እኔን ከጎዳና አንስታኝ እሷ ጎዳና ወደቀች Ethiopia | EthioInfo | Mesert Bezu.

  Рет қаралды 380,574

EthioInfo

EthioInfo

2 жыл бұрын

Follow us also on
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 5 200
@user-wk9id9tb1r
@user-wk9id9tb1r 2 жыл бұрын
የታደለ ስለናቱ ያለቅሳል ያልታደለ ወንድ ልጅ እናቱን ያስለቅሳል😭😭 አይዞህ እግዚአብሔር ያገናኛችሁ ወንድ ልጅ እናቱን ሲወድ ደስ ይለኛል እቀናለሁ
@Hanan-po4xf
@Hanan-po4xf 2 жыл бұрын
ይህ እራሱ መታደል ነው ስንት አለ ሴትን የሚያስለቅስ ሁሉም ሴት እናትህ ናት
@sineduayele6519
@sineduayele6519 2 жыл бұрын
እመን ብቻ እንጂ አትፍራ!!!!!!ይህ እንባ ይታበሳል፡፡አይዞህ ጌታ መልካም ነው፡፡ያልጠበቅከው ነገር ይሆናል፡፡
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n 2 жыл бұрын
ማማ በቅንት ሰብሰከራይብ ኣርግኘ እነደመር ወ
@adamia3883
@adamia3883 2 жыл бұрын
Amen🙏
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርማ የለም! ግፈኞች እንዳስለቀሱን እንሱ እንደደላቸው እኛም እንደከፋን ነው ብዙ ጊዜ ወደ አፈር የምንሄደው::
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 2 жыл бұрын
@@addisababanazareth1525 😭😭☝️
@feriegetachew4659
@feriegetachew4659 2 жыл бұрын
የት አገር እንደነበረች ከታወቀ ትገኛለች የሚያውቀው ከሆነ መፈለግ ይቻላል እሱን ይንገረን
@cphonetastic1365
@cphonetastic1365 2 жыл бұрын
ያተን እባ ለኔ ያርገው ወድሚ ያገሬ ልጅ ፈጣሪ እባህን ይጥረገው🙏🙏
@mittii-robloxgamingstudio6220
@mittii-robloxgamingstudio6220 2 жыл бұрын
ከእናቱ ጋር በቪዲዮ መገናኘቱን በመስማቴ ደስ ብሎኛል:: እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!
@semusemu6775
@semusemu6775 2 жыл бұрын
አገኛት?
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 2 жыл бұрын
@@semusemu6775 አወ ተገኝታልች💋
@israelloveisraellove125
@israelloveisraellove125 2 жыл бұрын
የት ላይ ማየት እችላለው
@nafkotedana5363
@nafkotedana5363 2 жыл бұрын
የተገናኙበት video አለ?
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 2 жыл бұрын
@@nafkotedana5363 ኢቴ እፎ ብለሽ ፆፊ በግሊዘኛ ማማየ💋💋
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
አቤት ወንድ ልጅ ሲያልቅስ እንዴት ይከብዳል አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ከእናት ጋር በሰላም ያገናኛቹ 😭😭😭😭😭😭
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n 2 жыл бұрын
ማማ በቅንት ሰብሰከራይብ ኣርግኘ እነደመር ወዴ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tamrisaeed7158
@tamrisaeed7158 2 жыл бұрын
በጣምይከብዲል
@user-pf6ct6xk2o
@user-pf6ct6xk2o 2 жыл бұрын
እንበ የኝ ቢቻ ይመስል ወንዶች ስየለቅሱ ልበችን አይችልም
@hayuhayat7527
@hayuhayat7527 2 жыл бұрын
አሚን
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 2 жыл бұрын
ኧረ እኔ ራሴን መቆጣጠር አቃተኝ 😭😭😭😭😭😭😭 ታሪክ የሚቀይረው አምላክ ታሪክህን ይቀይርልህ ከእናትህ ያገናኝህ ልብ ይሰብራል
@user-gl2xw2bl2h
@user-gl2xw2bl2h 2 жыл бұрын
አይዛህ ወንድም እግዚአብሄር ይድሪስልህ
@kiki-zi4ii
@kiki-zi4ii 2 жыл бұрын
Amen Amen wuyyy befetari endet yasaznal.wuyy😥😥😥😥
@sabamohammed1314
@sabamohammed1314 2 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏
@hiretamergetabirhane1570
@hiretamergetabirhane1570 2 жыл бұрын
Amen Bewenatei yena mesken
@hiretamergetabirhane1570
@hiretamergetabirhane1570 2 жыл бұрын
endatei new emyasazenew
@afirahel12
@afirahel12 2 жыл бұрын
እኔ እራሴ እንባዬ ሊቆም አልቻለም በጣም ነው ያሳዘነኝ አይዞክ ወንድ ልጅ እንዲህ ሲያለቅስ ያማል አይዞክ ድንግል ማርያም እንባክን ታብስልክ
@eyrusalemkibret2063
@eyrusalemkibret2063 2 жыл бұрын
እ.ር ሆይ እነዛ ክፉ ሰዎች አይናቸው እያየ ይህን ቤተሰብ በክብር አገናኝ !!! እነርሰም ቢሆኑ የዘሩትን እሳጭዳቸው !! አደራህን አምላክ ሆይ!
@thefamily1550
@thefamily1550 2 жыл бұрын
ሲያትል የምንኖር ይህን ወንድም ተባብረን እንባውን መጥረግ አለብን በጣም ልብ ይነካል
@tube-mr5zu
@tube-mr5zu 2 жыл бұрын
Ayezn egzabher
@alsaethio8434
@alsaethio8434 2 жыл бұрын
እመብርሀን ታገናኛችሁ 💚💛❤️
@eyeruskebede9756
@eyeruskebede9756 2 жыл бұрын
እባካችሁ ባካችሁ ሲያትል ያላችሁ ኢትዮጵያውያን ከእግዚያብሄር ጋር ተባበሩትና አፈላልጉለት በመድሃኔያለም ከፈጣሪ ታገኙታላችሁ
@mesirayakobo1424
@mesirayakobo1424 2 жыл бұрын
እመብርሀን ታገናኛችሁበጣምልብይነካን😭😭የይህልጂእንባ
@amenamen1241
@amenamen1241 2 жыл бұрын
Please please yemtecheluten adergu
@hannayohanns2002
@hannayohanns2002 2 жыл бұрын
በሕይወት እንደዚህ ያለማቆረጥ እያነባሁ ደም እያነባሁ ያዳመጥኩት ታሪክ የለም ወንድሜ እንደዚህ ስፍስፍ ያልክላት እናትህን ያገናኝህ የዘወትር ፀሎቴ ነው አይዞህ ወንድሜ አይዞህ የሰው ልጅ ጭካኔ የዚህ እንባ የት ያፈርሳችሁ ይሆን
@tadelechtafesse9180
@tadelechtafesse9180 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም ያለንበት ምድር የመልካም ሰዎች መፈተኛ ናት አይዞህ አይዞህ በርታ ፈጣሪ እንባህን አብሶ እናትህ እቅፍ ውስጥ ገብተህ ደስታህን ያሳየን አይዞህ ጠንከር በል እመአምላክ እንባህን ታብስ
@akberetgeremaryam1039
@akberetgeremaryam1039 2 жыл бұрын
ይህ እንባ ፈሶ ኣይቀርም። የኔ ኣባት ወንድ ልጅ እንደዚህ ልጅ የምያለቅስ ኣይቼ ኣላቅም . I can't stop crying 😢
@michaletesfaye4233
@michaletesfaye4233 2 жыл бұрын
አንጀቴ ስፍስፍ እያለ እያለቀስኩ ነው ያየሁት።መለያየት ሞት ነው የሚለውን በህይወቴ አውቀዋለሁ።ወንድሜ እመብርሀን የጭንቅ አማላጃ እናትነትን ታውቀዋለች እና እንደተሠራባቸው ግፍ እና ክፋት ሳይሆን እንደእር ቸርነት በህይወት ቆይተዋል እና እናንተን ሲያገኙ ትውስታቸዉ ይመለሳል።ለሡ ምን ይሳነዋል።ያገግማሉ።እሱ አያልቅበትም።ብዙዎቻችን ተመሳሳይ የህይወት ውጣ ዉረድ አሳልፈናል።ወንድሜ ማድረግ የምችለውን በፀሎት አስብሀለዉ ።እር እንኳን በህይወት ኖሩ ኢንባሲዎች ይኽው ናቸው።እኔም ከረጅም ጊዜ በሃላ ወንድምና እህቴን ለማግኘት በወላጆቻችን ሞት ምክንያት የተለያየነውን ሳላገኘው እንደተንገበገብኩ የምሳሳላት የምንገበገብለት ሁሌም የልቤ ስብራት ሆኖብኝ የምኖረውን ወንድሜን በህይወት አጣሁት።አይዞህ እንኳን በህይወት ኖሩ የፈጣሪ ስራ ይገለፃል።የሚያምኑት አምላክ ይደርስላቸዋል።
@romankebebowweldemlkael9798
@romankebebowweldemlkael9798 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ የኔ እንባ ይፍሰስ እናትህ ጎዳናም ወጥታም ቢሆን ትኑርልህ ዋናው ደና መሆኗ ነው። እነዚህን ሰዎች የዘሩትን ያጭዳሉ ታገስ ወንድሜ የህትህን ነብስ በአፀደ ገነት ያኑርልን አይዞህ ወንድሜ
@bona2318
@bona2318 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😢😢😢😭 behiywete wend lij endezih siyaleks ayiche alawkim lib yisebral Egziyabher beselam yagenagnachew
@azebtarekegnbitew2087
@azebtarekegnbitew2087 2 жыл бұрын
Please please, Mesfin don't cry but you can go to see one of the prophets in Addis Ababa. Like pro. Eyu, pro. Zekaria and pro. Mesfin Alemu and his wife pro. Asnakech. Your mom And the hole family will be healed . I am 100% sure trust me. May God Almighty be with you. Be strong in Jesus Name Amen
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 жыл бұрын
አያጭዱም:: ምንም አይሆኑም:: መልካም ሰው ነው ሁልጊዜ እንዳዘነ አፈር የሚለብሰው:: ግፈኞች እንዲያውም ለምልመው ነው እንድሜያቸውን በክብርና በደስታ የሚጨርሱት::
@abebechjemaneh2836
@abebechjemaneh2836 2 жыл бұрын
አይዞህ 😭😭😭
@hibretmulu2440
@hibretmulu2440 2 жыл бұрын
ደግ እውነተኛና የዋህ ሰው ewnet new gefegoch menm honew ayakum
@TeshaleMusse
@TeshaleMusse 2 жыл бұрын
በቃ ከዚህ በላይ ለመረዳት መግለጫ የለም ሲያትል ያላችሁ በፈጣሪ ስም እርዱት
@hiwottesfaye8899
@hiwottesfaye8899 2 жыл бұрын
ተገኝተዋል ከልጃቸው ጋሪም በሰልክም video አይቶቸዋል
@hawikebebewyaie4889
@hawikebebewyaie4889 2 жыл бұрын
@@hiwottesfaye8899 ቸር ወሬ ያሰማሽ ውይ እንደው አመኑ ይሆን ልጃቸው እንደሆነ
@hanitube9136
@hanitube9136 2 жыл бұрын
@@hiwottesfaye8899 እናቱ ተገኝታለች ነው ያልሽው እህት
@hiwottesfaye8899
@hiwottesfaye8899 2 жыл бұрын
@@hanitube9136 አዎ ተገኝታለች ትላንት ከልጅም ጋራ በምሰል አሰተያይተዋቸዋል ተመሰገን ነው
@selometube6702
@selometube6702 2 жыл бұрын
@@hiwottesfaye8899 ተመስገን ግን ኮ ብዙ ሰው ነው ያዘነ ለመሲ ማሳወክ አለባችሁ እውነት ከሆነ
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር እንባህን ያብሰው ወንድሜ ከእናትህ ጋር በአይነ ስጋ እንድትገናኙ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳህ🙏🙏
@hbshd9762
@hbshd9762 2 жыл бұрын
የኔጌታ እምትገርም ልጅነህ እግዚአብሔር ይባረክህ አሁን ደግሞ እናትህን ማግኝትህ ደስ ብሎናል እግዚአብሔር መልካም ነው እናትህን ወደልባናችው መልሶልህ እድያናግሩህ እግዚአብሔር ይርዳህ
@alemtsehayatrf1861
@alemtsehayatrf1861 2 жыл бұрын
ይብቃህ ወንድሜ አንድ ነገር ግን በእርግጠኛ ነት የምነግርህ ይህን ግፍ የፈፀሙት ሰዎች ለዘርማንዘራቸው እንደሚተርፋቸው አይቀሬ ነው በሰፈርነው ቁና ይሰፈርልናል ቅዱስ አማኑኤል ይህንን እንባ ይቀበል
@elsibekele5701
@elsibekele5701 2 жыл бұрын
Correct. God will pay them back double. They owe a lot!! Sad sad sad
@semret978
@semret978 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@amen8410
@amen8410 2 жыл бұрын
በትክክል
@MeaziTube
@MeaziTube 2 жыл бұрын
አሜን በእውነት
@fikeryemihret4408
@fikeryemihret4408 2 жыл бұрын
ውድ ኢትዬጵያውያን በፈጣሪ ይሁንባቹ እርዱት ወንድ ልጅ እንዲ ሲያለቅስ ይከብዳል 😭 አማኑኤል ይርዳክ ወንድሜ 🙏
@firetubetube1768
@firetubetube1768 2 жыл бұрын
Ayizoh E/r yiredihali tagegnataleh
@azebeshete9024
@azebeshete9024 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ህይወት እጅግ በጣም ከባድ ነው በህይወታችን ምን እንደሚገጥመን አናውቅም ሰው ይጠቅማልም ይጉዳልም ቸሩ መድሀንያለም ያነባኽውን እንባ ያብስልህ 🙏🙏🙏
@user-lz7io2zu2r
@user-lz7io2zu2r 2 жыл бұрын
ጠካራ ሁን ወንድሜ 😢😢የድንግል ማርያም ልጅ መድኃኔዓለም እናትህ በሰላም ያገናኝህ
@hannashumeya5384
@hannashumeya5384 2 жыл бұрын
😭😭😭🙏🙏
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 2 жыл бұрын
እባካችሁ ሲያትል የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እርድት ወደአገርቤት የምትመለስበትን መንገድ ስለግዚያብሔር እለምናለሁ:: አንተም ጠንካራ መሆን አለብህ እናትህን ለመርዳት አንተጤነኛ መሆን አለብክ ወንድሜ አይዞህ 😭😭
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n 2 жыл бұрын
ማማ በቅነት ስብሰከራይብ ኣርግኘ እነደመር ወዴ
@ergalemtekie6262
@ergalemtekie6262 2 жыл бұрын
I never seen in my life a man crying like this be strong brother. God be with you
@user-dz2iu8lp9x
@user-dz2iu8lp9x 2 жыл бұрын
Me too my hearts are 💔💔😭😭
@buonavita4175
@buonavita4175 2 жыл бұрын
can't stop crying this hard for me uuuuufffffff
@buonavita4175
@buonavita4175 2 жыл бұрын
@@user-dz2iu8lp9x I don’t know what to do fir this family I don’t know God help me pls to find his mom Uuuuffff hurts me a lot 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@fevengoitom2343
@fevengoitom2343 2 жыл бұрын
@@buonavita4175 his mom is found...he FaceTime her from settle this afternoon glory be to God
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
@@buonavita4175 let's pray also share the video as much as we can
@kamilahyrdin7098
@kamilahyrdin7098 2 жыл бұрын
ያ አላህ ምን አይነት ጭካኔ ነው ለየትኛው እድሜ ነው እንደዚህ መሆን አይዞን ወንድም አለም አይዞህ ኡፍፍፍፍፍ
@Laila-xw4xw
@Laila-xw4xw 2 жыл бұрын
አላህ ይርዳህ ወንድሜ ታገኛለህ እናትህን በቅርብ ቀን ፈጣሪ ይህንን እንባህን በደስታ ይቀይረዋል አይዞህ
@tenagnegashe2941
@tenagnegashe2941 2 жыл бұрын
እኔ Seattle ነዋሪ ነኝ ታሪኩ ረጂም ነው አልሚን የሰው ምርጥ እመቤት እግዚአብሔር የሷን ታምር የሚያሳዬ ከኮቢድ ውስጥ ያለውን ለማወቅ የቻልኩትን አረጋለው
@tigist3975
@tigist3975 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ የቻልሽውን ሞክሪ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@dinaliya5486
@dinaliya5486 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤
@mesymolla6460
@mesymolla6460 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ
@user-ff9tw8ud7e
@user-ff9tw8ud7e 2 жыл бұрын
እባክሽን እህቴ ከእግዝብሄር ታገኝዋለሽ በቻልሽው ሁሉ ሞክሪ እምባዬ ማቆሚያ አጣ እኔ Texas ነው ያለሁት ምነው እዛ ብሆን ነው ያልኩት።
@tenagnegashe2941
@tenagnegashe2941 2 жыл бұрын
@@user-ff9tw8ud7e በጣም አቃታለሁ የሰው ምርጥ እግዚአብሔር ከኪነጥበቡ የሚመግባት የሚጠብቃትመ አለች ቦታው ሄደን አየናት
@hawikebebewyaie4889
@hawikebebewyaie4889 2 жыл бұрын
አሁንም ጥንቃቄ መደረግ አለበት በኢትዮጵያዊያን እነዚህ ሰዎች በጣም ክፉ ስለሆኑ ጠያቂ መስለው ቁስሏን እንዳይነካኩት ያለችበት ቦታ የተወሰነ ሰው ብቻ ቢያገኛት እላለሁ
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 2 жыл бұрын
እነማን ናቸዉ
@yemsida1758
@yemsida1758 2 жыл бұрын
ትክክል ሰው መሠል ሰይጣኖች ናቸው
@Ahayel
@Ahayel 2 жыл бұрын
Betam kemtefo sew yesewren bezu metfoech alu
@samrieretrialovea5567
@samrieretrialovea5567 2 жыл бұрын
እሄ ሁሉ ምስዋት የኔ ጌታ እንዳንተ ሺ ግዜ ቢወለድ አይቆጭም እግዚአብሔርን ኦፍፍፍፍፍ
@TT-bz8ld
@TT-bz8ld 2 жыл бұрын
What a great ending. Congratulations finally you met your beloved mom. You are a great son. እግዚአብሔር እንባህን ጠረገልህ ወንድሜ
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 2 жыл бұрын
የዚህን ቤተስብ ሂወት ያመስቃቀላችሁ የዚህ ስውየ እንባ እሳት ሆኖ ያቃጥላችሁ ! 😭😰😭😰😭😭 ወንድሜ እናትህን እና መላው ቤተስብክን እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጎብኛችሁ🙏🏾
@helenhailu5169
@helenhailu5169 2 жыл бұрын
Amen enym endanchi new yalkut
@etafarawalemu2635
@etafarawalemu2635 2 жыл бұрын
በስመ አብ እንደዚህም ጭካኔ አለ እረ ጌታ ሆይ ና
@mimibekele538
@mimibekele538 2 жыл бұрын
AMEN
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 жыл бұрын
ፈራጅ ስለሌለ ምንም አይሆኑም ግፍ የሚሰሩ ሰዎች:: አዝናለሁ በጣም:: እግዚአብሔር ባይኖር እንጂ የብዙዎቻችን እንባ እስካሁን ያልታበሰው::
@mimidave1
@mimidave1 2 жыл бұрын
Amen amen!!!
