እርጉዝ ነኝ ሁለተኛ ልወድ ነው prank አወል አበደ/ደሙ ፈላ

  Рет қаралды 32,465

AWEL&SEADI

AWEL&SEADI

5 ай бұрын

Пікірлер: 442
@fatmah1744
@fatmah1744 5 ай бұрын
ወላሂ በሰው ሀገር እኳ ባሌ ከላልወለድሽ ብሎ ሲጨቀጭቀኝ ወለድኩ አልምዱሊላህ ባመቱ ውለጂ አለኝ እኔም በሰው ሀገር አልደግምም ብየ እቢ ስለው በመሀል ተይዞ ገባ ወላህ አሁን ነይ ለይ ለልጃችን ወደም ብለጂ ነው የሚለኝ ለልጂ ያለው ፍቅር ከሮመዳን ብሁላ እገባለሁ አላህ ይወፍቀኝ ኢሻ አላህ
@ZainabEthopiya-px1eb
@ZainabEthopiya-px1eb 5 ай бұрын
ኢሻአላህ
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 5 ай бұрын
አይወንድ😂 የምታጠቡይመስል የምትቆጡትነገር አጂብ የምንቸገረው የምንበሳቆለው ልጂየምንወደው እኛሴቶች ነን 😂 ሲጀመር አብረው ማደራችውን የሚረሱት ነገር
@user-ff8wp1jf7s
@user-ff8wp1jf7s 5 ай бұрын
በወንዳች ይብሣል ልጅ መውዴድ እህቴ አልወልድ ካለቸው አይደለ ራሡ በአሏህ ሥራ እንቢ ሲላትብዙወቹ ሌላ ሴት የሚያገቡት ሣይታገሡ ሴትሴትከወለዴች ወንድ ፍለጋ ብለው ያገባሉ ወንድወንድ ከሆነ ሴትልጅአማርኝ ብለው ያገባሉ ፈተውያችን የእነሡ ምክንያታቸው ብዙነው ሴት ግን ቻይ እና ለቤቷ ተቆርቋሪ ነች መከራን የምትታገሥ
@zemzemtube2551
@zemzemtube2551 5 ай бұрын
ወጭውሥ ?
@user-ce7ff8so8h
@user-ce7ff8so8h 5 ай бұрын
😂😂😂
@user-km7bd3bx6y
@user-km7bd3bx6y 5 ай бұрын
እውነትሽንነእ​@@user-ff8wp1jf7s
@hayatteshome573
@hayatteshome573 5 ай бұрын
የምን ወጭ ነው እኩል እየፈጋን​@@zemzemtube2551
@WiaTube770
@WiaTube770 5 ай бұрын
የስደት እህቶቼ ወጥቶ ከመቅረት አሏህ ይጠብቃችሁ ኸይረኛዉን የትዳር አጋር አሏህ ይወፍቃችሁ❤❤❤
@madi2644
@madi2644 5 ай бұрын
አሰላ፡ማሊኩ፡ምሰላም፡ነህ፡ሙቤ❤
@hdhdhdhd5082
@hdhdhdhd5082 5 ай бұрын
አሚን
@uaekalba3062
@uaekalba3062 5 ай бұрын
አሚንንንን
@user-hd1zl7dg6n
@user-hd1zl7dg6n 5 ай бұрын
አሚንንንንን
@user-ec8iw9wt5p
@user-ec8iw9wt5p 4 ай бұрын
እህትደምረኝ
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 5 ай бұрын
ወንዶች እርጉዝ ነኝ ሲባሉ አይወዱም ይሄን ከጠላችሁ ለብቻችሁ መተኞት ነዉ ወንዶች 😂
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 5 ай бұрын
😮😮😮😮😮
@user-ge7pp9hu7i
@user-ge7pp9hu7i 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@assistanthome578
@assistanthome578 5 ай бұрын
😂😂
@om_Ryane
@om_Ryane 5 ай бұрын
😅😅😅😅ያስችልሻል ወይ
@uaekalba3062
@uaekalba3062 5 ай бұрын
😂😂😂😂 ይተመትሽ
@user-bh2jj6cq7w
@user-bh2jj6cq7w 5 ай бұрын
አላህዋ ሀገራቺንን ሰላም አርግልን😢😢😢😢😢
@user-ck4fx3kg3k
