ግለ ወሲብ የፈጸመ ሰው በተክሊል ማግባት ይችላል ወይስ አይችልም?

  Рет қаралды 98,078

Nishkur Rebina - ንሽኩር ረቢና

Nishkur Rebina - ንሽኩር ረቢና

Жыл бұрын

በአካል ከወንድ ጋር ግንኙነት አድርጌ አላቅውቅም። ከሴት ጋር በአካል ግብረ ስጋ ግንኙነት አድርጌ አላውቅም። ነገር ግን ራሴን በራሴ እየነካካሁ ግለ ወሲብ ፈጽሚያለሁ። በተክሊል ማግባት ይፈቀድልኛል? የንስሃ አባቴ ቢፈቅዱልኝስ?

Пікірлер: 275
@user-ij9nj8mi9t
@user-ij9nj8mi9t 4 ай бұрын
የምር በዚ ትምርት ትልቅ ትትና እራሥን ዝቅ ማረግ ተማርኩ ቃል ሂዎት ያሠማልኝ !
@yitbarekjemal
@yitbarekjemal Ай бұрын
ይቅርታ ይደረግልኝና አንድ ሰው ተክሊል የሚፈልገው እኮ ለ ለእግዚአብሔር ካለው ፍቅር ፣ህጉንም ለማክበር ትዕዛዝ ለመጠበቅ ነው እንጂ ሰው እዩልኝ ወይ ደሞ ድንግል የትዳር አጋር ፈልጎ አይመስለኝም መጀመርያ ባለማወቅ ሀጥያት ሰርቶል ነገር ግን ካወቀ ከተረዳ ቡሀላ በለቅሶ በእንባ ንስሀ ገብቷል ታድያ መጠየቁ እኮ ካለማወቅ እንዳልሳሳት አሁንም በጌታ ትእዛዝ ጋብቻየን ማድረግ እችላለሁ ወይ ብሎ ከማሰብ ይመስለኛል ካጠፍሁ ይቅርታ እጠይቃለሁ አርሙኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@deaconsemere5558
@deaconsemere5558 Ай бұрын
በጣም ትክክል አሳብ ነው የወድማችን መልስ ብሎ ያመጣ ምንም አያስደስትም ተግሳጽ እጂ መልሱ አልመለሰም ለጥያቄ መልስ ያስፈልጋል እጂ ለጥያቄ ተግሳጽ ብዙ አልገባኝም መልሱ
@ETTTM
@ETTTM Ай бұрын
ክብረ ንፅህናውን ያጣ ሰው የንስሀ ታጥቦ በእግዚአብሔር ፍቅርና ትእዛዝ ለመኖር ሌላ ስርአተ ቁርባን የሚባል የጋብቻ ስርአት አለ። ስርአተ ተክሊል ግን ለካህናትና ለደናግላን ብቻ የሚሰጥ/ የተፈቀደ ስርአት ነው።
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 22 күн бұрын
​@@ETTTM ቃለህይወት ያሰማልን ✝️🙏
@abdenabelew9934
@abdenabelew9934 5 ай бұрын
ኦርቶዶክሳዊ መልስ ነው መምህር። እንዲ ያለ ጥያቄ ስንጠይቅ እኛ ምንፈልገው መልስ እንዲሰጠን እየሻትን መሆን የለበትም ምዕመናን ወንድም እህቶቼ።
@user-rx8fj6zq3p
@user-rx8fj6zq3p Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያውርስልን መምህራችን
@user-ld4cf7hw7d
@user-ld4cf7hw7d 23 күн бұрын
ቃላህወትን ያሰማልን በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ብዙ ነገረ ተመረኩበት ፈጣሪዬን ሰለሰቀይም 😢😢😢 ጤና ይሰጥልኝ ፈጣሪ ያልሰሙትን እህት ወንድሞቼ ሰምተው ብመሩ በጣም ጥሩ ነው ❤❤❤❤❤❤
@sirgutyohannes1504
@sirgutyohannes1504 2 ай бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ብዙ ተምረናል
@Wealthethio
@Wealthethio Ай бұрын
ትምህሩቱ እኮ ስለ ድፍረት ሆነብን ወንድማችን በጥልቀት ገብተህ የነገርከን ስለ ድፍረቱ ነው ነገር ግን ከቻልክ ንስሐ ገብቶ ተክሊልን መፈፀም ይችላልን ወይንስ አይችል የሚለውን የተለያዩ መፃሕፍትን እና አባቶችን በመጠየቅ ብታቀርብልን ባይ ነኝ።
@AmeMan-vu6qn
@AmeMan-vu6qn Ай бұрын
ይቅርታ እኔ መልሱን አልተረዳውትም ይቻላል ነው አይቻልም ነው መልሱ
@DereseTsegayeSura
@DereseTsegayeSura Ай бұрын
የእግዚአብሔርን ቃል አለማወቅ ጉዳቱ ይህ ነው
@user-mc6gc4oz5d
@user-mc6gc4oz5d Жыл бұрын
ቃለ ህወትን ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከልብ እናመሰግናለን አምላክን ሳለዛዝን እሄን መኪር ስለለቀክልን ከልብ እናመሰግናለን
@selamuwube1983
@selamuwube1983 7 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ። በጣም አመሰግናለሁ
@user-rl2uv3dv6p
@user-rl2uv3dv6p Ай бұрын
ዋዉዉዉ ምርጥ ትምህርት ቃል ሂወት ያሳመልን😢
@user-jp3mt5io2w
@user-jp3mt5io2w 5 ай бұрын
ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እና እኔ የማውቀው ነገር የለኝም ብዙ ፈተና ደርሶብኛል 😢😢ብዙ ወንዶች ሞኩሮው እዝግአብሔር ከክፉ ነገር ጠበቀኝ እና እኔ ምፈልገው በተክልል ማግባት ነው ግን ወንድ ልጅ ኣይታየኝም ምን እንደሆንክ ፈጣሪን እየጠበቅኩ ነው በስደት እየተጨነቅኩ ወንዱ ልጅ የምጠላበት ምክንያት ይገርመኛል 😭😭😭😭ጋዶኞቼ ሁሉም ኣገቡ እኔ እንደ ቆምኩ ፈጣሪጋ እንዳልሄድ በስደት ሁኘ በጭንቀት ልሞት ነው 😭😭😭😭😭😭
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 4 ай бұрын
አይዞሽ እናቴ እግዚአብሔር እርሱ ያቃል እሺ ነገርሽን ሁሉ ለ እግዚአብሔር ስጪ እሺ ደሞ አትጨነቂ አደራ በሰው ሀገር ጭንቀት መጥፎ ነው
@user-ck7ml6dy7s
@user-ck7ml6dy7s 2 ай бұрын
አይዞሽየኔሕት አትጨነቂ እግዝብሔር ጭንቀትሽን ያቅልልሽ
@AssbuTilahun
@AssbuTilahun 2 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ
@user-zt3op6rk4k
@user-zt3op6rk4k Ай бұрын
እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለው
@AssbuTilahun
@AssbuTilahun Ай бұрын
Yet hunesh new
@beli905
@beli905 15 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማን በእውነት❤❤❤😢😢😢😢
@user-sm6bx5hn5i
@user-sm6bx5hn5i Ай бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ 😢😢😢ቃል ሂወት የስመዐልና👏👏
@salamasefa6526
@salamasefa6526 Ай бұрын
አምላክ ሆይ ለንስሀ አብቃኝ😢
@user-yn9de5nf8j
@user-yn9de5nf8j 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mesi795
@mesi795 Ай бұрын
ግን እኮ መልሱ ኣልተመለሰም ደሞ በተክሊል ኢሚገባ ሰዉ እኮ ሰዉ እንዳይ ሳይሆን ንስሃ ገብቶ ወደ ፈጣሪ ተመልሶ ፈልጎ ይሆነናለ እና ከጥፍታችን ለማረም መልስ ያስፈልጋል
@KusuKusu-xe3rb
@KusuKusu-xe3rb Ай бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤🤲
@user-pz4qg3hf8l
@user-pz4qg3hf8l Ай бұрын
😢😢😢😢😢እንዴት ደስ ሚል ትምህርት ነው
@EeEe-gm5qm
@EeEe-gm5qm Ай бұрын
አምላኬና መደሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ይቅር በለኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-of7rm7pr5z
@user-of7rm7pr5z Ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ብጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን❤❤❤
@user-fi6bt1pp5f
@user-fi6bt1pp5f 17 күн бұрын
እናመሠግናለን በጣም አስተማር ነው ተባረክ
@user-gu5zj7fs3y
@user-gu5zj7fs3y Ай бұрын
ጤና ይስጥልን እኔ 10 አመት ሳይሞላኝ ከጓደኞቼ ጋር እንደጨዋታ ያደረኩትን እሚያስረዳኝ አጠው እባካችሁ አስረዱኝ
@MollaTeshager
@MollaTeshager Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድሜ አንድ ጥያቄ አለኝ አንድ ዲያቆን በስህተት የወሲብ ፊልሞችን በማየት ዘሩን ቢያፈስ አግልግሎት መቀጠል ይችል ይሆን ?ለምሳሌ መቀደስ ወይስ አፍርሷል?
@IdrisKhan-eo7eu
@IdrisKhan-eo7eu Ай бұрын
ቃለህይወትያሳማልን ያገልግሎት ዘመናቺሁን ያራዝምልን❤❤❤❤❤❤
@hiwothiwot5154
@hiwothiwot5154 2 ай бұрын
አሜን+3❤❤❤ይቅር ይበለኝ😭😭😭
@asddss7038
@asddss7038 Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የስመዐና
@Feunti
@Feunti 2 ай бұрын
አይ ፈጣሪ 20 ቀን ሲቀርኝ ነው ይህ ክብር የቀርብኝ እኔም የትም በሰደት እሱም አገባ ግን እሱም አገባ ግን በይህወት አብራው የለችም ፈጣሪ ያበርታው እኔም ሁለየ እሱን ሳላነሳ አለድር አልውል ብቻ ፈጣሪ ይመሰገን😢😢😢😢😢
@This-fk4rg
@This-fk4rg Ай бұрын
20 ቀን ሲቀርሽ ምን ሆንሽ ? ሌላው ይማርበት
@suhailanaser3941
@suhailanaser3941 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@helina6779
@helina6779 Ай бұрын
አቤቱ አንተ ጠብቀን ህግህንም አስተምረን
@Harek354
@Harek354 20 күн бұрын
አበታችን ጥያቃ አለን እንድ ህጸን እና አንዴት ህጽን በ7 አመታቸው ድርጊት ክፈጸሙ በሃላ ተክልይ ይገበዋል?
@YohanisHhdjd
@YohanisHhdjd Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
@FikaduGetachew-L_3c
@FikaduGetachew-L_3c Ай бұрын
ቃለ ሕይዎት ያሰማህ ለብዙ ጊዜ ጥያቄ የሆነብኝን ነዉ የመለስክልኝ❤❤❤
@user-yw6dr5lr6q
@user-yw6dr5lr6q Ай бұрын
አምላኬ ሃጥያቴ ይቅር በለኝ😢🙏
@MekuLove-ie5ur
@MekuLove-ie5ur 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hirut758
@hirut758 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን❤️❤️❤️❤️
@ZelalemDesalegn-od6xq
@ZelalemDesalegn-od6xq 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@user-hi2hm7ty8q
@user-hi2hm7ty8q Ай бұрын
ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያዉርስልን❤❤
@user-ho5jb4sm4q
@user-ho5jb4sm4q 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@Hamritube89
@Hamritube89 2 ай бұрын
Selame egziabher keenante gar yihun and diyakon glewesib fetsimo khnet yinorewal
@user-jw1fo6zq7x
@user-jw1fo6zq7x 9 ай бұрын
አሜን አሜን ቃልህወት ያሰማልን
@Mikinigus
@Mikinigus Ай бұрын
አሜን ቃል ህወይት ያሰማልን ኣባታችን👏
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@SetotawZewdu
@SetotawZewdu Ай бұрын
እባክ አትለፈዉ ወንድሜ በመጀመሪያ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ. አንድ ሰው የ porn vidio አይቶ እራሱን ካረካ ቡሀላ ተፀፅቶ ንስሀ ገብቶ አብነት ተምሮ ዲያቆን መሆን ይችላል እንዴ ወንድሜ
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤
@AbelmengstAbel
@AbelmengstAbel Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን.
@user-nn7sj9de3t
@user-nn7sj9de3t 8 ай бұрын
አናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fk6mi8yr9k
@user-fk6mi8yr9k 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤
@ffg1354
@ffg1354 3 ай бұрын
የተጠየቀው ሌላ እሚመልሰው ሌላ ለምን ሆነ እባክህ በስርዓቱ መልስልን 😢
@SaraSara-zu2vl
@SaraSara-zu2vl 2 ай бұрын
ከሃሳቡ መረዳትኮ ትችያለሽ ሰፋ ኣድረገዉ ሰለ ኣስረዱን ነዉ ያልገባሽ ,ኣይቻልም ማለት ነዋ
@user-wr7zi3ut6p
@user-wr7zi3ut6p Ай бұрын
ከዝ በላይ እንዴት ይመልስልሽ ?
@workneshkindalem
@workneshkindalem Ай бұрын
አሜን ቃለሂወት ያስማልን አባታችን
@AyanewAdgo
@AyanewAdgo 2 ай бұрын
Kale hiwot yasemaln
@user-oz2ej6mx3h
@user-oz2ej6mx3h Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ሳፈልግ በሀሳብ በህልም የዴረሰባት /የዴረሰበት እሳ መምህር ቁርባን ከተቀበልኩ በሗላ ወዴ አረብ ሀገር መጣሁ በአረብ ቤትም ሰራሁ እና ስመለስ በንስሀ ተመልሼ በተክሊል ማግባት እችላለሁ ወይ በልኡል እግዚአብሔር ስም ጠየኩ ይመልስሉኝ
@birhanuSisay-xz4ys
@birhanuSisay-xz4ys Ай бұрын
ግብረ ስጋ ግንኙነት አድርገሽ ከሆነ አይቻልም
@user-oz2ej6mx3h
@user-oz2ej6mx3h Ай бұрын
የህልሙን ነዉ
@user-kr1tt6gk1b
@user-kr1tt6gk1b 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@MillionHailemariam
@MillionHailemariam Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-eo5fj1ys3l
@user-eo5fj1ys3l 3 ай бұрын
አሜን ቃለ ህዎት የሰመልን😢😢😢😢😢😢😢😢
@tewodrosgetachew3100
@tewodrosgetachew3100 2 ай бұрын
Kalehywet Yasemaln
@asutashome
@asutashome 2 ай бұрын
ቃል ያሰማልን ዎድሜ ❤️🤲
@WagayeGebyaw
@WagayeGebyaw Ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሠማልን
@user-tq1wr9wh9c
@user-tq1wr9wh9c 8 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤
@hulubersuhone158
@hulubersuhone158 Ай бұрын
አሜን (፫) ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድም ጥያቄ ነበረኝ ሰው ሲሞት አስክሬን ከቤት ሲወጣ ያሳልሙታል ቤተክርስቲያን ም እንደዛው ? በልማድ የመጣ ነዉ ወይስ ከመፅሀፍ ቅዱስ የወጣ ? ርዕሱ ቢለያይም ግን የሁሌም የውስጤ ጥያቄ ነዉ
@user-bj2gr7yh5i
@user-bj2gr7yh5i Ай бұрын
kale hewot yasemaln❤❤❤
@saleamlakabebaw7181
@saleamlakabebaw7181 11 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን
@edlwtejima9888
@edlwtejima9888 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን፫
@SAMARELKHOURY-zw1si
@SAMARELKHOURY-zw1si 2 ай бұрын
አሜን ❤❤❤❤❤
@zenayealehegn
@zenayealehegn Ай бұрын
Kale hiwet yasemaln
@AndamlakKifle-vg3ts
@AndamlakKifle-vg3ts Ай бұрын
Enameseginalen abatachin kalehiywet yasemalin
@user-ky6nu5pk8g
@user-ky6nu5pk8g Ай бұрын
Amen amen kibr legzaber❤❤❤
@mekedeslove8049
@mekedeslove8049 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ልቦና ይስጠን❤❤❤❤❤
@ErmiyasDenekew
@ErmiyasDenekew 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-br1gv4yz6t
@user-br1gv4yz6t Ай бұрын
ቃለ ሂወት ያስማልን
@everythingeverything7672
@everythingeverything7672 2 ай бұрын
Aychilm!!! yiheko be tegbarm ke madreg yebase bedel new...ena le tyakem yemikerb guday aydelem
@user-cq3wn5bc9d
@user-cq3wn5bc9d Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤
@kuraz7873
@kuraz7873 13 күн бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@EmabetGezaw
@EmabetGezaw 6 ай бұрын
Amen 🙏
@HgfdVvvc
@HgfdVvvc 17 күн бұрын
አሜን
@MasreshaAweke
@MasreshaAweke 2 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
@BezaBelay-ve5pn
@BezaBelay-ve5pn Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@user-eq7ex7yp6c
@user-eq7ex7yp6c Ай бұрын
ቃሊወት ያሰማልን ወንድሜ
@DengelMaryam-qj7mh
@DengelMaryam-qj7mh Ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@birukmulu-sk8uo
@birukmulu-sk8uo Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ተምሬአለሁ
@user-fx2by9zr5v
@user-fx2by9zr5v Ай бұрын
አሜን❤❤
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE Ай бұрын
ቃለህይወት ያስማልን
@YordanosTasisa
@YordanosTasisa Ай бұрын
ለአቅመ ሔዋን ውይም ለአቅመ አዳም ያልደረሰ ያልደረሰች ከሆኑስ ግለ ወሲብ ፈጸመው ተክሊል ይችላል ወይስ አይችልም?
@cheremoms9888
@cheremoms9888 6 ай бұрын
ሠላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ዲያቆን ሆኖ ቢፈፅምስ
@Adg-ud3oc
@Adg-ud3oc Ай бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን
@MihiretHmariyam
@MihiretHmariyam Ай бұрын
Andi xiyaqe aleny ahu yihen ngar fatsme nisiha sigabaa ( gle wasib) fastmilaw (yazmut haxiyat)sarichalw naw yamilaw
@yezebalemgashaw9359
@yezebalemgashaw9359 Ай бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን ♥♥♥♥♥♥
@user-pu3es4vo8t
@user-pu3es4vo8t 2 ай бұрын
Amen amen amen
@ssss3486
@ssss3486 Ай бұрын
ኣቤቱ ይቅር በለኝ ፈጣሬ😢😢
@AdisuAsnak
@AdisuAsnak 27 күн бұрын
አመሠግናለሁ
@HgfdVvvc
@HgfdVvvc 17 күн бұрын
አሜን🙏🙏🙏🙏
@asrbebetikv6369
@asrbebetikv6369 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢አቤቶ ጌታ ሆይ ማርኝ ይቅር በለኝ 😔🥺😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@kirubel812
@kirubel812 Ай бұрын
መልስ እኮ አልሰጠኸንም ዳር ዳሩን ነው ያልከን ተክሊል ይፈቀዳል አይፈቀድም ለምን ግራ ታጋባናለህ እየተናገርክ ያለኸው እንደ ምክር ወይም ተግሳፅ ነው ከግለወሲብ በኋላ በንስሀ እና በለቅሶ በፀፀት ወደ ፈጣሪ ተመልሰን ስጋና ደሙን ተቀብለን ሀጥያታችን ካልተሻረ እየባሰብን ነው ሚሄደው ምክንያቱም በግለወሲብ ሀጥያት ንስሀ ገብቼ ካልተሻረ ወደ ዝሙት የማልሄድበት ወይም ዘማዊ የማልሆንበት ምክንያት የለም
@mhretmhret270
@mhretmhret270 Ай бұрын
እንዴት ይፈቀዳል ኣለ ኮ ኣይገባም ኣለ ድንግልም ኣትባልም ኣለ
@SameraSsd-db8nq
@SameraSsd-db8nq Ай бұрын
ሠላም እንደትናችሁ እህትወንድምቼ ከይቅርታ ጋር የምታቁ ሠወች መልሡልኝ በእግዚአብሔር እኔ በጣም የምወደዉ ልጅ አለ አሰናም ሥደትነኝ ግን አገር ከገባሁ በሗላ ማግባት የምፈልገዉ እኔ በተክሊል ነዉ እሡ ደግም ከዚህ በፊት ፍቅረኛ ነበረችዉ እናም በቁርባን ነዉ እሡ በቁርባን እኔ በተክሊል 😢😢😢 እንችላለን ወይንሥ አንችልም ከዚህ በፊት ግን እኔ ሥለሀይማኖት በደንብ ጠለቅ ብዬ ሳላዉቅ በአፌ የዝሙት ወሬ አዉርቻለሁ እና እኔ በተክሊል ለማግባት እችላለሁ ወይንሥ አልችልም😢😢 መልሡልኝ 😢
@mhretmhret270
@mhretmhret270 Ай бұрын
ንስሓ ኣባት የለሽም ዴ እህቴ ይሄ ኮ ኣባትሽ ናቸው ሚመልሱት ከግለሰው ኣትጠይቂ እሺ
@mhretmhret270
@mhretmhret270 Ай бұрын
የኣባ ገብረኪዳን ስብከትም ስሚ
@SameraSsd-db8nq
@SameraSsd-db8nq Ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነዉ ዉዴ ልክእንዳንችዉ እኔም አገርነዉ ጓደኛዬ እናም እኔም በተክሊል ነዉ ማግባት የምፈልገዉ ግንእንዳችዉ ሥለሀይማኖት ሳላቅ በአፌ የዝሙት ወሬ አዉርቻለሁ ግን ሀይማኖት ምንእንደሆነ ሳዉቅ ትቼ ሀይማኖቴን እየተከታተልኩኝ ነዉ ይመሥገነዉ እሥቲ የምታቁ መልሡልኝ😢😢😢እችላለሁ አልችልም በተክሊል
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 22 күн бұрын
አንዳድ ምእመናን ግን እኛ የፈለግነው አይነት መልስ ካልሆነ አይዋጥልንም ለምድነው ? መልሱ እኮ በየ አውደምረቱ ሁሌ ይነገራል ማሻሻያ ፈልጋቹህ ፈልገን ካልሆነ ተዋህዶ ነት ደግሞ የተቀባባባ ስረአት የላትም ከምንም ነገር ዝሙት ያልተነካካች በተክሌል ታገባለች ያገባች የፈታች የተደፈረች በተለያዩ ምክኒያት ክብራን ያጣች በቁርባን ማግባት ትችላለች 🙏 ከዛ በተረፈ በትቢትና ለታይታ ያልሆኑትን መስሎ መታየት ትርፍ የዲቢሎስ መጫወቻ መቀሰፍት ነው የምናፈራው ። እባካቹህ ከታይታ ይልቅ ትህትናን እንላበስ እግዚአብሔር የሚድረውም በትሁታን ልብ ነው ✝️✝️✝️
@user-rd9kk1kr3o
@user-rd9kk1kr3o 9 ай бұрын
kesinodos gar tesmamu atwesnu laba gebre kidan bitteyqus tru neber
@BiniyamYeswa
@BiniyamYeswa Ай бұрын
ወድሜ ዲያቆን የሆነስ 🙏🙏
@masartn
@masartn Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢
@Mahizuzu
@Mahizuzu Ай бұрын
❤❤❤
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 35 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 82 МЛН
የቁርባንን ጋብቻ ለማን? መልሱ.....Kesis Ashenafi
27:16
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 38 М.
6 የወሲብ ስሜትን የሚያነቃቁ ምግቦች
11:11
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 1,1 МЛН
Почему ГОНОЧНЫЕ ТРЕКИ бывают ЛИПКИЕ?
0:23
ЛАЙФСТОРИ
Рет қаралды 634 М.
Когда только что купил авто с пробегом 🤔😁
0:58
Суворкин Сергей
Рет қаралды 3,2 МЛН
Every car need this.#car #carhack #shortsyoutube
1:00
Chaudery Auto Traders
Рет қаралды 2,5 МЛН