Пікірлер
@alease7494
@alease7494 12 сағат бұрын
ድምፅሽን አስተካክይ
@hawahawa2484
@hawahawa2484 Күн бұрын
ለነብሰጡርዪመከራሊ
@user-rz4po9sd6d
@user-rz4po9sd6d Күн бұрын
እኔ ቁስል አይድልኝም
@hilinamkebebtube4511
@hilinamkebebtube4511 2 күн бұрын
በረችወዴ❤❤
@birabiro1626
@birabiro1626 2 күн бұрын
እሺ የኔ እህት በጣም አመሰግናለሁ
@esayaskalu7203
@esayaskalu7203 2 күн бұрын
Zeyitu Endet nw magegnw ለካንሰር 🙏
@birabiro1626
@birabiro1626 2 күн бұрын
ከኢትዮጵያ ወጪ ከሆነ በተፈጥሮ ዘይት መሸጫ መደብሮች ውስጥ ታገኚዋለሽ ኢትዮጵያ ውስጥ ግን አላየሁትም
@shimleshailla5781
@shimleshailla5781 2 күн бұрын
Thank you for sharing this amazing recipe. 👏 I am about to make this.
@user-le3sn6fx2z
@user-le3sn6fx2z 3 күн бұрын
ግሪዋ በግሊዘኛ ወይም በአረበኛ ሰሙን ካወቅሸ ብትነግራኝ ፎረፎር አለብኝ ምን አልባች ቢያጠፋልኝ ልሞክረው
@birabiro1626
@birabiro1626 3 күн бұрын
በእንግሊዝኛ bitter leaf(ቢተር ሊፍ) ነው የሚባለው
@jerywendmaneh9446
@jerywendmaneh9446 4 күн бұрын
ሲያንስ ጉዳቱ ምንድነው
@birabiro1626
@birabiro1626 4 күн бұрын
ሲያንስ በሽታ ያጠቃናል በቀላሉ
@SOLOMONWSILASE
@SOLOMONWSILASE 6 күн бұрын
ዱቂቱን የፓፓያ አሳየሽን ጥቅሙ ምደነው
@birabiro1626
@birabiro1626 6 күн бұрын
ሆድ ውስጥ የሚከሰቱ ትላትሎችን (parasites) ለማስወገድ ይጠቅማል
@sofiya1349
@sofiya1349 8 күн бұрын
በርች
@birabiro1626
@birabiro1626 8 күн бұрын
እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ
@user-ud1vw2nb5l
@user-ud1vw2nb5l 9 күн бұрын
wow wow ❤❤❤❤❤
@user-bk1td5lh8y
@user-bk1td5lh8y 10 күн бұрын
ድንቹን በዘይት መጥበስ አይቻልም እንዴ
@birabiro1626
@birabiro1626 9 күн бұрын
ይቻላል
@atikabintabdullah124
@atikabintabdullah124 11 күн бұрын
ለቻናልሽ አዲስ ነኝ:: መረጃሽ ጠቃሚ ነዉ እናመሰግናለን:: ከጀመረኝ 2ሳምንት ይሆናል ቪድዮሽን ካየሁ በኋላ ነጭ ሽንኩር አድርጌበት ነበር ዉሃ ይዞ በጣም አበጠ:: እና በጣም ስቃይ እና ጥዝጣዜ አለዉ:: በናትሽ የኔ እህት የሆነ ነገር በይኝ ኮሜንቴ ከደረሰሽ.....😢 አመሰግናለዉ
@birabiro1626
@birabiro1626 9 күн бұрын
የተቆጣው ቆዳሽ እንዲረጋጋ በመጀመሪያ ንፁህ የእሬት ጄል በቀን 2 ጊዜ ቀብተሽ ለ1 ሰአት እያቆየሽ በውሃ ማለቅለቅ ማሸት የለብሽም ውሃ የያዘው ሲጠፋልሽ አፕል ሳይደር ቪኔገር (የአፕል አቼቶ) በጥጥ ነክረሽ ቆዳውን በስሱ መቀባት ጠዋት ቀንና ማታ። ለመቀባት የተጠቀምሽበትን ጥጥ ደግመሽ አትጠቀሚበት ቆዳው እንዳይደርቅ የኮኮናት ዘይት በስሱ ተቀቢው አይዞሽ የኔ ቆንጆ
@user-gr6mt1cy9
@user-gr6mt1cy9 12 күн бұрын
የኔ እህት ባክሸ የአፍንጫ ኢፍክሸነ አለኝ እና ከአገር ቤት አሰመጥቸ አለሁ እና እነዴት አደርጌ ልጠቀም በልሸል
@birabiro1626
@birabiro1626 9 күн бұрын
እርጥቡን ቅጠል አሸት አሸት አድርገሽ አፍንጫሽ ውስጥ ወትፈሽ ከ1 ሰአት በላይ አቆይተሽ አውጭው በየቀኑ እንደዚ አድርጊ ለተወሰኑ ቀናት ግን ቅጠሉን በጣም ወደሰርንሽ አትግፊው በትንሹ ገባ ካለ በቂ ነው
@user-gr6mt1cy9
@user-gr6mt1cy9 6 күн бұрын
እሸ አመሠግን አለው
@user-fh8iw8ir4t
@user-fh8iw8ir4t 12 күн бұрын
ስኳር ብንጠቀም ችግር አለው?
