ለሶፊ ወርቅ ተገዛላት 🙆😮 ማመን አቃታት

  Рет қаралды 81,906

Lij Tofik

Lij Tofik

2 ай бұрын

Пікірлер: 1 300
@WinaToub2
@WinaToub2 2 ай бұрын
🎉 አረብ ሀገር ላሉ እህቶች ትልቅ ክብር ይገባቸዋል የሚል እኔትልቅ ክብር አለኝ ጀግኖች ስለሆናችሁ
@lkitumuluye7857
@lkitumuluye7857 2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@masertwube8453
@masertwube8453 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@Tsehay_Amharawit
@Tsehay_Amharawit 2 ай бұрын
ሽኩረን
@user-vg1vg6wl4d
@user-vg1vg6wl4d 2 ай бұрын
🙏🙏🙏
@mehbobamahnooba
@mehbobamahnooba 2 ай бұрын
እናመሰግናአለን ዊናዬ ክበርልን🎉🎉🎉🎉
@MarkeTube5335
@MarkeTube5335 2 ай бұрын
ሴትን ልጅ ያከበረ አላህ ያከበረዉ ነዉ ሴትን ያዋረደ አላህ ያዋረደዉ ነዉ ሰ ዓ ወ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም😍
@user-tr5tw1yq3e
@user-tr5tw1yq3e 2 ай бұрын
صلى الله عليه وسلم🥰🥰
@rehma-oj5rg2fb
@rehma-oj5rg2fb 2 ай бұрын
ሰለሏህ አለሂ ወሰለም
@SetiAl-jv4yi
@SetiAl-jv4yi 2 ай бұрын
ስለላህ አለይ ወስልም😢❤
@ZahraMohammed-pb8mk
@ZahraMohammed-pb8mk 2 ай бұрын
ገና ዛሬ ቶፊቅ አሥደሠተኝ ❤❤❤❤
@habibakader5425
@habibakader5425 2 ай бұрын
ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HeluTube940
@HeluTube940 2 ай бұрын
ሶፊ ሁሌም ሙሉ ቀሚስ ትልበስ የሚል❤❤❤😘
@user-vn4xm3zz5k
@user-vn4xm3zz5k 2 ай бұрын
አወ ለኢሥላም ቆራሣ ልብሥ አይፈቀድም
@user-bo5qy4ns6k
@user-bo5qy4ns6k 2 ай бұрын
እኔመ ሙል ልብስ የሴት ልጂ ዉበት ነዉ
@user-kh5sw2my5n
@user-kh5sw2my5n 2 ай бұрын
በትክክል ፋጠሪ ያክብርልን እኖድሀለን AB
@fadiwli7105
@fadiwli7105 2 ай бұрын
❤❤
@fadiwli7105
@fadiwli7105 2 ай бұрын
❤😅
@madinahmadinah9515
@madinahmadinah9515 2 ай бұрын
የዋህ ናት ወላሂ ቶፊቅን መከታተል የጀመርኩት አሁን ከታረቁ ቡሃላ ነው ደሞ ዉለዱ እና አሳዩን እምትሉ ላይክ 👍👍🎉
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 2 ай бұрын
በጣም የዋህ ናት
@zaboraa32
@zaboraa32 2 ай бұрын
እኔም ደሞ የዋህ ናት
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h 2 ай бұрын
እኔም❤❤
@user-lp5zy1tt8f
@user-lp5zy1tt8f 2 ай бұрын
enem
@ELHAM-gw6fe
@ELHAM-gw6fe 2 ай бұрын
ደምሩኝ ዉዶች
@Mubetube2
@Mubetube2 2 ай бұрын
ሶፊ ይገባታል የምትሉ👍ሚስኪን ጨዋ ረጋ ያለች ናት ታፈቅርሀለች ተንከባከባት❤
@user-on7qu4mn4h
@user-on7qu4mn4h 2 ай бұрын
ፀበያ ስናይ ነት
@2-nl9dw
@2-nl9dw 2 ай бұрын
ቶፊቅማሻአላ ወንድሜ አታናዳት በጣም ምርጥ ልጂ ናት😢😢😢😢😢❤
@rahmashamil2438
@rahmashamil2438 2 ай бұрын
እንትዋወቃለን ላይ ይቅረቡ የምትሉ በላይክ
@user-fo1uz6ge8x
@user-fo1uz6ge8x 2 ай бұрын
አወ ይቅርቡ
@Aer-sw5fx
@Aer-sw5fx 2 ай бұрын
ይቅርቡልን እና ቁርጥ እንወቅ እኔኮ አላምንም ኢቱበሮችን
@user-go6zx2rk6d
@user-go6zx2rk6d 2 ай бұрын
ማነው ሶፊን የሚወድ እደኔ
@user-xi3zy5ik5t
@user-xi3zy5ik5t 2 ай бұрын
እኔ ስወዳት ወላሂ😘😘
@maryamdjggifhyft9082
@maryamdjggifhyft9082 Ай бұрын
Enm betam new emwedat❤
@WiaTube770
@WiaTube770 2 ай бұрын
የሃበሻ ቀሚስ ለሴቶቻችን ዉበት ነዉ የሚል ❤👍👍👍
@aishasaed9247
@aishasaed9247 2 ай бұрын
እኒ ብዙሰውሸወዴኝ እራሳቸውስምእየመሰለኝ ሰብአድርጊ ተዛውሸትሲሆን ለምንያሞኙናልብየላነሳእልና እተወዋለሁ​@@1993Rihna
@1993Rihna
@1993Rihna 2 ай бұрын
@@aishasaed9247 ብዙ በራሳቸዉ የማይተማመኑ ሰዉች ነቸዉ በሰዉ ስም የሚነግዱት
@user-mk6ik4sv2p
@user-mk6ik4sv2p 2 ай бұрын
Enemasegenalan❤
@nas7117
@nas7117 2 ай бұрын
ማነው እደኔ ሶፊን የሚወዳት👍👈 የኔ ቆንጆ ይገባሻል
@ATayetub
@ATayetub 2 ай бұрын
ደግሞ ታሳዝነኛለች😢😢😢😢
@user-bt2ue8go3v
@user-bt2ue8go3v 2 ай бұрын
እኔ አለሁ
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw 2 ай бұрын
❤እኔ ክርስቲያን ነኝ ❤ግን ወላሂ ሲሉ ይነዝረኛል ከአፋቸው ማር ጠብ ይላል ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ሙቼ ነው እምወዳችሁ❤❤❤
@ToybaAhmed-ey9gr
@ToybaAhmed-ey9gr 2 ай бұрын
እናመሠግናለን❤❤
@SikoSilo-ld3fr
@SikoSilo-ld3fr 2 ай бұрын
ሽኩረን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 2 ай бұрын
ሹክረን😢😢😢😂
@user-kc5fl5yu2w
@user-kc5fl5yu2w 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zahari-uf5vj
@zahari-uf5vj 2 ай бұрын
ሽኩረን
@user-sd5ur5sz8r
@user-sd5ur5sz8r 2 ай бұрын
ሶፊን የመሠለች የትም አታገኝም ካሥሩ ሤት ጋር መታከክ አአቁም
@user-vw4gx2qt5z
@user-vw4gx2qt5z 2 ай бұрын
ሳሳህ ወላሂ በጣም ነው እንዴ መሆን አለበት
@Redmi9Newphonr-eo5wt
@Redmi9Newphonr-eo5wt 2 ай бұрын
ትክክል
@Sariy177
@Sariy177 2 ай бұрын
የመዳም ቅማሞች ንፁህ አፍቃሪ ይስጣችሁ ❤️
@mestawet438
@mestawet438 2 ай бұрын
አሜን
@kyreyahussen9930
@kyreyahussen9930 2 ай бұрын
አሚንን
@kyreyahussen9930
@kyreyahussen9930 2 ай бұрын
አሚንን❤❤❤❤
@uaekalba3062
@uaekalba3062 2 ай бұрын
አሚንንንንንኔን
@user-mh2nr7ow3e
@user-mh2nr7ow3e 2 ай бұрын
አሚን
@merimtube5408
@merimtube5408 2 ай бұрын
ሶፊ ሲያሳት ነው ጎበዝ ቶፊቅ በዚሁ ቀጥል ሚስትህን አክብራት በትዳር ቀልድ የለም እደኔ ስደት ምርር ስልችት ያላችሁ እህቶቸ የረፍት እጀራ ይስጠን ያረብ በቅንንነት አበረታቱኝ እስኪ
@jhhk4650
@jhhk4650 2 ай бұрын
🤲🤲🤲🥰
@abdulazizmahemmud8877
@abdulazizmahemmud8877 2 ай бұрын
Allah beselam le Agerachu yabkachu plus nuron lemashenef yalefachubetun menged yemiyasresa melkam tidarn ywofkachu
@naimaahmed4892
@naimaahmed4892 2 ай бұрын
ማነውእንደኔ ለሚሥቱ ክብረያለው ወንድ የሚወድ❤❤
@jameelajameela8867
@jameelajameela8867 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ቶፊቅ ዛሬ ነፍስ አውቀሀል እደዚህ ሁሌም አስደስታት ብሩ በኛ በማዳም ቅመሞች ላይክ ይበጣል አብሽር😊❤😂😂
@emoydseta2899
@emoydseta2899 2 ай бұрын
😂እኮ❤
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 2 ай бұрын
😂😂😂
@hilamoo928
@hilamoo928 2 ай бұрын
እኮ
@fjdh7503
@fjdh7503 29 күн бұрын
😂😂😂
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 2 ай бұрын
በቀጣይ አይፎን ይገዛላት 😂✌
@user-pc3ot6lc9q
@user-pc3ot6lc9q 2 ай бұрын
አላት😊
@user-vn9is8bn5r
@user-vn9is8bn5r 2 ай бұрын
😅😅😅አይ እግድህ አታብዙት እናተ ደሞ ይህም የሆነዉ በኛ በኮሜተሮች ነዉ ስት ሆዱን እደቆርጠዉ ክክክክ
@hayathayatt9226
@hayathayatt9226 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂​@@user-vn9is8bn5r
@najetgashaw7568
@najetgashaw7568 2 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅
@user-oh6rm8bj7l
@user-oh6rm8bj7l 2 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ወላሂ አሳቅሽኝ​@@user-vn9is8bn5r
@Hayat-fs7xv
@Hayat-fs7xv 2 ай бұрын
ተከባከባት ምርጥ ልጅ ናት
@fhjfj-vt9ei
@fhjfj-vt9ei 2 ай бұрын
ተዉፊቅ በአላህ ተንከባክበህ ያዛት ምርጥ ሚስት ናት ❤❤❤❤
@yesuf_tube0024
@yesuf_tube0024 2 ай бұрын
በምን አወክ
@user-or2fi1si7d
@user-or2fi1si7d 2 ай бұрын
ምርጥሰውናት
@yesuf_tube0024
@yesuf_tube0024 2 ай бұрын
እንደት አወክ ምርጥ ሚስት መሆኗን
@user-dh9gu8lh7p
@user-dh9gu8lh7p 2 ай бұрын
ያገሬልጂ የሠዉልጂ በይታ ይለያል​@@yesuf_tube0024
@seadaawol8455
@seadaawol8455 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ምርጥ አፍቃሪ ከፀባይ እስከ መልክ በዛ ላይ ዲኑም ማሻ አላህ የሆነ ባል ሰቶኛል ልክ እንደእድሜዉ እንደወጣትነቱ አይደለም አስተሳሰቡ በቃ ስትር አድርጎኛል አላህ ይጠብቅልኝ የደሴዉ ቆንጆ
@user-yn5xv7ic8w
@user-yn5xv7ic8w 2 ай бұрын
እኛም የደሴ ነን
@user-zs5pv6wo4o
@user-zs5pv6wo4o 2 ай бұрын
ማሻአላህ አይለያችሁ ግን የመካነሠላምነኝ ሥለትዳር ስጠየቅ እጨናነቃሉምንትይኛለሺ😢
@madina3828
@madina3828 2 ай бұрын
እኔም ይጨንቀኛል​@@user-zs5pv6wo4o
@user-hp3zq3gr3n
@user-hp3zq3gr3n 2 ай бұрын
ergtegna neshi 😂😂
@Alhamedulilah651
@Alhamedulilah651 2 ай бұрын
​@@user-zs5pv6wo4o ቆርጠሺ ግቢበት❤❤
@SemirAahmed-ow2oc
@SemirAahmed-ow2oc 2 ай бұрын
እርጋታዋ ብቻ ሶፍየ በጣም ነዉ የማረብሽ ቶፍቅ አክብረህን ስለገዛህላት እናመሰግናለን
@umemuhammad1752
@umemuhammad1752 2 ай бұрын
በሮመዳን ሙዚቃ ይቅር የምትሉ ላይክ
@user-oz7fr2zq7s
@user-oz7fr2zq7s 2 ай бұрын
አሏህ የከለከለውን የሚርቁ አማኞች ሁሌም ረመዷን መሆን የለበትም ረመዷንም አሏህነው የሚመለከው ከረመዷን በኋላም እንደዛው
@madenam830
@madenam830 2 ай бұрын
ሳህ
@user-bk5yi6jb7o
@user-bk5yi6jb7o 2 ай бұрын
ሙዚቃ ለረመዳን ብቻ አይደለም የተከለከለው
@tamema8928
@tamema8928 2 ай бұрын
ሙዚቃ በረመዷን ብቻ የተከለከለው ያለው ማነው
@user-bk5yi6jb7o
@user-bk5yi6jb7o 2 ай бұрын
@@user-oz7fr2zq7s እውነት ነው👍
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 2 ай бұрын
ይገባታል የምትሉ የመዳም ቅመሞች ወርቅ ሲያሳቸዉ ነዉ❤❤❤
@ethiopia7697
@ethiopia7697 2 ай бұрын
ቶፊቅ አክብራት ተከባከባት ታማኝ ሁንላት በቀልድም ቢሆን ክፉ ንግግር አትናገራት ልዩ ሴት አድርገህ ያዛት በተረፈ ውለዱ ክበዱ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-jm3lg2cc5h
@user-jm3lg2cc5h 2 ай бұрын
እኔ ግርም የሚለኝ ሙስሊም ሆነው በዛ ላይ ስደት ስንት አስተምሮን. እደት ሂጃብ ጆሮ ተገልጦ. ይለበሳል ሱብሀንአላህ አላህ ሂዳይስጠን
@babibabi4471
@babibabi4471 2 ай бұрын
እኔ እራሱ አልወድም
@ktube8920
@ktube8920 2 ай бұрын
ቀለል አድርጊው እሷ ሰልማ ነው ቀስ እያለች ይገባታል
@ffbd1768
@ffbd1768 2 ай бұрын
​@@ktube8920እር ስለምቲ አይድለችም ሙስሊም ናት ከድሮውም
@user-bc9bx3rr4s
@user-bc9bx3rr4s 2 ай бұрын
እኔ እንኳን አሁን በፊቲም አልወድም ጆሮ መግለጥ
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 2 ай бұрын
እኔ ላውጣ እራሱ ብል ፀጉሬ ይታይብኛል ኒቃቤ ይግደለኝ ያረብ እስከ ለተ ሞቴ ከኒቃቤ እዳትለየኝ
@SalamaSalama-ju8ex
@SalamaSalama-ju8ex 2 ай бұрын
ስደተኞች ላይክ ሲያምሩ😢❤❤❤
@saida4736
@saida4736 2 ай бұрын
እህት። ሶፍያ አላህ የሚወደውን አለባበሥ ልበሺ ሂጃብ ሥትለብሺ ጆሮሺን አታውጭ። አማና። እህቴ። ፍሺን እከተላለሁ ብለሺ። በዲንሺ አትቀልጂ
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 2 ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@user-nq9hu5jr8e
@user-nq9hu5jr8e 2 ай бұрын
ሦለሏሁአለይሂወሠለም
@saudalmotirir-vg7xi
@saudalmotirir-vg7xi 2 ай бұрын
ሰለላህ ወአለይሂ ወሰለም❤❤❤❤
@user-gc4sj2qx3t
@user-gc4sj2qx3t 2 ай бұрын
ማሻአላህ ቶፊቅ ሴትልጅ ከቁሳቁስ ይልቅ ክብር እና ፍቅር ይገዛናል ክብር ስጣት አታስለቅሳት የምትሉ በላይክ
@ImanSaiid-jf9ks
@ImanSaiid-jf9ks 2 ай бұрын
_ወንድሜ ነህ አንቺ እህቶ ነሽ እኔ ከናተ አዉቁ አይደለም ግን አንደ ነገር መናገሩ ፈልጉ ነው ኩምቱ ፃፊም አላዉቅም ደም አለከተተልም ግን ላኢላሀይለላ ሙሀመድ ረሱለላ የሚለዉ ቃል አተሳሰሩል ሚስትን ሰተረት ለምን መሰለምነብዩ ሡለላሁ አለይሂ ወሰለም አይኔን ሀቃ ነዉ ብለዉ የሰዉ አይኔ ጥሩ አይደለም ሰተመከሩ ቀትችሁ የሚቱል ሰዎች አላችሂ ወላሂ እኔ አልቀናም ብቻ አደባባይ የሚወጡ ሴቶች ያሳዙኑኛል ግን ሞት አይሰፈረችሁ ለጨለማዉ ቤት ምን ይዙ የሚለዉ ነገረ በአሏህ አሏህ ፈሪ ደም ከካፊር ጋራ የተመሳሰለ ከኑሱ ነዉ ብለዋል ሀቢብ ሙሀመድ እኛ ሙስሊሞች ነን ስጦታ ፍቅር ይጨመራል ግን ለምን አደባባይ በኛ ወንጀል እኮ ነው የሙስሊም ሰቃዩ አላበቃ ያለዉ አሰላም አልኩም ብለህ ጀምሪ አንተ እንዃ ሙስሊም ነው ወንድሜ💦💦💦💦_
@user-ch6hs9te9h
@user-ch6hs9te9h 2 ай бұрын
ሳሂወላትክክል
@ImanSaiid-jf9ks
@ImanSaiid-jf9ks 2 ай бұрын
@@user-ch6hs9te9h 🥀
@user-jh2nb8su3n
@user-jh2nb8su3n 2 ай бұрын
የኔ ኢማንሰይድ
@ImanSaiid-jf9ks
@ImanSaiid-jf9ks 2 ай бұрын
@@user-jh2nb8su3n ወይየ ማማየ
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha 2 ай бұрын
wow ቶፊቄ የምር አኮራከኝ በጣም ጀግና ነህ ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛው ተባረኩ❤❤❤
@masiwollotube4483
@masiwollotube4483 2 ай бұрын
የኔ ማር ሶፊየ የኔ የዋህ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ቶፊክ የምር አታስቀይማት ትወዲሀለች እደት ደስ እዳለኝ እደዚህ ስለሆናችሁ🎉❤
@weyni7527
@weyni7527 2 ай бұрын
የኔ ውብ ሴት እወድሻለው ጌታን ሁሌ ደስ ይበልሽ ቶፊቅም እግዚአብሔር ያክብርህ አሁን እየተሻሻልክ ነው እያየንክ ፍቅር እየሰጠሀት እያከበርካት ነው ተመስገን በርታ ወንድሜ ፍቅራቹ እልፍ አላፍ ይሁን🎉❤❤❤
@userenter2635
@userenter2635 2 ай бұрын
ሲሳትነው ትግስቷ 👌ይሄም ብቻ ሳይሆን እኔም ሴትነኝ የሷህመም እኔንም ያመኛል አለች የእውነት ምርጥ ሴት❤በጣምነው የምታምሩት ተለያይታችሁ እዳናያችሁ የእውነት ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ🙏❤ሁሉም ነገር ያምርባታል👍
@user-ge6hq6qz6c
@user-ge6hq6qz6c 2 ай бұрын
ቶፊቅ ወላሂ ሰፊ ምርጥ ቆጆ ልጅ ነች አሳምረህ ያዛት ለፀባያ ይገባታል
@hmhm6778
@hmhm6778 2 ай бұрын
ማሽአላህ ቶፊቅን መከታተል የጀመርኩት ከታርቃችሁ ነዉ እና ለሚስቱ ክብር ያለዉ ወንድ በጣም ደስ ይለኛል ሶፊ በአላህ ጆርሽን አታዉጭ ይች አለም ቀሪ ናት እህቴ ደሞም ይቅርታ የመሰለኝን ነዉ
@Marina-9435
@Marina-9435 2 ай бұрын
ቀጣይ ደሞ ውለዱ 😂
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 2 ай бұрын
አወ የኔም ሀሳብ ነው😂😂😂😂😂
@lulayoutube6875
@lulayoutube6875 2 ай бұрын
ብዙ ቀን እጠላህ ነበር ሥትታረቁ ወደድኩህ ተከባከባት በቀጣይ አይፎን ፕሮማክሥ እጠብቃለን ይጠባታል ቅመም የሆነች ልጅ ናት ሁሌም አለባበሥሽ እደዚህ ልበሽ ቆረጣ ልብሥ እዳለብሽ❤
@yashikonju8805
@yashikonju8805 2 ай бұрын
ደስ ይላል እንኳን አስደሰትካት እግዚአብሔር መጨረሻቹሁን ያሳምርላቹሁ በጣም ምስክን ልጂ ናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RrTt-mr7nr
@RrTt-mr7nr 2 ай бұрын
sofin betam new miwodat gin sitalekis meyat alifeligm kesitota yilk nitsu fiker sitati ❤❤
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 2 ай бұрын
ማሻአላህ ሶፊየ እካን ደስአለሽ ❤🎉
@swaa3739
@swaa3739 2 ай бұрын
ጆሮ አዝልቆ መልበስ ምን ይሉታል ይዴብራል
@sitrazee13
@sitrazee13 2 ай бұрын
ልቅም ያለች ቆንጆ በመሀላችሁ ሰው አታስገቡ ችግራችሁ ራሳችሁ ቁጭ ብላችሁ ፍቱ የምን መለያየት ነው አንድ ከሆኑ በኋላ
@agurashabate
@agurashabate 2 ай бұрын
ሁሌም ይልመድብህ የምትሉ ለቶፊቅ ሴትን ልጂ ያከበር አላህ ያከበርው ነው🎉
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 2 ай бұрын
ሶፊ የዋህ ልጅናት ወዶቹ ሀዳ የዋህ ሲሆኑላችሁ ሚሥት ሳሆን እናቱ ትመሥለዉአለች አሥደሥታት ልብ በሚሠብር ፖራክ አታብዛ አዎ በተረፈ በርቱ❤
@medinaalimedina
@medinaalimedina 2 ай бұрын
አላህ አይለያችሁ ስጦታ ፍቅር ይጨምራል አሁን ጥሩእዬሄድክነው ሲቀጥል ኒካህ እሰሩ👌👌👌💕💕💕💕
@hayathimam
@hayathimam 2 ай бұрын
ማሻአላህ እንኳን አስደሳሀት ለምን እንደሁ ደስ ትለኛለቺ ሶፊ ውደታ እስከጀነት ያድርግላቺሁ 🤲🥰
@user-tk8md2ht2g
@user-tk8md2ht2g 2 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ከክፉ ይጠብቃችሁ እማ አባ አትባባሉ ሀራም ነው
@user-ev4jj2yu3m
@user-ev4jj2yu3m 2 ай бұрын
ግን የውነት ምርጥ ናት
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 2 ай бұрын
ቆጅየ ናት ትቦንሠዉ አለች
@user-tr5tw1yq3e
@user-tr5tw1yq3e 2 ай бұрын
ማሻአሏህ ስጦታ ተሰጣጡ ዉደታን ይጨምራል ብለዋል ነብያችን ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም 🥰🥰 ግን መዳም ቅመሞች እኮ ወርቅ ግዛላት ነበር ያሉት ወርቁሳ
@habibakader5425
@habibakader5425 2 ай бұрын
ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saudalmotirir-vg7xi
@saudalmotirir-vg7xi 2 ай бұрын
ሰለላህ ወአለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ps7bw9fo6d
@user-ps7bw9fo6d 2 ай бұрын
saw saw
@user-uz2fp2bw8f
@user-uz2fp2bw8f 2 ай бұрын
ማሻአላህ አምሮባታል የኔ ቆጆ እስከመጨረሻው ያድረግላችሁ ፍቅራችሁን
@hawa7349
@hawa7349 2 ай бұрын
ማሸአሏህ ቶፋቅ አሏህ ያሥደሥትክ እዳሥደሠትካት😊😊
@ametellahabdellah
@ametellahabdellah 2 ай бұрын
ماشاء الله تبارك الله ማሻ አላህ ቶፊቆ ጎበዝ ነክ አላህ ይጠብቃችሁ ተንከባከባት እኛም እንወዳችኋለን ሶፊ ምርጥ ልጅ ።
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy 2 ай бұрын
እንዲህ ስትሆኑ ነው የሚያምርባችሁ ❤❤
@KEDIJA-mz5xj
@KEDIJA-mz5xj 2 күн бұрын
ማሻ አላህ ልእልት አስመሰልካት የበለጠ👍👍👍👍 አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ መጨረሻችሁን አላህ ያሳምርላችሁ❤❤
@indujed3236
@indujed3236 2 ай бұрын
Mashllhaa yena maroche 🥰🥰🥰🥰🥰👏wehali tazsh nhke tofi
@user-vx3ot6lo1z
@user-vx3ot6lo1z 2 ай бұрын
ደስ የምትሉ ጥንዶች ፍቅራችሁን ከዚህም በላይ እግዚአብሄር ያብዛላችሁ ❤❤እወዳችሃለሁ❤
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 2 ай бұрын
ኮሜቶች ግን ሰው አታበላሹ ሮመዳን ነው ሙስሊሞች ናቸው ቪዶዋ ይስሩ ግን እደዚህ በሙዚቃ እየዘፈኑ አደለም ስራ ነው ስሩ ግን አላህን ፍሩ ሙስሊም የሆነች ሴት ሀያአ የሚባል ነገር ሊኖራት ይገባል ጆሮዋን ለምን አሽፈንም ደሞ ሚዲያ ለይ መሳም መሞዘዝ አላህ ቀልብ ይስጠን አይ ዱኒያ የማታረገው የለ ኮሜቶች ማሻ አላህ አትበሉ መጀመሪይ እደሙስሊም ስርአት ይኑራቸው
@user-lw2fp5if9e
@user-lw2fp5if9e Ай бұрын
በትክክልልልእህትአላህ ይሂድና በስስ
@user-rx5pc6jf8t
@user-rx5pc6jf8t Ай бұрын
ማሻ አላህ ካይን ያውጦት በጣም ያምራል
@user-en6bu6dq7v
@user-en6bu6dq7v 2 ай бұрын
Alahe yakibreh❤❤❤ Des tilalachiw
@user-bt3lw5df2d
@user-bt3lw5df2d 2 ай бұрын
ማሻአላህ ሚስኪን ናት ቶፊቅ ተከባከባት ምርጥ ልጅ ናት ቆንጂ ናት ይገባታል ዬኔ የዋህ ሶፋዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወርቅ ነዉ ሚመስለዉ
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm 2 ай бұрын
ኮሚተሮች አስደሰታችሁኝ ሶፊን ስወዳት ስትሉ ለምን የዋህ ናት በዛላይ እረስ በራስ ልንደጋገፍ ይገባል አብሶ አረባሀገር ለለፉ እህቱች ከበር ደስታ ጥሩ ሂወት ሲገጥማቸው በጣም ነው የምደሰተው❤❤❤
@fiurjrufurjrj3480
@fiurjrufurjrj3480 2 ай бұрын
ኧረ አባዬ እማዬ አትባባሉብን ሆይይይይይይይይ ማሻ አላህ ሶፊ ሁሌም ሳቂልኝ የኔ እህት
@haytmohmmed9519
@haytmohmmed9519 2 ай бұрын
ወላሂ ስትለያዩ አልቅሸ ነበረ ዛሬ አስፈዘዛችሁኝ በጣም ነው የምወዳችሁ ከመዳም ኩሺና
@fafisiedtube5591
@fafisiedtube5591 2 ай бұрын
ማሻአላህ መብሩክ ደስ ስትሉ ከሰው አይን ያውጣችሁ በክልል ውለዱ ክበዱ
@aeeazz6909
@aeeazz6909 2 ай бұрын
የሆነች እቁ ሴት ነች እርጋታዋ ስወድላት ደሞ ውለዱ❤
@BaruuHusa
@BaruuHusa 18 күн бұрын
Aw irgixigna nagn yaa yamiral wly❤❤❤ sofi layi idee❤❤❤❤
@user-rq7sw3qn6t
@user-rq7sw3qn6t 2 ай бұрын
ማሻአሏህ ሶፊ በጣም አምሮብሻል እንኳን ደስ አለሽ ይገባሻል በጣም ታምራላችሁ ፍቅራችሁን እስኬ ዘላለም
@GuGg-mf2ni
@GuGg-mf2ni 2 ай бұрын
የኔቆጆ ሚሥኪን እኔ ደሞጥሎብኝ ሥወዳት አደራህን ተዉፊቅ እዳታሥከፊት ዛሬ ሥላሥደሠትካት ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 2 ай бұрын
የመጀመሪያየ ላይክ ስሰጥክ ጭራሺ ሠብአላረኩህም ነበር ዛሬ ግን ሶፊን ስላሥደሰትካት ይገባሀል ውለዱ ክበዱ አላህ ከባሌ ጋር በሠለም ያገናኝኝ በርቀት ላላችሁ እህቶቸ በሙሉ አላህ በሠላም ያገናኛችሁ ለለላችሁም ያማረህይወት ሷሊህ ባል ይስጣችሁ በሚዲያ የሚያወጣ ሳይሆን በቤቷ እድትሰተር የሚያደርግ
@user-dh9gu8lh7p
@user-dh9gu8lh7p 2 ай бұрын
አሚንንንን የኔዉድድ ወላሂ ባሌእደናፈቀኝ😢😢😢😢የኔ ዉድ ባል
@user-uc4iy7mg5i
@user-uc4iy7mg5i 2 ай бұрын
ማሻአላህ በለፈዉ አላደህኝ ነበር እደዝህ ነዉ የሚያምርባችሁ
@user-mz9zz2nr3k
@user-mz9zz2nr3k 2 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ እደዚህ ነው የሚያምርባችሁ
@user-zl7zm9jl3q
@user-zl7zm9jl3q 2 ай бұрын
አፍቃሪኮ ሁሌም ለሚፈቅረው ሠው ሁሌም ሞኝ ነው የሚሆነው ምን ብስል ቢሆኑ ሧፊም ሥለምቶደውነው የዋህ የሆነችው ጠበቅ አድርግገህ ያዝ😊
@kokobeKokobe-ww6gv
@kokobeKokobe-ww6gv 2 ай бұрын
ኧረበሥማም በጣም ነው ያማረባት ሦፍየ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ቶፊቅ ደግሞ እግዚአብሄረ ያክብረህ
@houdasaker2056
@houdasaker2056 2 ай бұрын
Wow Bexami new yamrbshi yeni wudochi setamru Alyachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mn7zb1bw7v
@user-mn7zb1bw7v 2 ай бұрын
Kemisu wow ❤❤❤❤
@sarahabshawet
@sarahabshawet 2 ай бұрын
ማሻ አላህ የኔ ዉዶች አላህ አይለያቹ በጣም ደስ ነው የምትሉት አሁን እባክህ ሁሌም ተዋደዱ ሶፊም አለባበስሽ ወላሂ ስትር ስትይ ነው የሚያምርብሽ የሆነ የድመት ልብስ የሚመሰል ስትለብሺ ህፃን ነው የምትመሲይዉ እና ስትር በይ ዛሬ አምሮባቿል🎉🎉🎉
@user-eg9hf7to9f
@user-eg9hf7to9f 2 ай бұрын
ሴትንልጅ ያከበረ የተከበራ ቢሆንእጂ ሴትን የዋረደ የተወረደቢሆንእንጂ❤❤
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f 2 ай бұрын
የኔቆጆ❤እኳንዴስአለሽ ❤ባለፈውአዛዝነሽነበር❤❤
@SeadaSeid-pc4qj
@SeadaSeid-pc4qj 2 ай бұрын
ማሻአላህ ብያለሁ መታገሰ ወጋለዉ ለሁሉም መጨረሻቺሁን አላህ ያሳምርላቺሁ ሰፆታዉ ያምራል ይገባሻል
@user-ti8zq8ls4m
@user-ti8zq8ls4m 2 ай бұрын
ዋው በቃ ፍቅር ማለት እንዲ ነው ማሻእላህ
@user-kw9ss9ow9l
@user-kw9ss9ow9l 2 ай бұрын
እኔ በጣም ደሰ ብሉኛል ሶፊ የኔቆንጆ ይገባታል
@atsedagodefa9732
@atsedagodefa9732 2 ай бұрын
ይህቺ ልጅ ስወዳት ለየት ያለች ጥበብ ያላት ሴት ናት ከነ መልኩዋ ተንከባከባት ምርት ላባም ሴት ትግስተኛ ናት በፍቅር ያኑራቹ❤
@mamadubai9741
@mamadubai9741 2 ай бұрын
ዋው ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ፋቅራችሁን❤❤❤
@jmelamuhaba7242
@jmelamuhaba7242 2 ай бұрын
ፅጉርሺን አስተካክይ
@wubegetachew835
@wubegetachew835 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ የገባታል ❤️❤️❤️
@hilamoo928
@hilamoo928 2 ай бұрын
ይገባታል የኔ ቆንጆ
@BaruuHusa
@BaruuHusa 18 күн бұрын
Wow❤❤ batam yamiral ❤❤ ub oneshal❤❤ kogiri🎉🎉
@seidTube854
@seidTube854 2 ай бұрын
ይችን ኮሜት የምትመለከቱ እህቶች ጣፍጭ የሆነ ትዳር አላህ የወፍቃችሁ ከተመቻችሁ ወደቤቴ ጎራ በሉ አሳድጉኝ
@user-pj3lg2ww4y
@user-pj3lg2ww4y 2 ай бұрын
አሚን አሚን ያረብ
@user-jh9cq8cy5z
@user-jh9cq8cy5z 2 ай бұрын
አሚንንን
@Khayria-qd9ok
@Khayria-qd9ok 2 ай бұрын
👌👌👌👍👍👍
@hawa7349
@hawa7349 2 ай бұрын
አሚንንንያርብ😊😊
@user-od6hq4xn2d
@user-od6hq4xn2d 2 ай бұрын
አሚንንን አሌሁም አሚንንሰ ያረብብብብ
@user-ev8to2ws5g
@user-ev8to2ws5g 2 ай бұрын
ወላሂ እንዴት ደስ እዳለኝ እባየ መጣ በቻልከው አቅም አስደስታት በአላህ ተውፊቅ አታስከፊት እሸ ሶፊ ገራገር ነች ሁሉ ጊዜም ተደሰች የኔ ቆንጆ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@AmanneGanna
@AmanneGanna 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-tc7gh3fr5j
@user-tc7gh3fr5j 2 ай бұрын
፣Masha Allah betam dessylal
@user-bo5qy4ns6k
@user-bo5qy4ns6k 2 ай бұрын
ማሽአላህ ወላሂ ቶፊቅ በፊት አልከታተለዉም ነበር ከሶፊጋ ከታረቁ ጀምሪ መከታተል ጀምሪአለሁ
@reemahmad3374
@reemahmad3374 2 ай бұрын
ምርጥ ልጂ ነች ሶፊ ቶፊቅ ተንከባክበህ ያዛት
@user-cl6ke8ss7s
@user-cl6ke8ss7s 2 ай бұрын
የኔ ውድ ይገባታል በጣም አምሮብሻል የኔ ቆጆ ምርጥ ልጂ ነች አላህ ፍቅሬችሁን ይጨምርላችሁ
@lubabaayalew2605
@lubabaayalew2605 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ በቀደም አስለቅሰሽኝ ነበረ ዛሬ ደስ አለኝ
@Mekya-wy9wz
@Mekya-wy9wz 2 ай бұрын
ማነው እደኔ የተውፉቅ ሠላምታ የሚናዲዲው ስስላላላላም😅
@heyku-Bint
@heyku-Bint 2 ай бұрын
ይኸን ቻናል መከታተል የጀመርኩት ከታረቁ ነው ፍቅሩን ያብዛላችሁ ለመጀመሪያ ጊዜየ ነው ዩቱብ ላይ ስኮምት❤❤
@RAe-uy4io
@RAe-uy4io 2 ай бұрын
የኔ ጣፋጭ በጣም አምሮብሸል💘💘
@user-sg1wj6jy6z
@user-sg1wj6jy6z 2 ай бұрын
ማሻአላህ ይገባታል ሶፊ ምርጥ ልጅ ናት አጥብቀህ ያዝ በርቱ አሁን ነዉ መንገድህን የያዝከዉ አልሀምዱሊላህ
@Mr-fb226
@Mr-fb226 2 ай бұрын
ፍቅራችሁይለምልምኮሜንትየመጀመሪያየነው ተንከባከባት ቀሪሂወታችሁንየሰላምየፍቅርያድርግላችሁ
Joven bailarín noquea a ladrón de un golpe #nmas #shorts
00:17
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 118 #shorts
00:30
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 5 СЕРИЯ
27:21
Inter Production
Рет қаралды 577 М.
ትግስቱን ስጠኝ ያአላህ እኔ እየደከመኝ ነው
11:32
አበባ ተሰጠኝ ❤
14:39
Helu Tube
Рет қаралды 84 М.
ታገቢኛለሽ?
23:53
Helu Tube
Рет қаралды 244 М.
ከሴቶች ጋር ሲሰራ እቃጠል ነበር /lijtofik
13:40
Joven bailarín noquea a ladrón de un golpe #nmas #shorts
00:17