No video

[መታየት ያለበት] ታልቁ ፍጥጫ:- መምህር ዘበነ ለማ Vs ፓስተር ቶለሳ | የሚገርም ሃይማኖታዊ ክርክር በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዙሪያ

  Рет қаралды 24,069

💡እንማማር (Innimamar)

💡እንማማር (Innimamar)

Жыл бұрын

በሀገረ አሜሪካ (2008) በሀገር ፍቅር ሬዲዮ ቀጥታ ስርጭት ላይ በከሳቴ ብርሃን የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አጥቢያ ተዘጋጅቶ የቀረበ ውይይት
VC: Zere Yaqob KZfaq Channel
#memamariatube # #መምህር_ዘበነ_ለማ #ፓስተር_ቶለሳ_ጉዲና #habesha #amharic #socialmedia #ethiopia #eritrea #africa #world #onelove #እንማማር #ሃይማኖት #ክርስትና #እስልምና #ንፅፅር #Debate #መጽሐፍ_ቅዱስ ##ነብዩ_ሙሀመድ #Orthodox #Tewahdo #islam #Protestant #HabeshaDebates #christianity #religion #mustwatch #እኔ_ክርስቲያን_ነኝ #ስብከት
#zemedkunbekele #mihreteab #yonatanaklilu #henokhaile #abagebrekidan #teddyafro #sibket #mezmur #memhirgirmawendimu #memhir #pastor

Пікірлер: 88
@Innimamar
@Innimamar Жыл бұрын
[#ሊታይ_የሚገባ] እንደ ከዚህ በፊቱ የማይቆራረጥና ከጥሩ የድምጽ ጥራት ጋር የቀረበ ሙሉ ውይይት! በዚህ ውይይት ላይ (የዛሬ 15 ዓመት አካባቢ) ፓስተር ቶሎሳ ጉዲና የሚባል ልክ እንደ ዮናታን አክሊሉ ስለተዋህዶ እምነት ተመሳሳይ ነገር በማለቱ ብዙ የኦርቶዶክስ ምዕመናንና መምህራንን ያስቆጣ ጉዳይ ነበር፤ ፓስተሩ እንዳውም እዛኔ የተናገሩት ገድላትን ብቻ ሳይሆን ፖለቲካዊ ይዘት ያለውም በሚመስል መልኩ ስለተዋህዶ ታቦት፣ ገዳማት፣ ስለጸበልና ክብረ በዓላትም ጭምር አንስተው፣ "#ኢትዮጵያ_ከዚህ_ጉስቁልና_የምትወጣው_ይህ_ፍሬ_ቢስ_እምነት_ከምድራችን_ተጠራርጎ_ሲወጣ_ነው" ብለው ነበር። ሆኖም ግን በወቅክቱ ፓስተር ቶሎሳ እንደ ዮናታን አይነት ክስ የቀረበበት አይመስለኝም፤ ነገር ግን በጣም ተገቢ የሆነ እርምጃ ተወስዶ ነበር፣ ያውም እነ መምህር ዘበነ ለማ ያለምንም ዛቻ ክርስቲያናዊ በሆነ መንገድ በአክብሮትና #በስርዓቱ ፓስተሩን በሬዲዮ ጣቢያቸው ላይ በቀጥታ ስርጭት አቅርበውት በብዙ አድማጮች ፊት እውነታውን ተነጋግግረውበት ነበር። መምህር ዘበነም ፓስተር ቶሎሳ ላነሷቸው ነጥቦች ለእያንዳንዱ ምላሽ በመስጠት ፓስተሩም ያሉትን አላልኩም ብለው #በአንድ_አፍ_ሁለት_ቃል እንደሆነባቸው እስኪታወቅባቸው ድረስ ከነማስረጃው በሰፊው ውይይት አድርገው ነበር።
@InasAsbere
@InasAsbere Ай бұрын
ሟ.መምህር.ዘበነ.ለማ.ቃለሕይወትን.ያሰማልን.እምየ.ኦርቶደክስ.ለዘላለም.ትኑር.ትክለኛ.ሀይማኖት.ኦርቶደክስ.ብቻ
@TarekegnAlemayew
@TarekegnAlemayew Ай бұрын
መምራችንን የትህትናን መልስ መልሶሌታል ግን ፖስተር መጀሜረሁ የተናገርሁና ነገር ይሌያያል ግን ይህን ፕሮግራም ያቀረበሌን ደስ ብሎኛል ፈጣር ይስጥሌን ወድሜ ማወቅ ያለበን ንግግር ነው መምህራችንን ፈጣር በፀጋ ይጠብቀን ብዙ እውቀትን ነው ያዎኩት ሁላችንንም ፈጣር አምላክ እርሱን የምናውቅበት እውቀት ይስጠን የድንግል ምልጃዋ አይሌዬን አሜን
@Innimamar
@Innimamar Ай бұрын
አሜን!🙏🏽😇✝️🤍
@alemushumet3126
@alemushumet3126 3 ай бұрын
