ለአርባ አመታት የተጠፋፉት እናት እና ልጅ ከኩባ እስከ አዲስ አበባ // የእናት ስስት የልጅ ጉጉት!! ልብ የሚነካ ታሪክ//

  Рет қаралды 715,503

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

Kidman Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​​
Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision​
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopia​​​​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​​​​ #EBSTV​​​​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​​​​ # You're​​​​​​​​#1choice​​​​​​

Пікірлер: 1 300
@HambisaA
@HambisaA 2 жыл бұрын
ይህ ዮናስ ከበደ ሚባለው ጨዋ ኢትዮጵያዊ ንግግሩ ስርዓት ያለው አቀራረቡ የሚመች በክብር የተሞላ ኩሩ ልጅ ነውና ፈጣሪ እሱን እና ቤተሰቦቹን አብዝቶ ይባርክ!
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 2 жыл бұрын
እውነት ነው ልጆቹም በሱነው የወጡት
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 2 жыл бұрын
ስወደው እኮ 😍😍
@birhanugerma3307
@birhanugerma3307 2 жыл бұрын
እውነት ነው እረጅም እድሜና ጤና ለቤተሰቦቹ
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 2 жыл бұрын
ደሞ አልቃሻም ነውጂ የሰው ህመም ይገባዋል ልበ ቀና ነው
@eteneshfantahun8038
@eteneshfantahun8038 2 жыл бұрын
እጅግ ልዬ ስው ነው።
@eyobm6809
@eyobm6809 2 жыл бұрын
በእውነት ይሄ ጋዜጠኛ ዮናስ ስነስርዓቱ አነጋገሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጠው።
@ferihafamily5910
@ferihafamily5910 2 жыл бұрын
እናት ያለበት ቤት ምንጊዜም ክፍት ነው ክብር ለእናቶች 1000አመት ኑሩ እናቴ ዞሬ መግቢያየ 😍😍
@sahadasahada256
@sahadasahada256 2 жыл бұрын
አሚንን
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 2 жыл бұрын
እናቴ፤እኯን፤ደስአለሁ፤
@seadatube4526
@seadatube4526 2 жыл бұрын
አሚንደምርኝእሙየየየየ
@polarfighter6996
@polarfighter6996 2 жыл бұрын
1000 ያንሳቸዋል በቃ ዝም ብለው በጤና አና በደስታ ይኑሩ ቁጥሩን ሳንጠራው
@Ty-mk7xi
@Ty-mk7xi 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-xs4in8nx5r
@user-xs4in8nx5r 2 жыл бұрын
ዮዉኒ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊነት ሚታይብህ ሰው ነህ ይህን ፀባይህን አይቀይረዉ❤️
@kanzrqasr8301
@kanzrqasr8301 2 жыл бұрын
Amen
@solomoncuba5319
@solomoncuba5319 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ሥራ ነውዶክተር ዮናስ ጌታ ይባርክክ homebre boueno deverda que te bendiga el dios ኢቢኤሶ ዮናስ ከበጀም ጌቴ ይባስክ ደሥ ይላል የራሴም ታሪክ ነው የመሠለኝ መልካም የረፍት ግዜ viva cuba
@fasigayewollolejitube
@fasigayewollolejitube 2 жыл бұрын
@@solomoncuba5319 ደምሪኛ በቅንነት
@marylamb8926
@marylamb8926 2 жыл бұрын
ለአርባ አመት ዉጭ ኖሮ በዚህ ላይ ልጅ ሆኖ ወቶ የሌላ አገር ዜጋ አግብቶ አማርኛዉ አለመርሳቱ ደስ ይላል። እንካን እናትህን በሰላምና በጤና አገናኘህ
@aishwynshet1418
@aishwynshet1418 2 жыл бұрын
የኔም፣ግርምት፣ነዉ
@blacklion1579
@blacklion1579 2 жыл бұрын
አባት ለሀገሩ ህይወቱን ሰውቶ ፣እናት ልጆቿን በችግር ታግላ አሳድጋ፣ ልጅ 40 አመት ከቤተሰብ ፍቅር ተለይቶ፣በመጨረሻ እናቱን በህይወት በማግኘቱ ከደስታም በላይ አስለቀሰኝ። እንኳን ደስ አላችሁ! ለእናቱም እድሜ ይስጣቸው
@user-lf7cq9cn5x
@user-lf7cq9cn5x 2 жыл бұрын
እይወላ
@mekiaali362
@mekiaali362 2 жыл бұрын
Lieb yemineka tarik new! No olvidable!
