No video

ለጸጉር መነቃቀል ለጸጉር እድገት ለራስ ድርቀት ሁለተኛው አማራጭ

  Рет қаралды 101,946

የእናት ዉለታዋ tube

የእናት ዉለታዋ tube

Жыл бұрын

Пікірлер: 132
@mesitube-8489
@mesitube-8489 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እህቴ እንዃንደህናመጣሸልኝ ሰላምለሀገራችን ፍቅርለህዝባችን።ሰላምሸ ይብዛ ዋውውው አሪፍ አድረገሸነው የሰራሸው የኔ ባለሞያ እናመሰግናለን ሞያሸን ሰላካፈልሸን😍👍😮😮
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣሽ እህታችን የኔ ገና ከተቆረጥኩት አራት ወር ሆነው በትንሽነቱ ለመቆጣጠር እሞክራለሁ እናመሠግናለን
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v Жыл бұрын
ማሻአላህ. ጸጉረሽ ፈጣሪ ሰቶሻል. እኔ ግን ምንም አይነት ብቃ ምንም ነገር አይስማማኝም ለምን እንደሄነ አላውቅም ፉፉፈ😢😢 እስክ ደግሞ ይሄን እሞክረዋለሁ ኢሻአላህ
@belayche4050
@belayche4050 Жыл бұрын
Thank you 💖 😊
@abcd3670
@abcd3670 Жыл бұрын
ማሻአሏህ ጠጉርሽ ዴስ ይላል🌹
@semiramohaned
@semiramohaned Жыл бұрын
በርቺ የኔ ዉዴ ፈጣሪ ሰላም ያድርግሽ በጣም እንወድሻለን
@user-lf6wk1qm9f
@user-lf6wk1qm9f Жыл бұрын
ሰላም ሰላም በጣም እናመሰግናለን
@elisabethberhanu355
@elisabethberhanu355 Жыл бұрын
እህታችን እንወድሻለን ሁሌ አዳዲስ መረጃዎችን አምጭልኝ
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn Ай бұрын
ማሻአላህ ጠክሪ ተገላግለሻል አርቲ ከመቀጠል ተከባከቢይ አሁንም ከዚህ ም በላይ
@Meremamuhamed
@Meremamuhamed Жыл бұрын
ስላም ስላም እደትናቺሁ ውድየሀገሬልጆቺ ስላማቺሁይብዛ በያላቺሁበት አላህይጠብቃቺሁ ስላም ፍቅር ለሀገራችን ስብ ላይክ
@tigistaniley8143
@tigistaniley8143 Жыл бұрын
ተልባ ዝጅብል እና ቀረፋ በአንድ ላይ መጠቀም ይቻላል ወይ እህቴ ?
@zortihomemade5143
@zortihomemade5143 Жыл бұрын
እሸ የኔ ማራ ተባርክ❤
@mesiqueen8585
@mesiqueen8585 Жыл бұрын
Shampo na conditioner memrex akategn ❤ewdeshalew
@seeker1273
@seeker1273 Жыл бұрын
ባርቺ አህቴ 🙏🙏
@user-zi9df7xw8d
@user-zi9df7xw8d Жыл бұрын
Yene wudi indeti arigenawau le cogara taliba leti xeqemu michilawu isiti nigirilini wude💗💗🙏🙏🙏💯💯
@hdge2593
@hdge2593 Жыл бұрын
እናማሳግናለን😊በአራብኛ ምን ነባር ሰሙ የተልባ
@zed8332
@zed8332 Жыл бұрын
እሽ እንሙኩራለን እህቴችን በረችልኝ🙏🙏👍👍💖
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Жыл бұрын
ጎበዝ በጣም አሪፍ አሪፍ ዉህድና ቅባት ጅሎች ናቸዉ እናመሰግናለን በርቺልን ዉዴ 👍👌😍
@user-uk9ne7kw5o
@user-uk9ne7kw5o Жыл бұрын
መሸአለህ እትጵያ ተመችቶሸል ሀቢባት🌹
@shamsomohamud5210
@shamsomohamud5210 Жыл бұрын
Wow ❤❤❤
@berehan260
@berehan260 Ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ ዛሬ ነው ቪዲዮቹን ያየዋቸው እና ሰብስክራይብ አድርጊያለሁ የኔ ፀጉር ስስ ነው እና ይነቃቀላል ቅባት ካልተቀባሁ በጣም ይደርቃል እና አይበጠርልኝም እንዲሁም ምንም እድገት አያሳይም ፡እና የትኛውን ልጠቀም ለመጀመሪያ ጊዜ ?