@birabiro1626
@birabiro1626 12 күн бұрын
ይቻላል ችግር የለም
@TasfayeTeferi
@TasfayeTeferi 13 күн бұрын
ለነፍሰጡር ይፈቀዳሎይ
@birabiro1626
@birabiro1626 13 күн бұрын
በእርግዝና ጊዜ ባይወሰድ ይመረጣል
@TesfayeGurara
@TesfayeGurara 14 күн бұрын
የት ነው የምናገኘው ሱቅ ይኖራል?
@birabiro1626
@birabiro1626 14 күн бұрын
ለምሳሌ ሰአሊተምህረት ጊቢ ውስጥ ጤናዬ ናቹራል ማርኬት ውስጥ አለ
@mahdertarekegn
@mahdertarekegn 14 күн бұрын
Good
@WhereisThelove-fx5gp
@WhereisThelove-fx5gp 17 күн бұрын
መቼ ነው መጠቀም ያለብን ጠዋት በባዶ ሆድ ወይስ ከምግብ በኃላ ?
@birabiro1626
@birabiro1626 17 күн бұрын
ጠዋት ከምግብ በፊት ቢሆን የበለጠ ይመረጣል የኔ ውድ
@aynalemfikadu2123
@aynalemfikadu2123 17 күн бұрын
🙏
@birabiro1626
@birabiro1626 17 күн бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@asterB134
@asterB134 18 күн бұрын
እናመሰግናለን ውድ❤❤❤❤❤❤
@teddyshow-1313
@teddyshow-1313 21 күн бұрын
እየገነፈለ አስቸገረኝ እሳት መመጠን አለብኝ ማለት ነው?
@birabiro1626
@birabiro1626 20 күн бұрын
አዎ የመገንፈል ፀባይ ስላለው እሳቱን መቆጣጠር ወይም ተለቅ ያለ የሻይ ማፍያ መጠቀም ይቻላል
@user-dm6lq2un3e
@user-dm6lq2un3e 21 күн бұрын
እናለዉ. በረዶ. እደቆሎ በየቀኑ ምበላ
@birabiro1626
@birabiro1626 21 күн бұрын
🤣🤣🤣 ይሄ ነገር ሁሉም ቤት ነው ያለው። እንዴ በረዶውን ማን ጨረሰው? የየቀኑ ጥያቄ ነዋ
@user-od8ml8de6i
@user-od8ml8de6i 21 күн бұрын
የራሤን ነገር ነው ያወራሽዉ ባጠቃላይ
@birabiro1626
@birabiro1626 21 күн бұрын
አይዞሽ እግዚአብሄር ይማርሽ አንድ ቀን መፍትሄው ይገኛል ተስፋ አደርጋለሁ
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 22 күн бұрын
አሪፍ ነው ተባረኪ
@birabiro1626
@birabiro1626 21 күн бұрын
አሜን የኔ ውድ አመሰግናለሁ
@AZEBZIADABDULAHI
@AZEBZIADABDULAHI 26 күн бұрын
ቦሌ ሚካኢል ይገኛል
@AddisuMesafint
@AddisuMesafint 26 күн бұрын
የሚገኝበት ቦታ ጠቁሙኝ
@AddisuMesafint
@AddisuMesafint 26 күн бұрын
የሚገኝበት ቦታ ጠቁሙኝ
@AddisuMesafint
@AddisuMesafint 26 күн бұрын
አዲስ አበባ የት ይገኛል ጠቁሙን
@user-gw9hv9fx6u
@user-gw9hv9fx6u 29 күн бұрын
በአገራችን የት ይገኛል
@birabiro1626
@birabiro1626 28 күн бұрын
ምናልባት ችግኞችን ከውጭ የሚያመጡ አበባ መሸጫዎች ውስጥ ሊኖር ይችላል
@user-eu7kt4sq6c
@user-eu7kt4sq6c 29 күн бұрын
የትይገኛል
@birabiro1626
@birabiro1626 28 күн бұрын
ሱፐርማርኬቶችና የተፈጥሮ እፅዋት መሸጫ ሱቆች ውስጥ ይገኛል
@genetziguita4586
@genetziguita4586 29 күн бұрын
ሰላም ሰላም ❤❤❤❤❤
@birabiro1626
@birabiro1626 29 күн бұрын
ገኒ እንዴት ነሽ? ሁሉ ሰላም?
