ለሱሷ ህፃን ልጅ ያስገደለችው ሴት

  Рет қаралды 159,106

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

4 жыл бұрын

#sileHiwet #thiopia
Don't Forget to subscribe our channel to stay updated.
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 SILE HIWOT

Пікірлер: 210
@user-sn7mk3gi7l
@user-sn7mk3gi7l 4 жыл бұрын
ተራኪው በጣም ጉበዝ ነው 👍
@darwichcelldarwichcell3050
@darwichcelldarwichcell3050 4 жыл бұрын
ተራኪውን እንደኔ ሚወደው 👍
@jerrymalona9880
@jerrymalona9880 4 жыл бұрын
እባካቹ እህት ወንድሞቼ እዲስ ጀማሪ youtuber ነኝ ለናተ ቀላል የሆነው እገዛ ለእኔ ከምነግራቹ በላይ ነውና በማርይም ዝም ብላቹ አትለፍኝ የሀገሬ ልጃች kzfaq.info/get/bejne/g7pxerWe1J_Qf2g.html
@brrb4884
@brrb4884 4 жыл бұрын
ብስሪ በጣም አንወድሺ አለን
@deejune9
@deejune9 2 жыл бұрын
The only reason I followed sele, hiwot.
@thereality657
@thereality657 4 жыл бұрын
በውጭው አለም እንዲህ አይነት ዘገባ ይሰራል ነገር ግን ሁሉም ነገር እስከ ፍርድ ሂደቱና አጠቃላይ ሁኔታው ግልፅ አድርገው ያቀርባሉ!! እናንተ ተፈረደ ብላችሁ የምታቃርጡት እንዲሁም የተበዳዮችን ፍትህ በምን መልኩ አገኙ የሚለው እና የባለሙያ አስተያየት ብታካትቱ በጣም ያማረ እና ይበልጥ አስተማሪ ይሆናል!!
@anwargebreyes4400
@anwargebreyes4400 4 жыл бұрын
የኢትዬጲያ ዶክተሮች ለድራማ ሲሆን እስትሬቸር እየገፍ የሚሮጡት ነገር ያስቀኛል የእውነት እኮ እንደዚህ የለም መስሚያቸው ጥጥ ነው ካላመናችሁኝ የመንግስት ሆስፒታል ሂድና እዯቸው።
@user-ss9mo9nj7b
@user-ss9mo9nj7b 3 жыл бұрын
እውነትክን ነው
@ibnuzeyneb3107
@ibnuzeyneb3107 2 жыл бұрын
አbeat ውsht
@apirashmamo1148
@apirashmamo1148 4 жыл бұрын
ከሁሉም በላይ የህፃኖ መሞት በጣም ያሳዝናል 😭😭😭 እነነዚህ ምናይነት ጨካኝ ናቸው
@mahletmulat6420
@mahletmulat6420 3 жыл бұрын
almotechim tama new
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
ወይኔ የህፃኖ እናት እንዴት እንደስዛኔችኝ እእእእእእፍፍፍፍፍፍ እንባዬ መቆጣጣር አቃተኝ
@amanuelhabtai6037
@amanuelhabtai6037 4 жыл бұрын
Grand Prime Enat tewedadarie yelelat zemed bezi alem, man Ale ende Enat
@user-qb1mo8kr5z
@user-qb1mo8kr5z 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አስተማሪ ነው እኔንም ከአባቴ ጋ ደውለው ብር መጥቶልሃል ቁጥር ላክልን ሲሉት ከኔጋ ነበር የደወለ መቶ ሺ ብሬን ሊነጥቁኝ እንደነበር ግን ዛሬ ተረዳሁ
@senirobe4797
@senirobe4797 4 жыл бұрын
ውይ ሶስና ምን ጉድ ነሽ ፈጣሪ በተለይ የሕፃኗ አምላክ ይፍረድብሽ ሴት ልጅ እደዚአይነት ነገር ላይ መነከርሽ መውጫ ቀዳዳማጣት ከባድ ነው አቺን እራቁትሽን መግረፍ ነበር ማሰር ሳይሆን ግፈኛ
@user-vo8pp8bt1l
