አለምን ይወቁ Ep 2፡ አልባንያ│Albania

  Рет қаралды 36,653

Maraki Planet

Maraki Planet

7 ай бұрын

Welcome to Maraki Planet's second episode! Today, we're diving into Albania-exploring its flag, geography, history, culture, economy, tourist attractions and interesting facts. Join us for a concise yet immersive journey through this fascinating country! Subscribe, like, and discover the extraordinary stories that make each country unique on Maraki Planet!
Shqipëria live
Albania
Albanian Ethiopia
...
እንኳን ወደ ማራኪ ፕላኔት ሁለተኛው ኤፒሶድ በደህና መጡ! በዚህ ክፍል በደቡባዊ ኣውሮፓ በ“ባልካን” ሰርጥ ምዕራባዊ ክፍል የምትገኝ አልባንያን እንቃኛለን። የአልባንያን ባንዲራ፣ ታሪክ፣ ጂኦግራፊ፣ ባህል፣ ኢኮኖሚ እንዲሁም አስገራሚ እና አስቂኝ እውነታዎችን በማራኪ አቀራረብ ተዘጋጅቶሎታል። ገና ወደ ሁሉም የአለም ሀገሮች ተጉዘን ታሪካቸውን እና ጓዳቸውን እንዳስሳለን።
ዘወትር እሁድ እና ረቡዕ በማራኪ ፕላኔት።
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

Пікірлер: 84
@endirisabdoutube8298
@endirisabdoutube8298 4 ай бұрын
ከፖለቲካ ህዝብን ከማደናገር አለምን ማወቅ ትልቅ ትምህርት ነው የሰው ልጅ ግን የሚጠቅመውን አያውቅም በርታ
@marakiplanet
@marakiplanet 4 ай бұрын
Thank you for watching, and for your kind words 🙏
@jamalahmad7286
@jamalahmad7286 3 ай бұрын
በርታ ተመችተኸኛል❤❤❤
@elhamworku198
@elhamworku198 5 ай бұрын
ጥሩ ፕሮግራም ነዉ
@marakiplanet
@marakiplanet 5 ай бұрын
Thank you for watching 🙏
@senayyakob2283
@senayyakob2283 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው በርታ
@marakiplanet
@marakiplanet 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም 🙏
@JemHus
@JemHus 4 ай бұрын
Mashallah
@SelmanAbdulwedud
@SelmanAbdulwedud Ай бұрын
በርታ
@abdukehu1
@abdukehu1 4 ай бұрын
Good
@ibrahimadem5363
@ibrahimadem5363 4 ай бұрын
ቱርክ ናት ኢስላማዊ አውሮፓዊ ሀገር
@HassenYasin-oq9zf
@HassenYasin-oq9zf 4 ай бұрын
Thanka
@marakiplanet
@marakiplanet 4 ай бұрын
Thank you for watching 🙏
@temumedia6868
@temumedia6868 6 ай бұрын
👐
@Song-Ram
@Song-Ram 4 ай бұрын
🔥🔥🔥❤
@marakiplanet
@marakiplanet 4 ай бұрын
Thank you for watching 🙏
@hanantube4440
@hanantube4440 6 ай бұрын
😊😊😊
@bgmarkos2224
@bgmarkos2224 4 ай бұрын
@53067
@53067 4 ай бұрын
ሰላም ያለው ቻናል💙💙💙
@user-zv2fp9bs5m
@user-zv2fp9bs5m 2 ай бұрын
አዘር ባይጃን ካዛኪስታን ኡዝቤኪስታን ቱርኪዬ ቦስኒያ ኤርዞጎቪና እነዚህም አውሮፓ ውስጥ ያሉ ኢስላማዊ ሀገሮች ናቸው አታውቃቸውም ወይስ?
@tselatadnew4567
@tselatadnew4567 4 ай бұрын
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው እንደዚህ ነው የማናቀውን እንድናውቅ ማድረጋችሁ ጥሩ ነው
@marakiplanet
@marakiplanet 4 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏
@SolomonzerayZeray
@SolomonzerayZeray 4 ай бұрын
Zbel albanya orotodoxs ybezabatal
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 5 ай бұрын
እንዴት ላመስግናቹ .?? በርቱልን
@marakiplanet
@marakiplanet 5 ай бұрын
እኛም እናመሰግናለን 🙏
@elhamworku198
@elhamworku198 5 ай бұрын
❤🎉❤🎉❤😢❤
@Nur-si2sl
@Nur-si2sl 4 ай бұрын
According to Boston University's 2020 World Religion Database,Albania Muslims constitute approximately 59 percent of the population, Christians 38 percent, atheists or agnostics 2.5 percent, and Baha'is 0.6 percent.
@marakiplanet
@marakiplanet 4 ай бұрын
Thank you for sharing 🙏
@Menfuha
@Menfuha 4 ай бұрын
በርትት፡ነቃፊዎች፡መጀመሪያ፡አዳምጡ።
@kaleabgebrewolde6086
@kaleabgebrewolde6086 4 ай бұрын
ቅድስት ማዘር ተሬዛ ነው ስማቸው
@user-qq1ds8mg8s
@user-qq1ds8mg8s 4 ай бұрын
Ante mnd new google temelket eski
@alidelil3658
@alidelil3658 3 ай бұрын
Please turk
@tarekegntadele9337
@tarekegntadele9337 5 ай бұрын
ማዘር ትሬዛ ህንድያ አይደለች የዘር አረጓ
@marakiplanet
@marakiplanet 5 ай бұрын
Thank you for watching! ማዘር ተሬዛ ዘር ሃረጓ አልባናዊ ሲሆን ህንድ ደግሞ ያገለገለቺበት፣ ዜግነት ያገኘችበት እና በኋላም የተቀበረቺበት ሀገር ነው።
@derejetaye6398
@derejetaye6398 5 ай бұрын
ዝግጅቶችህን ሳላደንቅ አላልፍም ።ነገር ግን አልባኒያ እምነት አልባ (ኤቲስት) አገር አይደለችም ወይ??
@marakiplanet
@marakiplanet 5 ай бұрын
ለኮመንትህ አመሰግናለሁ ደረጀ። እውነት ነው አልባንያ በኮሙኒስት ስርአቱ ወቅት ኦፊስያላዊ እምነት አልባ ሀገር ሆና ቆይታለች። ከኮሙኒስት ስርአቱ ውድቀት በኋላ ግን የሀገሪቱ የሀይማኖት ስታቲስክስ የእስልምና ሃይማኖት የብዙሃኑ ዜጎች ሀይማኖት እንደሆነ ያሳያል። ከኮሙኒስት ስርአቱ በፊትም ሀገሪቱ በኦቶማን ቱርኮች ተጽእኖ ምክንያት ለረጅም ዘመናት እስልምና በሀገሪቱ ብዙ ተከታዮች ያሉት ሀይማኖት ሆኖ ቆይቷል። ለበለጠ መረጃ ይህንን ማጣቀሻ መመልከት ይቻላል። www.state.gov/reports/2022-report-on-international-religious-freedom/albania/
@user-oi3if8wp7r
@user-oi3if8wp7r 4 ай бұрын
😮​@@marakiplanet
@yasinnuru9483
@yasinnuru9483 4 ай бұрын
አይደለችም
@MeronAb7271
@MeronAb7271 4 ай бұрын
እኔም የነበረኝ ሀሳብ እምነት አልባ ሀገር ነች ብዬ ነበር የማስበው እናመሰግናለን
@AlemzewdTeklgiorgis-jf1tj
@AlemzewdTeklgiorgis-jf1tj 4 ай бұрын
ቱርክ አውሮፓ እንደሆነች እረስተሀል ትልቋ አውሮፖዊት ሙስሊም አገር ቱርክ ነች
@daniture3262