@user-gw9hv9fx6u
@user-gw9hv9fx6u Ай бұрын
እባክሽ ሰድራሻ / ስልክ ካለሽ
@user-gw9hv9fx6u
@user-gw9hv9fx6u Ай бұрын
Where to find the plant to grow? Thank you
@birabiro1626
@birabiro1626 29 күн бұрын
You can find in Asia especially south and south east Asian countries like Pakistan, Papua new guinea, Southern india ...)
@user-gw9hv9fx6u
@user-gw9hv9fx6u 29 күн бұрын
You mean Do I have to go to Asia we are all here listening to you
@user-gw9hv9fx6u
@user-gw9hv9fx6u 29 күн бұрын
Birabiro can I find the plant somewhere in Addis?
@birabiro1626
@birabiro1626 28 күн бұрын
😁😁😁 no you don't have to go there but you can find it in Indian or Arab shops.
@ALHID0921
@ALHID0921 Ай бұрын
ለ3ወር ይሆናል ወይ??
@birabiro1626
@birabiro1626 Ай бұрын
የ3 ወር ህፃን ከሆነ አፕል ሳይደሩና ነጭሽንኩርቱ ቆዳውን ሊያስቆጡት ስለሚችሉ ሌሎቹን ተጠቀሚ
@nurbegenjemal3639
@nurbegenjemal3639 Ай бұрын
ለወጣትስ
@birabiro1626
@birabiro1626 Ай бұрын
በቀላሉ የሚቆጣ ቆዳ (sensitive skin) ካልሆነ ቆዳህ/ቆዳሽ መጠቀም ይቻላል ሁሉንም
@nurbegenjemal3639
@nurbegenjemal3639 Ай бұрын
እእ
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Ай бұрын
ለካ እነደዚ ነወ እኔኮ በቃ ስጋ ቅቅል በመሰራት ይመስለኛል ዋው ነወ❤❤❤
@birabiro1626
@birabiro1626 Ай бұрын
እኔም የሸጠችልኝን ሴት እንዴት ላሟሸው ብዬ ስጠይቃት ነግራኝ ነው ግን ለካ ቀላል ነው
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Ай бұрын
@@birabiro1626 🙏❤
@TsgstFzgs
@TsgstFzgs Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኻን በሰላም መጣሽ ለቤትሽ አዲስ ነኝ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን❤❤❤
@birabiro1626
@birabiro1626 Ай бұрын
እሺ የኔ ውድ ሰብስክራይብ አደርግሻለሁ
@user-vz8fe1qo7f
@user-vz8fe1qo7f Ай бұрын
pls translet chili powder ground cinnamon black cumin and ethiopian cardamom❤
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 Ай бұрын
Wow siyamer🥰🥰🥰
@user-qf2iw1qr6f
@user-qf2iw1qr6f Ай бұрын
ግሩም ገለጻ
@birabiro1626
@birabiro1626 Ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙇‍♀️
@TsegaHailu-ff9ph
@TsegaHailu-ff9ph Ай бұрын
ማንኛውም የሮዝ አበባ ነዉ? እንቡጥ ሮዝ አበባ ነው? Pless መልሸ ልኝ
@birabiro1626
@birabiro1626 Ай бұрын
አይ የከርከዴ ተክል አበባ ነው ራሱን የቻለ ተክል ነው
@neymayousef4841
@neymayousef4841 Ай бұрын
ቁርሴን እሰራለሁ ጎበዝ ነሽ በርች
@birabiro1626
@birabiro1626 Ай бұрын
እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ
@meronmammo6124
@meronmammo6124 Ай бұрын
Gobez... betley eyelefelefu kemiyazegun megeb seriwoch zem yaleshew anchi beleteshachew.. lelam gize adera endataweri.. endihu ketey
@birabiro1626
@birabiro1626 Ай бұрын
እሺ የኔ ውድ
@user-tj3ss9ol1c
@user-tj3ss9ol1c Ай бұрын
ጉዲ በየበራቺን ሞልቶ መቸጥቅምያለዉይመስለናል
@birabiro1626
@birabiro1626 Ай бұрын
አዎ በየቦታው እያለ መጠቀም አለመቻላችን ያሳዝናል
@user-kx3fo6vq3y
@user-kx3fo6vq3y Ай бұрын
እያወራሺ ብታሳይን please
@birabiro1626
@birabiro1626 Ай бұрын
የኔ ቆንጆ የተጠቀምኳቸውን ግብአቶች በሙሉ ቪድዮው ላይ በፅሁፍ አስቀምጫለሁ
@meronmammo6124
@meronmammo6124 Ай бұрын
ERe menew.. eyayesh seri.. 1 yematawera betegegn
@YashiZewde
@YashiZewde Ай бұрын
Inameseginalen tebareki!
@birabiro1626
@birabiro1626 Ай бұрын
አሜን የኔ ውድ
@AsinaDesalegn
@AsinaDesalegn Ай бұрын
ጎበዝ❤❤❤በርችልን
@birabiro1626
@birabiro1626 Ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@user-vj4ej4ry4b
@user-vj4ej4ry4b Ай бұрын
በመጀመርያ በጣም እናመሰግናለን ለጨጓራ እንዴት ነው ምንጠቀመው እህቴ ማለቴ ፈጭተን ነው ወይስ የልተፈጨ ኣዘጋጃጀቱ ንገሪኝ እባክሽ
@birabiro1626
@birabiro1626 Ай бұрын
በሁለቱም መንገድ ቢሆን ችግር የለውም በሻይ መልክ አፍልቶ በረድ አድርጎ መጠጣት ነው
@user-vj4ej4ry4b
@user-vj4ej4ry4b Ай бұрын
@@birabiro1626 እሺ በጣም ኣመሰግናለው እህቴ በቅንነት ሰለመለሸልኝ ሳብስክራይብ ኣድርጌልሻለሁ በድጋሜ ኣመሰግናለው🙏🙏🙏
@user-vj4ej4ry4b
@user-vj4ej4ry4b Ай бұрын
@@birabiro1626 አሺ በጣም ኣመሰግናለው እህቴ ❤❤🙏
@kalidmohamed4524
@kalidmohamed4524 Ай бұрын
Techemari video sirilin begrawa
@birabiro1626
@birabiro1626 Ай бұрын
እሺ እሰራለሁ
@user-zp9ju3nk7s
@user-zp9ju3nk7s Ай бұрын
ጥቅል ጎመን ከለሩ ወይነ ጠጂ ማለትም ቀይስራሚ ቀለሙ ልዩነት የለውም ከአርንገጓዴው ጎመን ጥቅሙ አንድ አይነት ነው ከቻናሉ ባለቤት መልስ እጠብቃለሁ
@birabiro1626
@birabiro1626 Ай бұрын
ልዩነት አላቸው ለምሳሌ ወይንጠጁ ጥቅልጎመን ብዙ ቫይታሚኖች አሉት ከአረንጓዴው እንዳሁም ካንሰርን የሚከላከለውን አንቶካያኒን የሚባለውን ንጥረቅመም ይይዛል አረንጓዴው የሚበልጥበትም ጥቅሞች አሉ ግን ደግሞ ሁለቱንም መመገብ የተሻለ የሁለቱንም ጥቅሞች ሰውነታችን እንዲያገኝ ያደርጋል