ለምን ትጨነቃላችሁ? መቼ ትጨነቃላችሁ? ሰለሞን ትጨነቃለችሁ? - በየቀኑ ስሙት - መምህር ፕ/ሮ ዘበነ ለማ

  Рет қаралды 287,333

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

2 жыл бұрын

ምን ትጨነቃላችሁ? መቼ ትጨነቃላችሁ? ሰለሞን ትጨነቃለችሁ? - በየቀኑ ስሙት
መምህር ፕ/ሮ ዘበነ ለማ
July 2022 - Washington DC

Пікірлер: 857
@user-tn2os1se5n
@user-tn2os1se5n 2 жыл бұрын
አልጨነቅም እልና ያለፈውን ያለሁበትን የነገውን እያመጣ ቀኑን ሙሉ ስጨነቅ ነው የምውለው ለሰከንድ እረፍት አይሰጠኝም ፈልጌው ግን አይደለም ሁሌም ነው ጌታ ሆይ ይሆን ነገር ከኔ ፍፁም አርቅልኝ እላለሁ የድንግል ማርያም ልጅ የናዝሪቱ እየሱስ ክርስቶስ ይሆን መንፈስ ከእግርህ በታች ቀጥቅጠህ ጣልልኝ በምትወዳት እናት ይሁንብህ 😭😭 በፀሎት አስቡኝ አባታችን
@barchchkulata9218
@barchchkulata9218 Жыл бұрын
Enem lemute nawo becheket basabe gen felge ayedlem mechenekewo fetare cheketun yarekelen aderane😭😭🙏🙏🙏🙏
@sabchoHdC-xm9mt
@sabchoHdC-xm9mt Ай бұрын
እኔም በኡነት እራሴን እስከምጠራጠር ድረስ ግራ ይገባኛን ልተኛ ብየ ጭንቅላቴላይ ድቅን ይልብኛል መድሀኒአለም ከዚህ ጭንቅ አውጥቶ ስለ ፈጣሪያችን የማንስብበትን ጊዜ ያምጣልን 🙏🙏🙏
@biniYam5661
@biniYam5661 2 жыл бұрын
እውነት ነው መምህር ጭንቀት የአለማመን አንዱ ውጤት ይመስለኛል ግን በጣም ከሚጨነቁት አንዱ ነኝ ፀሎት አድርጉልኝ መምህር
@classicphone5908
@classicphone5908 2 жыл бұрын
በውእነት ቃለ ህይወት ዬሰማልን መምህራችን አደኛ እኒነኝ እጨነቃለዉ መምህር ወለተ ማርያም ከብሩት ፀሎይልኝ
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x 2 жыл бұрын
እኔም እንዴዛ ነኝ የጎደለብኝ የለም እግዚአብሔር ይመስገን ግን ሁሉ ግዜ ጭንቀት ነው ስራዬ እግዚአብሔር ለሁላችንም ይጭንቀት መንፈስ ያስወጣልን
@zarituzawuduu126
@zarituzawuduu126 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@metsihetbogale287
@metsihetbogale287 2 жыл бұрын
Eneme
@samilanicell8907
@samilanicell8907 2 жыл бұрын
Ayizosh/ Ayizoh atcenanek Hulu bersu NW.
@liyagetachew266
@liyagetachew266 Жыл бұрын
ልጅ እዲሰጠኝ ፀልየም ግን ያስጨንቀኛል ፈጣሪ አምላክ ጭንቀቴን አይቶልኝ እዲሰጠኝ በፀሎት አስብኝ መምህር ቃል ህይወት ያሰማልኝ
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w Жыл бұрын
ገደለ ፃድቁአቡነኪሮስ እያለቅሽ ፀልይ ቃልኪዳን ተስቶአቸዋል ገድላቸውን እያለቀስ ያነበች ሴት ፀበልአቸውን ጠጪ ታገኛለሽ
@gdeyfkr8926
@gdeyfkr8926 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀሎትሽን ይቀበልልሽ እህቴ የሚሳነው ነገር የለም😢😢😢
@mazmazi640
@mazmazi640 Жыл бұрын
መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ሁሌም ትምህርቶት ይመማርከኛል እደኔ ለምትጨነቁ ሁሉ በተጨነቅንበት ነገር😭😭 ሁሉ የእግዚአብሔር እጅ ይምጣል አሜን
@user-vu8zb6lm6c
@user-vu8zb6lm6c Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@merongirma6247
@merongirma6247 Жыл бұрын
ለጭንቀት በጣም ጠቃሚው ነገር ዘወትር ከፀሎት በኋላ መስገድ ነው! የአምልኮ ስግደት በተላይ በጣም ከምነግራቹ በላይ እረድቶኛል። እግዚአብሔር ያበርታን!
@albloushi6189
@albloushi6189 Жыл бұрын
የአምልኮ ስግደት እንዴት ነው የሚስገደው ብዛቱስ ምን ያህል ነው እህት እንዳታልፊኝ መልሽልኝ
@yeshyhall6997
@yeshyhall6997 Жыл бұрын
ውይ እኔ ስፀልይ ይጨንቀኛል ተውኩት
@merongirma6247
@merongirma6247 Жыл бұрын
@@yeshyhall6997 አዎ ሴጣን ፀሎት አይወድም፣ የሚያስጨንቅሽም ለዛ ነው ፀሎት ላይ። ውጊያው ቀላል አደለም ግን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ስላለ ምንም አንፈራም። ለመበርታት ሞክሪ ፀሎት መተው መፍትሔ ስላልሆነ!
@user-tn2os1se5n
@user-tn2os1se5n Жыл бұрын
@@albloushi6189 ለጌትነቱ ለአምላክነቱ ቅዱስ ስሙን እየጠራሽ መስገድ ቢያንስ በቀን 41 መስገድ በሰፊው ደሞ ዩቱብ ላይ ስለስግደት ብለሽ ሰርች ሲታረጊ ይመጣልሻል
@fantshgebremariam9509
@fantshgebremariam9509 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ይስጠልን!!!!!!!!
@almaspleto64
@almaspleto64 2 жыл бұрын
እንዴት አደራችሁ የተዋህዶ ልጆች 🙏እግዚአብሔር አምላክ ለመምህራችን እረጂም እድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏
@sirguttube
@sirguttube Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yaniiigmeskel1075
@yaniiigmeskel1075 Жыл бұрын
አሜን ፫
@user-rr7tm6yb5c
@user-rr7tm6yb5c 6 ай бұрын
🙏🙏🙏
@sabchoHdC-xm9mt
@sabchoHdC-xm9mt Ай бұрын
አሜን❤❤❤
@myandtgtube4887
@myandtgtube4887 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰምልን አባታችን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 እግዚአብሄር ከጭንቀት ያውጣን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@berkteengel5437
@berkteengel5437 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@sirguttube
@sirguttube Жыл бұрын
አሜን
@zewuditunigat439
@zewuditunigat439 Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን።
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 2 жыл бұрын
የዛሬው ትምህርት ለእኔ ነው በእውነት በጣም እጨነቃለሁ ልክ ከእንቅልፈ ተነስቼ ዩቲብ ስከፍት ነው መምህረ እሄን ትምህርት ፊት ለፍት አገኘሁት 😓😭🥰 ጌታ ሆይ በማለዳ እንድዝህ የምያፂናና ቃል ስላሰማህኝ አመሰግንሃሁ
@bekaluyismaw7633
@bekaluyismaw7633 Жыл бұрын
Kalw,hiwot,yasemakin
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓሉ ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርግሰ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች
@natnaelmulugeta.yemaryamtu590
@natnaelmulugeta.yemaryamtu590 2 жыл бұрын
እውነት ነው መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የሚሳነው የለም ሁላችንን ከጭንቀት ያውጣን።🙏🙏🙏
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 Жыл бұрын
አሜን አሜን እሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-zt5yq7yo3n
@user-zt5yq7yo3n Жыл бұрын
በእውነት ቃለሒወት ቃለ በረከትን ያሠማልን መመህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ጭንቀትን ሁሉ ብትንትን የሚያረግ ትምህርት ነው በጸሎት አትርሱን በእውነት በጣም ጭንቅ ላይ ነኝ ሀይለ ማርያም ወለተ ጻዲቅ እያልሁ አስቡን በጸሎታችሁ ሒወታችን ምስቅልቅል ብሏል
@hdjid988
@hdjid988 2 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ አባታችን መምህራችን እረጂም እድሜ አሙሉ ጤና ጋር እግዚያብሔር ያድልልኚ 🙏🙏🙏🌿🌿🌿አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@alemalem2113
@alemalem2113 Жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልል በእድሜ በጸጋ ያቆይልን እውነት ነው እግዚአብሔር ልቦናችንን ይመልስልን
@hwatii
@hwatii 4 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏 amen 🙏🙏 amen amen 🙏 amen 🙏🙏🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 2 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን የክርስቶስ ቤተሰቦች የሰማይኣቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃው በረከቱ ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን🌾💚💛❤️
@user-nv7er2cv7i
@user-nv7er2cv7i 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@uuu6182
@uuu6182 2 жыл бұрын
አሜን
@bezagirma9544
@bezagirma9544 2 жыл бұрын
አሜን
@berkteengel5437
@berkteengel5437 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@moloeuthlpia3526
@moloeuthlpia3526 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህራችን❤❤
@masaratethopua49
@masaratethopua49 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አባታች ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታችሁ ይድረሰን በፀሎታችሁ አስቡን ለሀገራችን ያብቃን ወለተ እየሱስ
@BB-jy6tw
@BB-jy6tw Жыл бұрын
A
@BB-jy6tw
@BB-jy6tw Жыл бұрын
1
@znbeznbe3821
@znbeznbe3821 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወትን ያሰስማልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ልን !የሰማንውን በልባችን ይፃፍልን አሜን !!
@meseretgetahun6670
@meseretgetahun6670 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችሁ ለሰማይቱ ለቅዱስ ጊወርጌስ ወርሀዊ ብዕል አባታችን እንኳን ደህና መጣችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-qv6cg3os4v
@user-qv6cg3os4v 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ ቸሩ መድሀኒያለም እባክህ ተለመነን አንድ አድርገን 🙏
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
ተሰምቶ የማይጠገብ ልዩ ትምህር ነው መምህር ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልዎት የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የእመቤታች ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን
@weynubelste9857
@weynubelste9857 2 жыл бұрын
መምህር የድንግል ማርያም ል ጅ ክርስቶስ እግዜአብሄር በእድሜ በጤና ይጠብቅዎ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mogestarko-qk7wd
@mogestarko-qk7wd Жыл бұрын
ቸሩ መዳኒያዓለም ምህረቱን ይላክልህ መምህራችን እንወድሀለን ያገልግሎሎት ዘመንህን ይባርክልህ ጤናህንና ሠላምህን ያብዘው አሜን።
@mamikasu4637
@mamikasu4637 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen Amen amen amen amen Amen amen amen amen
@mercyadane3964
@mercyadane3964 2 жыл бұрын
በጥዋቱ ይህን የመሰለ መልካም ትምህርት ሰምቼ ነብሴ ተደሰተች አባቴ ቃለህይወት ያሰማዎት
@moniay4368
@moniay4368 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ✝️
@tktyemariam
@tktyemariam 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ። ድንቅ ምክርና ተግሳፅ ነው ያስተላለፉልን በድጋሚ ቃለ ህይወት ያሰማልን ። እርሶን የመሰለ አባት ለኛ ለደካሞቹ አብዝቶ እንዲያስነሳልን የርሱ ቅዱስ ፈቃድ ይሁን ። እኔ ደግሞ ሁሌ የሚገርመኝ ምርቃትዎ ነው !!! ድንቅ አባት !!!
@halimasaid3844
@halimasaid3844 Жыл бұрын
Ymanfsawyi Abatahin caltmirtkalwot yaworslin
@user-fu9ix4lc3z
@user-fu9ix4lc3z 2 жыл бұрын
ፅድቁንና መንግሥቱን እሹ ሌላው ይጨምርላችኋል ነበር የተባለው ግን የስጋ እና አለማዊው ነገር ያስጨንቀናል መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@kalkidanteshome1110
@kalkidanteshome1110 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሁልጊዜ ስተኛም ስነሳም እሰማለሁ ቃልም እገባለሁ እናም አልጨነቅ።
@christytomas1631
@christytomas1631 2 жыл бұрын
ግሩም ስብከት ነው እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@mettywork2860
@mettywork2860 2 жыл бұрын
አሜን ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ቃልህ መፅናኛዬ ተስፋዬ ህይወቴ ነው። ሰላም መምህር ዘበነ፡ ነብሰጡር ሴት ማድረግ ያለባት አና የሌለባትን እባክዎ ያስተምሩን። መቁረብ፣ ፀበል... የመሳሰሉትን
@getemadigo3497
@getemadigo3497 2 жыл бұрын
Ameeeeeeeeen
@alemtsehayabebe7418
@alemtsehayabebe7418 2 жыл бұрын
ስለ ልጆቼ እጨነቃለው በህመም ውስጥ ስላሉት ልጆቼ እባክህ አምላኬ ሆይ አለማመኔን እርዳው እባክህ ይቅር በለኝ አንተ የሰጠኸኝ ልጆቼን አንተው እድጠብቅልኝ በፍጹም እምነት ላንተው አሳልፌ ሰጠውክ 🙌🏽ለተጨነቃትሁሁሉ እግዚአብሔር አምላክ በተጨነቃችሁበት ነገር ላይ ምህረቱ ይገልጥ
@user-dh9dx8sk7o
@user-dh9dx8sk7o Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ለሁላችን የኔ እህት
@almazassefa6951
@almazassefa6951 Жыл бұрын
እግዜአብሄር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እኔ በእውነት ሁሌም እንደተጨነቅኩ ነው ግን ምንም እንደማልጨምር እያወኪም ከራሴላይ ጭንቀትን ማስወገድ አልቻልኩም ምን ላድርግ ።
@godbless5260
@godbless5260 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 ❤
@pomitekle5588
@pomitekle5588 2 жыл бұрын
I leave all my worries to him my creator. He knows me more than I know myself.I am child of God who is created by his image.May Lord help us to leave our lives in his command.
@godoleyaswbekele9133
@godoleyaswbekele9133 Жыл бұрын
መፅሀፍ ቄደር እግር ህይወትን ባዳንኩ እርዳኝ ጌታዬ በስጋ ደካማ ነኝ ከትእዛዝህ እፈልሳለሁ እስቸግርሀለሁ እንተ ግን ችለከኝ ሁሉ እለሁ
@godoleyaswbekele9133
@godoleyaswbekele9133 Жыл бұрын
እሜን
@AbelDestalem-ee1dt
@AbelDestalem-ee1dt 3 ай бұрын
ኣሜን መምህራንችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁላችን እግዚአብሔር ከጭንቀት ያውጣን 🙏
@Gediyonmequannt
@Gediyonmequannt 3 ай бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ነፍ ዓመት ኑርልን እናመሰግናለን ✝️🙏🙏🙏🙏🙏
@user-gs3un3ve3u
@user-gs3un3ve3u 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኖትን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክልዎ አሜን ሰላም ዋሉ መምህር
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 2 жыл бұрын
ስለቃሉ እግዚአብሔር ይመሰገን የተከበሩና የተወደዱ መምህራችን እረጅም ኤድሜና ጤናን ያድልልን አሜን 🙏🙏🙏🌹🌹🌸🌸🌺🌺💐💐💐🌷🌷🌻🌻🌹🌸🌸🌼🌼❤️❤️
@yeneneshfikru6215
@yeneneshfikru6215 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️ waw መምህር፡ፕ/ሮ፡ዘበነ፡ለማ፡ ቃል ሕይወት፡ያስማልን። እኔን፡በግል፡የምትለኝ፡ነው፡የመስለኝ። ተባረክ፡ ረጅም፡የአገልግሎት፡ዕድሜ፡ከጤና፡ጋሪ፡ያድልልን። ❤️❤️❤️
@TomasTom-nn2dn
@TomasTom-nn2dn 9 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁልጊዜ የሚደመጥ የሚያረጋጋ የሚያበረታ አምላካችን እግዚአብሔር የታመነ ነው አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@alemtube8899
@alemtube8899 Жыл бұрын
ውድ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጆች እንኳ ለደብር ታቦር በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 👏 አሜን ፫ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመነወትን ያብዛልን ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
@hanahanaethopoeia2259
@hanahanaethopoeia2259 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልንመንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር ። በጣም የሚያስጨንቀኝ ነገር 1 በተሰጠኝ መክሊት ባለማትረፌ በጣም እጨነቃለሁ 2ኛ ቅዱስ ቃሉን ሰምቼ ባለመተግበሬ በተግባር ለመኖር ስሞክ ደግሞ መልሽ በመውደቄ እጨነቃሁ ግን በመጨነቄ ምንም ያመጣሁት ለውጥ የለም ጭራሽ ባሰኝ እንጅ 😭
@user-qg1cn9ce4s
@user-qg1cn9ce4s Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት
@tigistz1938
@tigistz1938 2 жыл бұрын
Amen
@Bgxbbvst-rc5yx
@Bgxbbvst-rc5yx 5 ай бұрын
የህይወት ቃልን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛለዎት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መምህር
@user-vu8zb6lm6c
@user-vu8zb6lm6c Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባዬ እናመሰግናለን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን እኔም ከሚጨነቁት አዱነኚ አባዬ በፀሎቶ ያስብኚ እህተ ማርያም እያላቺሁ
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 Жыл бұрын
Amen kalhewet yasemalin memhrachn erejm edme ketena gar yadililn betselitot Asbun 💙💛❤🥰🥰🥰🥰⛪💒💒💒💒💒⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪💒💒💒💙💛❤🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒
@sgxgfdhfg4116
@sgxgfdhfg4116 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እደሜ ጤና እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረኝ ይቅር በለን
@user-Mrakiy
@user-Mrakiy Жыл бұрын
ለምን እንደምጨነቅ አላውቅም ነፍሴ ስትታወክ ነበር ለኔ ደረሱልኝ አባቴ 😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልኝ ቃለህይት ቃለበረከት ያሰማልኝ !!!
@sbhshszhsbsh1235
@sbhshszhsbsh1235 Ай бұрын
አሜን መምህራችን ጭንቀት ሳነስበዉ የሚመጣ ነገር ነዉ
@ltmana2396
@ltmana2396 2 жыл бұрын
መምህር የ እግዚአብሔርን ትዕዛዝ ስለ መጠበቅ መጨነቅ አለብኝ
@emawede2064
@emawede2064 Жыл бұрын
በትክክለኛው ሰዓት ለቤተሰቤ የደረሠ ተግሳፅ ትምህረት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር!!!
@aylachakoyisha4540
@aylachakoyisha4540 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙌👏❤
@genetaredo7255
@genetaredo7255 2 жыл бұрын
አሜን ይፍቱኝ እባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልኝ በእውነት ይህን ስ ሰማ ሆድ ባስኝ ባቴ በጸሎቱህ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 2 жыл бұрын
ሀያሉ እግዚአብሔር የምያስጨንቅ መንፈስን ይሰርልን እርሱ ኣምላክ ይቅደምልን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሳማልን በፀሎት ኣግዙን ኣይርሱን እግዚአብሔር ይስጥልን!!!!!
@gpfp2420
@gpfp2420 Жыл бұрын
24 ስሀት ጭንቀት ብቻ ማርያምን አልቻልኩ በስው ሀገር ጭንቀት አደከመኝ መምህር እህት ወድሞቼ በፀሎት አስቡኝ እባካቹ!
@masimasi4968
@masimasi4968 2 жыл бұрын
መምኽራችን ቃለ ሒወትን ያሰማልን እሱ ልቦና ይስጠን እድሜ ለንሰሀ ያድለን ይቅር ይበለን እኔ በስደት ሒወት እንቢ ስላለኝ እየተጨነኩኝ እንቅልፍ እንኳን በስረሀት አልተኛም ፈጣሪ ሁሉን ያቃል በፀሎቶ ያስቡኝ እኔ ምንም ማድረግ እንዳማልችል እያወኩኝ እጨነቃለው የሰው ሀገር ከባድ ነው ግን ደግሞ እፅናናለው የሚጠብቀኝ አይተኛም አያንቀላፋም እላለው እሱ ይርዳን ከጭንቀት ያውጣን
@user-zs8pj4ox9i
@user-zs8pj4ox9i Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የወደቀ ያምያቀና ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን
@user-qf8sh6rw2n
@user-qf8sh6rw2n 8 ай бұрын
አማን አሜን መምህር በፀሎታች አሰቡኝ በሰወ አገር ጭቀት ሊገለኝ ነው😭😭😭😭
@dezigonetoyle9457
@dezigonetoyle9457 Жыл бұрын
አባታችን ቃል ህይወትን ያስማልን 😢😢😢❤❤❤አሜን፫
@user-ck7ml6dy7s
@user-ck7ml6dy7s 2 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት በእንባነው ያዳመጥኩት እግዝብሔር ከጭንቀት ያውጣል ፀልዩልኝ አባቴ በጣም እጭንቀት ውስጥ ነውያለሑት መላው ኢ/ት ኦርቶዶክስ ተዋሒዶ አባቶቸ ወንድሞቸ እሕቶቸ ፀልዩልኝ😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@meazagmichael2660
@meazagmichael2660 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@mimishow4495
@mimishow4495 2 жыл бұрын
Amen 🙏😭
@tgyetewahedolij4501
@tgyetewahedolij4501 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen
@user-io3mp1kq4s
@user-io3mp1kq4s 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አባታችን፣ ጭንቀት እርሱን ካለማመን የሚመነጭ በሽታ ነው ፣እምነታችንን አጠንክርልን አባ፣ አንተ በልቡ ውስጥ ካለህ ሁሉም አለእና፣ተመስገን
@alem4374
@alem4374 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን🙏🙏🙏
@kidanetekle5831
@kidanetekle5831 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Memeher
@hilubae4324
@hilubae4324 2 жыл бұрын
Memher Egziyaber yimesgen Betam des yemil Temhert new enamesegnalen Egziyaber edme ena tena yistk Hulum beteseboche yetedesetubet new enamesegnalen beselotk asben Kidanemihert Gurara metehe yanagerkuke Tinshu Lij negh enena betsben endihum Le hagerachen beselotk asben ፍቅረጊዮርጊስ negh🙏🙏🙏🙏🙏
@user-df4wz1cs6u
@user-df4wz1cs6u 26 күн бұрын
አባታችን ቃለህወት ያሰማልን እድሜወትን ያርዝምልን
@CherentYilma-se4ss
@CherentYilma-se4ss 4 ай бұрын
መልካም ትምርት ነው መምህር እግዚሀብሔር እምነት ያድለን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@habtamuhmariam3163
@habtamuhmariam3163 Жыл бұрын
በጎውን ለእኟ ያደረገልን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን።
@meskeremmekonnen9853
@meskeremmekonnen9853 2 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@aishakhaliefa1302
@aishakhaliefa1302 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን
@user-cb5tj9yo7i
@user-cb5tj9yo7i Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-tf3iu3pl1f
@user-tf3iu3pl1f 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እንድሁን ዝም ብሎ ነው ጭንቅ እምያርግን እግዚአብሔር አምላካችን ከጭንቀት ከመካር ይስዉርን 🙏🙏🙏😢✝️አባታችን በፀሎት አስቡን ውልት ማርያም 🙏🙏
@user-tg5jn9fy9c
@user-tg5jn9fy9c Жыл бұрын
መምህር፣ወይ፣እኔ፣መዝሙር፣ሳዳምጥ፣እቅልፍ፣ይደፍብኛል፣ጸልዩልኝ፣በጣም፣ነው፣በሆነው፤ባልሆንው፣እጨነቃለው፣እባኮት፣በስደት፣ነው፣ያልሁትም፣ጸልዩልኝ፣አባቴ፣አሜን
@user-tg5jn9fy9c
@user-tg5jn9fy9c Жыл бұрын
ጸልይሉኝ፣ስህን፣ማሪያም
@emuemu9893
@emuemu9893 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@asterkebreab8247
@asterkebreab8247 Жыл бұрын
እኔ በጣም እየተጨነኩ ነኝ መ ምህር ጸሎት አርግኝ
@zutake6254
@zutake6254 Жыл бұрын
Enem betam nwe yemchnkwe memhire tselote aderegulegne
@tiyadubali8308
@tiyadubali8308 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@mdadi127
@mdadi127 Жыл бұрын
በእውነት ቃላት የለኝም ቃለ ህይወት ያሰማልን
@shoaafrassa6263
@shoaafrassa6263 2 жыл бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@woldesenbet
@woldesenbet 2 жыл бұрын
ከጀማሪ አለፍ ላላችሁ፥ መስገድ መንበርከክ የጀመራችሁ ፯ ያለውን የአምልኮት ስግደት ከ7ቱ ጸሎተ ሰዓታት ውስጥ ችላችሁ ጸሎት በገባችሁበት ሰዓት ሁሉ ስገዱ፡፡ 41 የአምልኮት ስግደት እሰግድ ለአብ እሰግድ ለወልድ እሰግድ ለመንፈስ ቅዱስ እሰግድ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ (3X) ስብሐት ለአብ ስብሐት ለወልድ ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ለአብ ምስጋና ለወልድ ምስጋና ለመንፈስ ቅዱስ ሃሌሉያ ለአብ ሃሌሉያ ለወልድ ሃሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ (3X) ቅዱሰ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ ያሕዌ ቅዱስ ጸባኦት ቅዱስ እብኖዲ ቅዱስ ታዖስ ቅዱስ ኢየሱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ አማኑኤል እስከዚች ጊዜ ላደረሠን በመለኮቱ ኃይል ለጠበቀን ፍጹም ፍቅሩን ለሰጠን ቸርነቱን ላበዛልን በብርሃኑ መንገድ ለመራን ኃጢአታችንን ለታገሠልን በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!! 💚💛❤😇🙏🙏🙏kzfaq.info/get/bejne/h8lnqJar1tq6mX0.html በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይሄን ሊንክ ይንኩ!!
@FetleworkTolosa
@FetleworkTolosa 5 ай бұрын
ዶ/ር መምህር በኦውነት በተሰጠህ ፀጋ የየሰውን ልብ ነው የምትነካው በጣም ይገርማል ምንም ጠብ ላናደርግ እንዲሁ ጭንቀት ብቻ ትምህርትህ ገንቢ ዞር ብለን እንድናስተውል ገው ምታደርገው እ/ር ቀሪ ጊዜህን ሁሉ ይባርክልህ ከነ ቤተሰብር ተባረክልን
@alemsitotaw1751
@alemsitotaw1751 Жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምራችን ጭንቀት አንዱ የአላማዬ ዉጤት ነዉ በፀሉት አሰቦኝ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ወለተ ማሪያም
@esayaskiflemariyam6195
@esayaskiflemariyam6195 Жыл бұрын
Memhr kalhiwet yesmalna bxelot zekruna admin teana yhabelna fetari amen amen amen amen amen amen
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
🙏 praise be to God 🙏 Amen 🙏
@roserosephone
@roserosephone 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን አንጨነቅ ሁሉንም በእርሱእጥላሌን ❤❤❤❤❤❤❤
@wurkomes6836
@wurkomes6836 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏 🙌 👏 ❤️
@EmebeteTes
@EmebeteTes Жыл бұрын
Kale hiwet yesmaalna memhr!!! 🙏🙏🙏💒💒💒🌿🌿🌿
@kaltilahun-oq5to
@kaltilahun-oq5to 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህር እድሜና ጤና ይስጥልኝ በሆነው ባልሆነው በጭንቀት ስነጉድ እውላለሁ አባቴ በጠሎት አስቡኝ
@dinkneshnega351
@dinkneshnega351 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን እናሰማለን መምህራችን
@martabrhanu798
@martabrhanu798 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@tsedalegemeda4124
@tsedalegemeda4124 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@addismazengiya4328
@addismazengiya4328 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሀብተ በረከቱን ሀበተ ረዴኤቱን ያብዛለዎት 🙏🙏🙏 በጣም ድንቅ ትምህርት ነው
@kalkidanmesker3030
@kalkidanmesker3030 Жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@simon2023
@simon2023 2 жыл бұрын
It's one of the best spiritual lecture that I have ever heard. It is really interesting topic professor. Keep it up!!!!! GOD BLESS YOU!!!
@helenmoges5968
@helenmoges5968 Жыл бұрын
እፍፍፍ ግሩም ነው ደግሜ ደግሜ ብሰማው የማልጠግበው ትምህርት 😭😭😭
@nrjsnrjs8074
@nrjsnrjs8074 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔርይረዳንአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@minadagemawitminadagmawit5558
@minadagemawitminadagmawit5558 Жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን
@tgyitbarek7974
@tgyitbarek7974 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@sisicookingandmore1899
@sisicookingandmore1899 Жыл бұрын
Amen amen amen qlehiwet yasemalen memherachen 🙏🙏🙏
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 16 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 77 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 15)
28:13
ለዛ
Рет қаралды 26 М.
ለችግራችሁ መፍትሔ ምሥጢር | መምህር ዘበነ ለማ
32:46
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 17 М.
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН