No video

"ለእኛ ከቤት እመቤት በላይ ናችሁ ... ማናችሁን አሸናፊ ለማድረግ ከበደን" /በምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር/

  Рет қаралды 120,072

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS
#Mirtu_Gebeta

Пікірлер: 91
@zebutube9644
@zebutube9644 Жыл бұрын
በሰው ሀገር ያላችሁ ውድ እህት ወንድሞቼ ያላሠባችሁት ደስታ ቤታችሁ ይግባ 🕊️ ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹
@Fetah90
@Fetah90 Жыл бұрын
እንደማመር
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
አሜን
@sarahawler1292
@sarahawler1292 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@jojolove791
@jojolove791 Жыл бұрын
እየሰሩ በመሀል ባትጠይቆቸው ሰዓት ይወሰዳል ደሞም ያሰደነግጣል የቤት እመቤቶች ሁሉም በየቤቱ አንደኛ ናቸው👌😍
@shewashon2983
@shewashon2983 Жыл бұрын
ከረጅም ጊዜ በኃላ አሪፍ ውድድር አየው ሁሌም የቤት እመቤቶች እንዳስገረሙን ነው በዚህ ውድድር
@dawitmareyam6598
@dawitmareyam6598 Жыл бұрын
እኔ እመቤቴን ሁልጊዜም ለእቤትእመቤት ደጋፊ ነኝ! እናንተ ያለባችሁ የቤተሰብ ሀላፊነት ና ስራዎቻችሁ አድካሚ ነው ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ።
@Agurashtube
@Agurashtube Жыл бұрын
ግን ሸፍነት ተምራናል በለው ከሚቀርቡት ይልቅ የቤት እመቤቶች አንደኛ ናቸው ለኔ
@selamtube-2157
@selamtube-2157 Жыл бұрын
Correct
@salimahuseen3397
@salimahuseen3397 Жыл бұрын
ineem Indezawu
@GoodMan-hk6dn
@GoodMan-hk6dn Жыл бұрын
ሼፍ አላየሽማ አንቺ አንጭጭ
@user-gv6wl4sf7g
@user-gv6wl4sf7g Жыл бұрын
ክብር ለእናቶቻችን ክብር ለቤት እመቤቶች 😍❤❤❤
@wudielemecha6531
@wudielemecha6531 Жыл бұрын
የዛሬው ተወዳዳሪዎች ጎበዞች ናችሁ፡፡ እስኪ ደሞ ጋዜጠኞችን እንዲሁም ታዋቂ ሰዎችን ደሞ ብታወዳድሩ የበለጠ ይደምቃል ዚዬ እናመሰግናለን ሽክብለሀል፡፡
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 Жыл бұрын
የዛሬዎቹ በጣም ጎበዞች እናንተን እየተመለከቱ ወደፊት ቢመጡ ጥሩ ነው ሰአታችሁን በአግባቡ ተጠቅማችሗል የመጀመሪያው ዙር
@atesdealemu4260
@atesdealemu4260 Жыл бұрын
እንዳስተያየት ግን መጥበሻውን ብትቀይሩላቸው ሀሪፍ ነው ምክኒያቱም ሁሌ ከመያዙ የተነሳ ምግብ በስነስርአት እንዲወጣ አያደርገውም እያበላሸባቸው ነው እና አስቡበት በተረፈ የዛሬዎቹ አንደኛ ናቸው
@messya7125
@messya7125 Жыл бұрын
ጎሽ ጎበዝ የቤት እመቤቶች አየን እንዲህ ነዉ ማየት የምንፈልገዉ።
@kalabaregawi1050
@kalabaregawi1050 Жыл бұрын
I love this show don't stop this show
@assa3100
@assa3100 Жыл бұрын
እባክህን ፕሮግራሙን የምትመራው ፣ ከልክ ያለፈ ንግግር ከመናገርህም በለይ ትጮሀለህ። አንገትህ ላይ እኮ ማይክ አለ መጮህ አያስፈልግም። ለምን አልፎ አልፎ አስተዋዋቂውና ዳኞቹ ቁጭ ብላችሁ ፕሮግራሙ ከተላለፈ በዋላ ግምገማ አታደርጉም። ይሄ ፕሮግራም እኮ በአለም ዙርያ የሚታይ ነው።መስተካከል ያለበትን አድተካክሉ። የሰዎችንም አስተያየት ትቀበሉ።አመሰግናለሁ።
@Anyhairr
@Anyhairr Жыл бұрын
