"አለን በጌታ ሁሉን ችለን" የፍኖተ ጽድቅ መዘምራን በፍኖተ ጽድቅ ብሮድካስት አገልግሎት

  Рет қаралды 1,733,986

Finote Tsidk - ፍኖተ ጽድቅ

Finote Tsidk - ፍኖተ ጽድቅ

11 ай бұрын

profile.php?...

Пікірлер: 473
@freweinimehari4448
@freweinimehari4448 2 ай бұрын
ኢየሱስስም እኔ መንገድና እዉነት ህይወትም ነኝ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም የየዉሀንስ ወንጌል 14:6 ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩ ፀጋዉ በእጥፍ ይጨምርባቹ ዝማሬ ለእግዚአብሔር ብቻ 💕💕💕💕💕
@FantahunMengistusamsung
@FantahunMengistusamsung 20 күн бұрын
Asmesay le Tewahdo aydelem yihen mesbek le hodam Yihuda guadegnochih nigerachew eshi
@enkumengist1668
@enkumengist1668 15 күн бұрын
​@@FantahunMengistusamsungቃሉ ያበሳጫል ማለት ነው😮
@nahomentertainment7279
@nahomentertainment7279 Ай бұрын
የሉም ሞተዋል ሲሉን ኖረን የሉም ጠፍተዋል ሲሉን በዝተን አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን አለን በጌታ ሁሉን ችለን ለካ ሰው ሰለሮጠ አይቀድምም ጉልበታም ስልታገለ አይጥልም ጎልያድ ወድቋል በዳዊት ጠጠር የኛ አምላክ ስሙ ከፍ ይበል ይክበር እግዚአብሔር ስሙ ከፍ ይበል ይክበር አዝ = = = = = በሚነድ እሳት መሐል ሆነን አልሞትንም ዛሬም አለን በህይወት ያልሰማ ሁሉ ይስማ ይግረመው ያመለክነው እግዚአብሔር እንዲህ ነው(፪) አዝ = = = = = ጨክነን እኛ ሰይፉን ባንመዝ በእጃችን ጦር ጉመድን ባንይዝ ይዋጋል ዝም አይልም እግዚአብሔር ልጆቹን ፈጥሮ አይሰጥም ለፍጡር(፪) አዝ = = = = = አሕዛብ ሥጋችንን ሊያጠፉ ቢደክሙ ብዙ ዘመን ቢለፉ ካሸናፊዎች ሁሉ በልጠን አልሞትንም ዛሬም አለን በዝተን(፪)ኦ 25 1
@adeymulugeta2179
@adeymulugeta2179 3 ай бұрын
ለካስ ሰዉ ስለሮጠ አይቀድምም፣ ጉልበታም ስለታገለ አይጥልም!❤❤❤🙏🏽
@user-ls4me8qb7h
@user-ls4me8qb7h 11 ай бұрын
ይገባችዋል ምርጦቹ የተዋሕዶ ልጆች እግዚአብሔር ከክፍ ነገሮች ይጠብቃችሁ
@shimeles.fetene.MENLIK317
@shimeles.fetene.MENLIK317 11 ай бұрын
💠📍አዎ! አለን! 💠📍"...የኛ አምላክ ስሙ ከፍ ይበል ይክበር! 💠📍...እግዚአብሔር ስሙ ከፍ ይበል ይክበር!"
@user-eu9og5tx1k
@user-eu9og5tx1k 7 ай бұрын
የኢትዮጵያ ፣ኦርቶዶክስ፣ቤተክርስቲያን፣ዛሬም፣ነገም፣ለዘላለም፣የምትኖር፣ብረሐን፣ሆና፣ለጨለመባቸው፣ተስፋ፣ሠጥታ፣የተዘጋውን፣በር፣ከፍታ፣ኑ፣ልጆቼ፣በላ፣በዝማሬ፣በሸብሻቦ፣የምታጠግብ፣በእመቤታችን፣በድንግል፣ማሪየም፣ለጅ፣በጌታችን፣በእየሱስ ፣ክርስቶስ ፣የዘላለምን ህይወት ፣በሚሠጥ፣አምላክ፣ተባረኩ፣
@FunnyAirplane-sr1qv
@FunnyAirplane-sr1qv 8 күн бұрын
ኸረ አትሳሳት የኦርቶዶክስ ዝማሬ አይደለም
@Malkemedia
@Malkemedia 11 ай бұрын
አለን በእግዚአብሔር እግዚአብሔር ይባርከን የተዋህዶ ልጆች 😘
@destaonline21
@destaonline21 11 ай бұрын
አሜን ❤ የተዋህዶ ልጆች ❤ ተወህዶን መቼም ቢሆን እንዳትለቁ ፣ ወጀብ ቢበዛም እግዚአብሔር ሁሌም ከጎናችሁ ነው ።
@hirutbuser6208
@hirutbuser6208 11 ай бұрын
Not tewahdo
@merbarr1645
@merbarr1645 8 ай бұрын
ኦርቶዶክስ የተዋሕዶ ቤተክርስቲያ አንደዚ የፍኖተ ፅድቅ አይነቶቹን ሺ ያርግልን!
@DawitAssaminew
@DawitAssaminew 2 ай бұрын
😊
@GeniAbera-pf1pr
@GeniAbera-pf1pr 2 ай бұрын
ኦርቶዶክስ መሆነን ወደድኩ❤❤❤ ዝማሬ መለእክት ያሰማልን❤❤❤❤ አሜን❤
@meheretnardos1894
@meheretnardos1894 3 күн бұрын
Please
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i 11 ай бұрын
ይገባቿል ገና እንቀጥላለን ፀጋው ይብዛላቹ ኢየሱስ ጌታ ነው በዚ የሚበሳጭ ካለ ምንም ልረዳው አልችልም 🙏
@missoungna3473
@missoungna3473 11 ай бұрын
Mezmur ye orthodox naw ❤❤❤❤ temesgen gena enbezalem geta kegna gar nw
@abeebakassaye3195
@abeebakassaye3195 11 ай бұрын
መናፍቆች 😂😂😂😂
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i 11 ай бұрын
@@abeebakassaye3195 እርር ቅጥል ድብን 😅😅😅😅
@missoungna3473
@missoungna3473 11 ай бұрын
​@@abeebakassaye3195 who????
@emnettesfafkir9437
@emnettesfafkir9437 11 ай бұрын
በጌታ አሁንም እንበዛለን ፤ ኦርቶዶክስ አሁንም በጌታ ፀጋ ትበዛለች
@senaithailu5415
@senaithailu5415 11 ай бұрын
አሜን 🙏 ሁሉ በሱ ሲታለፍ ሰላም ነው መብዛት ነው መትረፍረፍ ነው በረከት ፀጋ ነው መባረክ ነው አሜን አሁንም በጌታ ሁሉን እናልፈዋለን እንሻገረዋለን የሉም ሲሉን እንበዛለን አሜን 🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@TesfaneshAsrat
@TesfaneshAsrat Ай бұрын
Iyessus geta newu.lezelalem tebareku
@terkechtaka6815
@terkechtaka6815 11 ай бұрын
ኡፍፍፍ ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁ ይባረክ ❤
@JesusisNGUS
@JesusisNGUS 7 ай бұрын
ኣለን በእግዚኣብሄር ሁሉን ኣልፈን ኣለን ብጌታ ሁሉ ችለን ×3 የሉም ሞተዋል ሲሉ ኖረን የሉም ጠፍትዋል ሲሉን በዝተን (ኣለን በእግዚኣብሄር ሁሉን ኣልፈን ኣለን ብጌታ ሁሉ ችለን)×2 ለካስ ሰው ስለ ሮጠ ኣይቀድምም ጉልበታም ስለ ታገለ ኣይጥልም ጎልያድ ወድቓል በዳዊት ጠጠር የኛ ኣምላክ ስሙ ከፍ ይበል ይክበር×2 ጭክነን እቻ ሰይፉን ባይንመዝም በእጃችን ጦር ጉመድን ባንይዝም ይዋጋል ዝም ኣይልም እግዚኣብሄር ልጆቹ ፈጥሮ ኣይሰጥም ለፍጡር×2 በሚነድ እሳት መሃል ሆነን ኣልሞትንም ዛሬም በህይወት ያልሰማ ሁሉ ይስማ ይግረመው ያመልክነው እግዚኣብሄር እንዲህ ነው×2 ኣህዛብ ስጋችንን ላጠፉ ቢደክሙ ብዙ ዘመን ቢለፉ ከኣሸናፊዎች ሁሉ በልጠን ኣልሞትንም ዛሬም ኣለን በዝተን×2
@dawitmengistu6912
@dawitmengistu6912 20 күн бұрын
Why do you have to write all of this. And I am sorry that I didn't write with my own language. It is because I don't have an Amharic keyboard. That's why I'm sorry😊😊❤❤
@JesusisNGUS
@JesusisNGUS 20 күн бұрын
@@dawitmengistu6912 i didn't get u.
