የእህቷን ባል ለመቀማት የምትጥረው ሴት አስከፊ መጨረሻ

  Рет қаралды 246,792

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

9 ай бұрын

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Пікірлер: 308
@afiyatube_
@afiyatube_ 9 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ባሎችን ያብዛልን ፈተና ሲገጥማቸዉ በብለሀት የሚሸሹ❤👍
@user-pp2ro4lm7y
@user-pp2ro4lm7y 8 ай бұрын
አሚንንን
@jioi9498
@jioi9498 7 ай бұрын
አሜን😢
@mekiyaabdu9608
@mekiyaabdu9608 2 ай бұрын
አሚንንንን​@@jioi9498
@bettygetachew2273
@bettygetachew2273 9 ай бұрын
የእውነት እንደዚህ አይነት ያሉ ባሎች ይብዙልን
@IkramH-xu3do
@IkramH-xu3do Ай бұрын
ብዝትዬድርግልንያረብ
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 9 ай бұрын
ማሻአላህ እነዳንተ ያሉ ታማኝ ባሎችን ያብዛልን ያረብ የናፈቀን እንዲህ ያለ ባል ነው
@RahatulQelb
@RahatulQelb 9 ай бұрын
ድራማ ላይ ብቻ ሆነ ታማኝና ፍቅር😂😂😂
@A-900.
@A-900. 9 ай бұрын
ልክ እንደ ፊልሙ ታማኝ ወንድ ይስጠን 😊😊 በውሸታም አፍቃሪ የተጎዳ አሚን ይበለ💔
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 9 ай бұрын
አሚንንን
@mariammariam1007
@mariammariam1007 9 ай бұрын
አሜን አሜን እዉነት ነዉ😊
@messimessi7609
@messimessi7609 9 ай бұрын
አሜን. ያልተጎዳ. ማን. የት ይገኛል
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 9 ай бұрын
አሜን ይሰጣችሁ እህቶቼ
@saralove8099
@saralove8099 9 ай бұрын
Amen
@user-bk6yp9hh6p
@user-bk6yp9hh6p 9 ай бұрын
ባልየዉ ጎበዝ ተዋናይ ነዉ❤
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 9 ай бұрын
ጭራሽ የእህቷን ባል ለመቀማት ፈጣሪዬ ሆይ ምን አይነት የከፋ ዘመን ላይ ደረስን ፈጣሪይ ሆይ ማረን ይቅር በለን🙏😢😢😢😢😢😢
@sameera7524
@sameera7524 9 ай бұрын
ፊልምእኮነው😂❤
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 9 ай бұрын
@@sameera7524 ፊልም መሆኑን አውቃለሁ አራዳ መስለሽ ለኔ ከመፃፍሽ በፊት የስለ ህይወትን ፕሮግራም አዳምጭ እውነተኛ ታሪክ እና ፍርድ የተሰጠባቸውን ወንጀሎች ነው የሚያቀርቡት እሽ የኛ አራዳ ፊልም መሆኑን አዋቂዋ😂😂😂😂
@ayenewtameru3808
@ayenewtameru3808 9 ай бұрын
👌👌👌👌👌
@user-ge1wh7yl2t
@user-ge1wh7yl2t 9 ай бұрын
Filme eko new😅
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 9 ай бұрын
@@user-ge1wh7yl2t ፊልም መሆኑን አውቃለሁ አራዳ መስለሽ ለኔ ከመፃፍሽ በፊት የስለ ህይወትን ፕሮግራም አዳምጭ እውነተኛ ታሪክ እና ፍርድ የተሰጠባቸውን ወንጀሎች ነው የሚያቀርቡት እሽ የኛ አራዳ ፊልም መሆኑን አዋቂዋ😂😂😂😂
@WOSEN-YEANKOBER
@WOSEN-YEANKOBER 9 ай бұрын
እንዲህ ነው እውነተኛ ባል ❤❤❤
@rodibayou1352
@rodibayou1352 9 ай бұрын
አታምር አታፍር 😂😂😂
@Kaala-um5zk
@Kaala-um5zk 9 ай бұрын
መልካም ለራሱ ክፉም ለራሱ 😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️💯
@zemzem5178
@zemzem5178 9 ай бұрын
የኔ፣ውድ፣ነብዬ፣መሀመድ፣ሰለዋአላሂ፣ወሰለም፣1ሴት፣1ወንድ፣ቢቻአ፣ከሆኑ፣3;ሸጣን፣ነው፣ብለዋል፣ለዚ፣ነው።
@sdemssi1962
@sdemssi1962 9 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል እንደት የህቷን ባል ባልየው ጀግና ነው እትዳር ውስጥ ቤተስብ መኖር የለበትም ምናልባት እናት ካልሆነች
@rabiayimam3588
@rabiayimam3588 9 ай бұрын
እናትም፣የምትቀና፣አለች፣በጣም፣ከባድጊዜ፣ነዉ።
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 9 ай бұрын
በኔም ደርሶብኛል ብቻ አላሀምዱሊላሒ ሀቅ ትመነምናለች እንጂ አትበጠሥም
@sdemssi1962
@sdemssi1962 9 ай бұрын
@@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw ከባዲ ነው እህት የአላህ በጣም ያሳፍራል ወላሂ እንደት የናቷን ልጅ ወንዲ አልጠፋ አኡዚቢላ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 9 ай бұрын
@@rabiayimam3588 እውነት ነው እናትም አለች ብቻ ከባዲ ነው ወላሂ ትዳር ላይ ማንም መግባት የለበትም
@alami5787
@alami5787 9 ай бұрын
አረ እናት አልሽ ላደለው አወ
@raphaeltawil8867
@raphaeltawil8867 9 ай бұрын
እውነት ነው በትዳር ውስጥ ቤተሰብ ማናሮ የለባትም✅✅✅✅✅
@user-lg9kt7ut1w
@user-lg9kt7ut1w 9 ай бұрын
ያዘማኑ ምርጥ ተማኝ በል ነህ🎉🎉
@ktube8920
@ktube8920 9 ай бұрын
አስቸጋሪ ነው ግን ሞት ከመድረሱ እሷ የምትሰራውን በቪድዎ ቀርፆ ለህቲቱ ማሳየት ይሻል ነበር ባይ ነኝ
@uaeuar1326
@uaeuar1326 9 ай бұрын
ዋውገራሚ ነው❤❤
@user-er8xb7mo8s
@user-er8xb7mo8s 9 ай бұрын
አንዳንድ ሰዎች ጭፍን ናቸው እዴት የጋዛ እህቷን ባል ለመቀማት ብላም እህቷን ከነልጇ ለመግደል ታስባለች ለእህቷ በቆፈረችው ጉድጓድ እራሷ ተቀበረች
@user-eg2bg2wp8x
@user-eg2bg2wp8x 9 ай бұрын
ታማኝ ሰው ያብዛልን ትዳርን ከዘመድ ከሴት ጓደኛ እራቅ ብሎ መኖር ነው😂😂😂😂😂😂😂
@user-qg1dk9dc2g
@user-qg1dk9dc2g 9 ай бұрын
በእዉነትአወ😅😅
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 8 ай бұрын
እውነትነው
@agereaddis1762
@agereaddis1762 9 ай бұрын
የእዉነት ሰዉ ለምድነዉ የማይመሰገን ?
@MarkeLiji
@MarkeLiji 9 ай бұрын
Thanks
@saraabebe5829
@saraabebe5829 9 ай бұрын
በስመአብ እህት እረ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ልብ ስጠን ሰይጣን ቀማን እኮ 😢😢😢
@mariammariam1007
@mariammariam1007 9 ай бұрын
ሆሆ ይገርማል ይገላበጣል ትላሌች ደግሞ ይገልብጣትና
@abduadem2481
@abduadem2481 7 ай бұрын
በኡነት አንተ አላህን ፈሪና ታማኝ ባልነህ ማሻአላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ጎበዝ አድናቂህነኝ እኔም እዳተ ለሚስቴ ታማኝ ባል አላህ ያድርገኝ ❤❤❤
@user-jh9hg1fi9v
@user-jh9hg1fi9v 9 ай бұрын
በጣም ምርጥ ብልሀተኛ ባል ነው ዋው ❤❤❤❤❤የእህትን ባል ጉድኮነው
@AAa-nq4mn
@AAa-nq4mn 9 ай бұрын
እንኳን የእህቴን ባል ልመኝ ይቅርና የእህት ባል ወንድም ማግባት እንደ ነውር ነው ምቆጥረው የእህቴን የባል ወንድም አፍቅሬ ለመናገር አፍሬ ፍቅሬን አፍኜ ስደት መጣው ሆሆሆሆ
@user-yj1tr4st4u
@user-yj1tr4st4u 2 ай бұрын
አይዞሺ
@user-yj1tr4st4u
@user-yj1tr4st4u 2 ай бұрын
ለች ያለዉ አይቀርም
@user-zx2xz1gz7w
@user-zx2xz1gz7w 9 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል
@user-cv8el9qj4l
@user-cv8el9qj4l 9 ай бұрын
ጀግና ባል ታማኝ
@user-oo6mb2rg7d
@user-oo6mb2rg7d 9 ай бұрын
ጀግና ባል ተማኝ ይሂ ነው ባል ማለት❤❤❤❤❤
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 9 ай бұрын
እንደዚ አይነት እህት ባይኖር ነው ሚሻለው😥😥😥😥😥😥😥
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 9 ай бұрын
ልጂቷን የምሰድቧት ትወና ነው
@saadayimer8273
@saadayimer8273 9 ай бұрын
እውነተኛ ወንድ እንዳንተ እንዳንተ አይነት ባል ይስጠኝ የትወና ታማኝ ሳይሆን የእውነት ታማኝ
@fhgh6052
@fhgh6052 9 ай бұрын
Wowo❤❤❤❤
@burii9411
@burii9411 9 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉 wow wow bexami yasitemirali 🥰🥰🥰
@tigtig3073
@tigtig3073 8 ай бұрын
በጣም ደስይላል ፍቅርቹ ❤️❤️❤️❤
@abrahamleikun
@abrahamleikun 9 ай бұрын
ደሥ ይላል ያው እውነት ከሆነ ማለት ነው
@Fatima-jn8tk
@Fatima-jn8tk 9 ай бұрын
ስራ ለሰሪው
@rosarose2433
@rosarose2433 9 ай бұрын
እች ጥፍጥፍ ምን ትመስላለች😂😂😂
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 9 ай бұрын
ልጂቱዋ ግን ቻይና ነው ኮሎቢያ ምትመስለው😅😅😅😅
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 8 ай бұрын
ከክክክክ በጣም
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f 9 ай бұрын
አወ በተለይ የሤት ቤተሠብም ሆነ የወንድም ቤተሠብ አብሮ መኖር የለባትም
@user-hl7vo2lt9mBement
@user-hl7vo2lt9mBement 9 ай бұрын
ልጅ ሳምር❤❤❤
@Qp4109
@Qp4109 9 ай бұрын
Min asbesh new😂😂😂👀👀🧐
@user-lv3eb2ez8v
@user-lv3eb2ez8v 9 ай бұрын
@MarkeLiji
@MarkeLiji 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@user-fo7uk4lj8t
@user-fo7uk4lj8t 9 ай бұрын
Endehi yalu baloch ybizulen❤❤❤
@brtkantesefay
@brtkantesefay 9 ай бұрын
ክፉ ዘመን 😢😢😢
@user-tn3ki5vw9f
@user-tn3ki5vw9f 9 ай бұрын
jegnew 👍
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 9 ай бұрын
ስንት ወንድን የሚለምኑ እርካሽ ቆሻሻ ሴቶች አሉ ጉድጎድ ያስገባችሁ እንደዚች ቆሻሻ ሴት ጉሓፍ🤮ኣምላኽ ይቕረ ይግበረለይ
@HjgUyg-hp9ob
@HjgUyg-hp9ob 9 ай бұрын
❤❤❤👍👍👍👌👌👌👌
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 9 ай бұрын
My hero ❤️ 🙌🏾 💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾☝🏾☝🏾☝🏾✝️🤍🤍🤍🤍🤍🤍💐💐
@aboutimamo177
@aboutimamo177 9 ай бұрын
❤yene bal laki ind unlinyii😢😊
@user-rm6qn9qj4n
@user-rm6qn9qj4n 9 ай бұрын
ታማኝነትህን ወድጀዋልለሁ ቀጥልበት ሀሪፍ ነው
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 9 ай бұрын
ስለሂወት ሁሌ ዝሙት😢😢 ሌላዊ ዝሙት ማስፋፋት 😢😢
@user-pt5ip6hk3q
@user-pt5ip6hk3q 9 ай бұрын
የእውነተኛው አለም ነጸብራቅ ነው። ይሄ ነው እየሆነ ያለው አዲስም ነገር አልቀረበም። ባለንበት እምነት ሞራል ባህል የምንላቸውን ስንተው ይህ ዝቅጠት እየነገሰ ሄደ!