@user-ck4fx3kg3k 5 ай бұрын
ትክክል ሰአድየ ወናዉ ጤና እና ሰላም ነዉ እነዝህ ካሉ ሁሉ ቀላል
@user-bb8rq7cz7s
@user-bb8rq7cz7s 4 ай бұрын
መሻአላህ 🎉🎉🎉ያረብ እኛንም የመዳም ቅመሞች ለዚህ ቀን አብቃን ኢላሂ ወፍቀን
@youtub4690
@youtub4690 5 ай бұрын
የምደም ቅምሞቺ እኛ ምቼ ነዉ የምነርግዘዉ 😂😂😂😂 ሰአዱዬ ስወዲሺ❤❤
@user-jc8gx6vc5h
@user-jc8gx6vc5h 5 ай бұрын
ልጂ መውለድ ደስ ይላል ውለዱ ያበናት
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 5 ай бұрын
ማሻ አሏህ በልጅነትሽ ነው የወለድሽው ጉበዝ አዎ ማሬ ኑሮ ውድ ነው ሁሉም ቦታ ግን የተፃፈልንን ነው የሚንበላው
@user-uo1xm6km8g
@user-uo1xm6km8g 5 ай бұрын
ክክክክክክ😂😂 በልጂነትሸ ነው የወለድሸው አላልሸም ጉድ
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 5 ай бұрын
@@user-uo1xm6km8g ምነው እድሜሽ ሄዷል እንዴ😅?
@user-uo1xm6km8g
@user-uo1xm6km8g 5 ай бұрын
@@semutimohamed8744 የኔነው
@hayatteshome573
@hayatteshome573 5 ай бұрын
​@semutimohamed8744አረ ሀገር ያሉትኮ ልጅ ሁነው ነው የሚወልዱት በተለይ ወሎ ገጠር እና ይች ልጅም ሳትሆን ሳታረጅም ነው የወለደችው ማሻአላህ😊
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 5 ай бұрын
@@hayatteshome573 እሺ የኔ ቆንጆ 👍
@madina3828
@madina3828 5 ай бұрын
ሰአድየ አላህ ያሳድግልሽ ሀያቲ❤❤❤❤❤
@meremwolloyewatube
@meremwolloyewatube 5 ай бұрын
ኧረ የመዳም❤❤❤ቅመሞች እኔንም አበረታቱኙ አይከፈልበትም😢
@user-kw1ml2og2f
@user-kw1ml2og2f 5 ай бұрын
ውደ ደምሪኝ
@meremwolloyewatube
@meremwolloyewatube 5 ай бұрын
@@user-kw1ml2og2f እሽ የኔውድ አችመ ደምሪኝ😍😍😍
@meremwolloyewatube
@meremwolloyewatube 5 ай бұрын
@@user-kw1ml2og2f ደምሬሻለሁ😍የኔዋ በርችልኝ😍
@zedbabo9298
@zedbabo9298 4 ай бұрын
ኑእንደማመር🎉🎉🎉🎉
@meremwolloyewatube
@meremwolloyewatube 4 ай бұрын
@@zedbabo9298 እሽ የኔውድ ደምሬሻለሁ ደምሪኝአችም😍😍😍
@tsehayabizuneh
@tsehayabizuneh 5 ай бұрын
አህለን እንኳን ሰላም መጣችሁ አይ አወል ተዋት ትውለድ አወል ክክክ ወለጅ አልድላይ ታሳድግያቸው አለሽ አላህ አገራችንን ያድርግልን አንድነት ፍቅር አላህ ይስጠን ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ
@zikraebrahim6689
@zikraebrahim6689 5 ай бұрын
መሻአላህ ሰአድ እየወፈርሽ ነው መሻአልህ መውለዱ ተመችቶሻል
@user-hb9vd4th6h
@user-hb9vd4th6h 4 ай бұрын
ማሻአላሕ ሠአድዬ አምሮብሻል🌹
@fathimafathima1409
@fathimafathima1409 4 ай бұрын
ትክክል ሳእድዬ አሚንንን አላህ ሠላምያምጣልን የኔውድ❤🤲