አሁን ደስ አለኝ ማየት አቁሜ ነበር የልጆች ግዜ አድርጋችሁት ሁላችሁም እህቶች እናቶቼ ሁሌም አንደኛዬ ናችሁ የልጆቻችሁ እናት ያድርጋችሁ ክፉ እየንካችሁ እኔ እናትም አባትም የለኝም እና እናት ያለው ሰው ሳይ እሳሳለው ሁላችሁ ያገሬ ሰዎች የፈጣሪ ሰላም ከናንተ ይሁን
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe Жыл бұрын
ዘሌ አባቴ ውስጤ ነክ እኮ😘👌
@kmkm9905
@kmkm9905 Жыл бұрын
wwwwwwo ደስስል እኛም አደስ ነገር እንማራለን እናመሰግናለን ።
@mennibeke2912
@mennibeke2912 Жыл бұрын
አንደኞቹ ብያቸዋለሁ ደስ ሲሉ ረጋ ብለው አስደመሙንኮ። ግን ግን ስንት ብር ስጦታ እንደተሰጣቸው ምነው ሳይነግሩን ለነዚህስ 30 ሺ ለእያንዳንዳቸው ቢሰጣቸውም ይገባቸዋል።
@Fetah90
@Fetah90 Жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
@GirmaB
@GirmaB Жыл бұрын
ጎበዞች ጨዋ ጨዋ ሴቶች ተመስገን እንደዚህ አይነት ልጆች በማየታችን
@selamtube-2157
@selamtube-2157 Жыл бұрын
Chef Zola is the spice of this show.
@zufantessema360
@zufantessema360 Жыл бұрын
ገራሚ ውድድር ነው የዛሬው እስከዛሬ ካየሁት ይገርማል በዚህ ላይ ሰአት አጠቃቀም ሁሉም ለኔ አንደኛ ናቸው
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 Жыл бұрын
gobez gobeztewdadri 👏👏👏!!!!
@jaguar3050
@jaguar3050 Жыл бұрын
wow ዋው ደስ ይላል አውነቷ ነወ $30 $30 $30 ይሰጣቸው!!!!!
@user-sm7ln7pi6h
@user-sm7ln7pi6h 3 ай бұрын
እባካችሁ አሰተምሮኝ።
@abacustech0912
@abacustech0912 Жыл бұрын
ኢቢኤስ ምርጡ ገበታ በጣም በጉጉት የምጠብቀዉ ፕሮግራም
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian Жыл бұрын
ጎበዞች!
@user-jp7ml5rr1n
@user-jp7ml5rr1n 11 ай бұрын
Wow good thanks lloue you🥰👈
@almazabdo1106
@almazabdo1106 Жыл бұрын
በጣሚ ጃጊኖች ያቤት እማቤቶች በኡነት እጃቹሁ ይባራክ
@lemlemgebre9532
@lemlemgebre9532 Жыл бұрын
ትክክለኛ የቤት እመቤቶች ናችው ተባረኩ
@mekiyamekiya9980
@mekiyamekiya9980 Жыл бұрын
ዋው ጎበዞች
@purplestars029
@purplestars029 Жыл бұрын
Thank you 😊 💓
@ethiomusic3158
@ethiomusic3158 Жыл бұрын
ይህ የምግብ ስራ ውድድር ከሁሉም አይነት መወዳደሪያ ነገር በጣም ይገርመኛል… ሩጫም ይሁን የኳስ ጨዋታ ራሱ ቀላል ነው የሚመስለኝ… የምግብ አሰራር ውድድር ሲባል ግን አይገባኝም… በጣም ከባድ ነገር ነው
@hargehaliue9167
@hargehaliue9167 Жыл бұрын
wow ebs 👍👍👍👍👍💯
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u Жыл бұрын
Wow congratulations to all ladies
@teklomgaym8109
@teklomgaym8109 Жыл бұрын
ሸቃላ ናቸዉ ክብር ለሸቃላ
@ethiopia2846
@ethiopia2846 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ጎበዞች🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@wolatesamuelgodisking8664
@wolatesamuelgodisking8664 Жыл бұрын
Wowwww👏👏👏👏👏😍😍😍
@swdaswda937
@swdaswda937 Жыл бұрын
የመደም ቅመሞሞች መወደደር ወይስ አይችሉም😂
@aberashgebruansa4089
@aberashgebruansa4089 Жыл бұрын
እኔም መምጣት እፈልጋለሁ
@user-bf5tg3xz1q
@user-bf5tg3xz1q Жыл бұрын
የዛሬው ይለያል ሼፍ ዚ
@user-jr4vf9cr1k
@user-jr4vf9cr1k Жыл бұрын
አህለንንንንንንንውስሀለንተነፍቃችኃል
@bintmekonentube7507
@bintmekonentube7507 Жыл бұрын
ከመዳም ቅመሞችዬ ተው ግን እኔንም አሳድጉኝ በቅርብ ሀገር ገቢነኝ የፈልጋችሁትን አቀርብላችሃለሁ
@kidesm
@kidesm Жыл бұрын
love
@sofiatube3943
@sofiatube3943 Жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ዉዷ ማሻ አላህ በዚችምድራይ ደስተኛ ሆነን ለመኖር ጥሩ መልካም ሰወች መሆን አለብን እና እናት ደስተኛ ሆኖማየት ከምንም በላይ ያስደስታልጥሩ አስተማሪ ነገር አቅርበሺልናል ቀጥይበት ደስ የሚል ቆይታ ነበረን ካች ብዙ ነገር እንጠብቃለን ኢንሻ አላህ ሁላችንንም አላህ ካሠብንበት ያድርሠንን ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችንን
@Fetah90
@Fetah90 Жыл бұрын
እንደማመር
@medina3257
@medina3257 Жыл бұрын
አረ እኔንም ጥሩኝ ልምጣ
@user-xn3ky6rn4q
@user-xn3ky6rn4q Жыл бұрын
Wowwow
@tigistgashaw7327
@tigistgashaw7327 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ዉድድር
@Anumma572
@Anumma572 Жыл бұрын
Merte Dagoch.Tbarku
@almazabdo1106
@almazabdo1106 Жыл бұрын
ኡንካን ዳስ አላቹሁ
@kidistaga5162
@kidistaga5162 Жыл бұрын
የተካኑ ናቸው።
@almazabdo1106
@almazabdo1106 Жыл бұрын
ሰብላ ኡንካን በታጫማር ዳስ አላሽ
@Anumma572
@Anumma572 Жыл бұрын
Btam desse ylal.Hulachum Tbarku
@rabiyarabiya6872
@rabiyarabiya6872 Жыл бұрын
ቆይ ግን የአሸናፊ ውች አሸናፊ ቢላዋ የሚወስደው ዋንጫ መሆኑ ነው አልገበኝም? ቢላዋን መውሰድ ለምን ያስደስተቸዋል ? ሰላልገበኝ ነው አሳውቁኝ ምናልባት አላህ ለሀገሬ ከአበቃኝ ልወደደር እችላለው በተረፈ ዳኞቹ ዋው ናቸው ስረአተቸው ይበል ያስኘል።
@sewasew2143
@sewasew2143 Жыл бұрын
አዎ ቢላዋው እንደ ዋንጫ ነው::
@rabiyarabiya6872
@rabiyarabiya6872 Жыл бұрын
@@sewasew2143 መልካም ከሆነ ጥሩ
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 Жыл бұрын
ዋውውው የዛሬዋቹ ቢላው ይገባታል ምርጡ ገበታ የሚል ስለተፃፈፈበት. እንደ ዋንጫም. እንደ ማስታወሻ ይጠቅማል እሕቴዋ ።
@sosoyoutube4537
@sosoyoutube4537 Жыл бұрын
ማስታወሻ ነው
@FatmaMohamed-nj4jg
@FatmaMohamed-nj4jg 10 ай бұрын
Hi
@yesibethigi
@yesibethigi Жыл бұрын
በዚህ መልኩ የሚችሉትን አቅርቡልን
@MISGNAGHIRMAY09
@MISGNAGHIRMAY09 Жыл бұрын
Grum srah eya ❤
@user-gv6wl4sf7g
@user-gv6wl4sf7g Жыл бұрын
ዳኝነት ይብቃ ነው 100%
@genetpejama3111
@genetpejama3111 Жыл бұрын
ዉይ የዛሬዉ ዉድድር በጣም ደስ ይላል
@user-us3hx1fz1z
@user-us3hx1fz1z Жыл бұрын
Hi Felix
@tirsetpaganin7143
@tirsetpaganin7143 Жыл бұрын
Wow ENKUAN DES ALACHU!!
@kaledosman8255
@kaledosman8255 Жыл бұрын
please not being rude the presenter is out this world
@kiwait9295
@kiwait9295 Жыл бұрын
መመዝገቢያው ብርስንትነው?
@hadyaendris1447
@hadyaendris1447 Жыл бұрын
ቆይግን ሸፎች ፈርተው ነው እዴ የማይመጡት ?የቤት እመቤት ብቻናቸው የሚታዩት😂😂
@hayiluzara3017
@hayiluzara3017 Жыл бұрын
Wow wow wow wow wow wow honey lemon juice wow wow honey can become this weekend alexand
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ሼፍ ዘለዓለም ሼፍ አርቲስት ሼፍ ኮሜዲያን ሁለገብ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
በቀለች 😂ቀልደኛ ነች ለሶስታችንም 30000 ቢሰጡን 😂
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
እውነትም ከምርጡ ገበታ " የባለ ትዳሮች ምርጡ ገበታ " ይችላሉ
@yargalzenashzaziyaregal6803
@yargalzenashzaziyaregal6803 Жыл бұрын
እባካችሁ የፀጉር መሸፈኛ ብታዘጋጁላቸው .ምግብ ሲሰራ ፀጉር መሸፈን አለበት .ባይ ነኝ
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 Жыл бұрын
ሼፍ ዮሀንስ እባክህ ተዋቸው ጭራሽ ግራ አታጋባቸው እንዴዴዴዴዴዴዴ ዋና ሼፍ መሰሉህ እንዴ
@almazabdo1106
@almazabdo1106 Жыл бұрын
ሰኑ በዶ ነው
@lamerotwubeshet8214
@lamerotwubeshet8214 Жыл бұрын
እንዴ ገንዘቡ አልተነገረም እኮ 🙄
@lielaetopia6687
@lielaetopia6687 Жыл бұрын
አረብ ሀገር የሰሩ ናቸው. መሰለኝ።ክክክክ
@zabeebazabeeba4932
@zabeebazabeeba4932 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሙች እድል ትሠጣላቹ አንዲ
@hayattube8821
@hayattube8821 Жыл бұрын
መልካም መሆን ካልቻልን መጥፎዎች ላለመሆን ግን እንጣር....። ✔️የመልካም ነገር አርዓያ መሆን ቢያቅተን የመጥፎ ነገር አርዓያ ከመሆን ግን ራሳችንን እንታደግ! ፕሮፈይሌን በመካት ጎራ ይበሉ ጠቃሚ እውቀት ያገኙበታል👈👍🍒
@shewashon2983
@shewashon2983 Жыл бұрын
thay deserev each $30
@redietnigussie4576
@redietnigussie4576 Жыл бұрын
This editing technique you use is not great
@temimahussen1602
@temimahussen1602 Жыл бұрын
Are sew gn lmn tolo tolo atarum
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ዛሬስ በጣም ደስ የሚል ነገር አለ አበባ አስመሰሉት
@craftlovingyoutuber
@craftlovingyoutuber Жыл бұрын
እስኪ በቅንነት እኔንም ቤተሰብ አርጉኝ ደምሩኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ተመኘሁላች በያላችሁበት
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 302 М.
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 76 МЛН
Nurse's Mission: Bringing Joy to Young Lives #shorts
00:17
Fabiosa Stories
Рет қаралды 3 МЛН
王子原来是假正经#艾莎
00:39
在逃的公主
Рет қаралды 11 МЛН
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 374 М.
ባብጂ ነፋስ ይማር
3:09
TSEGE BEAUTY STYLES
Рет қаралды 1,1 М.
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 76 МЛН