ለምን ወደ አስያ መውሰድ አስፈለገ?

  Рет қаралды 56,400

Hassen Belayneh HB

Hassen Belayneh HB

Жыл бұрын

ለምን ወደ አስያ መውሰድ አስፈለገ?
ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር👇👇
• ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር
የጀናባ አስተጣጠብ በተግባር👇👇
• የ ጀናባ አስተጣጠብ ለወንድም ለሴት...
ሩኩዕና ሱጁድ አደራረግ በተግባር👇👇
• በሶላት ወስጥ የእጅ አቀማመጥ የሩኩ...
በሶላት ውስጥ እጁ የሚነሳባቸው ቦታዎች በተግባር👇👇
• በሶላት ውስጥ እጅ የሚነሳባቸው ቦታ...
ሱጁድ ስናደርግ መሬት መንካት ያለባቸው አካሎቻችን በተግባር👇👇
• ሱጁድ ስናደርግ መሬት የሚነኩ የሰው...
በወንድና በሴት ሶላት መካከል ያለው ልዩነት በተግባር👇👇
• በወንድና በሴት የሶላት አሰጋገድ ...
ቤት ውስጥ የዒድ ሶላት አሰጋገድ በተግባር👇👇
• የዒድን ሶላት በቤት ውስጥ በተግባር...
#alfetawa #tdar #hassenbelayneh #alehsan #drama #deresaw #tejwid #wollo #yetdarhiwet #ethioenfo #hb #ድንቅ ልጆች #ብሩህ ልጆች bruh ljoch #dnq lijoch
• 2ኛ ማግባት ስታስብ መጀመሪያ ይህን...
2ኛ ሚስት ከማግባትህ በፊት ...👆👆
=================
ሐሰን በላይነህ|Hassen Belayneh
==================
ይከታተሉ | Follow me on:
ዩቲዩብ | / hassenbelayneh
ፌስቡክ | / hasen.belayneh
ቴሌግራም| t.me/HassenBelayneh

Пікірлер: 471
@felahtube4108
@felahtube4108 Жыл бұрын
ዝም ያለ ስላም ሆነ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወስለም
@user-ck1zt4vi5s
@user-ck1zt4vi5s Жыл бұрын
ሠለላሁ አለሂ ወሠለም
@Medi-vn1kw
@Medi-vn1kw Жыл бұрын
ሰለሏሁአለይሂወሰለም
@anuyoutube5454
@anuyoutube5454 Жыл бұрын
ደምረኝ
@user-wl6gx5cl6q
@user-wl6gx5cl6q Жыл бұрын
አላህመ ስለ አላ ነብይና ሙሀመድ
@sayameen760
@sayameen760 Жыл бұрын
ሰላለሁ ዓለይሂ ወሰለም
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 Жыл бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹
@aminajemal1422
@aminajemal1422 Жыл бұрын
ሳህ
@MekiyaTube
@MekiyaTube Жыл бұрын
🌹ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም💯👈
@user-ig7wh1hv4y
@user-ig7wh1hv4y Жыл бұрын
ሡለለላህ አለይሂ ወሠለም
@Medi-vn1kw
@Medi-vn1kw Жыл бұрын
ሰለሏሁአለይሂወሰለም
@user-rw5uv1mq4z
@user-rw5uv1mq4z 9 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@hanayetdaw8616
@hanayetdaw8616 Жыл бұрын
ወንድሜ እግዝአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ያድልኽ በእውነት ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ይኽ ዘመን እውነትን የሚናገር ሰው ግልፅ ሰው የሚጠላበት ነው ግን ምንም አይደለም እውነትን እውነት ውሸትን ውሸት እንበል ሁላችንም የዘራነውን ነውና ምናጭደው ወንድሜ በርታ የፍቅር አምላክ ፍቅርን ሰላምን አንድነትን ያድለን በእውነት እኔ በበኩሌ ትክክለኛ ክርስቲያን ሙስሊምን አይሰድብም ከሰደበም ደግሞ እሱ ክርስቲያንን አይወክልም እንዲሁም ትክክለኛ ሙስሊም ክርስቲያንን አይሰድብም ከሰደበም ደግሞ እሱ ሙስሊሞችን አይወክልም ምናልባት በሁለቱም እምነት ውስጥ በስንዴ መሀል የገቡ እንክርዳድ ናቸው እና ልንገስፅ ልንቃወም ግድ ነው እኔ ሙስሊም እና ክርስቲያን ተከባብረው ተፋቅረው ሲኖሩ እያየሁ ነው ያደኩት ግን አሁን አሁን የማየው ነገር ስለገረመኝ ነው በእውነት ፈጣሪ ይርዳችሁ እውቀቱ ያላችሁ ሁሉ ልታስተምሩ እና ሁሉም መስመር መሳቱን ማቆም አለበት ማንም የማንንም እምነት መንካት መስደብም የለበትም እርስ በርስ ተከባብሮ መኖር ነው ጥበብ የሰውን እምነት የሚሳደቡትን እገስፃለው እቃወማለው ስለዚኽ የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዝአብሔርን መፍራት ነውና የእስልምናን እምነት የምትሳደቡ ክርስቲያኖች ፈጣሪያችሁን ፍሩ እንደዚሁም የክርስትና እምነት የምትሳደቡ ሙስሊሞች እንደዚሁ የፈጠራችሁን ልትፈሩ ይገባል እባካችሁ ዱሀ ፀሎት እያደረግን ስለ ሀገራችን ፈጣሪን እንለምን እሱ ይርዳን ወንድሜ ትልቅ መካሪ ነኽ በርታልን እንዳንተ አይነቶቹን ያብዛል አመሰግናለው
@youtoutube7668
@youtoutube7668 Жыл бұрын
በትክክል
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Жыл бұрын
ትክክል መልካም አነጋገር ከመልካም ሰው
@hiyatethobiya3327
@hiyatethobiya3327 Жыл бұрын
አላህ ሂዳ ይስጣቸው. يارب
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t Жыл бұрын
ትክክል እህቴዋ የሌላሃይማኖት የሚሳደቡ በሙሉ የስልምና እውቀትየላቸውም እነዛም እደዛው
@tayebaahmed8330
@tayebaahmed8330 Жыл бұрын
@@user-me3tr3lh5t 😳😳😳😳😏😏😏😏😏😏😳😳😳😳😳
@binthabeshawyit9341
@binthabeshawyit9341 Жыл бұрын
ወላሂ ትክክል ነህ ምንም አላጠፋህ ሰምተን ከመተግበር ይልቅ ነገር ለማቀሳሰር ይዞ መሮጥ ብቻ ሆነ ነገራችን አላህ ይህዲና 😥🤲
@GrDgg
@GrDgg Жыл бұрын
እዚም ሄዳቹ ትክክል እዛም ሄዳቹ ትክክል ምትልቱስ ነገር ምንሺ ነው ውድማችን ሀሰን ያስተላለፈው መልክት እውነትው ብዬ ማስበው ግን እዚም ትክክል እዛም ትክክል አይከብድም ወይ ጉድ
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j Жыл бұрын
@@GrDgg እሺ አይተሻታል ሌላ ቦታ ትክክል ስትል ያለውን ውቀሺ ኤጭ እውነቷን ነው ኡስታዝ ሀቅ ነው ያወራው ።።
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt Жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✍️🇪🇹✍️🌹🌹
@ayshaali8785
@ayshaali8785 Жыл бұрын
ፊዳከ ኡሚ ወአቢ ያረሱለላህ ኢላሂ በረሱላችንና በዲናችን የሚመጣ ነገር አንተ ያዝልን 😭😭😭😭😭😭😭እኔ ፊዳ ልሁኑሎት ያሀቢበላህ
@njatandabdu2472
@njatandabdu2472 Жыл бұрын
ሲጀመር ሴትልጂ በሚዲያ ወጥታ እንዲታሥተምር ማን ፈቀደላት እወቀት የተስፍፍበት ግዜነው የለንበት መከተሉን ይስጠን እንጂ ስንት የኡሥታዞች የኡለማወች ሚዲያ ባዶነው የሚከታተል ሥለሌለ
@solihabentmohammed3069
@solihabentmohammed3069 Жыл бұрын
ሳህ
@kasegvighoh4721
@kasegvighoh4721 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ በጣም ነው የማከብርህ መልካም ሰው
@user-pv1oy1oc4d
@user-pv1oy1oc4d Жыл бұрын
ወላሂ ክርስቲያን ጓደኞች አሉኝ በጣም ምወዳቸዉ ግን ቲክ ቶክ ገብቸ ሳይ እኔጃ ብቻ ወዳችኋለዉ
@rehematmuhammed8167
@rehematmuhammed8167 11 ай бұрын
ኦረቶይክእምነትተከታይነኝበጣምነውየማከብረህመልካምሰው
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es Жыл бұрын
እሷንም ብትናገር ልክ ነህ እኮ ኡስታዝ ምኑ ነው ስህተቱ በጣም ትክክል ነህ
@rukiya6481
@rukiya6481 Жыл бұрын
ፊዳ ከአቢ ወኡሚ ወደሜ ያረሡለላህ
@rukeyahtube2109
@rukeyahtube2109 Жыл бұрын
ወላሂ ከመጀምሪያ ፈርቸ ነብር ኡስታዜ የኛ ሰው ይገርማል ብቻ እደኛ ክፋት ሳይሆን እንደሱ እዝነት ይዘንልን ያረብ
@user-tb8oj2ss1t
@user-tb8oj2ss1t Жыл бұрын
ነእም ኡስታዝ ትክክልል ነህ ምክንያትቱም ሰንማር ሴት ልጅ ወጥታ ዳእዋ ታድረግ የሚል ሸሪአውይ ትምህርት አልተማርንም ።
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b Жыл бұрын
❤ዝምያለ ነጃ ወጣአሉ የኞነብይ صلى الله عليه وسلم❤🌹☝
@user-wl6gx5cl6q
@user-wl6gx5cl6q Жыл бұрын
አላህመ ስለ አላ ነብይና ሙሀመድ
@maadeenadubai7641
@maadeenadubai7641 Жыл бұрын
ማሻአለህ ኡስታዝ እምትነገራችዉ ሁሉ አንድ የሚወድቅ ነገረ የለዉም እረጂም እደሚ እድሜ ከአፊያ ጋ አለህ ይሰጥህ
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube Жыл бұрын
*እኔ ግርም የሚሉኝ እነ ትክክል ናቸው ቲክቶክ ቀን አይውጣልህ እዛም ሄደው ትክክል እዚህም መጥተው ትክክል ያኢላሂ ልብ ስጠን*
@user-cp8zp7cn4m
@user-cp8zp7cn4m Жыл бұрын
👍👍👍
@hayatbintbaba398
@hayatbintbaba398 Жыл бұрын
ትክክል ነክ ሠሞኑን እያናፈሡ ያሉት በአሥያ ብቻ እንዴሠራህ ነው አንተ ያልከው ለሁሉም ሤቶቸ ነው ሁላችንንም ይመለከታል ምንም አይገባቸውም አላህ ይሡቱር በሥ🥰🥰🥰🥰
@jelaludelil8276
@jelaludelil8276 8 ай бұрын
አው ኡስታዝ አስያ ሰው ናት ልትሳሳት ትችላለች ነገር ግን በዚ ጊዜ ካለ ኡስታዝ ነኝ ዳኢ ነኝ ኮሚቴ ነኝ ከሚለው ለዲነል ኢስላም በጣም ጠቃሚ ሰው አስያ ናት አላህ ይጠብቃት አንተም አላህ ረጅም እድሜ ይስጥክ ማሻአላህ እህትክ ልቧ ከተነካ ብለክ አፉ በይኝ ያለከው ነገር በጣም ትክክል ነክ
@lislamselam7713
@lislamselam7713 Жыл бұрын
ኡስታዝ ትክክል ነህ ሳይነኮት ነብያችን አልተሰደቡም ሲጀመር የኛ ሙስሊሞች ጋር ነው ስህተቱ ትንሽ ሀዲስ ሀፍዛ ከዛ ብዙ ያወቀች ይመስላታል ያለ እወቀት ሳይናገርዋት ፎቶ ለጥፈው እንደዚህ አላደረጉም አላሁሙስተአን የኛወቹ የጀመሩት አልበረደም
@user-wr8eh7bo1i
@user-wr8eh7bo1i Жыл бұрын
የኛወቹ ኮሚታትሮች ልብ ግዙ የሰው እምነት አታቋሹ እኛም ከዛው ነው የመጣንው አላህ ሂድያ ከሰጣቸው አድቀን በቁርአን አልፈውሺ በውቀት ይሂዳሉ አች ፍትሀን ሳታስተካክይ የመዳም ቅመሞች እረ እባካችሁ ልብ ግዙ አላህ የህድና የህድይኩም
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z Жыл бұрын
እኛ ከክርስትና አልመጣንም እስላም ብቻነን አላህ ብቻነው የፈጠርን ከየትነው ከዛየመጣነው
@user-gn2ii9wf8m
@user-gn2ii9wf8m Жыл бұрын
ለአላማት እዝነት የተላኩልን ውዱ ነብያችን እንኳንም ለሰው ልጆች ቀርቶ ለእስሳቶችም ለዛፎችም ለድጋውም ለመሬቱም ያዝኑ ነበር የአላህ ሰላም ና እዝነት በሳቸው ላይ ይሁን ፊዳክ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ
@hajertube1892
@hajertube1892 Жыл бұрын
የኛ ትምህርትኮ ግን ለኒፋቅና ይመስላል የተማርነዉን እንኳን ተግባራዊ ማድረግ አልቻልም። አሏህ የስቱሩኒ የስቱርኩም
@user-qf3tf9dt5e
@user-qf3tf9dt5e Жыл бұрын
ኡስታዝ ጅዘካላህ ከይርን በጣም አስድስተኸኛል ውላሂ ትክክልልልአሏህ ይጠብቅህ በስው ሀይማኖት እየገቡ ይፈተፍታሉ እኛ ሙስሊሙም ክርስቲያኑም ባድ ነው የምንዋዋለው የስው እምነት ለምን ይሳድባሉ ነውር ነው
@user-eq8jq5rx6c
@user-eq8jq5rx6c Жыл бұрын
ቁረአን የልብ መደሀኒት የሩህ ምግብ ነው ............................................................ ለደረቀ ልብ ማረስረሻ ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,, ወደጀነት መዳረሻ የውስጥን ህመም መፈወሻ ሀዘን ጭቀትን ማስረሻ ቁረአን የሙእሚኖች አላህ ይጠብቃቹሁ
