አለምን ያፈዘዙት የጫካ ቤት ሰሪዎቹ ቪዲዮዎች ጉድ ተጋለጠ Abel Birhanu

  Рет қаралды 417,664

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

9 ай бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 364
@Ycollectionfashion
@Ycollectionfashion 9 ай бұрын
የምር በጣም ነበር የምወዳቸው አሁንም ፈጠራቸውን ሳላደንቅ አላልፍም ጀግና 😂
@user-pg7uk5ns9e
@user-pg7uk5ns9e 9 ай бұрын
wey gud😂😂😮😮
@user-hp5ep3ij4x
@user-hp5ep3ij4x 9 ай бұрын
ምርጥ ፈጠራ ነው ይደነቃሉ..የኛገር ዪትበሮች ስንቱን ሳናክስ ይውሉ የለ
@user-ub9fs2jc8l
@user-ub9fs2jc8l 9 ай бұрын
እውነት ነው
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 9 ай бұрын
ቀረፃው እራሱ ፅድት ያለ ነው ቤቶቹ ደሞ ያምራሉ ❤
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 9 ай бұрын
በአለም ላይ የሚሰራው ሁላ ከጀርባዉ ብዙ ነገር አለ አተንም ጨምሮ አቤሎ😅
@selemantiztatube5983
@selemantiztatube5983 9 ай бұрын
Yes
@KalkidanNurelegn
@KalkidanNurelegn 9 ай бұрын
@@selemantiztatube5983 bro iwunet newu manim jeribawu bitena bizu misxir alebet abelinim chemiro malet newu
@zinabuyimanie7666
@zinabuyimanie7666 8 ай бұрын
በትክክል
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 8 ай бұрын
Hi endte nes fikr
@SurafelH.Georgis
@SurafelH.Georgis 4 ай бұрын
ምን አለ ደግሞ
@Seada-gw9yi
@Seada-gw9yi 9 ай бұрын
ጉድ 😂 እኔ አፍጥጨ ከልጀጋ ነው ሳያቸው የምውለው የነበረው ከአመት በፊት ግን ስራቸው በጣም ደስ ይላል በውሸትም ቡያስተላልፉልን😂😂😂 አድናቂ ነኝ❤🎉
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 9 ай бұрын
እኔም በፊት አፍጥጨ አያቸዉ ነበር😢😅
@hailetadese6581
@hailetadese6581 9 ай бұрын
ያንተ ቪዲዮ ኖቲፊኬሽን ሲመጣልኝ ወዲያው ነው ክሊክ የማደርገው በቃ ቪዲዮዎችህ አስተማሪና በእውነት ላይ የተመሰረቱ ናቸው በርታልን
@ImagineTube-paul
@ImagineTube-paul 9 ай бұрын
Me too
@zebibaseid3841
@zebibaseid3841 9 ай бұрын
Enam
@bereketzeru7542
@bereketzeru7542 9 ай бұрын
Wellhi bel😂😂😂👈👈👈
@abdelamohammed9823
@abdelamohammed9823 9 ай бұрын
ዋናው ነገር ይዞ መገኘት ነው
@ZinatZinat-bs1dt
@ZinatZinat-bs1dt 9 ай бұрын
እኔም ማለፍ አልቺልም
@madinamohammad6410
@madinamohammad6410 9 ай бұрын
ውይ ስወዳቸው በቀን ሁለት ነው ማየው❤❤❤
@hayatkonju261
@hayatkonju261 9 ай бұрын
ይገርማል እኔ በነሱ ተገርመ ነበረ ለማንኛውም በስተጀርባ ያለውን ፈጣሪ ያውቃል
@user-br1ed2ds1f
@user-br1ed2ds1f 9 ай бұрын
ከፀሐይ በታች አዲስ ነገር የለም ነገር ግን ያልሰማነው ወደፊት ግን አለ
@BereketAbate-uy9no
@BereketAbate-uy9no 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ሲገርም የእውነት ነበር የሚመስለኝ; በነካ እጅክ ደግሞ የዶላሮቹንም ንገረን ; የቢበትኑት የሚተኙበት የሚረግጧቸው የደላሮቹ video እውነት ነው?
