የጭንቀት መንስኤውና መፍትሄው || ጭንቀት የሚፈጥሩባችሁ 10 ነገሮች || ክፍል 3 || ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ

  Рет қаралды 443,606

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

Жыл бұрын

የጭንቀት መንስኤውና መፍትሄው || ጭንቀት የሚፈጥሩባችሁ 10 ነገሮች || ክፍል 3 || ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ

Пікірлер: 1 000
@user-tn2os1se5n
@user-tn2os1se5n Жыл бұрын
ለይኩን ለይኩን ለይኩን ፈልጌው ሳይሆን ከጠዋት እሰከ ማታ በጭንቅት ልፈነዳ ነው በተለይ በስደት በብቸኝነት ከባድ ነው እግዚአብሔር ሆይ ዳንኤልን ከአንበሳ መሀል ፈልቅቀህ ያወጣህ እኔና መሰል ሀጢያተኛ ልጆችህን ከጭንቀት አውጣን
@HiwotHiwot-jh8sw
@HiwotHiwot-jh8sw 6 ай бұрын
አሜን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-zd3yi1pm1b
@user-zd3yi1pm1b 5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-uv4jv4mc7l
@user-uv4jv4mc7l 4 ай бұрын
amen(3)🙏🙏🙏🙏🙏
@user-vs3pg5fk6p
@user-vs3pg5fk6p 4 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን 🙏🙏🙏🙏🙏
@Tigstdejentg-jg2jj
@Tigstdejentg-jg2jj 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@belaynema4723
@belaynema4723 Жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አባታችን 🙏🏽🙏🏽
@meditube9905
@meditube9905 Жыл бұрын
ተባረኩ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጦት አትጡ 😍😍😍🙏
@user-yy4gb7im3k
@user-yy4gb7im3k Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን ኣሜን(3)
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian Жыл бұрын
ከቤተሰብ ከራቅሁኝ ቆየሁኝ በሽታው እና ጦርነቱ ሲበዛ ትንሽ ማሰብ ጀመርኩኝ ከዛ ከእለታት አንድ ቀን ከእኩለ ለሊት ጸሎት በኋላ ለእግዚአብሔር ደብዳቤ መጻፍ ጀመርኩኝ ብዙ አልኩኝ ሰው አይደለሁ ለዛውም ደካማ...የሚገርመው ግን የቅዱስ ዳዊት አምላክ እግዚአብሔር ሁል ጊዜ ከቀኜ ነው። ቤተሰቦቼ ላይ 7 ጥይት ተተኩሶ አንዱም ምንም ሳይሰራ እግዚአብሔር ቤተሰቦቼን ሸፍኖልኛል እግዚአብሔር ይመስገን!!! ቃላት ያጥራል! በተከበበ ከተማ የሚያስደንቅ ምሕረቱን በእኔ የገለጠ እግዚአብሔር ይመስገን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን!
@lidyatulu4824
@lidyatulu4824 Жыл бұрын
Egezeyabhere yemesegen betekebeb ketema yemyasedeneke meheretun bene yegelete Egezeyabhere yemesegen desssss yemilegne yemarefebete kale ne Egezeyabhere yemesegen
@tigistasfaw6121
@tigistasfaw6121 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር አሁንም ይጠብቅልሽ ጥሩ ምርጫ ነው እግዚአብሔርን ማስቀደምሽ
@hiwotdesta7859
@hiwotdesta7859 Жыл бұрын
አሜሜን+3❤❤❤ እጊዚአቢሔ ይመሥገን::!!!
@Magdes-po7ei
@Magdes-po7ei 3 ай бұрын
❤አሜን አሜን አሜን ❤ እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሕይወት ያስማልን አባታችን ❤❤❤❤
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 3 ай бұрын
እንደዚ አይነት አደንዛዥ አደናባሪ ቄስ ስትከተል ደሞ ገና ይብስብሀል፡፡ ለምዕመናን መታረድ እና ለቤተ ክርስቲያን መፍረስ ግድ ሳይሰጣቸው ዘራቸው በልጦባቸው ለአራጁ አብይ አህመድ የሚሰሩ ሌባ ቄሶች እያሉ መንቃት አይቻልም፡ በደንብ ተኛ፡፡
@amentube1196
@amentube1196 Жыл бұрын
በዚህ ወር የተጀመረው ትምህርት ለኔ ከምግብ በላይ ነው በከፍተኛ ጭንቀት ላይ ነበርኩ ለጎደኛዬ ነግሬአት አፅናንታኝ ከዛ ይህንን ስሚ እያለች ሁሌም ሼር እያረገችልኝ ሰማለሁ😥😥😭😭😭🤲🤲ተመስገ ለምን እጨነቃለሁ ብዬ ራሴን ስጠንቅ መልስ አጥቼ ነበር በእውነቱ ትምህርቱ ሁሉ እኔን በሙሉ ያካትታል በድጋሜ ረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን👏👏👏
@hamahyy7178
@hamahyy7178 Жыл бұрын
😭😭😭እኔ በአሁን ሰአት በጣም ከባድ ጭንቀት ሊገድለኝ ነው ሴትዮዬ ምን ሆነሽ ነው ትለኛለች እኔ እሷ በምን እንደምታውቅ አላውቅም ምንም አልሆንኩም ስላት ደብቀሽ ነው ትለኛለች ምን ብዬ እንደማሳምናት አላውቅም
@weynigaltigray1998
@weynigaltigray1998 Жыл бұрын
@@hamahyy7178 ኣይዞሸ አህትይ ፅሎት ሰትኛ ኣደርገይ እህትይ 🙏🏿
@belayneshabera9031
@belayneshabera9031 Жыл бұрын
@@weynigaltigray1998 መምረ ማስታውቄው ለምድ ነው ምፍስወይ ትምህርት ላይ ማስታወቄያልክ ነው ይቅርታ ካላወኮ
@ayniegach3169
@ayniegach3169 Жыл бұрын
እኔ በመምእር ዶክተር ዘበነ ለማ ነብስ ካወኩ ጀምሮ ትምእርታቸው ምግብ ሆኖኛል 🙏🙏🙏
@abimarksam1727
@abimarksam1727 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ።
@zenahebezuabayalemayehu6738
@zenahebezuabayalemayehu6738 Жыл бұрын
ረዥም እድሜ እና የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን መምህራችን።በፀሎትወት አስቡኝ።
@mma-iu1vk
@mma-iu1vk 11 ай бұрын
Amen Amen amen kale hiwet yasemaln
@shimondimaasho3798
@shimondimaasho3798 Жыл бұрын
Thanks alote very nice advance ezgabiher yimesghen
@muluworkkebede475
@muluworkkebede475 Жыл бұрын
Ymesgen fetari
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
ይችን ሰዓት እንድናይ የፈቀደልን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሀን መምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን ቸሩ መድሃኔዓለም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይፃፍልን የእመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷ ረድኤቷ አማላጅነቷ የልጇም ቸርነት አይለየን
@MoloShohoni-zz4vw
@MoloShohoni-zz4vw 8 ай бұрын
Memhr kalutn yisemalen amen amen amen ❤❤❤❤
@NegasiWelday-hx3fp
@NegasiWelday-hx3fp 3 ай бұрын
absolutely ❤
@user-yy4gb7im3k
@user-yy4gb7im3k Жыл бұрын
የዘመናችን ቅዱስ ዳውት ብየወታለሁ መምህራችን እድሜና ፀጋውን ይጨምርለወት መንፈስ ቅዱስ ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@fikrtemanyahlale8324
@fikrtemanyahlale8324 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@aaasa3348
@aaasa3348 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፋ እምናደርጋትን መግስተ ሰመያት ያውርስልን በእውነቱ ሰመያዊ ዋጋ ይክፈልልን መምህር ብዙ ትምህርት ወሰድን
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጡ አባታችን እናመሰግናለን ❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@shiwafass431
@shiwafass431 Жыл бұрын
Thank you so much 💖 ☺️ ♥️
@sinidugudeta2017
@sinidugudeta2017 Жыл бұрын
Kale hywet yasemalin 🙏🙏🙏💕💕💕
@tadeleredman9835
@tadeleredman9835 Жыл бұрын
እንደርሶ አይነት መምህራን እግዚአብሔር ያብዛልን።❤❤❤
@senayitlamesgen6152
@senayitlamesgen6152 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን እኳን ደናመጡልን መምር የኛ የስደተኙች አባት የጭቀት መሲ የሜለዉ ለኔብየተፀፍ ነው የመሰለኛ በጣም ተመስጨ ነው የሰመሁት እርጂም እድሜ ይስጥልን የኛ አባት
@ethiopiabelay969
@ethiopiabelay969 Жыл бұрын
amen
@user-vd7qz3sg8m
@user-vd7qz3sg8m Жыл бұрын
ፒፒ
@user-vd7qz3sg8m
@user-vd7qz3sg8m Жыл бұрын
@marthamari7459
@marthamari7459 9 ай бұрын
Amen amen amen abatchine bewenati kala hiwote yasemalen zemnachu ye rezamelani❤❤❤❤❤
@Salam-sh2dv
@Salam-sh2dv Жыл бұрын
amen abatachin kale hiwoti yasemalin 🤲😍😍😍
@solomo47731
@solomo47731 Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን "ስለነገ አትጨነቁ......."
@Rgebray
@Rgebray 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን✝️🙏 ሁሌም እግዚአብሔር 🙏✝️ ያዝንልናል ይመክረናል 💖🙏ያስተምረናል ይታገሰናል✝️🙏 ከነኃጣታችን ያፈቅረናል💖 እግዚአብሔር እናስቀድም✝️ ሁሉ በመጀመራ ✝️🙏💖☀️እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁን ክብር ክብር ክብር ምስጋና✝️ ይድረሰው ለዘለዓለም አሜን አሜን✝️አሜን✝️ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል💖✝️ ማርያም ክብር ምስጋና✝️🙏 ይድረሳት ይገባታል ልህልቲቱ እናታችን አሜን✝️አሜን✝️ አሜን✝️🙏 ውድ ዶ/ር ዘበነ ለማ መምህራችን ቃለ 🙏💖ህይወት ያሰማልን ፀጋውን🙏 ያብዛሎት የአገልግሎት✝️🙏 ዋጋሆን በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍሎት ረጅም እድሜ 🙏ከጤና ጋር ያድልልን አሜን✝️ አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏 ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️
@asiaasia8670
@asiaasia8670 Жыл бұрын
Ammen ammen ammen abate edemetan yesitelegn
@user-op7nn3ey8s
@user-op7nn3ey8s Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@welansaali674
@welansaali674 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን
@bruktayttilaye5314
@bruktayttilaye5314 Жыл бұрын
አሜን ቃለ-ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራች አሜን🙏
@medijohn7480
@medijohn7480 Жыл бұрын
Thank you so much Memeher
@joejoet5867
@joejoet5867 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 amen 🙏
@adeymariam6103
@adeymariam6103 Жыл бұрын
አሜን መምህራችን 🤗❤️እንኳን እንኳን በደህና መጡልን🙏ቃለህይወት ያሰማልን🙏 እግዝአብሄር አብዝቶ አብዝቶ : ገደብ የሌለው : ሰላሙ ፍቅሩ ጤናውን ፀጋውን በረከቱን ይስጥልን :: እንደ ንጀራ ማር ወለላ የሚጣፍጥ : ተሰምቶ የማይጠገብ ትምትዎን : እግዝአብሄር ይመስገን እርሶን የሰጠን :: እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏❤️🙏
@user-dk6ee9eu5q
@user-dk6ee9eu5q Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ሰላም ለሃገራችን አምላኬ ሆይ ስለ ዎጣቶች ብልህ ሰላም ስጠን ስለ እናቶቻችን ብለህ አድነን 💔💔💔💔😥😥😥🙏🙏
@hewiilife672
@hewiilife672 Жыл бұрын
በፀሎት አስቡን አባታችን
@hwatii
@hwatii 4 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏 amen 🙏🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen
@gdeygabre8720
@gdeygabre8720 Жыл бұрын
Amen amen amen kalehewet yasemalin memhirachin 🙏🙏🙏🙏
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 Жыл бұрын
ወዶና ፈቅዶ ለዝህ ሰአት ያደረሰን ልኡል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው አባታችን መምህራችን እንኳን የነብሳችንን ፍር ይዘውልን በሰላም መጡልን አሜን
@classicphone5908
@classicphone5908 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏🏥💚💛❤💐
@alemtshaybayou759
@alemtshaybayou759 Жыл бұрын
Amen amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen
@emayeazeb4365
@emayeazeb4365 Жыл бұрын
ቃከህይወት ያሰማልን።
@anakhanded485
@anakhanded485 Жыл бұрын
የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን
@ajebush2406
@ajebush2406 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@sebleworkmihretie2712
@sebleworkmihretie2712 Жыл бұрын
በጉጉት እምጠብቀው ፕሮግራም ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤አባታችን!!!
@esayaskiflemariyam6195
@esayaskiflemariyam6195 Жыл бұрын
Memhr kalhiwet yesmalna bxelot zekruna admin teana yhabelna amen amen amen
@ninoisollabella6825
@ninoisollabella6825 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-Mrakiy
@user-Mrakiy Жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🤲 አሜን የተወደዳች የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!
@azebterefe3537
@azebterefe3537 Жыл бұрын
የጭንቀት መፍትኤው እሱን መጠጋት. Thank you so much for mariam prayers.
@azebterefe3537
@azebterefe3537 Жыл бұрын
Thank Azmeraye thank you mulu Ayeleand thank Muluwork myself
@anakhanded485
@anakhanded485 Жыл бұрын
የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን
@mulu529
@mulu529 Жыл бұрын
ቃለሂዎት ያሠማልን መምህራችን
@usamaabdurahman2041
@usamaabdurahman2041 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiwot yasemalin
@tutu2127M
@tutu2127M Жыл бұрын
ሊቀ ማእምራን እንካን ደህና መጣችሁ ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@sarinahile1150
@sarinahile1150 Жыл бұрын
አሜን ቃለህወት ያሰማልን. አንደ ካልህ ይሁን. አድሜ ና ጤና ያብዛላችሁ ♥
@monaahmad7565
@monaahmad7565 Жыл бұрын
amen 🙏 kala hiwat yesmalen 👏 mamihrashen ragem edma katan gar yadelo sagaun yabezalo yagalegelot zamano yebarak 🙏 enda ateyatashen sayehon endacharenatu yemaran yeker yebalan 👏 madahaneyalam bacharenatu yegobegan yamihrat ejusheun yezaregalen 🙏 bamihrat ayenushu yeyen hagarashenen salam yaregelen 🙏 ortodox lazalalam tenur 🙏 ⛪
@alainall6304
@alainall6304 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@user-xd5jf7fb8c
@user-xd5jf7fb8c Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ትምህርትዎ በጣም ደሢ ይላል እግዚአብሔር ሁላችንንም የሠማንዉን በልባችን ይፃፍልን
@tigagegnagegn
@tigagegnagegn Жыл бұрын
እድሜናጤናይስጥልን አባታችን
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን አባታችን በእውነት በዝህ ተከታታይ ትምህርቶት ለስንቶቻቸን መዳንት እንደሆኑን ያውቃሉ በእውነት ታድለናል ልኡል እግዚአብሔር ለርሷም በምጠሩት ሁሉ ፈጥኖ ይድረስሎት ድካሞትን ይቁጠርሎት እኛንም የሰማነውን በልባችን ፅላት ላይ ይፃፍልን የሁላችንንም ጭንቀት ያሶግድልን አሜን
@bezabishdema517
@bezabishdema517 Жыл бұрын
Qale Hiwot Yasemalen bedeme betena tebeqo yanurelen Amen
@miseyutub3743
@miseyutub3743 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 Жыл бұрын
አሜነአሜነአሜን
@user-xo4kw1rg4n
@user-xo4kw1rg4n Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን
@sarabali6168
@sarabali6168 Жыл бұрын
Absolutely right ✅
@mullerkt7925
@mullerkt7925 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalin
@bereketmengistu5427
@bereketmengistu5427 Жыл бұрын
ዘበነ or back bone በጣም እወድሃለሁ የእግዚአብሔር አገልጋይ የእግዚአብሔር ባሪያ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ!!!
@afewerkihagos3502
@afewerkihagos3502 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት የስማዓልና (3) ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤️🙏🙏🙏
@adanchiberhanu326
@adanchiberhanu326 Жыл бұрын
አሜን አሜ አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን
@haregethiopia2578
@haregethiopia2578 Жыл бұрын
Amen fetari yegeligelowt zemanoten yebaElin
@lovenature1972
@lovenature1972 Жыл бұрын
Presented well. God bless you!
@tigistgetachew1446
@tigistgetachew1446 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን በስደት ሆኜ የርሶን ትምርት በመስማቴ እግዚአብሔር ይመስገን ተስፋን የሚያለመልም ቃል ነውና 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@abebaabeba4367
@abebaabeba4367 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጠና ይስጥልን❤❤
@maaregabraha1009
@maaregabraha1009 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንንን🙏❤ ቃለ ሂወት ያሰማልን ደጉ አባታችንንን
@user-vv5lm2iv9r
@user-vv5lm2iv9r 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን መግስተ ሰማያት ያውርስልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን እርሶንም እናመሰግን አለን የነብሳችንና የስጋችን ህይወትን ስለመገቡን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ሰላም ነወት አባታችን? 🥰እንኩዋን በደህና መጡልን እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን የታሰሩትን ያስብልን የሞቱትን ከደጋጎች ጎን ያሳርፍልን ርሃብን ጦርነትን ያስታግስልን 🤲🏽
@user-je1wk1vv1y
@user-je1wk1vv1y Жыл бұрын
በእውነት የሀገርችንን ነገር በጣም ያሰጨንቃል
@zhrazz7910
@zhrazz7910 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏👏👏👏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💘💘💘💘💘💘
@elyasshirbeza9001
@elyasshirbeza9001 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ✝ ይጠብቅልን መምህራችን✝ የአገልግሎት ዘመኖን✝ ይባርክልን 🙏🙏🙏
@MM-nr2ar
@MM-nr2ar Жыл бұрын
አባታችን እና ወንድማችን : ተምረው ስላስተማሩን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን:: ቃለ ህይወት ያሰማልን !! ረጅም እድሜና ጤንነትን እመኝሎታለሁ::
@esayaskiflemariyam6195
@esayaskiflemariyam6195 Жыл бұрын
Memhr kalhiwet yesmalna bxelot zekruna admin tana yhabelna amen amen amen
@fanoseshawaa481
@fanoseshawaa481 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 💖💖💖🙏🙏🙏 Mh Dr Zeben Lemma Ebifamii waqayoo baraa Tajajilaa Kee sifi haa dheresuu Bayee galatomi
@lemlememekonene2720
@lemlememekonene2720 Жыл бұрын
አሜን ፫ በእውነት የኔው ጭንቀትስ ሁሌም ራስ በሽታ ነው የፈጠርብኝ የተርጋጋ አዕምሮ ልቦና ያድለኝ ዘንድ ፈጣሪየን እለምናለሁ
@user-ie9vw8id7y
@user-ie9vw8id7y Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራች ኣፀደ ማርያም ብላቹ በፀሎታቹ ኣስቡኝ እህት ወንድሞቼ እኔ በጣም ጭንቀት ውስጥ ነኝ ተስፋ መቁረጥ ሂወት ጣዕም ኣጣሁባት እውነት እንጃ ቀን ከ ቀን እየከበደኝ ነው የስራ ፍላጎቴ ጠፋ ብቻ ሁሉም ነገር ከበደይ በሃይማኖቴ መጠንከር ኣቃተኝ እባካቹ በፆሎታቹ ኣስቡኝ😥😥
@user-kb5gf5ss5c
@user-kb5gf5ss5c 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@FathimaFathima-bd3cg
@FathimaFathima-bd3cg Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤
@emuethio9351
@emuethio9351 Жыл бұрын
አሁላይ ያለሁበትን ነገር ነው እያስተማሩኝ አባቴ ብርታትሆነሁኛል እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጥሆት ቃልህዎት ያሠማልን 🙏🙏🙏
@ruterute3445
@ruterute3445 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጣም እውነታ በአብዛኛው ማህበረሰብ ላይ የሚታይ አስረግጠው ነው ያስተማሩን ዕንቁ መምህርአችን የምንወዶት በምክንያት ነው ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ። እኛንም አይነልቦናችንን ያብራልን የፍሬ ሰው ይበለን ።
@temaritemari5983
@temaritemari5983 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ የድንግል ማሪያም ልጅ በቤቱ ያ ጥናህ፡፡ የጠፉትንም ይመልስልን
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን መምህር በጉጉት እምንጠብቀው ትምህርት እድሜ ጤና ጸጋውን ይስልን እግዚአብሔር አሜን🙏
@sewbe9772
@sewbe9772 Жыл бұрын
በእውነትመምህራችንቃለህይወትንያሠማልንፀጋበረከትንያብዛልህ
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 Жыл бұрын
Amen amen amen egiziyabhir yimesigen yihun memhir kalehiyiwetin yasemalin
@gjfig3977
@gjfig3977 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 Жыл бұрын
አሜን ለመምህራችን ቃለሒወት ይስማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🙏🏽
@kittyksgya8682
@kittyksgya8682 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤የአገልግላት ዘመንኖን እግዚአብሔር ይባርከው አሜን አሜን አሜን
@mesiberhanu4580
