ሁለት አፍቃሪዎቹን ቤቱ አስገብቶ የሚያፎካክረው ወጣት እና መጨረሻው

  Рет қаралды 402,947

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

8 ай бұрын

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Пікірлер: 350
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 7 ай бұрын
የሴትን ክብር ዝቅ የሚያደርግ ና ዝሙትን የሚያስተላልፍ ድራማ አቤቱ ይቅር ይበለን😢
@FentaytuTeka
@FentaytuTeka 7 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭
@ayacell1360
@ayacell1360 7 ай бұрын
😢😢😢😢ከባህል ከእምነትም ያፈነገጠ 😢ሆን ብለው ያለማምዱታል ትውልዱን 😢😢😢
@teke2809
@teke2809 7 ай бұрын
ሴቶች እባካችሁ ልባችሁን በድፍኑ አትመኑት 😢😢😢
@user-bw3sg7ol1c
@user-bw3sg7ol1c 7 ай бұрын
እህት ወንድሞች እባካችሁ በፀሎታችሁ አስብኝ ሴትዬ ከአቅመ በላይ ሆናብኝለች አልቻልኳትም🙏😭😭😭
@user-vt3fh9qu4s
@user-vt3fh9qu4s 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያበረታሺ😢
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 7 ай бұрын
አይዞሽ😢
@BhCom-th4ze
@BhCom-th4ze 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያበርታሽ እመ አምላክ ታስብሽ
@Hichv
@Hichv 7 ай бұрын
አይዞሸእህት
@ibrahimlmazmi2603
@ibrahimlmazmi2603 7 ай бұрын
ፀልያ ማማ
@adoniadoniadoni108
@adoniadoniadoni108 7 ай бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ምን አይነት ግዜ ላይ ደረስን በፈጣሪ እባካቹ ሴቶች ቢያንስ ለራሳችን ክብር ይኑረን
@BashiruDaudi
@BashiruDaudi 4 ай бұрын
Aeon.bichal.baweset.masmer.negruwat
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 7 ай бұрын
በነገራችን ላይ የዚህ ትዉልድ እልም ብሎ መጥፋት ከዋና ዋና ተጠያቂ አካላት በተጨማሪ ስለ ህይወት እና ሌላም የተለያዩ የዝሙት እና መጥፎ ሴራ የጭካኔ ወዘተረፈ ትርክምርኪ አቅራቢወች ተጠያቂወች ናቹ ብቻ ህግ አስከባሪ ለትዉልድ ተቆርቋሪ መንግስት ፈጣሪ ያዉርድልን ያኔ ሁሉም ስነ ስርአት ይኖረዋል አሁንኮ በቃ በተግባር መጥፎ ነገር ያጣን ይመስል የበለጠ አሳቀቃችሁን 😢😢😢
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 7 ай бұрын
😢 ይህ ቻናል ወርዷል ሁልጊዜ ዝሙትና ግድያ በቀል ብቻ የሚያስተላልፉት
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 7 ай бұрын
@@tigistitigisti4792 ተመልከቱልኝ ተቆጭ ገሳጭ የሌለበት ሀገር ሁሉም ለሳንቲም እያለ መጥፎ ነገር ምድር ላይ የሌለ በድራማ ያመጣሉ ነገ በተግቢር ይፈፀማል ትላንት ያቀለቡት ዛሬ በተግባር እያየን ነዉ ስለዚህ ስለህይወት እና ስሙን የረሳሁት ሁለት ቻናል አለ ለትዉልድ መርዝ ሚረጭ
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 7 ай бұрын
ስንት ጨዋ ለቤቷ ታማኝ የሴት ወንድ ሆና የምኑረበት ሀገር ላይ አንዳንድ እረካሺ ሴቱች እረክሰዉ ያረክሱናል እዲህ አይነት ድራማ ባየሆ ቁጥር አለም ሁሉ የተጨማለሸ ይመሥለኛል ሴቱም ወንዱም አንድ ይመስለኝና ግን በጣም ጨዋ ወንድም ሴትመሰ እዳሉ ሳስብ የማስበዉን መጥፎ ሀሳብ እተወዋለህ እረ ሴቱችዬ እራሣችሆን በያላችሆበት ለህሌናችሆና ለፍጣሬ ስትሉ አታረክሱ ሁሉም በጊዜዉ ይመጣል ላቺ ያለዉ ሂወት በብቸኝነት ልፍትን ትችላለች ግን መጥፎ ነገር ላይ ከመዉደቅ አይላቢዉ ብቸኝነት ብላችሆ ተቀመጡ አታሰድቡን
@munajamunaja4442
@munajamunaja4442 7 ай бұрын
አረ ሴቶቹ ምን አለ ሁለታቹም ጀግና ሆናቹ ያለ ወንድ መኖር ብታሳዩን ሥታሥጠሉ ሴት አሠዳቢ ሁላ 🙄🙄🙄
@SamiraSam-ml6pk
@SamiraSam-ml6pk 7 ай бұрын
ሁሌም ለኔም ጥያቄ የሆነብኝ ነገር ወላሂ አር ሴቶችዬ
@naemadejenu3164
@naemadejenu3164 7 ай бұрын
😂😂😂😅😅😅
@abrahamleikun
@abrahamleikun 7 ай бұрын
ለሴት ልጅ ክብር የሌለውን ወንድ እንዲህ ነው የሞት ፍርድ የሜገባው !
