
@user-ck2pe5jg2u 11 ай бұрын
WEDE selemareyam yalew fikshen YEKER EMNET KEMESEMAT NEW MESEMATEM KEGZABHER KAL NEW selmle yegzabhet kal khulum yebeltal
@shewatsehay1
@shewatsehay1 11 ай бұрын
መቼም ደንቆሮ አይባልም ግን እንደነዚህ ያለሰው አይምራቸው ከተዘጋ አይሰሙም ዲንጋይላይ ውሀ እንደማፍሰስ ነው፡አንድቀን ልቦናዋ ሊከፈት
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 11 ай бұрын
የእግዚአብሔርን መንፈሰ የሚገልጸው መምህር ሄኖክ ሳይሆን መንፈሰ ቅዱሰ ነዉ አሰቴር ደግሞ ተገልጦላታል።
@hiwehiwe6708
@hiwehiwe6708 9 ай бұрын
ያም ሆነ ይህ ያለ ድንግል ማሪያም አለም ጨለማ ናት ክብር ምስጋና ለድንግል ማሪያም ለጌታችን እናት
@andukiya9998
@andukiya9998 5 ай бұрын
ፍጡር ለአለም ብርሃን አይሆንም ፍሬንዴ እንኳን የሞተ በሂወት ያለም... ብርሃን ነች የሚል አንድ የመፅሃፍ ቅዱስ ጥቅስ ንገረን እስኪ ... ሃይማኖት በፉከራ ሳይሆን በመፅሃፍ ቅዱስ መመሪያ ነው... ክርስቶስ እኔ የአለም ብርሃን ነኝ ብሏል (ዮሐንስ ወንጌል 8፥12
@andukiya9998
@andukiya9998 5 ай бұрын
ፍጡር ለአለም ብርሃን አይሆንም ፍሬንዴ እንኳን የሞተ በሂወት ያለም... ብርሃን ነች የሚል አንድ የመፅሃፍ ቅዱስ ጥቅስ ንገረን እስኪ ... ሃይማኖት በፉከራ ሳይሆን በመፅሃፍ ቅዱስ መመሪያ ነው... ክርስቶስ እኔ የአለም ብርሃን ነኝ ብሏል (ዮሐንስ ወንጌል 8፥12
@user-uq4zn1tl1s
@user-uq4zn1tl1s 4 ай бұрын
መልስ የለማ ከየት ይመልሳሉ
@wendosenteshome873
@wendosenteshome873 10 ай бұрын
የ ኑጉሱ የ ክርስቶስ እነት ክብር ይገበተል!!!
@EthioPia-pb6ro
@EthioPia-pb6ro Ай бұрын
Aster God bless you .
@user-xe2jj4yg2b
@user-xe2jj4yg2b 10 ай бұрын
እኔ እደዚ አይነት አደበቱ የሚጣፍጥ የሀሳብ የውቀት ሀብታም ትሁት ትልቅ ሰው አይቼ አላቅም ጨምሮ ይባርክህ thank you so much ዶክተር ወዳጄነህ ማርህነ።
@user-xo4yx4oz3w
@user-xo4yx4oz3w 8 ай бұрын
አይገርምህም ምንም ኣያውቅም ተመሳስሉ መኖር የሚወድ ሰው ነው
@hannahailu1579
@hannahailu1579 10 ай бұрын
ከሴቶች ሁሉ የተባረከች ነች ቅድስት ድንግል ማርያም ስሟም ማር ማር የሚል የጌታዬ እናት ንፅተ ንፁሃን ምልይተ ክብር የኔናት ማርያም የማልጠግባት እናቴ ውይ ፍቅሮ ያንገበግበኛል❤
@mordecai4675
@mordecai4675 10 ай бұрын
👉 ባጭሩ ወዳጄነህ እያመቻመቸና እያጭበረበረ ነው❗ እውነትን መናገር አልፈለግም❗ማወናበድ ጥሩ አይደለም❗ወዳጄነህ አስመሳይ ነው❗
@NanyTadese-wu4ek
@NanyTadese-wu4ek 6 ай бұрын
ቅድስት ድንግል ማርያም ከጌታ ሌላ ልጆች አላት ለምትሉት አዎ አላት እነሱም የተዋህዶ ልጆች ናቸው ጌታ በፍቃድ እናቱን እናታችን እድቶን ውድ ስጦታችን ናት
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤እናቴ ቅድስት ድግል ማርያም የኔናት ክብርና ምስጋና ይድረስሽ❤❤❤ እመብርሐን እናቴ እመምላክ የኔናት ወደድሽም ጠላሽም 100%ታማልዳለች❤❤❤❤ ጣእማን ስላልቀመሳችሁ ነው ለኛ ግን ተውልን❤❤
@user-sf6nd7em4e
@user-sf6nd7em4e 10 ай бұрын
“ሙሴም በምድር ላይ ካሉት ሰዎች ሁሉ ይልቅ እጅግ ትሑት ሰው ነበረ።” - ዘኍልቁ 12፥3 ዶ/ር ትሁትነትህ ሁሌም እንዳስገረመኝ ነው🙏
@tutut7120
@tutut7120 10 ай бұрын
You are absolutely right he’s very humble human being however He , go through a lot in his life and God brings out the beautiful, beautiful humility Are you wishing for that?
@abemolla5124
@abemolla5124 7 ай бұрын
እነዚህ ህዝብን በሽንግልና የሚያደነዝዙ ክፉዎች አቅሬዎች ናቸው፡፡ ወዳጀኔህ እጅግ ክፉ ስው ነው፡፡ ስለኦርቶዶክስ የሚያወራው ውሸቱን ነው፡፡ በዋናነት በጀርባ እየሰራ ያለው ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ክፉ የውስ ለውስጥ መርዝ ስው ነው፡፡ አለሳልሶ የሚቀብር አደገኛ የሰው ክፉ ማለት ወዳጀነህ ነው፡፡
@arisemafeqirearisemafeqire583
@arisemafeqirearisemafeqire583 10 ай бұрын
እመብርሃን የኔ እናት አዎን በሚገባ ታማልዳለች ❤የጌታዬ እናት የተመሰገነች ትሁን🙏❤️❤️❤️
@mordecai4675
@mordecai4675 10 ай бұрын
👉 ባጭሩ ወዳጄነህ እያመቻመቸና እያጭበረበረ ነው❗ እውነትን መናገር አልፈለግም❗ማወናበድ ጥሩ አይደለም❗ወዳጄነህ አስመሳይ ነው❗
@user-gs1hf6ei2f
@user-gs1hf6ei2f 10 ай бұрын
Rome 8.32 anbeb mariam mchem amalaj alnebrechm aydelchm wedfitm athonem amnkm alamnkm amalajachn eyesus nw
@abemolla5124
@abemolla5124 7 ай бұрын
እነዚህ ህዝብን በሽንግልና የሚያደነዝዙ ክፉዎች አቅሬዎች ናቸው፡፡ ወዳጀኔህ እጅግ ክፉ ስው ነው፡፡ ስለኦርቶዶክስ የሚያወራው ውሸቱን ነው፡፡ በዋናነት በጀርባ እየሰራ ያለው ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ክፉ የውስ ለውስጥ መርዝ ስው ነው፡፡ አለሳልሶ የሚቀብር አደገኛ የሰው ክፉ ማለት ወዳጀነህ ነው፡፡
@bewketgelaw7415
@bewketgelaw7415 2 ай бұрын
wendim mamaled yemilew tirgum awkehuawal ? lemangnawm emebtachin bekana zegelila le dakimas amaldalech
@YemeskluKaleChurchPrGirum
@YemeskluKaleChurchPrGirum 10 ай бұрын
ይሄንን ወንድሜን የማናግርበት መድረክ ባገኝ እወዳለሁ. በግል ወዳጄ ነው አክብሮት አለው አክብሮት አለኝ ግን በእግዚአብሔር ቃል ላይ መነጋገር እፈልጋለሁ. አንቺም እሱም ፈቃደኛ ከሆናችሁ.