@impelhabesha632
@impelhabesha632 2 жыл бұрын
የሀበሻ የክፋቱን ጥግ ነው ያየሁበት ...እውነት ብትደበዝዝም ቀን የነጋ ለት ትወጣለች አይዞን ወንድምዓለም
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 жыл бұрын
በጣም ክፉ ስዎች አሉ
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n 2 жыл бұрын
ማማ በቅንት ሰብሸከራይብ ኣርግኘ እኘደመር ወዴ
@hargewoinamare3810
@hargewoinamare3810 2 жыл бұрын
በስደት ላይ የእውነት ስው እያስፍልግም በተለይ አሜሪካን የነሱ ባሪያ እንድትሆን ነው የሚፍልጉት
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 жыл бұрын
@@hargewoinamare3810 ባለማወቅ እንደመጣሁ የተበተቡኝ ዛሬም ወይ ሀገሬ አልገባሁ ወይ አልስራሁ እህቴ የዋህ ከሆንሽማ አሜሪካ ያለ ሀበሻ ተቀባብሎ ያነኩርሻል በቃ በዘር ሲነኩሩኝ በመተት ሲስሩኝ እድሜ ይስጣቸው ለመምህር ግርማ ስው የለም እኔ ያለሁበት አውሬ ናቸው !!!አዴ ነገሬን ሁሉ እደዚች ሴትየው አበላሽተውታል !!!ፀልዩልኝ እባካችሁ ሳቄ በለቅሶ ተተካ አመታት ሆነ።
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
@@stmarytsegaye እሰይ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ
@yardanosmesfen2337
@yardanosmesfen2337 2 жыл бұрын
So sorry for you and your mum. Am sorry that your heartbroken. But don't worry my brother, jesus is with you and your mother🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🏾❤
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 жыл бұрын
እባክህ ወንድሜ እንደዚህ አታልቅስ እራስህን ትጎዳለህ በሽታ ላይ እንዳትወድቅ ቆም ብለህ አስብ በህይወት ስትኖር ነው እናትህን መርዳት የምትችለው እምነትህን በእግዜር ላይ ጣል እርግጠኛ ነኝ Seattle የሚኖሩ ኢትዮጵያኖች እንደሚተባበሩና በአጭር ጊዜ እናትህን እንደምታገኝ በርታ በል
@cecew.2559
@cecew.2559 2 жыл бұрын
ኡኡኡ. ...ውይ ጌታ ሆይ እባክህን እናቱን መልስለት😭😭😭😭😭😭😭😭😭በለቅሶ ሆዴ ቆሰለ😭😭😭😭 እኔ ላልቅስልህ ወንድሜ.... ህመምህ ጥልቅ ነው እኔንም አሞኛል። ላንተና ለእናትህ እንዲሁም ለመላው ቤተሰብ ጌታ ኢየሱስ የሚራራ አባት የፈውስና የደስታ ዘመን ያመጣላችሁ ዘንድ ፀሎቴ ነወ።🙏🙏🙏🙏
@ethionail
@ethionail 2 жыл бұрын
መስዬ እንዲረጋጋ ሰው ያስፈልገዋል ።መረጋጋት አለበት ለሁሉም ነገር ሁሉንም ፈጣሪ ያውቃል ይህንን እንቆቅልሽ የሚፈታው አምላክ ብቻ ነው
@tiruworkwoldetsadik970
@tiruworkwoldetsadik970 2 жыл бұрын
Oh Lord please give him strength his heart is broken. I never seen in my life a man crying 😭 like this.
@fekirtesolomon9844
@fekirtesolomon9844 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ በጣም ነው ያዘንኩት ተጀምሮ እስኪያልቅ አብሬህ ሳለቅስ ነበር እግዚአብሔር በቸርነቱ ይርዳህ በፀሎት አስብካለሁ
@zufansilesh868
@zufansilesh868 2 жыл бұрын
ወንድሜበጣምአስለቀስህኝአይዞህበርታፈጣፈሪአነድቀንመልስአለውእደኛበደልሳይሆንእሱቸርነውእባካችሁየምርትንእናትድንግልማሪበየአለንበትአልቅስንእንለምንለትየሱእናትየኛምናት?
@zufansilesh868
@zufansilesh868 2 жыл бұрын
እባካችሁሰለድንግልማሪያምሰላችሁፃለትስታደርሱበሀላፊነትሁሌምወሰደንበፃለትእናስባት
@ashemanall
@ashemanall 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ የዚህን ሰው የተሰበረ ልብ ጠግነው !!!! ሃዘኑ ከባድ ነው ::
@bayushkumssa4417
@bayushkumssa4417 2 жыл бұрын
አሜን!
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 2 жыл бұрын
ውይ አሜን የእሱን እምባ እያየው አንጀቴ ተስፈስፈ
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 жыл бұрын
በትክክል ሰው ቢረዳውና እናቱን አስታሞ ብትድንለት መልካም ነበር ጌታ ይርዳው
@sebeleyameme8336
@sebeleyameme8336 2 жыл бұрын
እመቤቴ ካንጋር ትሁን እባክህ ተፅናና
@meseretteklu9480
@meseretteklu9480 2 жыл бұрын
@@sebeleyameme8336 እግዚአብሔር። ይርዳህ ወንድሜ
@salilishbira7480
@salilishbira7480 2 жыл бұрын
እሄንን ታሪክ ከአይው ግዜ ጀምሮ እንዴት እንደሆነ ለመስማት በይሰአቱ ስልኬን አያለው በስልክ ተገናኙ የሚል ኮሜንት አንብቤ ነበር እውነት መሆኑን ንገሩን እባካችው በጣም ነው ያስጨነቀኝ እርዳታም ካስፈለገ በምንችለው እንረዳለን እባካችው አሳውቁን በጣም ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው
@236KUYE
@236KUYE 2 жыл бұрын
Tegenagntewal
@hiwottesfaye8899
@hiwottesfaye8899 2 жыл бұрын
አዎ ቸገኝተዎል ዛሪ በ Ethi inf ዛሬ ቀሪቦል እዛላይ ተመልከቱ
@semb8127
@semb8127 2 жыл бұрын
The hardest thing is to see your beloved one to see safer. I feel your pain my brother. Your mom is lucky to have a loving and caring child like you. Nothing is impossible to god , god will heal and protect her. Your mom will come back to you. My prayers to you and to your mom.
@netsanetalemu7133
@netsanetalemu7133 2 жыл бұрын
መቼም ይሄ እንባ ፈሶ አይቀርም ስያትል የሚኖሩ ብዙ መልካም ሰዎች አሉ ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ ፈጣሪ እንባህን ያብስልህ
@lovedream217
@lovedream217 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@skyhighalexander8516
@skyhighalexander8516 2 жыл бұрын
በአሜሪካን ሃገር የሚኖሩ ሁሉ በዚህ ጉዳይ ላይ ይተባበራል ብየ ተስፋ አድደርጋለሁ:: በጣም አሳዛኝ ታሪክ:: እነዚያን ክፉ ሰዎች ግን እግዚአብሔር ይፍረድባቸው:: አንተን አስለቅሰውሃልና እነሱም ያልቅሱ
@hibistabraham6466
@hibistabraham6466 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር እምባህን አይቶ እናትህን ያገናኘህ 😭😭😭
@sentayhukebede3758
@sentayhukebede3758 2 жыл бұрын
አልቅስህም አልቀረክ አይዞህ ወድሜ እናትህንም እናንተንም ለዚህ ያበቁትን ጌታ ይፈረድባቸው እንኮን እናትህን አገኘክ አይዞህ...
@workineshdubale9205
@workineshdubale9205 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭 ኧረ እግዚአብሔር ብቻ እንባህን እብሶ ለዓይነ ስጋ ከእናትህ ጋር ያብቃህ ለዚህ ቤተሰብ እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባ 🙏
@anbutaadamu9761
@anbutaadamu9761 2 жыл бұрын
Amhene
@tebenegash7933
@tebenegash7933 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏💗🇪🇷
@stube3350
@stube3350 2 жыл бұрын
አገናኝተውታል በሰልክ
@titiurgessa3247
@titiurgessa3247 2 жыл бұрын
እኝህን እናት አምጥታችሁ ከልጆቻቸው ለይታችሁ ለዚ ስቃይ የዳረጋችሁ ፈጣሪ የእጃችሁን ይስጣችሁ ወንድሜ አይዞህ እናትህን በቅርቡ ታገኛለህ እንደዚ እንባህ ፈሶ አይቀርም ፈጣሪ ይርዳህ
@tegegnechmuluneh8613
@tegegnechmuluneh8613 2 жыл бұрын
አይዙክ ወንድሜ አምላክ ይርዳክ አምላክ ይገናኝካል
@meseretmesit2152
@meseretmesit2152 2 жыл бұрын
Ene awekatalhi sayate huge yechenkegni neber ena yemetenorebet boys Seattle down town neber meteleya shelter west ebakeh stalkers esua dehna endemetehone ergetegna negni edewelelehalehu kesemonu state he
@titiurgessa3247
@titiurgessa3247 2 жыл бұрын
@@meseretmesit2152 እግዚኘበሔር አዋቂ ነው እናት እና ልጅ ተገናኝተዋል አሁን የደረሱበትን ባላውቅም የተባረኩ ኢትዬጵያዊያን በቪዲዬ አገናኛቸው እነዴት እንደሆኑ መጨረሻውን አላወኩም መድኃኒዓለም መጨረሻውን ያሳምርላቸው
@senaitweldatube1385
@senaitweldatube1385 2 жыл бұрын
ውይይይይይ የሰው ልጅ መከራው እግዚአብሔር ከናትህ ጋር በሰላም ያገናኛችሁ እመብርሀን እንባህን ታብሰው
@AsAs-wu6ls
@AsAs-wu6ls 2 жыл бұрын
አልቅሰህ:አልቃራህም:አልሃምድልለህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@fozitube4978
@fozitube4978 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ እደዚህ እንድትሆን ያደረጋቹ ስወች ይሄ እንባ እቤታችሁ ይግባ ወንድሜ አንተ የዘመኔ ጀግና ብዬሃለሁ እንባህን ፈጣሪ አምላክ በደስታ ይቀይርልህ እንደዚ የምትንስፈስፍላትን እናትህን አግኝተህ እቅፍ የምታደርግበት ግዜ ቅርብ ነው አይዞህ ይህንን አይቶ አንተንና እናትህን ለማገናኝት የማይጥር ኢትዮጵያዊ አይኖርም
@hanitube9136
@hanitube9136 2 жыл бұрын
አሜን የእግዚያብሂር ፍርድ ይፍጠንባቸው
@Abiygedaynew
@Abiygedaynew 2 жыл бұрын
አሜን
@user-xy6tq9ex1j
@user-xy6tq9ex1j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንባህን ያብስልህ ወንድሜ እናትህን አግኝተህ ደስታህን ለማየት ያብቃን ሁሉም የእጁን ያገኛል መልካም ሰዎች እንዳሉ እንዲህ ደግሞ ፈጣሪያቸውን የማይፈሩ ሰው ሲለወጥ የማይወዱ ክፋዎች አሉ እግዚአብሔር እንደ ክፋታቸው ይስጣቸው
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 жыл бұрын
አሜን ! አሜን ! አሜን !
@adenkiros272
@adenkiros272 2 жыл бұрын
Amennnn
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
ውይይት ይህ እግዚአብሔር ይፍረድባቸውው።
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድም እግዚአብሔር አምላክ ይረዳህል በእውነት በጣም አዝነኩ እንህዛ ሰዎች ይዘሩትን ያጭዳሉ
@adanechtamiru7032
@adanechtamiru7032 2 жыл бұрын
እባክህን የዚህን ወንድም እናት በስሟ ጥራ በህይወቴ እንደዚህ የተሰበር ሰው አላየሁም አይዞህ ወንድሜ ጌታ የልብህን ስብራት ያያል ያልጠበከውም ይሆናል እግዚአብሔር ኡይምሮዋን ይመልሳል አንተ እጅግ መልካም ሰው ነህ ይህ ሁሉ አልፎ ሳቅህክ
@saranigussie3586
@saranigussie3586 2 жыл бұрын
ከእናትህ ጋር ተገናኝትህ ለማየት ያብቃህ አይዞህ ወንድሜ በርታ በርታ ወንድሜ ፣፣አዞህ አይዞህ በርታ!
@emusahele2127
@emusahele2127 2 жыл бұрын
ሲያትል ያላችሁ ኢትዮጵያዊያን ሀላፊነት አለባቹህ የዚህ ልጅ እንባ በከንቱ እንዳይቀር ተሰብስባቹህ ጎፈንድ ሚ ከፍታቹህ ተረባርባቹህ እናቱን አስረክቡት በፈጣሪ ስም እለምናችኋለሁ
@nejatnurhussein2999
@nejatnurhussein2999 2 жыл бұрын
This is heartbreaking. እግዚአብሔር የዚህን ቤተሰብ ቀንበር ይስበር:: ኡፍፍፍፍ
@asnakechweldetsadik8828
@asnakechweldetsadik8828 2 жыл бұрын
አሜን
@alemasfaw1829
@alemasfaw1829 2 жыл бұрын
አሜን
@meskeremesheta5858
@meskeremesheta5858 2 жыл бұрын
I'm so sorry my brother you're having to go through this. I will pray for you 🙏 Trust me you will be with your mom soon. I'm sending you a big hug!!
@444jerusalem
@444jerusalem 2 жыл бұрын
የበደሏት ሰወች የእጄቸውን እግዛብሔር ይስጣቸው ።ወንድሜ እግዛብሔር ብርታቱን ይስጥህ
@ferdeegemdel5451
@ferdeegemdel5451 2 жыл бұрын
ምንም አላጠፍአህም "ለጅቡ ጥለሽ ሄድሽ" ማለትህ ትክክል ነዉ ከአንተ ስሜት ከልጅ ስሜት ትክክል ነዉ ያልከዉ ማንም ልጅ ሊለዉ የሚችል ነዉ አይዞህ ምንም አላጠፋህም።
@tsinat4105
@tsinat4105 2 жыл бұрын
እናትህንም አግኝተህ እግዚአብሔር የባረከዉን ትዳት ይዘህ ልጆች አፍርተህ እንድናይህ ምኞቴ ነዉ አይዞህ ወንድም አለም
@marthat2389
@marthat2389 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭This is painful. We hear you and we are with you. Be strong brother. God will help you meet your mom. We are praying for you and your family. God bless you.
@empyrealcirus
@empyrealcirus 2 жыл бұрын
አልቅሼ ልሞት ነው ! እውነት ወንድ ልጅ ስለ እናንቱ እንደዚህ ሳለቅስ ማየት በጣም ያማል !
@ranemojo2483
@ranemojo2483 2 жыл бұрын
ወድሜ እግዝሔብርይርዳክ
@fufuyemom9750
@fufuyemom9750 2 жыл бұрын
እኔም ተጀምሮ እስከሚጨርስ አልቅሸ ልሞት እፍፍፍፍፍፍፍ እናቱ ጋ እንድገናኝ ዶአየ ነው💔💔💔💔💔
@mesirayakobo1424
@mesirayakobo1424 2 жыл бұрын
እኔም😭😭😭
@whatislove7252
@whatislove7252 2 жыл бұрын
Me too.
@emuyelove1119
@emuyelove1119 2 жыл бұрын
በጣም
@bizubizu2020
@bizubizu2020 2 жыл бұрын
አይዞህ ወድም እኔ ሲያትል ነው ምኖረው የቻልኩትን ሁሉ አረጋለው እዚ ካለች አጠያይቅልሀለው አይዞህ እዚ ካለች
@mpmpmpmp7768
@mpmpmpmp7768 2 жыл бұрын
Ebakehe eredaw
@halemahassen7463
@halemahassen7463 2 жыл бұрын
እባክሽ የምትሰሪውን ከፈጣሪ ታገኝዋለሽ ይህን ቤተሰብ አትርፊ ይህን የናፍቆት እባ አብሽ እውንተ በጣም እዝኛለሁ
@tenayezewde3612
@tenayezewde3612 2 жыл бұрын
Please Please
@ajibtube2131
@ajibtube2131 2 жыл бұрын
Buzu Rabbi si haa gargaaru አላህ ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ አላህ ይርዳህ ብዙ ወንድሜ 🙏❤
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z 2 жыл бұрын
እባክሽ በምትችይው ሁሉ እገዥው ልቤ አዘነ አይኔም አነባ ስለሱ
@hiruthirut1956
@hiruthirut1956 2 жыл бұрын
አይዞክ ወንድሜ ጌታ ይርዳክ እናትክን በሰላም ያገናኝክ እባክ ውስጥክን ይገልፃል የሰው ክፋት አስከ ምን ድረስ ሰው ያማል ያማል እግዚአብሔር መልካም ነገር ያሰማክ አይዞህ
@haimanotgetu8142
@haimanotgetu8142 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ታሪክ የሚቀይር ድንቅ ደግ አምላክ ነው እንባህን ያብስልህ። ደግ እናትህን ባለችበት ጠብቆ በቸርነቱ ያገናኛችሁ። እጅግ ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው።
@keedaw6764
@keedaw6764 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥ውይ ወንድልጅ እንደዚህ ሲያለቅስ ማየት በጣም ከባድ ነው ወንድሜ በጣም ሲበዛ እሩህሩህ ነህ ወንድም አለም እመብርሀን እንባህን ታብስልህ!!!
@helensifue5835
@helensifue5835 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@dawitamare4623
@dawitamare4623 2 жыл бұрын
እኔ ካናዳ ነው የምኖረው እንደ አጋጣሚ ለሰያትል በጣም ቅርብ ነው እንደ አጋጣሚ ሲያትል የሚኖሩ እዚህ የማቃት ልጂ ዘመዶች አግኝተዋታል ሊረዶት እየተሮሮጡ እንደሆነ ነግራኛለች በጣም ያሳዝናል ግን ፈጣሪ የሰራቼውን ይከፍላታል ሁኔታዎች ይሰተካክላሉ፠
@gojjamfenta6800
@gojjamfenta6800 2 жыл бұрын
Uffffff cheer semu eeee anjet yebelale
@enenegn5719
@enenegn5719 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይስጣቸው
@meseretmesit2152
@meseretmesit2152 2 жыл бұрын
Ene awekatalhi shelter new yemetenorew
@meseretmesit2152
@meseretmesit2152 2 жыл бұрын
Down town 3rd @verjinia shelter new Yalechew betam tasazenalechi teneshi sew siyanagerate Des ayelatem felege enegerachihualhu Egzeabher yeredagni
@biseratberhe2933
@biseratberhe2933 2 жыл бұрын
OMG dear brother, this is very touching i can’t stop crying 😭 I just want give you a hug! there is light at the end of the tunnel. And yes, there really is an end to the worst times, no matter how endless they feel ! if GOD willing you will hug your Mom soon 🙏🏼
@genetabebe9017
@genetabebe9017 2 жыл бұрын
I live in USA I will try my best እይዞህወንድሜ
@sophijarso9929
@sophijarso9929 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያግዛችሁ በምትችሉት አግዙት
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 2 жыл бұрын
Gat yebarekeshe berchi
@mekedesashagire1355
@mekedesashagire1355 2 жыл бұрын
እባካችሁ እርዱት እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@maki4428
@maki4428 2 жыл бұрын
በእመብረሀን እርዱት ኡፍፍ ከፈጣሪታገኙታለቹሁ
@selame30
@selame30 2 жыл бұрын
Please help him please 🙏
@user-hm2xf5pb1b
@user-hm2xf5pb1b 2 жыл бұрын
የእኔ እንባ ይርገፍ ወንድሜ የእናት ነገር ከባድ ነው አይዞህ እግዚአብሔር መልካም ነው እንባህን ያብሳል
@aishaseid2813
@aishaseid2813 2 жыл бұрын
አሏህ ይድረስልህ ክፉ ሰዎች ሀበሻወች አሉ ውጭ ላይ የስራችሁን ይስጣችሁ፣😭😭😭
@yemsida1758
@yemsida1758 2 жыл бұрын
ሀዘኑ ከባድ ነው ለሰዎቹ አድራሻ መስጠቱም እንደጥፋተኛ እራሱን እየቆጠረ ነው ለናቱ ጎዳና መውጣት እራሱ ተጠያቂ እያረገ ነው እና ክትትል ያስፈልገዋል ።ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ
@firezewedmaru113
@firezewedmaru113 2 жыл бұрын
ውይ መሲዬ አረ ያማል የዘምድ ክፋትና አይነሳ የውጪ ኑሮ በጣም ከባድ ነው የማይሞላ ኑሮ ነው አብሶ የልጅ ናፍቆት እግዚአብሔር ይላይቸው ዋጋቸውን ጌታ ይክፍላቸዋል አምላክ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ
@kedasetkebad9392
@kedasetkebad9392 2 жыл бұрын
ዉይ ሀበሻ በሁሉም ቦታ ተንኮል 😭😭😭😭 አይዞህ ዉንድሜ እግዚአብሔር መልስ አለዉ
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 жыл бұрын
እዚህ ያለው ተንኮል ክፋት ጥግ የለውም እኔም ሀበሻ ያሳደደኝ ሰው ጠልቼ ብቻዬን እህህ እያልኩ እህቴ 6 ዓመት በመንከራተት አለሁኝ ነብሴ ሰትጠራ እየጠበኩ እህህ ሀበሻ እና አሜሪካ ዘመድ ከሌለ ይብሱብሻል።
@keriamen3250
@keriamen3250 2 жыл бұрын
@@stmarytsegaye አይዞን፣ እኔም ሸሽቼ ነው ያለሁት።
@user-nz9pc5dq8w
@user-nz9pc5dq8w 2 жыл бұрын
በእውነት ወንድልጅ እንደዚህ ሲያለቅስ አይቸው አላውቅም ፈጣሪ ከእናትህ ያጋናኝህ ወንድሜ
@stenabereket5563
@stenabereket5563 2 жыл бұрын
መዲያን አለም የአለም መዳኒት ለቅሶህን በሳቅ ሃዘንህን በደስታ የሚቀይር የሁሉም ባለቤት ጌታ የሱስ ይድርስልህ ያሳርፍህ።
@yamrotharegewoin8547
@yamrotharegewoin8547 2 жыл бұрын
ወንድሜ አይዞህ!! እግዚአብሔር ያእቆብንና ዮሴፍን ያገናኘ አምላክ እንዲረዳህ እፀልያለሁ!!!!!
@stube3350
@stube3350 2 жыл бұрын
በሰልክ አግኝቷቸዋል
@abinaturaltube
@abinaturaltube 2 жыл бұрын
እማምላክ እባክሽ ይሄ እንባ ባንቺና በልጀሽ ብቻ ነው የሚታበሰው እባክሽ እርጂው የኔ እመቤት ላንቺ ቀላል ነው
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 2 жыл бұрын
አሜን ፀሎትሽ ደስ ሲል
@solomonworkneh5778
@solomonworkneh5778 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የልጆቹን ልቅሶና ልመና በከንቱ የሚረሳ እንዳይመስላችሁ።ወንድሜ ልመናና ለቅሶህ ለምታምነው አምላክህ ደርሷል።በቅርብ ቀን መልሱን ይሰጥሃል። በእርሱ ብቻ ታመን ያደርገዋል።ደስታህን በቅርብ ቀን እጠብቃለሁ። ይርዳህ።
@meharigoytom6261
@meharigoytom6261 2 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ካንተ ጋራ ነው እና እናትህን በእግዚኣቢሔር ሀይል ታያታልህ ኣይዞህ በርታ ተባረክ
@raheldemssie197
@raheldemssie197 2 жыл бұрын
በጣም እጅግ በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ እውነት እናትህን አታጣትም ታገኛታለ ፈጣሪ ይረዳህል አታልቅስ ጠንካራ ሁን እባክ
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ መከራህን ትረሳዎለህ እንዳለፍም ውሃ ታስበዋለህ እግዚአብሔር ይረዳሃል እንባህ በሳቅ ይተካል🙏😭🙏😭🙏😭 በቅርቡ ከእናትህ ጋር ተቃቅፈህ እንደማይህ ባምላኬ አምናለው🙏
@alexabera8546
@alexabera8546 2 жыл бұрын
እንዴት አሳዛኝ ታሪክ ነው ሙሉውን Interview ሳያቋርጥ እያለቀሰ ሐሳብን የሚፈልገውን የተናገረ ጀግና ልጅ ነው አንቺም ጎበዝ ነሽ ጥንካሬሽ ይገርማል አይዞህ ይህን ከመስማቴ በፊት የእናትህ መገኘት ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል ጥሩ ልጆች የሲያትል ልጆች ከእነሱ ሰምቻለሁ እነ ፍሲል page ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል አይ አይዞህ ከጎንህ ነን የእናት ነገር ለማናችንም ዕረፍት የሚነሳ ነው የአንተ ግን የተለየ ነው እግዚአብሔር ምስጋና ይግባው በቪዲዮ ያየሀቸው ግዜ በደስታ ብዛት ያለቀስስከው ለቅሶ አሁን ድረስ ፊቴ ላይ አለ
@yemeserachshiferaw708
@yemeserachshiferaw708 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እጂግ በጣም ልብ ይስብራል እኛ ስወች የምናደርገው ነገር :: እኛ በዚህ በሲያትል ያለነው የተቻለንን ነገር እያንዳንዳችን እናደርጋለን ::
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd 2 жыл бұрын
I never seen in my life a man crying like this. God be with you
@bahrainbh6048
@bahrainbh6048 2 жыл бұрын
አይዞህየኔጌታአዘንህከበድነውፍጣራይገናኝህአታልቅሰ
@kiki-zi4ii
@kiki-zi4ii 2 жыл бұрын
Me tooo really its so sad.he make me crying to omg soo sad😢😢😢😢😢😢
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n 2 жыл бұрын
ማማ በቅንት ሰብሰከራይብ ኣርገኘ እነደመር ወዴ
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z 2 жыл бұрын
@@user-el8yv2kr2n እንደማመር የምትሉ ሰዎች ውጡ ከዚህ
@totit_t1445
@totit_t1445 2 жыл бұрын
We found his mom today in Seattle!! She already spoke to her son earlier today. God is good!! 🙏
@tsedaluashu4018
@tsedaluashu4018 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ልብ ይነካል በህይወቴ ወንድ ልጅ እንድህ ስያነባ አይቸ አላውቅም በእንባ ነው የጨረስኩት የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይርዳህ የእናት ነገር ካባድ ነው
@samilove700
@samilove700 2 жыл бұрын
ወንድሜ አይዞክ። ልቤ ተሰብራል ባንተ let’s God help you 🙏
@biniamgjormai
@biniamgjormai 2 жыл бұрын
Me too I can’t stop crying 😢
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 2 жыл бұрын
አይዞህ በርታ በል የአንተ ደህና መሆን ለእናትህ ዋጋ አለው ፈጣሪ ይረዳሀል እናትህንም አይምሮቸውን ወደ ጤና ይመልስ
@tekalignkidestgirma7517
@tekalignkidestgirma7517 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ አይዞክ አንተ ጋር በ2017 መታ ፎቶ የሰጠችህ ልጅ አግቼ አውርቻታለው እና እናትህ ሰላም ናቸው ። እዛው ሸልተር ውስጥ ነው የሚኖሩት። የሚቻለንን እናደርጋለን።
@tsedyayeshetu2786
@tsedyayeshetu2786 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የቀረውን ለእግዚአብሔር መተው ነው። እሱ በጊዜው ያከናውነውነዋል እኛ ስዋች ምክንያት ነን እና እግዚአብሔር ይርዳህ እንባውን አባሽ ያርግህ። ተባረክ ወንድሜ።
@tsedyayeshetu2786
@tsedyayeshetu2786 2 жыл бұрын
እናቱን ከአየሀቸው በኃላ እባክህ እንዲረጋጋ ደውለት
@tsedyayeshetu2786
@tsedyayeshetu2786 2 жыл бұрын
እናቱን ከአየሀቸው በኃላ እባክህ እንዲረጋጋ ደውለት
@amunnazein2256
@amunnazein2256 2 жыл бұрын
Please let me know which shelter is she in?
@amunnazein2256
@amunnazein2256 2 жыл бұрын
Btam nw yaslkesegn Address kalachihu lakilign pls
@hirutkassaye8618
@hirutkassaye8618 2 жыл бұрын
እመብርሃን የጭንቅ አማላጃ ትርዳህ ወንድሜ 😭😭 እንዲህ ያደረጉት ሰዎች የዚህልጅ እንባ የት ያደርሳቸው ይሆን አቤቱ😢😢
@rozalovetube
@rozalovetube 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድ ልጅ ሲ ያለቅስ ማየት እግዚአብሔር አምላክ ያገናችሁ 😢😢🙏
@mariamawits3689
@mariamawits3689 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በሰላም በጤና ለዐይነ ስጋ ያብቃችሁ። እንባህን ያብስልህ።
@user-vk1sh7ob5k
@user-vk1sh7ob5k 2 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እባክህ ልብህን ጠብቅ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል:: ነፍህን እግዚአብሔር ይጠብቅህ !!!
@werkneshgeremew7843
@werkneshgeremew7843 2 жыл бұрын
ወይኔ ወድሜ ካንተ እንባ የኔ እንባ ባሰ እኮ ወንድ ልጅ ስያለቅስ አንጀትን ይበላል ኪዳነ ምህረት በእለተ ቀንዋ በዘርፋፋ ቀሚስዋ ጥላ ከለላ ትሁናቸው በሰላም ለመገናኘት ያብቃቹ አይዞህ እንባህ ፈሶ አይቀርም የራሄልን እነባ ያበሰ አምላክ እንባህን ያብስልህ
@user-og7ld8fr2z
@user-og7ld8fr2z 2 жыл бұрын
በሰው ልጅ ይህን ያክል ጭካኔ የወለዶቸው አይባረኩ የገቡበት የወጡበት ጉድጎድ እሳት ይሁን እግዚኣብሔር ይፍረድባቸው 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@godisgoodblessed9357
@godisgoodblessed9357 2 жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነው ወንድሜ ጠንክር እራስህን ጠብቅ ሕልምህ በእግዚአብሔር ይፈታል በህይወት የጠበቀህ ጌታ ታምር ይሰራል የእግዚአብሔር ቃል በጣም ያስፈልግሃል የመፅናናት አምላክ መንፈስ ቅዱስ ይርዳህወንድሜ እንፀልይልሃለን
@elfeneshateref1325
@elfeneshateref1325 2 жыл бұрын
አይዞህ ፈጣሪ ይርዳህ በጣም ጥሩ ጠንካራ ሰው ነህ ለእናትህ ማድረግ ያለብህ አድርገሀል እያደረግህም ነው ስለዚህ አታልቅስ ፈጣሪ ምኞት ያሳካልህ በጤና ጠብቆ በዓነስጋ ለመገናኘት ይብቃችሁ ።
@user-cy6hf6cr4h
@user-cy6hf6cr4h 2 жыл бұрын
ወይ የአንዳንድ ሰው እድል አይዞህ ይቺ ቀን በደስታ ትቀየራለች የፈጠረክ ጌታ እንባህን ያብሰዋል አምላኬ ሆይ የተጨነቀውን ሁሉ ከጭንቅ ገላግለው
@user-ok8em3fl2x
@user-ok8em3fl2x 2 жыл бұрын
አሜን...
@mesirayakobo1424
@mesirayakobo1424 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን😭😭😭
@ethiopiatube1211
@ethiopiatube1211 2 жыл бұрын
Amen
@asteratraga5635
@asteratraga5635 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እባህን ያብስልህ ለሰዎቹ ግን የስራቸውን ይስጣቸው የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይረዳሃል አይዞን 🙏❤
@negedemihirka6160
@negedemihirka6160 2 жыл бұрын
አቤቱ እንደ ቸርነትህ ከሃጥያት አንጻን ፣ አሁንም እመብርሃን እናትህን ታስረክብህ አይዞህ እግዚአብሔር ሃያል ነው😭😭😭🙏
@lubabanegash8321
@lubabanegash8321 2 жыл бұрын
በጣም ያማል ወንድሜ ፀሎት አድርግ አላህ ምንም አይሳነውም ትገናኛላችሁ አይዞህ ትዕግስቱን አላህ ይስጥህ ያረብ አላህ ይርዳህ 🤲
@fremenda3566
@fremenda3566 2 жыл бұрын
ወንድሜ አይዞህ አንተ ስትበረታ ነው ሁለም ነገር የሚሳካው ጠንካራ ሁን አታልቅስ እግዚያብሄር ይርዳህ
@lovefootball4life897
@lovefootball4life897 2 жыл бұрын
ወንድሜ እመቤታችን ትርዳህ አይዞህ የበደሏት የእጃቸውን ያገኛሉየ እግዚአብሔር ፍርድ ይበልጣል አይዞህ
@girmahiowt2046
@girmahiowt2046 2 жыл бұрын
ውይ አምላኬ እውነት ታያለህ አይዞህ የኔ ውድ ወንድም የሀሳብህን የምኞትህን እግዚአብሔር ያሳካልህ እኔም በፀሎት ካንተ ጋ ነኝ !
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 62 МЛН
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,3 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 15 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 35 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 62 МЛН