ለቁርስ የሚሆን ቆንጆ አረቦች ክብዝ ባራጣ ወይም ፈጢራ አሰራር

  Рет қаралды 38,528

Messi ciroshat Tube

Messi ciroshat Tube

2 жыл бұрын

ፈጢራ ለመስራትየሚያስፈልጉን ግባአቶች ፍርኖ ዱቄት ጨው ዘይት እና ወተት

Пікірлер: 51
@dagikonjotube21
@dagikonjotube21 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አሰራር ለቤት አዲስ ነኝ እጅሽን ይባረክ
@kamela951
@kamela951 5 ай бұрын
አመሰግንሻለሁ ካቺ ስርቺ በጣም ወድዉታል በርቺ ዉድ
@HalwyaTube
@HalwyaTube 2 жыл бұрын
በርች በጣም አሪፊ ነዉ
@ayshaa4476
@ayshaa4476 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ቆጆ ከርታታ አላህ ይጠብቅሽ በርቺ
@yutb1050
@yutb1050 2 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር ለዚ ቤት አቤት የምውደው ምግብ የምር ሁሉም ሴቶች አይችሉም እኮ በተለይ በእንቁላል ሲሆን ያበደ ነው
@Sumayyas229
@Sumayyas229 2 жыл бұрын
Messi ውዴ ሰላም በጣም ደስ ይላል እሞክራለሁ 👍👍👍👍
@user-tr2tt3bh7w
@user-tr2tt3bh7w Жыл бұрын
ጎበዝበርች እኔምሰርቸው ሰትየዋ ዋውነውያስባለው❤
@tsagatsaga
@tsagatsaga Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ወድጅለው በጣምም ቃለል አሰራር ነው ጎቦዝ በሪች
@tbebmedia2
@tbebmedia2 2 жыл бұрын
በርች ባለሞያ ቆንጆ ነው
@user-gy4zq9ik9q
@user-gy4zq9ik9q Ай бұрын
ዉደ ቆንጆ ነዉ ሙያሽ ግን ቪደወ አታስረዝሚ አጠር አርጊ
@abcdefg1234
@abcdefg1234 2 жыл бұрын
መሥዬ ሠላም ለእዚ ቤት ማሻ አላህ ባለ ሞያ ዋዉ ይጣፍጣል
@Lemiyat-vs2wb
@Lemiyat-vs2wb 2 ай бұрын
ግበዝነሺ ማር❤
@fafi.getarewa
@fafi.getarewa 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ማሻአላህ እጂሺን ይባርከዉ
@TM-ih6pk
@TM-ih6pk 2 жыл бұрын
መሱዬ በጣም አሪፍ ነው የኔ ባለሞያ
@user-tz8xi6vs8w
@user-tz8xi6vs8w 2 жыл бұрын
ማሻላ ተባረካላ የኔ በለሙያ ቤትሽ በጣም ያምራል በርችልኝ የምወድሽ እህቴ
@user-xd8gd4lz4d
@user-xd8gd4lz4d 2 ай бұрын
በጣም አርፍነው ለቤትሽ አድስነኝ
@rgdffhfg3699
@rgdffhfg3699 11 ай бұрын
በጣም ወድጀዋለው አሰራርሽን
@ToybaMuhammed-dw1lg
@ToybaMuhammed-dw1lg 7 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ እህቴ
@jamilayaseen3960
@jamilayaseen3960 9 ай бұрын
ሽኩራን የኔ ቆጆ
@Rita45738
@Rita45738 2 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው ቀጥይበት
@janatmmm6876
@janatmmm6876 2 жыл бұрын
በርች እህቴ እሞክረዋለው
@nigatketematube
@nigatketematube 2 жыл бұрын
ሰላም እህታችን ሰላም ለዚህ ቤት የኔ ባለሞያ
@menamohammed2105
@menamohammed2105 6 ай бұрын
Mashah allha yena konjo♥️♥️♥️❤
@melkaminetyeigziabhersitot2207
@melkaminetyeigziabhersitot2207 2 жыл бұрын
Selam Lanchii yihun ihitee wawuu mirt siraa berchii gobez ketiyiii bet senait neny
@AsdAsd-xi4jk
@AsdAsd-xi4jk 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-om6pj2bo6t
@user-om6pj2bo6t Жыл бұрын
Wawu jegna
@senijemalyoutube6274
@senijemalyoutube6274 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት
@genetdebebe3900
