No video

ለጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Memeher Zebene Lemma - ቅዳሜ በቴክኒክ ችግር ምክንያት በሰዓቱ ሳይተላለፍ የቀረው የጥያቄና መልስ በድጋሚ የቀረበ ነው።

  Рет қаралды 48,411

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

Жыл бұрын

ለጥያቄዎቻችሁ መልሶች II Memeher Dr Zebene Lemma - የተከበራችሁ ተመልካቾቻችን ይህ ስርጭት ባለፈው ቅዳሜ በቴክኒክ ችግር ምክንያት በሰዓቱ ሳይተላለፍ የቀረውና በምሽት ቀጥታ የተላለፈው የጥያቄና መልስ መርሃ ግብር በድጋሚ ለእናንተ የቀረበ ነው።

Пікірлер: 270
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_ስለ ሕያዉ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም በፍጥረቱ አንደበት ሁሉ የተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ የነገሰ ይሁን አሜን አሜን አሜን🌻🌿 __#ለሁላችሁም__ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ በቤቱ በቃሉ ያፅናችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን🌾💐🕊️🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺_
@akliluethiopia
@akliluethiopia Жыл бұрын
እህቴ ሳብስክራይቤን ካልመለሺ አነሳለሁ እኔ ሳከብርሺ አንችም እርጅኝ
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
@@akliluethiopia ወንድሜ እኔ ሰይብስክራይብ ማደርገው ሰውን ወድጄ ፈቅጄ ነው እንጂ የግድ ብድር ለመመለስ አይደለም ሰው ለኔ ይመልስልኝ ብዬ አይደለም። ይህንን ኮመንትህን ሳላየው ብሰይብስክራይብ አድርገህ ነበር ባየው ኑሮ አላደርግም ነበር ምክንያቱም ግደለሽ ሰዎች ለቻይናል አስፈላጊ አይደሉም በፍቃደኝነት ነው እንጂ እከክኝ ልከክልሽ የሚል ነገር አይደለም መንፈሳዊ ቻይናል ይህንን ተረድተህ ሰዎችን ሰይብስክራይብ አድርግ ብድር ፈልገ አታደርግ ሰው ላንተ ይመልሳል በስግብግብነት አይደለም ወንድሜ።
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
@@akliluethiopia ወንድሜ እኔ ሰይብስክራይብ ማደርገው ሰውን ወድጄ ፈቅጄ ነው እንጂ የግድ ብድር ለመመለስ አይደለም ሰው ለኔ ይመልስልኝ ብዬ አይደለም። ይህንን ኮመንትህን ሳላየው ብሰይብስክራይብ አድርገህ ነበር ባየው ኑሮ አላደርግም ነበር ምክንያቱም ግደለሽ ሰዎች ለቻይናል አስፈላጊ አይደሉም በፍቃደኝነት ነው እንጂ እከክኝ ልከክልሽ የሚል ነገር አይደለም መንፈሳዊ ቻይናል ይህንን ተረድተህ ሰዎችን ሰይብስክራይብ አድርግ ብድር ፈልገ አታደርግ ሰው ላንተ ይመልሳል በስግብግብነት አይደለም ወንድሜ።
@kitessemakit
@kitessemakit Жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን መልካም ትምህርት ስላስተማሩን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያት ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን። አሜን።
@sabeboy1
@sabeboy1 Жыл бұрын
ኣሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን በተለይ እናንተ ኦርቶዶክሶች ታድላቹሃል ስትሉን ልዩ ደስታ ነው የሚሰማኝና ኣባታችን ሁሌ በጸሎትዎ ኣስታውሱን።🙏🙏🙏
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Жыл бұрын
ይፍቱኝ አባ ቃለህይወት ያሰማልን ከጥያቄዎቻችሁ ብዙ ተማርን ከመልስም ተማርን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት🥰🥰
@yesus_goytayu1233
@yesus_goytayu1233 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏መምህራችን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏✝️❤️ወለተ ገርግሽ ብለዉ ሁል ጊዜ በጸሎታቹ አስቡኝ 🤲🤲🤲
@shewaworikwolde3997
@shewaworikwolde3997 Жыл бұрын