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 4 ай бұрын
❤❤❤❤የኔ ውድ ሰአድ አላህ ያሳድግላችሁ ልጃችሁን አብሽሩ አላህ ይወፍቃችሃል አላህ ሀገራችንን ሰላም ያምጣልን ያረብብ😢😢😢
@user-de9qw9vg6w
@user-de9qw9vg6w 4 ай бұрын
አወል አንተ ለምን አልተረጋጋህም. 😂😂😂😂እረ ጉድ እኮነው የኛስ ወንዶቺ ጉድአፈሉ ሲሞቀወት ተጠግተው ለምን ይለሉ. ቱቱቱቱአላህዋ😅😅😅
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 4 ай бұрын
😂😂😂😂 ጉድ አፈሉ ብቻ❤
@user-sd5ur5sz8r
@user-sd5ur5sz8r 4 ай бұрын
መውለድ አሳምሮሻል ውለጅ ደግመሸ
@susuyube151
@susuyube151 5 ай бұрын
ከሆነ ሆነ ነው ሰአዲ 😂😂😂😂
@asfaasd9949
@asfaasd9949 5 ай бұрын
በጣም ጎበዝአስተዋይነሽውነትሽንነው
@sikosilo7773
@sikosilo7773 5 ай бұрын
አረ ጉድ ኡኡኡኡኡኡ አረ ወንዶች 😂😂 እምንደክመው እኛ እምንበሳቆለው እኛ የምትበሳጩት እናንተ አረ ተው ተው ግን
@user-ol7gn9yw7q
@user-ol7gn9yw7q 4 ай бұрын
እኔ ዴስ ያለኝ የልጅቷ ድምፅ ማሽአላህ
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 5 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች አላህ የማታ የእርፍት እንጀራ ይሰጠን🤲
@alamgir481
@alamgir481 5 ай бұрын
አሚን ያረብ
@JainobKsa
@JainobKsa 5 ай бұрын
አሚን
@uaekalba3062
@uaekalba3062 5 ай бұрын
አሚንንንን
@user-ec8iw9wt5p
@user-ec8iw9wt5p 5 ай бұрын
አሚንንንንንያረብ
@user-ec8iw9wt5p
@user-ec8iw9wt5p 5 ай бұрын
የአላህአስተያቱ 😂😂ወላሂእኔብሁን ስልክንነዉአፈጫዉለይየምጥልበት ማለት ተግስትየለኝምለማለትነዉ😂😂
@Tube-gy8hm
@Tube-gy8hm 4 ай бұрын
አየ አወሌ በ6ወርሽ ነውየምታረግዥው አላለምአይ ወንዶች አላህ አገራችንን ሠላም ያውርድልን 🎉🎉
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 5 ай бұрын
ምስኪን የአወል አስተያየት😂😂😂
@mediwoloyewa8223
@mediwoloyewa8223 5 ай бұрын
አይ የኢቶ ወዶች አወልሰሞኑ አስለን ፊትህ ተዘፍዝፏል ምንሆኖነው
@hassanjuttg3811
@hassanjuttg3811 4 ай бұрын
ከሳ የኔወድም አብሽር አወልየ
@saeedhahmed6421
@saeedhahmed6421 5 ай бұрын
ወላሂ አወል በሳቅ ገደላችሁኝ ደስ ይላል ስትይ ያሳየው አክት😂😂😂😂😂
@selamaberayutub6283
@selamaberayutub6283 3 ай бұрын
Betam 😂😂😂😂
@hayat227
@hayat227 4 ай бұрын
ሀበሻ ግንለምዲነው እርጉዝሲሆኑ እማይወዱት እነሡሢፈልጉብቻነውውለጂየሚሉት
@user-tc3hq6mf2w
@user-tc3hq6mf2w 4 ай бұрын
ፍየል ነሺ አላለም ዉደ የኔማር እያሉ እያስረገዙ ለምን?? ይከብዳል ልጂ የፈጣሪ ስጦታነዉ❤😂😂😂😂😂❤❤
@jghjfh7892
@jghjfh7892 4 ай бұрын