@genetdebebe3900 Жыл бұрын
Barchii
@userwy9zg3rc1iekru
@userwy9zg3rc1iekru 2 жыл бұрын
WAW batme arfe new barxhe gbezhe nashe
@user-il8ci3tj8o
@user-il8ci3tj8o 10 ай бұрын
ሚዛንነዉየሚሉትይህአሠራርእኔምእሠራዋለሁ ጎበዝበርችማማ❤❤❤❤❤
@Emuhawiletiyedsewa
@Emuhawiletiyedsewa 2 жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሻአላህበርችእህቴ
@AlemAlem-to8zg
@AlemAlem-to8zg 6 ай бұрын
እግዛቤር ይሥጥሺ እህቴ አሁን ሠርቸ ላብላቸዉ
@rjueo
@rjueo 10 ай бұрын
መሽ አለ በጠም ቆጆ ነዉ ግን እብ አለኝ
@h.5275
@h.5275 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነዉ አገራችንን ሠላም ያርግልን ፉትህ በሠዉ ሀገር ሀገር ለሚሠቃዩ
@user-xm4sl1vg5b
@user-xm4sl1vg5b Жыл бұрын
ዋዉ ለቤትሽ አድስነኝ
@Mellak-hb2fd
@Mellak-hb2fd 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy 2 жыл бұрын
😘😘❤❤
@user-ee9rw5wl4w
@user-ee9rw5wl4w Жыл бұрын
ሸኩራን የኔ ባለመያ እኔ አልቸልም ነበር አረቦቸ ግን ይወዳሉ
@mahilebase3127
@mahilebase3127 9 ай бұрын
እናመሰግናል እህት ❤
@mohammedjemal5698
@mohammedjemal5698 2 ай бұрын
ኮብዝ ሙረባ ነውየሚባሉው
@user-fu9gi2wq3k
@user-fu9gi2wq3k 2 ай бұрын
ምድነው ከዘይቱ በፊት የጨመርሹ❤
@messiciroshattube2544
@messiciroshattube2544 2 ай бұрын
ወተት
@aduethiopian
@aduethiopian Жыл бұрын
ወተቱ ባልጠቀምስ ቆንጆ ይሆናል ለፆም ይሆናል ወይስ ምን ትያለሽ ልስራ።ነበር
@messiciroshattube2544
@messiciroshattube2544 Жыл бұрын
ወተት አለመጠቀም ትችያለሽ አሪፍ ይሆናል ሞክሪው
@baria7210
@baria7210 2 жыл бұрын
ወዴ በርቺ አለህ ይጨሚርልሽ ቡዙ ጊዜ ሞክሬ አልታሰከልኝም
@messiciroshattube2544
@messiciroshattube2544 2 жыл бұрын
አብክተሽ ለአንድ ሰአት አቆይው ከዛ አሪፍ ይሆንልሻል እማ
@mimizd5828
@mimizd5828 4 ай бұрын
ሰርቶ ማሳደር ይቻላል?
@messiciroshattube2544
@messiciroshattube2544 4 ай бұрын
ይቻላል ግን ሚመረጠው ወዳው ተሰርቶ ሲበላ ነው
@freze2100
@freze2100 6 ай бұрын
የምንዱቄትነውእህቴእባክሽንገረኝ
@messiciroshattube2544
@messiciroshattube2544 5 ай бұрын
የፍርኖ ዱቄት
@sarasar1156
@sarasar1156 6 ай бұрын
ባማርኛ ቂጣ በአረበኛ ፈጣይር በሥኡድ ነው
Ruti (ኩብዝ አሰራር (pane arabo fatto in casa )
11:20
Eman Sweet
Рет қаралды 10 М.
PINK STEERING STEERING CAR
00:31
Levsob
Рет қаралды 24 МЛН
FOOTBALL WITH PLAY BUTTONS ▶️❤️ #roadto100million
00:20
Celine Dept
Рет қаралды 36 МЛН
#ቀላል የችባብ አሠራር #ኑእ አብረን እንስራ ቤተሠብ#
8:04
እሙ ነሲማ (Nesima)Tube
Рет қаралды 16 М.
ሲነቦል/የቀረፈ ፈጠይር አሰረር #سينبويل#Maqibula tube
12:21
Maqibula መቅቡለ Tube
Рет қаралды 38 М.
ОНО СУЩЕСТВУЕТ?? #shorts
0:19
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,6 МЛН
Забота от брата 😂 #shorts
0:31
Julia Fun
Рет қаралды 5 МЛН
The clown snatched the child's pacifier.#Short #Officer Rabbit #angel
0:26
Соня 🤣❤️
0:13
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 457 М.