ለምን አንፋታም? በፓስተር ቸሬ By Pastor Chere Why don't we divorce?

  Рет қаралды 233,517

Epaphras Christ church

Epaphras Christ church

2 жыл бұрын

አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
|| EPAPHRAS CHRIST CHURCH ||
እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስትምራልን።
ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡ Epaphraschur...
Website፡epaphraschristchurch.org/
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA

Пікірлер: 273
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 2 жыл бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ ሐይማኖት ተከታይ ነኝ እዚህ ላይ ያስተማርከው ትምህርት በጣም እጅግ በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ቃለ እይወት ያሰማልን አሜን።
@haymi5298
@haymi5298 Жыл бұрын
Ewntei new
@yonasghebru1418
@yonasghebru1418 Жыл бұрын
6v 4
@entashtantwn6814
@entashtantwn6814 7 ай бұрын
Wow God bless you more and more great idea
@mihretunikola8
@mihretunikola8 2 жыл бұрын
ፓስቴር ቸረ መድኃነኣለም ይባርክህ! ፀጋውን ያብዛልህ!!!
@asdfjkm4435
@asdfjkm4435 2 жыл бұрын
ትክክለኛ የሆነ ስብከት ተባረክ ረጅምአድሜና ጤና ይስጥህ!
@familyejigutube8793
@familyejigutube8793 Жыл бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ያንተን አዳምጣለው በጣም ብዙ ነገር ነው የምትናገረው እንደሌሎቹ ሰባኪዎች አይደለህም በጣም ነው የምወድህ
@fikermash7643
@fikermash7643 2 жыл бұрын
ስወድህ እኮ የድንግል ማርያም ልጅ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ
@henoktessema7131
@henoktessema7131 2 жыл бұрын
Best comment ever
@shegeralmazk
@shegeralmazk 2 жыл бұрын
አሜን ውዴ ደምሪኝ በቅንነት ❤
@elshaddaieyesus5669
@elshaddaieyesus5669 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አስፈላጊና አንገብጋቢ የጊዜው መልክት! መንፈስ ለአብያተ ክርስትያን የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ:: የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ የተባረከ ይሁን! አንተና የአንተ የሆነ ሁሉ በኢየሱስ ደም ይሸሸፈን! ራእይህ ይስፋ፤ በምንም አትያዝ፤ እውነት ተናገረ፤ ትውልድ አስመለጠ ብሎ በበቀል የሚወጣ የጠላት አሰራር ሁሉ በኢየሱስ ስም የፈጠረገ ይሁን! አሜን!
@helenita391
@helenita391 2 жыл бұрын
ተባረክልኝ ፖስተርዬ እንደው በባልቤትህ 1000% እርግጠኛ ሰለሆንክ ነው እንጂ ስለእውነት እንደክህደት ትልቅ ጉዳት የለም ወንዶች የፈለገ ቢወዱ ሚስቱ ሌላ ጋ እንደሄደች እያወቀ እንደገና አብሮ አይኖርመ እኛ ሴቶች ግን በተደጋጋሚ በይቅርታ አብረን እንኖራለን ነገ የተሻለ ይሆናል እያልን በተስፋ በተለይ የድሮ እናቶች ከሰራተኛ እንደወለደ እያወቁ አብረው ይኖራሉ ወንዶቹም ቢሄድም ሚስታቸውን ቤታቸውን አይበድሉም በአግባብ ያስተዳድራሉ የአሁኑ ትውልድ አለ እንጂ በላይ እንደገባይ ዘራፍ ይላል ስህተቱን ለመሸፈን ከጩኸቱ ቁጣው ልብ የውጩን ሲያምረው ሚስቱን እና ልጆቹን ይበድላል ብቻ እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን
@Danitube2162
@Danitube2162 2 жыл бұрын
የተባረክ ሰው የወጣቶች የእኛ በረከታችን ነህ።።ዘመንህ ይላምልም።።❤❤❤
@etagegndagne2979
@etagegndagne2979 2 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ መሰረታዊ የጋብቻ ትምህርት ነው ጌታ ማስተዋሉን ይስጥ
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ፖስተርቸሬን በጣም አከብረዋለሁ🙏ዘመንህ ይባረክ🙏
@shegeralmazk
@shegeralmazk 2 жыл бұрын
እኔም በቅንነት ደምሩኝ ቤተሰብ ❤
@user-pg1nl1gj5w
@user-pg1nl1gj5w 7 ай бұрын
I am at work right now but after I listen this video I am just driving home to hug my wife and ask her forgiveness and love her !!!