መምህር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር ይባርክወት
@user-ur9ng9pc3g
@user-ur9ng9pc3g Ай бұрын
ከአዋቂ መምህራን እንደዚህ ያለ ዉይይት መልካም ሆኖ እያለ ስድቡ የሚጠበቅ ነዉ፣ በእምነት መከባበር የተጠበቀ ሆኖ ሳለ መሰዳደብ ነዉር ነዉ፣ ከትላልቅ ምሁራን የሚጠበቅ ነዉ፣ በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት አድርገዉ መወያየት መልካም ነዉ፣ ዳሩ ግን የኔ ብቻ ትክክል ነዉ፣ የኔ እምነት ተከታይ ብቻ መንግስተ ሰማእት ይወር ሳል መባሉ ትክክል አይደለም፣ የፈጣሪን ትእዛዛትን የፈጸመ ብቻ ነዉ፣ስለሆነም እግዝአብሔር አንድ ነዉ፣እምነትና ጥምቀት አንድ ነዉ፣ እኛ የፈጠሪነዉ ልዩነት ብቻ ነዉ፣ ስለሆነም የራስን እምነት ብቻ መከታተል እና መከባበር ቅድሚያ የሚሰጠዉ ነዉ፣ እናንተ ምሁራኖች በአርአያነት መታየት አለባችሁ፣
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 6 ай бұрын
መምህር ዘበነ እድሜ ከጤና ይስጥኦ
@yordiaweke9321
@yordiaweke9321 4 ай бұрын
መምህር ዘበነ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@user-gu1kr2nb2u
@user-gu1kr2nb2u 6 ай бұрын
መምህር ዘበነ ለማ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@user-xc6pd7wn9b
@user-xc6pd7wn9b 6 ай бұрын
በጣም ምርጥ አቀራረብ ነዉ።እግዚአብሔር ይሥጥልን። መምሕር ዘበነ እድዎን ያርዝምልን። በፓስተሩ ስብከት (ቀደም ሲል በተሠጠዉ) አሁን አላልኩም ብለዋል።አብዛኛውን ያሉትን ክደዋል። ስለሆነም እንደዚ አይነት ዉይይት ጥሩ ነዉና ይቀጥል : ሰሚ ይፈርዳልና።እዉነት ይፈርዳልና አንቸኩል።ፕሮግራሙ ጥሩ ነዉ : ቀጥሉ እግዚአብሔር ይሰጥልን ።
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k 2 ай бұрын
D.r መምህር ዘበነ ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን
@hranetesfa7484
@hranetesfa7484 5 күн бұрын
መምህር ዘበነ በጣም ነው የምወደውት ዕድመ ይስጣቹ
@user-li3bg8yt7m
@user-li3bg8yt7m 6 ай бұрын
መምሕራችን ዶክተር ምምሕር ዘበነለማ አንተን የመሠሉ እልፍ አእላፍ መምሕር ያሥነሣልን የድንግል ልጅ
@mekdeslemma8599
@mekdeslemma8599 6 ай бұрын
❤🙏
@bezuayehuaddis373
@bezuayehuaddis373 11 күн бұрын
I’m proud Ethiopian orthodox religion
@user-ro7fm1ey1k
@user-ro7fm1ey1k 6 ай бұрын
የወንጌል አርበኛና ሰይጣን ምን አገናቸዉ። ዘበነነ ከሰይጣን ጋር እራሱ ማወዳደር ይከብዳል። ተረቱን ያዉራ
@gelilamoges
@gelilamoges 6 ай бұрын
MEMiHR kalehiwet yasemalign
@RahmaMohamad-pq4tc
@RahmaMohamad-pq4tc 28 күн бұрын
Amen amen amen ❤❤❤🎉🎉🎉tabot yibzalin ye kiristoos qalkidan sila hone mamihir zabena Lammaa Dingilmariam kaate gaar tihun ye kiristoos inat agishi achi amen amen amen ❤❤amen 🎉❤❤❤
@tamrattamrat8735
@tamrattamrat8735 5 ай бұрын
Egziabeher yestelen eskemechereshawu begugut newu yeteketatelquachihu ..bertulen
@RahmaMohamad-pq4tc
@RahmaMohamad-pq4tc 28 күн бұрын
Mamihir kalwot yasamalin dhirme yisxilin qiddus mikael abbatee kant gar yihun dhirme yisxilin kalwot yasamalin amen amen amen ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-kd1bf6sn3i
@user-kd1bf6sn3i 3 ай бұрын
ዛሬ ታቦት በፍጹም አያስፈልገንም እዉነተኛ አማኝ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነዉ::
@user-tx6rf1sm4q
@user-tx6rf1sm4q 3 ай бұрын
ለሰይጣን ኣያስፈልግም
@user-ge7yb1ws8s
@user-ge7yb1ws8s 4 ай бұрын
መምህር ዘበነ በመጀመሪያ ወላ ሞ ያለትን ይቅርታ መጠየቅ አለበት በተረፈ ግን ያሎትን እውቀት ትህትናና ፍቅር ቢኖርበት ጥሩ ነው
@user-cz3vt1lp4b
@user-cz3vt1lp4b 6 ай бұрын
ለቄስ ቶሎሳ ረጅም ዕድሜ ጸጋም ይብዛሎት ❤ ማንንም ጠለቼ አይደለም ከእውነት ጋር መቆም የህሊናዬ ግዳታዬ ስለ ሆነ ነው።
@user-oc3ds4de6e
@user-oc3ds4de6e 5 ай бұрын
ጠያቂው ሰው ለሁለቱም ተጠያቂዎች እኩል ጊዜ ለምን አልሰጡም አድልዎት አይተንቦታል ስለዚ ጠያቂዉ ልክዐአይደሉም
@adwamojo4992
@adwamojo4992 6 ай бұрын
ዝግጅታችሁ መልካምና ሚዛናዊ ነው ነገር ግን ከ1_30 በዓል ከሆነ መቸ ነው ሥራ የምንሰራው? ይኼ የግብፆች ሤራ አይደለም ወይ??
@user-pn8gd7fd9v
@user-pn8gd7fd9v 6 ай бұрын
አወያይ ተመጣጣኘ ሰዓት ስጥ/
@Geoael-cp9tm
@Geoael-cp9tm 6 ай бұрын
OML❤WOW, so proud to be Etopan!
@abdujemalyesuf8679
@abdujemalyesuf8679 5 ай бұрын
ሚገርም ዶክተር ነው ትክክለኛ ነገር ነው የተናገረው ዶክተሩ ወደቀጥተኛው መንገድ ይምራህ
@aderamillo4576
@aderamillo4576 6 ай бұрын
1Timothy 2:3-4--FOR THIS [IS] GOOD AND ACCEPTABLE IN THE SIGHT OF GOD OUR SAVIOUR; WHO WILL HAVE ALL MEN TO BE SAVED; AND TO COME UNTO THE KNOWLEDGE OF THE TRUTH.
@mesfinalemu7543
@mesfinalemu7543 5 ай бұрын
ሁሉ የአግዝአብሔር ሕዝብ አይደለም የአግዝአብሄር ፍጥረት አንጂ. አስራኤል የአግዚአብሔር ሕዝብ አማኞች የአግአብሔር ልጆች ሌላው ሁሉ ማለትም ኦርቶዶክስ ካቶሊክ ወዘተ የአግዚአብሔር ፍጥረት ነው
@user-yy8rs6gs2l
@user-yy8rs6gs2l 6 ай бұрын
ሦስት ከኦርቶዶክስ ሦስት ከፕሮቴስታነት መድረክ ተዘጋጅቶ መማማር ይፈጠር
@user-wf9iz5iq7k
@user-wf9iz5iq7k 6 ай бұрын
ጠያቅው ሳይድ ይዞ የሚጠይቅ ስለሆነ ክርክሩ ሚዛናዊነት የለውም። በኦርቶዶክስ ስም ጥንቁላና ድግምት ዘረኝነት ሲጠፋ አገር ይለማል። ከዚህ ውጭ እንኳን ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ሀገርም ትጠፋለች።
@Biniamafewerki-il4rv
@Biniamafewerki-il4rv 6 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ዘበነ ዘኦርቶዶክስ መልስ አላት።
@kidanassefa9985
@kidanassefa9985 6 ай бұрын
Is this church Mekelle Mariam bugusa.
@asewolaita4538
@asewolaita4538 5 ай бұрын
ዘበነ ለንግግርክ እርማት ወላይታ ነው የምባለው ነግግርህን አስተካክል
@user-gu1kr2nb2u
@user-gu1kr2nb2u 6 ай бұрын
ወይኔ ቶሎሳ ምን አይነት ትንሽ ሰው ነው በሰው ቤት በሰው ሃይማኖት ስለ እራሳቸው ቤት አያውሩም የነ ቀለሜ የትዝታው አባት እርሶ ይጠፋሉ ኦርቶዶክስ እስከመቼም አጠፋም
@user-cb3ex3do7f
@user-cb3ex3do7f 6 ай бұрын
ተዋህዶ ማለት ከሰይጣን የተለየ ልዩነት ወይም ያልተለየ ልዩነት ያለው ያላቸው የብልቶች ግባት ወይም ውጤት ወይም የብልቶች ህልውና ማለት ነው ወይም ደግሞ ከሰይጣን በተለየ መልኩ በተቃራኒው ሰይጣንንም የፈጠረውን ሥላሴን የተለየ ወይም ያልተለየ ልዩነት ያለው የብልቶች ግብዓት እና ውጻት ወይም ብልቶች በደስታም ይሁን በመከራ የሚኖሩበት የህይወት እና የሞት ቃል ነው። 24:31 🌈🌈🌈🌈
@user-kd1bf6sn3i
@user-kd1bf6sn3i 3 ай бұрын
መቅዱስ በሮማዉያን በፈረሰ ጌዜ ታቦት ምን ሆነ ?
@edendak5588
@edendak5588 6 ай бұрын
It is true Ethiopianin deha yaderegew ❤❤❤❤❤❤ It is true B
@mekonnendemissie600
@mekonnendemissie600 6 ай бұрын
ዶክተር ንግግርዎት በጨው የተቀመመ በ ፀጋ ስለሆነ ይጣፍጣል
@tesfayegetachew4059
@tesfayegetachew4059 6 ай бұрын
አውቀው ልባቸውን ቆልፈው በስሜት በገዛ ድምፃቸውን ማመን አቅቆአቸው አፍረው ነው።
@eyeruswoldekidan5750
@eyeruswoldekidan5750 6 ай бұрын
Memihir Zebene lema.yelibadiris. qale hiwet yasemalin
@temewolde365
@temewolde365 4 ай бұрын
በኢትዮጵያ አገር በየጫካው ያለ የሰይጣን ገዳም በኢየሱስ ስም የምፈርስበት ጊዜ አሁን ነው። የኢየሱስ ስም የፀና ግንብ ነው። የኦርቶዶክስ መነኮሳት የብረት እና የእንጨት መስቀል ጌታቸው ነው።
@tesfahunbeshah36
@tesfahunbeshah36 6 ай бұрын
Doctor is speaking right.
@BelaynehBacho
@BelaynehBacho 2 ай бұрын
በአድስ ኪዳን ዘመን ታቦታችን ኢየሱሰ ክርሰቶስ ነው ።የእንጨት ታቦት የለም አትሳቱ።
@user-xf6hd1cu6w
@user-xf6hd1cu6w 5 ай бұрын
የኢየሱስ እናት እመቤታችን ከካደ አህዛብ ጋር መከራከር ለምን አስፈለገ?
@saif1388
@saif1388 8 ай бұрын
Amelak labatachn eregim edem setelen👏👏👏
@user-ol5qv6zu2x
@user-ol5qv6zu2x 6 ай бұрын
አዎ ሁሉም ሊያነበዉ የሚገባዉ መጽሐፍቅዱስንነዉ አቶ ዘበነ ተረት አታጣም አንድ እንኳን ጥቅስ አየወሩም እርሶ እራሷት መጸሐፍ ቅዱስ የሎትም
@TesfaKiflie-gz2hf
@TesfaKiflie-gz2hf 6 ай бұрын
መምህር ዘበነ ወላሞ የሚባል ብሔር በኢትዮጲያ አለ እንዴ?
@AbemOumer
@AbemOumer 6 ай бұрын
ፓስተር ዕድሜዎን ያርዝመው 6 ቀናትን በበዓላት ስም የማያርስ ገበሬ እንዴት ምርታማ ይሆናል መፅሐፍ ቅዱስ እንዳዘዘን 6 ቀን ሠርተን አንዷን የስንበት ቀን በጋራ እያመለክንና እያመሰገን ስንኖር ነው የምንበለፅገው።
@fitsumakalu9139
@fitsumakalu9139 6 ай бұрын
ዘበነ ወላሞ ብሎ ተሳደበ
@ygarduy5393
@ygarduy5393 6 ай бұрын
Pastor doctor tolsa thank you so much God bless you the only one telling the truth. God bless you 🙏
@mekonnendemissie600
@mekonnendemissie600 6 ай бұрын
በጨው የተቀመመ በፀጋ ስለሆነ ይጣፍጣል ዶ/ር ቶሎሳ ይባረኩ
@user-cb3ex3do7f
@user-cb3ex3do7f 6 ай бұрын
እውነተኛው ተዋህዶ ሦሥት አካል አንድ እይታ ወይም ሦሥት አካል አንድ ብርሃን እና ከሦሥት አካል አንድ እይታ ያልተለያዩ ልዩ ልዩ ልዩነቶች ወይም ያልተለዩ ልዩ ልዩ ብርሃናት ወይም ብርሃናተ ዓለማት ማለት ነው። 🌈🌈🌈🌈
@mesfinhailegiorgis7985
@mesfinhailegiorgis7985 6 ай бұрын
It's shame no where in New Testament about Arch of covenant. Jesus replaced everything
@user-do8rm7hq6l
@user-do8rm7hq6l 6 ай бұрын
2000 ዓ/ዓ በፊት የነበረው ታቦት እውነት ኢትዮጽያ ውስጥ ነው?ስለ እምነት አውሩልኝ-ታሪክ ታሪክ እያልክ ነገር ብቻ አየር ላይ አትዝራብን ተግባር ከቃላት ይበልጥ ይናገር
@AmMeja-ff1wi
@AmMeja-ff1wi 6 ай бұрын
ይቅርታ ለፓሰተር ነው ወላሞ ሳይሆን ወላይታ ነው የሚባለው
@SamuelMawcha
@SamuelMawcha Ай бұрын
Memhr zebene edme ena tena ystln
@user-ss4er6ci6e
@user-ss4er6ci6e Ай бұрын
Qesooch yefugera zemenachew eyabeqa nw
@user-kh1qo1ps3g
@user-kh1qo1ps3g 5 ай бұрын
Ewnt lmngr tolosa tmal tsebl yehidu mnta mlas yalw sew naw ytesadbwn eysma altsadbkum ylal
@gelilamoges
@gelilamoges 6 ай бұрын
Paster libona yistot. And yemetshaf kidus kall liteksulin alchalum
@edendak5588
@edendak5588 6 ай бұрын
Awo ewnet orthodox miimimam medsfkudus stadium Arat wengel endale enquwan ayawikum
@AgegnehuBizuneh
@AgegnehuBizuneh Ай бұрын
Ha ha ha ha zebene bilo wongel agelgay tinsh atafrum ende ye wongel agelgay sitlut
@gelilamoges
@gelilamoges 6 ай бұрын
Paster Aysdebun bichilu wed Tewahdo bimelesu. Kalihone arfew bikemetu.
@genetantensay8582
@genetantensay8582 6 ай бұрын
Tebele eko beemet new??? Egezeabeher yeker yebelote paseru.
@user-hk3yr9cv1h
@user-hk3yr9cv1h 6 ай бұрын
Dr ቶለሳ የወንጌል አርበኛ መምህር ዘበነ የኦርቶዶክስ አርበኛ 🎉
@AbuAbu-kt7dx
@AbuAbu-kt7dx 4 ай бұрын
የስድብ አርበኛ ማለትህ ነዉ ?
@temewolde365
@temewolde365 4 ай бұрын
​@@AbuAbu-kt7dxዶ/ር ቶሎሳ የወንጌል አርበኛ❤❤❤❤ ዶ/ር ዘበነ የታቦት እና የአርሴማ አርበኛ😂😂😂😂😂😂😂
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k 2 ай бұрын
ሉተራውያን ተውውው ክርስቶሳውያንን መሳደብ ይቅርባችሁ ሉተር ስድብ አስተምሮአችሁ ሊሆን ይችላል እኛክርስቶሳውያን ክርስቶስ ስድብ አላስተማረንም
@temewolde365
@temewolde365 2 ай бұрын
@@user-wg9ki3ms7k እናንተ አርሰማውያን ፣ ጊዮርጊሳውያን ፣ ሐይለ ስለሰያውያን ፣ ማርያምያውን ፣ ታቦታውያን በኢየሱስ አምናችሁ እንደ እኛ ከዘላለም ሞት አምልጡ።
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k 2 ай бұрын
@@temewolde365 አሳዊ መሲሀዊያን ናችሁ ክርስቶስንም ሰማእታትንም አታውቅዋቸውም ሉተን ብቻ::
@WanofurgNathan-jk4mo
@WanofurgNathan-jk4mo 4 ай бұрын
ዶ/ር ዘበነ የተረት ተረት መ/ር ከመሆኑ በፊት...
@dannyjoe7823
@dannyjoe7823 6 ай бұрын
ማን ነው ይኽ የተናገረ ደግሞም ዘበነ ምን ያውቃል ኣንድ ደደብ ነው እኮ
@user-cz3vt1lp4b
@user-cz3vt1lp4b 6 ай бұрын
ቄስ ዶ/ር ቶሎሳን pastor ተብለው ብጣሩም ያው ቄስ ናቸው ልዩነቱ ቋንቋ ብቻ ነው።የመጽሐፍ ቅዱስም መበዛት ለነገድ ለቋንቋ ሁሉ ክርስቶስ እንዲ ደርስ ነው።ወንጌልን ለዓለም ሁሉ አድርሱ አለ እንጂ ታቦትን አባዙና ለዓለም አድርሱ ተብለናል እንዴ? መምሩ ምኑን ከምን ያመሳስላሉ ?? ለቄስ
@user-gf5pz2qi6d
@user-gf5pz2qi6d 6 ай бұрын
ፓስተሩ ቃላቸውን እየሰሙ ማመን እማይችሉ መሆኑን እየሰማን እንደዚህ አይነት ሰው ጋር መወያየት ትክክል አይመስለኝም
@user-li3bg8yt7m
@user-li3bg8yt7m 6 ай бұрын
አንተ ጥቃቅን ጼንጤ አፍሕን ዝጋ አንተ ትጠፋለሕ እጅ ተዋሕዶ አትጠፋም
@user-li3bg8yt7m
@user-li3bg8yt7m 6 ай бұрын
ጠበል ለሚያምንበት ፈዋሺ ነዉ ምን ጣመጣለሕ ገና አንተም መተሕ ትጠመቃለሕ
@temewolde365
@temewolde365 4 ай бұрын
በኢየሱስ ካላመንክ እንደ ጎመን በፀበሎ እየተቀቀልክ ትኖራለህ።
@genetantensay8582
@genetantensay8582 6 ай бұрын
This is confusing of sciene and Christian belife Dr Zeben please don,t west energy with this type of people. Dr. Zebene you are teaching the bible of Christ. Why this peole are bussy insulting Orthodox???
@tadesebelay4522
@tadesebelay4522 6 ай бұрын
Zebene can tell a good fairytale stories. He twists the word of God. The arch of the covenant is not in Ethiopia because the Bible doesn’t say that. The only people that can touch the Arch of covenant is the Levi. Read your Bible.
@abeltekletsadikdemissie6684
@abeltekletsadikdemissie6684 6 ай бұрын
ዘበነ ተብታባ ነው
@user-ni1jy8ib6t
@user-ni1jy8ib6t 6 ай бұрын
ፓስተር አእምሮህ የቆሸሽ ነው የትልቅ ትንሽ ነህ
@nigsen8206
@nigsen8206 6 ай бұрын
Tultula Turinafa.Go back to school .
የሕይወት ትምህርት | መምህር ዘበነ ለማ
35:30
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 21 М.
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,3 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Memehir Dr Zebene Lemma - To Pastor Dr. Wodajeneh Meharene
35:26
Aqatari Media
Рет қаралды 23 М.
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН