✅✅የመለዋ አሰራር❗️Marokaanse Pannekoek Melewa❗️Chapati✅✅ ethiopian food recipe

  Рет қаралды 24,536

Mama's Kitchen Melat

Mama's Kitchen Melat

3 жыл бұрын

#melewa #chapati# marokaanspannekoek #መለዋ #remedan #how

Пікірлер: 49
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
የኔ ማር እጅሸ ይባረከ በጣም ምርጥ ሲያስጎመጅ በጣም ነዉ የወደድኩት ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድ አብዬት እጅሽ እንዴት እንደሚያምር እባክሽን ያንን ጥቁር ግላብ እንዳታረጊ ሁሌ ልነግርሸ ነበር ፈርቼ ነዉ የምግብ ቴክስቸር በእጀ ሲነካ ደስ ይላልና ለቤትሸ ነዉ ደሞ የምትሰሪዉ ያንችን ጣት በሰጠኝ ሲያምር ዉድድድድ በርቺልኝ
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 3 жыл бұрын
ነቢዬ የኔእመቤት አትፍሪ ያንቺ መሀላችን መኖር ድምቀታችን ነው በጉጉት የምንጠብቅሽ እህታሽን እሺ እማ አንዳንዴ ስጋ ወይም ብዙ የሚቀየጡ ነገሮች ሲሆኑ ስነካካው እንዳይበላሽ ብዬ ነው ግን እንዳልሽ ብዙ አላረግም በጣም አመሰግንሻለሁ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ማማስዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ማሬ👍💖👌🙏👏👏👏
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
@fayzajemale6904
@fayzajemale6904 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ጥሩ አሰራር ነዉ በርቺ
@user-fq4pu3oj2z
@user-fq4pu3oj2z 2 ай бұрын
ምግቡ የሚሰራ ጥፈረሸን አሰተካኬዉ መለዋሸ ጥሩ ነዉ
@meseretyirgu3211
@meseretyirgu3211 7 ай бұрын
Thank u dear good job 🙏👍❤️
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 3 жыл бұрын
Thank you for sharing dear I love Melwaaaa 👌🏾🥰
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 3 жыл бұрын
Thanks for watching
@sarchotube7773
@sarchotube7773 3 жыл бұрын
thank you for sharing konjo aserare new mokera alaken tebareki
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 3 жыл бұрын
አሜን ሳርዬ አመሰግናለሁ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ቆንጆ አገጋገር ነው እጅሽ ይባረክ🙏🙏👍🏽❤️❤️
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
👀❤️
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ አድርገሽ ነው የሠራሽው በጣም ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ ❤❤❤👍
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ መለዋ አሰራር ነው ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ👌👍🥰❤❤
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ሂዊ
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ሰርተሽዋል🙏🏻👍😋
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@MayetMaki
@MayetMaki 3 жыл бұрын
ቆንጆ መለዋ ልዩ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው👍👍👍💚💛❤
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 3 жыл бұрын
አንደኛ💝💝💝
@Addistubehttps
@Addistubehttps 3 жыл бұрын
Mirx Aserar New like
@amentube6496
@amentube6496 3 жыл бұрын
Endet endemiyamir thank you for sharing leyu new anchi enzamed
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 3 жыл бұрын
እሺ እመጣለሁ በጣም አመሰግናለሁ
@wadancraft2015
@wadancraft2015 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው እህቴ እጅሽ ይባረክ
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
ማማየ በጣምቆንጆ የሚያስጎመጅ መለዋ ነው ያሳየሽን በርችልኝ 🙏🙏🙏
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 3 жыл бұрын
እሺ ዮርዲዬ በጣም አመሰግናለሁ
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
ሜላትዬ ቆንጆ መለዋ ነው የሰራሽው ሲያምር ያስጎመጃል እጅ ይባርክ 🥰🥰🥰👌👌👌
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 3 жыл бұрын
ፀዲ በጣም አመሰህናለሁ
@abomuhammad5255
@abomuhammad5255 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@Hara-tube12
@Hara-tube12 3 жыл бұрын
ዋው ቆንጆ በጣም
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@amentube6496
@amentube6496 3 жыл бұрын
Watching
@user-py3rv4ng9x
@user-py3rv4ng9x 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@AnbeluAshebir
@AnbeluAshebir 5 ай бұрын
@MayetMaki
@MayetMaki 3 жыл бұрын
watching
@haleemah5242
@haleemah5242 Жыл бұрын
ለምደሁ አላቅም በዙግዜ ሞክሪ ያለተሳካልኘ መለዋሀ በጣም ነው የምወደው
@seadaGetachew
@seadaGetachew 9 ай бұрын
SEMOLINA ይህ ዱቄት እሳ ከሊጡ ላይ የነሰነሰችውን እኔ 500 ግራም ዱቄት እና ያኛውን 500ግራም አረጌ ነው የምሰራው በጣም ያምራል ተበልቶ አይጠገብም
@dessefamily
@dessefamily 3 жыл бұрын
በለይክህ
@anisaqalib7400
@anisaqalib7400 2 жыл бұрын
Hi endet nesh somolina mndew???
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 2 жыл бұрын
Crismeal
@user-hz2oh8ok2k
@user-hz2oh8ok2k Жыл бұрын
❤❤❤እመቤቴ ትባርክሽ
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 Жыл бұрын
Amen
@almeyayta
@almeyayta Жыл бұрын
የኔባለሙያበጣም ደስየሜልአሰራርናውበርችልኝ ወደቤቴም ገባበይ
@hanaeisa9622
@hanaeisa9622 Жыл бұрын
ዱቄቱምድነው
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 Жыл бұрын
Tarwebloem
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 2,4 МЛН
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 11 МЛН
መለዋ: ጣፋጬ የሐረር መለዋ አሰራር በZizi Kitchen:
9:24
ZiZi Kitchen ዚዚ ኪችን
Рет қаралды 8 М.
No more long hours making Chapati! Try this easy method!
8:16
Phil's Kitchen
Рет қаралды 2 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 2,4 МЛН