@uemayethio5851
@uemayethio5851 2 жыл бұрын
እንዳተ አይነት የእግዚአብሔር ሰው አላየውም ሁሉም ትምህርት እናስተምራለን እያሉ በካራቴ ነው አባቴ የሚያስተምሩት እኔ የኦርቶዱክስ እምነት ትከተይ ነኝ ግን በጣም ደስስስ የምትል ሰው ነህ እመብርሀን ከነ ልጃ ትጠብቅክ
@meriwameskele1304
@meriwameskele1304 7 ай бұрын
Karatew leseytan ihitewa....kekarate yanese binor..... seytanin mabarer neb
@gnetgremew2226
@gnetgremew2226 2 жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ዘመንህ ይባረክ የእኔ ህይወት ተበለሽቷል የልጆቼን ህይወት በጌታ ደም ይሸፈን በእንበ ነው የሰመሁት ምነው ድሮ በ80ዎቹ ዘመን በቅህ ኖሮ እግዚአብሔር ይመስገን ትዳሬ ብባለሽም እኔ ጌታን አግቼ ለንሰሃ በቅቸለሁ ጌታ ይበራክ
@asterjimma5241
@asterjimma5241 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክ ትውልድን ታስመልጣለህ አብዝቶ አምላክ ይባርክህ
@alemexpectsolution3725
@alemexpectsolution3725 2 жыл бұрын
ችግር አለ ግን አልፋታም አሜን።ጌታ እየሱስ ይባርክህ።አንጀቴ ነው የራሰው። አምላክህ በሰማያዊው ነገር ያረስርስህ።ተባረክ
@betelg9995
@betelg9995 Жыл бұрын
Huuu
@tigist1458
@tigist1458 2 жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ ።
@asratalemayehu9026
@asratalemayehu9026 2 жыл бұрын
ቸርዬ እንደው ምን እንደምልህ ቃል ያጥረኛል፡፡ አንድ ብቻ ሁንክ ፣ በአንተ የሚተላለፈው መልእክት እጅግ በጣም ልብ የሚነካ እና የሚደንቅ ምነው ፊትህ ቁጭ ብጬ ይህንን ትምህርት በሰማው እያልኩ ጀምረህ እስክትጨርሰው ሰማውህ ፣ ቸርዩ ዘመንህን ያርዝምልን ፣ ከዚህ ከፍታ አትውረድ እየጨመረ የሚሄድ አገልግሎት ይስጥህ ፣ ጉልበትህ አይድከም ፣ በርታ እግዚአብሔር ቀኙን ይስጥህ ብዙ የሚጠሉህ ብዙ የነካሃቸው ሰዎች እንደሆኑ አምናለሁ እና እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ ደግሞም እድለኛ ነህ፡፡ በዚህ ትልቅ ርእስ ዙሪያ እግዚአብሔር አስታጥቆህ ስለተነሳ፣ ብቻ ተባረክ፣ ዘመንህ ይለምልም፡፡
@zj2164
@zj2164 2 жыл бұрын
ፖስተር ቼሬ እግዚአብሔር ይባርክህ ። እኔ አሁን አግብቻለሁ ። አገልጋይ ናቸው በተባሉ ወንዶች በጓደኝነት ግዜ በጣም ተጎድቼ ነበር ። የኔ የረጅም ግዜ ጸሎት እግዚአብሔርን የምፈራ የምወድ የሚያገለግል በመድረክም ባይሆን ነበር ። ነገር ግን በዝህ ዘመን እንደዚህ አይነት ሰው ያለ አይመስለኝም ። አሁን ጭራሽ በአገልጋዮች ወይም በመድረክ አገልጋዮች ነገሩ እየባሰ ሄዷል ። ኃጢአት የድፍረት ኃጢአት እየባሰበት ነው ። እግዚአብሔርን መፍራት ጠፍቷል ። ሰዎች በመድረክ ላይ በእግዚአብሔር ጸጋ ያገለግላሉ ከመድረክ ስወርዱ የምሰሩትን እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያውቀው ። በትዳር ውስጥ ትልቁ የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው ። ቅድስና እግዚአብሔርን መፍራት ይሁን ። ምክንያቱም ያህ ሰው እግዚአብሔርን ይፈራል ያገለግል ወይም ያች ሴት እግዚአብሔርን ትፈራለች ታገለግላለች ብለን አፋችን ሞልተን የምንናገርለት ሰው ያለ አይመስለኝም ። በትውልድ ላይ በቤተክርስቲያን አገርን ጭምር ለመታደግ ጌታ በዝህ ስለገለጠህ ስለ አንተ እግዚአብሔርን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ በርታ በግዜውም አለግዘውም ቃሉን ስበክ ገስጽ ምከር ። ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ ። ባለቤትህን ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ የጠላትን ደጅ ውረሱ በኢየሱስ ስም ።
@DanielGetu
@DanielGetu 2 жыл бұрын
አገልጋዩ ምነው እንዴት በደለ: በቀን እንተኛ አለሽ! በቃ ስጭው: ልጁቹ ይወቁ:: አሁንገባኝ
@hiwotabebe7231
@hiwotabebe7231 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ፓስተር ቸሬ ጌታዬ ስንት ነገር አስተማረኝ በአንተ ።🙏🙏❤👏
@MehariTube
@MehariTube 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/eMeFfdJ_s8e1ZYE.html
@kiyyatubeofficial5032
@kiyyatubeofficial5032 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/as2XlNGI3rirg2Q.html
@sagantesagante4341
@sagantesagante4341 2 жыл бұрын
Wowowo tabarku
@Mihretu559
@Mihretu559 2 жыл бұрын
ፓስተር ቸርዬ!! ምን እላለሁ አምላኬ እንደ ባለጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ እየሱስ በሚያስፈልግህ በስጋዊም በረከት በመንፈሳዊም በረከት ሁሉ ይባርክህ::ትዉልድ እየታመሰ ያለበትን ችግር ነቅሰህ እያወጣህ እያስተማርክ ስላለህ::እንወድሃለን ለምልም
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 2 жыл бұрын
ቸርዬ ጌታ ይባርክህ ብዙ እየተማርኩ እየተጠቀምኩ ነው ።ዘመንህ ይባረክ ፀጋ ይጨመርልህ አንተ እና የአንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ።
@mulatumulatulammalareb0032
@mulatumulatulammalareb0032 2 жыл бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን ጌታ ሆይ ተመስገን ስለ ሁሉም ነገር :- ጌታ ሆይ ኢየሱስ ለአንድ እማጸናሎ ለሰው ልጅ የስጋ ልብንና የክርስቶስ አእምሮን አብዛልን አሜንንንን//////////////////////ቸርዬዬዬዬዬ ልዑል እ/ግር ይበርክ ፀጋ ይጨምራል በኢየሱስ ስም ተበርክ ወደጄ ለበረከት ሁን አሜን አሜን ጌታ ሆይ አቅም ጉልበት ጨምሯል አሜንንን ትውልድ ሆይ ወደ ወደ እንመለስ።
@mercyz6252
@mercyz6252 2 жыл бұрын
The most important thing is before you get married, pray for decrement of Spirit, ask God for wisdom and His knowledge, specially study the family, to avoid generational courses. When we join with the covenant, isn’t the blessings generational? courses too, if you put God first.He will lead you, PRAY!