@daniture3262 4 ай бұрын
ቱርክ ኤስያ ነው በካስ ጭዋታ ዶሞ ኣውሮፓ
@SolomonBrhanu
@SolomonBrhanu 4 ай бұрын
ከእውቀት ነፃ ነው
@Asnakech100
@Asnakech100 4 ай бұрын
ቱርክ አውሮፓም እስያም ውስጥ ነው ያለችው! በዚህ አስተካክል!
@MohamedabdiKhaireh
@MohamedabdiKhaireh 4 ай бұрын
አወ ቱርክ አውሮፓ ናት
@Asnakech100
@Asnakech100 4 ай бұрын
@@MohamedabdiKhaireh የቱርክን ካርታ ብታየው አውሮፖም ኤሽያም ናት፣ ቱርክ የዛሬን አያርገውና አውሮፓ ድረስ ዘልቃ የምስራቅ አውሮፓ ሐገሮችን ቡልጋሪያ ሩማኒያ፣ አልባኒያ፣ ወዘተ ቅኝ ትገዛ ነበር፣ አሁንም ኤርዶጋን የሚባል ጀግና መሪ ተመርጦ ቱርክን ዳግም ታላቅ እያደረጋት ነው፣
@oumerahmed1664
@oumerahmed1664 4 ай бұрын
ስለ ቦስንያ
@Asnakech100
@Asnakech100 4 ай бұрын
ላቀረብክልን መረጃ እናመሰግናለን ! አልባኒያ የሙስሊም ብቻ ሳትሆን የክርስቲያንም ሐገር ናት፣ ይህን አስተካክል! መረጃ ስናካፍል በተቻለን መጠን ከእምነት፣ብሔር ወዘተ ወገናዊነት ነፃ ሆነን ቢሆን መልካም ነው!
@nasserwondwosen1858
@nasserwondwosen1858 2 ай бұрын
56 % muslim new enji yalew 100% new alalem
@Abu-Ade
@Abu-Ade 2 ай бұрын
Zerenya kazih channel out Fano ras
@user-hm4so4mz9o
@user-hm4so4mz9o 4 ай бұрын
አዘር ባጃን አለች አይደል እንዴ ሙስላም ሀገር ርእሱን አስተካክል ቱርክ አለች
@mohammedzayinu1894
@mohammedzayinu1894 4 ай бұрын
ስህተት ነው አስተካክል ሌሎችም አሉ
@53067
@53067 4 ай бұрын
አልባኒያነው የምትኖረው
@53067
@53067 4 ай бұрын
እዛ ከሆንክ እባክህ አውራኝ
@hayatmohamed801
@hayatmohamed801 4 ай бұрын
ተሳስተካል አዘርባጃን ናት ብቸኛዋ አውሮፓዊ 100% ሙስልም ህዝብ ያላት ሀገር ፡፡
@user-cb7dh8uo7o
@user-cb7dh8uo7o 4 ай бұрын
የኣልባኒያ ማፊያ
@ibrahimadem5363
@ibrahimadem5363 4 ай бұрын
የኢትዮጵያ ድርቅና ጦርነት
@amelakeselasse9086
@amelakeselasse9086 4 ай бұрын
አልቤንያ የሁሉም ሀይማኖት ሀገር ናት የእስላም ብቻ ብለህ አትቀዳደድ መጀመሪያ የጠለቀ እውቀት ሳይኖርህ ለፌስ ቡክ ሳንቲም ብለህ ተሳስተህ አታሳስት ኦርቶዶክስ: ሙስሊም ይሁድን ሌሎችም ሀይማኖት ያሉባት ሀገር ናት ያውም አብዛኛው ኦርቶዶክስ
@marakiplanet
@marakiplanet 4 ай бұрын
Thank you for watching ቪድዮውን ሙሉ ካየሀው/ሺው ስለ አልባንያ ሃይማኖቶች በደንብ ያብራራል።
@701su22
@701su22 4 ай бұрын
አርሜንያ መስሎሽ እንዳይሆን
@701su22
@701su22 4 ай бұрын
​​@@marakiplanetአውሮፓ ውስጥ የሙስሊም ሀገር አልባንያ ብቻ አይደለችም ቦስንያ ኮሶቮ ቱርክ የት ወሰድካቸው በወጉ አንብበህ አቅርብ ሰውን የተሳሳተ መረጃ አትስጥ
@marakiplanet
@marakiplanet 4 ай бұрын
@SaudiArebi እውነት ነው፣ ለዛም ነው የጥያቄ ምልክት ያረግንበት።
@NS-ih3jp
@NS-ih3jp 4 ай бұрын
Minewu ye Muslim sim sitera ancharachereh
@kalidmohammed901
@kalidmohammed901 4 ай бұрын
አዘርባጃን ቱርክ 100ሙስሊም አይደሉ እንዴ
@hayatmohamed801
@hayatmohamed801 4 ай бұрын
ቱርክ አውሮፓ አደለችም፡፡ ኢስታንቡል ብቻ ነው አዎሮፓ፡፡ ሌላው 83% ኤስያ ነው
@ibrahimadem5363
@ibrahimadem5363 4 ай бұрын
ቱርክ ናት ኢስላማዊ አውሮፓዊ ሀገር
@ibrahimadem5363
@ibrahimadem5363 4 ай бұрын
ቱርክ ናት ኢስላማዊ አውሮፓዊ ሀገር
@rahmasalihadem3471
@rahmasalihadem3471 4 ай бұрын
ውሸት አልባኒያ ማሻአላህ አንደኛ ናቸው ቱርክ በኡስማንያውያን እና በሱልጣን አብደልሀሚድ ጊዜ ነበር ጥንካሬያቸው አንደኛ ነበሩ አሁን ልክ እንደ ፊልማቸው ነው ህይወታቸው አልባኒያውያን ግን ስለማውቃቸው ነው ድርድር አያውቁም
አለምን ይወቁ Ep 3፡ አልጄርያ│Algeria
12:33
Maraki Planet
Рет қаралды 19 М.
አለምን ይወቁ EP 15፡ ቬትናም│Vietnam
17:02
Maraki Planet
Рет қаралды 22 М.
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 134 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 4,2 МЛН
Я не голоден
01:00
К-Media
Рет қаралды 9 МЛН
ኑሮ በሲንጋፖር: ውሀ እየገዛች የምትጠጣ የናጠጠች ሀብታም ሀገር!
11:14
𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬
Рет қаралды 82 М.
24 ሰአት ፀሐይ የማይጠልቅባቸው ከተሞች! #eshetumelese #abelbirhanu
7:07
Addis Edition | አዲስ ኤዲሽን
Рет қаралды 9 М.
አለምን ይወቁ Ep 5፡ አንጎላ│Angola
11:16
Maraki Planet
Рет қаралды 21 М.
ኑሮ በሞናኮ፡ ድህነትና ወንጀል የሌለባት ሀገር!
11:04
𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬
Рет қаралды 178 М.
አለምን ይወቁ EP 8፡ አርሜንያ│Armenia
12:44
Maraki Planet
Рет қаралды 63 М.
አለምን ይወቁ EP 16፡ ሶርያ│Syria
14:01
Maraki Planet
Рет қаралды 22 М.
አለምን ይወቁ EP 27: Canada│ካናዳ
27:07
Maraki Planet
Рет қаралды 43 М.
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 134 МЛН