የኔ ውደ ባል ወለሂ ብዙ ሰው አየሁ አተ ትለያለህ ልጀ ህፃን ነው ደግሞ እረሰግዝና መጣ ምንም አላለም በእርግጥ ትንሽ ብንቆይ ደስ ይለው ነበር አሁንም ግን ምንም አላለም ይወለድ ችግር የለም ነው ያለው ያውም በሰው ሀገር እና ሰአድዋ እውነት ነው አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ግን ሳኡድ ብንጠነቀቅም በስተት እየመጣ ነው እላችሁ አለሁ
@user-ec8iw9wt5p
@user-ec8iw9wt5p 5 ай бұрын
ትክክልእህት
@user-bc4um3zu2l
@user-bc4um3zu2l 4 ай бұрын
ወይኔ ገና ሲሰማት ኦደት ተቀያየረ😂😂😂 ማን ውጋ አለህ ሀሆሆሆሆ
@user-xr6bt8gq3w
@user-xr6bt8gq3w 5 ай бұрын
ጉድ ነው
@hawaawamleh-zi2jf
@hawaawamleh-zi2jf 5 ай бұрын
.ሰአድ.የኔውድየአገሬልጂሰላምሺብዝትይበል
@AaBb-rs9rp
@AaBb-rs9rp 4 ай бұрын
ልክነሽ
@user-rl5ex2uh5p
@user-rl5ex2uh5p 4 ай бұрын
የኔቆንጆ ስአዲ ስውዳችሁ🌹🌹
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy 5 ай бұрын
ቱ😂😂😂አወል
@user-bk5yi6jb7o
@user-bk5yi6jb7o 4 ай бұрын
አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን💓💓
@user-fb9qy4sw1x
@user-fb9qy4sw1x 4 ай бұрын
ክክክክክ አወል ለምን ተናደድክ
@user-ih6dk
@user-ih6dk 5 ай бұрын
ምርጥ ፕራንክ ነው ስአዳ😀😂
@zinetyoutube5162
@zinetyoutube5162 4 ай бұрын
ይሄ ልጂ ግን ጠገብ ያለ መሰለኚ😮
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 4 ай бұрын
አዋልጨሰ 😂😂😂ምርጥቭራንክነው እኔም አንዴ ልግባእንጂ በላይበላይነውየምወልደው እርዚቅ አላህ ይወፍቃል❤❤❤❤
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 5 ай бұрын
😂😂😂😂የራስሺ ጉዳይ አላለም
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 5 ай бұрын
ጎበዝ ስሪ
@hayuHAYU-qe3ph
@hayuHAYU-qe3ph 5 ай бұрын
እሚገርመው ብዡ ወዶች ልጂ ሢባሉ አይወዱም ግን ለምንድን ነው ከኔ ባል ጀምሮ😊
@om_Ryane
@om_Ryane 5 ай бұрын
እረ አንድ አይደሉም የኔ ደሞ ይወዳል ልጂ
@FatimaIdris-ud9jo
@FatimaIdris-ud9jo 4 ай бұрын
መጥላት አይመስለኝም ከኑሮችን ጋር ነው
@FatimaIdris-ud9jo
@FatimaIdris-ud9jo 4 ай бұрын
@@om_Ryane አዎ የኔም ይወዳል
@user-is2pe8tc4x
@user-is2pe8tc4x 4 ай бұрын
ጉድ ወድ ያስር ጡሩቢሆን
@AsSa-vd7wq
@AsSa-vd7wq 5 ай бұрын
ሰለም
@user-dg3oo3iq8t
@user-dg3oo3iq8t 4 ай бұрын
እና በዚህ ኑሮ እ 😅😅😅😅 እንዴት አይናደድ
@AAa-lm5fv
@AAa-lm5fv 4 ай бұрын
ሰዓድዬ❤❤❤አይ አወል😮😮😅😅😅
@tube3507
@tube3507 5 ай бұрын
ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አይ ወንዶች 😅😅😅😅😅😅😅😅😅ይቅርታ አላለችም ወይ ሰአዲ በቃ ጥግህን ያዝ በይው ✍️ውለጂ ዝም ብለሽ ውዷ 😅😅
@user-ec8iw9wt5p
@user-ec8iw9wt5p 4 ай бұрын
