ለሰው መድኃኒቱ ሰው ነው እንረዳዳ በመምህር ምህረተአብ አብ አሰፉ

  Рет қаралды 51,122

Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ

Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ

4 жыл бұрын

Пікірлер: 596
@sara_mandefro
@sara_mandefro 4 жыл бұрын
መምህሬ እኛ በስደት አለም ያለነው የተዋህዶ ልጆችም አቅማችን የፈቀደውን እናዋጣለን ለሰው ደራሹ ሰው ነው ።😢😢😢😢 በምን አይነት መንገድ እንደምናዋጣ አሳውቀን የኔ ብርቱ መምህሬ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጅ !!!😘😘😍 ለተቸገሩ ወገኖቻችን ጎፈንድሚ ክፈትና አሳውቀን መምህሬ ❓❓❓❓ በዚህ ሀሳብ የምትስማሙ የተዋህዶ ልጆች like 👉👍👍👍👍
@gruhffvghgnn4782
@gruhffvghgnn4782 4 жыл бұрын
እንዴት ነው መርዳት የምንችለው
@hiwetmolla8339
@hiwetmolla8339 4 жыл бұрын
እደት ነው መርዳት የምንችለው 💒
@romanabirhanie9529
@romanabirhanie9529 4 жыл бұрын
Ewnet new ke Egzabhar gar enrdelan
@alemtsehay3570
@alemtsehay3570 4 жыл бұрын
የምንችለው ኣቅማችን ለመሪዳት በዋትስ ኣብ ጉሩብ ብኖሪ ጥሩ ነው የምስማማ ካለ✋✋✋???
@selam1082
@selam1082 4 жыл бұрын
Enam erdalhu group keften enrdate bemaryam selke. Enkeyayer banes EGA eyesran new
@webvhgss7542
@webvhgss7542 3 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፀጋ አብዝቶ ይሰጥልን አሜን 👏✝️🤲🤲❤️
@selamawittekie6300
@selamawittekie6300 4 жыл бұрын
መድሀኒአለም ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን በምሕረቱ ይጎብኛት ለአንተም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@misgnatsegai6090
@misgnatsegai6090 4 жыл бұрын
ኣቤት እግዚኣብሄር ኣምላኽ ካብዚ ንዓለምና ኣቲዋ ዘሎ ሕማምን ጥሜትን ሓልዋ ንመምህር ምሕረትኣብ ድማ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ነዊሕ ዕድመን ጥዕናን ይሃቦም
@user-ju2nc4nd1r
@user-ju2nc4nd1r 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ሽህ ኣመት ኑረልኝ የተዋህዶ እንቁ መምህራችን
@silemaynagarsitotawegziyab1339
@silemaynagarsitotawegziyab1339 4 жыл бұрын
የኔ አባት ወንድማችን መምህራችን እግዚአብሔር ጤናውንይስጥህ ተባረክ አሁንም እግዚአብሔር የስራህን ጨምሮ ጨማምሮ የስጥህ ተባረክ የተዋህዶ ጀግና
@jamlmahmd3401
@jamlmahmd3401 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህሬ እድሜና ጤና ይስጥልይ
@user-hq7hl6dz9q
@user-hq7hl6dz9q 4 жыл бұрын
መምህራችን ወንድማችን አካውንት ክፈትና እኛ በሰደት ያለን የተዋህዶ ልጆች የቻልነውን እንግዝሃለን የድንግል ማርያም ልጅ እረጂም እድሜውን ከጤና ጋር ያድልልንን😍😍😍🙏🙏🙏😭😭😭😭😭 እሰኪ በሀሳቤ የሚያሰማማ እጅ ወደላይ መሰጠትን ከክርስቶስ ነው የተማርነው የሚል የተዋህዶ ልጅ ከወንድማችን ጉን በመቆም የተቸገረን መረዳት የሚፈልግ የድንግል ማርያም ልጅ የሆነ😍😍😍
@aynekonjo4065
@aynekonjo4065 4 жыл бұрын
Awoo biyns ye bet kiry kechal qald aydelam yaqmachin inadrg be egzabher
@baebeamenamenamenzmaermalk2729
@baebeamenamenamenzmaermalk2729 4 жыл бұрын
መመምህር እድሜና ጤና ይሰጥልን ያገልግሉት ዘመንህን ይባረክ
@user-od7mq2lu6n
@user-od7mq2lu6n 4 жыл бұрын
ስለ ማይነገረው ስጦታ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yeshiegzabrykeryblhwweryat9286