@user-vo8pp8bt1l 4 жыл бұрын
አምስት መቶ ሽብር ሰርግ ሰወቹ ግን አብደዋል የኔን የስድስት አመት ስደቴን ምፅፅ
@makidkiki5648
@makidkiki5648 4 жыл бұрын
ምን አለ እደዚ አይንቶችን ጨካኝ እየለቀመ ኮሮና ብደፈልን ወይ ስው ክፋት
@user-gp2gm1ck2x
@user-gp2gm1ck2x 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ethiopiafirst4980
@ethiopiafirst4980 4 жыл бұрын
የሠው ገንዘብ እሳት ነው
@tenaytaka9214
@tenaytaka9214 4 жыл бұрын
ስለ ህይወቶች ከልብ እናመሰግናለን በየእለቱ የምታቀርቡልን ነገሮች በጣም ትምህርት ሰጪዎች ናቸው ሀገራችን ላይ ስንት አይነት የወንጀል አይነቶችና ስንት እራስ ወዳድ ሰዎች እንዳሉበትም እያየን ነው
@tedytesfimariam7217
@tedytesfimariam7217 4 жыл бұрын
ሰለ ሒወቶች ምነው የተሰጠውን ፍርድ የማትገልጹት ዋናው አስተማሪ ፍርዱ እኮ ነው ።
@tadelekahsay5580
@tadelekahsay5580 4 жыл бұрын
እኔ ግን የባንኩ ማናጀር ምን እየሰራ ነዉ የነበረዉ ደንበኞቹ እኛ አልወሰድንም ሲሉ ለምን ቀድመዉ የወሰዱት ሰዎች ያቀረብት ማስረጃ አይጣራም ለፖሊስ ሪፖርት አላደረገም:: በባንክ ዉስጥ ለሚፈፀመው ማጭበርበር ተጠያቂዉ ባንኩ ነዉ ስለዚህ ባንኩ በወቅቱ ለተጭበረበሩ ደንበኞች ገንዘባቸዉ መክፈል ነበረበተ::
@nunugirma3327
@nunugirma3327 3 жыл бұрын
እኔም ያልኩቴ ይሄን ነው ፍርድ የለም በጉቦ ተለቀዋል ሌባ ነው በሙሉ ህዝቡ
@user-ff3sz6hb9u
@user-ff3sz6hb9u 4 жыл бұрын
ወይኔ የልጀ እናት ሰተሳዝን😭😭
@hmnchannelchannel964
@hmnchannelchannel964 4 жыл бұрын
Old One
@mebrihitamanial2577
@mebrihitamanial2577 4 жыл бұрын
በጣም እንዴት እንዳሳዘኘችኝ
@user-sx5vx9cm6d
@user-sx5vx9cm6d 4 жыл бұрын
ምነው ኮመንቶች እናተ ከአያችሁ ሌላ ያላየው ሰው አለ።
@belaydelago7970
@belaydelago7970 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርት ስጭ ድራማ ነው እናመሰግናለን!!!
@TINATO73
@TINATO73 4 жыл бұрын
ብስራት ገመቹ የኔ ጎበዝ በርቺ አሪፍ አስተማሪ ፕሮግራም ነው፣
@meseretbayu6064
@meseretbayu6064 4 жыл бұрын
አይ እማማ ኢትዮጵያ ስት አይነት ጭራቅ የሆነ ትውልድን አፍርተሻል ብቻ በጣም ያማል ማስተዋልን ይስጠን ሰርቶ መብላትን የመሰለ ነገር የለም ::በርቱ ወገኖቼ ፕሮግራማችሁ ልብ ላለው አስተማሪ ነው እና 🇪🇹ለዘላለም ትኑር🙏
@zadtube2313
@zadtube2313 4 жыл бұрын
ስርጉት በጣም ታሳዝናለቺ አዲ ልጇን አጣቺ ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ እዉነተኛ ፍትህ ካለ እዲሜ ልካቸዉን መታሰር አለባቸዉ ለነገሩ እዴተለመዴዉ አጭበርብረዉ ይወጣሉ አሏህ ሆይ እዴወጄላቺን ሳይሆን እዴቸርነትክ ይቅር በለን ብስሬ እናመሰግናለን አስታማሪ ነዉ በርቱ ተራኪዉንም ሳላዴቀዉ አላልፍም
@user-mb8sy8wv1x
@user-mb8sy8wv1x 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከነዚ ሰውች ይጠብቀን
@hanang7517
@hanang7517 4 жыл бұрын
እኔ ሚገርመኝ ባንክ ሀላፊነት አይወስድም ማለት ነው ?ብራቸውን ለማስመለስ?
@fikerintarabelibefikerinta1713
@fikerintarabelibefikerinta1713 4 жыл бұрын
Fite idayegagnu tedergowal melat temalisolecho yihunale
@user-rm2yn5vb9r
@user-rm2yn5vb9r 4 жыл бұрын
ተራኪውኮ በደንብ እየተረከልን ነው እናንተ ምን ጥልቅ ያደርጋችዃል
@etsegenetsisay9168
@etsegenetsisay9168 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😅😉
@oromiyawancha4640
@oromiyawancha4640 4 жыл бұрын
Betkkel 😅
@ayishaahhll6681
@ayishaahhll6681 4 жыл бұрын
ሀሀሀ
@tsiyamom9470
@tsiyamom9470 3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@asafiker8038
@asafiker8038 Жыл бұрын
ውይይይይ''''በጣም ከባድ ነገር ነው የስንቱን ህይወት አበላሽተዋል ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ
@sablework6012
@sablework6012 4 жыл бұрын
በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው አሰተማሪ እና በዙ ግንዛቤ እድንይዝ ያደረጋል
@woinshetdegef3994
@woinshetdegef3994 4 жыл бұрын
💚💛❤ሕሌናይ፣ስታሳዝን፣የኔቆጆ፣ጌታምህረት፣ይላክላት
@hiwijo6578
@hiwijo6578 4 жыл бұрын
Bisratye beras metemamenshn ladenk ewedalew korat set nesh thanks for sharing z story
@thereality657
@thereality657 4 жыл бұрын
ባንኩን መግለፅ ነበረባችው!! ሁለተኛም ባንኩ የግለሰቦቹን ብር የመክፈል ህጋዊ ግዴታ አለበት!! ይህ በህግም ተጠያቂ ያደርገዋል!! ባንኩ በቀጠራቸው ሰራተኞች ለደረሰው ማጭበርበር ተጠያቂና ዋስትናም አለበት!!
@mesibrhane78
@mesibrhane78 4 жыл бұрын
እዉነት የልጁ ትረካ በቂ ነው
@saadakonjo9522
@saadakonjo9522 4 жыл бұрын
Betamr yasazenal lela ager beseletan yadegal ega agere beaserareke selet man yetamenal betam temerert sech newe enamesegenalen
@emu8244
@emu8244 4 жыл бұрын
ስንት ኣመት ተፈረደባቸው ይህን ማወቅ ኣለብን ተናደን ከምንቀር
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 4 жыл бұрын
እንዴ ባይደገሰ ይቅር ትንሸ እንኳን ለመናገር አይሞክሩም ኧረ እምቢ ይባላል !
@tsgaabeba7257
@tsgaabeba7257 4 жыл бұрын
በጣም ነው የሚሳዝነው ልጇን ያጣችው ምስኬን አንድ ልጇን ምስኬን
@user-uj8ws2dw3z
@user-uj8ws2dw3z 4 жыл бұрын
ኡኡኡኡ የህፃኗ እናት 😭😭😭😭😭
@genetassafe2132
@genetassafe2132 4 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ዛሬም ደህና ነኝ ተመሰገን ።
@user-zs9gc7gq2e
@user-zs9gc7gq2e 3 жыл бұрын
ጉድ ነው ዘንድሮ ጆሮ።አትስማ አይባልም
@abzashlamam5778
@abzashlamam5778 4 жыл бұрын
ፖሮግራማችሁ ትምህረታዊ ነዉ
@syumsyum5139
@syumsyum5139 4 жыл бұрын
ማስተማሪያ አያርግህ መማሪያ ግን አያሳጣህ የሚል አባባል አለ ለቤተሰቦቻቸው ገንዘብ ለሚልኩ ትልቅ ትምህርት ነው ቀጥሉበት 👍👍👍👍👍
@user-ne1mz3to6b
@user-ne1mz3to6b 4 жыл бұрын
በጣም እውነት ነው
@user-zc6ie8hj8x
@user-zc6ie8hj8x 4 жыл бұрын
የሰው ገንዘብ እሳት ነው ለፍትው ቢያግኙ ጥሩ ነው
@comtoworshipjesus1937
@comtoworshipjesus1937 4 жыл бұрын
Bisratye siwedish eko❤❤❤💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@helenbb2077
@helenbb2077 4 жыл бұрын
ኡፍ የ ህፃኗ ነገር ውስጤን አቃጠለኝ😭😭 እረ ጉድ ነው ማነው ጤነኛ የተማረ ብሶ ቁጭ ደቼ ያብላችሁ አቦ
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 4 жыл бұрын
እጅግ.አስተማሪነው.አሳዛኝም.ነው
@panadolmanga1340
@panadolmanga1340 4 жыл бұрын
ምርጥ ነው
@saytsayt164
@saytsayt164 4 жыл бұрын
እኔ ግን እዚ ጋ ጥያቄ አለኝ ምክንያቱ በሰው ሃገር ያለንው በአካዉንት ቁጥር ነው የምንስገባው በጣም አስቸጋሪ ነው
@netsaagame541
@netsaagame541 4 жыл бұрын
ይህ ፕሮግራም እየተበላሸ ነው ሁለተኛ ሳምንታቹ እየደገማቹ ነው ይህ ፕሮግራም በጉጉት እንደምንጠብቀው አታውቁም መሰለኝ pls አትደጋግሙ
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 4 жыл бұрын
እውነት ነው በየሳምንቱ የታየውን ነገር ነው የሚደጋግሙት አዲስ ነገር ካሌለ ተውት
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
አራ እች ሷስና የምትባል ምን አይነት አርመኔ ነች ሰይጣን ነች የስው ህይወት አጣፍች እንዴ ጋና ልያጋብ የተዘጅቱን ልጆች ብተነች አራ ምን ጉድ ነዉ በሀገራችን ላይ እየተስራ ያለው
@eskindergebreyohannes6109
@eskindergebreyohannes6109 4 жыл бұрын
አላማችሁ ከድርጊቱ ህዝብ እንድማርበት እንደመሆኑ መጠን የቅጣቱን መጠንና ልክ ከወንድጄለኞቹ ማነትና መልክ ጋር ማሳወቁ ተመልካችን በማስተማርና በማርካት ትልቅ ጥቅም አለው::
@user-lk8it2cy7n
@user-lk8it2cy7n 2 жыл бұрын
ብስራት ገመቹ በጣም ነው እማከብርሽ በጣም እናሠሰግናለን
@elizanegn4183
@elizanegn4183 4 жыл бұрын
ብስራቴ ነፍሰጡር ነች ልበል ወይስ አይኔ ነዉ 😲😲
@nuriaadbella9680
@nuriaadbella9680 4 жыл бұрын
Your program is great but your background music is so loud. If you turn it down , it will be much better !!
@user-di5fc6nl8h
@user-di5fc6nl8h 4 жыл бұрын
አቤትሰዉየማንሰራዉሀጽያትየለመቸም🙏🙏🙏
@fatimayibra5678
@fatimayibra5678 4 жыл бұрын
ምን አይነት ጨካኝ ነችው የሕፃኖ እናት ሰታዛዝን 😢😢😢😢
@mekonnen74
@mekonnen74 4 жыл бұрын
እንደነኝህ አይነቶችን እኔ መንግስት ብሆን ግንባሩን ነበር የምለው.
@solihabesha722
@solihabesha722 4 жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም ልዩ ነው
@user-bp6jp4qh3j
@user-bp6jp4qh3j 4 жыл бұрын
አየናት መተኬ የሌለሽ ውብ ፍጡር ነሽ እናት ሽህ አመት ንረልን እናቴ የሞነርይ ትርጉም እወድሽ አለሁ ለናት ክብር ይገባታል
@markaplekahnisara1204
@markaplekahnisara1204 4 жыл бұрын
ያማል ወላሂ
@mayikotube3412
@mayikotube3412 4 жыл бұрын
Lib yemamet hitsan menfas yemametu abetochachin ga wusadeta. Lenagru ande ande sewoch sl heymanot minm ngr aygebchum☹☹☹
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 4 жыл бұрын
ኧረ በመሀል የሚገቡት ነገር ይደብራል አስታየት ደሞ አትቀበሙም😏
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 4 жыл бұрын
እንዴት ይቀበሉሸ እህቴ ዋና የፕሮግራሞ አዘጋጅ ብሰራት ናት እና ፕሮግራሞን እሷ በመረጠችውም አቀራረብ ቆንጆ ነው
@user-xg5sm6he8v
@user-xg5sm6he8v 4 жыл бұрын
ሰራቸው ነው እህቴ እጀራቸውን መከልከል ነው አይባልም ወንዱ አቀራረብ በቂ ቢሆኖም እኔ እና አች በወንዱ ትረካ ቢረዳንም ሊላው ደግም በድጋሚ ሲብራራለት የሚወድ የሚረዳው ይኖራል ዝምብለን ብናደምጥ ከደበረን አሳልፈን መስማት እንችላለን እማየ ወሬ አበዛሁብሽ
@AaAa-zk8np
@AaAa-zk8np 4 жыл бұрын
ወሬኛወች. ደበሩኘ. በምሀል
@tirhasgebrugebremedhin4349
@tirhasgebrugebremedhin4349 4 жыл бұрын
ቁምነገርያለውሰለሆነኣቀራረብአሪፍነው
@najatnajat8872
@najatnajat8872 4 жыл бұрын
በርቱ
@seadaaylwe7773
@seadaaylwe7773 4 жыл бұрын
ስንት ግዜ ነው የሚታየው የምታቀርቡት ስታጡ ሁለተኛ መልቀቅጀመራችሁደ
@saraalazmi2127
@saraalazmi2127 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል
@SamsungJ-bl8fg
@SamsungJ-bl8fg 3 жыл бұрын
ውይውይ አይማራቹ
@nejatabdella616
@nejatabdella616 4 жыл бұрын
Ene melew yhen yahil geze endet banku zm yelal eyaweke ayamelktim migermm miyanadim nw
@abbimike1874
@abbimike1874 Жыл бұрын
Menaynet ayent chekani nwe?
@user-tw6yu3xc2d
@user-tw6yu3xc2d 4 жыл бұрын
መግደል ነበር
@amanuelghilagaber9809
@amanuelghilagaber9809 4 жыл бұрын
ያሳዝናል
@yirgalemreda3057
@yirgalemreda3057 4 жыл бұрын
እባካቹሁን እናንተ በሰዉ በለፋዉ ብር እያጭበረበራቹ የምትኖሩ ሰዎች እግዝአብሔርን ለመፍራት ሞኩሩ የተጭበረበረ ብር ለጊዜዉ ቢያስደስታቹሁም መጨረሻዉ ግን የእግር እሳት ነዉ የእህምሮ ፀፀትም እስከ ሕይወት ሞታቹ እንደማይለቃቹ እወቁ ስለዚህ እባካቹ ሌቦች አህምሮአቹሁን አሰሩት ብዬ ምክሬን እለግሳለሁ እናንተም ይህን ፕሮግራም የምታስተላልፉት እግዝአብሔር ይባርካቹ አህምሮ ያለዉ ከናንተ ትምህርት ይማራል እኔም ከሌቦች ብዙ ጥንቃቄ እንዳደርግ ከናንተ ትምህር ወስጃለሁ አመሰግናለሁ
@fisshayemezgebu8858
@fisshayemezgebu8858 4 жыл бұрын
Wenjelengochu-teyazu-wey?
@masawamtswa9842
@masawamtswa9842 4 жыл бұрын
አረ እችን ሃገር እንዴት ኣይነት ወንጀለኞች ነው ደብቃ ያለች በስምኣም
@freedomseeker9301
@freedomseeker9301 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ላሁኑ ብዙ የፎረንሲክ ባለሙያና ለወደፊቱም ደግሞ የሳይበር ና ፎረንሲክ ሚንስቴር ያስፈልጋታል እመኑኝ።እውነት እኮ ችግር የለውም የፍርድ ሂደቱ ተቀርፆ ሲያልቅ ቪደወው ቢለቀቅ።
@samisaba4082
@samisaba4082 4 жыл бұрын
Yemecheresha firdachew sew kalawekew liyastemir aychilim
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 4 жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ የሰርጉንም የሕክምናውንም እነዚ ሌቦች ይቆረጥሙታል!!
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 4 жыл бұрын
Banks make ton amounts of money. They should implement a security camera
@heavenasefa3815
@heavenasefa3815 4 жыл бұрын
ውይ
@alemsegedhabtesion8999
@alemsegedhabtesion8999 4 жыл бұрын
ያኣኣ
@hanna9502
@hanna9502 4 жыл бұрын
Lemenedenewo gen yemetedegemut?
@gigike1500
@gigike1500 4 жыл бұрын
Weyneee asazenugn hulum afer yablachew
@eiieii3674
@eiieii3674 4 жыл бұрын
አጅብ ነዉ አሏህ ፍሩ የለበቹን ብሉ
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 4 жыл бұрын
Sel hiwet ye youtube turtegni sera fet hula addis kelilschu zem atelum men tedegagemalachu sera fet hula
@esayasberhanu440
@esayasberhanu440 4 жыл бұрын
የተሰጠውን ፍርድ ለምንድነው የማትገልጹት ፡፡ ፍርድ አግኘተዋል ይባለላል እንዴ? ብልግና ነው፡፡
@user-zz6ih8lj7b
@user-zz6ih8lj7b 4 жыл бұрын
ሴቴቹ ዝም ቢሉስ እንዴ
@ARADA-MEDIA251
@ARADA-MEDIA251 4 жыл бұрын
ብስሬ ቆንጆ
@salutihabashawit2647
@salutihabashawit2647 4 жыл бұрын
Betam yasazinal
@nunugirma3327
@nunugirma3327 3 жыл бұрын
ይሄኔ በጉቦ ተለቀዋል ምን ተፈረ ደሁላችሁም ሌቦች ናችሁ ለዚህ ነዉ እግዚአብሄር ኢትዮጵያን የሚቀጣዉ ሌቦች ምንተፈረደ
@user-qh7xp4ff8l
@user-qh7xp4ff8l 4 жыл бұрын
ስንት አመት እንደተፈረደባቸው አትናገሪም እንዴ
@gogogogo742
@gogogogo742 4 жыл бұрын
3 ወይም 2 አመት አይበልጥም ብሎ ነው😆😆😆
@StMaximustheFighter8
@StMaximustheFighter8 4 жыл бұрын
ያሳዚህናል
@mohammedharari0281
@mohammedharari0281 3 жыл бұрын
Betam pergeramu konjo.new
@saraeid1564
@saraeid1564 4 жыл бұрын
Afare tebela
@millyzemichael4046
@millyzemichael4046 3 жыл бұрын
I don't understand why give them the secret 😂 number people must learn 🤣 🤣 for this video I think this is the end 😂 of the world never I hear like before I my country it very sad when I hear this news my Hart is broken 😭💔 please God bless 🙏 our country
@Liya-gt2ds
@Liya-gt2ds Жыл бұрын
እኔ ግን ምለዉ ባንኩ አይከፍልም እዴ ሌባ ያስቀመጠዉ ባንኩ ነዉ ታማኝ ሠራተኛ መቅጠር የነበረበት ስለዚህ እስከነ ካሣዉ ባንኩ መክፈል አለበት
@alyaaalali7552
@alyaaalali7552 4 жыл бұрын
ተራኪው በጣም ይመቸኛል
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 4 жыл бұрын
Eny eze Lay yaLegebag nhger 1de sew berr telekolet Leyaweta sehed wetal sebal erasu kaLawetaw beker manem Leyawetaw endh mayecel eyawekh endyt wedh poise sayehed wedh betu yehedal ey meremari caham seyasetereg bagatami yayew ena ye semaw neger hono wenegeLegocen bayezacew men yehon neber
@etsegenetsisay9168
@etsegenetsisay9168 4 жыл бұрын
የእኔም ጥያቄ ይሄ ነው።መቶብር ቢጠፋብኝ ከባንኩ ችግር በጭወት ከቦታው ነው ካርታ ፕላኑን ምቀይረው የባንኩን🙄😳🤒እንኳን ይሄ ሁሉ ሆ!!
@user-jp5yj6ks8t
@user-jp5yj6ks8t 4 жыл бұрын
😭🤔🤯
@segazabedibaba1965
@segazabedibaba1965 Жыл бұрын
Weshoshe megedele new enezine
@adanechkersa77
@adanechkersa77 3 жыл бұрын
ብስርይ፣ስልከችሁን፣እንዴት፣አጋኝላው፣ሁሌነው ይምካተታላው
@betalemfeilipos4545
@betalemfeilipos4545 4 жыл бұрын
የፈጣሪ ያለ ምን ጉድ ነው እናት ሆዬ
@user-hx5tx5me1g
@user-hx5tx5me1g 4 жыл бұрын
እሄኮ የቆየነው
@mekdifeker2104
@mekdifeker2104 4 жыл бұрын
እሰይ
@helenokubay5488
@helenokubay5488 4 жыл бұрын
Amlak yemayferu sewoch
@sifaniiyoutube9473
@sifaniiyoutube9473 4 жыл бұрын
ማጃማራም አይተናል ድጋሚ ላምን አዲስ ታሪክ የላም 🤔🤔🤔🤔❓️
@hibongoseleme7501
@hibongoseleme7501 4 жыл бұрын
@etsegenetsisay9168
@etsegenetsisay9168 4 жыл бұрын
ማጃማራም 😂😂😂😅😆መጀመሪያ ኡኡኡ
@fekrrkassa1965
@fekrrkassa1965 4 жыл бұрын
@@etsegenetsisay9168 እና ምንያስቃል ???
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 3 жыл бұрын
Tileke temert
@hulumtadergizedichaneamilk2612
@hulumtadergizedichaneamilk2612 3 жыл бұрын
Geta hoy agerachin asebi minin ayneti zemenilaynen yalen
እስር ቤት ውስጥ የተወለደው ልጅ
27:31
Sile HiwotTV
Рет қаралды 179 М.
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 162 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 71 МЛН
ለሴት እና ለሱስ ...እናቱን ገሎ ቀበራት
32:57
宠爱天使的小丑。#天使 #小丑 #超人不会飞
0:20
超人不会飞
Рет қаралды 3,1 МЛН
Когда вода попадает в нос при плавании
0:35
Silver Swim - Школа плавания
Рет қаралды 2,3 МЛН
Dad made juice from watermelon pulp for his son.
0:32
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 3 МЛН
BABY Comedy : Surprise gift for orphan baby💔
0:49
BABY Comedy
Рет қаралды 21 МЛН
Don´t WASTE FOOD pt.2 🍕
0:19
LosWagners ENG
Рет қаралды 44 МЛН
Quantas vezes os ratinhos caíram?
0:18
F L U S C O M A N I A
Рет қаралды 55 МЛН