No video

''ለጥምቀት ተጠበሰች'' አዝናኝ አጭር ድራማ በእሁድን በኢቢኤስ/ Ehuden Be EBS Shuk Libelachihu

  Рет қаралды 171,453

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 247
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
በዓሉ የክርስቲያን ብሆንም ጨዋነት ግን የሁላችንም እትዮጵያን ነው
@sofiaosman308
@sofiaosman308 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@beletuhaile5693
@beletuhaile5693 4 жыл бұрын
ትክክል
@adugnamelese5612
@adugnamelese5612 4 жыл бұрын
በትክክል
@mloveyou7466
@mloveyou7466 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ውድ
@maxtonasher7080
@maxtonasher7080 3 жыл бұрын
sorry to be off topic but does anyone know a tool to log back into an Instagram account?? I was dumb forgot the account password. I would love any help you can offer me
@betilmetebkik4248
@betilmetebkik4248 4 жыл бұрын
ሹክ ልበላቹን የሚወዳት መልካም ጥምቀት ውዶቼ😘😘😘
@user-mt3yp1co5k
@user-mt3yp1co5k 4 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ በቃ በለኝና ሀገሬ ልግባ ኡፍፍፍፍ ባአል ሲመጣ ዝም ብሎ ይከፋኛል ትዝታ ብቻ ኡፍፍፍፍ
@merhabaassefaw2352
@merhabaassefaw2352 4 жыл бұрын
አይዞሸ
@stmalebelay4703
@stmalebelay4703 4 жыл бұрын
እኔን ይክፍኝ ሁላችንም ነን ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@user-jz4xw6fv5m
@user-jz4xw6fv5m 4 жыл бұрын
በናትሽ እኔ አለሁ በቁሜ የሞትኩ ዓመት ሙሉ ሀገሬ መግባት ፈለጊ ያልተሳካለኝ
@chalikelbeche4190
@chalikelbeche4190 4 жыл бұрын
Ayezosh hulechinaw
@mitikefeyisakorsa7652
@mitikefeyisakorsa7652 4 жыл бұрын
Ayizosh iyit
@masrtsm5393
@masrtsm5393 4 жыл бұрын
አሁንስ አገሬ የምገባበት ቀን ናፈቀኝ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኮን ለብርሀኑ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ
@user-fm1dl5yw4r
@user-fm1dl5yw4r 4 жыл бұрын
መቸነው ስደት በቃሽብሎኝ ያበሻ ቀሚስለብሸ ከጎድኞቸጋ ከቤተሰቦቸጋ የማሳልፈው 😓😓😓😓
@mitaakele3906
@mitaakele3906 4 жыл бұрын
በጣም 😣😣😣
@user-be8td1jy9s
@user-be8td1jy9s 4 жыл бұрын
Ayzoen ehtocha !!!
@mekdilv3402
@mekdilv3402 4 жыл бұрын
አይዞን አንድቀን አይቀርም ሁላችንም ያው ነን
@abanobyoutubechannelsubscr9992
@abanobyoutubechannelsubscr9992 4 жыл бұрын
Ayezune mareyewa 🙏🙏🙏
@user-fm1dl5yw4r
@user-fm1dl5yw4r 4 жыл бұрын
እሺ ማሮች ፈታበሉ ብቸኝነት እዳይሰማችሁ 😍😍😍😍😍😍😍
@user-hz5po2fm3r
@user-hz5po2fm3r 4 жыл бұрын
እንባዬ መጣ ከቤተሰብ ጋር ተሰብስበው ቡና ሲጠጡ የእናቴ ናፍቆት እያከራተተኝ ነው 😢😢 ነገ ዛሬ ስል ሳይሞላ ቀረ😢😢 ይሁን ለበጎ ነው በአሉን ስላሳያችሁን እናመሰግናለን 😍
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 4 жыл бұрын
አይዞሽ በርች
@fikermulugeta5187
@fikermulugeta5187 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህትየ ለሁሉም ጊዜ አለዉ ተስፋን የሰጠን የታመነ ነዉ