መመምህራችን አባታችን እኔ በሒይወቴ ጠላት የተለያዩ ህመም 4 ጊዜ ከባድ የሆነ ምክንያት እየሰጠ ተፈትኜ ነበር ውጫገር ድረስም ሄጄ ታክሜአለሁ ግን መጨረሻ ፀበል ስሄድ ጠፋ አሁን በጣም ጤነኛ ነኝ ግን መውለድ አልቻልኩም ያልተሳልኩበት ቤተክርስቲያን ያልተፀበልኩት ፀበል የለም ሀኪቤም ቤት ሄድኩ ልጅ ለመውለድ የህዝቡ ብዛት በተለይ አህዛብ ይበዛል በዚመንገድ አይምሮዬ አልተቀበለውም ነበር የእግዚአብሔርን እየተማፀንኩ ነበር ቤተሰብ ተጨቅጭቄ ሄድኩ አሁንም ጠላት ሚሰጠው ያልወለድኩበት ምክንያት ሰጠ እግዚያብሔር ምክንያት አያግደውም አምናለሁ ያለው ነገር ልቤ ነካኝ አመላኬን ከማያምኑት ከአህዛብ የኔ ፀሎት በቤተመቅደስ መመላለሴ በምን ይለያል ብዬ እየጠየኩ ነው ምን ይመክሩኛል መምህር
@shewaworikwolde3997
@shewaworikwolde3997 Жыл бұрын
Tsedye
@woletamareyam1595
@woletamareyam1595 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህረችን ቀለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጣበቅልን አሜን
@nardostsigenani3787
@nardostsigenani3787 Жыл бұрын
በዚህ ሰአት ሀገር ዉስጥ ገብትዉ ይህን መልስ ትምህርት ቢሰጡት በየአቤተክርስቲያኑ ቢሰጡ ደስ ባለን ዩቱብ ላይ ስንት አማኝ ያየዎታል ዲያስፖራዉን ለማሳወቅ ብዙ መንገድ አለ ባለ አገሩ እና ገበሬዉን ማስተማር አይሻልም ጎበዝ አስተማሪ ነዉ ብለን በሰማነዉ ማግስት ተሀድሶ ሆነ ይባላል እርስዎ የአሜሪካ ፀጋ ቀርቶበዎት የኢትዮጵያ ጉሱቁላን መርጠዉ ምእመኑን ያገልግሉልን የምር ነዉ የምልዎት መምህር ልጅ ሆኜ ወንጌልን ያስተዋወቁኝ መምህሬ ነዎት በርስዎ ትምህርት ስደትንም አሜሪካንንም ሰይጣን አርጌ ነዉ የማስበዉ ስደትን እጠየፋለሁ ዛሬ ግን ትዉልዱ በብዙ ሱስ ዉሰጥ ነዉ መጠጥ ጫት ቁማር አመንዝራ ብቻ በብዙ ሱስ ዉስጥ ነዉ ምን ይላሉ እርስዎስ በዩቱብ ስብከት መመለስ ይቻላል እባክዎ ያሜሪካ ድሎት ይቅርብዎና እዚህ ትዉልድም እምነትም እየጠፋ ነዉ
@user-ht9vt1ho4n
@user-ht9vt1ho4n Жыл бұрын
ብእውነት ቃለ ህይወት ያሰመልን ኣባታችን ስለ ቃሉ እግዚቢሔር የተከበረ የተመስገነ ይሁን ኣሜን፫
@hirut139
@hirut139 Жыл бұрын
ቃልህዉት ያሰማለን ያሰማልን
@shimzewge1195
@shimzewge1195 Жыл бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን።
@mb74091
@mb74091 Жыл бұрын
Amen!
@mignote746
@mignote746 Жыл бұрын
አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን መንግስተሠማያትን ያዋርስልን
@tigeweld
@tigeweld Жыл бұрын
​@@mignote746 qqň5😂744
@alganeshwoldegabir1157
@alganeshwoldegabir1157 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አቤቱ እንደ ቸርነቱ ይቅር ይበለን በጸሎት አስቡኝ
@weldaytikerida8133
@weldaytikerida8133 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሒወት የሰመአልን የአገልግሎት ዘመኖን እግዛብሔር ይባርክሎት ረጁም እዱሜ ከጢና ይስጥልኝ አባታችን
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 Жыл бұрын
እሽ አባታችን ትምህርቶት እንኳን ሁለቴ አስሬም ብንደጋግመው አይጠገብም ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን አሜን
@genetweldemaryam4343
@genetweldemaryam4343 Жыл бұрын
ቡራኬዎት ይድረሠን አባታችን🙏🙏🙏 ቃለህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏
@salamawet9807
@salamawet9807 Жыл бұрын
ባርኩን አባታችን እንኳን ደና መጡልን
@user-xi4fo6uf2r
@user-xi4fo6uf2r Жыл бұрын
ቃል ሕይወት ቃል በረከትያሠማልን
@teferiayele7411
@teferiayele7411 Жыл бұрын
አባታችን ይፍቱኝ? እግዚአብሄር ቃለ ህይወትን ያሰማልን! ሁል ጊዜ የእርስዎን ትምህርት ስሰማ ነፍሴ በእግዚአብሄር ትፅናናለች! እድሜና ጤናን ይስጥልን፡ አሜን!!