@lidujesuse910
@lidujesuse910 9 ай бұрын
አሁንም ድረስ አያቸዋለው የሚሰሩት ቤት በጣም ከማማሩ የተነሳ ከእነሱ መሀል አንዱን አምጥቼ ቤቴን ቆፍሮ በሰራልኝ ብዬ ነበር
@fatmaksaksa7304
@fatmaksaksa7304 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 9 ай бұрын
በዘመናዊ ቢያሳምሩም አስተማሪ ናቸው ሀብታሞች ባይሆኑ ነበር የሚገርመው ምክንያቱም በየ ጊዜው ይሰራሉ ለማንኛውም ስራ ሳይንቁ መስራት ታላቅነት ነው
@yasinredi1523
@yasinredi1523 9 ай бұрын
አቃጣሪ የበዛበት አለም ምቀኛ የበዛበት አለም ...ምናገባቸው እኛ ተመችቶን ነበር አስደበሩን እንጂ😊😊😊
@unboxingtube708
@unboxingtube708 9 ай бұрын
ወይ ጉድ!!!! እኔ ራሱ በጣም ነበር የማያቸው
@wand9630
@wand9630 9 ай бұрын
ጀግኖች ናቸው ዋናው ድህነትን ማሸነፍ ነው አቤላ ከድህነት >ብልሃት
@Brook4355
@Brook4355 9 ай бұрын
Thank you
@bebyomovalley5429
@bebyomovalley5429 9 ай бұрын
you are the best youtuber keep up it
@mesertkiya-hn1pf
@mesertkiya-hn1pf 9 ай бұрын
አይይይይይ እዉነት መስሎኝ ነበር ሁለም ስመለከት 😢
@user-kr4tu1dp6d
@user-kr4tu1dp6d 3 ай бұрын
Thanks for the info 🙏
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e 9 ай бұрын
ብዙ ጊዜ አያቸዋለሁ በጣምነበርእሚገርመኝ ፍጥነታቸውእና ችሎታቸው
@__Dave_Alpha
@__Dave_Alpha 9 ай бұрын
I love jungle survivals😊
@MaeveBowral
@MaeveBowral 9 ай бұрын
me too cutee🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@DawitTube-ho2wd
@DawitTube-ho2wd 9 ай бұрын
You are best❤❤❤❤
@hamuyefetu3625
@hamuyefetu3625 9 ай бұрын
respect 😊😊
@truejoy2058
@truejoy2058 3 ай бұрын
ድንቅ ነዉ በርታ
@conniebistat9930
@conniebistat9930 9 ай бұрын
Very interesting ❤❤❤ thanks!
@bezagirma9544
@bezagirma9544 9 ай бұрын
😃😃
@user-vf7jp3jn5t
@user-vf7jp3jn5t 9 ай бұрын
The first abelo hi from u.s
@rosakejela1459
@rosakejela1459 9 ай бұрын
Wayo gudddddd eyetedeneku afen kafiche gizeyen akatiye mayate tsetsetegn Abelo enameseginalen
@kingwe37
@kingwe37 9 ай бұрын
Best men!!
@pixeltechnology4196
@pixeltechnology4196 9 ай бұрын
Bravo nachew bro
@gyjghyhfjfh5368
@gyjghyhfjfh5368 9 ай бұрын
ምንም ቢሆን ሰውን ያዝናናል ❤❤
@YONIJ_EDITZ10
@YONIJ_EDITZ10 9 ай бұрын
በርታልን😘
@letekirostadese101
@letekirostadese101 9 ай бұрын
Thank you, I have been surprising for a long period of time by their performance. But it was Fack.