@user-ct1sg1bj8w
@user-ct1sg1bj8w 4 жыл бұрын
አይዞን እህት እኔም እዳቺ ሆድባስ አለኝ
@fadelnahle6289
@fadelnahle6289 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማሬ ሁላችንም ነን ስደት አይኑ ጥፋ አይሞላ 😥
@fww7888
@fww7888 4 жыл бұрын
የሀበሻ ቀሚስ መልበስ እዳማረኝ እንኩዋን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳቹ
@user-mt4yk2kx8q
@user-mt4yk2kx8q 4 жыл бұрын
ዋጋው ውድነው እንጅ የለንበት ሀገር እኮ ብትፈልጊ ታገኛለሽ የሜሸጡት በዶላር ነው
@fww7888
@fww7888 4 жыл бұрын
@@user-mt4yk2kx8q አይ ውዴ የት ስሄድ እለብሰዋለው ብለሽ ነው የማዳም እስረኛ ሆኜ ሀገሬ ስገባ እለብሳለው ምን አረጋለው ግን ሳይ ሁሌ እጉዋጉዋለው
@fikermulugeta5187
@fikermulugeta5187 4 жыл бұрын
አይዞሽ ለሁሉም ጊዜ አለዉ
@user-wo4bt3mz7d
@user-wo4bt3mz7d 4 жыл бұрын
እኔም
@user-tn1jz5cw5d
@user-tn1jz5cw5d 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹህ ውድ የተዋህዶ ልጆች መቸ ይሆን እኛስ ስደተኞች ሃገራችን የምናከብረው😭
@aaaaaaaa2327
@aaaaaaaa2327 3 жыл бұрын
አይዞሽ ማማዬ
@store8674
@store8674 4 жыл бұрын
እሥኪ በሥደት ያለነዉን የዛሬ አመት ባገራቺን ለማክበር ያብቃን አምላኬ
@tigsttigst4094
@tigsttigst4094 4 жыл бұрын
Amen bewnet efffffff sedt merergn
@store8674
@store8674 4 жыл бұрын
@@tigsttigst4094 አሜን አይዞን ማር ለሁሉም ጊዚ አለዉ
@zharazhara344
@zharazhara344 4 жыл бұрын
አይዙሽ እህቴ ቀምስሽ ደርሶ ትደሰቻላሽ ሱቅ ሁናሽ የጣያቅሺው አጣያየቅም ሁና የሱም አማላለስ በጣም ደስ ይላል የሙስሊምም ሆና የክርስቲያን በዓል በዓል ነው ኢትዮጵያ ለዘለለም ቲኑር
@user-hb2es1vk1j
@user-hb2es1vk1j 4 жыл бұрын
የተወደዳችሁ የተዋህዶልጆች በዉጭም ባገርቤትም ያላችሁ እኳን አደረሳችሁ
@user-ss7wl5vp1f
@user-ss7wl5vp1f 4 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹሁ አደረሰን በ ወንጌሉ ላመናቹሁ
@user-vq4oh1sg8p
@user-vq4oh1sg8p 4 жыл бұрын
እንኳን ለብረሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ
@tefalembirku6134
@tefalembirku6134 4 жыл бұрын
በወንጌሉ ያመናችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የሰላም የፍቅር በዓል ያድርግልን አሜን የከርሞ ሰው ይበለን በዓል በስደት እንደኔ የሚያሳልፉ የናፈቀው እፍፍፍፍ 😣😣
@nefisahussne4068
@nefisahussne4068 4 жыл бұрын
ሠላም ለሙስሊም ለክርስቴኑ ለሀገራችን ደስ የሚል ፒሮግራም😍😍😍
@user-ok2tv2dw3i
@user-ok2tv2dw3i 4 жыл бұрын
አምለኪ ሆይ ፀሎቴን ስማኝ እና እኔም ካቤተሰቦቼጋ በዓል የማካብረበት አቅርብልኝ
@user-sl2kr1ll9v
@user-sl2kr1ll9v 4 жыл бұрын
ዋው ያምራል በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ አይዟችሁ ያልፋል
@beletuhaile5693
@beletuhaile5693 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በስደት ያላችሁ በሰላም ላገራችሁ ያብቃችሁ
@user-gd4ym3rx1w
@user-gd4ym3rx1w 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል እንካን አደረሳችሁ አረ አሁንስ ስደት መረረኝ። አላህ ይጠብቂችሁ ስደት የምትገኙ