@mesiberhanu4580 Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@user-wu5rk1tu8r
@user-wu5rk1tu8r 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራተችን ቃለ ህውት ያስማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤
@wossenyeleshmekonnen4214
@wossenyeleshmekonnen4214 Жыл бұрын
በዚህ ከባድና እስጨናቂ ዘመን እርሰዎን መምሀር እና አጽናኝ አደርጎ ሰለሰጠን እግዚአብሄርን መሰግናለሁ፡፡
@kmkm9905
@kmkm9905 Жыл бұрын
መምህራች ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እኔ በአህዘብ መሃል የጠራኝ ቃሉን ልያስተምራኝ ነውእና እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ።
@halenasef6605
@halenasef6605 Жыл бұрын
Arbor agzabiher means ykun
@mimigosemimi6465
@mimigosemimi6465 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት
@mishomare8201
@mishomare8201 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን የነፍስን ምግብ ይዛችሁል መጣችሁ ተማሪሆች በተማርነው ያማረ ሰላሳ ስልሳ እንዲውም መቶ የምናፈራ ያድርግን አሜን መልካም ቀን
@alemineshfantabill.583
@alemineshfantabill.583 Жыл бұрын
ጀአሜን
@alemineshfantabill.583
@alemineshfantabill.583 Жыл бұрын
አሜን አሜን እድሜና ጤና ይስጠሀው
@temesegentesema8377
@temesegentesema8377 Жыл бұрын
በፀሎትዎ ያስቡኝ የሚያስጨንቀኝ ነገር አለና አባታችን
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@frehiwot27
@frehiwot27 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@meseretmoges6129
@meseretmoges6129 4 ай бұрын
በፀሎቶ ያስቡኝ አባቴ ሁልግዜ አጨነቃለሁ አባቴ
@user-pz3pm7ev2v
@user-pz3pm7ev2v Жыл бұрын
Yana,wandme,egzbre,Tannadice,Emma,yceke
@yohanishabite
@yohanishabite Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን።ከክፉ ነገር ይጠብቀን።
@tihtinamuluken5451
@tihtinamuluken5451 Жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህራችን ቃልህይወትን ያሰማልን በድሜ በጠጋ ይጠብቅልን አሜን 🤲እንኮአን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ❤️🇬🇳
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@dejenebekele675
@dejenebekele675 Жыл бұрын
ዶክተር ምህር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን!
@user-hl6zf6ei8n
@user-hl6zf6ei8n 11 ай бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታች እድሜ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤
@emuemu9893
@emuemu9893 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ጭቀታችንን ያስወግድልን ለመምህራችን ቅቃለ ህይወት ያሰማልን
@bezagirma9544
@bezagirma9544 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sisay27badechi17
@sisay27badechi17 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን አሜን
@marthagebremeskel370
@marthagebremeskel370 Жыл бұрын
አባታችን የሚያስጨንቀኝ ነገር አለና በቅርብ ያጣሁት ስው አለና እባኮት ከሞት በቖላ ስላለው ህይወት አስተምሩን አባታችን
@amen6689
@amen6689 Жыл бұрын
እረጅም እድሜ እና ጤና አብቶ ይስጥልን መምህር ቡዙ የጭቀቴን ምክኒያት መልስ ያገኘሁበት እርስ ነው ዛሬ ቃለ ሂወት ያሰማልን 🇬🇳🙏🙏🙏
@geteneshanbese2050
@geteneshanbese2050 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይደረግልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ምርቃቶም ይድረስን አሜን።
@tigistbuta7737
@tigistbuta7737 Жыл бұрын
አሜን :መምህራችን :ቃለ ሕይወት:ያሠማልን:ቸሩ መድሀኒሀለም ረጅም:እድሜና ጤና ይስጥልን,
@User-kd3op
@User-kd3op Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን።
@user-br5lo9fq2e
@user-br5lo9fq2e Жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ በዉነት ቃለሂወት ያሰማል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ኢትዮጵያ ሀገራችነን ሰላም ያርግልን በዉነት
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 31 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 104 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 59 МЛН
February 28, 2023
3:42
ርቱዕ ሚዲያ
Рет қаралды 33 М.
ለችግራችሁ መፍትሔ ምሥጢር | መምህር ዘበነ ለማ
32:46
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 17 М.
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 31 МЛН