ዉድእንደማመር
@Foaiz238
@Foaiz238 5 ай бұрын
አይይይአወል ዛሪ ተገኚተሀል 😂😂😂😂😂😂
@SAMEERATUBe-xb7qu
@SAMEERATUBe-xb7qu 4 ай бұрын
ወይኔ ስልክ ስታወራ ያቦል አስተያየት
@user-ce7ff8so8h
@user-ce7ff8so8h 5 ай бұрын
አቤት ወንዶች 😂😂😂ሊሸፍ ነበር
@suzanmohammedalhabeshaalhe709
@suzanmohammedalhabeshaalhe709 5 ай бұрын
ወይ እደት ነው ያደረገው በአላህ እኔ እደዚህ ቢለኝ አልቅሽም አላበቃ ሆ
@user-kw1ml2og2f
@user-kw1ml2og2f 5 ай бұрын
ውደ ደምሪኝ
@user-jr4vf9cr1k
@user-jr4vf9cr1k 5 ай бұрын
ውአለይኩስላምውራህመቱላሂይውበርካትሁ ሱሱየእዴትነችሁልኝኧርጠፍችሁ
@halimahemam2266
@halimahemam2266 5 ай бұрын
Bertuu❤❤🎉
@user-ml3sosna
@user-ml3sosna 3 ай бұрын
አይ ሠአድ አያልቅብሽ😂😂😂
@zenitahmed2519
@zenitahmed2519 4 ай бұрын
አቤት ወንደ ልጂ ስሏቼዉ ደማቼዉ የፈላል አሁን ብረ ቢሆን ልዝልሺ የል ነበረ😂😂😂😂😂
@zikra-q9v
@zikra-q9v 4 ай бұрын
😅😅😅
@user-dc2pq5lm2z
@user-dc2pq5lm2z 5 ай бұрын
አይ ወንዶች ልጅ በራሱ እርዝቅነው የሚያድገው እረ ተው ግን ልጅ አትጥሉ
@ahlenbeektube4471
@ahlenbeektube4471 4 ай бұрын
እረ አወል እንዴት ነው የምታያት ልጅ ፀጋ ነው
@Merem-ht7by
@Merem-ht7by 4 ай бұрын
ውይ አኔና አች አንድጋር ነው የወድነው የችም ሴት የኔምሴት
@rahmasaeed4843
@rahmasaeed4843 4 ай бұрын
ተው ወንዶች ስረአት ያዙ
@sffdgg8523
@sffdgg8523 5 ай бұрын
አቤት ወዶች ልጅ ሲባሉ አይወዱም ግን ለምን 😢😢
@user-ie3ue7tg2j
@user-ie3ue7tg2j 5 ай бұрын
ፍየል ነሽድ አላለም አወል አይይይይይ የፍየሎቹን ትቁጥራለህ ማለት ነዉ😅😅😅😅😅😅
@fjjuhjkkjghvg6878
@fjjuhjkkjghvg6878 5 ай бұрын
ወይኔ፣ወንዱቸ😂😂😂😂😂
@user-vs2ei4rr2t
@user-vs2ei4rr2t 4 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅አይ ወዶወቺ
@makamohamed3279
@makamohamed3279 5 ай бұрын
አላህ ያሽራት ዩሥሪን
@sofiaali4999
@sofiaali4999 4 ай бұрын
የውነትሆኖ ብታርግዝ አወል ትተሀትልትሄዲነው ማለት ነው ሶብርአርግ በጣም ነው የሚያስጠላው መቸኮል ሰአዲየ አይዞሺ እራስሺን ጠብቂ
@najata.medeyanajatamedeya2069
@najata.medeyanajatamedeya2069 4 ай бұрын
Wollhe bitami yegaramila eni bila niya leje falegaliwa enewalida eyali asachagerogala lilawa damo edata aragishe yelila😢😢😢😢
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 5 ай бұрын
ጎበዝ በትክክል አብሸሩ እህት❤❤❤❤
@user-kw1ml2og2f
@user-kw1ml2og2f 5 ай бұрын
ውደ ደምሪኝ
@user-sh7gs2zy8c
@user-sh7gs2zy8c 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂አይ ወንዶች እግር እማሳት ላይ አንደኛ ልጂ መጣ ሲባል ኡኡኡ ትላላችሁ😂
@user-km1op6tq4w
@user-km1op6tq4w 5 ай бұрын
ተረጋሪ ደስይላል ገና 5ወሯነው አራትነጥብ አለቀ😂😂
@ghfy1881
@ghfy1881 4 ай бұрын
እዉነቱንነዉነዉ,በመተሣሠብስሆንነዉአርፊ,እኔመምክክርነዉ,የምወልደዉ,ፍቅሩእራሡ,የተለየ ነዉ,የእኔዉድባል,ምክር,ያስፈልጋል
@heuyye5507
@heuyye5507 4 ай бұрын
የራስሺ ጉዳይ ማለት ምን ማለት ነው ጉድ እኮ ነው የሠው ልጅ አላህ ስጦታ ነው ሱባሀንአላህ የርዚቁን አደል እንደ የሚበላው 🙆ውሸት ባይሆን ተቆጣህ ማለት ነው አጅብ
@fatum164
@fatum164 4 ай бұрын
የኔ ውዶች ስወዳችሁ❤ተናፍቃችሗል❤❤❤
@fhgdgjf5573
@fhgdgjf5573 4 ай бұрын
አይይይ ዎንዶችየ😅🤣🤣🤣😊😊😊
@gvcnnbb-bx7wx
@gvcnnbb-bx7wx 4 ай бұрын
መገን ወድ የምታደረጎትእናት ከተረገዘ እኛነንደ ጥፉተኛወቹ ሆ
@zm5638
@zm5638 5 ай бұрын
አለላህዋ መንታ ስጠኝና ባሉኳየም ሲደለቅ ይይክረም😂😂
@saidaesteu1747
@saidaesteu1747 5 ай бұрын
አላሕ ይሰጠን ለኔም ያረብ
@zm5638
@zm5638 5 ай бұрын
@@saidaesteu1747 ኢንሻአላህ እህት
@yusufnurhussen2194
@yusufnurhussen2194 5 ай бұрын
Seadi yewah nesh teskiyalsh .esu gen 😊
@Ahlu567
@Ahlu567 4 ай бұрын
​@zm5638ደምሪኝሁቢ🎉
@alimetali6080
@alimetali6080 4 ай бұрын
ለኔም
@eimanlove
@eimanlove 5 ай бұрын
እኛንም ለዚህ ቀን ያብቃን ያረቢ ስደትሰልችቶኛል እኔም መዉለድአምሮኛል😢😢😢😢
@user-sz1pu9tu2p
@user-sz1pu9tu2p 5 ай бұрын
እኔም ባሉካ ማፊ ተለያይተናል ስደትም አለቀቀኝ 😢😢😢
@user-fi8lr5py8h
@user-fi8lr5py8h 5 ай бұрын
ነይ ላሶልዲሸ😅
@eimanlove
@eimanlove 4 ай бұрын
@@user-sz1pu9tu2p አብሽሪ ዋናዉ ጤናነዉ ስደትስ ጨረሰን😭😭💔
@eimanlove
@eimanlove 4 ай бұрын
@@user-fi8lr5py8h የማስወልደኝመቸ አጣሁ ስደትአለቀኝአለጂ
@hadyafentaw7818
@hadyafentaw7818 4 ай бұрын
ዛሬ ተገኝተሀል አወል ጆሮው ቆመኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@seadi5
@seadi5 5 ай бұрын
ተቆጣአይወንዶች
@rabirabu2013
@rabirabu2013 5 ай бұрын
እንደት ነው ውደ ዳታ እምትጠቀሙት
@rehmabu5255
@rehmabu5255 4 ай бұрын
አይይይ ሱሬ ትለብሻለሺ አላህ ይሁንና አኡዙቢላሂ!!!! ፀጉርሺስ ለምንአገልጪም ቱቱ
@zahraeshetu7182
@zahraeshetu7182 4 ай бұрын
ወደት ሊሄድ ነበር 😂😂😂😂😂😂
@isgsjbsjsgsu480
@isgsjbsjsgsu480 4 ай бұрын
ወንደችእኮአርገዝኩምሲሏቸውየሚደበድቡምአሉ
@user-dv5ur9yp5v
@user-dv5ur9yp5v 5 ай бұрын
ወይኔ
@dgggjd8147
@dgggjd8147 4 ай бұрын
እር አወልል😂😂😂😂 አሳቀኝ. የኔቢጢ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😊
@hilamoo928
@hilamoo928 4 ай бұрын
ወዮ አብረዉ እየተኙ ሆ 😂 ለምን አረገሽ አለ እደዴ😮ሳአዲ ደግ አረግሸዉ
@hayatetupe1790
@hayatetupe1790 4 ай бұрын
😂😂
@hayuetihotube4021
@hayuetihotube4021 4 ай бұрын
የዘድሮ ወዶች ለምንድን ነው ፀባያቸው አንድ የሆኑት እዴ
@khadijasharjah3146
@khadijasharjah3146 5 ай бұрын
ደሙን አፈላሽው
@user-ig5kr9xg2z
@user-ig5kr9xg2z 5 ай бұрын
መላሽ ብዛቱ ሳአዲይ አየወዶች
@user-kw1ml2og2f
@user-kw1ml2og2f 5 ай бұрын
ውደ ደምሪኝ
@shukoorshukoor6763
@shukoorshukoor6763 4 ай бұрын
አለይኩም እሣላም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@madi2644
@madi2644 5 ай бұрын
አሰላ፡ማሊኩም፡ሰላም፡ናችሁ
@user-gd3jc5cx8z
@user-gd3jc5cx8z 5 ай бұрын
አጀብ ወዶች😢😢😢😂
@user-nv1vm7zm6i
@user-nv1vm7zm6i 4 ай бұрын
ጉድነው ብታረግዝ ምንችግርአለው አላህነው የሚረዝቀው
@bizuyekassew8256
@bizuyekassew8256 5 ай бұрын
ተረጋጊ ያስማማል 😂ዉዶች❤
@user-ec8iw9wt5p
@user-ec8iw9wt5p 4 ай бұрын
ዉድ ደመረኝእኔምአደምረሺአላሁ
@user-lf1fv8my6s
@user-lf1fv8my6s 4 ай бұрын
Mn Edezih Aderegeh lij Ye Allah sixota new 😢
@user-wi9sg6rz5n
@user-wi9sg6rz5n 5 ай бұрын
እኔ የገረመኝ ለምን አብረሀት ትተኛለህ እንደዚህ ከሚያረግህ እውነት ቢሆን ምን ልኮን.ነው አላሁም.ሙስታአብ. በርግጥ ያገሩ ሰላም.መዛባብት.ያሳስባል.ቢሆንም.ግን.እሽ ብሎ መቀበል ነው ልጂ ሪዝቅ ነው ሪዝቅ ከአላህ ነው።
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 5 ай бұрын
በአብዛኛው ወንድ ይህ ነው አራስ ሆነ ልጄ አመት ሳያልፈው ስረገዝ 😂በቃ ያልቀመሱ ነው ሚሆኑት
@om_Ryane
@om_Ryane 5 ай бұрын
ጭራሽ ምጡን ቢቀምሱት 1ለጂ በቃኝ የሚሉት መሰለኝ😅
@user-xh1he4ld2y
@user-xh1he4ld2y 5 ай бұрын
እኔማ ሳገባ ባሌን ሳላረግዝ አረገዝኩኝ ብየ ፕራንክ አርጌ ከተቆጣኝ ሁለተኛ ቅምስ አላረገዉም የምር
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂​@@user-xh1he4ld2y
@KibjcDgchgj
@KibjcDgchgj 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂​@@user-xh1he4ld2y
@toyebamuhammed942
@toyebamuhammed942 5 ай бұрын
የኔውስ በየወሩም ብወልድ ምኞቱነው ግን እኔ አንድም ፈራሁ በሰው ሀገር እሱም ይጨቃጨቃ ለምን አወልጅም እያለ ያረብሀሳቤን አሳክተህ ወልጄ ለመሳም አብቃኝ
ሆደን መታሀኝ ሰአድ አለቀሰችብኝ
10:16
AWEL&SEADI
Рет қаралды 93 М.
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 26 МЛН
ኢድ ሙባርክ /ላስተዋውቃችሁ!!
11:25
AWEL&SEADI
Рет қаралды 50 М.