No video

🛑ለእናቴ የገባሁት ቃል አለብኝ ለሱዋ ስል መመለስ አለብኝ🙏

  Рет қаралды 116,889

Marke Tube  ማርኬ ቱዩብ

Marke Tube ማርኬ ቱዩብ

2 ай бұрын

‪@marketube391‬ ‪@markkomedi3122‬

Пікірлер: 2 700
@BirukTube1624
@BirukTube1624 2 ай бұрын
ማርክን የምትወዱ እስቲ ከጎኑነን የምትሉ የታላቹ 👍👍👍
@user-sl1yg3kv6l
@user-sl1yg3kv6l 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@UaeAlain-dp6be
@UaeAlain-dp6be 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠበቃቸዉ ሁለቱንም ባሉቀት🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔💔 ግን ልባችንን ሰብረዉታል እኔ መቼም ተሰፈሰ አልቆርጥም
@HaoM-eg7zi
@HaoM-eg7zi 2 ай бұрын
ደምረኝ❤❤❤
@user-yb8yj8yh3t
@user-yb8yj8yh3t 2 ай бұрын
እኔ
@hayathassan1932
@hayathassan1932 2 ай бұрын
Yes 👌🤏🤌B❤️‍🩹👂☝️🤌
@heiyrueliyasmustfa
@heiyrueliyasmustfa 2 ай бұрын
የግጥሜ ርእስ ኑሪልኝ አለሜ❤ አቺ ዉዷ እናቴ የኔነቴ ኩራት አቺነሽ ለኔ የህይወቴ ማብራት እያልኩኝ ጀመርኩኝ እናቴዋ አለሜ አቺነሽ ለኔ ተስፋዬና ህልሜ ዘጠኝ ወር በሆዷ ከዛም በጀርባዋ እዴት ይከፈላል የናት ውለታዋ እናቱን የሚወድ ብቻ ላይክ ያድርግ እማዬ❤❤❤❤
@SwefiehMobile123
@SwefiehMobile123 2 ай бұрын
😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏
@SamsungA05-je6sw
@SamsungA05-je6sw 2 ай бұрын
😢😢😢
@SetiAl-jv4yi
@SetiAl-jv4yi 2 ай бұрын
እፍፍፍፍፍ ናፍቆቴ😢❤❤ተባረኪ እህቴ😊
@user-gs6nb6el9w
@user-gs6nb6el9w 2 ай бұрын
እናቴ👑😢❤☝
@emawayishgetu2584
@emawayishgetu2584 2 ай бұрын
የእወነት ስለ እናት ቃላት የለኝም ❤❤❤😢😢😢
@AlewuyaAli
@AlewuyaAli 2 ай бұрын
በቃ ተስፋ እያስቆረጥከን ነው እረ እኔ ተስፋ አልቆርጥም ማነው እንደኔ ተስፋ እማይቆርጠው በላይክ አሳዩኝ👍👍👍
@user-us4zr3fq6o
@user-us4zr3fq6o 2 ай бұрын
በቃ ምንም በትሉ ተሰፈ አለቆረጥም እጠብቃለሁ 🙏
@winaTUb
@winaTUb 2 ай бұрын
አብሺር ማርክየ እኔመቸም ተሥፋአልቆርጥም በማርክና በሄሉ ጉዳይ ለተጨነቃችሁ እደኔ ከክፉነገር ይጠብቃችሁ😢😢🎉
@yarebehagrSitohemidiya
@yarebehagrSitohemidiya 2 ай бұрын
❤❤❤ እናት ማለት አለምናት እናት ካለች ሁሉ ቀላልነው ለናቶች ረጂም እድሜ ከጤናጋይስጣቸው ለሁሉም እናቶችፈጣሪ ይጠብቅህ
@Rahima-pp5qf
@Rahima-pp5qf 2 ай бұрын
ዊናየ ሄሉ ደህናነች እደትእደናፈቀችኝ ወላሂ ምነወ ባለበት ❤😢😢😢
@AdanechMisganaw
@AdanechMisganaw 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤
@user-bm2xy5hq7d
@user-bm2xy5hq7d 2 ай бұрын
ዊናየ ሄሉ ደህና ነች
@ማክ
@ማክ 2 ай бұрын
ዊና እና ሄሉ ነፋቁኝ💕💕💕💕💕
@bintbaba5548
@bintbaba5548 2 ай бұрын
ዊና አይደለም በስሙ እየነገዱ ነው​@@Rahima-pp5qf
@Alemaztube_21
@Alemaztube_21 2 ай бұрын
ማርክን ሥላየሁት ደሥ ብሎኛል ማነው እደኔ ደሥ ዬለው👍😢
@user-hs4kz9hh2l
@user-hs4kz9hh2l 2 ай бұрын
💔🥺🥺💔
@azeb4321
@azeb4321 2 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@meseret6608
@meseret6608 2 ай бұрын
አይዞክ ማርክ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እራስክን አረጋጋ እኔ ግን ማመን አቃተኝ ውስጤ የምነግርኝ አንድ ላይ እንደምትመጡ ነው
@StarCell-ze1gs
@StarCell-ze1gs 2 ай бұрын
አይዛህ ማርክ ፈጣሪ የፈቅደውን ኑራችሁል ከዚህ በኋላ እራስህን ማፀናናት ነው🎉🎉🎉
@mubetube_afiya2353
