🛑ለዊና ይቅርታ ጠየቀችው

  Рет қаралды 124,954

Marke Tube  ማርኬ ቱዩብ

Marke Tube ማርኬ ቱዩብ

7 ай бұрын

‪@marketube391‬ ‪@NahiTube1‬ ‪@fanisamri4394‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@seifuonebs‬ ‪@-haddiszema‬

Пікірлер: 872
@user-cx2gd6gh7w
@user-cx2gd6gh7w 7 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ወጋችንን ባህላችንን መልስልን ❤
@SofiaMohammed-nj1xc
@SofiaMohammed-nj1xc 7 ай бұрын
አሜን የኔውድ❤ደምሪኝ
@genetasefa7034
@genetasefa7034 7 ай бұрын
አሜን 👏
@shitumulatu1578
@shitumulatu1578 7 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏
@danatomso6651
@danatomso6651 7 ай бұрын
ሁነትም ብለሸሃል እግዚአብሔር ይብረክችሁ አብርሺ ኤፌ ሀይም ጥሩ ስረ እያሰሩ ነው እናንተም ከና አብሪሺ ተማሩበት❤❤❤ ከፕራክ ዉጡት
@SSSS-jv2eg
@SSSS-jv2eg 7 ай бұрын
በትክክል
@ryytrtty5114
@ryytrtty5114 7 ай бұрын
እስኪ እደጋሽየ ልጆች መልካም ስራ ስሩ ዝብላችሁ ፍቅር ፍቅር አትበሉ ከፕራክ ዉጡ በወጣትነትህ ጊዜ ፈጣሪህን አስብ ይላል መልካምነት ለራስነዉ እነ ብርሽጋር ሁናችሁ መልካም ነገር ስሩ😢😢
@user-yu3sw4es6z
@user-yu3sw4es6z 7 ай бұрын
እውነት. እንሚ።የምደግፋዉ. ይችን ኮሟትነው. ትክክል
@hdjfjrdhhrh8498
@hdjfjrdhhrh8498 7 ай бұрын
እኮ
@user-ev2iy9xv8y
@user-ev2iy9xv8y 7 ай бұрын
ትክክል
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el 7 ай бұрын
እስኪ የነማርክን ካሜራ አማን ያስተዋውቁን እምትሉ ባላይ❤
@ropa141
@ropa141 15 күн бұрын
❤❤
@user-lj4lh3un4f
@user-lj4lh3un4f 7 ай бұрын
አረ ልጅን ተፋቱት የራሴ ህይወት አለኝ ብሏል
@ToyibaYasin-ws8lq
@ToyibaYasin-ws8lq 7 ай бұрын
ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን
@user-lw1dp7ty2v
@user-lw1dp7ty2v 7 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-lw1dp7ty2v
@user-lw1dp7ty2v 7 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-lw1dp7ty2v
@user-lw1dp7ty2v 7 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-lw1dp7ty2v
@user-lw1dp7ty2v 7 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 7 ай бұрын
s a w
@MeriAkalu-qg9mr
@MeriAkalu-qg9mr 7 ай бұрын
የማያውቅህ ሰው ዘው ብለህ ሄደህ አፍቅርሀለው ማለት ግን አይደብራቹም ቅሌታሞች ሴቶች🙆🙆🙆
@selamjesus2740
@selamjesus2740 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-sj8nx3ms8m
@user-sj8nx3ms8m 2 ай бұрын
Eko marymin batem yasazinal
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 7 ай бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@ahmedebrahim199
@ahmedebrahim199 7 ай бұрын
ሰለሌሁአለይሂ ወሠለም
@user-hz2wf1du2t