@user-lj8bu5sn3l
@user-lj8bu5sn3l Жыл бұрын
الله و اكبر الله و اكبر هو هذا الكلام كلام صح و منطق سمعت من فيديو الاول من هذا الفديو الله يحفظك كل واحد يحترم الدين التاني و يوصل دعوته بطريقة سليمة
@tube7573
@tube7573 Жыл бұрын
ብዙ ሰው ለማወቅ ሳይሆን የሚከታተለው በንግግር ውስጥ የምትገኘዋን አንድ የስተት ቃል ዪዞ ሊሰራበትና ታዋቂና ተናጋሪ ለመሆን ነው😢😢😢 የሚቀርበውና የሚወራው ነገር ጨርሰን ተከታትለንና አዳምጠን ለመረዳት ሞክረን መልስ አንሰጥም።ምን ሰስቼ ልታወቅ ነው ነገሩ።የማደርገውን ነገር ዪጠቅመኛል/አይጠቅመኝም እጎዳለው/እጎዳለው ብሎ የሚያስብ እየጠፋ ነው አላህ ለሁላችንም አካሔዳችንን ያሳምርልን
@zmd6268
@zmd6268 Жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ እናከብርሀለን እንከታተልሀለን ግን ስታስተምሩና ስትናገሩ ቃላቶችን መምረጥና በለዛ መምከር ያስፈልጋል ባለፈው በጋብቻጉዳይ በትዳር መፍረስምክነያት የገለፅክበትመንገዲ ብዙ አይመችም ሴቶች የሰውባል አትቀሙ ያልከው ሁሉምሰው ቀሚአደለም ሚስትም ፍታማለት አግባብ አደለም ግን ሁለትም ሶስትም እንዳይገቡ እሚገፋነው የተናገርከው ሱናና አደብ መጠበቅና እህቶች አንዳገቡ ማበረታታት መልካም ነው
@zmd6268
@zmd6268 Жыл бұрын
ጀዘአከላህ ኸይር
@bestfbest8492
@bestfbest8492 Жыл бұрын
እኔ የገርመኝ የቲክቶክ አስመሳይ ሴቶች ናቸው ስንት ኡስታዝ እያለ እነሱም ብሎ አስተማሪ ሴት ልጅ በሚድያ ምን አስለፈለፋት
@ttww9470
@ttww9470 Жыл бұрын
ሳህህህህ የኔም ጥያቄነው
@ZD8679
@ZD8679 Жыл бұрын
ኡስታዝ ወላሂ ትክክክል ነህ የምትናገረው ጀዛከ አላህ ከይረን
@umijenetitube4002
@umijenetitube4002 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ኡስታዝ አንተ በትክክል ነው የተናገርከው ግን ሀቅን ለመቀበል አንፈልግም አስያስ ብትሆን ማን ፈቀደላት በቲክታክ እንድፈነጥዝ ኸረ እዳ በማንኛውም ጊዜ ሀቅን መነገር ግድ ነው ብዙዎቹን ሳይ ታዋቂ ስለሆኑ ተከትለው ሲያጨበጭቡላቸው እናያለን
@user-wn5tr8jn1v
@user-wn5tr8jn1v Жыл бұрын
እህት ወንድሞቸ ከቲክቶክ ወተን ዮቱብ ጋ ኡስታዞቻችንን ብንከታተል
@hgobd5546
@hgobd5546 Жыл бұрын
ትክክክል
@ammenaaeslh5403
@ammenaaeslh5403 Жыл бұрын
ትክክል😘😘😘
@user-lt5cd5od6i
@user-lt5cd5od6i Жыл бұрын
ትክክል ኡስታዝ
@hayatyalahebareyaYUBE
@hayatyalahebareyaYUBE Жыл бұрын
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ አላህ ሠላሙን ያምጣልን ሠው እራስ በራሡ ተበላልቶ ሊያልቅ ነው ማንም ሣይነካካ ሁሉም ስለሀይማኖቱ ቢያስተምር ደስ ይላል ኡስታዝና አላህ ሒዳያ ይስጠን
@alelmunur
@alelmunur Жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር አሂ
@hsg5999
@hsg5999 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዙና
@seidadem5945
@seidadem5945 Жыл бұрын
ስትናገር ለከት ሊኖርህ ይገባል ቃላት እየመረጥክ ተጠቀም እነዚህ ልጆች ለዲናቸው ነው የታገሉች የሰው ሞራል የመካት መብት የለህም ቢያጠፉም እንኳን ሞራላቸውን ልጠብቅ ይገባልን በስርዓት ልመክራቸው ይከባል ጅግና የሴት ጀግና ተፅኖ መፍጠር የሚችሉ ወንድ ኡስታዝ እንኳን የነሱን ያህል ተፅኖ መፍጠር አይችል ይህ እውነት ነው
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 Жыл бұрын
በነገራችን ላይ የሌላ እምነት ተከታዮች ሂጃቡን ይከናነቡታ ተፈተንን አላህ ያግራው ግራ ይገባል
@addf9067
@addf9067 Жыл бұрын
ኡስታዜ እዉነትህነዉ የተናገርኸዉ ትክክልነህ
@mareymabebawtube733
@mareymabebawtube733 Жыл бұрын
ሀሰን. ግን. ለምን ሴቶች. በሚድያ ባይወጡ. ከስተጀርባ ቢሆኑ
@user-yc9hg7yz6v
@user-yc9hg7yz6v Жыл бұрын
ነበር ግን ዩቱፕ ወሰወሳቸው
@user-qc1jp3ok6r
@user-qc1jp3ok6r Жыл бұрын
@@user-yc9hg7yz6v እናያሐራምገዘብምንይሰራል
@sofi-Tube
@sofi-Tube Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ በትክክል ✅✅ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ጥሩ ቆይታ ነበር ኡስታዝ ፣አብሺሩ በርቱልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ለሀገራች ሰላም አንድነት መተሳሰብ ፍቅር፣መተዛዘን ይስጥልን ለሀገራችን እናም ለዚህም የበለጠ እንደምትሰሩ ትልቅ ተስፋ አለኝ አብረን ወደፊት ኢንሽአላህ
@weldantube23
@weldantube23 Жыл бұрын
ሰህ ኡስታዜ ሱበሀናለህ ሰዉ ዝም ብሎ እዉቁእወቁኝ ይላሉ አለህ ይጣብቃቹ🥰
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h Жыл бұрын
ሰው አብዷል እኮ ኡስታዝ አላህ ሂዲያ ይስጠን
@firuzhussen3963
@firuzhussen3963 Жыл бұрын
ልቦና ይስጠን አሜን
@user-xl9nk4gr1t
@user-xl9nk4gr1t Жыл бұрын
ወንድሜ አተ ትለያለህ እንዳተ ያለውን ያብዛልን🙏🥰🥰🥰🥰
@enat1821
@enat1821 Жыл бұрын
جزاك الله خير يا اخي
@user-qj6uz2vl4t
@user-qj6uz2vl4t Жыл бұрын
فداك ابي وامي وروحي ودمي يا رسول الله 💔🥺 اللهم صل على نبينا وحبيبنا محمد صلى الله عليه وسلم ⚘⚘⚘⚘⚘
@ahlutube8472
@ahlutube8472 Жыл бұрын
ሰብ ግጪኝ ውዬ
@ummusihamyusuf5399
@ummusihamyusuf5399 Жыл бұрын
وعليكم سلام ورحمة الله وبركاته أخي الكريم. جزاك الله الف خير الله يحفظكم من كل شر يارب العالمين
@hayatshifaw2923
@hayatshifaw2923 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ትክክል ነህ ኡስታዝ ጀዛክላ ኸይር አሁን እሙቤ ሚድያላያ የተለቀቀቺዉ ክርስታን አረሱርን እደት እደተሳደበቺ ወላሂ እኔ መስማት አልቻልኩም
@sikosilo6351
@sikosilo6351 Жыл бұрын
ወንድሜ ጀዛከላህ ከይር ሙሉውን አዳምጨውአለሁ ትክክል ነው የተናገርከው ግን የኢስላም ጠላቶች ያችንፖርት እንደሚቆርጣት ቀድሜ ኣውቄዋለሁ አብሺር ቀጥልበት
@monatmame4665
@monatmame4665 Жыл бұрын
ኡስታዝና አሰደነገጥ ከን አላህ ይጠብቅክ
@mereere5285
@mereere5285 Жыл бұрын
አህለን ትክክል አላህ ይጠብቅህ
@user-ug8pd6nk4s
@user-ug8pd6nk4s Жыл бұрын
ትክክል ሀይቅ ይውጣለህ ኡስታዝ
@myoutube1806
@myoutube1806 Жыл бұрын
አላህ ቀልብ ይስጠን ጀዛክ አላህ ኽይር ኡስታዝ ስም ጠርተህ አልተናገርክም ምክሩ ሁላችንንም ይመለከታል አንድ አንድ ስወች ለምን ነገር እንደሚያጠነጥኑ ይገርመኛል እባካችሁ እህቶቸ በየ ኮመንት ስር ድናችንን የሚያስደፍር ኮመንት አትፆፉ ።
@user-om9bh6cm7f
@user-om9bh6cm7f Жыл бұрын
وعليكم اسلام ورحمة الله وبركاته ኡስታዝ አብሽር በርታ ቀጥልባት ሁሉንም ሴቶች በጀማዓ ምከር ሴቶች በሚድያ አይውጡ ለሽቀበጭ ሰው ቦታ አትስጥ በጭራሽ እንደዛ ከሆና የሚፈልጉትን አሰከሀለቻው ማለት ነው በታረፈው አላህ ለስራክ ኢኽለስ ይስጥክ በርታ።
@user-cn3rg7wb5e
@user-cn3rg7wb5e Жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱሏህ ወበረካትሁያረብ እረጋ ያለ ንግግር ያሥደስተኛል አሏህ ከመልካም ሠሪዎች ያድርግልን ያረብ
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Жыл бұрын
ለታመመ ጤንነትን ላጣ ማገኘትን ላላገባ መልካም ትዳርን ላልወለዴ መልካም ልጅን ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ
@ferajnurie1601
@ferajnurie1601 Жыл бұрын
ትክክል ነው አላህ ይጠብቅህ
@jamilaaalrawahi5807
@jamilaaalrawahi5807 Жыл бұрын
Asalamalekum wr wb Mashaa Allah ustaz tikikil naw kalaye satochi Allah yesateran
@susutube360
@susutube360 Жыл бұрын
ኡስታዝ እኔም አናደህኝ ነበር በተለይ የሌላ እምነት ተክታዩዎች ከአስያጋ አድርገው እሷ ላይ ሙድ እየያዙበት አይቼ እንዴት እደተናደድኩ😢 ልካቼውን ስትነግራቼው ጊዜ ከሚዲያ ሊያጠፉዋት ይፈልጋሉ😢እሷ ደጋግማ ክአሏህ ውጭ ያለ አካል በእኔ ዘንድ ሀይል የለውም ይህን እውቁት አለች 😊እኔ ጀግና ብያታለሁ ግን እነሱ ምን አስበው ነው ሲቀጥል አትሳደብ ኡስታዝ😢
@user-kw1sr1cg4j
@user-kw1sr1cg4j Жыл бұрын
😂🤔
@user-jf9uc1tt4e
@user-jf9uc1tt4e Жыл бұрын
እኔም።ልክ እንዳችው ሀሳቤ ወላ ኡስታዝን በጣም።ነው የማከብረው ት/ት በጣም ነው የምወደው የምከታተለው.እና። ኒቃብ አለመልበሷ ልክ አለመሄኗ። እያለ በሚድያ ላይ እንደዚህ አይነት ምክር በውስጥ ገብተህ ለሷ ብቻ ብታስረዳት ባይ ነኝ። እንድህ እያልክ ስታዋርዳት የሎላ እምነት ተከታዮች ምን እንደሚሉ ለሁላችንም ግልፅ ነው ።።።።።።
@afi5295
@afi5295 Жыл бұрын
@@user-jf9uc1tt4e ልጅቷ እያወቀች ነዉ የምታምፀዉ አላህ ቀልባን ይመልሰዉጂ በዉስጥም በኮመትም እየተነገረች ግን እልክ ነዉ የያዛት እደፈለገች ትሁን ግን በሳ ና በመሰሎቻ ረሱል ሰ ዐ ወ መሰደባቸዉ ነዉ የሚያመን እጂ
@ratube5665
@ratube5665 Жыл бұрын
ሀቢበቲ እስታዝ እኮ አልተሳደበም ግን እኛ ሙስሊም ሴቶች በሚድያ ወተን እድናስተምር አልተፈቀደልንም ምንም እውቀት ቢኖረን ሂጃብ ኒቃብም ለብሰን በሚድያ እድንወጣ ሀይማኖታችን አይፈቅድም አሲያ ደግሞ መውሊድ ምኑነው ቢድአው ስትል ነበር እውቀት ቢኖራት እኮ ሂጃቧን ባስተካከለቸረ ነበር በሚድያ ባልወጣቸረ ነበር ካጠፋሁ ይቅርታ
@user-qm7hy4no5x
@user-qm7hy4no5x Жыл бұрын
ትክክል እኔም የኡስታዝ ድምፃ በትክቶክ ሳምቼ በጠም ነዉ ያዘንኩት እነሱ እኮ ያኛን ኡስታዞቻችንን አካወንት እያዘጉ ነዉ እዉቃት ዬለቻዉም አአወንታችን ያዘጉ ነዉ በሚድያ እንድጠፉ ያደራጉ ነዉ
@saratube9100
@saratube9100 Жыл бұрын
ሀሰን ወንድሜ ሰዎች አጥመው ነው የሚሰሙት ከሰው ተጣልቻለሁ ባንተ ምክንያት ማለት አንተ ያልከው ትክክል ነው ግን ከሰው ጋር ያገናኙታል
@user-xn3ir6gs3n
@user-xn3ir6gs3n Жыл бұрын
ወላሂ አላህ ለሂክማውነው ቀልባችንን መለሰልን በየካፊሩደጃፍ መሄዳችንን እንዲንተው አድርጎናል እኔ ሰብስክራይብ ያደረግኳቸውን ታነሳነው የዋልኩት የካፊር ዝምድና ይቅርብን ወንድም እህቶች ኦለሞቻችንን እናበረታታ
@blatob8799
@blatob8799 Жыл бұрын
እኛ ካፊሮችም የእናተን ሰብስክራይብ እያነሳነው እኛም ከአህዛቦች ጋር ዝምዶና የለንም ጉርብትና ነበር እሱም ጥቅር ብሎ ይቅር
@maymoonama3375
@maymoonama3375 Жыл бұрын
አላህ ያቆይህ ኡሥታዜ
@neimaali5162
@neimaali5162 Жыл бұрын
ጀዛካላህ ኽይር
@hane4012
@hane4012 Жыл бұрын
ኣህለን ኡስታዝ ወላሂ እኔም በጣም ተጠራጥሬነበር ያደረከዉ ዳእዋና የኣሲያ ፈቶን ኣንድላይ ኣርግተዉ ኢዴት ትደርጎ ሲለቀቅ በፉፁም እስታዝ እሷን ቢቻ ኣስመለክቶ ኣይደለም ያወራ ቢዬነበር ሀታ ደጋግሜ ተመልከትኳት ለምን ዳእዋዉን ቆራርጠዉ እንደሚለቁት ኣላዉቅም ሀስቢ
@user-mz4xn3vd2g
@user-mz4xn3vd2g Жыл бұрын
ሱለላህ አለይሂ ወሰለም ጀዛኩም አላህ ኽይር
@user-gm5bp1fi4j
@user-gm5bp1fi4j Жыл бұрын
በትክክል👌💐💐💐
@user-bn9fc3yp1p
@user-bn9fc3yp1p Жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይረን
@user-wk8ow1ds2o
@user-wk8ow1ds2o Жыл бұрын
ኡዝታዜ አይዞህ በርታ
@ayishasaid4671
@ayishasaid4671 Жыл бұрын
በጣም ትክክል ነህ
@user-wh8yf8xv6j
@user-wh8yf8xv6j Жыл бұрын
እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ ይሄ ነገር ወደየት እያመራነው እኛንም እርስበእርስ ሊያጋጩንነው እንጠንቀቃቸው እባካችሁ ካፊሮች ተንኮላቸው አይዘለቅም
@kamilamuktar2716
@kamilamuktar2716 Жыл бұрын
ዝም በላቸው ኡዝታዝ ውሻ በማያውቀው ሠው ላይ አይደል የሚጮኸው እና አንተ አልተሳሳክም ልክ ነህ ዝም በላቸው በርታታታታታታታ።
@user-mr2ed4rp7v
@user-mr2ed4rp7v Жыл бұрын
ጀዛኸይር
@user-ox5ni2st2z
@user-ox5ni2st2z Жыл бұрын
ልክነህ አሏህ ሂዳይሥጠን
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Жыл бұрын
አላህ ሰላሙን ያውርድልን ያረብ
@zamzameshetu1948
@zamzameshetu1948 Жыл бұрын
ትክክል ኡስታዜ እሷ ብቻ አይደለችም ፊቷን ተገልጣ ዳዕዋ አደርጋለሁ የሚሉ ግን ቢዶዎህን ቆርጠው የሷን ፎቶ አቀነብረው አንተ አስያ አላልክም ይገርማሉ !/ አላህ ልቦና ይሰጠን ለሁላችንም ።
@kadidyakamal1240
@kadidyakamal1240 11 ай бұрын
አዉ ወለሂ አለል ቀጢተዉ መንገድ ይምረን በሰመነዉ ተጠቀም የርገን
@tayba1611
@tayba1611 Жыл бұрын
ያም አለ ያም አለ ለከፊሮች የተናገርከው ንግግር ተመችቶቸዋል አትመናቀሪምንምብለህ ነው ያወራሀው ኡስታዝ እርጋ ብላችሁ መምከር አይቻልም እደ ማለቴ ከስድብ ነፃ የሆነ ይህ የሀይማኖት ፀብ የተነሰው በእስያ ስለሆነ ዛሬ ላይ ያተን ትንሺየ ስድብ እያቀናበሩ እህቶችን ማሸማቀቅ ጀመሩ ከፊሮች
@medinabetgerage6156
@medinabetgerage6156 Жыл бұрын
Aselam aelykum werahemetulahi weberkatu. Wedmachn ከቻልክ በጣም እፈልገካለው ቆርጦ አይደል የለቀቁት አይደለም ሱብሃን አላህ
@fetyiameskedirlove5907
@fetyiameskedirlove5907 Жыл бұрын
ጀዛከአላህኸይረን
@SAD-dh1er
@SAD-dh1er Жыл бұрын
ትክክክክል ነህ ወንድሜ
@sadasada6586
@sadasada6586 Жыл бұрын
ትክክል፡ወላሂ
@user-zf5dp9vr4b
@user-zf5dp9vr4b Жыл бұрын
☝️😥😥😥😥😥😥አላህን ፍሩ እኔ ሰምቸዋለሁ ሲስተላልፍ ስም አልጠራም ሲጀመር ያአላህ ጥላት ነዉ ዉስታዞችን ሚጋጭ አላህን እንፍራ እህታችን አሲያ ሲጀመር አሰማቸዉም በርታ አላህ ይጠብቅህ ሀቅን የያዘ ጋደኛ የለዉም አላህዋ አለንጅ
@user-ug8pd6nk4s
@user-ug8pd6nk4s Жыл бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወስለም 🌹
@fjgjjriifficififirir7562
@fjgjjriifficififirir7562 Жыл бұрын
ትክክል ነው
@fatimabibi5517
@fatimabibi5517 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍ትክክል ውስታዝ አሏህ ይዘንልን ብቻ
@user-zf2kb8cm4p
@user-zf2kb8cm4p Жыл бұрын
