"ያልተመለሰ የህይወት ጥያቄ"___በፓ/ር ቸሬ

  Рет қаралды 31,038

Epaphras Christ church

Epaphras Christ church

Жыл бұрын

Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡ Epaphraschur...
Website፡epaphraschristchurch.org/
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

Пікірлер: 79
@fikiriabate8655
@fikiriabate8655 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ እኔ ሙስሊም ነኝ በ4 ስልክ ሰብስክራይብ አድርጌ ነዉ በ ፍቅር የምከታተልህ በርታ😊🥰🥰
@saramassoth6053
@saramassoth6053 Жыл бұрын
@user-rz4kh2dq6g
@user-rz4kh2dq6g 4 ай бұрын
አሜንንንንን ኢየሱሰ ሕይወት ህርካታነው 🎉❤🎉🎉❤🎉💯🤲✍️
@user-letsub12121
@user-letsub12121 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ኦርቶዶክሳዊት ሴት ነኝ በፍቅር ነው ምወድህ አባቴ❤❤❤❤❤❤ሺ ዘመን ኑርልኝ❤🙏❤
@tutubevan932
@tutubevan932 Жыл бұрын
Yemreda eyesus bicha new yena konjo
@iyesusgetsnew
@iyesusgetsnew 9 ай бұрын
▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴ አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን *_👉🏿📚አሜንንንንንንንንንን_* *_👉🏿📚አሜንንንንንንንንን_* *_👉🏿📚አሜንንንንንንንን_* *_👉🏿📚አሜንንንንንንን_* *_👉🏿📚አሜንንንንንን_* *_👉🏿📚አሜንንንንን_* *_👉🏿📚አሜንንንን_* *_👉🏿📚አሜንንን_* *_👉🏿📚አሜንን_* *_👉🏿📚አሜን_* በእውነት ልዑል እግዚኣብሔር ይበርክ ፀገ የብዘልክ ዘመንክ ይበርኪ በጌታ ስም ታበርኪ የቃሉን ግልጣት ይጨመርልክ ከዝህ የበለጣ ይጨመርልክ ሀይል ሞገስ መስተዋል ጥበብ የአለም ብርሃን የደረግክ ዘመንክ ይበርኪ_😭😭🪷😭🪷📖📖🪷📖📖📚📚📚📖👍👍 ሀለ ሉያ ሀለ ሉያ እስይይይይይ እስይይይይይ እስይይይይይ እስይይይይይ እስይይይይይ እስይይይይይ እስይይይይይ እስይይይይይ እስይይይይይ እስይይይይይ እስይይይይይ እስይይይይይ እስይይይይይ እስይይይይይ እስይይይይይ እስይይይይይ📖📖📖📖📖📖📖🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@genetweldemaryam4343
@genetweldemaryam4343 Жыл бұрын
Temesgen ye Esrael amlak TEMESGEN 💕❣🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bethelhemgetachew6375
@bethelhemgetachew6375 Жыл бұрын
Ene ye orthodox emnet teketay negn ena Bzu gize slene yemtawera new yemimesleg betam tesfa yalew astemari temehert new egziabher yebarkeh
@user-oz3bw1ku4n
@user-oz3bw1ku4n 8 ай бұрын
በየሱሰም ተባረከ አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢❤❤❤
@romanasrat8038
@romanasrat8038 Жыл бұрын
Paster cherea ega yetewahedo lejoch enakeberehaln tebarek
@hirutlejamo8601
@hirutlejamo8601 Жыл бұрын
አሜንንንን አሜንንንን🙏🙏🙏 ፓስቴር ቸሬ እግዚአብሔር አምለክ አብዝቶ ይበርክህ ጻጋ ይብዘልክ👐👐❤
@w.h167
@w.h167 Жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ቸሬ🎉
@mohammedmohammed-qg1xq
@mohammedmohammed-qg1xq 10 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏ታባረክልን 😊😊😊😊
@bilenfanu8524
@bilenfanu8524 Жыл бұрын
እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ፓስተር ቸሬ በጣም ነው የማዳምጥክ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልክ
@sariyegeta
@sariyegeta Жыл бұрын
አሜንንን ተባረክ ፓ/ችር ዘመንህ ይባረክ
@Tigi-m9f
@Tigi-m9f Жыл бұрын
እግዚአብሔር ብርክ ያርግህ
@tarakechwolde5081
@tarakechwolde5081 Жыл бұрын
❤ ቅዱስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር ቻሬ
@alemgena989
@alemgena989 Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ሰንበት ትምህርት ቤት በድራማ መልክ ተምሬዋለሁ አንተም ደገምክልን እናመሰግናለን ቃለሕይወት ያሰማህ ጸጋውን ያብዛልህ ከዚህ በላይ እንድታገለግል እግዚአብሔር ይርዳህ
@genetweldemaryam4343
@genetweldemaryam4343 Жыл бұрын
Ohhhhh egziyabher hoy temesgen ❣🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Pastor chere bless you 🙏🙌❤
@hannabaliyu5474
@hannabaliyu5474 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በዚ እውነት የምንኖርበት ፀጋ ለሁላችንም ይብዛልን እናመሰግናለን ያለኝ ይበቃኛል
@user-dc3cy2bp1f
@user-dc3cy2bp1f Жыл бұрын
ተባረክ ፓስተር ቸሬ ሁሌም የተባክ አስተማሪ ነህ ሁሌም አመሰግንህ አለኩ
@TinaTina-fh1fl
@TinaTina-fh1fl Жыл бұрын
ያስተማረን የመከረን ጌታየሱስ ይባረክ ተባረክ ፓስተርዬ ጌታየሱስ ይባርክህ ተባረክ
@solomonayana9395
@solomonayana9395 Жыл бұрын
Thanks 🙏
@surafelsaketa2335
@surafelsaketa2335 Жыл бұрын
መምህር ሆይ አንተ እንደሌሎቹ ትሰነጠቃላችሁ ትፈርሳላችሁ ትበጠበጣላችሁ ሳትል እንዲሁ ለህይወት የሚሆን ትምህርት ስለምትሰጠን ያለነቀፌታ እናዳምጥሀለን! እግዚያብሄር ደግ እንጂ ሞኝ አይደለም የምትላት ምክር ለውጣኛለች ቃለ ህይወትያሰማልን! 🙏
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 Жыл бұрын
Ameen Qalahiwot Yasamalin Pasteriye Be Geta Abzito Yibarki ❤❤❤😢🙏🙏🙏✝️💒♥️
@adiadiadi1728
@adiadiadi1728 Жыл бұрын
ፀጋው ይብዛለሰክ ።
@Absalat700
@Absalat700 Жыл бұрын
Ohhh Jesus Christ thanks for everything 🙏 God bless you pastor ❤️
@saradalma9089
@saradalma9089 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 Жыл бұрын
Amen geta kezi belay tsegawen yabezalen, agelegeloteh yebarek.
@HabeshaFamily
@HabeshaFamily Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ ❤
@meseretkefeit5064
@meseretkefeit5064 Жыл бұрын
እውነት ጌታነው❤❤❤❤❤
@TsadikanTsadik-im6bi
@TsadikanTsadik-im6bi Жыл бұрын
Geta abzito yibarkh
@makida_gulilat100
@makida_gulilat100 Жыл бұрын
ቃለህፕወት ያሰማልን ትክክል ምን እንደሚፈልግ የህይወቱ ጥያቄ ምን እንደሆነ የማያውቅ አመስጋኝ ያልሆነ ጋ መግፋት በራሱ እንዴት ከባድነው ። በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠኸው። መቼም ክበርልን ። ተደጋግሞ መሰማት ሚገባው ፕሮግራም ነው ።
@sabamesele9290
@sabamesele9290 Жыл бұрын
መንፈስ ፡ ቅድስ: ከአንተ - ጋር፡ ስለሆነ፡ አምላኬን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር : በ ይህው ቴ፡ ላደርገልኝ የሕይወት ፡ ለውጥ .: የምመልሰው፡፡ ነገር፡ ቢኖር ተመሰገን : ብቻ :ነው: የእግዚአብሔር፡ቃል የሕይውት፡ እንጀራ፡ ነው ተባርክ🙏
@metasebyabiru1069
@metasebyabiru1069 Жыл бұрын
Paster you are amazing .God bless you
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ፖስተር ቸሬ ቃለህይወት ያስማልን🙏🏾 ብዙዎቻችን ጥያቄያችን ያልተሙለስ እየመስለን ጭንቀት ላይ ነን በተለይ በልጆቻችን ብዙ እንጨነቃለን እሱ ጥያቄያችንን ይመልስልን🙏🏾
@lizs4142
@lizs4142 Жыл бұрын
Amen❤ thank you
@romanasrat8038
@romanasrat8038 Жыл бұрын
Amen marefe be dengelmaryam leji be eyesus crestos becha new.