@yeshiegzabrykeryblhwweryat9286 4 жыл бұрын
መምህር ምህረት አብ ፈጣሪ እድሜ ፀጋውን ያድልህ የእኛ እንቁ
@Mesdes1977
@Mesdes1977 4 жыл бұрын
የእኛ እንቁ መምህር የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጅ
@mekdihabeshawitmekdi2056
@mekdihabeshawitmekdi2056 4 жыл бұрын
የእኛ እንቁ መምህር ፈጣሪ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ 💓💓💓
@hanitube2519
@hanitube2519 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ትጠብቅህ መምህራችን
@tadshuberhe8004
@tadshuberhe8004 4 жыл бұрын
መምህር መህረታኣብ ሓውና ዕድመን ጥዕናና ይሃብካ እግዝኣጰብሄር ናይ ኣጎልጉሎት ዕድሜኻ ይባርኽ እግዝኣብሄር ብምሕረቱ ይጠምተና ሰላሙ የብዝሓልና ኣሜን።
@amenamen6940
@amenamen6940 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ghenetbelay5080
@ghenetbelay5080 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen💒🙏🏽❤💒🙏🏽❤💒🙏🏽❤
@salemgebirie5296
@salemgebirie5296 4 жыл бұрын
መምህሬ የኔ ትሁት እርጅም እድሜና ፀጋ ይስጥልን በምትሄድበት ሁሉ እግዚአብሄር ይጠብቅህ በውነት ለመምህሬ ቃላቶች ሁሉ ያጥሩኛል።
@saraabebe5829
@saraabebe5829 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@nesuhebekele2135
@nesuhebekele2135 4 жыл бұрын
ልጆቹ እግር ሊስሙ ጎንበስ ሲሉ አስለቀሱኝ። እንዲህ ያለ ትህትና እንዴት ደስ ይላል! መምህር ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ። " አልተሳሳትንም" ከሚለው ትምህርትህ ጀምሮ እከታተልሀለሁ። በትምህርትህ ሀይማኖቴን የማቅ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሆኛለሁ። 💚💛❤️
@store8674
@store8674 4 жыл бұрын
እኔም አነበሁ የህፃናቶቺ አምላክ ይቅር በለነ ማረና ጉበሥብለዉ ጉልበት ሊሥሙ አይኮሮና አምላኬ ማረነ ዳሀ በጉልበቱ ለፍተንን እንብላ
@nesuhebekele2135
@nesuhebekele2135 4 жыл бұрын
@@store8674 እኔ እግርና ጉልበት እየሳምኩ ነው ያደኩት። አዲስ አበባ ውስጥ በዚህ ጥንታዊ ስርአታችን የሚያድጉ ልጆች አሉ ብዬ አላስብም ነበር።ደስታው ነው ያስለቀሰኝ። 🙏
@store8674
@store8674 4 жыл бұрын
@@nesuhebekele2135 እኔም ያሉ ኡይመሥለኝም ነበር አወ አ/አ ሥት በሥነሥርአት ሚያድጉ አሉ ዉዴ ትልቅ ሠዉ ማክር እዳት ደሥ እደሚል ወይ በጣም ነዉ ያነበር ካሮና ይያል መቸ ሠዉ በርከክ ብለን በሣም ተቻለ ፈጣሪ ይህን ክፋ ጊዜ ያሣልፍልን
@nesuhebekele2135
@nesuhebekele2135 4 жыл бұрын
@@store8674 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏 ትክክል እህቴ 💐
@almazgrma9969
@almazgrma9969 4 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃላት የለንም የምታደርጉት ሁሉ እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው እግዛብሄር እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን አሜን እኛም በስደት አለም ያለነው የምንችለውን እንድናደርግ አካውንት ብትከፍቱ በጣም አሪፍ ነው የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ።
@cbacbacba8392
@cbacbacba8392 4 жыл бұрын
amen amen amen
@user-ux3se1qm8l
@user-ux3se1qm8l 4 жыл бұрын
እደዛሬ ብየአልቅሸ አላውቅም አዳበቷ ተያያዘባት የኔ እናት ።ውድማችን መምህር አብ እግዚአብሔር ይባክርህ ዛመንህን ሁሉም እዳማረብህ ኑር በረከትህ ይደርብን ።ይህን በሽታ ከምደረ ገጽ አጥፍቶልን በሰላም ወጥተን እምንገባ እንሁን ።ስደየችም ውድ ሀገራችን በሰላም ይመልሰን ።እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን አስባት ።እማምላክ ወላድት አምላክ ሆይ አች ተብቂልን ።
@saraat4632
@saraat4632 4 жыл бұрын
እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጣችል. መመህርየ ክፉ አይንካህ የተዋህዶ እንቁ/ብርቅየ አመብርሃን በመንገድህ ሁሌምምምምም ትቅደምልህ
@AliAli-vk4ck
@AliAli-vk4ck 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abbainash5203
@abbainash5203 4 жыл бұрын
እግዚቤሄእር ይህን ክፉ ቀን ያርቅልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
የኛም በደል ሀጢአት በዛ የእግዚአብሔርም ምህረት ይቅርታው በዛብን የሱ የምህረቱ ብዛት ሀጢአታችንን በደላችንን እንዳናውቅ አደረገን ማለት አንችልም ይሄው በገዛ በወላጅ በአባቱዋ ስትደፈር እያየን ነው እግዚአብሔር ይበቃችሃል ይበለን። ትላንት አይቼው በጣም ልቤ ተነክቱዋል እግዚአብሔር ይስጣችሁ እኔም ስደተኛ ነኝ መምህርዬ በጸሎት አስቡን
@bizuneshayele6281
@bizuneshayele6281 4 жыл бұрын
ምህረተአብዬ ኑርልን እረጅም እድሜና ጤና ቸሩ መዳሕኒአለም ይስጥክ!
@krrdanmadam6767
@krrdanmadam6767 4 жыл бұрын
በዕውነት መምህራችን እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ
@abaykongo8995
@abaykongo8995 4 жыл бұрын
Amen amen amen memrachin kali hiwoti yasemalin tebarelign edimre seu lemeridati seu mehon beki new 🤲🙏🤲🙏🤲🙏❤❤❤❤
@melesemechal6875
@melesemechal6875 4 жыл бұрын
አባቴ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ የበለጠ ለመርዳት እንደአብረሀም ኑሮህን ይባረክ
@yosefokubay7144
@yosefokubay7144 4 жыл бұрын
ኣምላኽ ይባርኽኩም መምህር ምሕረታብ ጸሎትኩም ኣይፈለየና ኣብ ሃይማኖትና የጽነዓና
@salamfikar5951
@salamfikar5951 4 жыл бұрын
አሜን ፫ መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በወጣ ይተካ
@ababzbsbs2562
@ababzbsbs2562 4 жыл бұрын
አሜንመምህርራችንድንግልትጠብቅህየታዋህዶእንቁ
@user-bk9zq2wq3k
@user-bk9zq2wq3k 4 жыл бұрын
መምሕርየ ሽ አመት ኑሩልን እግዚአብሔር ይሕን ፈታኝ ጌዜ በቃችሁ ይበለን 😥😥😞😞
@tsg688
@tsg688 4 жыл бұрын
Memhirachen kalhiwoten yasemaln tsegaa erste mengistun yawersilen amen Egziabher rejime edime ketenaa gaa yestote amen memherachine Ayzosh ehtachin amelake ale ke gonesh Egziabher yehen ken yasalfelne
@gft3519
@gft3519 4 жыл бұрын
መምህረት አብ እግዛቢሄረ ይጠብቅህ የኔ ጌታ
@user-ey4wi4kf3c
@user-ey4wi4kf3c 4 жыл бұрын
መምህሬ እረጅም እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ ላዋጣችሁም እግዚአብሔር በእጥፍ ይተካላችሁ የመምህር ቁጥር ይሰጠን ሁላችንም ያለንን እናዋጣለን
@selamtube7356
@selamtube7356 4 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት እርጅም እድሜ ይስጣችሁ አሜን፫
@asterwosen482
@asterwosen482 4 жыл бұрын
ቢኩረ ሸባክያን መምህር ምህረት አብ አሰፋ ረጀም እድሜና ጠና እመኛለሁ!!! የተዋሕዶ እንቁ
@bezamariambeza9557
@bezamariambeza9557 4 жыл бұрын
በኩረ ሰባኪያን መምህር ምህረትአብ አሰፋ
@martyhaily1929
@martyhaily1929 4 жыл бұрын
😇 thank you🙏🏼 I am so happy today father to see you helping the people that needed your help , , please for give me for all my sins , Can I have debebe contact number and his full name please? Just like to send him what I can afford something ,So he can share for himself , the lovely pregerant lady, (Sorry I don't know her name ) and the lovely & kind people offering their house too her please I hope u let me shere and be part of your blessing Asedemariam (martha) , i have twins my self their name is Michael and Gabriel Loucas they are almost 17 but please needed your priers and blessings THANK YOU ❤😇❤🙏🏼
@bezamariambeza9557
@bezamariambeza9557 4 жыл бұрын
@@martyhaily1929 ኢትዮጵያዊ ሆነን ስለምን ድልዝ ብርዝ የሌለበትን ቋንቋችንን አንጠቀምም
@eyerus.orthodoxnegntewahdo3495
@eyerus.orthodoxnegntewahdo3495 4 жыл бұрын
@@bezamariambeza9557 eko
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 4 жыл бұрын
መምህራችንን መምህር ምህረተአብ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን🙏🙏🙏💚💛❤️ አሳውቀንና የቻልነውን ለመተባበር ዝግጁ ነው
@user-jt4kb8lb6b
@user-jt4kb8lb6b 4 жыл бұрын
ፀጋበረከቱን ያብዛላቹ ተባረኩልን መምህራችን ሁላችንም ይሄንን መልካም ስራ ያየን ሁሉ የበኩላችንን መወጣት ይኖርብናል በምንችለው
@hagosgebru5986
@hagosgebru5986 4 жыл бұрын
በጣም በጣም እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርካቹሁ ለሰጠም አግዚያብሄር አብዝቶ ይስጥልን በጣም ደስ የሚል ተግባር ነው እኛም ባለን አቅም እንድንረዳ አድራሻቹሁን ወይ የባንክ አካውንት ካላቹሁ ላኩልን በስደት ያለነው አንጨክንም እግዛብሄር ሁላችንንም ይርዳን አሜን
@flldsf9791
@flldsf9791 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ውዴ መምህሬ ምህረተ አብ አሰፍ እድሜናጤና ይስጥልን እመብርሃን ስጥብቅህ የኔጌታ
@hibistabraham6466
@hibistabraham6466 4 жыл бұрын
AMEN. AMEN 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-nw4ml9lt3y
@user-nw4ml9lt3y 4 жыл бұрын
ውይ እግዚአብሔር ከሁላችሁም ጋር ይሁን እማምላክ ትርዳችሁ ትርዳን አሜን
@mimiwailyu7614
@mimiwailyu7614 4 жыл бұрын
መምህር ምህረተአብ እግዚአብሔር አምላክ ይስጣችሁ አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-vq9pk8lu1y
@user-vq9pk8lu1y 4 жыл бұрын
መምህር በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
@tigisthusenali2176
@tigisthusenali2176 4 жыл бұрын
አሜን
@dittas2304
@dittas2304 4 жыл бұрын
Ezgabiher yibarkachu abzito yistachou you are amazing memhir mihretab GOD bless
@muluneshalemayehu3678
@muluneshalemayehu3678 4 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ መምህር
@user-nw4kv2uj2o
@user-nw4kv2uj2o 4 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ መምህር ምህረተአብ ሺ አመት ያኑርልን 🙏🙏🙏
@demeawozdemeawoz4350
@demeawozdemeawoz4350 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይድርስላችሁ እንበየን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ የተዋህዶ ልጆች ለነዚህ ወገኖቻችን እንድርስላቸው :: መምህራችን እግዚያብሔር ይስጥህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ የተዋህዶ እንቁ
@slainvip2303
@slainvip2303 4 жыл бұрын
እሰይ እንዴት ደስየምይልነገር ነው መምህር ምሕረትአብ እድሜጢና ይስጥልን 🙏🙏🙏
@selamtube4207
@selamtube4207 4 жыл бұрын
የተዋህዶ አርበኛ እድሜ ይስጥህ መምህሬ
@user-xx7bv6jq4j
@user-xx7bv6jq4j 4 жыл бұрын
አምላክ ሆይ እባክህ ይህን ክፉ ዘመን አሳልፍልን እባክህ እደኛ ሳይሆን እንደ አንተ ቸርነት የለት ጉርሱን ሰርቶ እሜበላ አለና እባክህ ታረቀን ስለ እናተህ ደ ስለ ድንግል ማሪያም🙏😥🙌
@anonymanonym2932
@anonymanonym2932 4 жыл бұрын
ምህር ምረት አብ ከቶ ላንተ ቃል የለኝም ግን እድሜህን ያርዝምልን ያምላክ ፈቃድ ሆኖ ደግሞ እኔም እንደሌላው ተሳታፊ ያርጋኝ ቢኒያምና ተስፋየም እግዜር ይስጣችሁ
@yedngillij3990
@yedngillij3990 4 жыл бұрын
መምህሬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እመቤቴ ትጠብቅልን የኛ አባት❤💖😘
@tisgaradakabadatisgaradaka8869
@tisgaradakabadatisgaradaka8869 4 жыл бұрын
እግዛቤር ይባርካችሁ መምህር ፀጋውን ያብዛላችሁ
@haymilove3538
@haymilove3538 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏
@user-xh3wq6pc6v
@user-xh3wq6pc6v 4 жыл бұрын
የኛ እቁ መምህራችን ኑርልን እግዚአብሔር ጨምሮ ይሥጥልን
@heyeeheueh1010
@heyeeheueh1010 4 жыл бұрын
መምህራችን እንቁ የተዋህዶ ልጆች እድሜና ጤና ይስጥልን በጎፍቃድነትን ማሰብ እራሱ ለኛ ትልቅ ነገር ነውና እረጅም እድሜ ይሥጥልን አሜን
@mohmobali6914
@mohmobali6914 4 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏☝😭😭😭💒
@tube-eq3xy
@tube-eq3xy 4 жыл бұрын
የኛ ጀግና እንዴት እንደ ምወድህ ተባረክ ሰላምህ ይብዛ እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን የተዋህዶ እንቁ አካውንት በኮሜንት አስቀምጥልን ❤❤❤
@user-he9kw2gp4s
@user-he9kw2gp4s 4 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥህ እድሜ ከጤና ይስጥህ ሞገስ ላይ ሞገስን ይጨምርልህ ፅጋው ላይ ፅጋውን ያብዛልህ አሜን እኛም በስደት ያለን ከዚህ በረከት እንዳቅማችን እንድንሳተፍ ቁጥር አስቀምጡልን እባካችሁ
@mutemute9914
@mutemute9914 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-ol9xn4tk5x
@user-ol9xn4tk5x 4 жыл бұрын
#የተዋሕዶ አርበኛ #ለአንተ ቃላት የለኝም❤❤❤❤ #እመብርሃን ትጠብቅልን #እግዚአብሔር ፀጋውን #ያብዛልህ ውድ #የተዋሕዶ ዕንቁ መምህራችን #መምህር ምህረተአብ አሰፋ #ስወድህ❤❤❤❤ #እውነት ነው #እግዚአብሔር #አስተዋይ ልቦና #ይስጠን ዙረን እንድናይ #የወደቁትን እንድናነሳ😭 #ስጡ ይሰጣችኃል #የምድራዊውን ዋጋ በሰማይ #እጥፍ ድርብ #አድጌ እከፍላችኃለሁ #ይላልና✝️ #የአምላካችን ቅዱስ ቃሉ #በርቱልን ጎበዞች👏❤
@saadaab9355
@saadaab9355 4 жыл бұрын
መምህር ምህረተአብ ጤናና ዕድሜውን ይስጥልን ተባረክ
@brtibrti2042
@brtibrti2042 4 жыл бұрын
የኛ የተዋህጆ አርበኛ መምህር ምህረተአብ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 4 жыл бұрын
እርጀም ጤና እድሜ ይስጥልን መህምር ምህረት አብ ♦♦♦♦♦♦♦ እግዚአብሔር ይጠብቃሁች አሜን ፫ 👏 ህህህህህህህህህህህህህህህህ አገሬ ምን ነካሽ አምላክሽ ይድረልሽ 😭😭😭😭😭። ህህህህ እስቲ አካውንት ክፈቱ ❓ ያቅማችን እንርዳቸው። 💔💔💔💔