@hiretamergetabirhane1570
@hiretamergetabirhane1570 2 жыл бұрын
Amen Bwenatei lEigizabher menei yesanwalei
@taz3739
@taz3739 2 жыл бұрын
እንዃን ደስ አላቹ እናትና ልጅ ተመስገን
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
በጣም
@user-yr2vs2fu3h
@user-yr2vs2fu3h 2 жыл бұрын
ዮኒዬ ምን አይነት መባረክ ነው እንዲህ ያለ ስርአት የተላበስከው❤
@tube6676
@tube6676 2 жыл бұрын
በጣም ስወድሽ እህቴ ደምሪኝ
@seadatube4526
@seadatube4526 2 жыл бұрын
ደምርኝእሙየየየየ
@hewetdestaw3817
@hewetdestaw3817 2 жыл бұрын
በጣም አድናቂው ነኝ በውነት ሁሌም አንዳይነት
@lala1793
@lala1793 Жыл бұрын
@@seadatube4526 በጣም ደሰ ይላል
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 2 жыл бұрын
በ10 አመቱ ወጥቶ ሀገሩን እና ቋንቋውን አለመርሳቶ የሚገርም ነው: እንኳን ለሀገርህ አበቃህ ወንድሜ በጣም ደስ ይላል👏🏾🙏🏾👍🏾🎉🎈🍾🎊 መላ ቤተስቡ እንኳን ደስአላችሁ👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@nanibelete6371
@nanibelete6371 2 жыл бұрын
Ene Semeles Ke Cuba beten alawekewem neber AL regreso MI pais no conocia MI casa
@mahletnegash1190
@mahletnegash1190 2 жыл бұрын
አዲስ አበባን ማስታወሱስ ህም ድንጋይ ሳይቀር እኮ ነው ያስታወሰው
@selamyehuni8452
@selamyehuni8452 2 жыл бұрын
ከዮናስ የምዉድለት 1 ፡ ትህትናዉ 2 ፡ የዋህነቱ 3 ፡ አዳምጨነቱ 4 ፡ ለሰዉ ያለዉ ክብር 5 ፡ ሆደ ቡቡነቱ ተደምሮ የዉነት እኔ የማዉቀዉ የድሮ ኢትዮጵያዉ ፡
@rahwahailu9042
@rahwahailu9042 2 жыл бұрын
Seifu yemibal ale enji ene becha lawera sewn eyemeretu mawared ke Yoni Bezu memar alebet
@tsiondene431
@tsiondene431 2 жыл бұрын
@@rahwahailu9042 seyifu eko geze yesetewe new enje bemene eweketo welo ena adaro chate bet yeneber eko new
@Tezufiker1927
@Tezufiker1927 2 жыл бұрын
የዮኒን ቁጥር የምታውቁ ልጆችበፈጣሪ ስም ልለምናችሁ እባካችሁን ተባበሩኝ
@Tina-ue2og
@Tina-ue2og 2 жыл бұрын
@@Tezufiker1927 😂
@angleangle7960
@angleangle7960 2 жыл бұрын
ልክ
@user-ro5je1si3d
@user-ro5je1si3d 2 жыл бұрын
በዝህ ግዜ ምርጥ ሚዲያ ebs እና እዮሃ ሚዲያ እና ዶንኪ ቱፕ በጠም ነው መደንቀቻው በርቱልን
@cocolover8932
@cocolover8932 2 жыл бұрын
ኢትዮ ኢንፎስ🤔? And Miki mayko
@user-ro5je1si3d
@user-ro5je1si3d 2 жыл бұрын
@@cocolover8932 እነዝህ ተመስጬ ነው ምከተተለው እትያ ኢንፎም ጥሩ ምድያ ነው
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 2 жыл бұрын
ሴት
@jemalahmed3352
@jemalahmed3352 2 жыл бұрын
ppp
@jemalahmed3352
@jemalahmed3352 2 жыл бұрын
p4
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ሰው በ20 አመት ካገሩ ወጥቶ አማርኛን በጭራሽ እንደማያውቅ ይሆናል ይህ በ ህፃንነቱ ተለይቱ ያገሩን ቋንቋ ይናገራል እናትህን በህይወት በማግኘትህ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኘሁላችሁ !!!
@user-yj2rw7gv9e
@user-yj2rw7gv9e 2 жыл бұрын
ዮኒ ምርጥ ሰው ሥነ ስራቱ ስው አክባሪ ነቱ
@tewodorll6596
@tewodorll6596 2 жыл бұрын
የብዙወቻችን ስደተኞች አይነት ታሪክ ነው ! ዳኒ ማን እና ማዘር እንኳን ደስ ያላቹህ!!
@tube6676
@tube6676 2 жыл бұрын
በጣም ቴድ በቅንነቶ ደምረኝ ብሮ
@tewodorll6596
@tewodorll6596 2 жыл бұрын
@@tube6676 እሽ እሙሻ ይመችሽ፤ ያው ቴድ ብሮ ምናምን ብለሽኝ ማለፍ የፋራ ነው በሚል 😜😃
@user-go8fo9ei3o
@user-go8fo9ei3o 2 жыл бұрын
ዉይይይ እናት ሺ አመት ትኑር ያስለቅሳሉ ወላሂ እንኳንም ተገናኛችሁ
@tube6676
@tube6676 2 жыл бұрын
በጣም እኔም በደስታ አለቀስኩ ሂባየ ስወድሽ ደምሪኝ
@seadatube4526
@seadatube4526 2 жыл бұрын
ደምርኝእሙየየየየ
@fasigayewollolejitube
@fasigayewollolejitube 2 жыл бұрын
@@tube6676 ደምሪኛ እህትዋ
@fasigayewollolejitube
@fasigayewollolejitube 2 жыл бұрын
@@seadatube4526 ደመሩኛ በቅንነት
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
don't cry your Lakee guy
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
በ20 አመታቸው ውጭ ሀገር ኤደው አማርኛ እረሳን የምትሉ ሰዎች ዳንኤል ጨቅላ ሆኖ ከሀገሩ ወጥቶ አማርኛው የሚገርም ሀገሩን አለመርሳቱ ድንቅ ግሩም ሰው ነው የዳኒ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ እናታችሁን በጤና በሰላም ያቆይላችሁ እንወዳችጏለን ። ❤
@asterberhane210
@asterberhane210 Жыл бұрын
20 ema bezu new eni yelijenet gadenaya 7amet halasetawasekushe belani erefe
@meronfikir3385
@meronfikir3385 Жыл бұрын
@@asterberhane210 😂😂😂😂😂ሲጨማለቁ ነው እኮ
@selamawitsolomon2492
@selamawitsolomon2492 2 жыл бұрын
እኔ ይሄንን አይቼ እምንባዬን መቆጣጠር አቅቶኛል እኔ በልጅነቴ ከሀገሬ ተሰድጄ ስመለስ እናቴንም አባቴንም አላገኘሁም ነበር ብዙ ሀዘን ብዙ ችግር ለአመታት አሳልፌ ዛሬ እግዚአብሔር የምፈልግበትን ሀገር ትዳር ልጅ ባርኮኛል እስካሁን ግን የናትና የአባቴ ሀዘን በልቤ አለ ዳኒ አንተ እድለኛ ነህ እናትህን በአይን አግኝተሀል እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ በቀረቸው ህይወትህ በተቻለህ መጠን ከአይናቸው አትራቅ 40 አመት ልጅን አለማየት የወለደ ያውቀዋል ለሳቸው አሁንም ገና ልጅ ነህ ዬኒዬ ስነስራትህ አነጋገርህ ከልብህ ሰውን አክባሪነትህ ካንተ አይወሰድ እግዚአብሔር ምድራችንን ሰላም አድርጉ በስደት ያለን ልጆቻችንን ይዘን በሰላም መመለስ ያብቃን ተባረኩልኝ ጌታ እየሱስ ሰላምና ጤና ይባርካቹሁ።
@mamiyena8673
@mamiyena8673 2 жыл бұрын
ዮኒ ምርጥ ጋዜጠኛ አቦ ይመችክ
@seadatube4526
@seadatube4526 2 жыл бұрын
ደምርኝእሙየየየየ
@tube7667
@tube7667 2 жыл бұрын
ዮኒየ ባንተ ምክንያት ነው Ebs የማይ የኔ ሰው አክባሪ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ
@konjitaliwolie4736
@konjitaliwolie4736 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ከብዙ አመታት በህዋላ ቤተሰብ ጋር በህይዎት መገናኘት ትልቅ እድል ነውና ፈጣሪ ይመስገን እንኳን ደስ ያላችሁ!! የኢቢስ ባልደርባ ዬናስ ከበደ በጣም የተረጋጋ ለሰው ክብር ያለው ስርአቱ በጣም ደስ ይላል ሰላም, እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ🙏🏾
@addfgasdfg2196
@addfgasdfg2196 2 жыл бұрын
እድላኛ ናህ
@mistiregirmasimee3752
@mistiregirmasimee3752 2 жыл бұрын
I am so happy but I do know I have mixed feeling his mother is so luck to see her son when she is still living
@mistiregirmasimee3752
@mistiregirmasimee3752 2 жыл бұрын
Congratulation to both of y I can't controls my tears. EBS especially Younis y are great God give y all the desires of yr heart.
@user-yk4vh3jz1o
@user-yk4vh3jz1o 4 ай бұрын
የአባቴወንድምና,አባትቢመጡምንአለበት😢😢😢😢
@hanahanaethopoeia2259
@hanahanaethopoeia2259 2 жыл бұрын
እሱ እናቱ ለማገኘው የኔ ልብ ዘጠና ዘጠኝ ድግሪ መምታቱ ምንድነው እኔ እናቴን እማገኘት መስሎኝ። እባዬ ዝምብሎ ይፈሳል
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n 2 жыл бұрын
እንደኔ ስደተኛ እንደሆንሽ እማ
@hanahanaethopoeia2259
@hanahanaethopoeia2259 2 жыл бұрын
@@user-hr9xp6ev1n አዎ አስር አመት ሆነኝ ከየዃት እናቴን
@user-wv6dn3yn6s
@user-wv6dn3yn6s 2 жыл бұрын
@@hanahanaethopoeia2259 እኔም 10 አመቴ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
@@hanahanaethopoeia2259 ባዛኝቷ 😳😳😢ምነው እህቴ ይሄን ያክል ዓመት? አረ ሂጂ ዕናት አትተካም እህቴ 😢😢ወንድም እህት ከሌላ ተወልደው ልታገኝ ትችያለሽ ግን ዕናት ዕናት ዕናት ዕናት መተኪያ የላትም እህቴ ሂጅ በሕይወት እያሉ 😢
@bestone4161
@bestone4161 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው 40 አመት ቆይቶ አድስ አበባን በደምብ ያውቃል አማርኛውም ጥርት ያለ ነው ። እንኩዋን በሰላም ተገናኛቺው በጣም ደስ ይላል እናቱ ስያሳዝኑ የሱም ጉጉት እምባዬን አመጣው
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 2 жыл бұрын
ፊንፊኔ. ነው. የሚባል ውውውው
@genetyilam1791
@genetyilam1791 2 жыл бұрын
አዎ ያውቃል አንዳንድ ሲበጣጠሱ በ4አመት ቆይታ ዝምብ ምንድነው ለማለት ይቃጣቸዋል ውሸታም ናቸው አማርኛ በደንብ ይችላሉ
@genetyilam1791
@genetyilam1791 2 жыл бұрын
@@ayelebaharu7747 ይህ የፖለቲካ ሚዲያ ስላልሆነ ሄደህ ሚዲያህ ላይ ቦርቅ የመርዝ ብልቃጥ
@jemabudi4012
@jemabudi4012 2 жыл бұрын
የየወኒ ሰው አክብሮት በጣም ነው ደስ እሚለው
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 2 жыл бұрын
ሽፋዳ
@dejenmengistu830
@dejenmengistu830 2 жыл бұрын
I can't control my tears 😢 he is lucky got his first GURSHA from his mom
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 2 жыл бұрын
እናቴ፤እኮን፤ደስ፤አለ
@samf2062
@samf2062 2 жыл бұрын
አማርኛህን አለመርሳት በጣም ትልቅነት ነው
@habibaseidyoutube3435
@habibaseidyoutube3435 2 жыл бұрын
ዮንየ ለሠውያለህንክብር ሥወድልህ🥰🥰🥰🥰
@hayufamily7051
@hayufamily7051 2 жыл бұрын
በስደት ያለነው ኢትዮጵያዊያን ኤርትራዊያን አላህ በሰላም እናት ሀገራችን ያስገባን
@regatbesrat8897
@regatbesrat8897 2 жыл бұрын
Amen Amen
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 2 жыл бұрын
አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@semret978
@semret978 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tedted8833
@tedted8833 2 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@misrakroyer234
@misrakroyer234 2 жыл бұрын
Amen !!!
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 2 жыл бұрын
EBS ምርጥ እንደዚህ ነው ህዝብ ተኮር የሆነ ስራ ደስ ይላል።
@seadatube4526
@seadatube4526 2 жыл бұрын
ደምርኝእሙየየየየ
@mariamsaid1360
@mariamsaid1360 2 жыл бұрын
ወላሂ እራሴን ወደ ሃላ ተመልሸ እንዳይ አደረከኝ እኔና እኔም የወታደር ልጅ ነኝ እና በደርግና በህውሀት መካከል በነበረው ጦርነት አባቴ ሞተ ተብሎ መንግስት ካረዳን በሃላ መንግስት ለትምህርት ወደ ኩባ ሄደው ልጆቹ ይማሩ ሲባል እናቴ አባታቸውን አተው ደግሞ እናታቸውን አያጡም ብላ አስቀረችን ከዛም በሃላ አባቴ ተማርኮ ኖሮ መጣልን ይሄው እስካሁን አለን አልሀምዱሊላህ እና እንኳን ደስ አላችሁ
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 2 жыл бұрын
በጣም ያስለቅሳል ደስም ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደስ አሎት በሕይወት መገናኘታቸው
@kidistyared4682
@kidistyared4682 2 жыл бұрын
ማነው ይሄን እያየ ያለቀሰ
@moomenam9702
@moomenam9702 2 жыл бұрын
እኔስ እደውም አልቃሻ ነኝ አልቅሸ ወጣልኝ
@Hrutmadenamohammed
@Hrutmadenamohammed 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍
@user-gb6ez7ub6u
@user-gb6ez7ub6u 2 жыл бұрын
ይሄን አይቶ ማን የማያለቅስ አለ
@godolyas7601
@godolyas7601 2 жыл бұрын
እፍፍፍ ስሜቱ በጣም ከባድ ነበር😭😭😭😭
@AnesiphoNduneni
@AnesiphoNduneni 26 күн бұрын
Enee
@tube6945
@tube6945 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ባንተ ለታመኖ ድንቅ ነህ 😭😭😭😭😭😭😭
@chriszemekaele7535
@chriszemekaele7535 2 жыл бұрын
AMEN
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭እናት ሺ አመት ትኑር ዮኒመልካም ጋዜጠኛ ሰወድክ
@user-ue1wm6rc9m
@user-ue1wm6rc9m 2 жыл бұрын
ዬኒዬ ትህትና በጠም ነው መደንቅህ እኔም እንደንተ ጥሩ ሰው መሆን ነው ምፈልገው
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 2 жыл бұрын
Betesbe enhune
@alemushwolde-tsadik989
@alemushwolde-tsadik989 2 жыл бұрын
Yonas , very polite humble and respectful person , always I like your program ! Thank you
@user-xm8lb7rx8s
@user-xm8lb7rx8s 2 жыл бұрын
አባት ጀግና ኢትዮጲያዊ ናቸው እናትህም የሴት ልክ ልትኮራ ይገባል። አባትህም እናትህም ስለኢትዮጲያ ለከፈሉት መሰዎእትነት ከልብ እናመሰግናለን እግዚያብሔር ያፅናቹ ይጠብቃቹ።
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 2 жыл бұрын
Betesbe enhune
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
የሰፈሩ ሰዎች አብሮ አደጎቹ ጎረቤት በጣም ደስ ትላላችሁ ኮራንባችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤😘
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 2 жыл бұрын
ወይኔ እንዴት ከባድ ነው። በጣም እድለኞች እናት እና ልጅ እኔን
@user-vo8np9we8p
@user-vo8np9we8p 2 жыл бұрын
የሞተሰዉ እንደዚህ ቢመለስና ለአነድ ጊዜ እናትና አባቴን ባገኘኀቸዉ
@user-tq5fc7fe7k
@user-tq5fc7fe7k 2 жыл бұрын
💔💔
@gdhfjg5265
@gdhfjg5265 2 жыл бұрын
አብሽሪ እህቴ
@user-vo8np9we8p
@user-vo8np9we8p 2 жыл бұрын
ተባሸሪ
@gdhfjg5265
@gdhfjg5265 2 жыл бұрын
ለምን እንደሁ አላዉቅም ዉስጤን ነዉ የነካሽኝ
@user-vo8np9we8p
@user-vo8np9we8p 2 жыл бұрын
@@gdhfjg5265 እናትና አባት ማጣት ከባድ ነዉ
@addisethio494
@addisethio494 2 жыл бұрын
I am sure your HERO dad is looking down from heaven and smiling when you fall in the arms of your mother after 40 years. I am sure he is saying THAT'S MY BOY !!! Congrats my brother !! enjoy every single seconds with your mom
@XalaalSomalis
@XalaalSomalis 2 жыл бұрын
Unfortunately, his father was a victim of a cold war proxy. And many others on both sides of the two neighboring countries. I am glad that he has returned home safely to his beautiful mother. I hope that we find lasting peace and without the current nonsensical wars that have displaced or claimed many Ethiopians. May Allah help the helpless and protect them from those exploiting our people.
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 жыл бұрын
ደስ የሚሉ እናት በእግዚአብሔር በጣም የሚያምኑና የተረጋጉ ናቸው ሳያቸው እንኳን በሰላም አገናኛችው ልብ የሚነካ ታሪክ ነው
@karamaravictory3619
@karamaravictory3619 2 жыл бұрын
40 አመት የነበረው ሰዉነቱ እንጂ ልቡማ አገሩ ላይ ነበር።ብዙ ቦታዎች ያስታዉሳል አማርኛው ያልተቀላቀለ ነው ። የሚገርም ሰው እንኳን ደስ ያላችሁ እናትና ልጅ ebs tv and አዘጋጁ ዮናስ በጣም እናመሰግናለን ለዛ ላለው አቀራረብህ።
@selamawittsega5585
@selamawittsega5585 2 жыл бұрын
Oh my god this is crazy I’m crying like a baby.It is beautiful!!!
@sarhalharbe6994
@sarhalharbe6994 2 жыл бұрын
ይህን አዘጋጂ ስወደው እዳት ጠይቁኝ በጣም ጎበዝ ነው
@saraabebe5829
@saraabebe5829 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር ያስተካክላል ያለቀሰ ይስቃል ያዘነ ይደሰታል 😍
@user-uj8ws2dw3z
@user-uj8ws2dw3z 2 жыл бұрын