@SmiraMuhaamed
@SmiraMuhaamed 7 ай бұрын
ከቀን ወደቀን እየወረደ የመጣ ፕሮግራም ቢኖር ስለሂወት ነዉ የተሻለ ሀሳብ አጣችሁነዉ ስለዝሙት ፈጣሪ የማይወደዉን የሚሰሩ
@natyotesfaye6466
@natyotesfaye6466 7 ай бұрын
እውነታውን መረዳት ያቃተው ሰው ኮመንት
@cheruabilemma8338
@cheruabilemma8338 7 ай бұрын
እባከችሁ ከባህላችን ወጣ ያለ ነገር አትስሩ ለመጪው ትውልድም ጥሩ አይደለም መልካም ነገርን አሰዩን 🙏🙏
@molliyaputhahaseena1536
@molliyaputhahaseena1536 7 ай бұрын
እማንሰማው የለን ፍቅር ነው የያዛቸው ወይስ ልክፍት
@user-sn9dg6bn4r
@user-sn9dg6bn4r 7 ай бұрын
እኛ እዴዚህ የተጨማለቀ ነገር ሳይሆ ጡሩ ነገር ነው የናፍቀን ጡሩ ትምህርት የሚያስተምር
@user-er8xb7mo8s
@user-er8xb7mo8s 7 ай бұрын
ሁለቱም ሴቶች ለራሳቸው ክብር የላቸውም የውሳኔ ሰው አይደሉም ወንዱም የጥቅም ሰው ለማዳ እንሰሳ ነው በመጨረሻም ወንድም እህቱን ነፃ አወጣ አድነን ነው
@MahiMahi-bs4rh
@MahiMahi-bs4rh 7 ай бұрын
አዬ ወንድምነት እንዴት ደስስ ይላል የእናት ልጅኮ ትልቅዬ ልዩ ስጦታ ነው🥰❤
@tshh8118
@tshh8118 7 ай бұрын
💌
@OsmanAyalewe
@OsmanAyalewe 2 ай бұрын
ማሽ አላህ ያኑረልሽ ረጅም እድሜ እድሜ ይሰጠው
@mekdelawitdaniel1278
@mekdelawitdaniel1278 7 ай бұрын
ወይ ጉድ ወይ ጉድ ይገርማል😢😢😢😢
@user-tu8fh3rv4x
@user-tu8fh3rv4x 7 ай бұрын
እኔ በጣም እሚገርመኝ እደ እውነተኛ ባላቸው ይመስል እራቁታቸውን መበላቀጥ😏😏😏
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta 7 ай бұрын
ከእውነት የራቀ ድራማ..😞😩
@user-ne1nk3ic7v
@user-ne1nk3ic7v 7 ай бұрын
በጣም
@SalmaipaSalmaipa-cw2gu
@SalmaipaSalmaipa-cw2gu 7 ай бұрын
ወይነብሰይማርፍቅር፣ዘንድሮ፣ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ፣ለማንኛዉምሀገራችንሰላምያርግልን
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 7 ай бұрын
ወይኔ የልጁ ፀጉር አረ ተቆረጠው ጫካ መስሏል😅
@bizuneshqatar146
@bizuneshqatar146 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@rahelamare9877
@rahelamare9877 7 ай бұрын
አንዳንድ ሴት ግን በጣም ይገርማል በዚህ ልክ ስብእናን መሸጥ በጣም ያሳዝናል
@Zumramuhaye
@Zumramuhaye 7 ай бұрын
አሁን ከዚህ ፊልምምንእንማር ወይዘድሮ አለ ኢፍሪምታምሩ በጣም ባለጊ አርካሽ
@natangetnet3784
@natangetnet3784 7 ай бұрын
ፊልም አይደለም ከዚ በፊት የተፈጸመ እውነተኛ የወንጀል ድርጊት ነው
@kakajqj1215
@kakajqj1215 7 ай бұрын
ላወቀበት ትምህርት አለው
@Hiwot210
@Hiwot210 7 ай бұрын
አረ ለተመልካች ክብር ይኖራቹ😢 ጥሩና አስተማሪ ነገር በምታቀርቡት ሚዲያ እንደ እዚህ ምንም ትምህርት የማይሰጥ እርባናቢስ ነገር አታቅርቡ መቼም ሴቾች የእዚህ ያህል ወርደዋል ማለት ይከብዳል ከሆነም ሴቾችዬ በእውነታው አለም ክብር ለእራስ መስጠት ወሳኝ ነው።ፍቅር ከበቀል ጋር ሲሆን ይደብራል😊😊
@Wudeeee
@Wudeeee 7 ай бұрын
Ende ene kehone bizu timirt wisijehalew
@user-ih1nw2pp4f
@user-ih1nw2pp4f 7 ай бұрын
የረብ ሰተረን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ከአጥፍቶ ጠፊ ጠብቀን😢
@ayacell1360
@ayacell1360 7 ай бұрын
አጉል ነገር 😮እንዲ እያረጋችው ህዝቡን እያላመዳችው ትውልድ ትበርዛላችው ከምንም የማይገናኝ የማይሆን ነገር😢😢😢
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 7 ай бұрын
የምናዬውም የምንሰማውም ማስጠላቱ አላህ ሆይ ማረን በራህመትህ 😢😢😢
@giasbd1278
@giasbd1278 7 ай бұрын
በጣም ውድዋ ያረቢ
@user-tu8fh3rv4x
@user-tu8fh3rv4x 7 ай бұрын
በትክክል ውደ ይቀፋል😢😢 ውይ
@user-un7wx4fl3c
@user-un7wx4fl3c 7 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ😢😂
@hawliitube
@hawliitube 7 ай бұрын
ኧረ ስለፈጠራችሁ ሴቶቹ ልብሳችሁን በደብ ልበሱ ራቁታችሁን ናችሁኮ ያአላህ ወንዱ ከላይ እስከታይ ሸፍኖ ሴቶቹ ሀርቃናችሁን ምን የተረገመ ዘመን ላይ ነዉ የደረስነዉ ግን ከናተ አሁን ምን እንማር
@henokerassa7656
@henokerassa7656 7 ай бұрын
የዘመኑ ሴቶች መልክ እና ገንዘብ አምላኪ ናቸ100%
@comceil7126
@comceil7126 4 ай бұрын
😢በጣም
@yayinedesta235
@yayinedesta235 7 ай бұрын
ሴትን ልጅ ምን ያክል ያረከሰከባህላቭን ውጪ የሆነ ቆሻሻ ድራማ አሁን ከዚህ ምንድነው ይሄ ትውልድ የሚማረው ይሄንን ቆሻሻ ድራማ ሰርታችሁ አርቲስት ነን ትሉ ይሆናል
@user-ge3pu3th2v
@user-ge3pu3th2v 7 ай бұрын
ምነው እህቶቸ ምነው ኧረ ተው ክብራችሁ ወረደ እኮ
@user-mc7lb8of1h
@user-mc7lb8of1h 7 ай бұрын
😂😂😂😂 አትጣሉ በቃ እኔ ብቻዬን ነዉ የምተኛዉ አለ
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 7 ай бұрын
ሰላም ውዶቼ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 7 ай бұрын
ባለጌዎች፡በተለይ፡ፊቱ፡ያማረ፡ልቡ፡የቆሸሸ፡ቆሻሻ
@user-ge3pu3th2v
@user-ge3pu3th2v 7 ай бұрын
ለፈጣሪ አስቸጋሪ የሆነ ትውልድ ኧረ ባካችሁ ወደ ማንነታችሁ ተመለሱ ማተባችሁን ሸጣችሁት
@user-ef5kp2qj7l
@user-ef5kp2qj7l 2 ай бұрын
ነብስይማር😏እደትነዉ እባካቺሁ የቀጣይትዉልድየህንን እያየ ሰነመግባርየሚኖረዉ😢😢😢😢
@ibrahimlmazmi2603
@ibrahimlmazmi2603 7 ай бұрын
ሴቶች እብድ ናቸው ሜበለወሰ ልክህ ነው
@eskdarekebrt9690
@eskdarekebrt9690 7 ай бұрын
የጥልቅ መንፈስ በምድሪቱ ላይ የሚረጭ ሀይል የተወጋ ይሁን
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 7 ай бұрын
እግዚኦ እንደዚ ሚዲያ የረከሰ አላየሁም
@tsionhaile3593
@tsionhaile3593 7 ай бұрын
It's out of our culture
@elizabethmersha2994
@elizabethmersha2994 7 ай бұрын
A lot of thing going in Ethiopia is out of our culture
@user-ni2ye7wn8p
@user-ni2ye7wn8p 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢ሰውረን
@merhaba9036
@merhaba9036 7 ай бұрын
በዚህ ፊል የተማርኩት ነገር ቢኖር የሴቶችን መርከስ ነው
@BashiruDaudi
@BashiruDaudi 4 ай бұрын
Awo.setochu.betam.kelalu
@Hameremedia21
@Hameremedia21 7 ай бұрын
ኧረ እግዚኦ ማርነክርስቶስ😢😢😢 ከእህቱ ጋራ ትብብር እንዲ ርካሽ ይሁን
@altudz4055
@altudz4055 7 ай бұрын
የትኛዋም ሴት እንደዚ አታረግም። የሌለ ድራማ አትስሩ 😁😁 ደፋር
@MKk-qp6qx
@MKk-qp6qx 7 ай бұрын
ሠላደንቅ አላልፍም ወንድም ይፍጠረ❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-gu9qf5hs1w
@user-gu9qf5hs1w 7 ай бұрын
የሴትን ክብር ዝቅ አታድርጉ ይደብራል
@user-jg7wj3zy9b
@user-jg7wj3zy9b 6 ай бұрын
ደግ ኣደረገ 😊
@truthshallsetyoufree3252
@truthshallsetyoufree3252 7 ай бұрын
Its discousting😢
@user-yz8ef4qg6q
@user-yz8ef4qg6q 7 ай бұрын
እንዴት አይነት የዘቀጠ ጌዜ ደርስናል? ሴቶቹ ክብራቸውን የጣሉ እራሳቸውን ያዋረዱ የተዋረዱ ባለጌዎች ናቸው:: ይሄ ባህላችንም አይደለም በጣም ያሳዝናል:: ባለጌዎች የተወደዱ እንጂ መጫወቻ መሆናችው እንዴት አልገባቸውም?
@user-lc9jv6it6x
@user-lc9jv6it6x 7 ай бұрын
ባህልን የማይወክል ድራማ ያስጠላል
@KayiruShiferaw-gf5vh
@KayiruShiferaw-gf5vh 6 ай бұрын
It's amazing, one for two😅
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 7 ай бұрын
ሰው እንዲህ ይርከስ
@MaritaYideg-ff1el
@MaritaYideg-ff1el 7 ай бұрын
በጣም ያስጠላል
@mihretgirma
@mihretgirma 7 ай бұрын
አዎ ሴትልጅ ክብሮን የጣለችቀን ነው ምትረክሰው
@elhamtube9065
@elhamtube9065 7 ай бұрын
ሴቱ በወንድ መንገብገብ ጀመረ አይ መጨረሻው ዘመን ያሳዝናል
@giasbd1278
@giasbd1278 7 ай бұрын
ወላሂ አሳቆኝ ደነዙች😮😂😂
@user-xq7zk7jc5o
@user-xq7zk7jc5o 3 ай бұрын
😢ምን ማለት ነው የሴት መርከስ😢
@romangedeye9684
@romangedeye9684 7 ай бұрын
በጣም ባለጌ እግዚአብሔር አይፈራም እህት የለውም ምን አይነት ስይጣን በአንድ በኩል ሴቶች ለምን አን ነቃም ብር ለወንድ መስጠት በጣም ያስንቃል
@rosarose2433
@rosarose2433 7 ай бұрын
እረ በጣም ውሻ ነው ወሻ 🐕
@meremayimamahmed733
@meremayimamahmed733 7 ай бұрын
ተመቸኝ
@JohnJohnsadiq-lr1nv
@JohnJohnsadiq-lr1nv 7 ай бұрын
Sat asdabi rekasoci nacihu
@user-un4qt8nm5e
@user-un4qt8nm5e 7 ай бұрын
ወይኔ ሴቶቹ ታዉረዋል ምናለ ግን ቆራጥና ጠንካራ ቢሆኑ
@user-yb7gh4xw4s
@user-yb7gh4xw4s 7 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ከአሥመሳይ ሠዉ አተ ጠብቀን
@user-hf8lv2ve6o
@user-hf8lv2ve6o 7 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉ
@user-br9mo8zf7w
@user-br9mo8zf7w 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@muluyeabebaw9492
@muluyeabebaw9492 7 ай бұрын
ምኑም ደሰ አይል ከእውነት የራቀ ምን ሊያሰተምር ነው
@bateablneha5887
@bateablneha5887 7 ай бұрын
በስማም ምን ትምር እንዉሰድ 😢😢አድ ወድ ለሁለት 😢😢
@yohannesgmeskle3484
@yohannesgmeskle3484 7 ай бұрын
ውሸት ነው በፍፁም ኢትዮጵያዊነት የሌለው የማይወክል ። it's not true .
@afraalkendi3424
@afraalkendi3424 7 ай бұрын
ጉድ፣ነው ሆ ግን የእውነት አለ እደዚህ የሚአረግ ሴት
@serkalemchere3056
@serkalemchere3056 7 ай бұрын
ይሄ ፕሮግራም ምን እየሆነ የውነት ከዝሙትና ከግድያ ያለፈ ምንም አታስተምሩን እንዴ ጉድቡል
@kadeejadubai9638
@kadeejadubai9638 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 7 ай бұрын
መጨረሻው
@babsnnnsnsj3904
@babsnnnsnsj3904 7 ай бұрын
Yigabewal👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌
@maymonamona2761
@maymonamona2761 7 ай бұрын
እኔ ብሆን ሁለታቸውም በጫማ ብያቸው ነበረ ብያቸው ነበ ምወጣው እንስሳ ናችሁ😊
@tigistkoyas7640
@tigistkoyas7640 7 ай бұрын
በጣም ተጋነነ
@husabe5441
@husabe5441 7 ай бұрын
ይገባውልየስራውነውያገኛው😢😢😢😢
@zyenbawel6563
@zyenbawel6563 7 ай бұрын
😢😢😢
@henirock1221
@henirock1221 6 ай бұрын
ይሄ ከባህላችን ያፈነገጠ ድራማ ነው ባህላችንን በክፉ ነገር እየበረዛችሁ በርካሽ ነገር ትውልዱን አታለማምዱት .....
@gondertube618
@gondertube618 7 ай бұрын
እንዲህ ያለ ነገር ባታቀረቡ ጥሩ ነበር
@user-bl5ws4lo1q
@user-bl5ws4lo1q 7 ай бұрын
እንዲህ አይነት ባህል የለንም ስታስጠሉ
@user-ro1ci1yp5c
@user-ro1ci1yp5c 7 ай бұрын
አፈር ብሉ 😭😭😭😭😭😭😭
@AbduHussen-ts2hf
@AbduHussen-ts2hf 3 ай бұрын
ይመችህደክሞኛልብቻየን ነውእምተኛው😂😂😂
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 7 ай бұрын
ይሄ ዩቱዩብ ዘቀጠ አንድአይነት ድራማነው ሁሌም የምሠሩት 😏😏😏😏😏
@Koket439
@Koket439 7 ай бұрын
😮🤔🤔🤔
@Pikebarcelona
@Pikebarcelona 7 ай бұрын
Set rekese min yederg 😭 rasachin binakeber neber wendoch yemiakebrun
@maheltedega-qk9jn
@maheltedega-qk9jn 3 ай бұрын
Zemutn lhzbu lwetatu atalmamdu betam eko hatyat khon nger andu nw ande sw land nw❤
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 7 ай бұрын
ወይ ብልግና
@user-fw8kb8zb6s
@user-fw8kb8zb6s 7 ай бұрын
እእእእእእእወይኔ❤
@user-fw8kb8zb6s
@user-fw8kb8zb6s 7 ай бұрын
እእእእእእእወይኔ❤😊
@shubisageletufeyisa7631
@shubisageletufeyisa7631 5 ай бұрын
እሄ ድራማ ለኛ ለኢትዮዽያውያን ቀርቶ ለ ሌላውም አይሰራም።ከነባራዊው ዓለም ያፈነገጠ ነው።
@senaitgebeyehu9817
@senaitgebeyehu9817 7 ай бұрын
Ejig betam yastelal!!!! Yemiyastela script, askeyami acting, balegie story... Eski ahun kezih mn endinmar new yeserachihuln????😡😡
@kamilzeynu1049
@kamilzeynu1049 7 ай бұрын
The last part is ridiculous.Chaildesh.Any way it has message
@user-wi3gv9mv9u
@user-wi3gv9mv9u 7 ай бұрын
የእውነት ነው ግን እኔ አለምንም ድራማ ነው
@user-tl3pf4tm6x
@user-tl3pf4tm6x 7 ай бұрын
ሲያስጠሉ
@kakajqj1215
@kakajqj1215 7 ай бұрын
ወይኔ ቅዳሴው🌹🌹🌹🌹
@user-fj6gk8kq1z
@user-fj6gk8kq1z 7 ай бұрын
ወይጉድ
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 7 ай бұрын
ቆይ ስለ ሕይወቶች ከአንድ ቤት ውጪ ድራማ አትሰሩም??
@user-bl5im5dp7s
@user-bl5im5dp7s 7 ай бұрын
ወዶች በእናታችሁና በህታች ሊፈፀም የማትፈልጉትን አታርጉ ሴቶችም አትጃጃሉ
@alemameha300
@alemameha300 7 ай бұрын
ይህ ምንን ያሳያል ወይም ያስተምራል ምንም የወንዶችን ዝቃጭነት እና የሴቶችን ልብ መታወር ምንም አያስተምርም
@MOOMM-rc7zq
@MOOMM-rc7zq 7 ай бұрын
እማይመሥል ነገር
@user-fw8kb8zb6s
@user-fw8kb8zb6s 7 ай бұрын
እእእእእእእ
@hani9864
@hani9864 7 ай бұрын
ድብን በይ እየደጋገምሽ ድብን በይ ሴት አሰዳቢ እኔ ከከዳኸኝ እራሴን አጠፋለሁ ባለጌ ሌላዋ ደግሞ እኔ ሚስት ክ እያለ ኩ ል ክ ካካቴ ባለጌ ራስሽን መጠበቂያ ፓንት የሌለሽ ፍቅር ፍቅር ፍቅር የባለጌ ጎረምሳ ፍቅር ፡ፍቅር እግዚአብሄር ብቻ ነው መጫወቻዎች
ሚሰቱን በቀበቶ የሚገርፈዉ ባል
40:33
Sile HiwotTV
Рет қаралды 69 М.
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 46 МЛН
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 23 МЛН
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 10 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 5 МЛН
#እንቁላሊ …!!#
20:48
የሳቅ ደጆች
Рет қаралды 97 М.
Betoch | “የአዲሱ ዓመት ዕድል ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 353
29:12
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 2,4 МЛН
😆 @SantiOficialll @SantiFansshort @CAMILOAGUILLONN
0:15
Santi
Рет қаралды 3,6 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
0:25
Watch Me
Рет қаралды 42 МЛН
Это что за ?
0:27
ЛогикЛаб
Рет қаралды 1,6 МЛН
1❤️
0:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 12 МЛН
Ещё один способ не забеременеть
0:16
Pavlov_family_
Рет қаралды 11 МЛН