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x 4 жыл бұрын
ዋው ደስ ስትሉ♥👌 አምላኬ ሆይ ቤተሰቦቼን ጠብቀህ በሠላም አገናኘን አሜን🙏
@Yafet88
@Yafet88 4 жыл бұрын
ሀገሬ ሰላምሽ ብዝትትትት ይበል እንኳን አደረሳቹ💚💛❤
@user-ok2tv2dw3i
@user-ok2tv2dw3i 4 жыл бұрын
እንኳን ለብረሃነ ጥምቀቱ በሳለም አደረሰችሁ የተወህዶ ልጆች
@SamsungM-ku3dy
@SamsungM-ku3dy 4 жыл бұрын
እንኳአብሮአደረስን ወይ ስደት ኦፍፍፍ
@user-ok2tv2dw3i
@user-ok2tv2dw3i 4 жыл бұрын
@@SamsungM-ku3dy አይዞሽ ውድ
@user-zs1sr9ko2b
@user-zs1sr9ko2b 4 жыл бұрын
እኛንም በስደት ያለነውን በሀገራችን ለማክበር ያብቃን
@wifjsaicjx9191
@wifjsaicjx9191 4 жыл бұрын
እንኮን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ
@siifaanbiyyaakoo2035
@siifaanbiyyaakoo2035 4 жыл бұрын
እንኮን ለጥቃት በአል አደረሰቹ ለኢትዮጵያ በሙሉ መልካም በአል🇪🇹❤👌⛪🇪🇹
@Hana-ur5lb
@Hana-ur5lb 4 жыл бұрын
Beautiful! Melkam timket for all Ethiopians and orthodox believers!
@betefikir272
@betefikir272 4 жыл бұрын
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ውደ የሀገር ልጆች
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 4 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን ብለናል አሥፍሽ የለም ዋው ትንሡ እና ራኪ እንዴት ናችሁ
@user-zh8xu2zq7e
@user-zh8xu2zq7e 4 жыл бұрын
ሹክ ልበላችሁ ውይ እዴትእደምወደው ፕሮግራሙን መቲዬ በየሳምቱ ምታቀርቢው ሀሳብ በጣም ትምርት የሚሰጥ ነው
@eeoj4141
@eeoj4141 4 жыл бұрын
ውይ ውይ ውይ ውይ የሰፌ ነገር አያድርስባቹ አለምዬ የእኔ ገጠመኝ ነው ።እናመሰግናለን አንኳን አደረሳቹ የሹክ ልበላቹ ቤተሰብ
@edentadele4372
@edentadele4372 4 жыл бұрын
በወንጌሉ ላመናችሁ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሰን
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 4 жыл бұрын
ሹክ ልበላችሁ የምታነሽው ሃሳብ፣የምታቀርቢው ዝግጅት በሙሉ በጣም ደስ ይላል በርቺ😘💚💛❤ 🌼🌼🌼መልካም በዓል🌼🌼🌼
@Hr-ez3ug
@Hr-ez3ug 4 жыл бұрын
በወንጌሉ ያመናቹ እንኳን ለከ ተራ በአል በሰላም አደረሳቹ
@ethiopiayoutubeteieiuadugn3157
@ethiopiayoutubeteieiuadugn3157 4 жыл бұрын
እካን አደረሣችሁ የክርስቲያን እምነት ተክታዮ
@user-ph6lc9qw5o
@user-ph6lc9qw5o 4 жыл бұрын
ሹክ ልበላችሁ እንቺ ምርጥ እህታችን ሠላምሽ ብዝት ይበል መልካም አመት በአል ይሁንላችሁ ይሁንልን
@suzyfiker3885
@suzyfiker3885 4 жыл бұрын
መትዬ ምርጥ ነው እንኳን አደረሳችሁ አድናቃሽ ነሽ ምርጥ አቀራረብ ነው
@fhhggfiurer6393
@fhhggfiurer6393 4 жыл бұрын
እፍፍ ስታምሩ 🙏🙏እኔም ከስደት መልስ ከቤተስብጋ ይብቃኝ እፍፍ 🙏🙏💋💋💋💋💋💋💋💋💋
@ferzawudsalmon2080
@ferzawudsalmon2080 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ በመሆኔ ኮራለው...እዳድ መሀይም.ሊያፋርሷት። ይሞክራሉ..ግን አትፈርስም
@user-qo2cm7sh6w
@user-qo2cm7sh6w 4 жыл бұрын
አንኳን አደረሳችሁ የተዋሃደ ልጆች እሰኪ እንደኔ በቤት የሰለፋቸሁ
@user-ue9kl7cx9y
@user-ue9kl7cx9y 4 жыл бұрын
ዋው አሪፊ መልክት አለው ልብያለው ልብይበል በተለይ ለምትሳደቡ
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 4 жыл бұрын
ለጥምቀት ያልሆነ ቀሚስ ይበጣጠስ መልካም በአል😍😍😍😍
@user-bb1dn2vs5h
@user-bb1dn2vs5h 4 жыл бұрын
ከምር እሱቅ የሰራሽዉ ፓርት ያስለቅሳል ፍቅራችን 😅💔😘
@amenamenamenamen2246
@amenamenamenamen2246 4 жыл бұрын
ውይ ውበት። ስታምሩ እንኳን አደረሳችሁ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
ሹክ ሹክ ልበላችሁ እሺ ሹክ በዬ እኛም ለመስማት ዝግጁ ነን ምርጤ
@hashahsa9409
@hashahsa9409 4 жыл бұрын
አባቱ እናቱ ማማዬ አዲሱ ቋንቋ መሆኑ ነው እኛ አናውቀውም ዲያስፖራዎች እስቲ አስተምሩን
@bililghasrasagh4827
@bililghasrasagh4827 4 жыл бұрын
😆😆😆😆
@mloveyou7466
@mloveyou7466 4 жыл бұрын
ጥሩ ጉደኞ ሁሉም ደረሽ ነው
@user-sc8zx4jc7h
@user-sc8zx4jc7h 4 жыл бұрын
ውውውውው ኢትዮጵያዊ በደብረ ደምቆልና እልልልልልልልልልልልል🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sebhesomllovetegray360
@sebhesomllovetegray360 4 жыл бұрын
Yametu #suw yebalen😍Ethiopia 👆 #Egzbehr yetbklen #enda dero #muslim ena #kertseyan tewdaen #tefkrean yameninorebaet #geziy yemtalig 🙌 #Amen
@sofiamohammed6922
@sofiamohammed6922 4 жыл бұрын
ያረብ አገራቺይንን ሰላም አድርግልን ሙስሊይም ክርስቲያኑው ተከባ ብሮወ እምንኖርብት ግዜይ ይምጣ እደዱውሮአቺይን ዬፐለቲካ መጫወቻ አንሁን
@aser6147
@aser6147 4 жыл бұрын
Endenat አይነቱን ያብዛልን 👍👍👍👍👍
@rosakejela4503
@rosakejela4503 4 жыл бұрын
Takoralachu temechachugn ethiopiyawi malet endih new tebareku
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 4 жыл бұрын
ዋዉ ደሥ የሚል መልእክት ነዉ
@jerryyutbe1557
@jerryyutbe1557 4 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹ ፈጣሪ የአመት ሰው ይበለን በሰላም ለሀገራችን ለቤተሰቦቻችን ያብቃን በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ 💋🙏
@user-ou2mx9cg2o
@user-ou2mx9cg2o 4 жыл бұрын
ደስ ሲል ኢትዮጵያዊ ነት
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በአል
@mariammahi3618
@mariammahi3618 4 жыл бұрын
Lebe terbshe zendero hager bet asalfwalhu bey neber gen alhonem 😭😭 btam now yekfagn hode hula btam now yetbochabochbgn 😍😍😍😍
@user-yx2vd2pt9s
@user-yx2vd2pt9s 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የከረሞሰወ ይበለን
@user-cv4hf7oy5o
@user-cv4hf7oy5o 4 жыл бұрын
ወይ ስደት እንደልብ የማይሆንበት በጣም ካፍኝ
@fgfu8706
@fgfu8706 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-xj8hf4zl5x
@user-xj8hf4zl5x 4 жыл бұрын
ሙስሊሞቹ ባዲራ መስቀል ላይ ሲሯሯጡ ሳይ የሆነ ስሜት ተሰማኝ እኛ ኮመንቶች ነንኮ የምንባለው የምትሳደቡ ሙስሊሞች እስቲ ከነሱ ተማሩ
@beletuhaile5693
@beletuhaile5693 4 жыл бұрын
የሚሳደቡት አድስ ሰለምቴዎች ናቸዉ እዉቀት ያላቸዉ አገራቸዉን የሚወዱ አይሳደቡም ልቦና ይስጣቸዉ
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 жыл бұрын
@@beletuhaile5693 ሳህ ትክክል
@hshdhvgg2883
@hshdhvgg2883 4 жыл бұрын