@hanimvb25
@hanimvb25 9 ай бұрын
Umrek tewil....live long my bro
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 9 ай бұрын
ይመቻቸው👍👍👍👍👍 እንኳን ይች ትንሽ ነገር እኛስ ግብዳ ውሸት እና ግብዳ ሸር እናቅድ የለ እንዴ ሰውን ለመጉዳት
@user-iz7ot5uw5r
@user-iz7ot5uw5r 9 ай бұрын
ሳህ😂😂
@user-gn2bk6mp1f
@user-gn2bk6mp1f 9 ай бұрын
,በትክክል 😂😂
@samioromay10
@samioromay10 8 ай бұрын
ይመቻቸዉ
@sumayyabhamdashaggerfinfin8652
@sumayyabhamdashaggerfinfin8652 9 ай бұрын
Wooooww taterature naber
@abigailavi-hx3ge
@abigailavi-hx3ge 9 ай бұрын
Wow betam seleneze sewoke maweke efelege neber abela enamsegenalen berta ❤️👏
@zeriayakobdinberu2622
@zeriayakobdinberu2622 3 ай бұрын
I appreciate them...they highly creative
@samsonsime434
@samsonsime434 9 ай бұрын
ከዚህ ሁሉ ነገር በኋላ የተረዳውት ትክክለኛው መንገድ ሰውን አለማመን ነው ።
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 9 ай бұрын
የነዚህን ሠዎች ስራና ቪድዮ ሁሌ ሳየው ታሪካቸውን መስማት እንዴት ይህን ለማድረግ ቻሉ አንድ ዘመናዊ ቤት ለመስራት ስንት ወር ስንት አመታት ይፈጅባቸዋል የሚለው ጥያቄ ሆኖብኝ ነበር ግን ጠርጥሬ ነበር😂😂
@abdinkuma-iz5xx
@abdinkuma-iz5xx 9 ай бұрын
በርታ ልን
@SikoSilo-eb9eb
@SikoSilo-eb9eb 9 ай бұрын
እኔና የማዳም ልጆች በጣም ነበረ የምንወዳቸዉ
@FasekaAbrha-zp1ie
@FasekaAbrha-zp1ie 6 ай бұрын
አንተ ራስህ እኮ ኣስገራሚ ነህ ስላንተ ራሱ ቪድዮ እንፈልጋለን ☺☺☺
@nejukhalid5446
@nejukhalid5446 9 ай бұрын
Gud saysma ale yehagra sew kkkk adenkachew neber yegrmgn neber abla tnx lemrjah
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x 9 ай бұрын
ያም ያም ያዝናናል ቤታቸው 🎉❤❤
@user-ri2uk1lz1d
@user-ri2uk1lz1d 9 ай бұрын
Tadeya men cheger alew yehe eko sera fetera ena chelotachewene yemiyasay new👍👍👍
@zehabbahredin9871
@zehabbahredin9871 9 ай бұрын
eneko enesun say ene axum bekelalu yeteseru ymeslegn nber
@nibrettube8913
@nibrettube8913 9 ай бұрын
ሰላም ወገኖቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ወይ እኔም በኤፊቢ ፈዝዤ ነበር የማያቸው አይ 😂😂😂
@haileayalneh
@haileayalneh Ай бұрын
ምርጦችዬ
@eyob317
@eyob317 9 ай бұрын
please make a video about blue beam project
@driveme288
@driveme288 9 ай бұрын
good
@user-un1yx1yv4c
@user-un1yx1yv4c 9 ай бұрын
Wow wow😂 business mind abate
@HaileLule-kp1ln
@HaileLule-kp1ln 9 ай бұрын
በጣም ይገርማል
@user-um3rc9zt8d
@user-um3rc9zt8d 2 ай бұрын
ኧረ አቤሎ ግን ከየት ነው የምታመጣቸው አቦ ሰላምህ ይብዛዛዛ
@user-tn5db1kf7k
@user-tn5db1kf7k 9 ай бұрын
bro enwedhalen tenkr
@Mayomayomayo573
@Mayomayomayo573 9 ай бұрын
የሚገርም ነዉ ሹዋ ሹዋ
@pan-africantradingandcontr1810
