//የቤተሰብ መገናኘት// " እናታችንን ቀበርን የአባታችን ነገር ግን ጥያቄ ይሆንብን ነበር ..." /ቅዳሜ ከሰአት//

  Рет қаралды 369,629

ebstv worldwide

ebstv worldwide

4 ай бұрын

Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 582
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 4 ай бұрын
እንደ አቶ ካሳ አይነት ወንድም እና አጎት አሁን ማግኘት ብርቅ ነዉ 👌ረዥም እድሜና ጤና ይስጥዎት🙏🙏🙏
@sahowluhehod3742
@sahowluhehod3742 4 ай бұрын
Tekekel kefu zemene
@user-ok5tn5zt4f
@user-ok5tn5zt4f 4 ай бұрын
የታደለ ስው ብቻ ነው እንደሳቸው አይነት አጎት
@user-ck4fx3kg3k
@user-ck4fx3kg3k 4 ай бұрын
መታደል ነዉ እንዴዝህ ያለ ዘመድ ማገኘት
@elsabekele8124
@elsabekele8124 4 ай бұрын
አሜን
@user-fr9qv4bs2x
@user-fr9qv4bs2x Ай бұрын
Betam
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 4 ай бұрын
የውንድም ልጅ ባይወልዱትም ልጅ ለደግ አጎት የሚገባ ስም ነው እንዲህ አይነት ደግ አጎቶች ይብዙ እግዚአብሔር ይስጣቸው ጎበዝ ልጆች ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቃቸው🙏🏾
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 4 ай бұрын
አጎት ለኔ ምንም ነገር ነው አክስት ነው ለኔ ትርጉም ያለው
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 4 ай бұрын
አይ እኔ አፈር ልብላ አስለቀሱኝ😢😢😢ያለ እናትና አባት ማደግ ከባድ ነው አጎትየው አቶ ካሳዬ መልካም ሰው ነው።
@jiiuuu959
@jiiuuu959 4 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ በሳውድ ኣረቢ ያለሚስቃዩ ወግኖች ፍትህ 😢😭😭😭😭😭😭
@Hayat-hr1ip
@Hayat-hr1ip 4 ай бұрын
አላህ ራህመቱን ያቅርብላቸዉ 😢
@sAli-dh7xn
@sAli-dh7xn 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢እፍፍፍፍፍፍፍፈጣሪፕስረስላቸው.የፍትህስነገር.ሆድይፍጀው.ልባችንቆሰለ.
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@user-wb8zr8yr9k
@user-wb8zr8yr9k 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢እግዚአብሔር አምላክ ስቃያቸውን ይታደጋቸው😢😢
@omfatimatube276
@omfatimatube276 4 ай бұрын
እስኪ አስፍቲ ባለመኖሩ እደኔ ቅር ያለዉ በኮሜት ያሳዉቀኝ❤
@user-mt5mr5id5d
@user-mt5mr5id5d 4 ай бұрын
እኔም ቅርነዉ ያለኝ አስፊቲ😭😭😭😭
@fikrcherkos772
@fikrcherkos772 4 ай бұрын
ነፍሱን ይማረው ነገርግን ስንት ህዝብ እያለቀ አስፋው ላይ ትኩረት ያበዛችሁት
@user-hz8kj1up9m
@user-hz8kj1up9m 4 ай бұрын
አናብዛዉ እኛእኮ ሙስሊሞች ነን በመሞት እናምናለን
@zinet4736
@zinet4736 4 ай бұрын
እና ምን ትሆኚ ታዲያ ሞት ያለ በቃ ሁላችንም ወደዚያዉ ነን መጨረሻችን ይመር
@hawalewye738
@hawalewye738 4 ай бұрын
ያስፍቲነገር አይነሳ
@Elbethel167
@Elbethel167 4 ай бұрын
ከዚህ የተረዳሁት እና ልቤን የነካኝ፣ አረብ አገር እውሮፓ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ሴቶች የምመክራችሁ ውለዱ ልጅ እናቴ አባቴ ብሎ ይፈልጋል፣ እኛ ወንድም እህት የወንድም ልጅ የህትልጅ ስንረዳ ጊዜያችን አልፎ የረዳናቸው ሰዎች ዘወር ብለው አያዩንም ጭራሽ እብድም ይሉናል😢
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u 4 ай бұрын