@elsabethteklearegay3517
@elsabethteklearegay3517 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም በርቱ ከሱ ጋ ሆኖ የማይታለፍ የለም !
@EphrataBinyam-wv5ig
@EphrataBinyam-wv5ig 11 ай бұрын
እባካችሁ ተዉ የተዋህዶን ለምድ የለበሱ ተኩላዎች ናቸው አትታለሉ እስቲ ስለ እነርሱ search አርጉ አሳቾች ናቸው አትከተሏቸው ምድረ ተሀድሶ ሁላ
@user-md6ni8zn4j
@user-md6ni8zn4j 11 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረኩ❤
@addisgirma6255
@addisgirma6255 11 ай бұрын
TADISO NACHEW
@mnaleshewa
@mnaleshewa 12 күн бұрын
ዝማሬመላክትያሰማልንእህትወንድማቸ ካዛህበላይየምታገለግሉበትከረጂእድሜከጤናጋራ የዘወትርምኖቴነው
@tsigeslasiegebremichael6821
@tsigeslasiegebremichael6821 10 ай бұрын
ብጣዕሚ ንፈዓት ኩሉ መዝሙርኩም ይከታተሎ ኢየ ደጋጊመ እኳ ደኣ ሰሚዐ ክጸግቦ ኣይከኣልኩን ኩሉ መዝሙርኩም ደቀይ ከይተረፈ ኢዮም ዝሰምዕዎ ጸጋኹም የብዝሓዮ መድሃኔኣለም ኣምላክና ኣሜን።
@JemilaSediso-ir8so
@JemilaSediso-ir8so 2 ай бұрын
አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንን እግዚአብሔር ይመሰገን 🎉🎉🎉❤❤❤❤ ጴንጤ ነኝ ግን የጓደኞቼን ስልክ ከተቀበሉኩ ይሄንን የፍኖተ ጽድቅ ዩቲዩብ ሰብስክራይብ ሰላደርግ አልሰጣቸውም ነፍሴን ሰጥቼ ነው ምሰማችሁ ❤❤❤❤❤
@user-jg7xd7jj8h
@user-jg7xd7jj8h Ай бұрын
ነይ ወደ እናት ኦርቶዶክስ
@EskinderKebede-ku2wd
@EskinderKebede-ku2wd 2 ай бұрын
“እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።” - ኢሳይያስ 40፥31
@universtoday9311
@universtoday9311 11 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማለን !🙏🙏 አለን በጌታ ሁሉን አልፈን !
@getnegash17
@getnegash17 11 ай бұрын
ፀጋ ይብዛላችሁ ከዚህ በላይ ይገባችሀል 🎉🎉🎉
@benexttesema2445
@benexttesema2445 11 ай бұрын
Sagalee jireenya isin ha dhagesisuu jira Gooftaan hunda dabare
@Lebwot_Wudase
@Lebwot_Wudase 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። አሁንም እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን። ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-oq6tn2qp6z
@user-oq6tn2qp6z 11 ай бұрын
እወዳቹሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@hopehope7889
@hopehope7889 10 ай бұрын
Jesus centered song! He’s the only one who deserves our worship and praise and no one else!
