"ለምን ትጮኽብኛለህ?"__በፓ/ር ቸሬ

  Рет қаралды 41,204

Epaphras Christ church

Epaphras Christ church

Жыл бұрын

Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡ Epaphraschur...
Website፡epaphraschristchurch.org/
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

Пікірлер: 102
@mohammedmohammed-qg1xq
@mohammedmohammed-qg1xq 10 ай бұрын
ማነው እንደኔ የፖስተር ቸሬን ትምህርት ገና ሳይጀምር likee የምያረገው 👍😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ነው የምወድህ እና የመከተታልህ ፓስተር ቸሬ 🙏🙏🙏🙏
@tsehaytadese1423
@tsehaytadese1423 Жыл бұрын
እኔ እምነቴኦርቶዶክስነኝ ግንሁሌ ም ትምህርትህን አዳምጣለው ግንእደው ባገኝህ ደሰታዬነው ግንእዴትብዬ ስለኔነው የምታስተምረውሁሉ ፀልይልኝ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያስማልን የአንተን ትምህርት በመከታተል ብዙ ጭንቀቴን ለእግዚአብሔር አሳልፌ በመስጠት በተስፋ እንድሞላ ሆኛለሁ እግዚአብሔር መከታዬ ነው ፈተናዬን ሁሉ በሱ አልፋለሁ ቢዘገይም ይፈርዳል ክብር ለመድሀኒአለም ይሁን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-cr5ut3le9e
@user-cr5ut3le9e Жыл бұрын
አሜን የፈራሁት አይውርሰኝም
@gezahegnggaga6852
@gezahegnggaga6852 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abdv688
@abdv688 Жыл бұрын
Amen Amen
@hiwottesfaye8899
@hiwottesfaye8899 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያስማልን ❤❤❤❤
@biblicalteaching625
@biblicalteaching625 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤wow amen
@makida_gulilat100
@makida_gulilat100 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ትልቅ ትርጉም ያለው ትምህርት ነው ። እግዚአብሄር አለን ከመከራ ያወጣናል። ክበርልን 🎉🎉🎉
@hanakasahun8164
@hanakasahun8164 Жыл бұрын
ዘፀ14;15🎉❤🎉❤🎉❤
@werkaferahugadisa
@werkaferahugadisa 10 ай бұрын
ኡፈይ ለኔነው ጌታ ያስቀየረህ ስሙ ይባረክ
@user-cr5ut3le9e
@user-cr5ut3le9e Жыл бұрын
ይህ ቃል ለእኔ ነው ተባረክ ፓስተር ቸሬ ዘመንህ ይለምልም
@edenmoges4968
@edenmoges4968 Жыл бұрын
ይህ አምላኬ ነው❤
@rolex8678
@rolex8678 5 ай бұрын
Chere fetari yibarkih kin libonah yasdesital wengelin indak adirgheghal igziabiher yimesgen.
@TekaDG
@TekaDG Жыл бұрын
❤ ለኔ ነው
@tutusimon1804
@tutusimon1804 Жыл бұрын
ለኔነው ርእስ ያስቀየረው ::ይህ አምላኬ ነው 🙏🙏
@hiamanotwentworth2834
@hiamanotwentworth2834 Жыл бұрын
I felt the same way.
@birukzeleke3461
@birukzeleke3461 Жыл бұрын
ቸርዬ እወድሃለሁ ተከታዮች ነን ከ Borana, Moyale. በጣም የምትገርም ሰው
@user-pl8wq3yk2g
@user-pl8wq3yk2g Жыл бұрын
አሜን ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ክብር ለእርሱ ይሁን❤❤❤
@emuadmasu873
@emuadmasu873 Жыл бұрын
Amen 🙏 🙏
@ZeedtuMamo-wo1rn
@ZeedtuMamo-wo1rn Жыл бұрын
አሜን ameen ፓስተርዬ ተባረክልኝ ልቤን በእግዚያብኤር ቃል ደገፍክልኝ ተባረክ ፓስተር ቸሬ
@almaztesfa1039
@almaztesfa1039 11 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen tabark zemene yebark ❤❤❤❤❤❤❤egezehaber himasgen
@romanasrat8038
@romanasrat8038 Жыл бұрын
Enamesegenalen pasteryea be ewenet enea ye tewahedo ortodox emenet teketay negi gen bedenb Emarebetalehugi bante temehert Amen.
@snduasersu2990
@snduasersu2990 Жыл бұрын
Tebark ❤
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር 🙏💐 እናመሰግናለን🙏🌺
@Thereislifeafterdeath
@Thereislifeafterdeath Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️
@RomAbera280
@RomAbera280 Жыл бұрын
wow ትልቅ መልክት ነው ።ተባረክ
@neimaseid87
@neimaseid87 Жыл бұрын
አሜን አባት ሆይ ስለዚህ ቃል አመሰግንሀለሁ
@saradalma9089
@saradalma9089 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
@dagmawitkebede5771
@dagmawitkebede5771 Жыл бұрын
Tebarek paster chere
@ZerifuZebegns-bq3nx
@ZerifuZebegns-bq3nx Жыл бұрын
Geta yibarkih
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 Жыл бұрын
"ዳንኤል ሆይ ሁል ጊዜ የምታመልከው አምላክ ከአንበሶቹ አፍ ሊያድንህ ችሎአልን ?" አለዉ? ንጉሱ:: ዳንኢልም "ንጉስ ሆይ ሺ አመት ንገስ በፊቱም ቅንነት ተገኝቶብኛልና በአንተም ፊት አልበደልኩም :: አምላኬ መለአኩን ልኮ የአንበሶቹን አፍ ዘጋ አንበሶቹም አልጎዱኝም::" አለው::
@helnayohannes7221
@helnayohannes7221 Жыл бұрын
የኔ ችግር እንዲህ እየወጣ ነው የሚያላዝንብኛ እንደጎልያድ ግን እግዚአብሔር ትልቅ ነው
@medi5959
@medi5959 Жыл бұрын
መልዕክቱ ለኔ ነው! ይህ አምላኬ ነው!
@user-yi5nz1im1s
@user-yi5nz1im1s Жыл бұрын
Oh uuuuufey Geta hoy yihen sow sila satahin sila fatarkew sila hulum nager Amesaginalew🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🥰🥰😭🥰😭Elelelelele ❤❤❤❤
@makida_gulilat100
@makida_gulilat100 Жыл бұрын
ተደጋግሞ የሚሰማ ትምህርት🎉🎉
@genat9284
@genat9284 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@tamiratti488
@tamiratti488 Жыл бұрын
ሠላም ፖ/ር ቸሬ ጌታ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ! በዩቲዩብ የሚሠራጨው አገልግሎት ላይ እግ/ር ይክበር ይመሥገንም። የብዙዎችን ሥንክሣር የሚጠራርግ ወንጌል ዛሬም ህያው ነው። አሜን! ነገር ግን ብዙ ቪዲዮዎችህ ላይ በፍቅር ተገልግለን መጨረሻ ላይ ያለው ፀሎት ለምን ይቋረጥብናል? በእውነት ሁሉ በትምህርቱ ያገኘሁትን በረከት በፀሎቱ ማፅናት እንዳልችል ሁሌ በብስጭት ነው የማጠናቅቀው። ምናለበት ግፋ ቢል 5ደቂቃ ቢፈጅ ነው ቢቀጥልና አብረን እንደተገለገልነው አብረን በፀሎቱስ ብናፀናው? እኔ በእግ/ር ቃል አምናለሁ። ዘሬም የትም፣ በምንም መንገድ ይሠራል። ይህ መልዕክት የሠጣው ለእኔ ቢሆንስ? ብትፀልይልኝና በፀሎቱ ብበረታስ? እውነት ቪዲዮ አፕሎድ የሚያደርጉልህ ወገኖች ይህንን ላያስተውሉ ይችላሉና እባካችሁ። ፓር ኮሜንት የማየት ዕድል ባይኖረው እንኳን አድሚኖች ይህን አስተያየት ለፓር እንድታነቡለትና እንዲስተካከል በጌታ ፍቅር አደራ እላችኋለሁ። እግ/ር ሁሌም የትም ህያው ነው። ጌታ ይባርካችሁ።
@adeymulugeta2179
@adeymulugeta2179 Жыл бұрын
አሜን! ይህ እግዚአብሔር ነዉ። እሱም የኔ አምላክ ነዉ።
@enkenyelshtesseme4594
@enkenyelshtesseme4594 Жыл бұрын
tebarek pastor
@tigimotigimo9572
@tigimotigimo9572 Жыл бұрын
ቸርዬ ከሚጮሁት ሰው እኔ አዷ ነኝ አሁን አልጮህም የእግዚአብሔር ማዳን ገባኝ በእጄ ያለውን አወቅሁት ቸርዬ ዘመንክ የከበረ ይሁን ተባረክ
@SyumKiya
@SyumKiya Жыл бұрын
??????????????????
@tigimotigimo9572
@tigimotigimo9572 Жыл бұрын
@@SyumKiya የምጮኸው የእግዚአብሔር አምላክነት ሳይገባኝ ነበር አሁን ግን አምላኬ የህይወቴ መሬ አርጌዋለው አልጮክም
@selamhaile5222
@selamhaile5222 Жыл бұрын
እድሜ ጤና ኡስጥህ ፖስተር ቸሬ በጣም ነው ትምህርት ይመቸኛል ተባረክ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@MesfinZerihun-lr9oy
@MesfinZerihun-lr9oy Жыл бұрын
ሰው ግራ የገባው አነትም ጰጤ ነህ ሰውን ግራ ገባው አንደኙው ጰጤ ገንዘብ ዝብሉ ይወረዳል ይላል አደኙው ዘይት ግዙ ይላል አደኙው ይደንሳል እና ሰው ጵጤነህ ሰትለው የትኙው ጵንጤነህ ይልሀል ሰንት ናችው ንገረን ትምረህረት ደሰ ይላል ❤
@user-cr4qu5ss2v
@user-cr4qu5ss2v Жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏❤️🙏
@helnayohannes7221
@helnayohannes7221 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያድነኛል
@lemlemtemesgen3517
@lemlemtemesgen3517 Жыл бұрын
Yene melkam Astemar egziabher tsegawn yabzalk ❤❤❤
@misraktessema8221
@misraktessema8221 Жыл бұрын
Melkam yehewot temehert new kalhewot yasemalen Paster chera temarku tetekemku I am Orthodoces 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hirutlejamo8601
@hirutlejamo8601 Жыл бұрын
አሜንንንንን አሜንንንንን ክብር ለጌታ ይሁን ፓስቴር ቻሬ ጌታ አብዝቶ በብዙ ጻጋ ይበሪክህ ዛሬ እሄንን ቃል ስሰማ ዉስጤ በደስተ ተሞለ ክብር ለጌታ ይሁን🙏🙏💕
@woynimokonen352
@woynimokonen352 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ፓስተርየ በአንተ ትምር እየተፈወስኩነው ግን የመጨረሻዋን ፀሎት አብረህን ብፀልይ ትምርትን የሚያሳርገው ፆለት ነው በማርያም 🙏😍
@silondisluelseged7904
@silondisluelseged7904 Жыл бұрын
የንጉሥ ዳዊት አምላክ የሠራዊት ጌታ ቡሩክ እግዚአብሔር የሚገዳደረንን የተቀጠቀጠ ሸንበቆ አደርጎታል! አሜን ሃሌ ሉያ !
@RozaKescho-ge3qu
@RozaKescho-ge3qu Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Hallelujah Hallelujah Esey Esey Esey Esey paster Eigzabher yibarek Tebarek Tebarek ❤❤❤
@selamselam4407
@selamselam4407 Жыл бұрын
Ameeeeen Ameeeeen ❤❤❤❤taberk ❤❤
@maryahailugebry717
@maryahailugebry717 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይህ አምላኬ ነው አሜን 🙏🙏🙏❤️
@user-li5md7gj4f
@user-li5md7gj4f Жыл бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 ❤❤❤
@solomonayana9395
@solomonayana9395 Жыл бұрын
Amen
@amelegetaneh2710
@amelegetaneh2710 Жыл бұрын
Pastor Chere God bless you more and more 🙏
@DerarEtuu
@DerarEtuu Жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏Amen tabarkiy
@alemgena989
@alemgena989 Жыл бұрын
😮😮😮😮😮😮❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@yeshitila5299
@yeshitila5299 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️
@tekuret
@tekuret Жыл бұрын
Amen Israeln yetadeg egeziabhare zarem hayal new ejelay balew hulun alefalew chere tebarek
@muleyeayle1621
@muleyeayle1621 Жыл бұрын
አሜን ንንንንን አሜን
@abel8835
@abel8835 Жыл бұрын
ቸሬ ❤ ~
@hanabeby1777
@hanabeby1777 Жыл бұрын
Amen egziabher ybarkh yegziabher sim yetemesegene yhun.