በትክክል
@nebiyoumelisie309
@nebiyoumelisie309 Ай бұрын
መውለድና የራስን ልጅ እንደማሳደግ ትክክል የሆነ የለም😂
@tigis5540
@tigis5540 20 күн бұрын
😭😭😭😭
@user-um4wp2xw1z
@user-um4wp2xw1z 4 ай бұрын
ሰውየው ምንም ግድ የሌለው የሚመስለው ስታዩት አትታዘቡ እንዲህ አይነት ሰዎች ብዙ ስቃይ ያሳለፉ ሰዎች መሆናቸውን እወቁ
@user-hana365
@user-hana365 4 ай бұрын
አረመኔ ና ደደቭ የሆነ አባትነቱ ይጥፋ
@ethiopiaworku3205
@ethiopiaworku3205 4 ай бұрын
እውነት ነው ያስታውቃሉ የኔ አባት እንኳን በህይወት ኖሩ ለልጆቻቸው።
@kidistmathewos2123
@kidistmathewos2123 4 ай бұрын
ትክክል
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 4 ай бұрын
በጣም አዉነት ነዉ 😢 አኔ ግን ሁሌ ዮናሰን ሳየዉ በጣም አሰመሳይ አንደሆነ ዉሰጤ ይነግርኛል 😀
@asfawestifanos3603
@asfawestifanos3603 4 ай бұрын
እውነት እኔም ተመሳሳይ ነገር ነው የተሰማኝ አባታቸው ለይ ብዙ ህመም ይሰማል
@dhhffyut4956
@dhhffyut4956 4 ай бұрын
አጎታቸዉ ሲአለቅስ አባታቸዉ መስሎኝ ነበር የኔ የዋህ እንደዚህ አይነትም አጓት አለ😢😢😢😢
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 4 ай бұрын
በጣምወላሂ ምርጥ አጎት
@EtifalemYifiru
@EtifalemYifiru 4 ай бұрын
በጣም አንጀቴን ነው ያላወሱት
@zd8671
@zd8671 4 ай бұрын
በጣም ወላሂ እኔም ካባቴ አጎቴነው የምወደው የኔውድ አጎት ❤❤🌹🌹🌹
@zd8671
@zd8671 4 ай бұрын
ካባቴ አጎቴነው የሚሠፈሠፍልኝ Ⓜ
@zahrameloveislife1181
@zahrameloveislife1181 4 ай бұрын
በጣም እኔንም አጎቴ ከምንም በላይ ነበረ ግን ሞት ቀማኝ የኔ የዋህ የኔ ባሻዬ ዛሬ ብትኖረልኝ በሰደት ባልቀረሁኝ😭😭
@hannawoldu1057
@hannawoldu1057 4 ай бұрын
በእውነት ልብ ይነካል የወሰድሻችው ዘመድ ዘር ይውጣልሸ ቀሪ ዘመናችሁ የደስታ ይሁንላችሁ ❤
@elsabekele8124
@elsabekele8124 4 ай бұрын
አሜን
@andenetetiopia5879
@andenetetiopia5879 4 ай бұрын
አሰፋው የሚረሳ ሰው አይደለም ሁል ግዜም በጥሩ ሰራወ እናነሳዋልን🙏🙏🙏
@kalkidankalkidan8424
@kalkidankalkidan8424 4 ай бұрын
😭😭😭😭😭 ኡፍ እንደው በጣም የተጎዱ ናቸው ያስታውቃሉ በሰው ሀገር ስንት መከራ አለ ያለእናት እነዚህን ልጆች ከሱዳን ወደ ካናዳ የወሰደች ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ልትመሠገን ይገባል
@adanechmeskela759
@adanechmeskela759 4 ай бұрын
ነገሮች ምንም ያህል ቢከብዱ ተስፋ አትቁረጡ 🙏🙏
@selammekonen5506
@selammekonen5506 4 ай бұрын
Yes
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 4 ай бұрын
ለነዚህ ልጆች የደረሸ የአክስታቸዉ ልጅቨትግስትዋሲሁን የተባልሽ ዘርሽ ይባረክ በጣም ድንቅ ነገር ነዉ በሰዉ ህይወት ውሰጥያደረግሸዉ ተባረኪ
@elsabekele8124
@elsabekele8124 4 ай бұрын
አሜን
@user-fn5cp4dz3h
@user-fn5cp4dz3h 4 ай бұрын
ልጆቹ በጣም ጎበዝ ናቸው ❤ያስታውቃሉ ትልቋ ጎበዝ 👏እንደናት ናት ትንሿ በውስጧ በናፍቆት አልቅሳ ልትሞት እንደኔ ናት በውስጤ ነው የማለቅሰው ማውጣት አልችልም በርቱ ❤❤❤
@sebletube6489
@sebletube6489 4 ай бұрын
ትንሽቷ ደግሞ አጎቷን ነው የምትመስለው❤❤❤❤❤❤እንኳንም እግዚአብሔር እረዳችሁ
@bezaawuraris5602
@bezaawuraris5602 4 ай бұрын
ebs በጣም ነው የምንወዳችሁ በርቱልን❤ የአስፋው መሸሻን ነፍስ ይማርልን እናተን ሳይ እሱ ነው እፊቴ ላዬ የሚመጣብኝ😢😢
