ለሚያሳድዱን እጨነቃለው...... መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ 6ኛው ማዕዶት ለኢትዮጵያ

  Рет қаралды 277,590

ET ART MEDIA

ET ART MEDIA

3 ай бұрын

ሚዲያዉን ለማገዝ ኢቲ አርት ፊልም ፕሮዳክሽን በማለት
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000411367839
አቢሲኒያ ባንክ 113239751
አሐዱ ባንክ 0011200820101
ስልክ ቁጥር
0912656342
0913549442
0938606162
#subscribe #like #share
በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
www.wegenfund.com/projects/mi...
#በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
KZfaq / @etartmedia
መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
+251912656342
+251938606162
+251939048556
ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
For any promotion
sales@etartmedia.com
pleas conatact
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Пікірлер: 234
@endirisabdoutube8298
@endirisabdoutube8298 3 ай бұрын
እኔ ሙስሊም ብሆንም ይህ ሰውዬ ትምህርታችው ቅን ነው
@YimenuYirdaw
@YimenuYirdaw 3 ай бұрын
ወንጌልን ለዓለም ሁሉ ስበኩ ያለን ጌታ በምንም በኩል ተኩኖ ያሉትን ለማፅናት የጠፉትን ለማምጣት በየትኛውም ነገር ተጠቅመን ወደ በረቱ አምጥቶ መጨመር የሁላችንም ሀላፊነት ነዉ።
@user-qt8kh4gj9f
@user-qt8kh4gj9f 3 ай бұрын
❤❤❤
@BereketAshineBeki
@BereketAshineBeki Ай бұрын
Tkikile nhe ensu yalut. Social media lay ye kidusanin kiber ymyankuashesu silhonu nw
@abesalatene5859
@abesalatene5859 3 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ኮሜንት የምትሰጡ ወገኖች መማማሩትን አላሉም ያልተገባ ክርክር የምታደርጉ የምትሳደቡ ነው ያሉት ቃለ ወንጌል የሚያስተምሩትን አይደለም
@meseretsebani2917
@meseretsebani2917 3 ай бұрын
ስንቱን ትምህርት እንደተማርንበት መቆም የለበትም ከቻሉ ቢቀላቀሉ መልካም ነው ።
@user-qt8kh4gj9f
@user-qt8kh4gj9f 3 ай бұрын
❤❤❤.tekkell
@Ak-je4ll
@Ak-je4ll 3 ай бұрын
በሶሻል ሚድያ ወጣቱን እያነቁ ያሉ ጎበዝ ልጆችን ተዉ አታስተምሩ ማለት ተገቢ አይደለም።
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 3 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በሶሻል ሚዲ ስለ ሀይማኖት አትከራከሩ በሚባለው አልስማማም ምክንያቱም ብዙ ኢ-አማንያን አውቀው ተምረው ውደ እውነተኛዋ ኦርቶዶክስ እየተመለሱ ነው። ቢችሉ ንፅፅሩን ቢቀላቀሉ
@muslimbookambamravimukku3498
@muslimbookambamravimukku3498 3 ай бұрын
ትክክል ነዉ
@user-qt8kh4gj9f
@user-qt8kh4gj9f 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abie790
@abie790 3 ай бұрын
ኣትከራከሩ ማለት ወደ ፀብ እንዳትደርሱ መለያየት ደም መፋሰስ እንዳይመጣ በማሰብ ነው ዉዶችየ:: መማማር መልስ መስጠት በፍቅር ሐሳብ ለሐሳብ መለዋወጥ እንፈልገዋለን:: ነገር ግን ፀብ ክርክር ኣላስፈላጊ ቃላት መጠቀም ተገብ ኣይደለም ነው ትምህርቱ::
@tsedenaynessibu3006
@tsedenaynessibu3006 3 ай бұрын
የማይጠገቡ አስተማሪ እድሜና ጤና ይስጥልን🙏
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖዎን እግዚአብሔር ይባርክ 🙏🏾❤️
@mogesberhe7433
@mogesberhe7433 3 ай бұрын
ስለሙዚቃ ምን እያሉነው መምህር ? መካከል የሚባል ነገር የለም ገላትያ 5÷21የተጻፈውን ምን እናድርገው ። ሶሻል ሚዲያ ላይ ኦርቶዶክስን ወክለው የሚወያዪ የሚያስተምሩ ወጣቶች እናንተው ቲዎሎጂውን ለ5 አመት ያሰተማራቿቸው እንደሆኑ ይታወቃል ብዙሐኑ በሚረዳው መልኩ በደንብ ፈትፍተው እያስረዱን የጠፍውን እየመለሱ ስለሆነ ልታበረታቷቸው በተገባ ነበር። ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-li2lw9tv7r
@user-li2lw9tv7r 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!❤❤❤ በእውነት እንዴት ጥዑም ትምህርት ነው:: ደስስስ አለኝ በድጋሚ ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!
@giyon562
@giyon562 3 ай бұрын
ቀለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@user-li2lw9tv7r
@user-li2lw9tv7r 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!❤❤❤
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለእኛም ማሥተዋሉን ያድለን😢😢😢😢😢
@user-ve8xm3kj4p
@user-ve8xm3kj4p 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያቆይልን
@deshwhwtxt4633
@deshwhwtxt4633 3 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መህምህር ችን ❤❤❤❤❤❤
@redeatfitsum4684
@redeatfitsum4684 3 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን!
@fanytesfaye
@fanytesfaye 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤️🙏
@natnaelkefale5840
@natnaelkefale5840 3 ай бұрын
እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን 🎉🎉🎉
@thestar2137
@thestar2137 3 ай бұрын
አውደ ምህረት ላይ ብቻ ነው ስብከት የሚለው ተቀብልይነት የለውም የሰጣኑ አብይ አህመድ ሰራዊት ባለጊዜ ጠላት መናፍቃን እንዳሻቸው በየሚዲያው ሲሰድቡን ዝም ብለን መሰደብና መዋረድ አለብን? መልስ መስጠት ያስፈልጋል
@user-qt8kh4gj9f
@user-qt8kh4gj9f 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@aseobiafhdjs5408
@aseobiafhdjs5408 Ай бұрын
​@@user-qt8kh4gj9f❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-uf9dq7dr4o
@user-uf9dq7dr4o 3 ай бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ !!! መምህርን እንደ ማድመድ ደስ የሚል ነገር የለም የኦርቶዶክስ ምዕመናን ሆይ እንደ መምህር ሀዲስ ያሉ ልበ ብርሃን ያሉ ፍቅርን መከባበርን የራስ እምነትን በራስ ጠበቅ ማድረግን የሌላዉን እምነት በተጨማደደ እይታ ማየት ተገቢ እንዳልሆነ ያስተምራሉ ቤተክርስቲያኒቱ ከፖለቲካ ከዘር ከመንደርተኝነት የፀዱ ድንቅ ልጆችዋን ጠንቅቃ ትወቅ ባይ ነኝ መምህር እድሜዎ ይርዘም ጤናዎ ሙሉ ይሁን አላህ ይጠብቅዎ ነፍ አመት በክብር ኑሩልኝ ዉድ መምህር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MuluNew
@MuluNew 3 ай бұрын
zefen hatiyat aydelem silemlu yihun😃😀
@user-ho8sv9zl1h
@user-ho8sv9zl1h 2 ай бұрын
በንብ ማዳምጥ ተገቢ ነው በጭራሽ እንደዛ ብለው አያውቁም
@jxhhsjs1309
@jxhhsjs1309 3 ай бұрын
አባታችንን ቃል ህይወት ያስማልን
@Hannah-tq3mn
@Hannah-tq3mn 3 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ክብርና ምስጋና ለፈጠረን ለአምላካችን ለመድሐኒአለም ክርስቶስ ይሁ አሜን
@bekeleteddy5154
@bekeleteddy5154 3 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን❤❤❤
@user-fz6fl3tz8q
@user-fz6fl3tz8q 3 ай бұрын
ዘፈንማ ሀጢያት ነው ገላ5:21 አባቴ ወይ አለመታደል በቃ እየመረጥን እንስማ?
@user-bo2ns4yy5r
@user-bo2ns4yy5r 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ቃል እና የሰው ልጅ ስግብግብነት የገባዎት እርስዎት ንዎት ።
@user-ei6gw9rc6e
@user-ei6gw9rc6e 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንቃለ ሕይወት ያሰማልን
@sineberhanu1043
@sineberhanu1043 3 ай бұрын
Your presentation is excellent! Thank you for teaching us such a wonderful, useful, and money-saving method for creating such a useful product. Again I thank you.
@MastewalYetkoyeh-fh4bj
@MastewalYetkoyeh-fh4bj Ай бұрын
ያሳድግልን
@anaana-gm9bp
@anaana-gm9bp 3 ай бұрын
,እደተ.ደስእደሚለኘ.የኔ.አባት.ፈጣሪ.ይጠብቅህ
@abiykebede2067
@abiykebede2067 3 ай бұрын
ፍፁም አልስማማም ስንት የተዋህዶ ልጆች ተምረውበታል
@user-qt8kh4gj9f
@user-qt8kh4gj9f 3 ай бұрын
❤❤❤
@tutuejeggu3013
@tutuejeggu3013 3 ай бұрын
Orthodox is very likely for having Megabi Haddis thanks God
@hayatethio3568
@hayatethio3568 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ቃለሒወት ያሰማልን
@danielbelete1311
@danielbelete1311 Ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
@user-ox1dk8zg6i
@user-ox1dk8zg6i 3 ай бұрын
A true religious character fully depicted on this man as most of us acting as if we are. May God bless u
@wasyhungetachew9701
@wasyhungetachew9701 3 ай бұрын
እንዲህ ቁጭ ብሎ ቃለ እግዚአብሄርን መማር ደስ የሚል ነው፣ ጥሩ ጅማሬ ነው
@user-yw7su9zj6c
@user-yw7su9zj6c 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤❤❤
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze 3 ай бұрын
መምህር ትክክል ናቸው ።
@zewdineshabera4041
@zewdineshabera4041 3 ай бұрын
Kale hiwetin yasemalin bedme betena ytebikilin yagelgilot zemenotin ybarkilin
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 3 ай бұрын
አሜንንን❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 3 ай бұрын
ቃለህ ህይወት ያሰማል❤❤
@Misganawabate-qd1hy
@Misganawabate-qd1hy 2 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው የመከራም የመከራም ቀን መሸሸጊያ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ።
@user-tn1uo4ho2q
@user-tn1uo4ho2q 3 ай бұрын
አባ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጡዋት
@BereketAshineBeki
@BereketAshineBeki Ай бұрын
Be data nw misemachew. Silmewedachew ❤❤❤
@astuastura9332
@astuastura9332 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@mesfinwassie1188
@mesfinwassie1188 3 ай бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቅወት መጋቢ ሃዲስ
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 3 ай бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@user-zw7ny6wj2w
@user-zw7ny6wj2w 3 ай бұрын
Kale hiwet yasemalin
@KidusYohannes-dv6xh
@KidusYohannes-dv6xh 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@antenehdmek9292
@antenehdmek9292 3 ай бұрын
Amen Amen Amen
@yobdarababa636
@yobdarababa636 3 ай бұрын
Qalehiwt yasemalen Memehir ❤❤❤
@monamona7139
@monamona7139 2 ай бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@Siralem1219
@Siralem1219 2 ай бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን
@user-tu6zu6wj5p
@user-tu6zu6wj5p 3 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤
@yoditfikremariam9563
@yoditfikremariam9563 2 ай бұрын
ትምህርቱ ጥሩ ነዉ መጸሀፍ ቅዱ ስ ላይ ያለዉን ማሰተማር ሰለሰዉ ማዉራት ሰዉ ማማት ሀጢያት ነዉ
@amaremengestu4502
@amaremengestu4502 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-pd3ol8ei6w
@user-pd3ol8ei6w 3 ай бұрын
እውነት ነው መምህር ተከራከሩልኝ ብሎ የተጻፈ ቃል የለም ክርክር የጸብ መነሻ ናትና አዛኝ መስለን የምንቀርብ ሰዎች አጋንንትን የምናሸንፈው በጠንካራ ኦርቶዶክሳዊ የጸሎት መንፈስ እንጂ በክርክር የሚመጣ ለውጥ የለም የክርክርና የጭቅጭቅ መንፈስ ራሱን የቻለ አጋንት ስለሆነ ፍርዱን ለሰማዩ ጌታ መተው ይሻላል አባታችን እግዝያብሔር ይስጦት አሜን
@yafetlijyee
@yafetlijyee 3 ай бұрын
amen kale hewet yasemaln
@user-ec6vs6rh4x
@user-ec6vs6rh4x 3 ай бұрын
ወዮ ለአዲስ አበባ ሕዝብ ወንጌል እንደ ጅረት በየ ደቂቃው እየፈሰሰ መንፈሳዊ ፍሬ ላላፈራነው 😢 በክፍለ ሐገር ገጠር ሚኖሩት ቤተሰቦቻችን ግን በአመት አንዴም ጉባኤ ተዘርግቶላቸው ተምረው አያውቁም
@user-qt8kh4gj9f
@user-qt8kh4gj9f 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@footballtodays4774
@footballtodays4774 3 ай бұрын
ሲያስተምሩን ሁሌም ከየትኛው verses ነው እንበል don't waste ur ሰንበት
@user-sk6ev9tg6s
@user-sk6ev9tg6s 3 ай бұрын
ከምንሳደደው ይልቅ ለሚያሳድዱን አዝናለሁ።ምክንያቱም እኛ ስንሳደድ መግቢያ አለን እነሱ ግን ወደኛም አይገቡም ተመልሰውም ሚገቡበት የላቸውም።
@asnakukal233
@asnakukal233 3 ай бұрын
በሶሻል ሚዲያ እሚደረጉ ትምህርቶች ውይይቶች ክርክሮች አቁሙ በሚለው አልስማም.......እንደውም ልጆቹን እሚያስጣጥቅ. መዋቅር ሊኖር ይገባል .....በማቴሪያል በእውቀት ልታግዞቸው እና ተቀራርባቹ ልትሰሩ ይገባል....ምክንያቱም እኛ ብንተወው እነሱ እንደፈለጉ እያበሻቀጡ በገለፁን መንገድ ምዕመናን ሲጨነቅ ሲወዛገ ይኖራል ........ስለዚህ በሁሉም መስክ ማስተማር መልስ መስጠት ያስፈልጋል ....አሁን ኮ ብዙዙ ነፍሳት ከመሄድ ቀርተዋል የሄዱ መጥተዋል ...ይሄ እራሱ ትልቅ ትርፍ ነው❤
@thestar2137
@thestar2137 3 ай бұрын
ትክክል እስማማለሁ
@yonaskemsi3906
@yonaskemsi3906 3 ай бұрын
ለሚጠይቋቹ መልስ ስጡ እንጂ ተከራከሩ አይልም ስንጠየቅ መልስ መስጠት ብቻ ነወ ክርክር የአጋንንት ትምሀርት ነው
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 3 ай бұрын
ትክክል
@wesenbelihu
@wesenbelihu 3 ай бұрын
abatachen yhwe enami bezi midiya bekul sebketo dresegn kal hiweten yasemalin berketot yederbin midiyawe msefafat albet lkal e/r
@weyiniy456
@weyiniy456 3 ай бұрын
በትክክል እኔም አልስማማም
@user-dr1gp8iq9u
@user-dr1gp8iq9u 3 ай бұрын
Kalehewet yasemaln
@solomonseifu4785
@solomonseifu4785 3 ай бұрын
Kalehiwot yasemalen
@ROBELEshatu-dw2vy
@ROBELEshatu-dw2vy 27 күн бұрын
❤❤❤aman
@habiseifu2921
@habiseifu2921 Ай бұрын
Kale eyewitine yasemaline abatachine
@melesseengida4281
@melesseengida4281 2 ай бұрын
መጋቢ አዲስ እጅግ አከብሮት አለሁ
@habiseifu2921
@habiseifu2921 Ай бұрын
Kale eyewitine yasemaline
@tsedaleabay2508
@tsedaleabay2508 3 ай бұрын
Bewnt kale hiyoewt yasemalen yemytegeb
@romanmulugetta3814
@romanmulugetta3814 3 ай бұрын
LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING GOD BLESS 💚💛❤️🙏🏻💚💛❤️💒💒💒💚💛❤️🙏🏻✌🏼✌🏼✌🏼❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 3 ай бұрын
እድ አባታችን
@tekesteabebe2278
@tekesteabebe2278 3 ай бұрын
እንደ ትግራዋይ የርስዎ ትምህርት እንዴት ልቀበለው እርስዎ እኮ እርስ በርስ እዲጋጭ ዘር ለይተው ሚቀሰቅሱ የሀይማኖት ኣባት ነኝ ባይ ናቸዉ ግለሰብን ኣምላኪ እንደነ ሃይሌ ከ 5ጥይት 1ም አላጣም ሚል መርህዎ ያረጉ ደጋግመው ሚወድሱት መሆንዎን ገብቶኛል ቀደም ብለው የ2ቱ ትግርኛ ተናጋሪ ያሉትን ታሳቢ በማረግ።
@DanielAbi-ld3xk
@DanielAbi-ld3xk 2 ай бұрын
Kale hiwot yasemalin
@Datelast2023
@Datelast2023 Ай бұрын
Abatachn edmiena tena abzto ystwot
@eqziabharifkr4061
@eqziabharifkr4061 Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌
@KrisMusfamily10
@KrisMusfamily10 3 ай бұрын
Qalehiwet yasemalel abate
@RobelEmagnew
@RobelEmagnew 3 ай бұрын
🙏🙏🙏
@kenandinku439
@kenandinku439 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LemLemSisay-lo6qs
@LemLemSisay-lo6qs 3 ай бұрын
❤❤❤
@user-hu8ei6nf4i
@user-hu8ei6nf4i 3 ай бұрын
እናመሰግናለን አባታችን ግን ሁሌም ትምህቶን ሲጀምሩ ና ሲጨርሱ በጸሎት ቢሆን ? ከይቅርታ ጋ
@jannatzahara-rb8wp
@jannatzahara-rb8wp 3 ай бұрын
እኔሲያሰተምሩከልብየማዳምጠዉመምህር.ተባረኩእድሜከጤናይሰጥልኝአሜን
@user-xt1bd6ql8v
@user-xt1bd6ql8v 3 ай бұрын
እርሶንም በሶሻል ሚዲያ እኮ ነው እየሰማኖት ያለነው አባታችን
@bersenastudio8275
@bersenastudio8275 2 ай бұрын
ሰውዬው ሶሻል ሚድያ ይቅር አላለም
@AbinizerSisay
@AbinizerSisay 3 ай бұрын
ዘፈን አጥያት ነው
@user-ec6vs6rh4x
@user-ec6vs6rh4x 3 ай бұрын
ትምህርታቸው ቀልድ ይበዛዋል
@SelamAe-hb1xr
@SelamAe-hb1xr 3 ай бұрын
ቆይ ያልገባኝ "...ምን ነበር የቴዲ ያሉት" ሰው ዘፈኑ እንዲያስታውሳቸው ነው???
@user-wg5jk8sq9z
@user-wg5jk8sq9z 3 ай бұрын
Will the real comedian Eshetu please stand up?
@nurilignniguse5302
@nurilignniguse5302 2 ай бұрын
የወንገል እውነትና ሃይማኖት የተለየነው እርሶም ብቀላቀሉ
@TitiTiti-oe8xv
@TitiTiti-oe8xv 2 ай бұрын
የገባው ይግባው ትልቅ ትምርት እግዜር ይባርኮዎት
@efrataabi3461
@efrataabi3461 3 ай бұрын
ቲክ ቶክ ብዙ ትምህርት እያገኘንበት ነው አበረታቱ
@user-qy1wu9qe9s
@user-qy1wu9qe9s 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ertmastawosha552
@ertmastawosha552 2 ай бұрын
Social media lay yansut hasab tishe lelaw ❤
@getmer5301
@getmer5301 3 ай бұрын
መጋቢ አዲስ ያልሆኑትን የሆኑ የማስመሠል ችሎታቸው ድንቅ ነው።እሳቸው የሚያሳድዷቸውን እየተከታተሉ በእጥፍ ከማሳደድ ውጭ ሊፀልዩላቸው የሚያስችል ስብእና እንደሌላቸው እየታወቀ ለራሳቸው የመጡት ልዩ ፍጡርነት አስደማሚ ነው።
@tigistzewdu4957
@tigistzewdu4957 3 ай бұрын
ምን ማለት ፈለገህ ነው ግልፅ አይደለም?