@ameleworkasmare8296
@ameleworkasmare8296 2 жыл бұрын
ትምህርትህ በጣም ጠቃሚ ነው ሁሉም ቢከታተልህ ይጠቀማል፡፡ ተባረክ ወንድሜ
@samig5738
@samig5738 2 жыл бұрын
👍
@asineabayneh5941
@asineabayneh5941 2 жыл бұрын
ቸር እግዚአብሔር ዘመንን ይባርክ
@dghfh2600
@dghfh2600 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንክን ይባረክ
@LOGA-zo1ni
@LOGA-zo1ni 2 жыл бұрын
pasterye tebarek.ዕድሜ ላይ አንድ ነገር በለን
@user-sf7ox2qd3h
@user-sf7ox2qd3h 2 жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ አንተን ስላስነሳለን
@etenugetahun3578
@etenugetahun3578 2 жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ስወድህ እኮ ረጅም እድሜ ይስጥህ
@marthayilma2349
@marthayilma2349 2 жыл бұрын
በልጆች ላይ ወይም affect እንዴት እንደሚያደርጋቸው እያልክ ስታስታምር እውነት እንባዬ ፈሠሠ ምክንያቱም እኔም single mother ነኝ በርግጥ በድየዋለሁ ኦህህህህ በጣም ረጅም እድሜ ሆኗል እሡ አግብቷል ልጃችንን በደልን
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor 2 жыл бұрын
ባንቺ ጥፋት ነበር? ማስቀረት ትችዪ ነበር? አሁን ይቆጭሻል ወይ? .......ይኸን የሚጠይቅሽ ለሌሎች ስለሚጠቅም ነው።🙏🙏🙏🙏
@tesfumatiwos9628
@tesfumatiwos9628 2 жыл бұрын
Glory to God for having you at this critical time. Stay Blessed Chere!
@TsionBiruk-ey1ng
@TsionBiruk-ey1ng 7 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ ሰለተባረኩ ቃላትህ እግዚያብሔር ይመስገን ፤ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን፡፡
@cookieuae9082
@cookieuae9082 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
@menitube-3685
@menitube-3685 2 жыл бұрын
ፓስተርዬ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልህ ብዙ ተምሬያለሁ በአንተ ፍርጥርጥ አርገህ ስለምታስተምረን እናመሰግናለን🙏 አው እኔም እግዚአብሔር እና እናቴ አሳድገውኝ ነው ዛሬ ትዳሬን በአግባቡ የምመረው😍 እኔም የበኩሌን አሻራ ማስቀመጥ ጀምሬያለሁ በዩቱብ ቻናሌ መክሊቴን ለማትረፍ:: ትዳር ውስጥ ችግር አለ ግን አልፋታም:: አሜን👏✅
@saradadislove3758
@saradadislove3758 2 жыл бұрын
Teberke
@shegeralmazk
@shegeralmazk 2 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው የሚመቸኝ ፓስተር ቸሪ ክክክክክክ ቀልድ ከቁምነገር አዋዝቶ ሲያስተምር በቅንነት ደምሩኝ ቤተሰብ ❤❤❤🙏🙏❤❤🇪🇹🇪🇹
@alialialiali-sx7gu
@alialialiali-sx7gu Жыл бұрын
Geta yibark pastor chere ❤❤
@merontsegaye5055
@merontsegaye5055 2 жыл бұрын
አቦ ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ ለምልም ብዙ ተምሬበታለሁ ተባረክ
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 2 жыл бұрын
ነፆ ሆነህ ማስተማርህን ነው የምወድልህ ይህ ትውልድ ያስፈልገዋል
@fikerfiker8767
@fikerfiker8767 2 жыл бұрын
በትክክል የጌታ ሰው እድሚ ጤና ይስጥክ ትምርህቱ በጣም አስፈላጊ ነው ተባረክልን
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 жыл бұрын
ቸርዬ እንደው በፁጋው በሽሽሽ በልልን እንወድሀለን። 🙏🙏🙏🙏
@user-xp4wl1ib5x
@user-xp4wl1ib5x 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ከህመማችን ተፈውስናል ፅጋውን ይብዛልህ ተባረክ።
