ለጾም ግዜ የሚሆን የሰሊጥ (ቅቤ) ቲሂኒ አሰራር / How to make tahini with sesame seed

  Рет қаралды 14,918

Melat Demessie

Melat Demessie

4 жыл бұрын

የሰሊጥ ቅቤ ወይም ቲሂኒ አሰራር በጣም ቀላል ለጤና እጅግ ተስማሚ በማእድናት እና በቫይታሚኖች የበለፀገ ለአዋቂ እንዲሁም ለልጆች የሚስማማ ነው
አሰራሩ
የታመሰ ነጭ ሰሊጥ በ ጁስ መስሪያ ማሽን የወይራ ዘይት ወይንም እኛ በመረጥነው ዘይት መፍጨት ከዛም ትንሽ ጨው ወይም የተፈጨ ስክዋር ጨምረን በዳቦ ቀብተን መመገብ
ሁለተኛ አማራጭ በቡና መፍጫ ሰሊጡን ብቻ ከፈጨን በኃላ ዘይት ከላይ ጨምረን ማቀላቀል

Пікірлер: 29
@zeyinyaahmed9696
@zeyinyaahmed9696 16 күн бұрын
መልካም ሰው ነሽ በርቺ❤
@happyhappy-qq4nc
@happyhappy-qq4nc 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝነሽ በተረጋጋ መንገድነው የምታስረጂው እሰራዋለሁ አመሰግናለሁ እህቴ
@habtehunde12
@habtehunde12 2 ай бұрын
ማመስ ይባላል ።
@znabugebreslassie5745
@znabugebreslassie5745 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ ደስ ይላል ተባረኪ
@lehulumgezaalew1669
@lehulumgezaalew1669 4 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ማር በርች
@edenhailu275
@edenhailu275 2 жыл бұрын
Yene kojo enamesegnalen🥰 eski yemiwefr neger video sirilgi betam Kechin negi 😥 mewefer efelgalew
@mistlalhabtu9348
@mistlalhabtu9348 3 жыл бұрын
ከኤርትራ ሰላም ለመላው East afrika ይሁን 👍
@user-gj8wf7xe4x
@user-gj8wf7xe4x 4 ай бұрын
🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሜሉ ተባረኪ
@mistlalhabtu9348
@mistlalhabtu9348 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን የሚጠቅም ነገር ስላሳየሽኝ መልካም ፋሲካ 👍
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
አሜን ለሁላችን
@truyaitesfu9043
@truyaitesfu9043 3 жыл бұрын
አናመሰግናለን ሜሉየ የሰሊጥ ዘይት አሰራር ብታሳይንና
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
እሺ
@aishaahmed7070
@aishaahmed7070 11 ай бұрын
ያወፍራል እንደ መልሽልኝ
@AkberetAbadi
@AkberetAbadi 2 ай бұрын
ሰላም እህቴ እኔ በጣም እወዳለው እና ለ እርጉዝ ሴት ይመከራል??🙏🙏🙏መልሽልኝ
@diboradibora7260
@diboradibora7260 4 жыл бұрын
@adanechtena6049
@adanechtena6049 3 жыл бұрын
የኔ ውብ እግዜር እውቀቱን ደርቦ ደራርቦ ይስጥሽ
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው! 👍
@muluberhanabera3082
@muluberhanabera3082 Жыл бұрын
ዳቦ ቀብተሽ ቢላውን መልስሽ ብልቃጥ ውስጥ ባታስገቢው ወይም ሌላ ማንኪያ ብትጠቀሚ
@fevenmitiku5642
@fevenmitiku5642 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን የአትክልት ዘይት መሆን አይችልም ወይ?
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
feven Mitiku ይችላል ለጤናማነቱ የወይራ ዘይት የበለጠ ስለሚመረጥ ነው እንጂ ይሆናል ግን የአትክልት ዘይት ከተጠቀምሽ እኔ በሰራሁት አይነት በጁስ መፍጫ ሳይሆን ሰሊጡን በቅመም ወይንም በቡና መፍጫ ፍጭውና ዘይቱን ከላይ በትንሹ አድርገሽ ቀላቅይው ( አሁን ባልኩሽ አሰራር በጣም ትንሽ ዘይት ነው የሚያስፈልግሽ )
@berutgaredew6356
@berutgaredew6356 2 жыл бұрын
ጥሩ ኑው ግን በተቻለሽ መጠን የገደለውን ቶሎ ቶሎ ብትይ ምን ይመስልሽል
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 3 жыл бұрын
Hi dear tnx are u in Ethiopia
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
Yes
@ferehiwotmekonnen9745
@ferehiwotmekonnen9745 3 жыл бұрын
Leseqare beshetejich yehonal wey?
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
Ferehiwot Mekonnen ሰሊጥ በደም ውስጥ ያለውን የስካር መጠን ( blood sugar). በማስተካከል በጣም ይረዳል ነገር ግን የስካር በሽታ መድሀኒት ለሚወስድ ሰው ስካሩን በጣም ሊያወርደው ስለሚችል በመጀመሪያ ሀኪሙን ቢያማክር ጥሩ ነው
@orlyashata4976
@orlyashata4976 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው እናመስግናለን ግን በፍሪጅ እስከ ስንት ጌዜ ሳይበላሽ መኖር ይችላል
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
በንፁህ ማንኪያ ብቻ ከተጠቀምን እና እጅ ካልነካው ከ 1 ወር በላይ ይቆያል
@papi8994
@papi8994 11 ай бұрын
በቡና መፍጫ አይቻልም
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,3 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 13 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
ቀላል ታሂኒ አሰራር |Easy Homemade  Tahini Recipe
8:01
Melly spice tv
Рет қаралды 22 М.
ልዩ ቀላል የምጥን ሽሮ አዘገጃጀት ✅
33:37
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 584 М.
ሁሙስ አስራር how to make Turkish Style humus (Ethiopian food)
9:01
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 7 М.
የለውዝ ቅቤ በቤት ውስጥ | How to make peanut butter at home Ethiopia
16:18
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
0:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 11 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
0:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 15 МЛН
МЫ ПОХОДУ ЧТО-ТО НАПУТАЛИ
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 8 МЛН
天使妈妈拍到了什么大家吓一跳?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:23