@dagimworku9952
@dagimworku9952 Жыл бұрын
ይፍቱን ።አሜን ሁላችንም እግዚአብሔር ይባርከን እኛን ባሪያዎቹን ይቅርም ይበለን ።
@rebkabirhane653
@rebkabirhane653 Жыл бұрын
መምህራችን አባታችን ቃለ ሕይወት የሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏🙏
@hannaathuniya9335
@hannaathuniya9335 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ይሥማልን በረከታቹሁ ይድርብን
@SaraSara-ef3pd
@SaraSara-ef3pd Жыл бұрын
መምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በመቀጠል የምጠይቆት ጥያቄ በድርሳነ ሚካኤል ላይ እንደዚህ የሚሉ ቃሎች ይገኛሉ :ጸጸጸጸጸጸጸ እነዚህ እና ሌሎች ቃሎችም ይገኛሉ የእግዚአብሔር ስሞች ናቸው ወይስ ከይቅርታ ጋር ትንሽ ግር ስላለኝ ነው እንደሚመልሱልኝ ተስፋ አለኝ
@genetteferra9209
@genetteferra9209 11 ай бұрын
አባታችንና ወንድማችን ፣ እግዚያብሄር የልብህን ትልቁን መሻት በደስታ አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ያብስርህ፣ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ!!!!
@aberaalemu8209
@aberaalemu8209 Жыл бұрын
የቅዱሳን በረከት ይድርሰን አሜን!
@zewditubekana902
@zewditubekana902 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት የሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@user-vv9er8jl2j
@user-vv9er8jl2j Жыл бұрын
ቃል ህወት ያሰማልን መግስተ ሰማያት ያውርስልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@tube7299
@tube7299 Жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰመልን ያገልግሎት ዘመነወት ይባረክ 🙏🙏🙏
@fantaneshmeles547
@fantaneshmeles547 Жыл бұрын
እድሜና ጤናውን ያድልልን በጸሎት አስቡን መምህራችን!!!
@user-of1or9uh3x
@user-of1or9uh3x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለጠያቂወችም ቃለ ህይወት ያሰማልን ተመልሱ ቡዙ ተምረናል
@zelalembekele9490
@zelalembekele9490 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Qale hiwet yasemalin
@sebletsegaye7842
@sebletsegaye7842 Жыл бұрын
አባታችን፡በጸሎት፡አስቡኝ፡ ፀጌ ማርያም
@goldengeneration1215
@goldengeneration1215 Жыл бұрын
Amen Amen Amen egziyabhar yimesgen Kalehiwot yasemaln abatachn erejim edma ena tena yistlin
@hullhagerishgodana8229
@hullhagerishgodana8229 Жыл бұрын
እባቴ አመሰግናለው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን 🙏🏽❤️❤️❤️🙌🙌
@sebletsegaye7842
@sebletsegaye7842 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህርችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን አንድ ጥያቄ ልጠይቅ ዳም ከሄዋን እጅ እፀበለሱን ሲጎርስ ያውቅ ነበር እንደ እፀበለስ እንደሆነ? ያውቅ ከነበረ የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ ወደጎን በመተው እና ችላ በማለት ነዉ የሚሆነዉ ግን ሄዋን ያጎረሠችው እፀበለሱን እንደሆነ ካላወቀ እንደት ነው ከሄዋን በበለጠ ተጠያቂ ሊሆን የሚችለው?
@user-nn7cr3qm9m
@user-nn7cr3qm9m Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ብራኬው ይድረሰን አሜን ሺ አመት ኑሩልን አባታችን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🙏✝️ አሜን🙏ይፍቱን አባታችን አሜን🙏
@tekleweldemikal3310
@tekleweldemikal3310 Жыл бұрын
መምህራችን አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን ።
@tadushocha7389
@tadushocha7389 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Kal Hywat Yasemalen Weda Mahmerachen
@user-qw4jc9cp7r
@user-qw4jc9cp7r Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ መምህር
@user-rt7ri7xd3w
@user-rt7ri7xd3w Жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛሎት ❤️🙏🙏
@JPrime-id1ng
@JPrime-id1ng Жыл бұрын
Amen
@aziebabraham5586
@aziebabraham5586 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@tsionbekele75
@tsionbekele75 Жыл бұрын
መምራችን እድሜውን እና ፀጋውን አብዝቶ ፈጣሪ ይስጥዎት አሜን!