ህህህህህህህህበየፈናችን ደስሲል ታምራላችሁ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
መልካም ጥምቀት
@hanualisho1496
@hanualisho1496 4 жыл бұрын
Yihone belay siwedew Enkuwan Aderesachu
@user-xd3ey7zn1l
@user-xd3ey7zn1l 4 жыл бұрын
እማ የኔ ድሀ ጥርንሽ ናፍቀኚ እኔም ክቤተስቦቼ ጋር ሆኜ መቼ ነው የማክብርው የገጠር ውበቱ እንዴት መታደል ነው የገጠር ልጂ መሆን 🙏🙏🙏አምላኬ ሆይ ለሀግሬ በክብር አብቃኚ
@ethiolove8725
@ethiolove8725 4 жыл бұрын
ውይ አጠረ እናመሰግናለን ባያጥር
@genetmohammed9459
@genetmohammed9459 4 жыл бұрын
ይቺ ናት ሃገሬ
@w.m5783
@w.m5783 4 жыл бұрын
ዋው ውዶች ይመቻችሁ
@selamselam151
@selamselam151 4 жыл бұрын
ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 4 жыл бұрын
አቡሽ በጋዜጠኛ ዮናስ ከበደ(ትዝታችን በኢቢኤስ ይቀየር)
@user-lc1te8sl3f
@user-lc1te8sl3f 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ
@rangephones1831
@rangephones1831 4 жыл бұрын
o m g መታደልየ ሎሚ የሰጠሽ ልጅ ፎንቄው አናቴን አዞረኝ 😳😳😳
@zufanabrha8573
@zufanabrha8573 4 жыл бұрын
Berchlign yene Gobez
@mkuwait2830
@mkuwait2830 4 жыл бұрын
ውይይይይ ደስ የሚሉ በተሰብ ነቸው
@hirutbekele2524
@hirutbekele2524 4 жыл бұрын
Abuse hule geza sufe melbse albhe ende andanda zana bale end asfeti
@rahelfantahun8684
@rahelfantahun8684 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 👏👏👏👏👏👏❤❤❤
@aster696
@aster696 4 жыл бұрын
በአል ሢመጣ በሥደት ደሥ ሢል
@user-zs1sr9ko2b
@user-zs1sr9ko2b 4 жыл бұрын
ባህላችን ያምራል
@masewslasrese4379
@masewslasrese4379 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@HanaHana-up1gt
@HanaHana-up1gt 4 жыл бұрын
Yetawdo lijwochi enkuwan Le birhna timahketwu aderschwu Malkem beal edat des yilali watatwochi egziabher yetabhkachwu ba betu yenhorachwu dikmom sirta libasu
@tenatina5349
@tenatina5349 4 жыл бұрын
Betam astemari deram enkuan aderesachu desssss sile
@iloveethiopiaghh4132
@iloveethiopiaghh4132 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍዛሬስ ብአልን ከቤተሰብጋር መቸይሆንእማሳልፈውው ልቤንደከመውበማሰብዛሬስ ስደትአይኑይጥፍአቦ አምላኬሆይሀገሬንባርከሀትሁላችንንምበሀገራችንኑሮችንንስጠን
@user-vj6ud1rh5d
@user-vj6ud1rh5d 4 жыл бұрын
ሹክልበላችዉስወድሽማማዬ💓💓💓💓
@ywbetsalonhairsalonehairsa7230
@ywbetsalonhairsalonehairsa7230 4 жыл бұрын
እንካን ክርስትያን አደረሳቹ እህት ውንምቼ
@user-qk2uy2le8q
@user-qk2uy2le8q 4 жыл бұрын
ሪያድ የት ነው የውበት ሳሎኑ
@ywbetsalonhairsalonehairsa7230
@ywbetsalonhairsalonehairsa7230 4 жыл бұрын
Azizya
@yeearsemalijnegn2959
@yeearsemalijnegn2959 4 жыл бұрын
Amen unkan aderesach
@user-lc1te8sl3f
@user-lc1te8sl3f 4 жыл бұрын
ውይ ሆዴ ባባ አሁንስ ስደት እስከመቼ ነው አልፎ ለማያልፍ ነገር
@senaytshwo6327
@senaytshwo6327 4 жыл бұрын
አንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን አደርሳቹእራኪብየ አስፈው የት ሂዶ ነው
@mhlateddas3342
@mhlateddas3342 4 жыл бұрын
Wowowow❤❤❤
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 4 жыл бұрын
ይመቻችሁ አስፋው መሸሻ የት ሄደ
@user-tz1ss3xp9r
@user-tz1ss3xp9r 4 жыл бұрын
Esk ftry yrdashi beliy lfask lgba zary txt tkrtely gen hedn bhr bhr blital🙏🙏🙏
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 4 жыл бұрын
ሀገሬ የምገባበት ቀን እርቆኛል 😭😭😭😭😭 ለማንኛዉም ##ነጃህ ሚዲያ ና ኢምራን ቲዮብ ኢቅራ Midea##. በፍቅረ ሰብስክራይብ አድረጎችዉ በተረፈ ሁላችሁንም ዉድድድድድ 🚗🚗🚗🚗🌹🌹🌹🌹🌹
@stmalebelay4703
@stmalebelay4703 4 жыл бұрын
ነይ አርጊኝ አየገደርግሻለሁ
@sadasadaa4186
@sadasadaa4186 4 жыл бұрын
ወላሂ እኔም እንደዛው እፍፍፍፍፍ😢😢😢
@user-ue9kl7cx9y
@user-ue9kl7cx9y 4 жыл бұрын
እናደርጋችሃለን ከዘረኝነት ነፃቻናል ከሆነ
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 жыл бұрын
Ayemelketenm eya
@ethiopiananyemobile1601
@ethiopiananyemobile1601 4 жыл бұрын
Wuye asefawu yate yade becha tarafe hede lewaga edatelunye
@zemassefa1397
@zemassefa1397 4 жыл бұрын
አልቀረባቹም በባአላቹ ቀን የሙስሊም ንብረት ስታወድሙ አልነበር ድንቄም ኢትዮጵያዊነት
@tegistadane9633
@tegistadane9633 4 жыл бұрын
አይባልም እህቴ
@MG-yj7fs
@MG-yj7fs 4 жыл бұрын
አይትዝ አለኝ አንደየ እኔም ኢንፎርም ወስጄ እንደዝህ ነበር
@zinatzz4792
@zinatzz4792 4 жыл бұрын
ዋውውው ደስ ይላል
@roazaroaza8826
@roazaroaza8826 4 жыл бұрын
ፍቅር ይዞኝል ምን ላድርግ እህ ቆይ የሀበሻ ቀሚስ ፍቅር ነው
@tadrosrute508
@tadrosrute508 4 жыл бұрын
Asfawn ametu askyame new abush kebs aymerbtem
@Fatima-tm2xu
@Fatima-tm2xu 4 жыл бұрын
አላህን ፍሩ ሙስሊማች
@amenamenamenamen2246
@amenamenamenamen2246 4 жыл бұрын
ግን ምንም ድራሀም ቢሆን። ሜካብ አትቀቡ ቤተመቅደስ እየሄ ችዳችሁ
@fadelnahle6289
@fadelnahle6289 4 жыл бұрын
ትክክል ዉዴ
@user-ue9kl7cx9y
@user-ue9kl7cx9y 4 жыл бұрын
አይ ልፊቢልሽ ነው ሰውካልተቀባቡ መሄድ የሚችሉአይመስላቸውም
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 жыл бұрын
Abo des stlu wude yagere lajoch melkam beal Bala new alen bal new yhuna❤️❤️🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🤲🏻💘
@yordanostaferra3561
@yordanostaferra3561 4 жыл бұрын
Wayane andati dasss yalala uuuffff asakamache bahala yanafakeg
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 13 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
Logo Matching Challenge with Alfredo Larin Family! 👍
00:36
BigSchool
Рет қаралды 20 МЛН
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 4,6 МЛН
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 13 МЛН