@monatadesse5331
@monatadesse5331 4 ай бұрын
Asfety welam blbahen ale lgerhn sebkn ermen enwetaln nfse ymar afffff
@romiooo0193
@romiooo0193 4 ай бұрын
😭😭😭😭
@mohammedawol4845
@mohammedawol4845 4 ай бұрын
ወንድም ማለት ይሄ ነው፣ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ!
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 4 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ እንኳንም በጤና በሰላም አገናኛችሁ:: ወንድም እንደርሶ ክብር ይገባዎታል ::
@munaali2129
@munaali2129 4 ай бұрын
Amazing!!!! Their Uncle cares for the children more than their dad !!!! Great person 👍👍👍
@sawsanabdulkadir1641
@sawsanabdulkadir1641 4 ай бұрын
Not necessarily. People express themselves differently. But, I noticed different times that people that lived abroad are more emotional
@hayatmuhamed9499
@hayatmuhamed9499 4 ай бұрын
@@sawsanabdulkadir1641. Well said
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 4 ай бұрын
እንዳው ምን አለ በራሳችን ቋንቋ ብትፀፎ እንግሊዝኛ ማውቅ እውቀት አለን ማለት አይደለም
@yesyeb9876
@yesyeb9876 4 ай бұрын
አትፍረድ እሺ
@user-xz3wk7zx1e
@user-xz3wk7zx1e 4 ай бұрын
ወይኔ አጎትየው እንዴት እንዳስለቀሱኝ😢😢😢😢😢 እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያላችሁ🙏
@Bezihabeshwa
@Bezihabeshwa 4 ай бұрын
ኢቤስ ባየን ቁጥር አስፍቲን አለማሰብ አይቻልም ነፍስህ በሰላም ትረፍ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 4 ай бұрын
እውነት ሲታሰብ ያሳዝናል ነብስ ይማር ስው መሆን ከንቱ
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 4 ай бұрын
በጣም እኔማበቃዩትብስገባ አልቻልሁም ድምፁ ሁሉነገሩ
@lubaba355
@lubaba355 4 ай бұрын
ልጆቹ ሲያሳዝኑ 😢የኔ ማሮች አይዛችሁ
@metasebiaseboka1347
@metasebiaseboka1347 4 ай бұрын
Yes, esun new yayehute eziabhir yashageral
@Mohammed-jb8oy
@Mohammed-jb8oy 4 ай бұрын
ፍትህ በሳውዲ ለሚሳቀዩ እስረኞች
@rakabpomi9065
@rakabpomi9065 4 ай бұрын
Long live for mister kasa he reminds me my uncle Also yoni behavior is so amazing ሁሉም ሰው እንደ ዮን ኢትዮጵያ ሰነምግባር ትህትና እሩህ ሩህ love you man
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 4 ай бұрын
የኔ እናቶች እኩዋን ደስስ አላችሁ 😢😢አጎትየው ምርጥሰው ነህ 😢😢 ህወትግን ሁሉን አራርቀሺነው
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 4 ай бұрын
እንዲህ አይነት አጎት ያብዛልን እድሜ ይስጦት❤
@sanaymeneda
@sanaymeneda 4 ай бұрын
ሁሉበርሱሆነ አባታችን እንኳንደስአሎት አስፊዬሆሌም ትናፍቀናለህ😢😢😢
@Hanif323
@Hanif323 4 ай бұрын
ፍትህ በሳኡድ ለሚሰቃዮ ፖርግራም ስሩልን ኮሜንቶችም ፍትህ በሉ በየትም ፔጅ
@sAli-dh7xn
@sAli-dh7xn 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ፍትህ.ወዴትአልሽ.ሸምበግፍበስርለሚሰቃዩወድምእህቶቻችን.