@addisuwondem9882
@addisuwondem9882 2 жыл бұрын
እንዲህም ብሎ ጌታን ማግኘት የለም:- ወላጆች ምንም ቢሆኑ ወላጆቹን አንተ አሉ ብለህ ብለህ ያመጻደካቸው እንደ እግዚአብሔር ቃል እራስህን እየው:: ብስልና ጥሬ አታስተምር::
@BsratGebrewahd-ke2vx
@BsratGebrewahd-ke2vx 7 ай бұрын
ፓስተር ቸርየ እመኣምላክ ትጠብቅህ በጣም ኣስተማሪነህ ደስ የሚል ትምህርት ነው
@addisalemwold
@addisalemwold 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ቸሬ ትዳራችንን የሚፈውስ ትምህርት ነው🙌🙏
@AA-jj6gj
@AA-jj6gj 2 жыл бұрын
ፓስተርዬ ዘመንህ ይለምልም አሁንም ፀጋው ይብዛልህ ገረታ ባንተ ትውልድ እያስመለጠ ነው❤❤❤🙏🙏
@Idelawitbekele
@Idelawitbekele 2 жыл бұрын
Hulum pastor endante bihon noro ihene pentena orthodox lenefes baltefelaleg noro ahunm arfedem tebarek Chere❤❤❤
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg Жыл бұрын
ዘመንህ በብዙ ይባረክ ተባረክ
@kebebushterefe8149
@kebebushterefe8149 2 жыл бұрын
መጋቢ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ አሁንም አትራፊ ሁን ከዚህ በላይ አገልግሎት የለም፡፡ እኔ ተርፊያለሁ ሌሎችን ለማትረፍ ነው አሩጫዬ ተሳክቶልሀል፡፡ ጠላት ድብን ይበል ፡ አሁንም የጌታ የፀጋው ኃይል ዕለት ዕለት ይብዛልሀ፡፡
@sewunetsamuel1921
@sewunetsamuel1921 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ!
@almazkahsay4659
@almazkahsay4659 2 жыл бұрын
ፓስተር ተባረክ ስለጋብቻ የምታስተምረው በጣም ጥሩ ነው ዘመንህ ይባረክ
@lemlemtemesgen3517
@lemlemtemesgen3517 2 жыл бұрын
Yene melkam Astemar egziabher tsegawn yabzalk
@mesisisay9370
@mesisisay9370 2 жыл бұрын
This is the voice of God really OMG am so thank fully to Lord about your ministry
@user-cl4hw4jz1o
@user-cl4hw4jz1o 2 жыл бұрын
ፖስተር ቸሬ በርታ ትምህርት ለዚህ ትውልድ ጠቃሚ ነው
@mesiabel7875
@mesiabel7875 2 жыл бұрын
ተባረክ ቸሬ 🙏🙏🙏🙏
@amennetsanet7492
@amennetsanet7492 2 жыл бұрын
ፓስተርዬ ወደኢትዮጲያ ስመጣ መጥቼ መካፈል በጣም የምፈልግበት ቸርች ዘመንህ የተባረከ ይሁን ብዙ አትርፊያለሁ በትምህርቶችህ ።
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 2 жыл бұрын
Me too if I come I will meet you
@yonasjonyboy7672
@yonasjonyboy7672 2 жыл бұрын
ፓስተር ቼሬ ጌታ ይባርክ እስካሁን አለማግባቴ ብዙ ጊዜ ይፀፅተኝ ነበር አሁን ግን ባንቴ ትምርቶች የተነሳ ህይወቴ በጣም ተቀይሯል እንኳንስ ያኔ አላገባውም አሁን ታደስኩኝ ። እግዝአብሔር ይመስጌን እየተዘጋጀው ነው። አመሰግናለው ፓስተር ቼሬ
@asterneguse8171
@asterneguse8171 2 жыл бұрын
Yes alfatam pastery tebarekln
@seninegn-sh7jg
@seninegn-sh7jg 8 ай бұрын
አንፈታንም በየሱስ ስም ቸሬ ተባረክ
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እንደእግዚአብሄር ቃል ሰለምታሰተምር ትዉልድን የምትታደግ ያርግህ።
@ashenafimeja728
@ashenafimeja728 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ የፓስተር ቸሬ
@sabateklu613
@sabateklu613 2 жыл бұрын
Pastor chere tebarek!! wosaneyen indekeyer sileredakegne.
@ayantumathewos6296
@ayantumathewos6296 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ፓስተር ቸሬ ጌታዬ ስንት ነገር አስተማረኝ በአንተ ።
@user-fu3ol5mg9u
@user-fu3ol5mg9u 10 ай бұрын
ተባረክ ለዘመኑ ተልከህልናል እድሜና ጤና ይስጥህ
@salamisalam9358
@salamisalam9358 2 жыл бұрын
እግዚብሔር ይበርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ፓስተር 🔥🔥
@rebeccabelay8630
@rebeccabelay8630 2 жыл бұрын
Pastor Chere God bless you and your family more and more. So powerful and amazing!
@tigistseyoume3029
@tigistseyoume3029 2 жыл бұрын
God bless you pastor 🙏❤
@sol-cg9ip
@sol-cg9ip 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን
@tsehayneshesatu7979
@tsehayneshesatu7979 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክ
@sabasabina8372
@sabasabina8372 2 жыл бұрын
God bless you Pastor 🙏 ❤
@deboraalemu8668
@deboraalemu8668 2 жыл бұрын
Glory to our powerful God we serve. Amazing preaching. This is pure wongel. God bless you Pastor for preaching the truth boldly. We all need to go back to the word of God.
@user-wb1fp3ce9r
@user-wb1fp3ce9r 2 жыл бұрын
Geta yebraki pastr chire 🙏🙏🙏🙏
@seninegn-sh7jg
@seninegn-sh7jg 8 ай бұрын
በጣም ትምርት ነው እግዚአብሔር ይባረክ ቸሩ
@mesibogale7472
@mesibogale7472 2 жыл бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ተምህርቶችህን አልፎ አልፎ እሰማለሁ በተለይ የዛሬው በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
@ደሴ
@ደሴ 2 жыл бұрын
ሰለም ሰለም ቻሬ ተበረክ ለትወልድ በጠም አስተመር ነው እኔ ጌታ ይበረክ በትደር 25 አት ልሞለን ነው ፈጠር ይመስግን 3 ልጆችን አፈራ በጌታ ፈቀድ አውን ለልጆቼ መፀለይህ ነው ይህ ዘመን እንድ ሸገሩ
@romangebru5846
@romangebru5846 2 жыл бұрын
Be blessed 🙏👌
@tensumamush9918
@tensumamush9918 2 жыл бұрын
Paster chere tebarek enem.sageba alifatam
@achamyeleshabera7165
@achamyeleshabera7165 2 жыл бұрын
tebarekehal
@ruthgolija7688
@ruthgolija7688 2 жыл бұрын
Thank you so much
@zayidkiros2925
@zayidkiros2925 2 жыл бұрын
Gata ybarkehe pastor bante gata bzu tenageregne
@user-xu8tz6uo4i
@user-xu8tz6uo4i 2 жыл бұрын
ተባረክ
@ruthgolija7688
@ruthgolija7688 2 жыл бұрын
God bless you
@wakumahailu5145
@wakumahailu5145 2 жыл бұрын
thank you!
@waresade435
@waresade435 2 жыл бұрын
ትክክል ጌታ ይባርክህ ይህየኔ ህይወት ነው
@misrakguadu5407
@misrakguadu5407 2 жыл бұрын
God Bless you Forever 🙏 Pastor
@ayyuayyu5969
@ayyuayyu5969 2 жыл бұрын
Yes tbarak 🙏🙏🙏
@yemisrachs.7
@yemisrachs.7 2 жыл бұрын
God bless you Pastor chere. we lost this kind of preaching
@saradalma9089
@saradalma9089 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
@addistewldetewlde3491
@addistewldetewlde3491 2 жыл бұрын
thank You
@user-pg1nl1gj5w
@user-pg1nl1gj5w 7 ай бұрын
Wow!!! Thank you!!!
@imanekumaleephisamucaakaku5780
@imanekumaleephisamucaakaku5780 2 жыл бұрын
Eebbifam
@user-ri6zz8vi7x
@user-ri6zz8vi7x Жыл бұрын
ጌታ ይባርክ ፓሰተር ቸሬ
@wogayehuworku330
@wogayehuworku330 Жыл бұрын
Thank you Chare!
@kerimzewdu9898
@kerimzewdu9898 2 жыл бұрын
zemenih yibareki paster cher
@honeymoges8686
@honeymoges8686 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@user-xt5nt7po1q
@user-xt5nt7po1q 2 жыл бұрын
Wowowowowowowwowowowow kibiri le geta yhuni ameeeeen ameeeeen ameeeeen ameeeeen ameeeeen ameeeeen ameeeeen ameeeeen ameeeeen ameeeeen ameeeeen ameeeeen geta hoyi ante mastawole chamire
@mihretyegeta2144
@mihretyegeta2144 2 жыл бұрын
ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ
@mehretteklezgi2070
@mehretteklezgi2070 2 жыл бұрын
Pastor Chere Zemenh yibarek.
@shalomlovesarajesus1848
@shalomlovesarajesus1848 2 жыл бұрын
Thank you pastor God bless you more
@yeshitegenu6870
@yeshitegenu6870 2 жыл бұрын
God Bless U & your Family
@bekiofficialchannel9746
@bekiofficialchannel9746 2 жыл бұрын
pastor chere you are blessed keep teaching.....
@yekeraw09
@yekeraw09 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ምን አይነት ምርጥ ፓስተር ነህየኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን በስዊትዘርላንድ 🇨🇭ውስብስብ ኑሮ የአንተን ምርጥ ትምህርት በየጊዜው ስከታተል እንዴት መንፈሴ እንደሚረካ እግዚአብሔር ይባርክ አንተ ከሌሎቹ ትለያለህ ❤🇨🇭🇪🇹
"ለትዳሬ ምን ላድርግ?" በፓ/ር ቸሬ
51:06
Epaphras Christ church
Рет қаралды 105 М.
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 10 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,7 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 33 МЛН
የባለቤቴን ጉድ ስሙ/ብን ብዬ ልጥፋ ? ቆይታ ከፓስተር ቸሬ ጋር
29:07
ጥበብ II pastor Henok Mengistu II Wisdom
1:01:27
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 83 М.
ድብርት ለምን? በፓስተር ቸሬ Why Depressed? By Pastor Chere
1:01:34
ሽቶ ፣ሴት እና ወሲብ  ፓ/ር ቸሬ@Bego Tube
30:10
"ትዳር ገነት ነው.....ግን ለማን?" በፓ/ር ቸሬ
50:55
Epaphras Christ church
Рет қаралды 37 М.
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 10 МЛН