@mubetube_afiya2353 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣክ ማርክየ ዋናዉ የናተ ሰላም ነዉ😍
@HaymiTube138
@HaymiTube138 2 ай бұрын
ማርክ እና ሄሉ በአንድ ላይ እንዲኖሩ የሚመኝ ማነዉ😢😢😢
@NourNour-vm3ox
@NourNour-vm3ox 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@HahaBabba
@HahaBabba 2 ай бұрын
😢😢😢😢💔
@Pnice-vs1fr
@Pnice-vs1fr 2 ай бұрын
እግድህ አቀባጥሩ አልሆን ብሎጅ እነሱ መች ጠፋቼው
@user-hs4kz9hh2l
@user-hs4kz9hh2l 2 ай бұрын
😢😢💔
@sofiyakonju221
@sofiyakonju221 2 ай бұрын
​@@Pnice-vs1frእኮ ሲስመሥሉ እኮ ነው😂😂
@user-td9dm6kg7x
@user-td9dm6kg7x 2 ай бұрын
ማርክ አይዞ ወንድማችን ከባድ ነው ብቻ በሆንም የለእግዚአብሔር ፋቃድ የፀጉር አንድ ብትኑ አይነቀልም ነው ምለው ቃሉ ስላዚ በርታ ሕይወት ይቀጥላል
@user-cr9wh6ox1m
@user-cr9wh6ox1m 2 ай бұрын
አይዞህ ወድሜ አላህ ያበረታህ ከሚወዱት መለየት ከባድ ነው ቢሆንም ያልፋል ሳቅህም ይመለሳል ጊዜ ቢወሰድም አይዞህ ለናትህም ሰትል በርታ እናት ማለት በምንም የማትተካ መለክያ የለላት ናት እደኔ በናቱ የናፈቀ ች እማ አላህ በሰላም ያገናኝን 😭😭😭😭😭ናፍቆቴ😭😭
@user-pb5tq6ow1z
@user-pb5tq6ow1z 2 ай бұрын
የሆነውን ነገር ካልተናገራችሁ ከዚህ እርስ ውጡ አንተም ጠካራ ሁን ለናትህ ታስፈልጋታለህ ሂይወት ይቀጥላል🎉
@Meklit-wi4th
@Meklit-wi4th 2 ай бұрын
ኧረ ባክሽ
@user-gu5tb8nn9m
@user-gu5tb8nn9m 2 ай бұрын
Yesss.eyemtu.ayenfarku.
@HeluTube31
@HeluTube31 2 ай бұрын
ማነዉ እንደኔ ማርቆሴ ያሳዘነዉ የኔ ወንድም😢😢❤
@user-mj6uq8uf7z
@user-mj6uq8uf7z 2 ай бұрын
ይህ ነገር እውነት ነው ብለን እንቀበል
@user-uk2sx1pg9i
@user-uk2sx1pg9i 2 ай бұрын
Betam newu yazazenegn
@FeetFee-ho8uu
@FeetFee-ho8uu 2 ай бұрын
😢😢😢😢ወንድም ❤
@user-sp7td9tl6w
@user-sp7td9tl6w 2 ай бұрын
እኔአላዘነምምንሆነሰትየሚታዘንአለየምንማዘነዎ
@HhdHjhd-lt3mo
@HhdHjhd-lt3mo 2 ай бұрын
❤❤❤
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 2 ай бұрын
ወንድሜ ማርክ ሒወት አስቸጋሪ ናት ብዙም አትጨነቅ ጎበዝ እናትህን አለማሳዘንህ ነገም ከዚህ የበለጠ ታገኛለ በሰላም ተመለስ መተኪያ የሌላት ያቺ እምዬ እናት ናት በርታ
@nuhamin9673
@nuhamin9673 2 ай бұрын
ቆይ ችግራችሁን ንገረን በግልጥ አልገባንም ወንዲምና እህት ሆናችሁ ተገኛችሁ ወይስ ዘመድ ሆናችሁ
@user-cr2rn4iu5o
@user-cr2rn4iu5o 2 ай бұрын
አዎ ከናትህ ጋር ሁን ማርክ እናትህን አታሳዝናት ነገሮችን አብራችሁ ለማስተካከል ሞክሩ የምትሉ ላይክ አድርጉ ቅመሞችዬ
@user-yf5qf6cl2p
@user-yf5qf6cl2p 2 ай бұрын
የኔ ዉድ ወንድም በመምጣትክ በጣም ደስ ብሎኛል መቼም ተስፋ አልቆርጥም አንድ ላይ ትሆናላቹ እና እናትክን አደራ
@AregashignHabteMariam
@AregashignHabteMariam 2 ай бұрын
ማርክ አይዞን ሁሉም አልፎ እንደዚህ ነበር ብለህ የምታወራበትን ቀን ያምጣልህ እግዘብሔር የሚወደውን ነው የሚፈትነው ጠንከር በል ታልፈዋለህ የእውነት እንረዳሀለን ከባድ ነው ግን ያልፋል አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ሌላ ምንም ማለት አልችልም በርታልኝ
@AregashignHabteMariam
@AregashignHabteMariam 2 ай бұрын
ደሞ ለማዘርህ ሥትል ቶሎ መጠንከር አለብህ በናትህ ማዘርን አታሥጨንቃት
@Zinashtulu
@Zinashtulu 2 ай бұрын
የኔ አባት አይዞክ ተርጋጋ አግዚአብሔር የተሻለ ነገር አለው አንተ በቻ ጸልይ አምብርሃን ታግዝህ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@mebiratianabo8577
@mebiratianabo8577 2 ай бұрын