@Ase-fb4te
@Ase-fb4te Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማአልን አባታችን
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_የክርስቶስ አገልጋዮች ውድና የተከበራችሁ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሁላችሁም ሰላም ብያለሁ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ በያላችሁበት አለም ዳርቻ የእግዚአብሔር ሰላም የድንግል ምልጃ እና ፀሎት የቅዱሳን ጥበቃ ከሁላችንጋር ይሁን አሜን ሰላም ለሀገራች ፍቅር ለህዝባችን ኢትዮጵያ ትቅደምልን አሜን 💚💛❤ ውድ መምህራችን በእውነት ቃል ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ረዥም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጥልን መምህሬ_
@haymanohayma501
@haymanohayma501 Жыл бұрын
አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@msratetsfayi5134
@msratetsfayi5134 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ቡራኪዎ ይድረሰን
@user-ro2uz8ou8b
@user-ro2uz8ou8b 2 ай бұрын
የ ኣቦ ገብረ መንፍስ ቅዱስ ዕድሜ ይስጥዎት ፈጣሪ ክቡር መምህር
@Ethio-kitchen
@Ethio-kitchen Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN KALE HIWET YASEMALEN BEDME BETENA YAKOYLN YE ABRHAMN BET YEGOBEGNU AGAEZT ALEM SLASIE YENEN ENA YEBETESEBOCHEN YEKIRSTIAN EHIT WENDMOCHEN YEFETERUTN HULNM LIBONA YGOBGNULN AMEN AMEN AMEN
@user-di2mm8nd3j
@user-di2mm8nd3j Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሒወት ያሠማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን እኞን በፃሎት ያስቡኝ እሴተ ማሪያም ብላችሁ
@woinshetdemissie9078
@woinshetdemissie9078 Жыл бұрын
አሜን መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@Henoka369
@Henoka369 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@kasakassa9572
@kasakassa9572 Жыл бұрын
አሜን (3) ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤️⛪️✝️
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
አምላከ ቅዱሳን የተመሰገነ ይሁን እርስወን የሰጠን አምላክ ክብርና ምስጋና ይድረሰው ለዘላለም አሜን አሜን አሜን።እሽ እሽ እሽ ውድ አባታችን ከልቤ እሰማወታለሁ
@demulove6243
@demulove6243 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር ይመስገን እረጅም እድሜ ያቆይልን
@tgyemariyam1524
@tgyemariyam1524 Жыл бұрын
Kalehiwet yasemalin Abatachin AMEN 🙏 betselotiwo yasibung
@kalttzeryihun1117
@kalttzeryihun1117 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እጅግበጣም ጥሩ የሆነ ትምህርት ነው የሠጡን።የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን::
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
አሜን🙏እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@wosenebantileku9747
@wosenebantileku9747 Жыл бұрын
ቃ ለ ሕይወት ያሰማልን ዕድሜ ከጤና ይስጥልን፡፡
@user-fl3es4mr1k
@user-fl3es4mr1k Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን ተስፍ መግስተ ስማአትን ያዉርስልን አሜን
@asfaw3342
@asfaw3342 Жыл бұрын
ደር ዕድሜዎትን ጎዳና ያድርግልን በድጋሜ እንኳን ለዳግሚያ ተንሳኤ አደረሠወት ።ሌላው ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ለሚአቃጥሉትን ትምህርት ይስጡልን።
@lingerh
@lingerh Жыл бұрын
የርስዎ ትምህርት የፍትፍት ጉርሻ ነው ማኘክም አያስፈልገውም ለስላሳና ጣፋጭ ነው ለጥያቄዎች ሁሉ መፍቻ ቁልፍ ነው ቃለህይወት ያሰማልን
@hananegniyednglmaryamlijil9922
@hananegniyednglmaryamlijil9922 Жыл бұрын
አባታችን በረከቶ ይደርብን
@sarademisse7339
@sarademisse7339 Жыл бұрын
Thank for all the teaching! I have a question on about make up that women we put on our faces. When we go to church is bad?? Please when you have time can you please teach us about what God saying about it. Thank you for your time!!🙏😁
@haregureda172
@haregureda172 Жыл бұрын
አንደት ኖት ኣባ ቃልሂውት ያስማልን ኢድመ ቲና ይስቶት ፈታሪ
@zinashdemissie8350
@zinashdemissie8350 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን!!!
@yenealemgete4547
@yenealemgete4547 Жыл бұрын
መምህር ቃለይወት ያሰማልን ፈጣሪ በድሜ በጸጋ ይጠብቅወት
@selamawitkibert62
@selamawitkibert62 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይስማልን አባታችን እረጀም እድሜ ከጤና ጋራ ይስጥልን ፣፣፣
@selamredat
@selamredat Жыл бұрын
መምህር እደምንዋሉ እኒ እግዚአብሔር ይመስገን የአገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን ቃለህይወት ያሰማልን
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p Жыл бұрын
እአሜን እሜን አሜን ቃልሕይወት ያሰማልን ምህራችን❤❤❤
@netsanetgetaw9125
@netsanetgetaw9125 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችንን 🙏🙏🙏🙏 👏👏👏👏👏🤲👏👏👏👏👏👏👏
@zerihuntalian4547
@zerihuntalian4547 Жыл бұрын
አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን
@user-sol321
@user-sol321 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፣
@zinashbersisa151gmail.
@zinashbersisa151gmail. Жыл бұрын
ይፍቱን ይባርኩን አባታችን
@asterbogale7621
@asterbogale7621 Жыл бұрын
Amenn Selam yesten Memer
@yalemworkbayou2377
@yalemworkbayou2377 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን
@meseluasefa4630
@meseluasefa4630 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡
@merrydani990
@merrydani990 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን
@tsahaymangistuu1422
@tsahaymangistuu1422 Жыл бұрын
Amen amen amen qalaa hiyotii yasamalinii abatachinii❤️❤️❤️
@dave-tm8ll
@dave-tm8ll Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@almazetadss
@almazetadss Жыл бұрын
ቃለ,,ህይወትን ያሰማልን መምህሬ እረጅም እድሜይስጥልን
@LemlemZeleke
@LemlemZeleke Жыл бұрын
መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን የዝጋብሄርአብ በረከት ይድረስብን አሜን
@user-qw4jc9cp7r
@user-qw4jc9cp7r Жыл бұрын
Egziabher yirdan amen amen amen
@ruhamarich1652
@ruhamarich1652 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@Qinezetopiamidya
@Qinezetopiamidya Жыл бұрын
መምህር የእውነት የሰጡጥ አስተምህሮ በእምነት ይሂ አያስፈልግም ይሂ ያስፈልጋል ለሚሉ ሁሉ መልስ ይሆናልና ቃለ ሕይወት ያሰማልን💚💛❤
@solomonfisahe1706
@solomonfisahe1706 Жыл бұрын
መምህሬ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ወልደኪዳን ነኝ እኔም ጥያቄ አለኝ ስለቀሜስ ቀሜስ ሁሉም አልጋይ ይለብሰዋል እርስዎ ጨምሮ ሙስሊሞች ከካቶሊክ ሁሉም የእምነት አይነቶች ባገልግሎት ላይለበሳል እና ግንዛቤው ስለለኝ ቤስረዱኝ ብየ ነው አመሰግናለሁ መምህሬ 🙏🙏🙏
@tonytawk5221
@tonytawk5221 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን🥰🥰🥰🙏
@tsedalegemeda4124
@tsedalegemeda4124 Жыл бұрын
እግዚአብሔርን ስለማቹ ይብዘልን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አበታችን እድሜን ጤና ይስጥልንፀጋዎት ያብዘልን
@mayaasefa3498
@mayaasefa3498 Жыл бұрын
kale hiywet yasemalin 🙏🙏🙏
@salam12as56
@salam12as56 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ኣባታችን
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tesfayeadugna-topic5183
@tesfayeadugna-topic5183 Жыл бұрын
የኛ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@user-qs7zd1so1g
@user-qs7zd1so1g Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@mituberhanu4344
@mituberhanu4344 10 ай бұрын
አባታች ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጦት።
@fekreabebayehu6854
@fekreabebayehu6854 Жыл бұрын
መምህራችን በረከትዎን ያድለን
@mitikiedessie1633
@mitikiedessie1633 Жыл бұрын
አሜን/3/ ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
@kekebaby618
@kekebaby618 2 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@dawitfentahun4501
@dawitfentahun4501 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 Жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen 🙏🕯🤲🙏🕯🤲🙏🕯🤲
@merafterouni9904
@merafterouni9904 Жыл бұрын
KALE HEWET YASEMALEN MEMEHER ❤🤲Amen
@abihabeshawit
@abihabeshawit Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
@senayitmhiret8851
@senayitmhiret8851 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 Жыл бұрын
አሜን አባታችን
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 21 МЛН
ለጥያቄያችሁ መልሶች  II Memeher Dr Zebene Lemma Live
1:30:30
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 26 М.
የቅዳሜ ውዳሴ ማርያም - Wudase Mariam Saturday
15:29
ኢየሱስ የብርሃን ድንጋይ! - ትምህርተ ሃይማኖት
1:03:44
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 17 М.
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10