@user-hz2wf1du2t 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤s❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤a❤❤❤❤❤❤w❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MeremalyuAlyuahmed
@MeremalyuAlyuahmed 7 ай бұрын
ሠለላሕአለወሠለም
@user-sw5yg2js5u
@user-sw5yg2js5u 7 ай бұрын
S❤A❤W❤❤❤🎉🎉
@user-po5vy8be7p
@user-po5vy8be7p 7 ай бұрын
ሱለላህአለይሂ ወሰለም
@Betsi1292
@Betsi1292 7 ай бұрын
በማንም አልፈርድም የፍቅር ስሜቱ ከባድ ነው😢😢😢😢ማርያምን
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 7 ай бұрын
ሴትልጂ በዝህን ያክል ደረጃ ወርዳ ወግና ስራቱም አጥታ በጣም ያሳዝናል ጊዜዉ
@bezyyoutube4720
@bezyyoutube4720 5 ай бұрын
እረድራማነዉ የሚሰሩት እጅ እደዝህ የወረደሆነፍቅር እረግወግባህሉ የትገባ😂😂❤
@user-by7lf3er1l
@user-by7lf3er1l 5 ай бұрын
በጣም
@AgerDessie-jc4no
@AgerDessie-jc4no 7 ай бұрын
አንተ ምንም አላጠፋህም ወንድማችን አስጨነቁት እኮ ስታዝኑ ማየት ደስ አይልም ሁሌም ሳቁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amandemissew7890
@amandemissew7890 7 ай бұрын
ዊና ማርቆሴም ጥፋተኛ ስላልሆነ በናትህ አትውቀሰው ምክንያቱም እንደገባኝ ከሆነ ስላንተ የፍቅር ህይወት ብዙ የሚያውቅ አይመስለኝም እና አሁንም በድጋሚ አትውቀሰው ይቅርታ ይህን ስላልኩ ሰላማችሁ ይብዛልኝ እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u 6 ай бұрын
ማርክዬየኔመልካምበትክክልጌታን😢😢
@user-ib5gq7ru8w
@user-ib5gq7ru8w 7 ай бұрын
አጅብ ነው ሴቱ 😂እኔ በ2004 ትምርት ስማር እሚወደኝልጅ ለማውራት ሲከተለኝ አቤት ያለኝ እሩጫ በጣምነበር እምፈራው እክላሴ ሲመጣማ መግቢያው እሚጠፋኝ ያሁኖቹ ደግሞ ወንድን ያሳፍራሉ😂
@user-tt9vh5ho9n
@user-tt9vh5ho9n 7 ай бұрын
እኔ ከትምህርት ስንመለስ የሠአት ከሆን እሱ ቁርአን አዳሩንሊቀራ ሲሄድ መገድላይ ሥንገናኝ ቀናብየ አላየዉም ቀሚሤ ያዴናቅፈኝ ነበር ዉሀ መቅጃችን አድቦታነዉ ጄሪካን አስቶ ሲያሼክመኝ ኡኡ ፍራቴ እና እኔም በ2004ወዴ ስዴት እሱ ቆጥ10ልግባብሎ ጠይቆ ነበር እቢ ተባለ እኔም ወዴ ስዴት እሱም አገባ ልጆች ወልዷል በህልሜ ይመጣ ነበር እኔም አገባሁ 😂 እኳን ቀና ብለን ልናይ የዛን ግዜ አሁን ግን 2013አባየን ዳረኝ ብየ ተዳርኩ ግዜዉ ተቀያየረ😂😂
@user-ib5gq7ru8w
@user-ib5gq7ru8w 7 ай бұрын
@@user-tt9vh5ho9n አወ ከአስር አመት በፊት እፍረት ነበረ እሱ የጧት ሲሆን የኔ ከሰአት ነበር ስንወጣበሪቱላይ ነበር እሚጠብቀኝ እየጠፋሁት መልካሙ ጊዜ ትዝታ እኔም ስደት መጣሁ ያሁኖቹ አይን አውጣ አሳፋሪ
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 7 ай бұрын
ይሔማ የክብር ዘመን ነዉ ቤተሰብ ጎረቤት ጓደኛ የሚፈራበት ዘመን ነዉ አሀን እኮ የሚገርም ነዉ ወንዶች የሚያፍሩበት ዘመን ይሉኝታ የሌለበት ዉይ!!!
@zuzutube3698
@zuzutube3698 7 ай бұрын
ወላሂ ወንዶች ነበር እሚሮጡት ወይ ዘመን
@hawamuhamed5971
@hawamuhamed5971 6 ай бұрын
​@@zuzutube3698በጣም አሁንማ ውይይ ሴት መውለዶ ያሰኛል
@AstrSeliman
@AstrSeliman 7 ай бұрын
አይ ፈጣሪይ ሆይ እረ ሴቶች ትንሸ ሰከን በሉው እግዚአብሔር እኔ ሴት መሆን ጠላሁ እንዴት በገደ አገባኝ ማለት ትጀምራለህ ማለት ነው የድሮው ባህላችን ቀራ ማለት ነዉ
@tigistnegash2455
@tigistnegash2455 7 ай бұрын
ፕሊስ ሁሌ ፕራንክ ብቻ ሲሆን ተመልካቾችም ይስለቻሉ አንዳንዴም ቁም ነገር ስሩበት እንደ ጋሽዬ ልጆች በጣም ግን እወዳችኃለዉ
@sarahhap5743
@sarahhap5743 4 ай бұрын
9:31 9:31
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r 7 ай бұрын
💔የውሰጡን መግለፅ አቅቶትያረብ ብሎ ባለቀሰ😥ሁሉ ላይ የአላህ እዝነት ይስፈንበት🤲🤲ፕሮፋይሌን በመጫን ተባበሩኝ እባካችሁ ይችን ፅሁፍ እምታነቡ በሙሉ እንዳታልፉኝ ዱአችሁም ያሥፈልጋኝን እህት ወንድሞችየ አላህ ይጠብቃችሁ🌹🌹🌹🌹
@dinkinshi4463
@dinkinshi4463 7 ай бұрын
የነንም አድርግ
@MinaJemal-vc2ky
@MinaJemal-vc2ky 7 ай бұрын
አላህ የሁላችንም የአላህ ሰላም እዝነት አይለያቹም
@user-lw1dp7ty2v
@user-lw1dp7ty2v 7 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን ያረቢልአለሚን
@dgehjsxwgioey7712
@dgehjsxwgioey7712 7 ай бұрын
አሚን❤
@khkhskhan4192
@khkhskhan4192 7 ай бұрын
አሚን ያርብ
@user-qe6xp3is7t
@user-qe6xp3is7t 7 ай бұрын
ማርክ አጥፈተሀል ማለት አድ ሰው ሂወት አለኝ ካለ በቄነው ግዴታ በሚዲያ ማውጣት የለበትም ፍቅር ወድልጅ ሲጠይቅነው ደስሚለው ሴቶች እራሳችሁን አስከብሩ
@Sdetegnawa813
@Sdetegnawa813 7 ай бұрын
እኮ😅
@TryH5DFG
@TryH5DFG 5 ай бұрын
Betikikili 😂😂
@ZahraZahra-lc5ws
@ZahraZahra-lc5ws 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@mbet1840
@mbet1840 7 ай бұрын
ልጅ እኮ ፍቅረኛ አለኝ አለ በግድ ፍቅር ይሆናል እራሴን አጠፋለሁ አለች እኮ እና የዊና ፍቅረኛስ እሱን ብታጣ እራሷን ማታጠፋ ይመስልሻን ግን ዙሮዙሮ ፕራንክ እያደረጋችሁ ይሆናል❤❤
@RadzoI
@RadzoI 7 ай бұрын
ማርክ እንዳየሁት የአተ ፍቅር አይቆይም ወድምም እህትም በሆነ ባልሆነ ነገር ያኩርፉካል ቆፍጠን ብለህ ለምን አትኖርም በቀን በቀን መገናኘት ራሱ መሰለቻቸት ነው የራሳቹን ስራ ለመፍጠር ሞክሩ
@entisiketama4043
@entisiketama4043 24 күн бұрын
Yihe comment 😢ahun hone😢
@wegayehumulugeta-qn3lc
@wegayehumulugeta-qn3lc 6 ай бұрын
ወደት እዬሄድነዉ ሴትቀደመ አረእራሳችን እናስከብር😢😢😢😢
@bsgd936
@bsgd936 7 ай бұрын
ሃገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን በቀንነት ደምሩኝ😢😢😢
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s 7 ай бұрын
እማርባ ልፍስፍስ ነህ እዳብርሽ መልካም ስሩ
@zainasied615
@zainasied615 7 ай бұрын
ሳህ
@absabs9609
@absabs9609 7 ай бұрын
ክክክ ፋሺን አርገዉታል ይሄን እራስ ማጥፋት አላለም ወላሂ እዉነትህንነዉ፡፡
@user-um4wo1bi7f
@user-um4wo1bi7f 7 ай бұрын
አይ ሴቱጨለለ እባክህ ከድህአይነት መጨለል አንተጠብቀኝ😢😢😢😢
@hay5360
@hay5360 7 ай бұрын
አይ ፍቅር እኮ የደረሰበት ነው የሚያቀው ፍቅር እኮ መንገዱ ከባድ ነው 😢😢😢
@misayeyoutube8383
@misayeyoutube8383 7 ай бұрын
በማንም አልፈርድም ፍቅር ሀያል ነዉ❤
@HahaBabba
@HahaBabba 5 ай бұрын
በጣም ወላሂ😢
@user-nd9zv3gs3h
@user-nd9zv3gs3h 7 ай бұрын
ኢጭ እሥኪ ኮልኮሌ አትሑኑ በፕራክ አትለከፉ ቢያሥቢያሥ መልካምንነገር እና ማድረግመሞከር ከአብሬሽ አትማሩም የጋሽዬ ልጆች የልጅ አዋቂሁላናቸው 😮😮
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ደሚርኝማ 3:27
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df 7 ай бұрын
ኤፍሬምና ብሩኬ የኔ ዉዶች ከፍቅር ጭቅጭቅ ነጣ ናቸዉ 😂😂😂😂😂😂
@ffttt8353
@ffttt8353 7 ай бұрын
ሳህ😂😂😂😂
@Roziy179
@Roziy179 7 ай бұрын
ነጣ አይደሉም የብሩክ ፍቅረኛ ነኝ ከ ጎጨሌ ዶዶላ ወረዳ🙄🙌😂
@user-vl4wb8xf2l
@user-vl4wb8xf2l 7 ай бұрын
ስታስቂ😂😂
@quite701
@quite701 7 ай бұрын
​@@Roziy179😂😂 ያጥፈጥላቹህ ብለናል እኛ የመዳም ቅመሞች እንድራል እናፋታል😂😂🙈🙌
@FoziMoh-qm1rf
@FoziMoh-qm1rf 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂እሩታን አይታ ነው መሰል😅😅😅 እሩታም አልቅሳ ሰለሁን ያገኝችው😅እኔ ደሞ ቀልድ መስሎኝ ነበር😢😢😢😅😅😅 አቤት ጌታሆይ እየለይህ ምታ
@user-hh3uk2pg2p
@user-hh3uk2pg2p 5 ай бұрын
አረ ጌታ ሆይ ሳንበላሽ ወሰደን 😂😂ብንሄድ ይሻላል😢😅😅😅😅
@FoziMoh-qm1rf
@FoziMoh-qm1rf 5 ай бұрын
@@user-hh3uk2pg2p 😂😂😂😂💗💗💗አዎ እንሂድ
@MediomerMediomer-uk4tk
@MediomerMediomer-uk4tk 4 ай бұрын
ሩታ ጋ እኩል
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 7 ай бұрын
በሰው ህይወት ጣልቃ አትግቡ ማርክ ይደብራል
@user-iv4ll1yf7d
@user-iv4ll1yf7d 7 ай бұрын
እንደ ዊና ያለ አስተዋይ ስው በዘመኒ አላይሁም ማርያም ❤❤❤❤ ልብህን አይቀይረው
@semirakemal3483
@semirakemal3483 7 ай бұрын
ከመቼ. ጀመሮ ነው ወንዶች የፍቅር ጥያቄ ቀርቦላቸው እሺ ብለው ሚቀበሉት እንዳውውው ካልቀለልን ብላቹ ነው እንጂ. የዘመኑ ሴቶች ወይ ቅሌት ቅሌት ማለት እንዲህነው እንግዲ በራሳቸው ጊዜም ጠይቀው ቶሎ እሺ ከተባሉ ጢባራቸው መከራነው እና ሴቶች አትቅለሉ ዊና በጣም ታማኝጎበዝነክ
@ZenebeDutiso
@ZenebeDutiso 7 ай бұрын
በማንም አልፈርድም ግን አንደዚ አይነት ቪዲዮ አትስሩ ። እናንተም ጨርሱ። እሄ ቪዲዮ ለምንም አይሆንም ። ባህላችንን እያጠፋቸው ነው 😢😢😢 አስተውሉ
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob 2 ай бұрын
አኡዙቢላህ ጫራሽ አረ ሴቶች አላህን ፍሩ ያምን ፍቅር ቱ አሌይኩም ክበራቹን ጠብቁ ዊናዬ በማርክ አትፍረድበት😢😢😢
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ደሚርኝ
@asizaza9722
@asizaza9722 7 ай бұрын
ስታምሪ ማሪምን ለሁሉም ነገር እንካን ታረቃቻሁ❤❤❤❤❤❤❤ማሪምን
@user-tx4kz1ch3o
@user-tx4kz1ch3o 7 ай бұрын
ፍቅርግን እጀራነው ቂጣነው ወይስ ገፎ😂😂😂ከመሬት ተነስቶ ፍቅር ምናምን ትሽ እደነአብርሽ ቆፍጠንበሉና መልካም ስራላይ ተፍተፍበሉ
@user-lj1ll3hx3d
@user-lj1ll3hx3d 7 ай бұрын
ወየው በሳቅ ገፎ ነው🤣🤣
@sadahussen620
@sadahussen620 7 ай бұрын
ክክክክክክ
@user-it6cd6cy4b
@user-it6cd6cy4b 7 ай бұрын
ገፎነዉ ያሳቀኝ ኮሜት
@kereyadubai5154
@kereyadubai5154 7 ай бұрын
😂😂kita New
@zedoYouTube596
@zedoYouTube596 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-qr8ir7en1k
@user-qr8ir7en1k 7 ай бұрын
ስወዳቹ እኮ የሰፈሬ ልጆች ጎበዝ በርቱ ❤❤
@eexx5392
@eexx5392 7 ай бұрын
ዊና ጎበዝ ነክ መታመን ለራስ ነው እንዳተ ያሉትን ያብዛልን 👍
@AmusedAlligator-sp7xn
@AmusedAlligator-sp7xn 2 ай бұрын
እኔ ነኝ 😢😢😢ሳላጠለጥላት ታድብ ማርያምን ለሂወቷ ትፍራ
@sebletmene8539
@sebletmene8539 7 ай бұрын
ፕራክ ነበር የመሰለኝ መጅመሪያ ቀን ዊናን አታስጨንቆን 😢
@ldetdelelegh5724
@ldetdelelegh5724 7 ай бұрын
በማንም አይፈረድም የፍቅር ሃይል ነው
@user-mg2by1iv6b
@user-mg2by1iv6b 4 ай бұрын
አረ ምንም አትሆን ዊናዬ ማስፈራሪያቸዉ ነዉ እኔም ፍቅረኛዬ ተጣልተኝ ሱቅ ልኬድ ነዉ ከዚህ በኋላ መኖር አልፈልግም ሲለኝ የምር የሚሞት መስሎኝ የደም እንባ ነዉ ያለቀስኩት ግን አዉቀዉ ነዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢በምስኪኑ ልብ መጫወት አይከብድም ግን አረተዉ እንሞታለን እያላችሁ አታስፈራሩን
@SxB-gz3mt
@SxB-gz3mt 7 ай бұрын
ኧረ እሷ ለተናገረችዉ እኔ ተሸማቀኩ ዊና አቀረቀረ አይግዜ እኛ ዱሮ ሢያናግሩንኳ ቀና በለን አናይመሰ ነበር😢😢😢😢😢
@user-xg7bi8mf9y
@user-xg7bi8mf9y 2 ай бұрын
ኧረሂወትአለኝ እያለ በግድ ፍቅር አይሆንም ተዉት ልጁ ሲቀጥል ሲያሳዝን አታስጨንቁት
@user-sq6iy6bw3v
@user-sq6iy6bw3v 3 ай бұрын
ምንትመስላለች በፈጣሪ ቡታጅራወችእወዳችሁነበር ልጠላችሁነዉ ወድልጅ መድፈርጀመራችሁ ስታስጠሉ
@bekelechasefa8723
@bekelechasefa8723 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማ ልካም ናገር ስሩ ዎዳችሁ ሃሎ ሁላችንም 🙏
@eexx5392
@eexx5392 7 ай бұрын
ኧረ ወደይት ወደይት እየሄድን ነው ኧረ ተው ሀገራችንን አታበላሿት አቤት ወንድ ልጅ ተበርክኮ ይጠይቅጂ 😢😢😢
@MhamadUasun-ce5mo
@MhamadUasun-ce5mo 7 ай бұрын
ወድዊና በማር ቆሤም አትፍረድበት ፍቅር ጅል ነው ካላሰቡት ነው የሚጥለው ባተም አይፈረድ ልጅቱም ወዳነው እደማንኛውም ሰው ካለህ አለህ እና እናተን ቅር የሜባብል የለም ሌላው ከብራክ ውጡና እዳብርሽ ሁኑ❤❤
@user-xj1vg7in1y
@user-xj1vg7in1y 7 ай бұрын
እረ ሴቶች ልብ ግዙ እንደ ይሄ እኮ ፍቅር አደለም እራስ ወዳድነት ነው ሲጀመር ፍቅር ማለት የራስን ስሜት ብቻ ማዳመጥ አደለም ጋደኛ እንዳለቺው እያወቀች በግድ እንዴት ልጅታስ አትጎዳም እንደ ከሱ ጋ ያለቺው ይሄ እኮ ጭራሽ ማለያየት ነው ከበፊቱ ፍቅረኛው ጋ አንቺ መጀመሪያ እራስሽን አድምጭ እኔ በሳ ቦታ ብሆን ብሎ ማሰብ ያስፈልጋል አንቺ ስለአፍቀርሺው ብቻ ለአንቺ ይሆናል ማለት አይቻልም ፍቅር ደሞ በሁለቱም አካል እኩል ስሜት ሲኖር ነው ለማንኛውም ሴት ሆይ እራሳችንን ሰሚ ሳይሆን አድማጭ እንሁን
@leyladelwato7669
@leyladelwato7669 7 ай бұрын
በል ኤፍሬም ተጠንቀቅ አንዷ መታ ፍቅር ያዘኝ ብላ እንዳትጠመጠምብክ 😂😂😂😂😂
@chuchulakew7211
@chuchulakew7211 7 ай бұрын
ዊና ምን ሆነህ ነው ያለ ነው መጠየቅ ኤሉ ደሞ ምን ቤት ነው የምዘጉት ምን ያርግ አገናኘኝ ካለች
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y 7 ай бұрын
ልብ የላችሁም ሴቶቹ ቲቱቱ
@fatimaa9853
@fatimaa9853 7 ай бұрын
እረ ሰቶት እፈር እደት አንደሰው ሳታቀው ለዘላለም አፈቅረሀለሁ ትላለይ ደፈር እደይህ አይነቱ ሰው ናቸው የሰው ህይወት የሚያበላሹት ዊና አብሽር ማርክ ደሞ እውነታውን እድታክ ስላረካት ጥሩ ነው
@user-by3uh2rc9l
@user-by3uh2rc9l 5 ай бұрын
አረ ሰቱ ሸጋ አፈቅርህ አለሁ ወይኔ አለማፈር ማፈርያ መቸም ሴት ልጅ ማይሰጠይ ፈጣሪየ ደስ ይለኛን በዚህ ዘመን አፈቅርህ አለሁ አየ መዋረድ አይደብራቹሁም በቃ አራድነትነው ሴት ለወዱ አፈቅርሀለሁ ማለት የገጠርልጅ መሆኒ ውሊ ኩራቲነው የገጠል ልጆች ይመቻቹህ ሴት ኮራ ስትልነው የሚያምርባት
@user-si2jj3dy9m
@user-si2jj3dy9m 7 ай бұрын
ዊነዬ የኔ አሳብ ሰነይ አስተዋይ ዝምበላት ለምን 10ግዜ አተጠም እኔ የፈራሁ ከረስ ፍቅራኛ እንደትጣላ ነው እውነት ነው ረሴን አጠፈላ ማለት ፈሽን ነው
@masarat2998
@masarat2998 7 ай бұрын
ሴቶችየ የትእየኤድን ነውአረተው ሳቀጥል ሄለን ለምንታኮርፍለች ፍቅረኘዋአይደል እጭ
@almalm523
@almalm523 7 ай бұрын
ይህ ፍቅር ነው እድ መጋኛ ነው መሰለኝ ምስጊን በቃ ግዜው ተቀየር ጠያቂው ሴት ሆና ዋይ
@SikoSilo-yo1gj
@SikoSilo-yo1gj 7 ай бұрын
ግን ለምንድን ነው ቁምነገር ያለው ነገር የማሰሩት ማርቆስ አንድ ቀን ቁምነገር ሰርተህ አታቅም እስኪ እንደ አብርሽ ቁምነገር ስሩ
@aliuaq9039
@aliuaq9039 7 ай бұрын
ማርክዬ እኮ ምንም አላጠፋም እሴቶች ግን ምነው አማረብን አላቺሁ እተዉ እራሳቹሁን አሰከብሩ ማርክዬ ደግሞ ለሄሉ መናገር ነበረበት❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@GgHbb-nc4wj
@GgHbb-nc4wj 7 ай бұрын
እናተን አለመውደዲ ንፍገትነው❤❤❤❤
@user-dz8uc2mj8z
@user-dz8uc2mj8z 4 ай бұрын
ፋሽን አድርገውታል ራስን ማጥፋት አላለም ዊና
@mahbubamahbuba1827
@mahbubamahbuba1827 7 ай бұрын
የኔወንድም ለሴት ልጅ ያለህ ቦታ ደስ ይለል
@chaftdhej5619
@chaftdhej5619 7 ай бұрын
Markos tikikil new winan agignta awrtaw kurtuwan mawekuwa turu new mark alitesasatem 👍
@ZaibaZaiba-sk3rd
@ZaibaZaiba-sk3rd 7 ай бұрын
አየመጣችሁ አትሟዘዙብን እደ ነ አብረሽ መልካም ነገር ሰሩ. ስራ ፈቾች
@muhamad3183
@muhamad3183 7 ай бұрын
እወነት ወላሂ እህ በሥቱ እንጨነቅ
@tube-ve7ce
@tube-ve7ce 5 ай бұрын
😂😂
@q8kuwaiti107
@q8kuwaiti107 6 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ የሚይል ኤፍሬም አሁን ነበር የሀገሬ ልጆች ባሀላችን ተው እንድህ በሜዳ አደለም ሴት ልጅ ክቡር ነች
@user-vs2ei4rr2t
@user-vs2ei4rr2t 7 ай бұрын
ዉና ግን መልካም ሰዉነዉ ወላሂ ሳላደቅህ አላልፍም🥰🥰🥰🥰🥰
@Sdetegnawa813
@Sdetegnawa813 7 ай бұрын
ሴት ልጅ መጠየቋ ጥሩ ባይህንም ቶሎ መወሰኗ ግን አድናቂዋ ነኝ ውስጧ ግን ይጎዳል😢
@user-qc1qn7gc8y
@user-qc1qn7gc8y 7 ай бұрын
ወላሂ እደት ደስ እደምትሉ ወላሂ አላህ ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁ እስከመጨረሻ ወላሂ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@MesiiAlemu
@MesiiAlemu 7 ай бұрын
😂😂😂dhirii Ethiopian kessa hin jiru qoyyii shamara kenyaa maalif ofii kabajanii hin jiranee qoyyii😂😂
@sebledejene-8645
@sebledejene-8645 7 ай бұрын
ኧረ ልጆቹን አታስጨንቀቋቸው በጌታ ሴቶቹ አበዱ እዴ
@ZufanAyanaw
@ZufanAyanaw 7 ай бұрын
መብቱ ነው ቪዲዮ ማውጣት ካልፈለገ አየ ዘንድሮ እሴትነቴን ጠላሁት ፈጣሪየ ልቦና ስጠን😢😢😢
@user-lx4bk8ot9m
@user-lx4bk8ot9m 7 ай бұрын
ም ታካብዳለ ፍቅር ቢገባአደል ሄለንን አመቻችተህ የምታገናኛቸዉ ሦ ጠየቀች እጂ መች አሥገደደችህ
@robekaeth3984
@robekaeth3984 7 ай бұрын
ፍቅር ከባዲ ነው አይዞሽ ውዴ በዊናም አይፈረዲም ፍቅረኛ ሥላለው እና ህይወት ይቀጥላል ውዴ ፈጣሪ የሚወዲሽ የምትወጂው ይሠጥሻል
@GgGj-le2oe
@GgGj-le2oe 3 ай бұрын
Gadegnetachu yaskenal egziabhar eskemecheresha yasamrlachu ❤❤
@user-fz2de4sn7o
@user-fz2de4sn7o 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ yamir tileyaa lachuu kantee bizuu timrt wasijalew 10q
@indujed3236
@indujed3236 7 ай бұрын
Wani menm atonmhi lijetu azokhe😭😭 marke demo menm altfm endane khone malte nwe yakr gn yena maroche sewdachu eko
@ShopCafe-nc6nw
@ShopCafe-nc6nw Ай бұрын
ማርኪ ሄሉ እባካችው አትለያዩ እንደዝህ እየተዋደዳችው ልጆች አታስጨንቁኝ እኔ በናንተ ሆዴ ብብት አለ የእናንተን ፕሮግራም በጣም አያለው።በፈጣሪ ስም ወደቀድሞ ተመለሱ ልጆች❤❤❤
@wowww2193
@wowww2193 7 ай бұрын
😂አረ አትግማሙብን ስልጣኔ ነው እያላችሁ በተለይ ሴቶች አታሰዲቡን በወንዲ ልጂ ሳይሆን በሌላ ነገር ሰልጥኑ ቱቱቱ
@rohimaup4666
@rohimaup4666 7 ай бұрын
ስወዳችው❤❤❤❤❤❤
@genettecere8937
@genettecere8937 7 ай бұрын
እር ልጁን አታስጨንቁት አለችኝ ካለ አለችው በቃ የምን በመሀል እየመጡ አፈቅርሀለሁ ነው ደግሞ ሴት ልጅ ወንድን አትጠይቅም ቅሌታም ነች ክብር ቢስ ናት ቤተሰብ አሰዳቢ ፍቅር ቢይዛት እካን ችላ ለመርስታ ነበርባት አይን አውጣ ናት ይች
@hayatlopez3696
@hayatlopez3696 7 ай бұрын
ይገርማል ስወድህእኖራለሁ አላለቺም ባወጂዉይሻልሻል ለሰላምሺ
@hilamoo928
@hilamoo928 7 ай бұрын
ወይ መበጥረቅ መሸጥረቅ አሉ ሲጀመር ሴት ልጂ ለምን ለወንድ ልጂ ጥያቄ ታቀረባለች እነሱ እኳን ተጠይቀዉ ጠይቀዉም እዳ ናቸው ወላሂ ቁሜ ብቀረኳ ወንድ አጠይቅም ዊና ደሞ አለኝ እያለ ነዉ እና ምን እዲረግ ኖ😊
@hanlove412
@hanlove412 7 ай бұрын
ፍቅር እኮ ከባድ ነው ማርያምን 😰💔በሱም አይፈረድም😰😰😰
@lujainla5311
@lujainla5311 7 ай бұрын
ዊና ማርክንም ተረዳዉ እነጂ ምን መረግ ይችላል በቃ ቁርጧን አዉቃ ትሂድ
@absabs9609
@absabs9609 7 ай бұрын
ይችልጅ የለምለም ምክር ያስፈልጋታል አጥባ ታስጣት ጥያቄአለኝ ይሄ ፍቅርግን ሳይተዋወቁ ሳይቀራረቡ ሳይላመዱ ሳይዋዴዱ ሳይግባቡ ባህሪዉን ማንነቱን ሂወቱን ህልሙን ሳያዩ ፍቅር ያዘኝ መብራት አርጋችሁት እኳን ፍቅር መብራት ካልነኩት አይዝም የሄለን ወድም አትዘን አላጠፋህም
@hawamuhamed5971
@hawamuhamed5971 6 ай бұрын
እኔም የገረመኝ እሱ ነው ብድግ ብሎ አፈቅርሀለሁ ሹ ሀዳ መስኸራ አሉ አረቦች ከከከ
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 7 ай бұрын
እና ማርክ ተከበብራቹ ኑሩ አትቀያያሙ በፕራንክ በተለያያ ናጋር አትጋጩ አማቾች ስኮን መከበበር ጥሩ ናው መዘርህንም ፕራንክ አተርጉወት ጥሩ አይደለም መናናቅ መሰለቻቻት ይመጠል
@Eteteitube
@Eteteitube 7 ай бұрын
እሱም አለው እሷም ተወደዋለች እኛ ምን እንበል ግራ ገባን
@ahlamahlam6251
@ahlamahlam6251 7 ай бұрын
ሤቶች እባካችሁ ልብ ግዙ ክብራችሁን አትጣሉ የመዳም ቅመሞች በርቱ እወዳችሗለሁ❤❤❤❤❤❤❤
@f8863-z7k
@f8863-z7k 7 ай бұрын
ሳህ😂😊
@user-xj1pe5xr4r
@user-xj1pe5xr4r 7 ай бұрын
Satoche abedu baki😅😅😅wogachne tafe😢😢
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v 7 ай бұрын
ማርክ ምን አጠፈ አጋነኝ ስለላቺ አጋነኛ ዊንያም ተዉ ታረቁ ስዎዳቹ
@EeEe-ii1xm
@EeEe-ii1xm 3 ай бұрын
ጉድበልጎደርሴቱወዱንጠየቀአቤትትፍረት
@absabs9609
@absabs9609 7 ай бұрын
ኤጭ አሁንስ ሴትሆኘ ሴት ጠላሁ የት እየሄድንነዉ ዉይ
@user-ij6qk2dm1u
@user-ij6qk2dm1u 5 күн бұрын
እኔንም ፍቅር ይዞኛል ግን የራሱ ህወይት ካለው ምንም ማረግ አይቻልም በእውነት የዊና ፍቅር እኔጃ ፈጣር ፅናቱን ይሥጠኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatmah1744
@fatmah1744 7 ай бұрын
የሰው ሂወት አትቀጥብጡ እባካችሁ ያችኛዋስ ካየች እደት ልትል ነው 😢
@user-ik9jq7mx5t
@user-ik9jq7mx5t 7 ай бұрын
ወደት እየሄድን ነው አላህየ አንተ ይቅር በለን ምን አይነት ጊዜ ደረስን
@selambougale9614
@selambougale9614 7 ай бұрын
ዊና አይዞህ ወንድምአለም ያዩትሁሉ አይበላም ፈጣሪ ወደቀል ባይመልሳት ምን ይባላል
@user-wo3oh4mm8y
@user-wo3oh4mm8y 7 ай бұрын
እኔ ምሎ ከይቅርታ ገር ለቡሪ ፍቅርኛ አሌች ከሌለ እኔ በጣም ውዲጂሃሌሁ አጠብሱን ውዲጂ እኮ ነው❤❤❤❤
@donkeytub3504
@donkeytub3504 7 ай бұрын
Tebelshtahli ant liji be sewu eyoti ati gibe
@Liintube123
@Liintube123 7 ай бұрын
Setoch abadachu inde heci ayizok winaye ❤
@ffa66.96
@ffa66.96 7 ай бұрын
ነከባድ ነው😢😢😢😢
@user-vh3qn9qj8y
@user-vh3qn9qj8y 7 ай бұрын
ምን አይነት ብልግና ነዉ ምንም ለብር ብላችሁ እድህ አይነት ባሰሩ ጥሩነዉ. ልጆቻችን. ነገ የሚዉት ነዉ
@tabotefayera4588
@tabotefayera4588 7 ай бұрын
Ere bahlechne tebaleshe😢😢😢
🛑የሄለን አባት ወደ ሌላ ሀገር ሊልካት ነው
20:26
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 290 М.
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 22 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,6 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 56 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
🛑የሄለን አባት ማርክን አስጠነቀቀው😭
14:58
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 150 М.
🛑ዊና እናቴን ማግኝት አለብኝ እስከዛ ምንም አታርጉ😔
17:03
🛑ዊናን በድንገት አዲሳባ ውስጥ ከረድ ጋር አገናኘሁት
16:26
💦አስለቀሰችን😭
21:52
Wina ዊና
Рет қаралды 121 М.
በስተመጨረሻ አብረን አከበርን (በደስታ አበድን )
26:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 113 М.
ሮቤል  ያየውን ማመን አቃተው አለቀሰ
29:50
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 65 М.
🛑የመጀመሪያዩ ነክ አለች ማርክ ተደባደበው😱
19:29
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 195 М.
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 22 МЛН