እኔ እና ልጄ ✅ የሚገርም ለዉጥ ያየንበት የፀጉር ዉህድ 👍 you must use this amazing hair mask

  Рет қаралды 123,944

Berry Tube21 ቤሪ ቲዩብ

Berry Tube21 ቤሪ ቲዩብ

Ай бұрын

Пікірлер: 188
@NigstWelde
@NigstWelde
ኧረ የኔ ፀጉር ተነቅሎ ሊያልቅ ነው በዛ ላይ መሰባበሩ ስደት ከመጣው ገና 8ወሬ ነው ግን በጣም ነው ያስደነገጠኝ ከቻልሽ እርጅኝ እማ❤❤❤🙏🙏🙏
@MuluneshFikre-rs9ne
@MuluneshFikre-rs9ne 14 күн бұрын
በወር ከ15 ቀን በምን የአንቺን ግማሽ ማድረግ ይቻላል
@user-dd1ml9bz4n
@user-dd1ml9bz4n 14 күн бұрын
እህቴ ፀጉሬ አለቀ በማርያም አትለፌኝ ተነቃቅሎ ወደቀ 😢🙏❤
@tegestalemu3291
@tegestalemu3291
እናትና ልጅ ታምራላችሁ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እህት
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o
,ልጂሽ ስታምር እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልሽ
@meserettekalegn
@meserettekalegn
ልጅሽ ደግሞ ታምራለች ጸጉሮን በጣም በክብካቤ ስለያሽላት በጣም አድጎል ጀግናነሽ ትደግልሽ ፈጣሬ ትልቅ ብታ ያድርስልሽ
@Seadaoumer-k4h
@Seadaoumer-k4h 12 сағат бұрын
እናመሰግናለን ኧረ ፀጉሬ ሽበት በሽበት ሆነ በ25አመቴ ነው የጀመረኝ ምናለ 30ን እንኳ ጠብቆ ቢሸብት መፍትሄ ካለሽ እህት አለም
@ZiadaUmAbdunur
@ZiadaUmAbdunur 19 сағат бұрын
ዉህዶችን ለመቀባት ሥንፈልግ ቀድመን መታጠብ አለብን ?ማለት ጸጉራችንን ተሠርተን እንደፈታን ብንቀባዉሥ ??
@user-oc5wb2qn4s
@user-oc5wb2qn4s 12 сағат бұрын
አረ መላ ንገሪኝ ፀጉሬ ከታጠብኩ በኋላ ስብስብ እያለብኝ ነው
@rawdaendris6244
@rawdaendris6244 2 сағат бұрын
በጣም አሪፍ ነገር ነው ግን ስናዘጋጅ ለአንድ ሰው የሚበቃንን ያክል አንች ካዘጋጀሽው ግብአቱን ቀነስ አርገን ማዘጋጀት እንችላለን
@biranshetirkasoyube6007
@biranshetirkasoyube6007
እናትና መሰገነዋለን እናመሰግነው በጣም ለፀጉር አሪፍ የሆነ ቆንጆ የሆነው በጣም እናመሰግና ❤️❤️
@user-yn3mz9tk4t
@user-yn3mz9tk4t
በጣም ደስይላል ቆጆ ዉህዲ ነዉ እኔም እጠቀመዋለሁ ተልባዉን አሁን ደግሞ ቀላቅዬ እጠቀመዋለሁ
@user-ev9ih2mv9d
@user-ev9ih2mv9d
ብርቱ በርቺ ልጅሽ ታምራለች እጊዛብሄር ያሳድግልሽ
@Diborayemariam
@Diborayemariam
አዎ እውነት ነው እሄን ኮኮናት ተጠቀሙት ምንም አይነት ሽታ የለውም ምርጥዬ ነው ❤❤❤
@eyulove4999
@eyulove4999
ዛሬ ሰብሰክራያብ አርጌሻለው በርች
@zenitube4006
@zenitube4006 21 күн бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት በጣም የምወደዉ ዉህድ ነዉ ያለማጋነን ለፀጉር በጣም አሪፍ ነዉ ወድጀዋለሁ ሁሉንም ሳይሆን ጥቁር አዝሙዱን አልተጠቀምኩም ሌላዉ አሪፍ ነዉ ተመችቶኛል ተጠቀሙት ተጠቅሜ አይቸዋለሁ ❤❤❤🎉🎉
@AskaleBeshada
@AskaleBeshada
በጣም ነው ምታምሩት ግን ለማንኛዉም አይነት ፀጉር ይለሆናል??
@user-cq3tp2jp2o
@user-cq3tp2jp2o 14 күн бұрын
እናመሰግናለን ግን ሰርተን አስቀምጠን መጠቀም ይቻላል?
@Fawzyakw
@Fawzyakw
ዋዉ ያምራል እንሞክረዋለን
@alamfatima2051
@alamfatima2051 14 күн бұрын
በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን እኔ ከግንባሬ ወደውስጥ እየሸሸብኝ ተቸገርኩ እባክሽ ምን ልጠቀምበት እንደምትመልሽልኝ ተስፋ አደርጋለው 🙏❤
የእኛ ቀናት #192 ልጆቼ ሰርፕራይዝ አድርገዉ አስደነገጡኝ::
13:02
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 26 М.
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 46 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 511 М.
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
28:05
በ5000ብር የተሽጠችው ወጣት
50:06
Sile HiwotTV
Рет қаралды 251 М.
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 46 МЛН