ማርክ አይዞክ ቆፍጠን በል በቃ የሆነ ሆኑዋል ማን ያቃል እግዚአብሔር ክዝም የተሻለ አዘገጅቶልህ ይሆናል ልክ እንደ አብርሺ ፀሎት አድርግና ስራህን ቀጥል ከ ጉደኞቺክ ጋረ የምትሉ በ ላይክ 👍
@user-ct9vv9sv9j
@user-ct9vv9sv9j 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂አርግማወይምርቃን አብርሽ እኮ ተደብቆነውያለው አገርለቆ
@semirabereka6737
@semirabereka6737 2 ай бұрын
Enda yet new hagre yemilakaw bilakim eko Allah ewuntaga yatsbra libe yamitetagn ewuntga afikre Satotali lagzaw new enji yestkakalali chagre yelawm❤❤
@medinamedina-bb2eb
@medinamedina-bb2eb 2 ай бұрын
ሲጠየቁ አልሃምዱሊላህ ደህና ነኝ የሚሉ ግን በውስጣቸው የደከሙ ባሮችህን ሁሉ አተው እርዳቸው ያረብ🤲
@mahaboobadam5611
@mahaboobadam5611 2 ай бұрын
አሚንን
@wowo-rahme
@wowo-rahme 2 ай бұрын
አሚን አሚን👍👍
@Zehara244
@Zehara244 2 ай бұрын
አሚን ያረብ
@NaemahHusein
@NaemahHusein 2 ай бұрын
አሚን ያረብ
@userautbe7047
@userautbe7047 2 ай бұрын
አሚን ያረብ❤🎉
@Biruk997
@Biruk997 2 ай бұрын
የማርክ የሄሉ መለያየት ልቡ የተሰበረው የኔ ብቻነው 😢😢 ፈጣሪ የበፊቱን ፍቅር ይመልስላችሁ ወድሜ ደምሩኝ ቅመሞችዬ
@Alhandulillah
@Alhandulillah 2 ай бұрын
👍👍👍👍
@user-di9nu9uz2r
@user-di9nu9uz2r 2 ай бұрын
😢😢😢
@letaykalay1893
@letaykalay1893 2 ай бұрын
እንኳዕ ብድሓን መፃኻ ማርክ ሓወይ ፈጣሪ ምሳኹም ይኹን ምእንቲ እኖኻ ሓቦ ግበር ፈጣሪ ዝሓሰቦ እዩ
@mimi961cells8
@mimi961cells8 2 ай бұрын
ሲጀመር የሰው ልጅ የሚኖረው የተፃፈለት ነው እኛ የምንፈልገውን ሳይሆን የሚይሰፈልገን ይሰጠናል አባታችን አሜን ብለን ነው መቀበል ይለብን
@WiaTube770
@WiaTube770 2 ай бұрын
ማነዉ ማርቆሴ ሄሉ የናፈቋችሁ 😢😢 እስኪ አንድ ላይ እንዲኖሩ ፀልዩ😢❤
@ExcitedFlower-jk6oj
@ExcitedFlower-jk6oj 2 ай бұрын
አሚን❤❤❤❤🎉🎉🎉
@alemalem6429
@alemalem6429 2 ай бұрын
Maryamn en sel esalyw abrow end noru becha egzhaber yerdany
@HossamAhmed-nw4vc
@HossamAhmed-nw4vc 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-hs4kz9hh2l
@user-hs4kz9hh2l 2 ай бұрын
😢😢💔💔
@UaeAlain-dp6be
@UaeAlain-dp6be 2 ай бұрын
ምን ጥያቄ አለዉ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@mili_Tube23
@mili_Tube23 2 ай бұрын
ማርክዬ የኔ የዋህ ሥላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል እናም አይዛክ ሁሉም ይስተካከላል ብየ ተስፋ አረጋለዉ😢👏
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል በቃ አላህ ያጠክርህ ለናትህ ስትል መጠከር አለብህ አይዞህ ይከም አልፎ ሊላ ቀን ይመጣል አብሺር ያልፋል አባቴ
@FatimaJamal-lj1jr
@FatimaJamal-lj1jr 2 ай бұрын
አይዞክ ውንድሜ ሁሉም ያልፋል ለእናቴ ስትል ጠንካራ መሆን አለብክ 🥰🥰🥰🥰😭😭😭
@user-ls9mw9ny1l
@user-ls9mw9ny1l 2 ай бұрын
ደምሪኝ ወዴ አድሰጀማሪነኝ😊
@FatimaJamal-lj1jr
@FatimaJamal-lj1jr 2 ай бұрын
@@user-ls9mw9ny1l እሺ
@ritalema9810
@ritalema9810 2 ай бұрын
አይዞህ ጠንከር በል ሁሉም በፈጣሪ ፍቃድ ነዉ የሚሆነዉ ❤❤
@Hawaahemeda-nz6ts
@Hawaahemeda-nz6ts 2 ай бұрын
ስላየንህ ደስ ብሎናል ማርክአይዞህ ለበጎ ነው ያልፋል
@webetr-vt7nl5zh4k
@webetr-vt7nl5zh4k 2 ай бұрын
ማርክ አይዞክ ፈጣሪ የተሻለ አዘጋጅቶልክ ነው ጠንከር በል ስራክን ብቻ ትኩረት አድርግ❤❤
@KiyaElias-ec2bl
@KiyaElias-ec2bl 2 ай бұрын