@hanasbhat7115
@hanasbhat7115 Жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤
@birukgirma2084
@birukgirma2084 Жыл бұрын
am orthodox.......... OMG this guy can preach AND deliver morals to GOD'S PEOPLE!!............ thank u cherry
@tesfayegetabecha9764
@tesfayegetabecha9764 Жыл бұрын
amen zemenhe yebarek ❤️😇🙏🏾👏
@makilittumorotube8870
@makilittumorotube8870 Жыл бұрын
Amen amen amen amen❤❤❤
@Mordecaighebregziabher7517
@Mordecaighebregziabher7517 Жыл бұрын
ይህ ኣምላኬ ነው
@medinamohammed9603
@medinamohammed9603 Жыл бұрын
Muselime. Nege. Betame. Yemwedeke
@leyoutibeb
@leyoutibeb Жыл бұрын
Amen Amen Pastor Chris’s Tebarek I need this thank you! 🙏
@rohabotadregelgn5191
@rohabotadregelgn5191 Жыл бұрын
Smu bruk Ykhun ameeen
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 Жыл бұрын
Amen amennnnnnnn God is great all the time ! Thank you bless you more paster❤❤❤
@meskeremjeldu1041
@meskeremjeldu1041 Жыл бұрын
Tebarek betam temrebetalehu
@medinamohammed9603
@medinamohammed9603 Жыл бұрын
Hulame. Yemayetegebe. Temeherete
@eyu-tl6rk
@eyu-tl6rk Жыл бұрын
Tebarek Pasterye
@almeakshe4341
@almeakshe4341 Жыл бұрын
amen 🙏 halleluya
@mimizerom3158
@mimizerom3158 Жыл бұрын
Thank you so much.Bless you more!
@tabe8913
@tabe8913 Жыл бұрын
Pastor Chere you’re one of a kind! I’m an Orthodox sister but I really enjoy and learn a lot from you about the True Word. May God Bless you and your family.
@sassy098
@sassy098 Жыл бұрын
bruh there are real teachers out there this people are closer to the world than they are with God please don't set yourself in the fire please get out of this miss ily God loves you but please don't put yourself in this mess
@romanasrat8038
@romanasrat8038 Жыл бұрын
Wey endeat yemitafet temehert new pasteryea erjim edmea ke teana ga yedengel maryam leji eyesus yeseteh akeberehalhugi.Le sew malagecha endehon egziabher asalefo ayesetegim.
@rohabotadregelgn5191
@rohabotadregelgn5191 Жыл бұрын
Ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen
@medinamohammed9603
@medinamohammed9603 Жыл бұрын
Betame. Félegake. Nebere pasetere. Chera
@hiamanotwentworth2834
@hiamanotwentworth2834 Жыл бұрын
AMEN!! Pastor Cher, this is absolutely a wonderful preaching, I am not sure when you gave the sermon but it was the absolute perfect day for me to listen. Thank you so so much. Very beautiful and encouraging sermon. Bless you .
@ela12gezu70
@ela12gezu70 Жыл бұрын
++++amen++++
@magartuuwaddajoobadhishuu565
@magartuuwaddajoobadhishuu565 Жыл бұрын
Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Eebbifama ililililililililililililil haleluyaaaaaaaa ❤️📖❤️ Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene 💔🤲💔🤲💔🤲🙏🙏🙏
@rakebb
@rakebb Жыл бұрын
🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏😇😇😇
@bettyteksh-sh4nm
@bettyteksh-sh4nm Жыл бұрын
👍😘
@tigist9810
@tigist9810 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ፓስተር ቼሬ
@ሚጣ
@ሚጣ Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤😢
@martef6435
@martef6435 Жыл бұрын
Pls tseliyilign libe yetesasate sew lay nw sikay wust negn 🙏
@user-dm6ek6nd1i
@user-dm6ek6nd1i Жыл бұрын
Endet endemiwedih pastor
@medinamohammed9603
@medinamohammed9603 Жыл бұрын
Abo bemene. Lagegeke
@EpaphrasChristchurch
@EpaphrasChristchurch Жыл бұрын
በ0921664858 ላይ በመደወል ያነጋግሩ
@myex6943
@myex6943 Жыл бұрын
​@@EpaphrasChristchurch ur so humble ❤
@By_grace100
@By_grace100 Жыл бұрын
Selam ybzalachu 🙋🏽‍♀️
@user-wn8jh9xh5k
@user-wn8jh9xh5k Жыл бұрын
በአካል መማር እፈልጋለሁ የት ነው መቼ
@user-mi4dl2bn7r
@user-mi4dl2bn7r Жыл бұрын
😂😂😂😂😂መቼም ደፍሮ አይገባም
@degaledesalgn2540
@degaledesalgn2540 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@lensashawotobe5911
@lensashawotobe5911 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤️
"ያልተመለሰ የህይወት ጥያቄ"___በፓ/ር ቸሬ
50:01
Epaphras Christ church
Рет қаралды 31 М.
"የፍቺ ክትባት" ___በፓ/ር ቸሬ
40:47
Epaphras Christ church
Рет қаралды 19 М.
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
"አታንዛዙት እጮኝነቱን!" __ በፓ/ር ቸሬ
39:29
Epaphras Christ church
Рет қаралды 36 М.
ጋብቻ ለምን? --- በወንድም ዳዊት ፋሲል
32:07
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 89 М.