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 9 ай бұрын
ጀግና ባል
@Aminati157
@Aminati157 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@SaliemEMAHATSION
@SaliemEMAHATSION 9 ай бұрын
Eway gud😮
@almaztolla4677
@almaztolla4677 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍
@SaeedaA-bb9lc
@SaeedaA-bb9lc 6 ай бұрын
ዋው ተመቸከኝ
@user-io3jj9ib3o
@user-io3jj9ib3o 9 ай бұрын
በየቤቱ ስቱ ጉድ አለ 😂😭
@berkeberkeyyy6215
@berkeberkeyyy6215 9 ай бұрын
❤❤❤💯
@user-yz2sf2be3u
@user-yz2sf2be3u 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f 9 ай бұрын
ክፉም ስራ ደግም ስራ ወደራስ ተመላሽ ነው
@orocell2369
@orocell2369 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-lg4yl4xw5s
@user-lg4yl4xw5s 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@user-mf6mi5mp8q
@user-mf6mi5mp8q 9 ай бұрын
ለአቅም አዳ የዴረሰች ሴት ሲጀመር ቤት ማምጣት የለብንም መርዳት ካለብንም በውጭ ነው
@NatoNato666-hs4ie
@NatoNato666-hs4ie 3 ай бұрын
😢😢😢😢
@tomfre
@tomfre 9 ай бұрын
መደማመጥንና እውነት መነጋገርን የመሰለ ነገር የለም, የእግዚአብሔር ቃል ሰው አባትና እናቱን ይተዋል ከሚስቱም ጋር ይጣበቃል ይላል ። ስለዚህም ቤተሰቦቻችንን እናከብራለን በትዳራችን ውስጥ ግን ጥንቃቄ ልናደርግ ይገባናል ። ሚስትም ባልም ቢሆን የእናትነትን የአባትነትን ወንድም እህትነትንም ቦታ በፍቅር ሊሸፍኑ ግድ ነው ። ያለዚያ ትዳር ሳይሆን አዳር ብቻ እየሆነ ይቀራል ።
@user-qi8dt8bh6k
@user-qi8dt8bh6k 9 ай бұрын
😢❤❤❤
@user-sd3qo9yf3w
@user-sd3qo9yf3w 6 ай бұрын
ዋውመጨረሻውያምራል
@lidiya727
@lidiya727 8 ай бұрын
ወይኔ ሚስት ሆና የምትተውነው ጨጓራ ትልጣለች ስታወራ እንደ ኤሊ የምታዘግመው ምናምን
@unicelldoughman5788
@unicelldoughman5788 9 ай бұрын
Am
@user-qr7yi3rv1p
@user-qr7yi3rv1p 9 ай бұрын
ክፉ ዘመን
@user-wk8ex6wy5v
@user-wk8ex6wy5v 9 ай бұрын
❤❤😮😮😊😊
@naeemam9999
@naeemam9999 9 ай бұрын
እውነት መቼም አይቀበርም❤❤❤❤
@tubeethiopiafertetube719
@tubeethiopiafertetube719 9 ай бұрын
ጥሩ ድራማነው
@user-bo1ui6wh7k
@user-bo1ui6wh7k 6 ай бұрын
😱🙄🙄🙄
@user-hs2bl9md1b
@user-hs2bl9md1b 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@halimaaabdo6184
@halimaaabdo6184 8 ай бұрын
😮😮😮😮😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ir6nn5oh7c
@user-ir6nn5oh7c 9 ай бұрын
ይቺ ድፍጥጥ😂😂😂😂😂😂
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 9 ай бұрын
😂😂😂
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 9 ай бұрын
😅😅😅
@user-ck2zz6it4v
@user-ck2zz6it4v 9 ай бұрын
የእውነት ያሣዝናል እፍፍፍ
@user-gz9um7kn3d
@user-gz9um7kn3d 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ዋው
@Prp-he3b
@Prp-he3b 9 ай бұрын
Achi Ehete aydelshim
@user-cu6tm5pw1y
@user-cu6tm5pw1y 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@fufu2583
@fufu2583 8 ай бұрын
እህቴ ከባሌጋ ቅርርብ ዲኖራት አልፈልግም ከሰላምታ ዉጭ ማለት ነዉ ታማኝ ባል አላህ ይወፍቀን😘
@emuumom7783
@emuumom7783 8 ай бұрын
Pils 2
@ZZz-ez3gb
@ZZz-ez3gb 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤wow❤❤❤❤
@sawa8227
@sawa8227 9 ай бұрын
Wow wow
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 9 ай бұрын
ፈጣጣ ሆነዋል እንጂ ከምትሞት የተሻለ ሀሳብ አምጥተህ እንዳትሞት ማረግ ትችል ነበር መጠጡን ይዘህ ወተህ መድፋት መታጠቢይ ቤት መሄድ አልያም ሌላ የተሻልለሀሳብ ልትመለስ ልትለወጥ ትችልለች
@messayyekiya8727
@messayyekiya8727 6 ай бұрын
Edezi ayenet guwadegna yastelale becheneket seat miyashof guwadegna yastelale
@user-os8fp2hw8b
@user-os8fp2hw8b 9 ай бұрын
የጓደኛው የወሬ ጥማት ክክክክክ
@mekideslove8340
@mekideslove8340 9 ай бұрын
Kkkkk eniklif ata eko😅
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 9 ай бұрын
😂😂😂የኔ ቢጤ
@user-os8fp2hw8b
@user-os8fp2hw8b 9 ай бұрын
@@ruhamabarkot4802 አንች ወሬኛ ሀሀሀሀ
@user-ql2qs8ho1r
@user-ql2qs8ho1r 7 ай бұрын
Feteare.fekeracheheon.yeakoyew.❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Seghi123-qs5cp
@Seghi123-qs5cp 9 ай бұрын
😭😭😭😭😭👍👍👍👍👍
@user-no1eq7uk2c
@user-no1eq7uk2c 9 ай бұрын
መጨረሻው ደስ አለኝ ይቺህ የሴጣን ቁራጭ😂😂
@user-qf1lw2nj9l
@user-qf1lw2nj9l 7 ай бұрын
የምር ተመቼከኝ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤
@tubeethiopiafertetube719
@tubeethiopiafertetube719 9 ай бұрын
ወንድ በሞላበት ሀገር የህቷን ህይወት አጥፍታ ለመጠቅ ስታስብ አይገርማችሁ እህቷን ገድላ ከምትፀፀት ይሻላትታል ሞቱ አስባቹሁታል እሷ ለህቷ ነፍስ መልካም ላደረግችላት ያላዘነች ገዳይ
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 9 ай бұрын
ደግሞ ሥታሥጠላ አኡዙቢላሂ ግን ተፈጥሮዋን አላልኩም ስራዋን ነው ያልኩት
@hayathabeshatube1187
@hayathabeshatube1187 9 ай бұрын
ድራማ እኮነዉ ትምርት ለኛ እጅ እሳ ጡሩ ልትሆን ትችል አለች
@user-lr9rk3sd8r
@user-lr9rk3sd8r 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢❤❤🎉🎉🎉
@meimeiali9659
@meimeiali9659 9 ай бұрын
Biyesusimi
@Samiramohamed-eo6hb
@Samiramohamed-eo6hb 9 ай бұрын
ሁለቱምዝግናቸው
@Feysel-uu7ic
@Feysel-uu7ic 9 ай бұрын
10:53
@gdan4838
@gdan4838 8 ай бұрын
ጓደኛየጋ አድራለሁ አላለም እውነት አሳቀኝ 😂😂😂😂😂
@Asinaqeshi
@Asinaqeshi 8 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰
@marutaeskedar
@marutaeskedar 9 ай бұрын
Kefafi setasetela endat new yemeyadergat
@asasasas2169
@asasasas2169 9 ай бұрын
Wawooo petam yszenal pewnt gen fetarie amlak tamaye sew ypzalen
@sophieleb5265
@sophieleb5265 9 ай бұрын
24:09
Please be kind🙏
00:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 194 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 30 МЛН
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 101 МЛН
አባቷን ተበቀለችው
20:03
Habesha Chewata / ሀበሻ ጨዋታ
Рет қаралды 268 М.
አንቀፅ 39 -  Ethiopian Movie Ankets 39 - 2020 ሙሉፊልም
1:32:28
ባለቤቴ አከራዬን አፍቅሮ ከቤት አባረረኝ
45:08
1❤️ #shorts
0:24
Saito
Рет қаралды 36 МЛН
She saved others
0:20
V.A. show / Магика
Рет қаралды 3,9 МЛН
Парень со странностями помог мальчику 🥺 #фильмы #сериалы
1:00
DixyFilms - Фильмы и сериалы
Рет қаралды 3,5 МЛН
Normal vs Psychopath vs Rich How to heal a cut on your finger ☝️❤️‍🩹
0:19
Телега - hahalivars
0:55
HAHALIVARS
Рет қаралды 2,5 МЛН
😨 24 ЧАСА чтобы найти школьную ПИЦЦУ
0:41
Настя, это где?
Рет қаралды 5 МЛН