ዮናስ ከበደ የኔ እሩሩ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ከነ መላው ቤተሰብህ ይጠብቅህ🙏🙏 እማይዬ እንኳን ደስ ያሎዎት😍😍
@adeeadee4633
@adeeadee4633 2 жыл бұрын
አፍ አስለቀሱኝ ጎበዝ ነው የልጅ አይምሮ ነጭ ወረቀት ነው የሚባለው ለዚህ ነው ዮኒ አይ ስነምግባር አነጋገር ፐ ኑርልን እንኳን ደስ አለህ
@eskenderdamena5074
@eskenderdamena5074 2 жыл бұрын
የጀግና ልጅ እንኳን ለአገርህ አበቃህ የእናንተ አባቱች ባቆዩት አገር ነው እንደዚህ ተዝናንተን የምኖረው ለእናትህ እረጅም እድሜ ይስጥልህ
@eyobwendemagegnbelachew1657
@eyobwendemagegnbelachew1657 2 жыл бұрын
እናት ማለት እንደዚ ናት ለእናት እንደዚ ሂወቱን መስዎት አርጋ አሳድጋ ለሱዎ ውለታ ድንጋይ ተሸክሞ ማኖር ትንሽ ነገር ነው እናት እንደዚ ናት ትልቅ ክብር ይገባቸዋል ለእናቶች 🙏
@nhentertainment3627
@nhentertainment3627 2 жыл бұрын
🇪🇹''ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን''🇪🇹 . . . አሜን🙏
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 2 жыл бұрын
እኳን አርባ አመት 7 አመት ናፍቀናል. እኳን ደስ አላችሁ ሁላችሁም እኔ መችም በችግርም ሆነ በደስታም ለሚያለቅሱ አልቅሸ ልሞት ነው ።
@tube6676
@tube6676 2 жыл бұрын
ለካስ የኔ ተመሳሳይ ነሽ እኔም ባገኘሁት አጋጣሚ ሁሉ ለቅሶ ደምሪኝ ውደ
@lala1793
@lala1793 Жыл бұрын
@@tube6676 እድሜ ጠና ይሰጠሸእናቴ
@daniboss1191
@daniboss1191 2 жыл бұрын
ዮኒ ሰነ ስርዓትህ ደስ ይላል ተባረክ
@user-vj4gy6ig6l
@user-vj4gy6ig6l 2 жыл бұрын
በጣም ጆሲ ን ይመስለኛ ስብእናው
@tude-oi5zy
@tude-oi5zy 2 жыл бұрын
ወላሂ. እራሴን መቆጠጠር አቃተኝ. እንኳን ደስ አላችሁ. በስደት. አለም ላይ ያለነዉ ሁሉ በሠላም. ያገናኘኝን
@asdno2087
@asdno2087 2 жыл бұрын
አሜንንን ያገናኝን
@user-oq1il9qc1o
@user-oq1il9qc1o 2 жыл бұрын
በእባ ነው ያየሁት 😭😭እናንም በስደት ያለነውን ለዚህ ቀን ያብቃን
@Mahi-cm2jo
@Mahi-cm2jo 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ በሰላም ተገናኛችሁ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 😊👏❤️
@lucybelay9153
@lucybelay9153 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ አንተ የጀግና ልጅ ነህ!!!
@elroe.2172
@elroe.2172 2 жыл бұрын
ከረጅም ዓመታት በኋላ ስለተገናኛቹ ደስ ብሎኛል 👍
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 2 жыл бұрын
የጦርነት ውጤት ይሄነው የአሁኑ ይብሳል እማማ እድለኛ ኖት እሱም እድለኛ ነው
@etemanchidessie4478
@etemanchidessie4478 2 жыл бұрын
እናት ምንም ግዜም እናት ነች እናት ላላችሁ መደሀንያለም እረጂም እድሜ ይስጥላችሁ እፍፍፍፍፍ
@harlove2985
@harlove2985 2 жыл бұрын
ዮኒ ትልቅ ሰው የሰው ክብር ያለህ ታባረክ ልጆጅህም ይደጉልህ ከነመላው ቤተሰብህ እድሜ ከጤናጋ ይሰጥህ
@ethiomusic3158
@ethiomusic3158 2 жыл бұрын
እኔን የገረመኝ በ10 አመቱ ከአገር ወጥቶ 40 አመት ሙሉ ውጭ ኖሮ ጥርት ያለ አማርኛ ሲናገር አንዳንዱ ኢትዮጵያዊ በ2 አመት የውጭ ቆይታው አማርኛ ጠፋብኝ የሚል ሰው ሲገጥመን ከጣራ በላይ እንድንስቅ ያደርገናል… የሚገርም የማስታወስ ብቃት ያለው ሰው ነው
@ethio7445
@ethio7445 2 жыл бұрын
የዉነት በባ ነዉ ያየሁት ፈጣሪ እኛንም በስደት ያለነዉን ለዚህ ቀን ይብቃን😭😭
@natey16
@natey16 2 жыл бұрын
“በውኑ ኢትዮጵያዊ መልኩን ወይስ ነብር ዝንጕርጕርነትን ይለውጥ ዘንድ ይችላልን? ” ትንቢተ ኤርምያስ 13፥23 በህጻንነት ከሃገርህ ብትወጣም፣ሃገርህ ግን ከውስጥህ አልወጣችም!! እንኳን ወደ እናት ሃገርህ በሰላም መጣህ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር‼️
@selamzewdu7991
@selamzewdu7991 2 жыл бұрын
እንደ ዮናስ ያሉ ጨዋ ሰዎች በኢትዮጵያችን ላይ ይብዙሉን
@bisratyemariam7803
@bisratyemariam7803 2 жыл бұрын
Thank you Dr. Biruk and EBS 🙏
@benawagash244
@benawagash244 2 жыл бұрын
😭ለኢትዮጵያ አለቀስኩ😭ይህ ሁሉ መስዋዕትነት የተከፈለባት አገር ከበፊቱ በባሰ አሁንም ገና !አሁንም ገና !ዜጎቿ በነጻነት አይኖሩባትም::😭እናቶቻችን ገና በወጣትነታቸው ባሎቻቸውን በጦር ሜዳ አጥተው የአፍላነት እድሜያቸውን በብቸኝነት አሳልፈው በብዙ ችግርና ፈተና ........ልጆች ማሳደጋቸውን ሳሰብ አሁንም አለቅሳለሁ😭
@benawagash244
@benawagash244 2 жыл бұрын
ውይይይይይይይ ይህን ፕሮግራም ለምን አየሁት?!?!እንባየን ማስቆም አልቻልኩም!!!!!