@FrishTemesgenTadesseFrish
@FrishTemesgenTadesseFrish 3 ай бұрын
አልገባኝም ምን ለማለት ፈልገህ ነው? 👏
@hermelatsega5950
@hermelatsega5950 3 ай бұрын
Social media??? እኔ ብዙ ስለተማርኩበት ይቅር በተባለው አልስማማም። ጠንካራ ጎኖቹ ይነገሩ ባይ ነኝ
@SmilingFjord-pn6pg
@SmilingFjord-pn6pg 2 ай бұрын
ዘፈን ሀጢያት ነው::
@biniamtsegaye5671
@biniamtsegaye5671 3 ай бұрын
Sedeb hatyat new wshet ena keled akum ye egzabher kale sebk hod ader
@samsonangole3954
@samsonangole3954 3 ай бұрын
እርስዎ፡ሁሌ፡ጫወታና፡ሳቅ፡ነው።ይሄንኑ፡ቅዳሴ፡ቢያልቅበት፡የሚሉትን፡ወስደው፡እነጥላሁን፡ጉግሳ፡እየቀለዱብን፡ነው።እባክዎ፡አባታችን፡ቆምጠጥ፡መረር፡ብለው፡ያስተምሩ፡ሁሌ፡በጎን፡በጎን፡ማለፍ፡ጥሩ፡አይደለም።
@religiousaffairs
@religiousaffairs 2 ай бұрын
M'emen Le mehon Kalmetenk mn tseraleh tadya?
@user-nt9dr3ct1y
@user-nt9dr3ct1y 3 ай бұрын
ጀግናው ኢየሱስ አንተንም ማርኮ ለክብሩ ይጠቀምብሀል። ኢየሱስ ጌታ ነው።
@MosheaDayan-eq3jk
@MosheaDayan-eq3jk Ай бұрын
Be enatacheaw mahisen salu neaw eko yetemarekut alsemen giba belew sileman sikedisu sisebku yemewilu yimesilachihual
@tigistmokenen5192
@tigistmokenen5192 3 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢
@amyjackson8185
@amyjackson8185 3 ай бұрын
Wore yabzalu yehe swoye wongel aysbkum terttret yabzalu lzihe nwoe yemaymtnut
@equarbeyra5501
@equarbeyra5501 2 ай бұрын
for tiktok said well
"መጋቢት ላይ እሳት ይዘንባል".......መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ
43:39
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 33 М.
Её Старший Брат Настоящий Джентельмен ❤️
00:18
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 7 МЛН
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 3,4 МЛН
2000000❤️⚽️#shorts #thankyou
00:20
あしざるFC
Рет қаралды 13 МЛН
Megabe Hadis Eshetu
50:02
ETH ADDIS
Рет қаралды 591 М.
Китайка и Пчелка 10 серия😂😆
0:19
KITAYKA
Рет қаралды 1,9 МЛН
Китайка и Пчелка 10 серия😂😆
0:19
KITAYKA
Рет қаралды 1,9 МЛН
Kitten Party After Exhausted Mother Cat Meltdown #funny #catlover #cuteanimals #cartoon
0:32
Китайка и Пчелка 10 серия😂😆
0:19
KITAYKA
Рет қаралды 1,9 МЛН
ВОТ ЖУК ХИТРЫЙ 😂😂
0:42
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 1,7 МЛН
Сумел остановить эскалатор🤯
0:40
WORLD TOP
Рет қаралды 3,1 МЛН
Kitten Party After Exhausted Mother Cat Meltdown #funny #catlover #cuteanimals #cartoon
0:32