አለርጂ ገዳይ እንደሆነ ያውቃሉ? አለርጂ ምንድን ነው

  Рет қаралды 1,599

Birabiro ቢራቢሮ

Birabiro ቢራቢሮ

11 ай бұрын

አለርጂ ምንድን ነው
አለርጂ የሰውነት በሽታ የመከላከል ስርአት
a ll ergy is a medical condition in which the body’s immune system reacts abnormally to a foreign substance. The substance that causes the allergy is called an allergen.
የአለርጂ መንስኤዎች
ከአካባቢያዊና ከዘረመል Genetic ጋር በሚኖር መስተጋብር አለርጂ
ሊፈጠር የሚችልበት ሁኔታ አለ
መድሀኒቶች፣ በካይ ነገሮች ለምሳሌ የትምባሆ ጭስ, ሌሎች ከጭስ ማውጫ የሚወጡ ጭሶች፣ በልጅነት እድሜ ለረቂቅ ተህዋሲያን [ለባክቴርያና ቫይረሶች] መጋለጥ
የአለርጂ ምልክቶች
ሰውነት ለተለያዪ የአለርጂ አይነቶች የተለያየ ምላሽ ይሰጣል
የአለርጂ ምላሽ allergic reaction ከመካከለኛ እስከ ከፍተኛ ደረጃ ይደርሳል.
የተለመዱ የአለርጂ ምልክቶችን ለመጥቀስ l
ማሳከክ, ሽፍታ, hives (ድብድብ ያሉ ምልክቶች) የአይን ውሃ ማቅረር, ማስነጠስ, ለመተንፈስ መቸገር, ለአለርጂው የተጋለጠው የሰውነት ክፍሎች ማበጥ, የጨጓራ ህመም, ማስመለስ
ከፍተኛ ደረጃ አለርጂ ሲሆን ደግሞ Anaphylaxis (የከንፈር፣የምላስና የጉሮሮ እብጠት እንዲሁም ራስን መሳት fainting) ይከሰታል እነዚህ በሚከሰቱበት ጊዜ አፋጣኝ የሆነ የህክምና እርዳታ ያስፈልጋል.
የአለርጂ አይነቶችና ምልክቶች እንዲሁም መከላከያዎቹ
የምግብ አለርጂ
ይሄ በምግብ ወይም በምግብ ግብአቶች ምክንያት የሚከሰት የአለርጂ አይነት ነው. ለአለርጂ ምክንያት ተብለው ከሚጠቀሱ የተለመዱ ምግቦች መካከል ጥራጥሬዎች (አደንጓሬ, Black gram ጥቁር ማሾ፣ አኩሪ አተር፣ ስንዴ gluten),የባህር ምግቦች (prawns, crab, lobster, shrimp), ደበርጃን, ወተትና የወተት ተዋፅኦ, እንቁላል. ለውዝ፣ ማር፣
የምግብ አለርጂ ምልክቶች
ማስመለስ, የጨጓራ ህመም, የሆድ መንፋት፣ ተቅማጥ፣ ሽፍታ፣
2 የቆዳ አለርጂ
ተክሎችን መንካት poison ivy፣hog weed፣rag weed፣ሳማ፣የጎማ ዛፍ ወተት፣
ሳሙና፣ ሽቶ፣ ዴዮዶራንት፣ ሻምፑ፣ሰንስክሪን፣ ሎሽኖች፣ የፀጉር ቀለም፣ሜካፕና የውሸት ንቅሳቶች፣Fake tattoos ለማቆያ ተብለው የሚጨመሩ እንደ formaldehyde and parabens.
ልብሶች በተለይ አዲስ ሲሆኑ ልብሱን ለማምረት የተጠቀሙበት ቀለም፣ ጨርቁ እንዳይጨማደድ የሚጠቀሙት ኬሚካል፣
ሽፍታ, ደረቅና የሚያሳክኩ ቀያይ ሽፍታዎች, የሚያሳክኩ እብጠቶች፣ መለብለብ፣ የቆዳ መሰንጠቅ፣ ውሃ የቋጠረ እብጠት፣ በቀዝቃዛ ውሃ መታጠብ ማሳከክን ለማስታገስ calamine lotion መቀባት፣ ልብሶችን ሳያጥቡ አለመልበስ፣ ህክምና ማግኘት
3 የአቧራ አለርጂ
የአቧራ አለርጂ የሚፈጠረው dust mite, pollen grains, የእንስሳት የቆዳ ብናኝ/ፎረፎር ወይም የፈንገስ ብናኞች....
ማስነጠስ, ሳል, አይን እንባ ማቅረር ....
በምታፀዱበት ጊዜ ማስክ ማድረግ፣ ንፁህ የትራስ ልብስና አንሶላ መጠቀም (ቶሎቶሎ መቀየር፣ ችግሩን ያስታግሰዋል
Allergic rhinitis (Hay fever)
Seasonal (የአበባ ዱቄት በሚኖርበት ወቅት) or Perennial (አመቱን በሙሉ) ይሄ የአለርጂ አይነት የሚከሰተው በአየር ውስጥ የአበባ ዱቄት ብናኝ ሲኖር, dust mites, የእንስሳት ፀጉር፣ fungal spores.
Running nose እንደ ውሀ የሆነ ንፍጥ መከሰት፣የአፍንጫ መዘጋት ማስነጠስ ..የቆዳ ሽፍታ, የማዞር ስሜት, የልብ ምት መድከም ሳል, የትንፋጭ ማጠር ፣ራስን መሳት
የከንፈርና የፊት እብጠት፣ ከፍተኛ የጉሮሮ እብጠት የአየር ቱቦን በማጥበብ ለመተንፈስ መቸገርን የሚያስከትል አይነት
ብናኝ በሚኖርባቸው ወቅቶች ውጪ አለመሆንና ከሃኪማችሁ ጋ በመማከር እርዳታ ማግኘት
4 የነፍሳት አለርጂ
ይሄ በነፍሳት ንክሻ/መነደፍ የሚመጣ ነው (ንቦች, ተርብ፣የወባ ትንኝ, ትኋን, ቁንጫ).
Insect Allergy Pain, የቆዳ መቅላት፣ ሽፍታ
ከነፍሳቶቹ መጠንቀቅና ህክምና መሄድ
5 የመድሃኒት አለርጂ
ፈሳሽ ወይም በመርፌ የሚወሰዱ እንዲሁም የሚዋጡ መድሀኒቶችን በመውሰድ ይከሰታል.
Drug Allergy Rash, እንድብድብ ማለት, ትንፋሽ ማጠር
ከተቻለ አለርጂ የሆኑትን መድሀኒቶች አለመውሰድ
antistamines or oral /injected corticosteroids under supervision in a hospital or clinic
Diagnosis: የአለርጂ ምርመራ አይነቶች
The 3 main tests for allergy are the skin prick test, blood test, and patch test.
Treatment of Allergy
The ideal solution is to stay away from the allergen that you know you are allergic to. However this is not always possible and treatment includes anti-allergic drugs like antihistaminics, decongestants, and steroids.
It is important to know about your allergies before you get affected. If you are not sure, or the symptoms are not subsiding then consult a doctor to discuss your problems.

Пікірлер: 10
@mengistufentahun5127
@mengistufentahun5127 7 ай бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ያገኘሁ ክብር ይስጥልኝ እባክወ በመርፌ ስለሚሰጡ የአላርጅ መድሀኒት እሚያቁት ካለ ያካፍሉን
@hkj3070
@hkj3070 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ሲስተር
@lulitlula4290
@lulitlula4290 11 ай бұрын
እናመሰግናለን የምወድሽ በጣም ጠቃሚ ነው ክበሪልኝ👍❤️❤️
@birabiro1626
@birabiro1626 11 ай бұрын
ሉላዬ አረ ጠፍተሻል በሰላም ነው?
@genetziguita4586
@genetziguita4586 11 ай бұрын
Btam amsgenalew Yene konjo Tbarki❤
@birabiro1626
@birabiro1626 11 ай бұрын
ገኒ ለሁልጊዜም ድጋፍሽ ከልቤ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️❤️
@fatmafatama5789
@fatmafatama5789 6 ай бұрын
እነዚህ የጠቀሻቸው ሁሉ ከኔጋ አሉ ከምግብብ ከሺታም😢😢😢
@birabiro1626
@birabiro1626 6 ай бұрын
የኔ ውድ የህመማችንን መነሻ ምክንያት ማወቅ በራሱ መፍትሄ እንድናገኝ ይረዳናል ስለተረዳሽው ደስ ብሎኛል
@fatumahussentube9631
@fatumahussentube9631 7 ай бұрын
😢😢😢😢በተለይ ጉሮሮ ላይ ኡፍፍፍ
@birabiro1626
@birabiro1626 7 ай бұрын
ትክክል አውቀሽዋል ጭንቀቱን የኔ ውድ
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 24 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 29 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 105 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 16 МЛН
በአፍንጫ አለርጅ ለተቸገራችሁ... allergic rhinitis
8:09
ጤናዬን ሚድያ-Tenayen Media
Рет қаралды 29 М.
የእንቅርት ህመም ምንድን ነው?
12:16
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 21 М.
የዓይን አለርጂ ምልክቶች እና መፍትሄ
8:49
Amakari - አማካሪ
Рет қаралды 32 М.
🧿 ፊት ላይ ለሚወጡ ሽፍታ እና ለሚያሳክኩ
10:31
Emu Arfat Tg Tube🫅
Рет қаралды 5 М.
የአይን ሞራ ግርዶሽ - Cataract
14:23
Amakari - አማካሪ
Рет қаралды 3,8 М.
አለርጂ ምንድን ነዉ የሽታ አለርጂስ
13:34
ጤናዎ በቤትዎ
Рет қаралды 195
"ኮለኔል ማራኪው" አርበኛ ዘመነ ካሴ!፣ እየመጡ ያሉ አስፈሪ ሁኔታዎች
58:02
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 27 М.
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 24 МЛН