@adonayfentie2575
@adonayfentie2575 Жыл бұрын
መልሴ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
ለምልምልን ❤️❤️❤️❤️
@lemlemtemesgen3517
@lemlemtemesgen3517 Жыл бұрын
Yene melkam Astemar egziabher tsegawn yabzalk ❤❤❤❤
@semretwondimu5337
@semretwondimu5337 Жыл бұрын
አቤቱ የሀገራችን ጥያቄ ሁሉ መልስ አንተ ነህ። አቤቱ የህይወቴ ጥያቄ አንተ መልስ ነህ። አቤቱ አለማወቃችንን እርዳው። አንተንም አገልግሎትህን ይባርክልህ ለጥያቄዎችህ ሁሉ መልስ ይሁንልህ። እናመሰግናለህ።
@maramara2276
@maramara2276 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክ ፓስትርዬ ❤
@mohammedmohammed-qg1xq
@mohammedmohammed-qg1xq 10 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@bettyteksh-sh4nm
@bettyteksh-sh4nm Жыл бұрын
😘👍🙏
@senayitahuje1061
@senayitahuje1061 Жыл бұрын
Behwenet pasiter chre silante e/r amesegenalwe e/r zbzeto ybarkek
@By_grace100
@By_grace100 Жыл бұрын
Tebarek pastor
@zizziz1501
@zizziz1501 Жыл бұрын
Kalhewet yasemalen ❤
@venatlove71
@venatlove71 Жыл бұрын
yabate lije zemeneke yelemeleme,sele hulu egzabeare yemesegen😭🙏
@selamawityalew9616
@selamawityalew9616 Жыл бұрын
Tbarek pasterye
@simmegn
@simmegn Жыл бұрын
Eyesus erasu melis new!! Amen
@yisbb520
@yisbb520 Жыл бұрын
Thank you for the word
@asterfitsum4933
@asterfitsum4933 Жыл бұрын
Pastor God bless you abundantly
@assebegizachew1316
@assebegizachew1316 Жыл бұрын
God bless you pastor
@meseluasfaw6166
@meseluasfaw6166 Жыл бұрын
Wawee
@selamselam4407
@selamselam4407 Жыл бұрын
Taberk egezaber yiridan ❤❤❤❤❤
@lidyareta7810
@lidyareta7810 Жыл бұрын
Amen egzabhir yebrkehi
@Sunrises365
@Sunrises365 Жыл бұрын
Thank you! I wish everyone heard you understand that because the way you explain every thing is amazing. God bless you 🙏
@user-lw2tx6kj2z
@user-lw2tx6kj2z 8 ай бұрын
# tmrtochen madamt ayslchegem #ymamakrh bzu ngr nbrge #ahun yalhut China hgr nw egziabhr bmiyawkw lawrah ymflgw bzu ngr nbrge endt arge aginche endemamakrh gn alawkm #btly yhegaw vidioh ahun yalhubtn hunrta btam gelach nw 🙏bcha egziabher bifeked ena anten mamakr ymchlbt mngd binor tru nbr 🙏
@God-de8yo
@God-de8yo Жыл бұрын
Wyy egzaber hoyyy.....
@user-rz4kh2dq6g
@user-rz4kh2dq6g 4 ай бұрын
ትንቢተ እባቆም1:12:13🎉❤🎉❤🎉😂 🙇🤲💯💯✍️
@meseluasfaw6166
@meseluasfaw6166 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@yashlberhibeehi148
@yashlberhibeehi148 Жыл бұрын
Gata YIBRARKIH 🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@magylove1187
@magylove1187 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@senaithailu5415
@senaithailu5415 Жыл бұрын
አሜን 🙏 ጌታ አብዝቶ ይባርክህ🙏 ፓስተር ቸሬ የመጀመሪያ ልጄ በመንፈሳዊ ህይወቱም ጠንካራ ነበረ እንደጭንቀት ነበረበት ትምህርት ጀምሮ አይጨርስም የተለያየ ስራም እየሞከርንለት ጀምሮ ይተዋል በዚህ እናት ነኛና በእንባ ወደአምላኬ እንዲምርልኝ ህይወቱ አንዲስተካከል ተምሮ ከእኩዮቹ እኩል አንዲሆንልኝ የሁልግዜ ልመናዬ ነበር የዛሬ አመት ግን ባላሰብኩት ሁኔታ እራሱን አጠፋ ልቤ ተሰበረ ለምን አልኩኝ የጠየቅኩት ሳይሆን ያልጠበቅኩት ሆነ ለምን የሁል ግዜ ጥያቄዬ ሆነ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
አይዞሽ እህት አለም ነብሱ በገነት ትረፍ🙏🏾 ብዙዎቻችን ስለልጆቻችን ጥያቄ አለን እሱ ይድረስልን
@senaithailu5415
@senaithailu5415 Жыл бұрын
Amen
@tekuret
@tekuret Жыл бұрын
Ayezosh ehete fexari mesenanaten yesexesh bebezu bereket beteshen yades😢❤
@senaithailu5415
@senaithailu5415 Жыл бұрын
@@tekuret አሜን ውዴ 🙏
@bilenfanu8524
@bilenfanu8524 Жыл бұрын
አየዞሽ ሰኒ እ/ር የፈቀደው ነው የሚሆነው አይዞሽ አንቺ ብቻ በርቺ
@tsegamebri
@tsegamebri Жыл бұрын
15:23
@nanuf7790
@nanuf7790 3 ай бұрын
🥹🥹🥹
@mekaletmekaletnati8419
@mekaletmekaletnati8419 Жыл бұрын
Geta yebak bezak
@g.g8919
@g.g8919 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያበረታናል🙏🏽
@God-de8yo
@God-de8yo Жыл бұрын
Eee...wuuu juese help us
@adeymulugeta2179
@adeymulugeta2179 Жыл бұрын
አሜን! እራሱ መልስ ነዉ።
@jaynata7301
@jaynata7301 Жыл бұрын
ተባረኩ አስተያየት አንብባችው የመዝጊያውን ፀሎቱ ስላልቆረጣችሁት እኔ በግሌ አመሰግናችኋለሁ።
@ZekariyaseDereje
@ZekariyaseDereje 3 күн бұрын
❤❤❤❤😂😂😂
@HANAAlemayehu-yc9ue
@HANAAlemayehu-yc9ue Жыл бұрын
Orthodox negne gen ejeg betam nw emwedhe
"ልጆቼን ምን ላስተምር?" ቤተሰብ 4 በፓ/ር ቸሬ
48:24
Epaphras Christ church
Рет қаралды 35 М.
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 31 МЛН
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 22 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 14 МЛН
This is not my neighbor  Terrible neighbor! #funny #zoonomaly #memes
00:26
" ገንዘብ"____በፓ/ር ቸሬ
46:56
Epaphras Christ church
Рет қаралды 67 М.
"አለመግባባት__" በፓ/ር ቸሬ
46:36
Epaphras Christ church
Рет қаралды 80 М.
"ጥላቻን በፍቅር" በፓ/ር ቸሬ
39:44
Epaphras Christ church
Рет қаралды 26 М.
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 31 МЛН