@pan-africantradingandcontr1810 9 ай бұрын
Betam gobezoch nachew ehan rasu masebachew kemachebereber yeshalale 😊😊😊😮😮😮
@EthiostarWTFSabomEso
@EthiostarWTFSabomEso 9 ай бұрын
abisha bro
@ethiopian7940
@ethiopian7940 9 ай бұрын
ምንም ይሁን እነሡን አለማድነቅ አይቻልም ደሞ ይህ ምንም ጉድ የለ ገራሚ ስራ ነው
@maryamlolo3372
@maryamlolo3372 9 ай бұрын
አቤሎ በጣም አድናቂህ ነኝ ወላሂ
@onedaymor
@onedaymor 6 ай бұрын
ቆይ እኔ ጥያቄ አለኝ የሚሰሩትን ቤት ይኖሩበታል ወይስ ለ camera new
@filimonisrael7350
@filimonisrael7350 9 ай бұрын
somehow enem tertire neber...but i really admire what they made..👏👏
@user-mm1jb9bk6f
@user-mm1jb9bk6f 4 ай бұрын
እኛ በስራው ነው የተደነቅነው ሁለት ሰው ይስራው መቶ ሰው ይስራው ማንም ይስራው ግድ የለኝም ቪዲዎው ግን ያምራል
@user-iz7ot5uw5r
@user-iz7ot5uw5r 9 ай бұрын
አይይ ስውዳቸው እኮ😂😂
@estifbatu1468
@estifbatu1468 9 ай бұрын
Leka endezi now negeru ygermal Abel gobez neh tebarek
@user-hl9zq4kh2n
@user-hl9zq4kh2n 4 ай бұрын
Wow gegna nachew
@temesgentesfaye680
@temesgentesfaye680 9 ай бұрын
አረ አታስጠጣቸዉ ? እዉነትም ወቸዉ ጉድ
@EFTubers
@EFTubers 9 ай бұрын
abela i love you
@zusweetyzusweety7506
@zusweetyzusweety7506 9 ай бұрын
አይ አቤሎ ማታወጣዉ ጉድ የለም ብቻ ማንም ማመን ከባድ ነዉ
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x 9 ай бұрын
አይቻቸዋለሁኝ ሀገራቸው ማሻ አላህ ነው🎉🎉🎉❤የታደለ ምድር
@alem9044
@alem9044 8 ай бұрын
Any how , I learn many ideas from them.
@senaitgutema5760
@senaitgutema5760 9 ай бұрын
Tinish ewinet ena bizu wishet almin atilekilikal
@haytomer9818
@haytomer9818 9 ай бұрын
ዋዉ የሚገርም አይደያ ነዉ ያላቸዉ
@user-ve8fg9rj9y
@user-ve8fg9rj9y 2 ай бұрын
አቦ ይመችህ❤❤❤ስወድህ።
@scenespot_.my9qk
@scenespot_.my9qk 9 ай бұрын
Iam not expecting this
@fetuhabeshawit116
@fetuhabeshawit116 9 ай бұрын
ዞሮ ዞሮ ፈጠራቸ አንደኛ ናቸው
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 9 ай бұрын
ሳያችው ነው የምውለው ግን እቃቃ እየተጫወቱ ነው የሚመስለኝ 😁😁😁😁
@user-sz2ht3og3i
@user-sz2ht3og3i 9 ай бұрын
😅
@user-db8ix1ni2v
@user-db8ix1ni2v 9 ай бұрын
Meneme bihone batame yamerale
@ethiodigital5883
@ethiodigital5883 2 ай бұрын
Koy min gud alew yih😢😢
@user-gh3yn4zp1h
@user-gh3yn4zp1h 9 ай бұрын
Bihonem gn betochu betam endmiyameru mekad aychalem teru ewket yalachew sewoche endtesatefubet yasetawekale
@TemesgenKebede-se1ve
@TemesgenKebede-se1ve 2 ай бұрын
ኑርልን❤❤❤
@TsinatAlmawTsinatalmaw
@TsinatAlmawTsinatalmaw 2 ай бұрын
Eni ahune eza negni Cambodia
@Romantictiktokvideo....