@EskinderKebede-ku2wd
@EskinderKebede-ku2wd 2 ай бұрын
“እንግዲህ ምሕረት ለወደደ ወይም ለሮጠ አይደለም፥ ከሚምር ከእግዚአብሔር ነው እንጂ።” - ሮሜ 9፥16
@user-br2zz6dy1u
@user-br2zz6dy1u 11 ай бұрын
Bertu ye ተዋህዶ ልጆች fetena bibezam sle krstos mezemerachun ketlubet egziabher kenantega yihun
@danatomso6651
@danatomso6651 11 ай бұрын
አለን በእግዚአብሔር ሁሉን ችልንን❤❤❤
@TheABDIGITALzeabsongs
@TheABDIGITALzeabsongs 14 сағат бұрын
ብሰማው ብሰማው እማልጠግበው እግዚአብሔር እንዳተም አገልጋይ አለው ጸጋውን ያብዛልህ
@hirutdergu1459
@hirutdergu1459 11 ай бұрын
ይገባቹሀል!🙏 እንደውም ሲያንስ ነው እግዚአብሔር አምልክ እድሜ ዘመናቹን ይባርክላቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-qp2hc3wy7y
@user-qp2hc3wy7y 10 ай бұрын
ገና እንኖራለን በድንግል ማሪያም ልጅ በሆነ በጌታ ኢየሱስ😍ስጋ ለበስ ሰይጣኖች ምንም አያመጡም ከመንጫጫት በቀር እናንተ ወደ ሀላ እንዳትሉ🙏
@TakeAbe-nh4cd
@TakeAbe-nh4cd 5 ай бұрын
እናንተ የተማመናችሁአቸው መናፍቃን ነገ ተሰባሪ ናቸው ቤተክርስቲያን ግን ለዘለዓለም ትኖራለች
@sinegiorgisg
@sinegiorgisg 8 ай бұрын
ይገባችዋል ምርጦቹ የተዋሕዶ ልጆች እግዚአብሔር ከክፍ ነገሮች ይጠብቃችሁ!
@user-nq8lj5kw3r
@user-nq8lj5kw3r 10 ай бұрын
እየሱስም ያዉ ክርስቶስ ነዉ ክርስቶስም ያዉ እየሱስ ነዉ የኦርቶዶክስ ልጆች በርቱ በዚህ ቀጥሉ የጠፉት ሁሉ ይግባቸዉ ።
@musseteklit2860
@musseteklit2860 11 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእኽቲ ይስማዓልና።እግዚአብሔር ጸግኡ የብዝሕ ወገናተይ።
@addisgirma6255
@addisgirma6255 11 ай бұрын
TADISO NACHEW
@enkumengist1668
@enkumengist1668 11 ай бұрын
@@addisgirma6255 በአይምሯችሁ መታደስ ተለወጡ ተብለናል እኮ...ሮሜ 12:2
@workiemekonen2361
@workiemekonen2361 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ እናተ
@user-yh8pd9sz5m
@user-yh8pd9sz5m 3 ай бұрын
አቤት ክሪስቲያንንነት እደት ያምራል እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amirsad4113
@amirsad4113 11 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ያደረከኝ አምላክ ተመስገን❤
@nathanfikre8718
@nathanfikre8718 11 ай бұрын
አረ ተው የፕሮቴስታንት ድርጅት ነው ፍኖተ ፅድቅ ግማሾቹ የፕሮቴስታንት ኳየር ናችው እኔ ማቃቸው አሉ ስለ ግብሰዶም ነጠላ ለብሶ ሲያስተምር የነበረው ግለሰብ ፖስተር ነው አትጭበርበሩ😢
@missoungna3473
@missoungna3473 11 ай бұрын
​@@nathanfikre8718 esey wushetam , enkefat athun esti😊
@missoungna3473
@missoungna3473 11 ай бұрын
Sem maxfat gin arrrrrr😢😢😢😢
@nathanfikre8718
@nathanfikre8718 11 ай бұрын
@@missoungna3473 ስም ማጥፋት አይደለም እራሱ የፍኖተ ፅድቅ ስራ አስኪያጅ ባለበት እየሱስ እማላጅ ነው እያሉ እየሰበኩ ቪድዮውን በውስጥ መስመር ልክልሀለው ፍቃደኛ ከሆንክ ዶር ስዮም አንቶኒዮስ የሚባል ፖስተር ነጠላ አልብሰው እያሰበኩ?የፔንጤ ዘማሪ ኳየሮችን የሰንበት ተማሪ አስመስለው እያጭበረበሩ ከዚ በላይ ተኩላነት አለ እንዴ ለሁሉም እምነቶች ክብር አለኝ ግን እነዚህ አስመሳይ ያልሆኑትን እንደሆኑ እስመስለው ድብቅ አጀንዳ ይዘው አጭበርባሪ ሰዎች በጣም ነው ምጠየፋቸው
@addisgirma6255
@addisgirma6255 11 ай бұрын
@@missoungna3473 No sim mafifat TADISO NACHEW Tetenkeku❌
@meronsete956
@meronsete956 6 ай бұрын
myorthodox love ለዘላምትኑር ሀይማኖቴ ክብሬ ማንነቴ♥️♥️♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@abebech3154
@abebech3154 3 ай бұрын
እግዛቤርን የሚተማመኑ አያፍሩም ተባረኩ ዘመናቹ ይለምልም ብዙ ምድርን ዉረሱ ወንጌል ያሸንፍል❤❤❤❤❤❤❤
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e 11 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን❤❤❤
@rahwa8035
@rahwa8035 11 ай бұрын
ዝማረ መላእክቲ የስማዓልና እግዚብኣሔር ጽጉኡ የብዝሓልኩም 👏👏👏👏👏👏
@senayegirma6592
@senayegirma6592 Ай бұрын
ኦርቶዶክስ አኔም ያደረከኝ እግዚአብሔር አምላክ ይክብር ይመስገን
@meheretnardos1894
@meheretnardos1894 3 күн бұрын
Kkkk 😂😂😂😂please
@user-cu9kz5om7p
@user-cu9kz5om7p 4 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለድግል ማርያም ልጅ ❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@fnangebremariam3231
@fnangebremariam3231 Ай бұрын
Amem Amen Amen 🙏🙏🤢
@deguasemahegne979
@deguasemahegne979 10 ай бұрын
Awon hulun be Egiziabher alfen alen amen...!!!!!!!!!!!!
@user-ku3wf7sk2p
@user-ku3wf7sk2p 4 ай бұрын
እረ እንዴት መታደል ነው እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ
@selamawitgulumaa4669
@selamawitgulumaa4669 11 ай бұрын
አሜን ተባረኩ ብዙ ለምልሙ እንወዳችኋለን❤❤❤❤
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 9 ай бұрын
አሜን ፋኖተፅድቅ ዘመናችሁ ይለምልም ጌታ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dinkalme.petros6541
@dinkalme.petros6541 11 ай бұрын
ዘመናቹ ይባረክ እግዝአብሔር ብቻ ይሰበካል ይዘመራል ❤❤❤❤❤❤❤
@muluberhangirma5841
@muluberhangirma5841 11 ай бұрын
አሜን ተባረኩ የሚያስችል አምላክ ያስችላል ክብር ለሚገባዉ ክብሩ ይብዛለት
@JhonKakaw
@JhonKakaw 3 ай бұрын
አለን በእግዚአብሔር ሁሉ እልፍን ❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏💝💝
@meserateeshetu6208
@meserateeshetu6208 10 ай бұрын
Sagalee jirenyaa dhagayaa 🎉🎉🎉🎉 Badaan du'aan nuun jenaan goftaa hunda dabareet jirra2
@mebaselassiemekonnen1008
@mebaselassiemekonnen1008 Ай бұрын
አለን በእግዚአብሔር ሁለን አልፈን። የአንበሳው አፍ ተዘግቶ፣ ጎልያድ በአንድ ጠጠር ተመቶ ተጥሎ፣ ባህሩ ተከፎሎ ተሻግረን፣ ሽባዉ አራት እግር ያለዉን አልጋ ተሸክሞ ሄዶ፣ እዉሩ በዳዊት ልጅ ዐይኖቹ በርቶ፣ ደሟ ለዓመታት የፈሰሰባት ሴት ጨርቁን ዳስሳ ተፈዉሳ፤ አዎን አለን በጌታ ሁለን ችለን።
@fikrteyayeh7730
@fikrteyayeh7730 11 ай бұрын
ውበታችሁ ክርስቶስ ነው የመወደዳችሁ ምክንያት ኢየሱስ ኢየሱስ ስለምትሉ ነው በኢየሱስ ስም ይህ መንፈስ አይወሰድባችሁ
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 3 ай бұрын
መምህር ምህረተአብ አሰፉ ወደ ምትወደው አውደምህረት ተመልሰህ ዳግም በዚህ ዝማሬ እንደምታገለግል እንፀልያለን
@bassemkhanfar9166
@bassemkhanfar9166 11 ай бұрын
አሜንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንን እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ በርቱ ጌታ ሞገስ ይስጣችሁ❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌✅✅✅✅
@user-en6uw1lo2v
@user-en6uw1lo2v Ай бұрын
የጌታ በመሆኔ ነብሴ ሁሌም ሐሰት ታደርጋለች ጌታዬ እንኩአን ያንተ ሆንኩኝ 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🥰🥰
@Mira-yx8nv
@Mira-yx8nv 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-hd9et3nr3v
@user-hd9et3nr3v 6 ай бұрын
alen hulu yehonw be eyesus cherestos nw tebareku geta yabzachu bertu wengel yashenefal
@hanazenebe8163
@hanazenebe8163 11 ай бұрын
የቅዱስ ያሬድ የቅዱስ ዳዊት ፀጋ ይፍሰስባችሁ ዝማርያችሁ በእግዚአብሔር ፊት ይውጣ አምልኳችሁን ይቀበል እወዳችኋለሁ 🥰
@nathanfikre8718
@nathanfikre8718 11 ай бұрын
ተው አትሸወዱ ፔንጤ ናችው ድብቅ አጀንዳ ይዘው ነው የመጡት እረ ስሙ
@addisgirma6255
@addisgirma6255 11 ай бұрын
TADISO NACHEW Tetenkeku❌
@user-gi3ql9ou1f
@user-gi3ql9ou1f 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤እልልልልል ተመስገንልን የድንግል ማርያም ልጅ🎉🎉🎉
@felekechayele9677
@felekechayele9677 11 ай бұрын
yelum motewal silu noren yelum teftewal silu bezten alen be egziabiher hulun alfen alen beget hulun chilen amen yemiyaschilew amlak yimesgen!!!!
@user-gx1pc5nz7i
@user-gx1pc5nz7i 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
@YemataAsmare
@YemataAsmare 26 күн бұрын
አሜን (3) አለን በ እግዚያብሔር ሁሉን አለፈን አለን በጌታ ሁሉን ችለን ::
@danatomso6651
@danatomso6651 11 ай бұрын
ተባረኩ ዘመንችሁ ይባረክ ቀጥሉት❤❤❤❤❤❤
@genetaylel8784
@genetaylel8784 11 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ማርያምን ነው የምላቹ እንደዚ ተረጋግታቹ ስትዘምሩ ደሥ ይላል ፍጥን ፍጥን የምታደርጉትን ማሸብሸብ ቢሥተካከል ደሥ ይለኛል በተረፈ በርቱ
@eskedarbekele3344
@eskedarbekele3344 11 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏
@memnon047
@memnon047 11 ай бұрын
በርቱ ወንድሞቻችን በማንም ጩኸት እንዳትዛነፉ በቤቱ ያጽናችሁ
@alemtewolde6279
@alemtewolde6279 2 ай бұрын
Let us all praise the Lord with trumpet and organs for his great mercy ❤
@user-ku3wf7sk2p
@user-ku3wf7sk2p 4 ай бұрын
አሜን ሐይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁልን እችላለሁ
@yordanostesfay8121
@yordanostesfay8121 11 ай бұрын
Amen menor ygebachuhal le egziabher kibir endthonu xega egziabher ybzalachu
@weyiniy456
@weyiniy456 11 ай бұрын
አለን በእግዚአብሔር ሁሉ አለፈን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@nathanfikre8718
@nathanfikre8718 11 ай бұрын
የፔንጤ ካየር ናቸው እኮ አንዱም ኦርቶዶክስ አይደለም
@elfinishathubia2700
@elfinishathubia2700 11 ай бұрын
​@@nathanfikre8718ክክክክክክክ🤔🤔🤔🤔 ጌታ ስሙ ይበረክ ስተሰዝኑ ጠለትህን ወዳድ በምል መጽሐፍ ቅዱስ እያመነችሁ ምንም ያለደረገውን ጴንጤ መጥለት በጠም ይገርማል ይህ የሴጠን ልብ እንጅ የክርስቶስ ልብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ይድረስለችሁ ጨለማ ከበድ በሽታ ነው ጌታ ይግፋፈውና🙏🙏ምንም ብትጠሉን እኛ ከክርስቶስ የተማረነው ፍቅርን ስለሆነ እንፀልይለችሃለን አይነቹ በርቶ እንድትድኑ ከጨለማ እንድተማልጡ
@nathanfikre8718
@nathanfikre8718 11 ай бұрын
@@elfinishathubia2700 እኔ የፔንጤ ጥላቻ የለብኝም ሰው የፈለገውን ማመን ይችላል በጣም የምጠላው ማጭበርበር ማስመለሰል ነው እነዚ ሰዎች ኦርቶዶክስ ሳይሆኑ ተመሳስለው እያጭበረበሩ ነው "የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡ በውስጣቸው ግን ነጣቂ ከሆኑ ተኩላዎች ተጠንቀቁ"ማቲ 7:15
@elfinishathubia2700
@elfinishathubia2700 11 ай бұрын
@@nathanfikre8718 ክክክክ ጥለቻ በይኖርክ/ሽ ተኩላ አትይም። እኛ ጠንቅቄን ነው የሚነውቀው እንዴመትዎዱን
@nathanfikre8718
@nathanfikre8718 11 ай бұрын
@@elfinishathubia2700 ተኩላ ያላቸው እኮ እኔ አይደለሁም መፅሐፍ ቅዱስ ነው ያለቸው እኔ እኛ በኦርቶዶክስ አስተምሮ አንስማማም ፔንጤ ነን እየሱስ አማላጃችን ነው ብለው በግልፅ ቢናገሩ ቢወጡ አከብራቸዋለሁ ነገር ግን ለማጭበርበር ነጠላ የኦርቶዶክስ አልባሳት ለብሰው የሚጠሉትን ስዕለ አድኖ ለጥፈው ድብቅ ስራ የማስመሰል ስራ ከሚሰራ በላይ ተኩላ አለ እንዴ🤔
@iseyenshteshager7948
@iseyenshteshager7948 11 ай бұрын
ድንግል ከነልጇ ትጠበቃችሁ 😍😍😍😍
@addisgirma6255
@addisgirma6255 11 ай бұрын
TADISO NACHEW
@user-gf6lw6wz4c
@user-gf6lw6wz4c 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ፈጣሪ ይጠብቀችሁ
@user-jt3mn7ju1c
@user-jt3mn7ju1c 2 ай бұрын
አሜን..............!!!!!!!!
@segededinku8902
@segededinku8902 29 күн бұрын
Amen amen amen
@godislove6988
@godislove6988 Ай бұрын
አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን❤❤❤
@shalommandefro927
@shalommandefro927 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ስሙ ይባረክ ከሴንቱ ሞት፣መከራ ያሻገረኝ ያዳነኝ ጌታ❤
@user-de2sw7vm2t
@user-de2sw7vm2t 2 ай бұрын
እግዝአብሔር ይባሪካችሁ
@AnaneyaZerihun
@AnaneyaZerihun 3 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው በዚህ ቀጥሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@Personal_Development.Channal
@Personal_Development.Channal 2 ай бұрын
ልብን የሚያረሰርስ ዝማሬ
@getnetgirma2968
@getnetgirma2968 10 ай бұрын
አሜን ሀሌሉያ 🙏🙏🙏
@Ethiopian-society-union
@Ethiopian-society-union 3 ай бұрын
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የማህበር ዝማሬ እያመጣችሁልን አሁንም አልጠራም ክራሩ ድርቅ ያለ ነው.
@user-dc7zi4lg4o
@user-dc7zi4lg4o 12 күн бұрын
አሜን አሜን ፈጣሪ የተመሠገነ ይሁን
@LemlemDessalegni
@LemlemDessalegni 4 ай бұрын
Kbrun egziabher yiwsed❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 11 ай бұрын
ዋዉዉ ከዝህ በላይ sabscrb ይገባችል ❤❤❤❤
@haregHaregu
@haregHaregu 4 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰልን
@ephrataalemu7095
@ephrataalemu7095 10 ай бұрын
ameeeen ameeen tebereku. Egziabherin yemiyamelk ayaferem
@user-jq6tb4it1k
@user-jq6tb4it1k 2 ай бұрын
Amen amen amen 🙏 amennnnnnnnnnnnnn amen amen 🙏
@abiyalex9846
@abiyalex9846 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ዝማሬ መሌዕክትን ያሰማልን ። የምድራዊያንን ጫጫታ ሰምታቹ ሽብርክ አትበሉ። በእግዚአብሔር ስም፣እጅግ ብዙ ነገር ከእናንተ እንጠብቃለን ፣ ወደፊት!
@fekneg929
@fekneg929 11 ай бұрын
my beloved Finote tsedek sewedachu eko ... bertulign zemare melakt yasemalen
@yeneneshkebede8340
@yeneneshkebede8340 11 ай бұрын
Tebareku❤ enante zem belachu eyesusen zemru wengel yashenfal🙏
@user-lo3hx3np5h
@user-lo3hx3np5h Ай бұрын
Amen God is only one. Nyaluak Tiem
@felekebeyene7039
@felekebeyene7039 10 ай бұрын
jiraa jiraa badaan osoo nuun jedhaanii goftaan jiraa❤❤
@ashenafi1163
@ashenafi1163 10 ай бұрын
የተወደደ ዝማሬ 🙏🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@KDavid1619
@KDavid1619 3 ай бұрын
God Bless you !!!!!♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@user-vp5sq8mt3k
@user-vp5sq8mt3k 19 күн бұрын
Alen beiwunet begenim begeta ininoralen!
@user-yc8eq7pj4s
@user-yc8eq7pj4s Ай бұрын
አሜን
@user-yf5fo2nx1m
@user-yf5fo2nx1m 10 ай бұрын
I love u guys be blessed benante mezmur wst alfo kewedekubet Egziabher kena adirgognal tnxx ...bertu and be strong Egziabher ywagalachu ❤❤❤
@edencompany-qx5ln
@edencompany-qx5ln 11 ай бұрын
God bless you, my sis & brothers... .you did an amazing song I really love the song........keep on singing❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abbyabbe4203
@abbyabbe4203 11 ай бұрын
Amen amen AMEN wooowww amen geta yibarikachuuu ❤❤
"ያዳነኝን አውቀዋለሁ"| " Yadanegnen Awkewalehu"  የፍኖተ ጽድቅ መዘምራን
6:40
የተከዳ እውነት Yetkda Ewinet
Рет қаралды 292 М.
This is not my neighbor  Terrible neighbor! #funny #zoonomaly #memes
00:26
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
እመኑ በእርሱ ድንቅ ያደርጋል ጌታ @21media27
11:23
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 499 М.