ወለይኩም አሰለም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወላሂ ሰህ ሙሉውን ሰይሰሙ መጥፎውን ሼር ለመረግ ይሮጣሉ ሱበሀንአላህ አላህ ይዘንልን ኡስተዝ አላህ ይጣብቅህ
@user-jf3rb8eq4g
@user-jf3rb8eq4g Жыл бұрын
😇😇😇😇😇😇😇😇ኢነመልሙእሚኑነ ኢኽወቱን ነው እኛ ያሀይማኖት ወንዲምና እህት ነው ያለን መቸም ብትጥርም ሀማኖታቸውን እስካልወደድክ ዲረስ አይወዱህም በዲን አችን ለመጣ ወደኋላ መመለስ የለም እንዲህ እያልክ ክፍተት አትስጥ የደረሱብን እሳቸው
@fatumaseid9631
@fatumaseid9631 Жыл бұрын
በትክክል
@seidamohammedoumer5437
@seidamohammedoumer5437 Жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዙና አተ ክክክል ነዉ የተናገርከዉ ወላሂ እዴኔ ስተት የለዉም
@abubekrmohammed2178
@abubekrmohammed2178 Жыл бұрын
allah ytebkh wendmi ayzoh berta
@Medi-vn1kw
@Medi-vn1kw Жыл бұрын
ትክክል ወላሂ
@husseinsaleh4765
@husseinsaleh4765 Жыл бұрын
(اللهم إليك أشكو ضعف قوتي وقلة حيلتي وهواني على الناس، يا أرحم الراحمين أنت رب المستضعفين، وأنت ربي إلى من تكلني إلى بعيد يتجهّمني أو إلى عدوٍ ملكته أمري، إن لم يكن بك عليّ غضب فلا أبالي ولكن عافيتك هي أوسع لي أعوذ بنور وجهك الذي أشرقت له الظلمات وصلح عليه أمر الدنيا والآخرة من أن تنزل بي غضبك أو تحل عليّ سخطك لك العقبى حتى ترضى لا حول ولا قوة إلا بك)
@anuyoutube5454
@anuyoutube5454 Жыл бұрын
ደምረኝ ወድሜ
@ramzia3457
@ramzia3457 Жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወ ወ አሚን በሁላችንም ላይ ይሁን
@meryamahmed6317
@meryamahmed6317 Жыл бұрын
ኡስታዙናአላህይጠብቅህ
@salihat7830
@salihat7830 Жыл бұрын
እኔ ሁሌም እከታተልሃለሁ ነገር ግን ትላንት በተለቀቀው ፊድዮ በጣም ነው ይልፈርኩት ምክንያቱ እኔ አተን የማይህ ከሌሎች ትንሽ የተሻልክ ስለ መሰለኝ የፈለገው ሴቶች ጥፋተኛ ቢሆኑ በሂክማ እንጂ ክብራቸውን ዝቅ በማደርግና በመሳደብ አይደለም ይሄ ደግሞ ካንተ አይጠበቅም ብቻ ሁላችንም አላህ ሂዳያ ይስጠን
@nuredinhusen7395
@nuredinhusen7395 Жыл бұрын
ትክክል ነወ
@Momi.87
@Momi.87 Жыл бұрын
አቤት ፈገግታ اخي ماشاء الله الك❤
@user-gn5ov5jm7z
@user-gn5ov5jm7z Жыл бұрын
አይቸወ ጉድብየ አለፍኩኝ ብቻአላህይርዳን አብሽርኡስታዝ
@bemnetap80
@bemnetap80 Жыл бұрын
አቦ ተባረክልኝ
@user-ep5ps8mg8s
@user-ep5ps8mg8s Жыл бұрын
ትክክል ነህ ወንድሜ ሁሉም የአዳም ዘር ነው
@mohamed7541
@mohamed7541 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅክ
ትዳርን ለማሳመር የሚረዱ 12 ወሳኝ ነጥቦች❗
33:58
When someone reclines their seat ✈️
00:21
Adam W
Рет қаралды 19 МЛН
когда достали одноклассники!
00:49
БРУНО
Рет қаралды 3,9 МЛН
MOM TURNED THE NOODLES PINK😱
00:31
JULI_PROETO
Рет қаралды 22 МЛН
Aseya Jemal 🇪🇹❤️
1:03
Aseya yassin
Рет қаралды 4 М.
6 የትዳር ማጣፈጫ ቅመሞች
19:43
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 123 М.
When someone reclines their seat ✈️
00:21
Adam W
Рет қаралды 19 МЛН