@user-vf7sd2yl7y
@user-vf7sd2yl7y 4 жыл бұрын
መምህሬ እድሜ እና ጤና ይስጥክ
@yishemwayishemwa3693
@yishemwayishemwa3693 4 жыл бұрын
መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@asteralem2336
@asteralem2336 3 жыл бұрын
Amen
@rana4668
@rana4668 4 жыл бұрын
መምህራችን ሽ አመት ኑርልን እግዚአብሔር ይሕን ፈታኝ ግዜ በቃችሁ ይበለን
@shibrakonjo
@shibrakonjo 4 жыл бұрын
መምህራችን እድሜይስጥልን እግዚአብሔር መህረቱን ያውርድልን
@senayiteyob1140
@senayiteyob1140 4 жыл бұрын
AmenAmenAmen
@user-vu2eb4cr2n
@user-vu2eb4cr2n 4 жыл бұрын
የኔ ውድ መምህሬ ፈጣሪ አብዝቶ ይጠብቅክ 😍😢
@waffiki
@waffiki 4 жыл бұрын
Lord please help all of us.
@user-bu2vf1dh1e
@user-bu2vf1dh1e 4 жыл бұрын
አግዚአብሔር አበዝቶ የባረካችሁ አሜን አሜን አሜን
@samrawitsamrawit9317
@samrawitsamrawit9317 4 жыл бұрын
እንቁ መምህራችን እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሄር በወጣ ይተካልን 💖💖💖
@raheltilahunadugna1142
@raheltilahunadugna1142 4 жыл бұрын
መምህር እረጅም የአግልግሎትህ ዘመን ይርዘምልን እባክህን ከአስተባባሪዎች ስልክ ቁጥር ይሰጠን ከጣሊያን ገንዘብ ለመላክ ነበር እንዴት ማድረግ እንደምንችል አገር ቤትም ልከንም ይሆን እናንተ እጅ እንዴት እንደምናደርስ ብታሳውቁን መምህራችን እድሜና ጤናውን ያድልልን🙏🙏🙏
@abrahamgeethacho2048
@abrahamgeethacho2048 4 жыл бұрын
እዝጋብሄር ከናንተጋር ይሁን አባታችን ፀጋሆን ያብዛላችሁ
@aschebogala7673
@aschebogala7673 4 жыл бұрын
መምራችን እግዚአቤሔር እድሜና ጤናውን ይስጥህ ወድሞቻችን ፈጣሪ ባወጣችውት ጨምሮ ይስጣችው ፈጣሪ ይሄንን ክፉ በሽታ ከአገራችን ያጥፋልን
@hirutbeyene5637
@hirutbeyene5637 4 жыл бұрын
መምህር ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ፡ ጨምሮ ጨምሮ በበረከቱ ይጎብኛችሁ፡፡
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 4 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ኣምላክ ኣቦየ ድንጊል ማርያም ኣደይ መዓረይ ሓደራኺ ሓደራኺ ሓደራኺ ነዚ ሕማም እዚ መድሃኒት ስደድልና ህዝብኻ ባሊኻ ርዳእ ድኻታት ይነብዑ ኣለዉ ሓደራኻ ኣይትሕደጎም አይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ
@madib6505
@madib6505 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ምህረተአብ - መልካም አርያነት ነው
@user-sm1wj6yb6f
@user-sm1wj6yb6f 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን በጣም እንወድሀለን ኑርልን እስከዘላለም
@user-yf6os7bo3g
@user-yf6os7bo3g 4 жыл бұрын
የኛ መምህር የኛ እቁ የኛ አባት የኛ አረአያ የኛ መካሪ የኛ ሁሉ ነገር ከእግዚአብሔር የተሰጠን ስጦታችን በወጣው ይተካልህ እድሜና ጤናውን ይስጥህ እኛም የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን አሜን ።።።
@asefadarge9504
@asefadarge9504 4 жыл бұрын
መምህራችን እድሜ ናትና ያብዛልን የታዋህዶ ምሶሶ
@user-ek2tq4ii4b
@user-ek2tq4ii4b 4 жыл бұрын
እኛ በውጪ ያለነው የተዋህዶ ልጆች በሀገር ውስጥ ለተቸገሩት የተዋህዶ ልጆች አናንስም መምህር አካውንት ክፈቱና አሳውቁን
@user-gh2qn6qw2v
@user-gh2qn6qw2v 4 жыл бұрын
የኛ እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን እመቤታችን ትጠብቅህ አሜን
@LuckyLucky-le9oq
@LuckyLucky-le9oq 4 жыл бұрын
መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 4 жыл бұрын
መምህራችን መልካም ለምታርጉ ሁሉ እመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም በርከት አማላጅነት ጠበቃዋ አይለየን ህይወት ብርቱ ሰልፍ ናት ጌታ ሆይ በቃ በለን 😢😢😢🙏🙏🙏🙏
@obsitumotuma5652
@obsitumotuma5652 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏⛪❤ Kala heyot yasemalen razem edeme ketenagar yestek👏👐🤲🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪
@abebahabte8469
@abebahabte8469 4 жыл бұрын
Memherachin , betam betamm azenenal Egziabher Yidereslen 🙏😭🙏🙏😭😭😭
@user-li9qn1wm2r
@user-li9qn1wm2r 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን እኛም ያቅማችንን እንረዳለን አካዉንት ክፈቱና አሳዉቁን
@MoMo-ik2kt
@MoMo-ik2kt 4 жыл бұрын
አይዞሽ እእቴ ሁሉም ለበጎ ነው ከጎንሽ ለቆሙት ሰዎች እመቤቴ ማርያም ጤናቸውን ትስጣቸው ሰው ሲቸገር ከጎን መቆም ትልቅ ነገር ነው
@user-od7mq2lu6n
@user-od7mq2lu6n 4 жыл бұрын
ወላዲታምላክ በጥበቧ ትርዳሽ አሜን አሜን አሜን መምህር ማህተብሽን አጥቢቂ ስትል የእውነት እራሴን ነው ያየሁት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ
@user-se2if5yg1n
@user-se2if5yg1n 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እህቴ ቸሩ መዳህኒአለም ችግሮችሽ ሁሉ አለሁ ይበልሽ
@yeshialmmulu1227
@yeshialmmulu1227 4 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እኛ በስደት ያለነው ያቅማችን እንረዳለን በምን እንደሚላክ አሳዉቁን ለሰው መዳሂይኒቱ ሰው ነው
@sarahailesara1410
@sarahailesara1410 4 жыл бұрын
Kale Hiwite yasemalen. Memere
እንዴት አባት ልጁን ይደፍራል?????
41:27
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Рет қаралды 117 М.
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 39 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 30 МЛН
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 17 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 29 МЛН
የማንቂያው ደወል ወቅታዊና ወሳኝ የወንጌል ትምህርት
1:04:02
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Рет қаралды 212 М.
ይቅርታ እና እርቅ በመምህር ምህረተአብ አሰፋ
1:11:20
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Рет қаралды 234 М.
ከአንድነት ኪሳራ ከመለያየት ትርፍ የለም በምህረተአብ አሰፋ
1:12:15
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Рет қаралды 45 М.
የማህተቡ ምሥጢር እጅግ በጣም ወቅታዊ መረጃ በመምህር ምሕረተአብ አሰፋ
1:34:24
senior welder make tool for bike workshop #tools #welding #creativeideas
0:32
Китайские свалки новых авто и велосипедов
1:00
Лев Логачев
Рет қаралды 1,5 МЛН
Можно ли на ходу включать нейтраль и газовать?
0:59
Автосервис Мерседес MBSEMENOV
Рет қаралды 1 МЛН
Вот как поехать на электро дЫрчИке🔥
0:35
Lool 🤣💃🏻 BMW i4 ❤️
0:14
BMW
Рет қаралды 6 МЛН