@Romantictiktokvideo.... 9 ай бұрын
አሁንም ቢሆን ይደንቃል አንድ ቤት ስንት አመት ነው ሚፈጁት እኔ editing ነው ትላለ ብዬ ስጠብቅ ነበር
@AdinaFu
@AdinaFu 9 ай бұрын
Wow
@abebagebeyehu4691
@abebagebeyehu4691 9 ай бұрын
አቤል እኔ እነሱን ማየት ከጀመርኩ ቆየሁ በጣም ነው የምደመመው
@yonathan2895
@yonathan2895 9 ай бұрын
They ate heroes
@newworld3460
@newworld3460 9 ай бұрын
አረ በደንብ ነው የማያቸው አቤላ 🤔🤔🤔
@user-xb9fh7ns7q
@user-xb9fh7ns7q 9 ай бұрын
እዉነት እዉነቱን አፍረጥርጥ😮
@AnetenehAngawe
@AnetenehAngawe 4 ай бұрын
አንተየመግስት ተከፋይ ነህ
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 2 ай бұрын
በጣም ነው የማያቸው ይገርመኛልም
@solomonsolomon7832
@solomonsolomon7832 9 ай бұрын
Ften but it is good
@user-un6gs6zj7e
@user-un6gs6zj7e 2 ай бұрын
Wore atabezabenateh
@wubeaman9216
@wubeaman9216 9 ай бұрын
አትበጥረቅ ከካሜራ ጀርባ አለ ያልከውን አሳየኝ ወይንም መረጃ ምንጭ ንገረን
@rahimabeautiful7566
@rahimabeautiful7566 9 ай бұрын
ወላሂ እኔ ነኝ አድቱ ተከታያቸዉ
@raddanitube
@raddanitube 9 ай бұрын
አቤት ጉድ😮😮😮😮
@meryemibrahim2415
@meryemibrahim2415 9 ай бұрын
በጣም ተመሰጬነበር እማያቸው ጉድነው
@AnetenehAngawe
@AnetenehAngawe 4 ай бұрын
ይሠራል እዳተ ድግሪ፡ማስተርስ፡አለን ብለእደሚያወሩ ተፈጥሮ በሠጣቸው
@eliasasnake3299
@eliasasnake3299 9 ай бұрын
Ere ymechachew🎉😊
@estiqamatube2614
@estiqamatube2614 2 ай бұрын
ጀግና ናቸው በምንም ይስሩ ዋናው ሰርተው ማሳየታቸው ነው።
@Phobe21
@Phobe21 3 ай бұрын
I still love watching it! Ya shouldn't tell us
@hayatteshome573
@hayatteshome573 9 ай бұрын
ውሸት መሆኑ ቢያሳዝነኝም ያም ሰራው ይህ ዋናው በምርጥ ሁኔታ መሰራቱ ነው እና የማይቻል የለም ብዙ ነገሮችን አቅሜ በቻለው ያክል መስራት እንዳለብኝ ወስጃለሁ
Кәріс өшін алды...| Synyptas 3 | 10 серия
24:51
kak budto
Рет қаралды 1,3 МЛН
ቲክቶከሩ ድንገት ያየው የማይታመን ጉድና አስገራሚ መጨረሻው
9:59
World's Most Dangerous Trap!
19:48
MrBeast
Рет қаралды 233 МЛН
Face Your Biggest Fear To Win $800,000
22:03
MrBeast
Рет қаралды 220 МЛН
Он пропал без вести😱
1:00
Следы времени
Рет қаралды 1,4 МЛН
Неудачный День 😱🔥
0:54
Смотри Под Чаёк
Рет қаралды 3,8 МЛН
Лучший лайфхак от Миракла 😄
0:31
Miracle
Рет қаралды 1,9 МЛН