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 9 ай бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ በጣም ምሁር የሆኑና የተረጋጉ ሰው ናቸው❤❤
@Skay-Tech
@Skay-Tech 10 ай бұрын
ሉቃስ 1: 45 ከጌታ፤ የተነገረላት ቃል ይፈጸማልና ያመነች ብፅዕት ናት። 💓💓💛🙏 አሜን
@abemolla5124
@abemolla5124 7 ай бұрын
እነዚህ ህዝብን በሽንግልና የሚያደነዝዙ ክፉዎች አቅሬዎች ናቸው፡፡ ወዳጀኔህ እጅግ ክፉ ስው ነው፡፡ ስለኦርቶዶክስ የሚያወራው ውሸቱን ነው፡፡ በዋናነት በጀርባ እየሰራ ያለው ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ክፉ የውስ ለውስጥ መርዝ ስው ነው፡፡ አለሳልሶ የሚቀብር አደገኛ የሰው ክፉ ማለት ወዳጀነህ ነው፡፡
@mishomishomeseret8863
@mishomishomeseret8863 10 ай бұрын
የኔዋ ማርያም እመቤቴ ማርያም ሄይ ማንም ስለአንቺ አላዋቂዎች ምንም ቢያወሩ በልቤ ላንቺ ያለኝ ቦታ አይቀየርም :አንቺ ንፅይት ሆይ በድንግልና ወልደሽ በድንግልና የኖርሽ ለኔ ግን ታማልጅኛለሽ ዛሬም ከኑሮዬ፣ ከቤቴ፣ ከመንገዴ ከነልጅሽ ከ እየሱስ ክርስቶስ ጋራ ሆነሽ ጠብቂኝ
@abemolla5124
@abemolla5124 7 ай бұрын
እነዚህ ህዝብን በሽንግልና የሚያደነዝዙ ክፉዎች አቅሬዎች ናቸው፡፡ ወዳጀኔህ እጅግ ክፉ ስው ነው፡፡ ስለኦርቶዶክስ የሚያወራው ውሸቱን ነው፡፡ በዋናነት በጀርባ እየሰራ ያለው ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ክፉ የውስ ለውስጥ መርዝ ስው ነው፡፡ አለሳልሶ የሚቀብር አደገኛ የሰው ክፉ ማለት ወዳጀነህ ነው፡፡
@keabdest3135
@keabdest3135 5 ай бұрын
ከትልቅ ይቅርታ ጋር ብቻውን የሞተልን ኢየሱስ በቂ ይመስለኛል ።
@ingidaworkwasihun2813
@ingidaworkwasihun2813 10 ай бұрын
I like it the way you start and you both enough mature to discuss and to explain what you know but also still you raise sweet confusion on St. Mary or the Virgin, and Joseph (the kids they have)
@hannaalem3895
@hannaalem3895 10 ай бұрын
Great respect to you Astu! Very knowledgeable of the Bible. I am proud of you. You know where you are standing when it comes of the basic doctrine of the Bible. Jesus is the ultimate intercession for us. The precious saints can’t be omnipresent like God to hear all the prayers people are offering to them.
@chombebeshewa7325
@chombebeshewa7325 11 ай бұрын
ውድ እህቴ ለእራሴ በትህትናቸውና እና በጠለቀ የክርስትና እውቀታቸው የምወዳቸውን ዶክተር ወዳጄነህን እና ወንድም ኃይሉን በማቅረብሽ ደስ ብሎኛል። ተባረኪ የእኔ እህት ። በነካ እጅሽ እስቲ ከእኛ ዘንድ ያሉት መምህር ዘበነን አቅርቢና ተወያይ።
@salemdesta5248
@salemdesta5248 11 ай бұрын
ጥሩ ውይይት ነው ስለ እመቤታችን ብዙዎቻችን ያልተገለፀልን ሚስጥር አለ እመቤታችን ለሚቀርቧት በጣም ቅርብ ናት በሕልምም በራይም ለወዳጆቿ ትገለፃለች ከወዳቾቿም አንዷ ልጇ ነኝ ብዙ ታአምር አድርጋልኛለች ታዲያ ሰዎች ሲከራከሩኝ ለእነሱ ነው የማዝነው አልተሰጠቻቸውም እየሱስ መስቀል ላይ ሆኖ ለዮሐንስ እንጂ ለደቀመዛሙርቱ ሁሉ እነኃት እናታችሁ አላላቸውም ዮሐንስም ከዚያ ጀምሮ ወደ ቤቱ ወስዳት ይላል አሁንም እንደዮሐንስ ወደቤታችን ለምንወስዳት ብቻ ነው እናትነቷ sorry ላልተሰጠቻችሁ ፀልዪ🙏 እመቤታችን ሌላ ልጆች ቢኖራት ኖሮ ለምን ለዮሐንስ ተሰጠች ?
@Li-pk2ng
@Li-pk2ng 11 ай бұрын
Enam wedatalew mariyamyen lemgnilgnim elatalew and neger teyikat esu gin altemeleselgnim endat lilemnat? Endat ladrg ema amakrigni
@ruthtamiru9554
@ruthtamiru9554 10 ай бұрын
100% right
@mh6773
@mh6773 10 ай бұрын
ዛር ናት ምትታይህ ማርያም አይደለችም
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 10 ай бұрын
@@mh6773 😂😂😂😂😂
@user-yz5zm6mm4k
@user-yz5zm6mm4k 10 ай бұрын
እውነት ነው! ብዙ ጠቃሚ መልዕት እና አስረጅ አግኝቸበታለሁ:: ከሃሳብህ የአምላክ በረከትና ፍቅር ይጨምርልህ:: አሜን::
@elisabethchina3994
@elisabethchina3994 Ай бұрын
ኢየሱስ ያድናል ❤ ጥሩ ውይይት ነው 👍 አሱቱ ተባረኪ ሳላደንቅሽ አላልፍም ❤
@weletegebrel2293
@weletegebrel2293 10 ай бұрын
አስቴር ዛሬ ስህተትሽን ግልጽ አደረግሽ ጌታን ስለአመንኩ ያለስራ ፀድቄአለሁ ማለትሽ ትልቅ ስህተትና ድፍረት ብቻ ሳይሆን ብዙዎች ለሀጢያት ለዝሙት ለዳንኪራ የተሰማሩት በዚህ የተሳሳተ እምነት ነው ክርስቶስ ደግሞ ሀይማኖት ያለምግባር የሞተ እንደሆነና ጌታሆይ የሚለኝ ሁሉ መንግስተሰማያት አይወርስም ያለውን የወንጌል ቃል ያለመቀበል ነው ስለዚህ እንደፈለግኩ ጨፍሬ፣በልቼ፣ጠጥቼ፣ዘሙቼ የፈለግኩትን አድርጌ መንግስተሰማያት እወርሳለሁ ብሎ ማስተማር ነው ይህን ትውልድ የባሰ ስረአት አልበኛ ያደረገው ።
@JesusLovesU145
@JesusLovesU145 10 ай бұрын
ያለ ስራ ፀድቄአለሁ ማለት ሥራ አያስፈልግም ማለት ሳይሆን ለመዳናችን ምንም መዋጮ ሳያስፈልግ ክርስቶስ ደሙን አፍስሶ በመሞት እና ከሞትም በመነሳት አድኖናል። ይህንን ስታምን ትድናለህ ይህማ ባይሆን በመልካም ስራ የተሻሉ ግን በክርቶስ ሞትና ትንሳኤ የማያምኑም ይድናሉ ማለት ነው? ያ ከሆነ ደግሞ ክርስቶስ መምጣቱ ከንቱ ነው ማለት ነው? የስቃይ ሱስ አለበት? አይደለም! አንድ ጥያቄ ልጠይቅ?? አንድ የንጉስ ልጅ ወርዶ ቆሻሻ መጣያ ገንዳ ውስጥ የሚገኝ ነገር ፍለጋ ይገባል? በፍፁም! ይህ ማለት አንድ በክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ በእርሱም ምክንያት ከሲኦል ከምልጦ የእግዚያብሔር መንግስት (መንግስተ ሰማይ) ወራሽ የሆነ ሰው ክፋትንና ሃጢአትን አስወግዶ መልካም ስራን አለመሥራት አይችልም። የነገሥታቱ ንጉሡ ልጅ በመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ እንድትረዳው/ጂው ይርዳሽ በእየሱስ ስም አሜን
@edeng.michael6683
@edeng.michael6683 11 ай бұрын
ደስ የሚለው የታረቃችሁት በማርያም ጣታችሁ ነው ይህም ማርያም አማላጅ አስታራቂ መሆኑዋን ያሳያል!!! ክብር ለድንግል ማርያም አምላክን ለወለደች!!!! በሚያሳዝን መልኩ" ማርያምዬ ስታሳዝን በጣም ነው የምወዳት" አባባልሽ እያላገጥሽ እንደሆነ ያስታውቃልና አትድገሚው እባክሽ!
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 11 ай бұрын
ኸረ ባክህ መፀሀፍ ቅዱሰ አንብብ ለምን ወግ ትወዳለህ? ሰለ ማሪያም ጣት ማን ነዉ የማሪያም ጣት ያለዉ? በደሙ ያማለደን ክርሰቶሰ ነዉ በተረፈ ሰለ ማሪያም አማላጅነት መፅሀፍ ቅዱሰ ላይ የተገለፀ ነገር የለም።
@edeng.michael6683
@edeng.michael6683 11 ай бұрын
@@habtamudehne8502ይቅር ይበልህ ወንድሜ መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የአለም መድሃኒት፡ ጌታ ሳይሆን የጌቶች ሁሉ ጌታ ፤ንጉስ ሳይሆን የንጉሶች ሁሉ ንጉስ አማላጅ ሳይሆን ፈራጅ ነው እንጂ እናንተ እንደምትሉት አማላጅ አይደለም። ደሞስ ከማን ነው የሚያማልደው? ማርያም ሲባል ደምህ አይፍላ ተዋትና መጀመሪያ ስለክርስቶስ አምላክነት እመን አማላጅ ነው ማለቱን ተው! ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እንጂ አማላጅ አይደለም!!!!! እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፤መላአእክት፤ ጣድቃን ሰማእታት ከጌታችን ከመድሃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ያማልዱናል ያስታርቁናል፡፡
@sunrise2739
@sunrise2739 11 ай бұрын
ጥላቻህን ፡ ጣለው! respect others sentiment instead of judging
@daameealemayehu9386
@daameealemayehu9386 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@ethiobesttv8490
@ethiobesttv8490 10 ай бұрын
Thanks
@GalilaRout
@GalilaRout 11 ай бұрын
እኔ ዶክተርን ስርአቱን በጣም ነው እምወድለት መታደል ነው እደዚ ስብእና ያለው ስው
@user-cu2ye4xu3i
@user-cu2ye4xu3i 6 ай бұрын
እንኳን ድንግል ማርያም የአምላክ እናት አንቺም ለሠው እፀልያለው ትያለሽ ይህ የቀን ቅዠት ነው ስሜት ውስጥ ገብተሽ እያወራሽ ነው አባክሽ አይነ ልቦናሽን ያብራልሽ። ዛሬም ነገም ድንግል ማርያም አማላጅ ናት።
@user-fo4nu9lv3e
@user-fo4nu9lv3e Ай бұрын
❤❤❤ በትክክል
@henokmulugeta3061
@henokmulugeta3061 6 ай бұрын
“እኔ እግዚአብሔር ነኝ ስሜ ይህ ነው፤ ክብሬን ለሌላ፥ ምስጋናዬንም ለተቀረጹ ምስሎች አልሰጥም።” - ኢሳይያስ 42፥8
@tirsetmekonen204
@tirsetmekonen204 11 ай бұрын
የሚገርም ትንታኔ ነው ። ዶ/ር ወዳጀነህ አንደበተ ርዕቱ መሆንህ የማስተማር ብቃትህ ን ዋጋውን ከፍ ያደርገዋል ስለዚህ ቸሩ መድሐንያለም ከነእናቱ ዘመንህን ይባርልህ። አሜን ። 🙏🙏🙏❤❤❤
@meletsega6255
@meletsega6255 11 ай бұрын
Wow በጣም ጥሩ ውይይት ነው መለመድ አለበት ሀሳባችሁን ግለጹ እንጂ አትሳደቡ ስለማይጠቅም።
@user-pw3vc3tb7c
@user-pw3vc3tb7c 10 ай бұрын
አስቴር ስርአት ይኑርሽ እያሾፍሽ ነው ያለሽው! ዶክተር ወዳጅነህ ያለ ጥርጥር አንድ ቀን ከተቃዋሚዎች ወደ ቀጥተኛዋ መንገድ ትመለሳለህ! እመቤቴ ትርዳህ🙏🏾
@Habetetame
@Habetetame 8 ай бұрын
Wow!!so amazing woman astu god bless you more grace and blessings i appreciate
@hiwotwoldesenbet8906
@hiwotwoldesenbet8906 11 ай бұрын
ከወለደችም በኋላ ድንግልናዋ የፀና ነው የጌታዬ የእየሱስ ክርሰቶስ እናት ተመስገን❤
@shewashon2983
@shewashon2983 10 ай бұрын
አረ ላሽ ትራስ ያረከውን ቅዱስ መጸሀፍ አንሳ እና አንብብው ከዛ ጌታ እየሱስን ከወለደች በኃላ የወለደቻቸውን ታገኛቸዋለህ
@tinsaetafese
@tinsaetafese 6 ай бұрын
አረ መጸሐፍ መቅደሱን አንበቡ ማርቆስ 6:3 ምን ይይላል ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስን እመኑ እርሱ የእግዘአብሔር ልጅ ነው ዮሐንስ 20:31
@bewketgelaw7415
@bewketgelaw7415 2 ай бұрын
sewye metshaf kidus lay getachin eyesus hawaryatn wondmoche ylachew neber siketl degmo abath luther bednglina welda bednglina tsenta menoruan ynageral kemenagerh befit le christianity history anbib
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 11 ай бұрын
የኔ ውድ ዶክተር ወዳጄነህ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ❤❤❤❤እንዳንተ አይነትያብዛልን እመቤቴ ቅድስት ማርያም አማላጃችን ናት
@hailachin7104
@hailachin7104 10 ай бұрын
የኦርቶዶክስ ማርያም የሰይጣን ተረት ናት፤አማላጅነት ከተራ ሰው ጋር አይገናኝም፤ማንኛውም ንፁህ ክርስቲያን ከማርያም እኩል ክርስቲያን እንደሆነ የማያውቅ ሰው ከኢስላም አይሻልም።
@abeale4215
@abeale4215 10 ай бұрын
@@hailachin7104አዲስ አስተምህሯት less than 100yrs theology Luther
@abellove3819
@abellove3819 10 ай бұрын
ውይይታችሁ በጣም ጣፋጭ ነበር። ምናልባት አስቱ ወዳጄ እሱን የሚመስሉት ህብረት አለው ወይስ ብቻውን ቤቱ ነው የሚያመልከው የሚል ጥያቄ ብታቀርቢለት ጥሩ ነበር
@mistlaltsehaye5282
@mistlaltsehaye5282 6 ай бұрын
Thankyou I'm Orthodox . በደንብ ነው የመሠከርሽው እየሱስ ክርስቶስ ከድንግል ቅድስት ማርያም መወለዱን መሰክርሽ እሱ ራሱ እየሱስ ክርስቶስ ነው የምናምነው። ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ምልክቶችን ናት። እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የመሰከራችሁላት የመድሀኒት ብልቃት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እሷ ናት። ልቋስ ፩-፪፯ ዮሴፍ ፃዲቅ ነበረና እግዚአብሔር በህልም ታየው እና እጮኛውን ሳይፈራ አብሯት እንዲሆን ነው የሚለው ።ቃሉ እርሱ ልንረዳው ይገባናል ይህ ማለት እንደምን ይሆንለታል ፈጣሪውን ያስገኘች ማህፀን ሰማይና ምድር የማይችለውን አምላክ ሲሆን ከድንግል ማርያም ስጋ ነስቶ ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው❤ ።ስለዚህ ምን ዓይነት ግዜ ነበራቸው እና ነው ከተወለደ ጀምር እስከ እድገት ድረስ ሄሮድስ ሲያሳድዳቸው በዚህ ሁሉ ፈተና ውስጥ አልፈው ነው ቅዱስ ዮሴፍ እና ድንግል ማርያም እየሱስ ክርስቶስ ይዘው ለዓመታት የተጓዙት ።ማርቆስ ምዕ ፩፪-፩፱ ሰባት ወንድማማቾች አንዱ ሚስት አግብቶ ሳይወልድ ቢምት ወንድሙ ቢያገባት ወንድምየው ደግሞ እንደዚሁ ሳይወልድ ቢምት እያለ ሰባትኛው ቢደርስ በመጨረሻ ሚስት ብትሞት በትንሳኤ ግዜ ለማናቸው ሚስት ትሆናለች ብሎ እየሱስን ጠየቁት። ይሀንን የሚያስረዳን ምን ያክል በምድራዊ ወይም (በስጋዊ) ነገሮችን እንደምንረዳ ነው የሚያሳየን ።አንድ ዐረፍተነገር ወይንም ስንኝ ብቻ ይዘን አንተርጉም ሰፋ ባለ መልኩ ለመረዳት እንሞክር ። ዝም ብለን እንደመጣልን አንጥቀስ ። እንፀልይ ቸሩ እግዚአብሔር በመንፈስ ቅዱስ ይግለፅልን ። ኦርቶዶክስ; ካቶሊክ;ጴንጤቆስጤ አንባባል ። ቁንጽል አስተሳሰብና አመለካከት ወይም ግንዛቤ የጎደለው ፖለቲካ አዘል የሆነ ለፈጣሪ የማይመች መንገድ አንሂድ ። እናስተውል ከጥላቻ ጋር ፍቅር አብሮ አይሄድም ።ሰማያዊ ንጉሥ አለን ልባችን በሰማይ እናኑር። እሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ። እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም የዮሴፍ እጮኛ ብሎ ያለው እንደ ረዳት ጠባቂ ነው እግዚአብሔር ለዮሴፍ በሕልም ስለገለፀለት ምንም ክርክር የለውም። ዮሴፍም አልወለደም ።አኛ አባታችን እየሱስ ክርስቶስን የወለችልን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ለመረዳት መፅሐፍ ቅዱስን እምብቦ መረዳት ያስፈልጋል ። መንፈስ ቅዱስ ይግለፅልን ። ሕይወት ፣እውንት መንግድ እየሱስ ክርስቶስ ነው እሱም ከድንግል ማርያም ተወለደ ምንም አይካድም ። እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለእኛ ምልክችን ናት ከምድር እስከ ሰማይ መሰላል ሆና ያስታረቀችን እናታችን ናት። ይህ ዘመን በሰውኛ እንኳ ቢሆን መከባበር የጠፋበት ዘመን ነው። ዘመናዊነት ምሁርነት ከንቱና ጥበብ ቢስ መሆኑን እርስ በርስ መጠላላት የሰፈነበት ነው። እየሱስ ክርስቶስ ጥላቻን ጥሎ ፍቅርን ያነገሠ አምላካችን ነው። እሱ ራሱ እንኳ መዳን ትወዳለህን ብሎ ጠይቆ ነበር ይፈውስ ነበረው። ብንችል ክርስቶስን መከተል ይኖርብናል በእርግጥም መስበክ እና ምስክርነት መስጠት ይገባል ።
@mussiemichael5667
@mussiemichael5667 11 ай бұрын
He is a brilliant ,intellgent, and blessed person, God bless you.
@tensaetilahun9062
@tensaetilahun9062 10 ай бұрын
ክብር ይግባትና የጌታዬ እናት የአምላኬ እናት እንኳን ጌታን የወለደች የክርስቶስ እናቱ የመረጣት የወደዳትና በማሕፀኗ ያደረው!!!!!!! ትቅርና ምድራዊውም ሰው ሐጢያቸኛው በደለኛውም ፀልይልኝ እጅሕን ጭነሕ ይባል የለም እንዴ
@rahelmelesse6913
@rahelmelesse6913 10 ай бұрын
በህይወት ላለ
@user-cq6pl8xt9j
@user-cq6pl8xt9j 10 ай бұрын
​@@rahelmelesse6913ግን አምጣነዉ የመለደችዉ ጌታ ሀያልነዉ አይመለድም አይገረፍም አይሰቀልም እርሱ በፈጠረዉ እጨትላይ አይሰቀልም እጨት ሰማይ ና ምድርን የፈጠረን አምላክን የመሸከም አቅም የለዉም አምላክ አጋር የለዉም ብቻዉን ሁሉን ማድረግ ይችላል ከደዚህ ካለ ሺፈት የጠራ የሆነዉ አምላክ አሏህ ጥራቻ ይገባዉ እየሱስም አልሞተም የመጨረሻዉ ዘመን ሲቀርብ ይመጣል የአሏህ ሰላም በእርሱና በእናቱ መሪየም ላይ ይስፈን
@sweetman5249
@sweetman5249 10 ай бұрын
@@user-cq6pl8xt9jye Arab sharmuta shimagileh Ezaw Saudi Arabia moto tekebiroal 😂😂😂. Haymanot endalew sew afihin tikefitaleh ? Nefise geday 😂😂😂
@tadiwosphilipos2785
@tadiwosphilipos2785 Ай бұрын
ዶ/ር ወዳጀነህን በጣም እወደዋለሁ።አስቱ ዛሬ የጠየቅሽው ጥያቄ የእኔም ጥያቄ ስለሆነ ተባረክልኝ።
@meseretamde9412
@meseretamde9412 7 ай бұрын
I respect both of you. Astu I was not expecting you like this. You have realy good understanding of the word of God. Offcourse Dr. Wodajeneh also. I share all the understanding of Aster based on Bible.
@berket2497
@berket2497 11 ай бұрын
ውይይ እንደው ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እኮ ምንም ፈልገን እምናጣው ታሪክ ትውፊት የዶግማ እና የመሳሰሉት አናታ ሙሉ ሁሉ ሙሉ ስንዱዱዱ❤❤❤❤
@sosetg1
@sosetg1 11 ай бұрын
ቃልኪዳኔን ከመረጥክቸው ጋር አደረግሁ ይላል መፅሃፍ ቅዱስ ሌላደግሞ በደቀመዝሙሬስም ውሃ ያጠጣ በሰማይ ዋጋው ይከፈለዋል ይላል መፅሃፍ ቅዱስ እናም ብዙ ብዙ በማስተዋል እንብቡ
@yacob_tube
@yacob_tube 11 ай бұрын
@DawitAsmerom1 ስለእግዚአብሔር ቃልና ስለጠበቁት ምስክር: የታረዱትን :የሰዎች:ነፍሳት ከመሠዊያ በታች አየኹ።ዮሐንስ ራዕይ 6:9 መሰዊያ የእግዚአብሔር ዙፋን ነው ሰው ጻድቃን ሰማዕታት ከሞቱ በኋላም እንደሚያማልዱ ከዛ በመቀጠል በህይወት እያሉ ያማልዳሉ አለች መላዕክት ይሞታሉ?ሔኖክ እና ኤሊያስስ ሞተዋልን?
@user-uo6uo8mx4y
@user-uo6uo8mx4y 6 ай бұрын
ወዬ ቃላቱ ከማር ይልቅ እጅግ ይጣፍጣል ለሁለታችሁም ❤
@user-bz5ut1gf2w
@user-bz5ut1gf2w 5 ай бұрын
አስተማሪ ዉይይት መልካም አስተሳሰብ በጣም ጣፋጭ ናችሁ ሁለታችሁንም እወዳችኋለው
@AlasaAlasa-zz9gg
@AlasaAlasa-zz9gg 10 ай бұрын
ዶክተር እወድሀለሁ አከብርሀለሁ አክባሪህ ነኝ የድንግል ልጂ በክብር በሞገስ በድሜ በጥና ያኑርህ❤❤❤
@addisu755
@addisu755 11 ай бұрын
እንኳን የአምላኬ የጌታዬ እናት እመብርሀን አንቺም ታማልጃለሽ ማማለድ ተራ ስልጣኗ ሲሆን እሷ ግን ልጇን ታዝዘዋለች::
@hiwotfitsum7615
@hiwotfitsum7615 11 ай бұрын
Perfectly
@hanydereje3343
@hanydereje3343 11 ай бұрын
ታዘው ነበር.... እርሱም በፍጹም ትህትና ይታዘዛት ነበር አንተ እናትህ እንደምታዝህ አደለም ምታዘው
@eyeruslegesse1081
@eyeruslegesse1081 10 ай бұрын
ትኩረት ወደ ኢየሱስ።
@addisu755
@addisu755 10 ай бұрын
@@eyeruslegesse1081 ምነው ህመም ብጤ ተሰማሽ እንዴ ለስም አጠራሩ ክብር ይግባው እና እየሱስ አይባልም እየሱስ ክርስቶስ ነው ሙሉ ስሙ :: ጎዶሎ ነገር ይዛችሁ አትንጦልጦሉ
@addisu755
@addisu755 10 ай бұрын
@@hanydereje3343 እናትሽ እንዴት እንደሚያዙሽ ወይንም እኔን እንደምታዘኝ የምናውቀው ነገር የለም ቁም ነገሩ እናት እና አባትህን አክብር ብሎ ያዘዘን አምላክ እናቱ እንደምታዘው እሱም በደስታ የእናቱን ትእዛዝ መፈፀሙ ነው:
@satenawgeda9035
@satenawgeda9035 8 ай бұрын
አስቱ እግዝአብሔር ዘመንሽን ይባርክ እንድአይነት መረዳት በጣም አደንቃለሁ ምክንያቱም ፖለቲከኛ ብቻ እንደ ሆንሽ እና ነክ ነገር ብቻ የምታራምጅዉ የይመስለ ነበረ። ለብዙዎች ብዙ ነገር እንድንረዳው አድርገሻል ጌታ ዘመንሽን ይባርክ አሁንም በሌላ ርዕስ እንጠብቅሻለን።በመቀጠል ዶክተር ወዳጄነ የምለው ነገር ቢኖር ቃሉ እንደ ምለው ብዙ መመራመር ጉልበት ያደክማል እና አሁኑኑ የምታመልከውን ምረጥ ምክንያቱም በአንተ የምሰናክሉ ስለምኖሩ።
@AmanAmanBirhanu
@AmanAmanBirhanu Ай бұрын
ፕሮግራሙ ደስ ይላል በደምብ ደስ ብሎኝ ተከታትየዋለው ኣስተማሪ ነው በተለይ ዶ/ር ዕውቀቱ ያልተገደበ እውቀት ኣለው ። ነኣስተር ግን የኛ ሁን ብቻ ይመስላል ኣነጋገርሽ ወገንተኝነት ኣሳይተሻል እኔ ግን እውቀታችን ባንገድበው የእምየ ፀሎት ኣይለየን።ድንግል ነበች በድልና ፀነሰች በድንግልና ወለደች ድንግልናዋ ኣልተቀየረም ።ልጆችዋ ወንድሞቹ የሚለው የእብራውያን ኣነጋገርና ባህል እንጠይቅ ማርያም ግን ድንግልናት።
@LL-im6jw
@LL-im6jw 11 ай бұрын
ወይኔ አፌ ቁርጥ ይበልልህ ጥዑመ ልሳን ብየሃለሁ❤❤❤
@gezahgnegurmu1504
@gezahgnegurmu1504 11 ай бұрын
55:25 Dr, respect long live!
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 11 ай бұрын
እፁብ ንፅህት ድንግል ማሪያም የአማኑኤል እናት አዎ ታማልዳለች 🙏
@hailachin7104
@hailachin7104 10 ай бұрын
የኦርቶዶክስ ማርያም የሰይጣን ተረት ናት፤አማላጅነት ከተራ ሰው ጋር አይገናኝም፤ማንኛውም ንፁህ ክርስቲያን ከማርያም እኩል ክርስቲያን እንደሆነ የማያውቅ ሰው ከኢስላም አይሻልም።
@zewudekebedemerssa6682
@zewudekebedemerssa6682 10 ай бұрын
ማሪያም አታማልድም መጽሃፍ ቅዱስን አጥና የሱስ በቂ ነው ። ሐዋርያት 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁰ እናንተ በሰቀላችሁት እግዚአብሔርም ከሙታን ባስነሣው በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይህ ደኅና ሆኖ በፊታችሁ እንደ ቆመ፥ ለእናንተ ለሁላችሁ ለእስራኤልም ሕዝብ ሁሉ የታወቀ ይሁን። ¹¹ እናንተ ግንበኞች የናቃችሁት፥ የማዕዘን ራስ የሆነው ይህ ድንጋይ ነው። ¹² መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
@TsehayEthiopian
@TsehayEthiopian 10 ай бұрын
እመ አምላክ እመ ብዙሃን እመብርሃን ንፅህተ ንፁሐን ቅድስተ ቅዱሳን ክብር ምስጋና ይድረስሽ❤❤❤❤❤❤❤❤ የመለኮት ማደርያ ማሕደረ መለኮት እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ያለ አንች አማላጅነት የሚድን የለምና ምልጃሽ ለዘለአለም ለእኛ በምልጃሽ ለምናምን ይጠብቀን አሜን፫❤❤❤❤❤❤❤ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒአለም ሆይ እናትህን አማላጅ አድርገህ በቸርነትህ ስለሰጠኸኝ አመሰግንሃለሁ አሜን፫❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ASSEB-268
@ASSEB-268 10 ай бұрын
እኛ አዋቂ ነን ከምትሉ ሰዎች የማይጠበቅ ቀልቤን ከሳበው አሰቃቂና አሳቃቂ የአስቴር ጥያቄ ? አለቺው አንተ ስትሞት ገነት ነው ወይስ ሲኦል ነው የምትገባው ! ምን ማለት ነው⁉️ ሰውኮ ሲኦልም ሆነ ገነት የሚገባው በምግባሩ ብቻና ብቻ ነው‼️
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 11 ай бұрын
እመብርሀን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ይግባሽ እናቴ ሚስጥረኛዬ አማላጄ❤❤❤❤❤❤❤
@habtamusium8646
@habtamusium8646 10 ай бұрын
እህቴ ቅ/ድንግል ማሪያምን መውደድ ልመናሽን ማቅረብ መብትሽ ነው ፡፡ ግን መጽሀፍ ቅዱሳዊ ነው ወይ ብትይኝ መጽሀፉ ቅዱስማ አንቺ እና ስላሴዎችን (አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስን ) ማዶ ለማዶ ተራርቃቹህ በመካከላቹህ የሚያቀራርባቹሁ ቅዱሳን ሰው ወይም መላእክታን አንደሚያስፈልግሽ ፈጽሞ አይናገርም ፡፡ ይልቁንም አንቺ ልጅ እግ/ር ደግሞ አባት ሁኖ እንድትቀርቢው ኢየሱስ በመስቀል ላይ ደሙን ያፈሰሰው ምክንያቱ ሀጢያታችንን ሁሉ አጥቦና አስወግዶ ከንግዲህ ወደ እግ/ር በቀጥታ ቀርበን የመጸለይን መብት እንድናገኝ እንጂ በሶስተኛ አካላት ወደ እርሱ እንድንቀርብ ከንግዲህ እግ/ር ስላልፈለገ ከስትንፋስ ይልቅ ቅርብ ነኝ ብሎናል፡፡ ለዚህ ነው ስንጸልይ አባታችን ሆይ በሰማይ የምትኖር ....እህቴ ልብ በይ እግ/ር ለአለም ህዝብ ሁሉ ያሳየው ፍቅር እንዴት እንደሆነ መጽሀፍ ቅዱስን አንብበሻልን ? የሐ 3 ፡16 “ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚያብሄር አንድያ ልጁን እሰኪሰጥ ድረስ አለሙን እንዲሁ ወዶአልና ፡፡ “ ይላል አየሽ እግ/ር የወደደሽ አንድ ልጁን ስላንቺና ስለኔ ሀጢያት ሲል በመስጠት ነው ፡፡ ታዲያ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ሊኖር አይችልም ! ስለዚህ ላንቺ የተሰጠሸ ፍቅር ኢየሱስ እንጂ ማሪያም አይደለችም ! ልብ በይ ከክርስቶስ ፍቅር የሚበልጥ ለጣኦት የሚቀርብ እንጂ በፈጣሪ ፊት ጸያፍ እና ሀጢያት ነው ፡፡
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ሚሥጥረኛዋ
@helinagetachew4089
@helinagetachew4089 11 ай бұрын
Dr. Wedajeneh, very amazingly briefing all details about the religion's difference ,you have done an amazing speech, I always respect you. You are " Man of God"
@hullhagerishgodana8229
@hullhagerishgodana8229 10 ай бұрын
በጣም ጥሩ ውይይት ነው ሁሉም ሰለ ።ፍ ፍቅር የምትሉት የእግዚአብሔር ቃል ነው በጣም ደስ የሚል ነገር ❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@Tsega-dl2jb
@Tsega-dl2jb 6 ай бұрын
እመቤቴ ምጊዜም አመላጅ ናት አቺ ምነው እሜቤቴ እኮ አታሳፍርም ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ
@Master_ofElements
@Master_ofElements 11 ай бұрын
ማርያም የየሱስ ክርስቶስ እናት ሆና አለማክበር አማልጅኝ አለማለት አይቻልም ማርያም ሆይ ከዚህ ክፋ ዘመን ከልጅሽ አማልጅን
@Setotaye2024
@Setotaye2024 11 ай бұрын
እየሱስ አልሰማ ብሎሽ ነው እህቴ😊እሱን ቀጥታ ለምኚ ይሰጥሻል🙏🏾
@NmoBo-ys7bg
@NmoBo-ys7bg 11 ай бұрын
@@Setotaye2024 በቤተሰብ መሃል ጥል ሲፈጠር አማላጅ ሽማግሌ በሚላክበት ሃገር ኖሮ የ ጌታችን የመድሃኒታችን የየሱስ ክርስቶስ ሆና ፣የ መድሃኒት አለም ማደሪያ የሆነችህን የተቀደሰ አካልን በማህጸኑአ የያዘች የፍቅር ማደችርያን አማልጂልን ብንል ምን ሃጥያት ይኖረዋል ። እንኩአን ቅድስት ድንግል ማርያምን ተራውን ሃጥያተኛ ሰውን ጸልዩልን ብለን አናቅም?
@Ffrita2068
@Ffrita2068 10 ай бұрын
​@@Setotaye2024gem leba hegena ke pasetera tebagi shotham
@nunubelete8142
@nunubelete8142 10 ай бұрын
አሜን ! አሜን ! አሜን ! 🙏 እውነት ነው የጌታዬ እናት ታማልዳለች 👏👏💚💛❤️
@nunubelete8142
@nunubelete8142 10 ай бұрын
​@@NmoBo-ys7bgበጣም ትክክል ነው ካልገባቸው ንቆ መተው ነው መውረድ አይመጥንም ይቅር ይበላቸው 🙏😥💚💛❤️🙏
@elizabethsnow1628
@elizabethsnow1628 11 ай бұрын
Thank you for being a great example by showing great respect for each other which in itself explained what you were trying to do! God bless you BOTH! May our Lord bring peace to our beloved country 🙏
@atsedemariamandualem33
@atsedemariamandualem33 10 ай бұрын
እመቤቴ የአምላኬ እናት ፍቅርሽ ያልገባቸዉ ያልተረዱሽ ሰወች እንዴት ተበደሉ!!! አንቺማ ከማንኛዉም ፋጥረት በላይ ከፈጣሪ በታች የከበርሽ ነሽ ያከበረሽም የሁሉ አምላክ የሆነ ልጅሽ ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ ስለዚህ እኛ ብንወድሽ ብናከብርሽ የምንጠቀመዉ እኛ እንጂ አንቺ አይደለሽምና ❤❤❤
@user-ez8hd9co4z
@user-ez8hd9co4z 10 ай бұрын
ዶክተርየ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ትባርክህ ከዚች እርኩሥ ጋ ግን ዳግም አትገናኝ
@MS-mb1cl
@MS-mb1cl 11 ай бұрын
እህታችን አስቴር እግዚአብሔር ይባርልሽ። ማመን ያለብን የተጽፈልንን እንመን ። ከመዳናችን ጋር ግንኙነት ያለውን እንመን። የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ እናት ናት። እናት የሆነችው ግን እግዚአብሔር ስለመረጣት እንጂ በራሳሷ አይደለም። ግን ይህ ክብሯን አይቀንስም። ግን ለመዳናችን ጌታ እየሱስ ብቻ እንጂ ማንም የለበትም። ተባረኪ
@user-nj7dq1kt3m
@user-nj7dq1kt3m 10 ай бұрын
ድንግል እመቤታችን የጠፉትን መንገዱን አሳያቸው!
@abemolla5124
@abemolla5124 7 ай бұрын
እነዚህ ህዝብን በሽንግልና የሚያደነዝዙ ክፉዎች አቅሬዎች ናቸው፡፡ ወዳጀኔህ እጅግ ክፉ ስው ነው፡፡ ስለኦርቶዶክስ የሚያወራው ውሸቱን ነው፡፡ በዋናነት በጀርባ እየሰራ ያለው ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ክፉ የውስ ለውስጥ መርዝ ስው ነው፡፡ አለሳልሶ የሚቀብር አደገኛ የሰው ክፉ ማለት ወዳጀነህ ነው፡፡
@Ethio88503
@Ethio88503 6 ай бұрын
....wonderful. Keep it up and tight.... God bless you 🙏
@yetnotIbutChristinme
@yetnotIbutChristinme 10 ай бұрын
አስቱዬ አንቺ ድንቅ አረዳድ ላይ ደረሰሻል፣ይብዛልሽም ይጨምርልሽ:: ዶ/ር ወዳጄነህ የክርስቶስን አማላጅነት እየካደ አያደናግርሽ:: የክርስቶስ አማላጅነት እኮ መሠዋዕትነት ነው::
@user-oc6kq2nu6q
@user-oc6kq2nu6q 11 ай бұрын
ዶክተር ወዳጄነሀ ማህረነ አሁንም ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትርዳህ
@hailachin7104
@hailachin7104 10 ай бұрын
የኦርቶዶክስ ማርያም የሰይጣን ተረት ናት፤አማላጅነት ከተራ ሰው ጋር አይገናኝም፤ማንኛውም ንፁህ ክርስቲያን ከማርያም እኩል ክርስቲያን እንደሆነ የማያውቅ ሰው ከኢስላም አይሻልም።
@saronweba7354
@saronweba7354 10 ай бұрын
የጌቶችን ጌታ የንጉሶችን ንጉስ በድንግልና በንጽህና በቅድስና የወለደችልንን ቅድስት ድንግል ማርያምን እንወዳታለን እናከብራታለ ከልጅሽ ከወዳጅሽ አማልጅን ብለን እንጠይቃታለን አዎ ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅ ናት አዎ እኔ በእሷ ብዙ በረከትን አግኝቼአለው
@abemolla5124
@abemolla5124 7 ай бұрын
እነዚህ ህዝብን በሽንግልና የሚያደነዝዙ ክፉዎች አቅሬዎች ናቸው፡፡ ወዳጀኔህ እጅግ ክፉ ስው ነው፡፡ ስለኦርቶዶክስ የሚያወራው ውሸቱን ነው፡፡ በዋናነት በጀርባ እየሰራ ያለው ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ክፉ የውስ ለውስጥ መርዝ ስው ነው፡፡ አለሳልሶ የሚቀብር አደገኛ የሰው ክፉ ማለት ወዳጀነህ ነው፡፡
@lebamumenkir3268
@lebamumenkir3268 10 ай бұрын
ደ/ር ለሎች እንዳይቀየሙት ሁሉን መስሎ ለመኖርና ሁለን አውቃለሁ ስለምል ይታበያል ።
@henymam8929
@henymam8929 6 ай бұрын
❤ኢየሱስም❤ 👉 በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። ብሎአል👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤
@bewketgelaw7415
@bewketgelaw7415 2 ай бұрын
gin eyesusn amlak bleh stamnew new wondme
@beersheba4316
@beersheba4316 11 ай бұрын
ሁለት እምወዳቸው ሰዋቹ ❤ ደስ እሚል ወግ ሙልቅቅያለ ፍቅር ያለው ወግ ምንም መጨመር አልፈልግም ❤
@user-yz5zm6mm4k
@user-yz5zm6mm4k 10 ай бұрын
ቁም- ነገሩ ላይ አልነብርሽም::
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 11 ай бұрын
እመቤቴ የክርስቶስ የጌታየ እናት አማላጀ የአለም ብርሀን ናት እኛ ኦርቶዶክስዊያን እንወዳታለን እናከብራታለን🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@habtamusium8646
@habtamusium8646 10 ай бұрын
እህቴ ቅ/ድንግል ማሪያምን መውደድ ልመናሽን ማቅረብ መብትሽ ነው ፡፡ ግን መጽሀፍ ቅዱሳዊ ነው ወይ ብትይኝ መጽሀፉ ቅዱስማ አንቺ እና ስላሴዎችን (አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስን ) ማዶ ለማዶ ተራርቃቹህ በመካከላቹህ የሚያቀራርባቹሁ ቅዱሳን ሰው ወይም መላእክታን አንደሚያስፈልግሽ ፈጽሞ አይናገርም ፡፡ ይልቁንም አንቺ ልጅ እግ/ር ደግሞ አባት ሁኖ እንድትቀርቢው ኢየሱስ በመስቀል ላይ ደሙን ያፈሰሰው ምክንያቱ ሀጢያታችንን ሁሉ አጥቦና አስወግዶ ከንግዲህ ወደ እግ/ር በቀጥታ ቀርበን የመጸለይን መብት እንድናገኝ እንጂ በሶስተኛ አካላት ወደ እርሱ እንድንቀርብ ከንግዲህ እግ/ር ስላልፈለገ ከስትንፋስ ይልቅ ቅርብ ነኝ ብሎናል፡፡ ለዚህ ነው ስንጸልይ አባታችን ሆይ በሰማይ የምትኖር ....እህቴ ልብ በይ እግ/ር ለአለም ህዝብ ሁሉ ያሳየው ፍቅር እንዴት እንደሆነ መጽሀፍ ቅዱስን አንብበሻልን ? የሐ 3 ፡16 “ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚያብሄር አንድያ ልጁን እሰኪሰጥ ድረስ አለሙን እንዲሁ ወዶአልና ፡፡ “ ይላል አየሽ እግ/ር የወደደሽ አንድ ልጁን ስላንቺና ስለኔ ሀጢያት ሲል በመስጠት ነው ፡፡ ታዲያ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ሊኖር አይችልም ! ስለዚህ ላንቺ የተሰጠሸ ፍቅር ኢየሱስ እንጂ ማሪያም አይደለችም ! ልብ በይ ከክርስቶስ ፍቅር የሚበልጥ ለጣኦት የሚቀርብ እንጂ በፈጣሪ ፊት ጸያፍ እና ሀጢያት ነው ፡፡
@teddbelay9392
@teddbelay9392 10 ай бұрын
@@habtamusium8646 ወንድሜ እርግጥ ነው እግዚአብሄር አባታችን ነው በልጁ በኢየሱስ በማመን ይልጅነትን ስልጣን ስላገኘን ግን የእመቤታችን የቅዱሳንም የመላእክትም አማላጅነት እግዚአብሄር ከኛ እሩቅ እንደሆነ ከማሰብ የመጣ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ከራሱ ከአባቱም በቀር ማንም ህይወትን ሊያስተሰርይ በይችልም ግን ሀጥያትን ያስተሰርዩዘንድ ለሀዋርያት ስልጣንን ሰጣቸው ሀጥያቱን ይቅር የምትሉት በሰማይ ይቅር ይባልለታል ታዲያ ይህን ስልጣን ሲሰጣቸው የኢየሱስ ለሀጥያታችን ስርየት ቤዛ ለመሆን መምጣቱ በቂ ስላልነበር አይደለም እግዚአብሄር አባ እባት ብለን የምንጮህበትን መንፈሱን ስለሰጠን ከእስትንፋሳችን ይልቅ ቅርብ ነው ግን እራሱ ጌታ መካከለኛነቱን ጭምር ድል ለነሱ ቅዱሳን ከሰጣቸው ስለእኛ ሊማልዱልን ይችላሉ2ኛ ቆሮ.ም.5÷5 ጌታ በመስቀል ላይ የከፈለልን ዋጋ መንግሥቱን ለመውረስ በቂ ሆኖ ሳለ ግን በደቀ መዝሙር ስም ትንሽ ውሀ ለታናናሾች በመስጠት የደቀመዝሙርን ወይም የነብዩን ዋጋ እንድንወስድ ቃል ገባልን እንግዲህ የነብዩ ዋጋ ምንድን ነው? የእግዚአብሔር መንግስት ነው አለምን ስላልተገባቻቸው በበረሀ የሚቅበዘበዙ ነበሩ እንግዲህ እነሱ ዋጋ የከፈሉበትን የጌታን መንግስት እኛ ትንሽ ውሀ በስማቸው ለታናናሾች በማጠጣት ብቻ እንድንቀበል ጌታ ሰጠን እና ይሄ አያስፈልገንም ጌታ በመስቀል የከፈለው ዋጋ ብቻ ይበቃኛል ልትል የእሱንም ነፃ ስጦታ ልታቃልል ትችላለህ?
@Ethioinfomarcy
@Ethioinfomarcy 10 ай бұрын
አንድ የመፅሀፍ ቅድስ ጥቅስ የለም አታማልድም
@habtamusium8646
@habtamusium8646 10 ай бұрын
ምንም ችግር የለም ማሳየት እችላለሁ ፡፡ አማላጅ ማለት በሰውና በእግ/ር መካከል የመሚቆም ጠበቃ ወይም ተሟጋች ማለት ስለመሆኑ በመጀመሪያ እንግባባ ፡፡ ማሪያም ይህንን ስራ እንድትሰራ ከእግ/ር ሹመት ስለማግኘቷ በመጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ በርግተኝነት የተጻፈ ነገር የለም ! ታዲያ በመጽኀፍ ቅዱስ እንደምናምን እርግጠኛ ክርስቲያን አድርገን ራሳችንን የምንቆጥር ከሆንን ግን ይህንን F የጥብቅና ሹመት የተቀበለ F ሰውንና እግ/ርን በመሀከል የሚያገኛኝ F ለሰው ሁሉ ዘውትር የሚማልድ በሚተሉት ጥቅሶች በግልጽ ተጽፎ ይገኛል ማስረጃ  1ዮሀ 2 ቁ 1-2 ልጆች ሆይ ---- - - - - - ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ፡፡  1ጢሚ 2 ቁ 5 አንድ እግ/ር አለና በእግ/ር እና በሰው መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢሱስ ነው  ዕብ 7 ቁ 25 ስለ እነሱም ሊያማልድ ዘውትር በእይወት ይኖራል - - -
@ergeatmihrteab142
@ergeatmihrteab142 5 ай бұрын
Dr God bless you, I have big respect for you! Points raised where educational no need for negativty feedback👏👏
@yonashabtemariam8115
@yonashabtemariam8115 10 ай бұрын
እህታችን ስታለቅስ ትዝ ያለኝ ጥቅስ ሉቃስ 11 ፡27-28 ስለ እየሱስ ብቻ ቢወራ ግዜም ሰዓትም እይበቃም "በርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው" ማቴ 3፡17 ጴጥሮስም ያየው ነገር ገርሞት ለእየሱስ እንዲህ አለው "በዚ ሶስት ዳስ አንድ ላንተ፣ አንድ ለሙሴ፣ አንድ ለኤልያስ እንስራ አለ። እርሱም ገና ሲናገር ብሩሕ ደመና ጋረዳቸው እነሆም ከደመናው በርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው እርሱን ስሙት" የሚል ድምፅ መጣ (ማቴ 17: 4-5)። *የሚያነብ ያስተውል ገላ1:8 1ቆሮ2:2 ሉቃ 24:25-27 ዮሃ 5:39-40
@afomibelen8123
@afomibelen8123 11 ай бұрын
ፀልይልኝ በያትና ሞክሪ የዛ ጌዜ እዴት እደምትፀልይልሽ ታይዎለሽ ድራቅ ያለ መልስ ጥሩ አይደለም ዶክተር ወዳጄነህ ክበርልኝ ❤
@helinasebsibew8615
@helinasebsibew8615 11 ай бұрын
Tebareki:: ene yayehutin yenekahutin yekemeskutin awukewalehu:: tebareki yene fikir💖
@marthahagos1762
@marthahagos1762 10 ай бұрын
Pls do try asking emebetachin to pray for you then come back and ask for forgiveness.
@aidasem3952
@aidasem3952 11 ай бұрын
እንዳንተ አይነት ሰው ኢትዮጵያ በበዛላት ዶክተር 🙏🙏🙏
@DegefaShamebo-si1mz
@DegefaShamebo-si1mz 11 ай бұрын
Kkkkkkk
@sweetman5249
@sweetman5249 10 ай бұрын
@user-vp4fk4gq6fSilemin endemitawora Algebagnim. Yemitilewun yaderege kale endantew be biher tsinfegninet yabede yihonala 😂😂😂. Bemin teshileh lelawun tiwokisaleh? Yaw eko neh. Antem wusit yalew yaw menfes new. Lelawun yalemekebel. Enasitewul Esti …
@abemolla5124
@abemolla5124 7 ай бұрын
እነዚህ ህዝብን በሽንግልና የሚያደነዝዙ ክፉዎች አቅሬዎች ናቸው፡፡ ወዳጀኔህ እጅግ ክፉ ስው ነው፡፡ ስለኦርቶዶክስ የሚያወራው ውሸቱን ነው፡፡ በዋናነት በጀርባ እየሰራ ያለው ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ነው፡፡ ወዳጀነህ ማለት ክፉ የውስ ለውስጥ መርዝ ስው ነው፡፡ አለሳልሶ የሚቀብር አደገኛ የሰው ክፉ ማለት ወዳጀነህ ነው፡፡
@Tefelucky
@Tefelucky 6 ай бұрын
አምላክ ደግ ነው አላደረገውም። እንደዚህ አይነቱ ሰው ኢትዮጵያ ብዙ ቢኖራት ካሁን ይልቅ ብዙ ሚስቶቻቸውን የፈቱ አመንዝራዎች ሃገሪቱን ያጨናንቁ ነበር
@solomonhailu6048
@solomonhailu6048 8 ай бұрын
Tnx Arif tmrt new Dr.
@abayneharka6416
@abayneharka6416 6 ай бұрын
ዶ/ ር ወዳጀነህ የብዙሃንን ተቀባይነት ለማግኘት ብለህ አትሳሳት ፣ አታሳስት። እባክህ መጽሐፍ ቅዱስ ያላለውን አትበል! ከተጻፈው ሌላ አትጨምር ፣ አትቀንስ! እኛ ከሰበክናችሁ ወንጌል ሌላ የሚሰብክ የተረገመ ይሁን ይላልና ። በእግዚአብሔር ቃልና እውነት ላይ ለራስህ ፍላጎት አትፈላሰፍ!
@azebmulugeta9092
@azebmulugeta9092 11 ай бұрын
ዶክተር ይሄ ከሁሉጋር ለመኖር የምታደርገው ነገር ነው የምታመኩትን ዛሬ ምረጡ መወላወል አያስፈልግም
@helinasebsibew8615
@helinasebsibew8615 11 ай бұрын
Yemiyamelkew kirstos new::
@16Titi
@16Titi 11 ай бұрын
ያንተን አምላክ ስላላመለከ አምላክ የለውም ማለት ነው
@user-tt7lp8hk9d
@user-tt7lp8hk9d 10 ай бұрын
ዶ/ር የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ያክብርህ እድሜ ጤና ይስጥህ
@selamhusen2604
@selamhusen2604 9 ай бұрын
“ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።” - ፊልጵስዩስ 4፥6 “እንዲሁም ደግሞ መንፈስ ድካማችንን ያግዛል፤ እንዴት እንድንጸልይ እንደሚገባን አናውቅምና፥ ነገር ግን መንፈስ ራሱ በማይነገር መቃተት ይማልድልናል፤” - ሮሜ 8፥26 “የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።” - ሮሜ 8፥34
@user-kw5yh2oj2j
@user-kw5yh2oj2j 3 ай бұрын
ሮሜ 8:26"እንዲሁም ደግሞ መንፈስ ድካማችንን ያግዛል እንዴት እንድንፀልይ አናውቅምና ነገር ግን መነንፈስ በራሱ ይማልድልናል።" ኤር7:23-25"አባቶቻችሁ ከግብፅ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከዛሬ ድረስ በየለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነብያትን ልኬባቹ ነበር።"አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አማላጅ ልትሉ ነው ስለዚ እናንተ ሌላ ተማላጅ ልትፈጥሩ ነው?ሮሜ8:34 ደሞ ቆርጠሽ አታንቢው"እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል?የሚይፀድቅ ማነው?የሚኮንንስ ማነው?የሞተው፣ከሙታንም ..."ፈራጅ እንጂ አማልዶንኮ ዳንን ክብር ይግባውና አልዳንኩም አሁንም ይሰቀላል ማለት ነው ክህደት ነው።
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 59 МЛН
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 37 МЛН
ለዶ/ር ወዳጄነህ ማረሚያ || መምህር ዘበነ ለማ
22:18
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 184 М.
Usizi Umfazi Womuntu Edliwa Umfana Omncane.
22:44
TRANSFORMATION LIVE
Рет қаралды 29 М.
የአስቴር አለማወቅ በአደባባይ ሲገለጥ...
51:03
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 172 М.
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 59 МЛН