@user-sq4ke9io5d
@user-sq4ke9io5d Жыл бұрын
ነጩ ተልባ ይሆናል?
@HabibaKabadi-yl2
@HabibaKabadi-yl2 Жыл бұрын
የኔ ልዩ አይዞሺ እማ
@messeretassefa3463
@messeretassefa3463 Жыл бұрын
ሰለባ እንዴት ነሸ ኢትዮጵያ ወሰጥ እንደዚህ አይነት ፀጉር አለ? በጣም ቆንጆ ፀጉር አለሸ
@lornadorcenat7185
@lornadorcenat7185 Жыл бұрын
Il faut traduire aussi en français, mettez les mots en français sur l'ecran, merçi
@Woinshet-px6dj
@Woinshet-px6dj 18 күн бұрын
❤መቅቢያውን እንዴት አገኘዋለሁ
@HhxHjhx
@HhxHjhx 5 күн бұрын
አመሠግናለን
@user-ds6ls6ci3r
@user-ds6ls6ci3r 8 ай бұрын
ሰላም አህት አድጥያቄአለኝ ለጥጉሬ 11:06 እኔየማገኘው ተልባ ቁርፍድ እሩዝመሪ ነው በተከታታይ ከተጠቀምኩት ጠጉሬ ለውጥያመጣ እደ
@sayedaahmada2673
@sayedaahmada2673 Жыл бұрын
ሰላም እህት አመሰግን አለሁ 7ወረ ሁኖኛል ሳልሰለች ከምር ፀጉሬን የምሰራዉ ሁለየ አችእያየሁነዉ ብርታት ትሆኝኝ አለሺ ከተዉሶ ፀጉር አዳንሺኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o Жыл бұрын
😂😂
@nasramuse9178
@nasramuse9178 Жыл бұрын
Afanoromo
@akalufissi3088
@akalufissi3088 Жыл бұрын
ለወንድ ይሆናል ለሴት ብቻ ነው?
@AyelechEshetu
@AyelechEshetu Жыл бұрын
ሰላም ዉድ እንዛመዳ ዉድችዬ🎉*
@adehchfatla1137
@adehchfatla1137 Жыл бұрын
❤❤❤
@jameelajameela595
@jameelajameela595 Жыл бұрын
Galatomii ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mestugemechu2598
@mestugemechu2598 Жыл бұрын
❤❤
@Qerodaraa
@Qerodaraa Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@user-by3mq8xl3n
@user-by3mq8xl3n Жыл бұрын
ማሚ በርችልኝ
@ayinalemgezahegn9635
@ayinalemgezahegn9635 3 ай бұрын
❤❤❤❤😊
@user-dq1xo6su9c
@user-dq1xo6su9c Жыл бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@bazebaze5366
@bazebaze5366 3 ай бұрын
Yen qojo batemi now miwdeshi
@darartom7999
@darartom7999 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jw9nq5ww4i
@user-jw9nq5ww4i Жыл бұрын
♥️♥️♥️💓💓
@sisitetkelmariam8378
@sisitetkelmariam8378 Жыл бұрын
ተቀላቅያለሁ❤❤
@jemillalato2390
@jemillalato2390 11 ай бұрын
Andegba neshe
@RedwtBelete
@RedwtBelete Жыл бұрын
ሰላምሰላም ፣ፀጉሬን ተ ቆርጨ ንብረት አሁን ላይ ለመሰራትም ሆነ ለማስያዝ ምንም አይመችም ማሳደግ ፈልግ ነበር ፣በአጭር ግዜ ውስጥ ፀጉሬ እንድያድግ ምን ላድርግ?።
@mozagharib3724
@mozagharib3724 11 ай бұрын
ለምን ተቆረጥሽ እኔማ እሚያድግ አይመስለኘም ወላ ፀጉሬን በጣም ነው እምወደው ❤
@kadijs
@kadijs Жыл бұрын
በጠም የማሳጊነለዉ ማር ፀጉሬ አድጎዋል ማሻአላህ ነዉ
@user-ri7pi8qb6g
@user-ri7pi8qb6g Жыл бұрын
እኔግን እቢኣለኝ😔
@zeharabezie1765
@zeharabezie1765 Жыл бұрын
ውሃ በደብ ጠጭ ምግብ ብይ ፍሩት ብይ ይለወጣል
@user-nt5uz8hp3r
@user-nt5uz8hp3r 4 ай бұрын
@classclass3379
@classclass3379 Жыл бұрын
Yeni konjo
@BelayneshBerhanu-ko3pz
@BelayneshBerhanu-ko3pz 11 ай бұрын
በጣም ያሳክከኛል ምን ልጠቀም
@ormooapss442
@ormooapss442 Жыл бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@freweynitesfamikael9012
@freweynitesfamikael9012 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@margogirma1726
@margogirma1726 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@bddndjjhdhdhdjdj4286
@bddndjjhdhdhdjdj4286 Жыл бұрын
እረ እህቴ ተልባ አይታጠብም ይለቀማል እንጂ መቸም አያቁም የምነግራቸውን ይቀበላሉ ብለሽ የማይሆን ነገር አትናገሪ ተልባ ከታጠበ እኮ ጀሉ ሄደ ማለት ነው
@Haymi_Tube-y7f
@Haymi_Tube-y7f 26 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Huss-hm5oe
@Huss-hm5oe Күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@user-bh2sq6ei8u
@user-bh2sq6ei8u Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን እህት እሺ እናመሰግናለን በርቺልን❤❤
@abebtube9771
@abebtube9771 Жыл бұрын
ባይታምን ካለ አገር ቤት ተጠቀሚ የምግብ ፍላጎት እንዲመለስልሺ
@tube-gn3mx
@tube-gn3mx Жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ እየተጠቀምኩ ነው
@BuSis-rh5zb
@BuSis-rh5zb Жыл бұрын
እባክሽ ጸጉሬ ከእለት ወደ እለት በጣም እየተነቃቀለ አስሸገረኝ መፍተሔ
@ZahraZahra-oh4bo
@ZahraZahra-oh4bo 9 ай бұрын
የኔም ነው 😭
@EmuAyimen232
@EmuAyimen232 Жыл бұрын
ለቤትሽ አድስ ነኝ እኔ ቁርፍድ በተልባ ነው የምጠቀመው አብሬ አፍልቼ ችግር አለውዴ ፀጉሬ ለውጥ አለው እና በማበጥር ሰአት የቁሪፍድ እና የሩዝ ሜሪ ውሀ እጠቀማለሁ ግን ያሸብታል ይላሉ እሱስ ውነት ነው መልሽልኝ በናትሽ የኔውድ
@tube-gn3mx
@tube-gn3mx Жыл бұрын
በጭራሽ ሽበት አያመጣም ሽበት በንዴት በቀለም በድሜ ሊመጣ ይችላል በሌላ አይመጣም እንዳትፈሪ
@EmuAyimen232
@EmuAyimen232 Жыл бұрын
​@@tube-gn3mx እሽ ውዴ አመሰግናለሁ በጣም
@helentube4131
@helentube4131 Жыл бұрын
እማ ቴሌግራምሽን ላኪልኝ በድንግል ፈልጌሽ ነው 😢
@user-ri7pi8qb6g
@user-ri7pi8qb6g Жыл бұрын
ለቤትሽ ኣድስነኝ ሰብ ኣርጌሻለሑ🥰🥰🥰ተልባኳ ኣላገኝም ቁርፍድ ብዙግዜ ሞክሬ ለዉጥ የለዉም😔
@danaitmehari2751
@danaitmehari2751 Жыл бұрын
Metenkeras mn ale
@richowude
@richowude 5 ай бұрын
ተልባ እንዴ ነው ሚታጠበው
@kedijam4637
@kedijam4637 Жыл бұрын
እህቴ ጸጉሬ በጣም መጨረሻው አካባቢ ይያያል ለሱ መፍቴአለሽ
@ethiopia5567
@ethiopia5567 Жыл бұрын
መቁረጥ
@Sofya-ub1vh
@Sofya-ub1vh Жыл бұрын
እናመሰግናል እህት ለጨጎራ እደት ነው መጠቀም እሚቻለው መልሽልኝ በጣም ነው እሜሰቃየኝ
@tube-gn3mx
@tube-gn3mx Жыл бұрын
ለአራት ሰአታት ዘፍዝፈሽ መጠቀም
@Sofya-ub1vh
@Sofya-ub1vh Жыл бұрын
@@tube-gn3mx እሽ ጀዛካላህ ኸይር እሞክረዋለሁ
@zemzemtube2551
@zemzemtube2551 Жыл бұрын
​@@tube-gn3mx ውሀውን ነው ወይስ ፍሬውም የሚጠጣ እህት
@haregmengsha5657
@haregmengsha5657 Жыл бұрын
ውሃ ነው የሚጠጣው ደገሞ በንፁህ ድስት ትንሽ ቆልተሽ ውሃ ጨመረሽ አጥልሽ መጠቀም ትችያለሽ በጣም ጥሩ ነው
@Abeba-iw8gf
@Abeba-iw8gf 9 ай бұрын
👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️
@tigestgonfaa9461
@tigestgonfaa9461 Жыл бұрын
Enate lebirachu naw egna demo buys nani mache naw yene hulu yemintekemo
@tube-gn3mx
@tube-gn3mx Жыл бұрын
አንቺም ጀምሪ ለብር ለብር አትበሉ ጀምረሽ ማየት ትችያለሽ ለብርም ቢሆን ስንት ተለፍቶ ነው ተጎልቶ እንደማውራት አይቀናም ብር ማምጣት
@loveshore3405
@loveshore3405 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌
@user-ix8xz1ym7m
@user-ix8xz1ym7m 9 ай бұрын
3 ማኪያ በቂ ነው ለአንድ ስው
@HanaChane-dr5ww
@HanaChane-dr5ww 6 ай бұрын
እሞክረዋለው ተነቅሎ አለቀ ፀጉሬ
@LL-im6jw
@LL-im6jw Жыл бұрын
ክክክክክክክክክ የሚጥሚጣውም ማየት እንፈልጋለ 😂😂😂
@kibtueriko5058
@kibtueriko5058 Жыл бұрын
👍👍👍🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡💯
@user-ix8xz1ym7m
@user-ix8xz1ym7m 9 ай бұрын
ቅርንፉድ ልጨምርበት
@123enku
@123enku Жыл бұрын
እኔ የመዳምም አሥቤዛ የኔንም ደመወዝ እጨርሣለሁ እንጅ ከመነቃቃል አልተመለሠም
@djjdsy3643
@djjdsy3643 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞💞💞
@user-xz1bd4uu9x
@user-xz1bd4uu9x Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏
@aminahamad3012
@aminahamad3012 Жыл бұрын
ይኔውድ ጫፍ ጫፍ ነው ይሚዴርቅብኝ እኔ እና ብጠቀመው ጡሩነው
@user-tr7jp1pr2x
@user-tr7jp1pr2x Жыл бұрын
ጫፉ ለሚደርቅብሽ ጭቃ ቅባት ወይም ቫዝሊን ተቀቢው እኔም በጣም ያስቸግረኝ ነበር አሁን ግን ደህና ሆኖልኛል
@ggmulatu1021
@ggmulatu1021 Жыл бұрын
ጭቃ ቅባት ተጠቀሚ ውሀ መርጫ ካለሽ እየረጨሽ ቅብት አርጊው ሳሰለች ይለሰልሳል
@Tube-fb1xh
@Tube-fb1xh Жыл бұрын
ተልባ ባረበኛ ምንድን ነዉ ሥሙ
@Tube-zk4yh
@Tube-zk4yh Жыл бұрын
ብዝረል ኪታን ነው እሚባለው
@semiramohaned
@semiramohaned Жыл бұрын
አረ ዉዴ ለውጥ ባገኘሁበት እንጅ ተልባው ቺግር የለዉም ነበረ በመዳባርያም ሙሉ ያለውን በቀቀልኩ የገበሬ ልጅ ነኝ kkkk
@user-dk9sg7wm2p
@user-dk9sg7wm2p Жыл бұрын
ሀሪፍነወ በርቺ
@MimiMimi-ce5mwmi.8mim
@MimiMimi-ce5mwmi.8mim Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏👌👌👌❤️❤️
@aeqlitiray
@aeqlitiray Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☘☘☘☘☘☘🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏💙💙💙💙💙🙏
@fikadutewelte8817
@fikadutewelte8817 Жыл бұрын
Teneshe Koytachu Etsgurachene Laye Wete Sateserue Atkerume 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@user-li3dx4js3e
@user-li3dx4js3e Жыл бұрын
ማማዬ መልሽልኝ የኔ ፀጉር በቃ ከመሃል ነው ሚቆረጠው ምን ላርገኘወ😢
@YYy-os1yx
@YYy-os1yx 10 ай бұрын
አይሸጥም መለቴ አሸጮም አቺ የዘጄሺውን
@user-ul5lf9yk5j
@user-ul5lf9yk5j Жыл бұрын
በናትሽ እህቴ ፀጉሬ ተንቅሎ አለቀ
@user-oj5dd3tj3x
@user-oj5dd3tj3x Жыл бұрын
😢እኔም
@user-nt5uz8hp3r
@user-nt5uz8hp3r 4 ай бұрын
😂
@ayinalemgezahegn9635
@ayinalemgezahegn9635 3 ай бұрын
ባርቺ
@sebteju1246
@sebteju1246 Жыл бұрын
Sub መልሺ
@AH-jd5ky
@AH-jd5ky Жыл бұрын
ውይ ፀጉር ሰጥቶሽ ነበር ታዳ ምን ይደረጋል ሴት ልጅ ጠረሃ ካለበሰች ለወንድ ያሳየን የሳት መሆን በቁማቺን አይ ያሳዝናል የኔናት ፈጣሪ ይድረስልን
@hirutassefa4037
@hirutassefa4037 Жыл бұрын
ወንድ፣እርኩስነው፣ያለሽ፣ማነው፣ወግአጥባቂ፣አትሁኚ፣እንዳቺ፣ያለው፣መላጣነው፣መሆን፣ያለበት
@mozagharib3724
@mozagharib3724 11 ай бұрын
ለክፉት ሳይሆን ያው ደህና ነገር ሲያው ቀልባቸውን ትስቢያለሽ መሰለኘ እደተረዳሁት እኔ
@user-nt5uz8hp3r
@user-nt5uz8hp3r 4 ай бұрын
ዙዙዙዙዙዙዙ
@AH-jd5ky
@AH-jd5ky Жыл бұрын
አይ ፀጉር ብቻ ነው የተሰጠሽ ግን
@ggmulatu1021
@ggmulatu1021 Жыл бұрын
ማለት ወሬ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
አይ የሰው ልጅ እግዚአብሔር ሲፈጥረን ውብ አድርጎ ነው የፈጠረን ደሞ ቆንጆ መሆን አለመሆን የኛ ፍላጎት አደለም የፈጣሪ ስራ ነው ዋናው ውስጣዊ ውበት ነው
@mhretmhret270
@mhretmhret270 Жыл бұрын
ኣረ ሲጀመር ምን ጎደላት
@alembeletesona7040
@alembeletesona7040 Жыл бұрын
ፀጉርሽ ሳምር
@user-nk1ht4xy2b
@user-nk1ht4xy2b Жыл бұрын
❤❤❤
@susiyeezenuutube
@susiyeezenuutube Жыл бұрын
❤❤
@opyu7576
@opyu7576 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-zh7mx2lw5v
@user-zh7mx2lw5v Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emuyoutube3112
@emuyoutube3112 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@zarakemalhasen1430
@zarakemalhasen1430 Жыл бұрын
ችግር የለውም ታበዣለሽ
@TheEdlawit
@TheEdlawit 5 ай бұрын
❤❤❤
@Jiijoabdi
@Jiijoabdi Жыл бұрын
❤❤❤
@mkaiil1568
@mkaiil1568 Жыл бұрын
❤❤❤
@gelaneabate5688
@gelaneabate5688 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@makiyaabdala3691
@makiyaabdala3691 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@GannetErkelo-rd1hl
@GannetErkelo-rd1hl Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
ፀጉራችሁ እንዲያድግ፣ እንዲፋፋ ከፈለጋችሁ...
17:45
Yeshewa Masresha-ፋይዳ #fayda
Рет қаралды 156 М.
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 18 МЛН
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,2 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 19 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 23 МЛН
ለፎረፎር  ለሚነቃቀል አላድግም ለሚል ጸጉር
12:01
የእናት ዉለታዋ tube
Рет қаралды 7 М.
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 18 МЛН