@minty1188
@minty1188 2 жыл бұрын
በጣም ያች አገር መከራዋ አላልቅ አለ
@simretekubagaber4707
@simretekubagaber4707 2 жыл бұрын
😭😭😭😭
@hannafantayedemisse6455
@hannafantayedemisse6455 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም እምዬ ኢትዮጵያ ትንሳኤሽን ያቅርብልን
@user-rh2fp9vv3d
@user-rh2fp9vv3d 2 жыл бұрын
መጪዉ ዘመን... ኣንድነትን ሚሰፍንበት...የሰላም,የፍቅር... ጊዜ ይሁንልን!!!!!! #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ወንድማችሁ አርቲስት አብርሃም ነኝ ከኤርትራ💔💔💔💔💔💔❣️❣️
@dejenmengistu830
@dejenmengistu830 2 жыл бұрын
That was the best thing Derg has done to those heroes family 👪
@frehaile6298
@frehaile6298 2 жыл бұрын
Wonderful history 👏🙌thanks for all you doing happiness also all comments thanks, God bless you with your mum 🙏😍
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 2 жыл бұрын
ዪኒየ አንተ ምርጥ ሰው ነህ ።ወንድም በጣም አድለጝ ነህ አናትህ አገጝህ አንካን ደስ አለህ ።አኒም አናቲ በጣም ናፍቃጝለች .አምላኪ አናቲን ጠብቅልጝ።
@0911617971
@0911617971 2 жыл бұрын
የኔ ውድ አመስጋኝ እናቴ እንካን ደስ አለዎት
@nebiyougessese
@nebiyougessese 2 жыл бұрын
Dear Yonas you are gentle cultured and moral person of our time. God bless you.
@benawagash244
@benawagash244 2 жыл бұрын
ዋው!ebs TV ስላደረጋችሁት ሁሉ አመሰግናለሁ!!!!
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል።😢 በህይወት መገናኘታቸው ደስ ይላል።
@famisha8283
@famisha8283 2 жыл бұрын
ዮናስ ትክክለኛው የኢትዮጵያዊያን መልካም ስነምግባርና ጨዋ ባህሪ ያለው መልካም ሰው ነህ እንዳንተ አይነቱን በሚሊዮን ያብዛልን
@lrn2-lrn224
@lrn2-lrn224 2 жыл бұрын
QEDAMEAN KESEAT -Thank you 👍
@user-hz8xj7tk9i
@user-hz8xj7tk9i 2 жыл бұрын
አላህ እናተን ታርባ አመት ቡሀላ ያገናኘ ጊታ እኛንም በሰደት ያለነውን በሰላም ላገራችን ያብቃን ወላሂ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ ምን እደምል አላቅም
@zahrazahra7095
@zahrazahra7095 2 жыл бұрын
አሚን አሚን
@user-fz2sv9bi4p
@user-fz2sv9bi4p Жыл бұрын
አሚን
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 2 жыл бұрын
Yoni how u r humble God bless u and u r family's 🙏❤
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 2 жыл бұрын
Mr Daniel, I stopped watching I am in pain, I can't stop crying 😢
@Dure34
@Dure34 2 жыл бұрын
የህዝብ ሚዲያ EBS TV አናመሰግናለን 🙏🏻
@rahelkassa5077
@rahelkassa5077 2 жыл бұрын
ሰላም ዮናሰ በጣም ምርጥ ጋዜጠኛ ሁሌ እከታተልሀለሁ እና በጣም የምትወደድ ሰው ነህ ሁሌ አቀራረብህ አንተ እዮሀ ሚዲያ ያሉት ዳንኪ ትዩብ እሸቱ የምርጥዋች ምርጥዋች ናችሁ በዚህ ላይ ነግሬህ የማልፈው ሰለምታሰፈልጉን ሰለምንወዳችሁ ክፋ ነገር እንዲነካችሁ ሰለማንፈልግ በተቻለህ መጠን በማንኛውም ቦታ ማሰክ አርግ በፈጠረህ እሱ እግዚአብሄር ነው የሚጠብቀው ግን እኛ ደሞ የድርሻችንን እንወጣ ማሰክ አርግ እባክህ ተባረክ::
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 2 жыл бұрын
የኔ ማልቀስ ምን ይባላል 😭😭😭እንኳን በሂወት አገናኛቹ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
ዮኒ ምርጥ ሰው እናት እንኳን ደስ አለውት
@sweetnegashi747
@sweetnegashi747 2 жыл бұрын
Wow Egziabher enkuwan selam agenagnachihu Yonas tebarek tru sew
@selamawitadise4375
@selamawitadise4375 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን
@drmeklitayu8375
@drmeklitayu8375 2 жыл бұрын
Yoni you are an exemplary journalist Much respect ❤❤❤
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
Ebs more more l Love you guys 100/100
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 2 жыл бұрын
እሰይ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንኳን ላገርሕ እናትሕንም በሕይወት አገኘሐት መልካም ሰው!
@bettybetty2653
@bettybetty2653 2 жыл бұрын
የደነቀኝ አማርኛ አለመርሳቱነው እንኳንበሰላም ወደምድር ህገባክ
@yamdam8049
@yamdam8049 2 жыл бұрын
እረ እደት የሀገር ቋቋ ይረሣል እህት
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 2 жыл бұрын
ዮኒ በዚህ ድምጽ ነጠላ ዝማ ልቀቅ 🙏🏻😘👏💕 ይመችህ
@jesusislord4747
@jesusislord4747 2 жыл бұрын
Respect for all Ethiopian defense forces and their family! We always love you and respect you!
@muluemebetbainesethiopia2129
@muluemebetbainesethiopia2129 2 жыл бұрын
እንኳን ላገርህ አበቃህ ወንድሜ ይገርማል እኔም እደ ቀላል 43 አመት ሆነኝ እግዚአብሔር እንዳን ያስበኝ
@sdt3004
@sdt3004 2 жыл бұрын
እህቴ 43 አመት አልሽ?እ/ር ያስብሽ የመጣው ይምጣ ብለሽ ግቢ አውቃለው ምናልባት ባዶ እጄን ትይ ይሆናል ግን የበለጠ በፀፀት ህሌና እንዳትገረፊ ዛሬ ነገ አትበይ።
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 2 жыл бұрын
ምን ቤተ ስቦች አሉ አረ ግቢ እህቴ
@helenbaltina2196
@helenbaltina2196 2 жыл бұрын
Thank you ebs
@faidaibrahim2745
@faidaibrahim2745 2 жыл бұрын
That’s beautiful story I can’t stop crying I am so happy for you guys 💐💐
@hbtamu5332
@hbtamu5332 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እሱ ፍቃዱ ስለሆነ ተገናኟችሁ እድለኟ ናችሁ
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 2 жыл бұрын
ደስ ይላል ዮኒ ስወድህ
@arsemasara4654
@arsemasara4654 2 жыл бұрын
ዬንዬ የኔ መልካም የኔ መልካም, እንክዋን ደስስ አላችሁ ማሚ እድሜ ይስጥኦ
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 2 жыл бұрын
Sooo sweet mother and son union. His mother is lucky really.
@shitayehabteyes1689
@shitayehabteyes1689 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርን የጠበቀ አያጣም፣ እኔስ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ በቻ ስለ ሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ቅዱስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን።
@bettyhaile5315
@bettyhaile5315 2 жыл бұрын
እትዬ አልታዩ የኔ ትሁት እናት እንኩዋን ደስ አለዎት::ምንም ብዬ ማለት አልችልም በጣም ነው ደስ ያለኝ የዋህ የሰፈሬን ትልልቅ ሰዎች ስላየሁ::እድሜውን አብዝቶ ይስጣችሁ::
@taz3739
@taz3739 2 жыл бұрын
Beautiful mother ,እንዃ ደስ አሎት
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 2 жыл бұрын
GOD BLESSED ETHIOPIA AND ALL ETHIOPIANS 🙏 MORE BLESSINGS TO OUR ETHIOPIAN FAMILY 🙏 IT IS A HAPPY ENDING 🙏 YONAS THANK YOU FOR SHARING THIS BEAUTIFUL STORY 🙏 AMEN TO GOD 🙏
@genetkarrayyu1759
@genetkarrayyu1759 2 жыл бұрын
ልቡ ያለው ሀገሩ ነው አማርኛም ያረሳው ለዛ ነው
@mahataher2707
@mahataher2707 2 жыл бұрын
ልክንው።ይህንያላችሁ።ያገርፈቅርያለው።ቆቋውንአይርሳም
@hdgksjchhd9241
@hdgksjchhd9241 2 жыл бұрын
ትክክል ያገር ፍቅር ስሜቱ ከባድ ነው
$10,000 Every Day You Survive In The Wilderness
26:44
MrBeast
Рет қаралды 128 МЛН
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 3,5 МЛН
Mom OR Dad‼️ Cute Dog Shiba Inu😂 Choose‼️ | JJaiPan #Shorts
0:42
เจไจ๋แปน J Jai Pan
Рет қаралды 6 МЛН
ЕГОР СЪЕЛ ИНСТРУМЕНТ? 😳😅  #shorts
0:19
Зубландия
Рет қаралды 15 МЛН
Watermelon Cat?! 🙀 #cat #cute #kitten
0:56
Stocat
Рет қаралды 22 МЛН
Can a Bear Trap Actually Cut Off Your Hand?
0:48
A4
Рет қаралды 6 МЛН