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 4 ай бұрын
አቶ ካሳ በእውነት ጥሩ እህት ነዎት እንደርስዎ አይነት ቤተሰብ ይብዛልን።አቶ ካሣ እድሜና ጤና ይስጥዎት።እርስዎም እንኳን ደስ አልዎት
@user-lg3xs2hz7c
@user-lg3xs2hz7c 4 ай бұрын
ደስ የሚሉ ወንድማማቾች እንኳንም ተገናኙ
@tigistabdisa-ob4sx
@tigistabdisa-ob4sx 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አሎት የኔ አባት በጣም ነው ደስ ያለኝ ደስታቹ ደስታችን ነው በድጋሚ እንኳን ደስ ያላችሁ ❤
@user-oc9ec9uk1s
@user-oc9ec9uk1s 4 ай бұрын
በጣም ሜመሰገኖ አጉት እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድሎት
@user-od8xj8hg2y
@user-od8xj8hg2y 4 ай бұрын
አስፍየ ነብስህ በሠላም ትረፍ 😢😢😢😢😢
@Haileg2360
@Haileg2360 4 ай бұрын
አቦ ዮኒዬ ተው በእናትክ በጣም እንድወድክ አታድርግ። ይበቃኛል!
@bayushegame5760
@bayushegame5760 4 ай бұрын
ጎበዝ ልጆች መልካም አጎት አላችሁ አሳዘኑኝ ሲያለቅሱ
@rabiahussen9441
@rabiahussen9441 4 ай бұрын
ማነዉ አጎታቸዉ እንደኔ ያስለቀሰዉ
@user-ln4vq6is3y
@user-ln4vq6is3y 4 ай бұрын
ስደተኞች እኮ ትንሹም ትልቁ ሆደ ባሻዎች ነን😢
@rabiahussen9441
@rabiahussen9441 4 ай бұрын
@@user-ln4vq6is3y በጣም
@user-um1de3bv6e
@user-um1de3bv6e 4 ай бұрын
Very interesting story they are very strong I am very happy they found their dad 🎉 I wish them happiness and success
@kasahunmamo4584
@kasahunmamo4584 4 ай бұрын
እንዲህ አይነት አጎቶችን፡ያብዛልን፡፡አቶ ካሳ ተባረክ
@tube3923
@tube3923 4 ай бұрын
ገና ከወድሑ አድ ሰው ናፈቀኝ የገባው በላይክ
@ExcitedBoomBox-sv5on
@ExcitedBoomBox-sv5on 4 ай бұрын
አስፊቲ
@user-ql2bw5yc5d
@user-ql2bw5yc5d 4 ай бұрын
ምርጥ አጎት ምርጥ ወድም ነህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ❤
@Almaz583
@Almaz583 4 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ካሳ ለሁሉም ቤተሰብ❤️
@user-rg7hn9lj6l
@user-rg7hn9lj6l 4 ай бұрын
ወይኔ እንደዚ አጎት የለም ኣይ መታደል ነው ❤❤❤❤❤
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r 4 ай бұрын
💔የውሥጡን መግለፅ አቅቶት ያረብ ብሎ ባለቀሰ😭ሁሉ ላይ የአላህ እዝነትይስፈንበት🤲🤲ፕሮፋይሌን በመጫን ተባብራችሁ ለሀገሬ አብቁኝ ወገኖች አትለፉኝ😥
@zakiyaabdulla4622
@zakiyaabdulla4622 4 ай бұрын
አሚን
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 4 ай бұрын
አሚን እሽውደ
@user-fi2yu8yr1z
@user-fi2yu8yr1z 4 ай бұрын
አሚን
@bayosh7590
@bayosh7590 4 ай бұрын
አሜን
@neimaethiopia632
@neimaethiopia632 4 ай бұрын
Amen
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 4 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይሰጣች
@user-ho6fe7kk1z
@user-ho6fe7kk1z 4 ай бұрын
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ የልባችነን መሻት ይፈፅምልን የማታ እጀራ ይስጠን❤❤🎉
@SofiaSaidi-jc5wl
@SofiaSaidi-jc5wl 4 ай бұрын
አሚን
@romiooo0193
@romiooo0193 4 ай бұрын
Amen.yarb 🤲
@user-rh7md1gx7l
@user-rh7md1gx7l 4 ай бұрын
አስፍቲ😢😢 ቅር ያለዉ ህወሃት እንደዚህ ናት
@meremamerema7164
@meremamerema7164 4 ай бұрын
ኧረ ፍትህ ለአማራ ህዝብ 😢😢ተዉ ግን ወገን በድምፅ እርዱን እኛም ስደተኞቹ ኔቱ በመዘጋቱ ምክናየት ደመወዛችንም አለቀ ፍትህ ለየዋሁ ህዝብ
@0ahh858
@0ahh858 4 ай бұрын
ማንይሰማል የኔውድ
@user-um4wo1bi7f
@user-um4wo1bi7f 4 ай бұрын
ኧረሥሙን ወላሂ ብራችንም በካርድ አለቀ
@user-pn6ps5nq6n
@user-pn6ps5nq6n 4 ай бұрын
አረዉይይ
@GenetGenet-vv2zt
@GenetGenet-vv2zt 4 ай бұрын
ፈልጋቹ መስሎኝ ጦርነት የገጠማችሁት😒
@berhanhailu7544
@berhanhailu7544 4 ай бұрын
@@GenetGenet-vv2ztkoshsha zerga
@sffdgg8523
@sffdgg8523 4 ай бұрын
ጋሽ ካሳ አጎት አይገልፀዉም ምርጥ አጎት ወላሂ 😢😢😢👌👌👌👌👌
@user-hq3ex8dn7p
@user-hq3ex8dn7p 4 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ የተጠፋፋችሁ ሁሉ ፈጣሪ ያገናኛችሁ
@asnakuy3137
@asnakuy3137 4 ай бұрын
በጣም ደስ የሚሉ አጎት ናቸው እንኳን ደስ ያላችሁ
@user-fi2yu8yr1z
@user-fi2yu8yr1z 4 ай бұрын
ፍትህ ለሞንድሞቻችን በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዬ😢😢😢😢😢😢💔😭ሙቀቱም ብርዱም ተፈራረቀባቼው
@FgFg-ei7tl
@FgFg-ei7tl 4 ай бұрын
አላህ ይቃር ይብልንንንን ፍትህ ፍትህ በሱኡዲ አሰር ቢት ላሉት ፍትህ 🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@abuaminpapa5968
@abuaminpapa5968 4 ай бұрын
በጣም ደሰ ይላል ዝም ብለህ ለልጆችህ ፍቅር ስጣቸው አልሄድም አትበል ከሸገር ውጣ
@kasahunwoldemichael2181
@kasahunwoldemichael2181 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኢቢኤስ ጣብያ ሙሉ ማነጅመት ለዚህ ለበጎ ምግባራቹ እግዚአብሔር ብድራቱን ይክፈላቹ🙏🙏🙏🙏🙏
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ፈጣሪ አገናኛችሑ አባታችን ከልጆቻቸው ጋር ደግሞ አምላክ ለአይነ ስጋ ያብቃችሑ👏👏👏
@Mydream1212
@Mydream1212 4 ай бұрын
እንኳን ደስ አለችሁ መታደል ነው ሰዉ የጠፋጣችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ያገናኛችሁ እኔም ወንድሜ እንደሚገኝ በቸሩ እግዚአብሔር ተስፋ አለኝ ኪዳኔ ወንድሜ አለሁ በልኝ
@MimiAbera-ol3ox
@MimiAbera-ol3ox 4 ай бұрын
ምንም ብናለቅስ በየሳምንት ብቻ ደስታቹ ደስታችን ሆኖ ሀዘናቹ ሀዘናችን ሆኖ ይኸው ሁሌም ከናንተ ጋር ነን ይገርማል እንክዋን ደስ አላቹ አጎታቹ በተለይ ምርጥ ነው ሰው ዛሬ ስለራሱ ብቻ ሚያስብ በሆነ ጊዜ ተመስገን ❤
@user-mg2xv7sk9s
@user-mg2xv7sk9s 4 ай бұрын
ምርጥ እህት ምርጥ ምርጥ አጎትኖት
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 4 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ አባቶቼ🎉❤🎉❤
@user-kf9ms2ff9q
@user-kf9ms2ff9q 4 ай бұрын
እንኳን ደስ አላቸው አባት የውን አውቀው ነበር በጣም የተጎዳ ሰው ነው እግዚአብሔር ለተጎዱ ይደርሳል
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t 4 ай бұрын
መልካም የሆነ አጎት አድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ እንካን ደስ አላችሁ❤❤❤
@HayatEmam-iy3ir
@HayatEmam-iy3ir 4 ай бұрын
የሚገርሙ አጎት ናቸው ታድለው 😍😍
@zeynebahmed3984
@zeynebahmed3984 4 ай бұрын
እንደዚህም አይነት አጎት አለ ለካ 😢😢😢❤❤❤❤
@user-hr4yi4ey8k
@user-hr4yi4ey8k 2 ай бұрын
በጣም የሚገርም አጎት ነዉ ጌታ ይባርከዉ ፈቅር የሆነ ተባርክ አቦ
@user-nc3uj1wc4s
@user-nc3uj1wc4s 4 ай бұрын
ያልሞተ ሰዉ እና ዝንጅብል ነጋዴ ዞሮ ዞሮ ይገናኛል የሚባለዉ አባባል እዉነት ነወ ለካ እንኳን ደስ አላችሁ
@ExcitedBoomBox-sv5on
@ExcitedBoomBox-sv5on 4 ай бұрын
የዝንጅብሉን አብራሪልን 😂
@Almiab
@Almiab 4 ай бұрын
​ዝንጅብል በሳቅቅ😂😂😂@@ExcitedBoomBox-sv5on
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 4 ай бұрын
የዝንጅ ብሉን አብራሪልን
@Lore9072
@Lore9072 4 ай бұрын
ሙዝ ነጋዴስ?
@assajod5093
@assajod5093 4 ай бұрын
እንኳን አላህ በሰላም አገናኛችሁ ደስ ብሎኛል እኳን ደስ አላችሁ
@tayechalebachew1018
@tayechalebachew1018 4 ай бұрын
ጋሽ ካሳ እንኳንንን ደስ ያለህ እግዚአብሔር መልካም ነው
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt 4 ай бұрын
እህትኮ የእናት ምትክ የኔ ቆንጆወች በርቱ እንኳን ደስ አላችሁ ምርጥ ወንድም ምርጥ አጎት ቅሪ ዘመናችሁን የሳቅ የደስታ ይሁንናላችሁ
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 4 ай бұрын
እግዚአብሔር እንኩዋን በሰላም አገናኘሆት አባት እንኩዋን ድስ አልሆት 🙏🏾🙏🏾አላቺሁ 🙏🏾🙏🏾
@kalkidancl6493
@kalkidancl6493 4 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 4 ай бұрын
ምርጥ አጎት❤❤❤
@user-mq7fw6kb4m
@user-mq7fw6kb4m 4 ай бұрын
እኔ በጉጉት የምጠብቀዉ ፕሮግራም ቢኖር ይሄ ነዉ በቃ ቤተሰብ ከቤተሰብ ሲተቃቀፉ እኔስ መች ይሆን ከቤተሰብ የምገናኘዉ እላለሁ አላህ እኛንም በቶሎ በሰላም ከቤተሰብ ጋር ይቀላቅለን የተገናኙትንም ቤተሰብነታቸዉን ያጠናክርላቸዉ
@soflahmad
@soflahmad 4 ай бұрын
ሰኡድ ለሚኖሩ እህቷች ወድሞች ድምፅ ብኮኑ ebs🎉🎉🎉❤
@user-bg2tk1xy7d
@user-bg2tk1xy7d 4 ай бұрын
ፍትህ በሳውዲ እሰር ቤት ላሉት ውገኖቻችን
@ephrembereku8464
@ephrembereku8464 4 ай бұрын
የልጆች አባታቸው በመገኘቱ በጣም ያስደስታል። ፅጌረዳ & ቅድስት እንኳን ደስ አላችሁ። አሁን ያላችሁበት ሀገር ከብዙ አመታት ውጣ ውረድ ከነበራችሁት ሃገር በጣም የተሻለ ሀገር ነው። በገባችሁ በአመቱ ወላጅ አባታችሁን ፈልጋችሁ በማግኘታችሁ የተወሰነ ምላሽ አግኝታችሗል። ይህም አንድ ተስፋ ነው። አባት ክፉም ይሁን ደግ "አባት " ነው። ወላጅ አባት እንዲገኙ አስተዋዕኦ ላደረጋችሁ ምስጋና ይድረሳችሁ አያልኩ ከሁሉ በፊት ከእግዚአብሔር በታች ላሳደጓቸውና አሁን ለደረሱበት ቦታ ላደረሰችው አክስት ትልቅ ምስጋና ይገባታ።ኑሪ ሰላምና ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ!
@elsabekele8124
@elsabekele8124 4 ай бұрын
እውነት ነው አሜን ❤
@rutaruteee2244
@rutaruteee2244 4 ай бұрын
አጎታቸው ግን ይለያል እድሜ እና ጤና ይስጦት እንኳን ጌታ ረዳችሁ
@beebrr3617
@beebrr3617 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤. What the search of nice story Thank you EBS ❤for ❤
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤
@bute5158
@bute5158 4 ай бұрын
የእነዚህን ታዳጊ ልጆች ታሪካቸው በደስታ ቢያልቅም ካሳለፉት ካውንስሊንግም ያስፈልጋቸዋል ገና እንደመምጣቸው ለካናዳ መንግስት ታሪካቸውን ብትገልፁላቸው በተለይ ሾ ያላት ይህንን ከስማሽ የምትችይውን ብታደርጊ ይቻል ከሆነ ሞክሪ እንችም ሄነ ይህንን ታሪካቸውን የሰማ መላ መፍጠር
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 Ай бұрын
እህቱ ዉሰጡ በሀዘን ተጎድቷል የኔ እናት የዉሰጥ ሀዘን በጣም ነዉ የሚጉዳዉ አይዞሽ
@SA-gn7ie
@SA-gn7ie 4 ай бұрын
መንግስትን ከህዝብ፣ ህዝብን ከህዝብ እያባሉ የሚሰሩ የደም ነጋዴ ሚዲያዎች ከ ebs ተምረው ለህዝባችን ፍቅርና ሰላም ቢሰሩ? ebs ዘመናቹ የባረክ!
@goldbody2836
@goldbody2836 4 ай бұрын
አቶ ካሳ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድለዎት
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 4 ай бұрын
ልጆቹ በጣም ግብዞች ናቸው እንኳን ደስ አላችሁ ቀሪውን ዘመን ደሞ ከአባታችሁና ከአጎታችሁጋር እንድታሳልፉ እመኝላችሗለሁ።ለናታችሁም እግዚአብሔር ነፍስን በአጸደ ገነት ያኑራት❤❤❤
@seblewongelbelachew1846
@seblewongelbelachew1846 4 ай бұрын
ግብዞች???
@wondemagegneyirga3690
@wondemagegneyirga3690 4 ай бұрын
I think gobezoch
@Lubaba-bp2it
@Lubaba-bp2it 4 ай бұрын
ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😢😢😢😢
@martamarcha2850
@martamarcha2850 3 ай бұрын
Love it. Nice family and HAPPY END!!!
@tube-qg9ih
@tube-qg9ih 4 ай бұрын
እባካችሁን በሳኡድ አረቢያ ላሉ ሚስኪኖች በእስር ለሚሰቃዩት ድምፅ ሁኑን የኢቢኤስ ድምቀቶች ነን እባካችሁ !!!
@sAli-dh7xn
@sAli-dh7xn 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@misganawaniley3718
@misganawaniley3718 4 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን አባትን፣ ልጆችን እና ወንድምን ስላገናኘህልን።
@OmAnwar-dd9kx
@OmAnwar-dd9kx 3 ай бұрын
ሰላም ለኢቢኤሶች አላህ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ይህ ፕሮግራማችሁ በጣም ነው ለተጠፋፉ ቤተሰቦች የሚጠቅመው ምን ያህል ደስታ የሚፈጥር ነው እናንተም ደስታቸውን ሀዘናቸውን አብራችህዋቸው እየተካፈላችሁ ነው ይህ ደግሞ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እንክዋን ለናንተም ለነሱም ደስ አላቸው ።
@hamereassefa9541
@hamereassefa9541 4 ай бұрын
ወንድማማቾች መሃል ያለው ልዩነት ግን ይገርማል ልባቸውም መልካቸውም ፍፁም የተለያየ ነው
@tigestsemereab7880
@tigestsemereab7880 19 күн бұрын
እንካን ደስ አላቹ የቀረው ህወታችሁ እግዝአብሄር ይባርካቹ ጎቦዞች ናቹ
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 4 ай бұрын
የተባረከ ቤተሰብ በይበልጥ አጎትየው ከአባታቸው በለይ የለፋው
@FatihaShahi-gg7qv
@FatihaShahi-gg7qv 4 ай бұрын
የሥደት እህት ወድሞቼ በዱአቹ አሞኛል ዱአአድርጉልኝ
@RahemaXd-vm2pw
@RahemaXd-vm2pw 4 ай бұрын
አላህያሽልሽ😢
@simeranred3153
@simeranred3153 4 ай бұрын
አላህ አፈያ የደረገሸ አብሸር
@FatihaShahi-gg7qv
@FatihaShahi-gg7qv 4 ай бұрын
አሚን እህቴ
@FatihaShahi-gg7qv
@FatihaShahi-gg7qv 4 ай бұрын
ተባሸሪ
@user-bf5ds5xv3l
@user-bf5ds5xv3l 4 ай бұрын
Allah afeya yadergesh
@superbreakfasttipstv8966
@superbreakfasttipstv8966 4 ай бұрын
በምንም አይነት ሁኔታ ዉስጥ ቢኮን ልጅን የምያክል ነገር ጥሎ መፈርጠጥ አግባብ አይደለም ⏰ ትንሿ ልጅ አይቶ ብዙ ነገር መገንዘብ ይቻላል ( አጎት እ/በጣም ክበር 💕 )
@aaa-ih3rc
@aaa-ih3rc 4 ай бұрын
😢ልቧ ተሠብሯል
@merimahassenmerimahassen8718
@merimahassenmerimahassen8718 4 ай бұрын
አስፋየመሸሻ ቅርብለኽንአል❤❤❤እንወድሀለንአስፋቴ
@waleleabebe7718
@waleleabebe7718 Ай бұрын
Ato kasa May God bless you you are blessed and EBS you are doing great job
@senqufetiya9361
@senqufetiya9361 4 ай бұрын
Thank you ebs
@Rose.86
@Rose.86 4 ай бұрын
እንኳን ደስ አላቾሁ ከአባታችሁ ጋር አላህ አገናኛችሁ
@Balshwhabule-hu6kk
@Balshwhabule-hu6kk 4 ай бұрын
እንኳን ድና ማጡ የኔ ፍቅሮች ebs
@user-pn7yo5bx8h
@user-pn7yo5bx8h 4 ай бұрын
አስፍቲ ነፍስ ይማር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@s-ir1kz
@s-ir1kz 4 ай бұрын
የመጄመሪያ ኮማች ነኝ ዛሬ
@user-ec8sh1pi6f
@user-ec8sh1pi6f 4 ай бұрын
አምላክ ሆይ እንደዚህ ዓይነቱን ቤተሰብ አብዛልኝ። እኔንም እንደዚህ ዓይነት ወላጅ አድርገኝ
@BiniamDullo
@BiniamDullo 4 ай бұрын
እሰይ እሰይ እንኳን ደስ አላችሁ ካስ እና መላው ቤተሰብ 👏🏼👏🏼🎊
СҰЛТАН СҮЛЕЙМАНДАР | bayGUYS
24:46
bayGUYS
Рет қаралды 833 М.
Miracle Doctor Saves Blind Girl ❤️
00:59
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 61 МЛН
Como ela fez isso? 😲
00:12
Los Wagners
Рет қаралды 34 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 6 СЕРИЯ
21:57
Inter Production
Рет қаралды 506 М.
ПРОВЕРИЛ НА ПРОЧНОСТЬ (@novayaeracom - Instagram)
0:16
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 3,4 МЛН
Они убрались очень быстро!
0:40
Аришнев
Рет қаралды 1,2 МЛН
Ящерица отталкивает Воду!
0:20
КОЛЯДОВ
Рет қаралды 1,3 МЛН
The past and future of Orange juice🍊
0:17
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 8 МЛН