ማርቆስ አንድ ነገር ልምከርህ የምትፈልገው ቤተክርስትያን እየሄድክ አልቀስ በእውነት ውልቅ ብሎ ነው የሚወጣልህ ትዝታ ግን ስንቅ ነውና የሕይወትህ አንዱ ምዕራፍ ነው ለእናትህ ጎበዝ ሁን አይዞህ ወንድሜ ይከሰታል ተረድተንሐል እናከብራቹኃለን ፅናቱን ይስጣቹ ሒወት ይቀጥላል
@H-kg5yk
@H-kg5yk 2 ай бұрын
ለምን ትዋሻላቹህ ነገሮች እደተስተካከሉ እናቃለን እና አላህን ፈሩ እኛን ብታስጨንቁ ምንድነው ጥቅማቹህ
@fauziyafantu822
@fauziyafantu822 2 ай бұрын
አይዞክ ወንድሜ በርታ ሁሉም ለበጎ ነው
@SamsungA05-je6sw
@SamsungA05-je6sw 2 ай бұрын
​@@H-kg5ykእ እውነትሽን ነው ታርቀዋል እያልሽ ነው ተጫወቱብን😂😂😂
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 2 ай бұрын
​@H-kg5yእወነትሽነውk
@user-zp5xv1tu6e
@user-zp5xv1tu6e 2 ай бұрын
ኦወነት ነው❤❤❤
@user-yc5qv5sf7s
@user-yc5qv5sf7s 2 ай бұрын
ሂወት ይቀጥላል አብሽር ከአብርሽ ተማር ላተየተሻለ ፈጣሪ አዘጋጅቶልህ ይሆናል ማርኬ
@Danish-pz3pl
@Danish-pz3pl 2 ай бұрын
ትክክል
@tftggg8965
@tftggg8965 2 ай бұрын
ትክክል
@gjyvng738
@gjyvng738 2 ай бұрын
መለያየትከባድነውግን ከሆነምሂይወትይቀጥላል
@amutamut1
@amutamut1 2 ай бұрын
ኤጭ😏😏 ምቀጥለው ከሄሉዬ ነው
@samprincess378
@samprincess378 2 ай бұрын
አይዞህ ማርክየ ሁሉም ነገር ያልፈል ለእናቴ ሰትል ጠንካራ መሆን አለብክ❤❤❤❤❤
@user-fy2fm1sr1r
@user-fy2fm1sr1r 2 ай бұрын
ማነው እንደኔ ማርክ ያሳዘነው አይዞህ ውንድሜ ናጌሄ ሌላሀ ቃነው ሁሉም ያልፈል መየልፍ ያለም በረታ 😢😢❤❤❤
@BereketDargaso
@BereketDargaso 2 ай бұрын
ማርክ አይዞን ጠንከር በለልን።ከጓደኞችህ ጋር በቅርብ በቭድዮ እንጠብቃለን ❤❤❤❤እስቲ ከጎንክ ነን እምትሉ ✋
@ealsa
@ealsa 2 ай бұрын
ማርክ ስላየንህ በጣም ደስ ብሎናል አይዞህ በፍፁም አትስጋ ሔሉ ያንተናት ተስፋ አትቁረጥ ማርያም አለች እሷን ያመነ አያፍርም
@51333
@51333 2 ай бұрын
ማርክሻ አብሽር ጠንከር በልእሺ የኔወንድም አላህ የተሻለይተካልክ
@AlamAlmito
@AlamAlmito 2 ай бұрын
አይዞንድህ ሁሉ ለበጎ ነው ፈጣሪ አንድ ነገር ሊያሰጠም እና ለመልካም ነው አይዞሽ አይዞሽ
@shemima5580
@shemima5580 2 ай бұрын
ማርክ እና ሄሉ አብረው ቢሰሩልን ምኞት ነው የምትሉ👍👍 ሄሉ ናፈቀችኝ😢😭
@fiker1816
@fiker1816 2 ай бұрын
በቃ ሄሉ በማንም ይቱብ አመጣም ተባላቹህ እኮ ምድነዉ ሰዉ ምታስጨንቁት ኡፍ
@accacc5974
@accacc5974 2 ай бұрын
እውነትን ነው​@@fiker1816
@user-rz3ly2qx6f
@user-rz3ly2qx6f 2 ай бұрын
የሰዉ ቁስል ላይ ጨዉ መነስነስ ስትወዱ አስመሳይ ሁላ
@Alemaztube_21
@Alemaztube_21 2 ай бұрын
ግን ለምድነው እማይሆን ነገር እደሆነ እየተነገራችሁ ሌላ እምኮምቱ ኤጭ
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 2 ай бұрын
አስር ጊዜ ሄሉ ሄሉ አትበሉ ሂወት ይቀጥላል እሷ ብቻ ናት እንዴ ሤት
@user-vx1el3ho7n
@user-vx1el3ho7n 2 ай бұрын
ማርክ አይዞን የእውነት አፍቃሪ ከነበርክ ከልበደልክ እንደ አብርሽ ምርጥ አፍቀሪ ይሰጥሃል አይዞን
@ABIGBAera
@ABIGBAera 2 ай бұрын
የስ
@semirabereka6737
@semirabereka6737 2 ай бұрын
Betmikile la Abirshyem tastaw eko kalye,hulum yamolito Allah jaba alw eko Allah sisti,siyadele,endzi,new enji ara abo,yestan ❤❤❤❤❤
@user-ex3ft1vm8n
@user-ex3ft1vm8n 2 ай бұрын
ሳሕ
@user-gu1zg9fs7g
@user-gu1zg9fs7g 2 ай бұрын
ደስ ብሎኛል እሰይ እግዚአብሄር ይመስገን ማርክዬ አንዳንድ ጊዜ የፈጣሪን ስራ እንዘነጋለን እግዚአብሄርን ለምን ማለት ሀጥያት ነው እሺ ሁሉም ነገር ለበጒ ነው ለመልካም ማለት የቻለ ሰው እውነት ምንኛ የታደለ ነው❤❤❤❤ነገ ሌላ ቀን ነው ማርክ ለጠላት እጅ አትስጥ ከዚህ በላይ ደሞ ጠንክረክ እንደምትመጣ እርግጠኛ ነኝ
@user-jc8co9xd7j
@user-jc8co9xd7j 2 ай бұрын
አይዞህ ወድም አለም ዛሬ መጥፎ ነው ያልነው ነገ ጥሩነገር ይዞ ይመጣል ሊያስተምርህና ሊያጠነክርህ ነው እኞ የተመኝነውጋ ሳይሆን አላህ የከተበልነው እምንኖርው ዴሞ በፍቅር አለም ልቡ ያተሰበረ የለም ህመምህ እመማቺነው ደሞ 💔💔💔 አለህ ይጠግንልህ አላህ የሚፈትነው የሚወዴውን ሰውነው እሺ
@zeburazzz8351
@zeburazzz8351 2 ай бұрын
እኔ ዛሬም ተስፋ አልቆረጥኩም አብረው የሚመጡ እየመሰለኝ በየቀኑ እየገባሁ ቸክ አደርግላሁ ተዋዶ መለየት ከባድ ነው አይይይይ
@seadaseada9136
@seadaseada9136 2 ай бұрын
ይከብዳን ግን ለመኖር ሲባል ሂወትእኮ ሌላ እድል እየስጠችነው እኛያዙኚልቀቁኚ እንላለን ግንእሱከፃፈውውጭ ምንም የሚሆን ነገር የለምስለዚህይስውልጅ በፈተናየተሞላነው ደግሞም ስው ሁኖመፈተንግድነው
@hayuah4500
@hayuah4500 2 ай бұрын
ምክንያቱን ለማውቅ እንደኔ ባጉጉት የታብቃ ማነው እስኪ የጥፍጥርውን ነግር እንግገርነ የሚል በላይክ አስዩኝ ንኝም ምስትማሪያ ህሆናል እነግራን ይምጣሉ እስኪ 😢😢😢
@user-gv2nk8rg6i
@user-gv2nk8rg6i 2 ай бұрын
ማረክየ እንኳን ደህና መጣህ ወዲሜ በረታ እሺ ሁሉምነገረ ያልፋል አይዞህ እሺ❤❤❤❤❤❤❤
@kokabsa1654
@kokabsa1654 2 ай бұрын
ማርክዬ ስላየሁክ ደስስስስስ ብሎኛል የኔ ወዴም በርታ ጠክር ሁላታቸንም ፈ እግዚአብሔር ያስባቹ😢😢
@ZumbaraMechali
@ZumbaraMechali 2 ай бұрын
አይዞክ ወንድሜ ምክኛቱን ሳናቅ በሄሉ እና የማርክ አይለያዩም በነሱ ተስፋ አንቆርጥም የምትሉ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-ok6xl4sv6j
@user-ok6xl4sv6j 2 ай бұрын
Er wedeza tesfashen kureche felgew almetum eko
@eledaneyasuseledan6771
@eledaneyasuseledan6771 2 ай бұрын
ማርክ. ጎበዝ. ስለናትህ ስትል ሁሉ. ለመርሳት. ሞክር. በርግጥ. መርሳት. አይቻልም. መተው ግን. ይቻላል አይዞህ ወድምነት
@aynalemwaza1982
@aynalemwaza1982 2 ай бұрын
አይዞክ ማርክ ጌታ ያለው ይሆናል የነገው መልካም ይሁንልክ ግን በጣም አዘንኩት የእናንተ መለየያት በእውነት ጊራ ገባኝ😢😢😢😢የማርከ ቤተሰብ አንደኔ ናቸው 😢😢😢😢
@Tube-iu1xr-hayat
@Tube-iu1xr-hayat 2 ай бұрын
ማርክ ስላየሁክ ደስብሎኛል ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ ሰዉ ለምዶ መለየት ከባድ ቢሆንም ለበጎ ነዉ ፈጣሪ የተሻለ አዘጋጅቶልን ቢሆን እንጂ እንዲሁ አይፈትነንም ከኛ ምርጫ ይልቅ የፈጣሪ ምርጫ በላጭ ነዉ ለሁሉም ጊዜ አለዉ
@aminaamen5303
@aminaamen5303 2 ай бұрын
ሄሉ ግን እንደት ሆና ይሆን ሁሉን ነገር ብቻዋን ወይ እናት የላት ወይ እህት የላት እህህ የሶ ህመመም ይከብዳል ማርከ አንተ እንኳን ሁሉን ነገር ሸሽተህ ሂደሀላ 😢
@user-hs4kz9hh2l
@user-hs4kz9hh2l 2 ай бұрын
💔💔🥺💔💔😢👍
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 2 ай бұрын
እኔ እኮ ፕራንክ መስሎኝ ነበረ ወንዱ እንድህ ከሆነ ሴቶ ምንትመስል ሰውነቱ አለቀ እኮ በፈጣሪ😢😢😢
@seniyasemantube
@seniyasemantube 2 ай бұрын
እናት የላትም እንዴ 😢😢😢
@alemneshtemesegn4983
@alemneshtemesegn4983 2 ай бұрын
አይዞህ ማርክ ሁሉም የእግዚአብሄር ፍቃድ ነዉ እርሱ የፈቀደልክን ትኖራለህ የዛሬንጂ የነገን ማን ያቃል 😍
@user-sq4np8zd9n
@user-sq4np8zd9n 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልንአሜን ፫ ወንድም ማክ ሕወይት ፈተናዋ ብዙ ናት አይዞህ ወንድም ራስህ አጥንክር ለእናቴህ ተስፋ አንተ ነህ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር የፈቀደዉ ነዉ አይዞህ ለቅድስት ድንግል ማርያም ንገራት በፀሎትህ በርታልን አይዞህ 😢😢😢
@user-yj6xl8lh2s
@user-yj6xl8lh2s 2 ай бұрын
ማርክየ ደስ ብሎኝ ስላይሁት ሁሉም እግዚአብሔር በፈቀደ ነው ፆሎት አርግ አይዞክ
@user-ve6sc6fj5x
@user-ve6sc6fj5x 2 ай бұрын
ስላየሁ ደስ ብሎኛል ማርክ ኣይዞህ ሁሉም ያልፋል 😢❤❤
@user-yj7wm7kf4z
@user-yj7wm7kf4z 2 ай бұрын
አይዞክ ማርክ የማያልፍ ቀን ዬለም ሁሉም ለበጎ ነው ወንድሜ💔😔😥♥♥
@AminaAbrar-xn4ih
@AminaAbrar-xn4ih 2 ай бұрын
😢
@ShalomMitiku
@ShalomMitiku 2 ай бұрын
ማርክዬ ስላየዉክ ደስ ብሎኛል ሌላዉ ሁሉም ያልፋል እናትህ የኔንም አንጀት ነዉ የምትበላዉ ጥሩ ዉሳኔ ነዉ ያረከዉ እግዛብሄር ይባርክህ ለእናትህ ኑር ታሳዝናለች ለተፈጠረዉ ሁሉ ፈጣሪ እግዛብሄር አዋቂ ነዉ ደሞ እሱ ያለዉ ይሆናል አይዞኝ ጠንክር
@roozrooz2027
@roozrooz2027 2 ай бұрын
እፍፍፍ በጣም ያሳዝና እኔ ስጠርጥር ዘመድ ካልሆኑ በስተቀር ስት መስዋትነት የከፈላችሁለት ፍቅር ነበር ብቻ ፍጣሪ ይርዳችሁ
@user-wo2rv2li8i
@user-wo2rv2li8i 2 ай бұрын
ማርኮ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣ አብሽር ያልፋል የማያልፍ ቀን የለማ የራስ ያልሆነውን ነገር በግድ የራስ ማድረግ በጣም ድካም ነው ❤❤❤ ህይወት ይቀጥላል
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ማርክዬ ያም ሆነ ይህ በፍቅረኝነት እንኳን ባይቻል በጓደኝነት ከሄሉ ጋር ተመለስልን ውበትህ ሄለን ነች እሷም ያለንተ አታምርም ፕሊስ አብራቹሁ ስሩ
@TubeMerkebselamTube
@TubeMerkebselamTube 2 ай бұрын
አይዞህ ማርክየ ሁሉም ለበጎ ነው እግዚአብሔር የነገ እሱ ያውቃል
@SosunaKasa
@SosunaKasa Ай бұрын
ማርክየ እግዚአብሄር የፈቀደው ይሆናል እሽ ብዙ እራስክን አታስጨንቀው ወንድምየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HH-cc7ls
@HH-cc7ls 2 ай бұрын
እኔግን ምንም አልገባኝም ነገሩ ብቻ ባላቹበት ሰላማቹ ይብዛ
@Aaaa-of9fv
@Aaaa-of9fv 2 ай бұрын
ማርክየ.የኔ.ወድም.አይዞህ.ሁሉም.ለበጎ.ነው.እኔ.ዛሬም.ተሰፋ.አልቆረጥኩም.❤❤❤
@user-pw9ts7bw7p
@user-pw9ts7bw7p 2 ай бұрын
በመጀመሪያ እኳን ደህና መጣህ ግን አተጋ እኩል አልቅሰናል አዝነናል አተ ደግሞ ሚስጥርህን ደብቀሀል ስለዚህ ድጋሜ በዚህ ርእስ በቪድወ ባትመጣ ደስ ይለኛል ለምን ግራ ታጋባናለህ ለምን ታጓጓናለህ እደ ለተመልካች ክብር ይኑርህ በተረፈ ሰላም ሁን
@selamawitfiker914
@selamawitfiker914 2 ай бұрын
ማርክ አይዞክ ዉንድሜ ሁሉም ያልፋል ለእናቴ ሰትል ጠንካራ መሆን አለብክ 🥰🥰🥰🥰
@mdksa7775
@mdksa7775 2 ай бұрын
አብሺር ወንደሜ ሁሉንም ነገር አላህ ያውቃል በርታ ተስፍ እንዳትቆርጥ
@user-of5zq7zi7v
@user-of5zq7zi7v 2 ай бұрын
ሁሉም ያልፍል ማርኬ አብሺር ናፍቀህን ነበር ወላ ሄሉየ ናፍቃናለቺ ኡፍፍፍፍ😢😢😢
@Kedga-od5pz
@Kedga-od5pz 2 ай бұрын
አይዞክ ለእናትህ ስትል ጠካራ ሁን ሁሉም ለበጎ ነወ ሁለታችሁንም ብርታቱን ይስጣችሁ ከባድ ነዉ ለፍቅራችሁ ስትሉ ብዙመስአዋት ከፍላችዃል ግን ደሞ ፈጣሪ ካልፈቀደ ምንም ማድረግ አይቻልም ብቻ ብርታቱን ይስጣችሁ በድጋሜ
@mekiyatube2063
@mekiyatube2063 2 ай бұрын
አይዞክ ማርኬ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ለእናትክ ለእማዬ ስትል ሁሉ ነገር ወደጎን ትተክ ከጎኗ ሁነክ ደስታክን ማሳየት አለብክ ህይወት እንደዚክ ነች እኛ በፈለግነው ብቻ አይሆንም ሄሉ እና አንተ አብራችሁ እንድትሆኑ አልተፈደላችሁ ስለሆነ ነው እና ባለክበት ጠንከር በል
@user-hv5lp8hs8l
@user-hv5lp8hs8l 2 ай бұрын
አይዞህ ማርክየ ሁሉም ያልፋል. ሥለመጣህ ደሥ ብሎናል
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl 2 ай бұрын
ሁሉም ያልፋል በርታ ማለፉ አይቀርምአላህ ያበርታህ እናት ለምን ይክፋት ለናቶቻችን ክብር ይገባቸዋል
@user-hs4kz9hh2l
@user-hs4kz9hh2l 2 ай бұрын
👍💔💔💔🥺🥺
@user-ho8fy8dx4k
@user-ho8fy8dx4k 2 ай бұрын
አይዛህ አብሸራ አምላክ ያለው ጌዜ ይሳካልሀል እሸ ሌላ ደስ የሚል ህይወት ይሰጠህ ወንደሚ በጣም ነወ የምታሰዝንኘ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@halima8741
@halima8741 2 ай бұрын
አይዞህ የኔወድም ሁሉም ነገር ለበጎነው
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 2 ай бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@EthioPia-fs3ge
@EthioPia-fs3ge 2 ай бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
@wowo-rahme
@wowo-rahme 2 ай бұрын
ሰለላሁ🌺አለይ🌹ወሰሊም✅❤
@sofiyasofiya708
@sofiyasofiya708 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-it4iz9xc9e
@user-it4iz9xc9e 2 ай бұрын
ሰለ ላህ አለይሂ ወሰለም ፍዳ አካ ሀቢብ አኡሚ ያረሱለላህ
@user-og9uw9rw4p
@user-og9uw9rw4p 2 ай бұрын
ሡለሏሁ አለይሂወሰለም
@nardos125
@nardos125 2 ай бұрын
ማርክ የኔ ወድም አይዞህ እግዚአብሔር ያልታሰበ ደስታ ይስጥህ
@hayimi-fe3dg
@hayimi-fe3dg 2 ай бұрын
አወ ማርክ ወደራስህ ተመልሰህ ማየት እንፈልጋለን ፈጣሪ ያውቃል ሰለሁሉም ነገር አይዞን
@Seghi123-qs5cp
@Seghi123-qs5cp 2 ай бұрын
አይዞክ. ማርክ. ሁሉም. ነገር. ለበጎ ነው እይወት. ይቀጥላል. እሽ ወንድሜ. ለናትህ. ኑር. ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@Haditasiraj-rn8cs
@Haditasiraj-rn8cs 2 ай бұрын
አይዞህ ወድም ሁሉም ያልፋል መፈተን ያለነው ለበጎ ነው በርታ
@etsegenetyoutub7626
@etsegenetyoutub7626 2 ай бұрын
ማርክዬ አይ እውነት እናት ትጨነቃለች😭ሄሉዬ ናፈቀችን😭👈
@user-hs4kz9hh2l
@user-hs4kz9hh2l 2 ай бұрын
😢😢😢💔💔
@azeb4321
@azeb4321 2 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@SarahS-hd9tk
@SarahS-hd9tk 2 ай бұрын
ማርክ ተዋዉቀህ መላያየት በናተ አልተጀመረም እና ዋናዉ ጠና ነዉ እና እይዛቹ❤❤❤😢😢😢❤❤❤❤
@TUBE-zz5ji
@TUBE-zz5ji 2 ай бұрын
አይዞ ማርክ በርግጥ በጠም ከበድኖ የሆነ ነገር ሁሉም ለእነት ስትል ጠኔከር በል ሁሉም የልፈል😢😢😢😢😢
@user-vp5tc8dd5y
@user-vp5tc8dd5y 2 ай бұрын
ማክርክ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ያበርታህ እናት ለምን ትከፋ 😢ሄሉየም ናፍቃናለች የኔ ዉድ 😢
@nusaybamuhammad-em3ei
@nusaybamuhammad-em3ei 2 ай бұрын
አይዟችሁ ሁለታችሁም መቸም ጊዜ የማይፈተው ነገር የለም በጊዜ ሊፈታ የሚችል ከሆነ አላህ ያስተካክልላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ 😢😢😢😢 አይዞችሁ ጊዜ ልፈታው ይችላል በአላህ ተስፋዬ ቆረጠም ነገ ሊስተካከሉ ይችላል አይዞችሁ የሰው ልጅ በጣም ከባድ ነው በሞት መለያየት ነው እኔ በይወቴ ከሦስት አመት በላይ በጮኝነት ኑራን ነበር አምስት ቀን ሲቀረን በመኪና አደጋ አጣሁት በጣም ከባድ ነው ስለዚህ በይወት ያለ ሰው ተስፋዬ አይቆርጥም ወንድማ ለኔ ሁል ጊዜ ከባድ ነው😢😢😢😢😢😢
@user-kv7xi6yy6d
@user-kv7xi6yy6d 2 ай бұрын
ጌተ ልብይን ይጠብቅል ወንድማችን ሁሉም ይልፍል❤❤ነገ ሌላቀን ነው😢😢❤❤
@ksaaksaa1496
@ksaaksaa1496 2 ай бұрын
ለናትህ ኑር አባቴ ሒወት ይቀጥላል ከአብርሺ ተማር እናትህን ጠክረህ አጠናክራት ፈገግ እያልክ እናትህን አስደስት አይኖው ከባድ ነው ተዋዶ መለየት ግን የፈጣሪ ፍቃድ ነው ሰው በፈለገው አይኖርም ሒወት ይቀጥላል ለናትህ ፈገግ በል ጓዴኞችህ ጋር ተቀላቀል ደበፊቱ ሁኑ እናት ማለት ቃላት የማይገልጻት የአለም ብረሃን እማ😘ለናትህ ፈገግ በል አሁንም ለናትህ ፈገግ ብለህ ፈገግ አርጋት ሒወት ይቀጥላል ጋይስ
@kakajqj1215
@kakajqj1215 2 ай бұрын
አንደኛ ነኝ ማርክየ ስላየሁህ ደስ ብሎኛን በርታ ወንድሜ ሁሉም ያልፋን የመዳም ቅመሞች ደምሩኝ
@AlfiyaDd
@AlfiyaDd 2 ай бұрын
አብሽር የተፃፈልህ አይቀርም
@alahamdullila
@alahamdullila 2 ай бұрын
ሁሉም ነገር ከመፈጠራችን በፊት የተጻፈልን ነገር ነው የምንኖረው ስለዚክ አብሽር ወድሜ
@DohaCity-tl1by
@DohaCity-tl1by 2 ай бұрын
ደምሪኝዉዴ
@user-jj3tw8cu7j
@user-jj3tw8cu7j 2 ай бұрын
ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ህይወት ብዙ ውጣ ውረድ አላት እናም ፈጣሪ የወሰነልህን አምነህ መቀበል አለብህ ሁሉም ለበጎ ነው አላህ ብርታት ይሁንህ
@user-zz6yf9sl9k
@user-zz6yf9sl9k 2 ай бұрын
ማርክ ስለመጣህ ደስብሎናል ❤❤ እግዚአብሔር ያመጣውነገር ምንም ማረግ አይቻልምመቼም ትለያያላችሁ ብዬአስቤአላቅምነበር😢😢😢
@makamohamed3279
@makamohamed3279 2 ай бұрын
ማርክ ሥላየውህ ደሥ ብሎኛል ግን ከዚህ በኋላ ወደራስህ ተመልሰህ እናትህን ለማረጋጋት ነው መወሰን ያለብህ እናት ያለልጇ ለደቂቃም ቢሆን ተለይታ መረጋጋት አትችልም አምነህ በተቀበልከው ነገር ጠንካራ ሁን
@zenatabdo8867
@zenatabdo8867 2 ай бұрын
ወንድሜ አብሽር ፈጣሪ የተሻለ ነገር ይዞልህ ነው አይዞክ ደግሞ ለናትህ ሥትል ወደራሥህ ተመለሥ
@makkiamakkia3478
@makkiamakkia3478 2 ай бұрын
ማርክየ አይዞህ ለበጎነው ፈጥሪ የሚፈትነው የሚወደውን ሰውነው አብሽር ስላየንህ ደሞ ደስ ብሎናል
@user-iz5ld7mg5v
@user-iz5ld7mg5v 2 ай бұрын
ማርክ ወንድሜ አይዞን በርታ አንዳዴ እኛ እዳሰብነው አይሁንም ፈጣሪ በፈቀደዉ ነው የሚሁነው ለበጎነው ብለህ እለፈው እናትክን እዳታስከፋት ከጎኖ ሁንልታ እናት ሁለ ነገር ናት❤❤❤❤❤
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 2 ай бұрын
ማርክዬ ሄሉዬ ናፍቀን አለች እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን 😢❤❤❤
@user-hs4kz9hh2l
@user-hs4kz9hh2l 2 ай бұрын
😢💔💔
@user-zz5iy6ly4w
@user-zz5iy6ly4w 2 ай бұрын
እስኪ ተዋቸዉ በቃ እንዴ አሰሙም አይሆንም ተባላችሁ ምን ጉድ ነዉ!
@zainasied615
@zainasied615 2 ай бұрын
​@@user-zz5iy6ly4wበትክክል
@user-fc4vr3td5r
@user-fc4vr3td5r 2 ай бұрын
አብሽር ማርክ ፈጣሪ የፈቀደዉነው የሚሆነው ወደራርህ ተመለስ ህየወት ይቀጥላል
@zeharn-uw9td
@zeharn-uw9td 2 ай бұрын
ማረክየ አይዞህ በረታ ለበጎ ነው ብለህ እለፈው እና እኛም እኮ ለሠው እማናወራው አለ መናገረ አይጠበቅህም እሽ ብቻ በሪትት በልልኝ ሣቃችሁን አሏህ ይመልሥላችሁ
@user-tf6gu6xj1e
@user-tf6gu6xj1e 2 ай бұрын
ማርክ እንኳን ደህና መጣህ ከሄሉ ጋር አይለያችሁ ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ❤❤❤❤❤
🛑ማርክ ከብታጀራ ወጣ እዚ መኖር አልፈልግም😔
16:30
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 169 М.
🛑 የተንቢ ማርክን ተቆጣችው ጉዞ ወደ ብታጅራ🥺
23:57
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 135 М.
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 11 МЛН
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
🛑እናቴ አለቀሰች ሰኘራይዝ አደረኩዋት
18:25
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 70 М.
🛑ሄለን አሳበድናት በጠርሙስ ልቶጋት
19:14
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 250 М.
🛑አሪፍ ጊዜ አሳለፍን እደዚ ተደሰቼ አላቅም😱
17:50
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 111 М.
🛑ማርክ ከሆስቢታል አሶጥቶ ወሰዳት😨
18:13
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 117 М.
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
Endalk Tube
Рет қаралды 214 М.
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН