የፈተና በረከቶች ልንማረው የሚገባ ድንቅ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ Yonatan Aklilu @MARSIL TV WORLDWIDE

  Рет қаралды 243,617

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

Жыл бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 761
@joytotheworld9277
@joytotheworld9277 Жыл бұрын
በህይወቴ ብዙ ተደራራቢ ፈተና ከልጅነት እስከ ወጣትነቴ አልፌያለሁ ,በዛሬው እለት ግን በራሴና በጌታ ተስፍ ቆርጬ ራሴን አንቄ ላጥፍ ወይስ በረኪና እያልኩ ቤት ውስጥ ብቻዬን ስሰቃይ ጌታ እንዴት ወደ ልቤ እንደመለሰኝ አላውቅም::በዚህ ምሽት ደግሞ ይህን ትምህርት አገኘሁ..ዮንዬ ተባረክ ፈተናዬ ማንነቴ የሚሰራበት መሆኑ ገብቶኛል
@marionbounader8913
@marionbounader8913 Жыл бұрын
ጌታ ይባረክ ስላደረገው መታደግ!!🙏🙏 ከይቅርታጋር ይሄ ትምህርት የተሰጠው ስንተኛ ዙር ላይ ነው?
@saramd8078
@saramd8078 Жыл бұрын
Ameeeeeeeeen tabaraki atigadabi tsag yicamariliki tabaraki
@kebebushmekiso459
@kebebushmekiso459 Жыл бұрын
አሜንንንንንአሜንንንንንንአሜንንንንንን ❤❤❤❤❤❤❤
@MARANATHA_MEZEMUR_CHANNEL
@MARANATHA_MEZEMUR_CHANNEL 2 ай бұрын
በርታልን ወንድሜ:: መንፈስ ቅዱስ አይለይክ❤
@etamimisis3322
@etamimisis3322 Жыл бұрын
በዝህ ሰአት ከባድ ፈተና ገጥሞኝ ነበር ትምህርቱን ሰምቼ ከጨረስኩ በኃላ ፊቴ በደስታ ሞላ ነፍስም አልቀረልኝም ጌታን አመሠገንኩ ንሰሐ ገባው ዮንዬ ለእኔ ይህ ብድዮ ትልቅ ትርጉም ሰቶኛል ከልቤ በእምነት ነው የሰማሁት ጌታ ብርክ ያርግህ የኔ አባት ከዝህ በኃላ አላለቅስ የተባረኬ መቀነስ ውስጥ ነኝ እግዚአብሔር ታማኝ ነው
@rebeccaabraham8752
@rebeccaabraham8752 Жыл бұрын
ዛሬ የኔ ቀን ነው ❤ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን
@mercysabir8424
@mercysabir8424 Жыл бұрын
ዮንዬ ጌታ እየሱስ ይባርክህ!!
@emebetayele9833
@emebetayele9833 Жыл бұрын
ዮኒያችን እንኳን መጣህልን ትምህርትህ ናፍቆን ነበር ተባረክልን dad🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@user-bk8yc2yt3h
@user-bk8yc2yt3h Жыл бұрын
👏👏👏
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/nrOBi7CpnarOmIE.html
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 Жыл бұрын
ዮኒ እግዚአብሔር ማስተዋልና ጥበብ ይጨምርልህ በምንም አትያዝ ጥሰህ ሄድ የጠላትን ደጀ ውርስ🙏🙏
@hanatheprogramer2797
@hanatheprogramer2797 Жыл бұрын
Amen amen tebarek dubai new yeliwet falegak neber enwdhlen
@user-bk8yc2yt3h
@user-bk8yc2yt3h Жыл бұрын
ሠላምህ ይብዛ ዮንዬዬዬዬ ዋዋዋዉዉዉ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ቃሉን የገለጠልህ እግዚአብሔር ለዘላለም እስከ ዘላለም አለም የተመሰገነ ይሁን አሜን ጸጋ በጸጋ ላይ ሞገስ በሞገስ ላይ በእጥፍ ድርብ ይጨመርልህ አሁንም ተስማማሁ በትምህርትህ በፈተና ጊዜ ጌታ እንድያጸናን መጸለይ ይሁንልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇 🗒🖊💯💯💯💯
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
❤❤❤❤
@kinjit-sn2bx
@kinjit-sn2bx Жыл бұрын
ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችሁም፤ ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው፥ ትታገሡም ዘንድ እንድትችሉ ከፈተናው ጋር መውጫውን ደግሞ ያደርግላችኋል። 14 ስለዚህ፥ ወዳጆቼ ሆይ፥ ጣዖትን ከማምለክ ሽሹ። amen amen geta yesus yibarko taberk babizu yoni📖🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️
@etaferahushiferaw4245
@etaferahushiferaw4245 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@etaferahushiferaw4245
@etaferahushiferaw4245 Жыл бұрын
ዮኒ ዘመንህ ይባረክ
@selamselamselamawit6994
@selamselamselamawit6994 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ጨርሶ ይባርክህ
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/nrOBi7CpnarOmIE.html
@user-ni3kb9ef5l
@user-ni3kb9ef5l Жыл бұрын
አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው መልካም ቤተሰብች 🙏
@tarekuerbeko1475
@tarekuerbeko1475 Жыл бұрын
👏🙌🏾👐🙏🙏🤲🙏🤍🥰🍍
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
❤❤❤
@sdsd3659
@sdsd3659 Жыл бұрын
አሜን አሜን ኢየሱስ ጌታ 🙏🙏🙏🙏❤🔥🔥🔥
@botin6076
@botin6076 9 ай бұрын
Amennnnnn amennnnnn yene getaaa tkxxx so much getayee Amsgnalewooo le abateee Tkxxxxx so much 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@botin6076
@botin6076 2 ай бұрын
Amennnnnn amennnnnn yene getaaa amasaginalew abate ❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meronyegeta1475
@meronyegeta1475 Жыл бұрын
አሜን ✅️ እኔ ምስክር ነኝ 100% ፈታና በረከት ይዞ ነው ሚመጣው.ተባረክ በብዙ 🙏❤️
@ofijaanobsuman1865
@ofijaanobsuman1865 Жыл бұрын
Yoni geta hayil, gulbet,birtat yihuni zemeni yibarek
@alemneshalamnesh9258
@alemneshalamnesh9258 Жыл бұрын
amen amen amen tabarakiii
@tedoramichael1487
@tedoramichael1487 Жыл бұрын
Salaleks besemahut tinishi zegeyehugni God bless you my beloved brother 🙏 ❤️ 💙 ♥️
@yodiwon2893
@yodiwon2893 Жыл бұрын
የጠራክ ይባረክ አንተ የምድራችን በረከት ተባረክ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፈፅሞ ይባረክ ማምር ዮንዬ አሜንንን አሜንንን ቁዱሳን በሙሉ ተባረኩ
@saraashebir1788
@saraashebir1788 Жыл бұрын
Amen Amen Amen yes this is true hallelujah hallelujah bless you yoni
@habtamneshbekele4433
@habtamneshbekele4433 Жыл бұрын
መልዕክቱ በትክክል የኔን ህይወት ነው ማንነተን ለውጠዋል ተባርክ
@teshagerteshome8689
@teshagerteshome8689 3 ай бұрын
በትክክል የኔን ህይወት ነው ተባርክ
@asterdawet528
@asterdawet528 Жыл бұрын
Amen Amen zemeneh yibarek yoniye abatachin
@mihretdebelk6662
@mihretdebelk6662 Жыл бұрын
አሜንንንንንንን ዘመንክ ይባረክ ዮንያ በትክክል📖💯☑📖💯☑📖💯☑📖💯☑📖💯☑📖💯☑
@worqalukas5671
@worqalukas5671 Жыл бұрын
Yonuyuyeeee Tabarki tsaga yibazalige ye lijoche Abate nuriligi yoniyiyeeee❤❤❤❤❤❤💕💕💯💯✅
@MimiMimi-cq1uc
@MimiMimi-cq1uc Жыл бұрын
Tebareke yoni geta zemehen yibarekewu ❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@MARANATHA_MEZEMUR_CHANNEL
@MARANATHA_MEZEMUR_CHANNEL 2 ай бұрын
ፈተናዉ ለበጎ ነዉ:: እርሱ ላየልኝ ክብር መግለጫዉ ነዉ:: ዮኒ እግ/ር ይባርክ÷ዘመንህ የለመለመ ይሁን::❤❤
@gelanebiru905
@gelanebiru905 Жыл бұрын
Amen amen amen hallelujah i received it
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 Жыл бұрын
Amen Eysus Geta newe
@Seniye109
@Seniye109 Жыл бұрын
ዮንዬ የአባት ጀግና 🥰🥰🥰
@rozinadaniel796
@rozinadaniel796 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Hallelujah Esey Esey Esey Amen Yene Eigzabher yibarek Tebarek Tebarek ❤️ ❤️ ❤️ ❤️
@yeneneshfiseha9739
@yeneneshfiseha9739 Жыл бұрын
አሜን አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው። የእኔ ምርጥ መምህር ተባረክ በኢየሱስ ስም ዮኒዬ
@adanechshapa6418
@adanechshapa6418 Жыл бұрын
Amen Amen beyesusem tekebeyalo tebareke❤️❤️❤️❤️
@vigovigo2425
@vigovigo2425 Жыл бұрын
Ameeeeen ameeeeen ameeeeen ameeeeen ameeeeen ameeeeen ameeeeen ameeeeen ameeeeen ameeeeen ameeeeen ameeeeen ameeeeen ameeeeen ameeeeen
@mulualemtedesse7542
@mulualemtedesse7542 Жыл бұрын
አሜን ክብር ለጌታ ይሁን አቤት አቅም እና ተሰፈ እደሌን ከበራተው ፈተና ይልቅ ተስፈን የሰጠን እግዚአብሔር ይበልጠል🙏🙏 ዮን ብሩክ ነህ😘👏🙏
@HannaLemessaOfficial
@HannaLemessaOfficial Жыл бұрын
ዋው ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ ያለፉት ምእራፎቼ በፈተና ተዘግተዋል። ለካ ምንድነው ችግር የሚፈራረቅብኝ እላለሁ በ የምእራፉ መጨረሻ ፈተና አለ ። ከፈተና ቀጥሎ አዲስ ምእራፍ። አቤት እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ መሪ ድንቅ አስተማሪ ደሞ ለአላማው ጨካኝ ነው። ዮንዬ እንደው ምን ላርግህ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይጠቀምብህ። 🙌🙌🙌🔥🔥🔥🔥
@SaraA-wx7zn
@SaraA-wx7zn Жыл бұрын
Yoniye geta ye beraki
@mhrtebranu7474
@mhrtebranu7474 Жыл бұрын
አሜንንንንንን ዮኒ ፈጣሪ ይጠብቅህ ፀጋውን ይጨምርልህ
@samrawetsamrawet2297
@samrawetsamrawet2297 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንን እግዚአብሔር ታማኝነህህህህ ዮኒ ዘመንህ ይለምልም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ZAHRUNSAMEUL
@ZAHRUNSAMEUL 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር ዘመን ይባርክ ዮን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rajijifar6607
@rajijifar6607 Жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeeeeeeeen
@desalenglire8641
@desalenglire8641 Жыл бұрын
ተበረክ ዮኒዬ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም እግዚአብሔር አንተን አሁንም ሺህ ያደርግ ። በፈተና እንድንፃና እግዚአብሔር ይርዳን
@ashenafimathewos6513
@ashenafimathewos6513 Жыл бұрын
Tebarek YONIye 🥰🥰🥰🥰
@selamkonso4737
@selamkonso4737 Жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረክ ዘመንህ ይለምለም ዮኒዬ
@tadduzelke7019
@tadduzelke7019 Жыл бұрын
Amen be yesus yoni geta yesus yebarki abate 🥰👌 Thank you God bless you
@Anumma572
@Anumma572 Жыл бұрын
Chru Egziabeher Barkohal Chmeo Chemer Ybarkeh!!!AMEN!!!
@user-lt9gp7wk5n
@user-lt9gp7wk5n 2 ай бұрын
ዮኒ የሁሉ አባት እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ጨርሶ ይባርክህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@bezasamazingtube3430
@bezasamazingtube3430 Жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ ልጂ ሺ ሺ ይሁንልህ ያንተና ያንተ የሆነ ህሁሉ ይባርክ እን ወዳሀለን እና ከብርሀለን!!♥♥♥
@user-pj6zb2xu4q
@user-pj6zb2xu4q Жыл бұрын
አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን ህይወትን የምጠግን ድንቅ ትምህርት እውነት ነው በፈተና የምንማረው ትምህርት እድሜ ልክ አይረሳም ፈታና የማይረሳ ድንቅ አስተማር ነው ዮንዬ ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክልን
@user-wf6er5si1m
@user-wf6er5si1m 6 ай бұрын
👍
@botin6076
@botin6076 2 ай бұрын
Tabarki yoni fatar abazitoooooo yibarki tkxxx so much abateee ❤❤🙏🙏🙏🙏
@elsafekadu3743
@elsafekadu3743 Жыл бұрын
Amen wow wow Geta zeminem yebark❤😍🙏
@zero3oll953
@zero3oll953 Жыл бұрын
አሜንንን አባረክ ጌታ ቃል ግልጥ ት እንድ ገና ይጭመርል አሜንንን አሜንንን 📖📖📖🙇🏼‍♀️🙇🏼‍♀️🙇🏼‍♀️🕊️🕊️🕊️✅️✅️🙋🏼‍♀️🙋🏼‍♀️🙋🏼‍♀️ ተባረኪ
@asmerethabteslassie1135
@asmerethabteslassie1135 Жыл бұрын
Amen amen Geta ybark Tbareku yezabiher Sowe yoni Tebarek 🙏🙏❤️
@andrewjonahjonahshana4908
@andrewjonahjonahshana4908 Жыл бұрын
yoniye tebarek
@hiwotzenebe8381
@hiwotzenebe8381 Жыл бұрын
Amen amen amen eyesus smu ybarek
@worikneshbissa2512
@worikneshbissa2512 Жыл бұрын
Ameen Ameen yoniye zemenh yibareke🥰😇🙏❣
@mamaalem3891
@mamaalem3891 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አንተ ታማኝ ነሕ በቆየብኝነገር ላይ ታማኝ ነው።
@user-xf5dy8oi6n
@user-xf5dy8oi6n Жыл бұрын
ሁፍ ኢየሱስዬ ቃል የማይገልጽህ የመልካም ሁሉ ምጭ ስምለዘላለም ይባረክ ዮኒዬ የክርስቶስ ወታደር ጸጋው ብዝትብርዝ ይበልልልክ ጠላትክ እርድብድን ይብል የትውልድ አባት በወጣት ኩፍ አይንካክ ♥♥♥♥♥
@nigistiberaki1751
@nigistiberaki1751 6 ай бұрын
Amen 🙏 hallelujah, Tebarek Aegeygay Yoni
@aregshebekela2434
@aregshebekela2434 Жыл бұрын
Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen haleluya haleluya elelellelelelelelel elelellelelelelelel elelellelelelelelel keber lageta yihune tabrake yoniye 1gn yene abte geta yebareke
@fioriselihom6506
@fioriselihom6506 7 ай бұрын
Ewinet Geta Eyesus abizeto yibarikieh Yoniye kibir legeta yihun 🙏🧡📖💙🙏
@solisame9465
@solisame9465 Жыл бұрын
Amen Gata yebarik
@alemeshetusara1217
@alemeshetusara1217 Жыл бұрын
Yoniye 1gna eko neh. Yanten timihirt salisema alife alawikm beeeeettttttttaaaaaaammmmm tetekimealehu tebarek. Lemilim, የጠላቶችህን ደጅ ውረስ...I love you so much. 😍😍
@user-vd7ch6iz9j
@user-vd7ch6iz9j Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ታመኝ ነው በሁነታዎቼ ላይ ሃሌሉያ🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Жыл бұрын
እዉነት የእግዚአብሄር ቃል መገለጥ የሰጠ እግዚአብሔር ይባረክ ዘርህ ይባረክ።
@danielworku8991
@danielworku8991 6 ай бұрын
We need such kind of preaching to deep root our life. God bless you yoni
@seifubashir2638
@seifubashir2638 Жыл бұрын
Amen 💖🙏 yoniya antako 🤭🤗 yeandeyoch andaya nehi♥️💯🤞. My GOD BLESS YOU MORE THAT'S MY BIG BROTHER 🙏💖 WE LOVE YOU SO SO MUCHA YONIYA 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🤭♥️
@dinkinesh8959
@dinkinesh8959 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Tebareki🥰🥰🥰🥰
@imkmimi6958
@imkmimi6958 Жыл бұрын
በጌታ በኢየሱስ አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንን ኢየሱስ ያድናል የህይወት ሀኪም ዮኒ ለምልምልኝ
@SaraA-wx7zn
@SaraA-wx7zn Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen
@adumamo5285
@adumamo5285 Жыл бұрын
Amen Amen geta abizto yibark yoniye ❤❤🙏🙏
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻
@tibefisehaye9947
@tibefisehaye9947 Жыл бұрын
Amen amen amen God bless you man of god Yoni blessed its wonderfull preaching
@kdisteode4724
@kdisteode4724 Жыл бұрын
እግዝአብሔር አባቴ እጅግእጅግእጅግ አመሰግ ነዋለው አሜንአሜንአሜን ዬኒአንተንም አባትሕ ከፍከፍከፍከፍ ያድርግሕ ያብዛልሕ እወድሐለው
@ababaa3514
@ababaa3514 7 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ታበረክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥💥💥💥💥
@NA-dp4vk
@NA-dp4vk 6 ай бұрын
Lovely servant of the lord peace be with you and your family until you finishing your journey. Blessed
@mabiratanabo4103
@mabiratanabo4103 Жыл бұрын
tebarekilgni yoni ye igiziyabiheri sewu stegawuni yabizaliki🙌🙌🙌🙌🙌🍒😍😍😍🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒
@user-uw5eg4qk8q
@user-uw5eg4qk8q 2 ай бұрын
Amneeeeeee 🎉🎉🎉🎉
@evangelistankeste
@evangelistankeste Жыл бұрын
amen hallelujah May God’s bless you true message 👏🏻👏🏻🙏
@tigistgirma621
@tigistgirma621 Жыл бұрын
Amen amen God bless you brother Yoni 🙏🙏👏👏👏🙏🙏👏👏👏👏👏
@asia2852
@asia2852 Жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeeeeeni ameeeeeeeeeeeeeeni ameeeeeèèeeeni
@flkirtetamru5880
@flkirtetamru5880 Жыл бұрын
Yoniye tebareki bebizu geta yesus ybarkik yabate jegina bedemu yishefink bedemu yishefinsh fireama yadirgik yene asteway 💞💞💞💞💖💖💖💘💘💘♥️♥️♥️❤️❤️❤️😍😍😘🥰🥰🥰🥰♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mathewestefera3505
@mathewestefera3505 Жыл бұрын
Amen❤
@nugistsahle9173
@nugistsahle9173 Жыл бұрын
አሜን አሜን ዘመንህ ይባረክ
@helulove8941
@helulove8941 Жыл бұрын
ዘመንክ ይባረክ ዮኒዬ 😘😘
@genetequ1794
@genetequ1794 Жыл бұрын
Pta
@genetequ1794
@genetequ1794 Жыл бұрын
አዝድ,13
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
❤❤❤
@ganetganet1176
@ganetganet1176 6 ай бұрын
አሜንንን ጌታ እየሱስ ይባርክህ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🍇🍇🍇
@birukbabaye
@birukbabaye Жыл бұрын
God bless you yoni 🙏🙏🙏
@aronayele79
@aronayele79 18 күн бұрын
Wow እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክህ የብዙ ዓሜት መልዕክት ነው❤❤
@user-yd2gd8nr4g
@user-yd2gd8nr4g Жыл бұрын
Amenamen AmenAmen AmenAmen amenities AMNEM AMNEM
@elsak5593
@elsak5593 Жыл бұрын
Amen amen amen yoniy zemen yebarki ilove You so much
@lidyaseifu9452
@lidyaseifu9452 Ай бұрын
Egziabher abzito yibarkh yoniye
@felekewedajo746
@felekewedajo746 Жыл бұрын
አሄ ቀል ለኔ በሚያስፈልገኝ ሰዓት አግቻለው ደግሞም ተምረብታለው ዮንዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ::
@mihretalamayo663
@mihretalamayo663 Жыл бұрын
ዎዎዎዎዉዉዉዉ ዉዉዉዉዉ ❤️ አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር ይብርክ ታባረክ ❤️❤️❤️💓💓🙏🙏😢
@user-qv8jo2nc8k
@user-qv8jo2nc8k Жыл бұрын
አሜንን አሜንን አሜንን እግዚአብሔር ተባራክ ❤❤❤❤❤🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@temenishethiopia4418
@temenishethiopia4418 Жыл бұрын
ተባረክ የኔ አባት በጣም የሚገርም ትምርት ነው ላክ በፋታንም በርከት አለ እሽ ተቀብያለሁ 🙇‍♀️🤲🤲አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 😢😭📚✅️
@Feben353
@Feben353 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን ❤❤🙏🙏❤️‍🔥
@rahelmehari9718
@rahelmehari9718 Жыл бұрын
Amen Amen Praise God
@areloyicha840
@areloyicha840 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባረክ ዮኒ ተባረክ 🙏🙏🙏🤲🤲✝️✝️😔😔😔❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-fc2yi7tp8x
@user-fc2yi7tp8x 6 ай бұрын
ዘመንህ ይባርክ ነብይ ዩኒዬ የጌታ ሰላም እና ፀጋ ይብዛልህ እወድሃለሁ ተባረክ ጨምር ስፋ አለምን በወንጌል ውርስ በጌታ ስም
@darartubekele2940
@darartubekele2940 Жыл бұрын
Ameeen God bless you yoni
@Sofiasofia-ho9vv
@Sofiasofia-ho9vv Жыл бұрын
Amennnnnnnnnnnnn Yoni geta yichemrlik tebarek bebzu Zemenih yibarek.
@zafufessha2877
@zafufessha2877 Жыл бұрын
Waw Halleluja tebarek yoniye
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 323 М.
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
የምህረት ሂሳብ||ፓስተር ሄኖክ (ሲንገሌ) @ARC
45:49
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 52 М.
መንፈስ ቅዱስ || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching  2022
36:02
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 139 М.
Спит с ОТКРЫТЫМИ ГЛАЗАМИ! 😱😴
0:25
Взрывная История
Рет қаралды 5 МЛН
Пранк над Махачевым🥶
0:19
FERMACHI
Рет қаралды 7 МЛН
Выйграли Много Денег с Сыном
0:55
Карман
Рет қаралды 7 МЛН
МЫ ПОХОДУ ЧТО-ТО НАПУТАЛИ
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 7 МЛН
Кого она вытащила из воды?😱
0:51
Следы времени
Рет қаралды 4,1 МЛН
Спит с ОТКРЫТЫМИ ГЛАЗАМИ! 😱😴
0:25
Взрывная История
Рет қаралды 5 МЛН